Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
አልባሳቱን ለማዘዝ :- +251920038146 ወይም +251918778636 ይደውሉልን።
የዝች ሴትዮ ልብሶች በጣም ውድ ናቸው። እነኝህ ቀጭን ጥለቶች ሌላ ቦታ ርካሽ ናቸው።
ሰዉ የሚሰጠው ኮሜንት ጥሩ አይደለም እሱን እያየን እንዴት ትታመናላችሁ
በጣም ደስ ይላል
እናመሰግናለን
ትንሽ ዋጋ ለማስተካከል ሞክረሻል ጥሩ ነው በርቺ
❤❤❤❤❤❤
ሰታሰፋ አጨራረሱ የማይረባ ነው።
መጀመሪያ ለበአል የታዘሽውን አድርሽ ማዳያ የምታገኚትን ሰውአትመኑ ጨርሸ ከፍያት ከወር በፊት ነው እሰካውን አላከችልይም መደወል ሰለቸይ ቤተሰብ ሳይቀር ደወሉላትግን ጭጭ አለሽ ለብአል ካልደር ምን ያደርጋል
ሃሳብና አስተያየት ካለዎት +251955196299 ይደውሉልን ወይም whatsapp ላይ ያግኙን።
ብር ግማሽ ነዉ የከፈልሽዉ እንይሽ ቀሪዉን አስገቢ ብየሽ በሀል 2ቀን ሲቀር ነዉ የላክሽዉ ሙሉ ክፋያ ሳይከፋሉ ደግሞ መላክ አንችልም
እውነትሽ ነው ሲደውሉላት አመልስ ሲፅፍላት አይታ ዝም እኔም አዝዣት ነበር መልስ የላትም
ይህ ታድያ ልብነት አይደለም
Lemin tasayalesh?
ልክ ናችሁ የሰራሰው ማግኘት አለበት ለቤት ኪራይ ለሸማኔ ለሰፊ ከፍለው ነው የሚሸጡት እናበረታታቸው አሁን እየተረዳሗቸው ነው በዋጋ እንዳንታለልእያገዙን ነው እናመስግናቸው❤❤❤❤❤❤❤❤
እናመሰግናለን እህቴ
Probably you can afford what about the People don’t have enough income I complete agree her price to much period
ታዴ የጥልፍ ማሽን ዋጋ ጠይቅና ንገረን
Ere wagawa betam wed new merkato aynachue ayto ezezu merkato rekash new bezya lay syamer
Yenetela alebabes esti asayayun
Video mesirat kumneger yelewum ishii
497pink ወድጄዋለሁ
Ye wagawun metewu new
Sewu min indemilish comment iyiwu
esh enayalen
በወር 200 ሰዉ ቢያስ ያዘናል ሁሉንም ማስደሰት ከባድነዉ 5 ሰዉ የልቤ አልደረሰም ቢል አይገርምም የሰዉ ልጅ ሁሉንም ማስደሰት አይቻልም ለኛ ኮሜንቶቹ ለኛ ያልታየንን ችግሮች እንድናይ ያደረገናል እና ክፈተታችን እንድናስተካክል ያደርገናል
Sewu ignore taregalech
Anchi bicha libsi yemtishechi atasimesiyi
ሳሪ ብር ሳትልኪ ስሩልኝ ስለምትይና አንድ ስራ ከጀመርንልሽ በሆላ ደግሞ ካደከምሽን በሆላ ተቸዋለዉ ትያለሽ ስራዉ ከባድስለሆነ ግዜ ስለሚያጥረን ነዉ ዝም ያልነው