ሴት ልጁን የሸጠው ስስታም መጨረሻ!| ኸሚስ ምሽት | Khemis Mishit | የሸይኻችን ሰዓት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 19 сен 2024
  • #ሚንበር_ቲቪ #Minber_TV
    Copyright @MinberTV
    👨‍👩‍👧‍👦 Join Minber Family 🔗 t.me/Minber_Me...
    ★★★★★
    የማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችን ሊንኮች👇🏽 ይወዳጁን 👍🏽 ያጋሩ ⤴️
    📍RUclips 👉 / @minbertv1
    📍Facebook👉 / minbertv
    📍Telegram👉 t.me/minbertv
    📍TikTok 👉 / minber_tv
    📍Instagram 👉 / minbertv
    📍X / Twitter 👉 / minbertv
    📍Website 👉 www.minbertv.com

Комментарии • 112

  • @merimaaragie346
    @merimaaragie346 5 часов назад +7

    አሚንንንን እኛን ስታዝናኑ ስታስተምሩን ቁም ነገር ስታስጨብጡን ሸካችን እያወሩ ሁሴን እንዳልከው ማስታወቂያ ሰአት ረዥም እስኪመስለን ስንጠብቅ ቁም ነገር በጫዋታ ሆኖ ስንሰማ ስቀን ሳንጨርስ ሰአቱ ያልቃል ብቻ አላህ ለሁላችሁም ረዥም እድሜ❤❤❤❤❤❤

  • @abdurohemanmuhammed-yf6lp
    @abdurohemanmuhammed-yf6lp 5 часов назад +4

    ወላሒ ወላሒ ለአላህ ብየ እወዳችኋለሁ ❤ በሰማነው ትምህርት እንድንጠቀምበት አላህ ይርዳን ❤❤❤

  • @SameraRose
    @SameraRose 5 часов назад +2

    ማሻ አላህ ያሸህ ስለምታደርሱን ልብ ሲለሚኢሞላኡ ዳህዋ ሹክረን 🙏🙏🙏 አላህ ከስህስት ይጠብቀን

  • @muhammedibrahim4657
    @muhammedibrahim4657 5 часов назад +4

    እዉነት ነዉ የአገራችን ገበሬ በሬዉን እያሞጋገሰ ሲያርስ በሬዎቹ አይደክሙም

  • @fatmah6936
    @fatmah6936 5 часов назад +1

    የዛሬዉ የሚገርም ነዉ የሚያስተምርም ጀዛኩም አላህከይር ሁላችሁም

  • @AbdGreen
    @AbdGreen 5 часов назад +2

    አደራ መሀመድ ፈረጅና ሁሴን ኡምራ ሥትሄዱ ዱአ አድርጉልኝ ሀጂ ቀጣይ አደራ ለአላህ ብላችሁ አብዱረዛቅ ሸምሱ ብላችሁ።

  • @leylaYesuf-g5s
    @leylaYesuf-g5s 5 часов назад +1

    ማሻአላህ ረጀም እድሜ ከአፍያ ጋር ሽሀችን

  • @AaAa-bf3ud
    @AaAa-bf3ud Час назад

    ማሻአላህ ተባረከአላህ ሼኻችን እንዲሁም እነሁሱ ጄዛኩምአሏሁ ኸይረን የማትጠገቡ ናችሁ ሁሌም ተወዳጅ ያድርጋችሁ በርቱልን ❤❤❤🙏🙏

  • @user-uf9dq7dr4o
    @user-uf9dq7dr4o 5 часов назад +1

    ሁሴንዬ ለአላህ ብዬ እወድሃለሁ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
    ኡዝታዝም አላህ ይጠብቅዎ
    ማሜዋ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Tebah-xz1nw
    @Tebah-xz1nw 4 часа назад +1

    ያአላህ

  • @bertukanabera-e3h
    @bertukanabera-e3h 4 часа назад +1

    የኛ ከዋክብቶች በርቱልን ዱኣም አድርጉልኝ በሉልኝ ሸኻችንን ወሳኝ ትምህርት ነው አላህ ሰምተው ከሚጠቀሙ ያድርገን አሚን

  • @Hawa-b4m
    @Hawa-b4m 3 часа назад +1

    መሽአላህአላህይጠብቅልን

  • @mufareha
    @mufareha 5 часов назад +1

    አላህ ይጠብቃቹሁ

  • @user-ct1wr5fh7l
    @user-ct1wr5fh7l 5 часов назад +1

    ማሻአላህ አላህይጠብቅልን

  • @AbdGreen
    @AbdGreen 5 часов назад +1

    ማሻ አላህ አተናፋቂዮቻችን

  • @asmabiru6036
    @asmabiru6036 2 часа назад

    አሚን አሚን አሚንአሚን አሚን

  • @shadas8410
    @shadas8410 6 часов назад +3

    ማሻአላህ ረጅም እድሜ ከአፍያ ጋር

  • @umasam6820
    @umasam6820 Час назад

    Masha Allah Masha Allah Jazakallahu khayer ❤❤❤❤

  • @jeylannure5465
    @jeylannure5465 2 часа назад

    Maashaa Allaah May Allaah accept your umrah Muhammad and Husen May Allaah protect our Shiekh Jzk

  • @sebrenjemil9102
    @sebrenjemil9102 3 часа назад

    ማሻአላህ እናንተንም አላህ ይጠብቃችሁ። የሚገርሙ ሸኽ ናቸዉ።

  • @sofiyawusen7461
    @sofiyawusen7461 4 часа назад

    ማሻአላህ አላህ እረጅም እድሜ ካፊያጋ ይስጣችሁ

  • @asmabiru6036
    @asmabiru6036 2 часа назад

    ላላህ ብዬ እወዳችሁኃለሁኝ ውድ ወንድሞቼ ውድ ኡስታዜ❤

  • @SemiraHussen-zh3ix
    @SemiraHussen-zh3ix 2 часа назад

    Mashallah ye Allah afeya yesetelen welahie betammm new yasetemarachhun yazenanachehun chemer

  • @musaseid5750
    @musaseid5750 2 часа назад

    Mash allh

  • @slemaMeker
    @slemaMeker 6 часов назад

    ማሻ አላህ ደስ የምል ነበር አላህ ይጠብቃቸው

  • @cxbaha966
    @cxbaha966 3 часа назад

    ዋአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ አህለን ማሻአላህ ፈግግግ እያልን ጥሩ ትምህርት እየሰጡን ነው ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ጀዛኩም አላህ ኸይር

  • @ኩንፈየኩን-ሐ4ፀ
    @ኩንፈየኩን-ሐ4ፀ 3 часа назад

    ማሻአላህ ❤ የሣሙትን በጉጉት እጠብቃለሁ በአላህ ፍቃድ❤

  • @user-oo7ep2uu9g
    @user-oo7ep2uu9g 4 часа назад

    جزك الله خيران

  • @Hawa-xx8qg
    @Hawa-xx8qg 6 часов назад

    ማሻአላህ ደስ የሚል ጫወታው ነው አሚንን

  • @zeynuoda8459
    @zeynuoda8459 26 минут назад

    Mashallah ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SameraJabet
    @SameraJabet 2 часа назад

    አህልንወስህልን ያጀመአአሚንንንየረቢ 🎉🎉🎉🎉

  • @SameraJabet
    @SameraJabet Час назад

    ስብህነኩየአላህ አላህይጥብቅችሁወላሂ

  • @زينبمحمد-ح3ن
    @زينبمحمد-ح3ن Час назад

    اللهم صل وسلم على نبينا محمد صلى الله عليه وسلم تسليما كثيرا

  • @muksinsulaman1030
    @muksinsulaman1030 4 часа назад +2

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @oumerahmed7434
    @oumerahmed7434 2 часа назад

    Suban ahlla

  • @AbdiManche
    @AbdiManche 5 часов назад

    እኔ እንኳን የተለየ ሀሳብ አለኝ ለሼካች ትልቅ ክብር አለኝ እድሜ ጨምሮ የስጣቸው ።ለናንተ ደግሞ ለዩ እላለህ አቂዳቹ ምንም ይሁን ምን በነብዩ በተወለድበት ወር ውስጥ የማይደሰት አይሁዶችና ሸይጣን ብቻ ነው።መክንያቱም ደስታ አይደበቅምና።አላህ እራሱ ተደስቶ ጨረቃ ለሁለት ገምሶላቸዋል አይደል እንዴ???🙏🙏🙏☪️☪️☪️☪️☪️

    • @aishamohammed4459
      @aishamohammed4459 5 часов назад

      Wendma dinner atlef zimtta hiwet new❤l

    • @fatmah6936
      @fatmah6936 5 часов назад +1

      የሚአከብር እያከበረ ነዉ አሱሀቦች ያላደርጉትን ልደት አከብሩ ተከተሉን ቢዲአ ነዉ አሁን ከላነዉ ይብለጥ ሂወታቸዉን የሚሰጡ ሱሀቦች አላከበሩም

  • @abdisaboru4087
    @abdisaboru4087 4 часа назад

    Amiiin

  • @Hanuhanu-n1g
    @Hanuhanu-n1g 6 часов назад

    Ameeen Enanttenm Allah yitebkachihu

  • @SeadaGetachew-o6l
    @SeadaGetachew-o6l 6 часов назад

    As wa wab mashaallaa

  • @user-oo7ep2uu9g
    @user-oo7ep2uu9g 4 часа назад

    ماشا الله تبرك الله

  • @zaramohamed331
    @zaramohamed331 6 часов назад

    Yee qalbi diriqata new Alhahumen jinaa

  • @ኩንፈየኩን-ሐ4ፀ
    @ኩንፈየኩን-ሐ4ፀ 6 часов назад

    ለአላህብየ ዉድድድ❤❤❤❤❤

  • @AishaAbrahim-ee5hk
    @AishaAbrahim-ee5hk 3 часа назад

    አሰላሙ አሌይኩም ወረህመቱላሒ ወበረካቱ ማሻአላህ ወንድሞች ኡምራ ሔዳቹህ ነበር? ማሻአላህ ተቀበለላህ አላሁ ሱብሐናሁ ወተአላ ይቀበላቹህ እሰቲ ዱዋአ አድርጉልኝ አማና ❤❤❤❤❤❤❤

  • @hananmustefa-s4m
    @hananmustefa-s4m 4 часа назад

    ቸስ ተመችቶኛል

  • @sseadaaimed4564
    @sseadaaimed4564 6 часов назад

    AS WA WB

  • @bertukanabera-e3h
    @bertukanabera-e3h 5 часов назад

    ማሻአላህ ኤላህ ይቀበላችሁ

  • @Ioo8Rff5
    @Ioo8Rff5 2 часа назад

    ❤❤❤ሰላምሰላምሰላም

  • @YoriMaay
    @YoriMaay 6 часов назад

    እሚን ያርበ

  • @yusrarayan2771
    @yusrarayan2771 Час назад

    Ine yeza sewiye mist bukowun b setech bayi negni

  • @fatumaahmed310
    @fatumaahmed310 6 часов назад

    ❤❤❤❤allah yetebqachu

  • @alha2939
    @alha2939 4 часа назад

    አባታችንእዲሜይይውፊቆትወንዲሞቼለናንተምጭምሪ

  • @bertukanabera-e3h
    @bertukanabera-e3h 5 часов назад

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ

  • @fetihani8811
    @fetihani8811 6 часов назад

    آميييين يارب العالمين

  • @ZeynebaAli-u8l
    @ZeynebaAli-u8l 6 часов назад

    ❤❤❤❤❤alah yewdedache❤❤❤❤

  • @BdbbBbsb-th9tm
    @BdbbBbsb-th9tm 4 часа назад

    ኡስታዝ ቻስ አሳቀቹን

  • @asmabiru6036
    @asmabiru6036 2 часа назад

    ወጡ ማን ነበር ሚሰራው ደስ ይላል ቸስ ቸስ

  • @meremsani2911
    @meremsani2911 6 часов назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HayrellaSafu
    @HayrellaSafu 6 часов назад

    🎉❤❤❤

  • @NejatSiraj-p3f
    @NejatSiraj-p3f 4 часа назад

    Sheh ko betam arada nachew ches 1 😂 mame betam nw mnwedeh ❤ ye programu demket

  • @fatumamohammed9256
    @fatumamohammed9256 6 часов назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @asmabiru6036
    @asmabiru6036 2 часа назад

    ክክክክክ

  • @KalidSultan-y2f
    @KalidSultan-y2f 6 часов назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤😊

  • @ኩንፈየኩን-ሐ4ፀ
    @ኩንፈየኩን-ሐ4ፀ 6 часов назад

    ❤❤❤❤❤

  • @فاطمهمحمدعلي-و9ظ
    @فاطمهمحمدعلي-و9ظ 6 часов назад

    ነአም፣ያሸሐና ሚሊዬነር ሆኖ ለልጁ የሚሰሰት በዚህ ዘመን ሞልቷል።አላሁመኢኒአኡዙቢከ፣ሚነልቡሁል ብላችሁ ዱአ አድርጉ የተባለው ለዚህ ነዉ ።
    አላህ ይጠብቀን።
    ጀዛኩሙሉሐይረን።።።
    ኡሙአሕመድ።።

  • @asmabiru6036
    @asmabiru6036 2 часа назад

    ክክክክክክክ❤

  • @Somer7719
    @Somer7719 6 часов назад

    السلام عليكم ورحمة الله وبركاته

  • @oumerahmed7434
    @oumerahmed7434 Час назад

    Takes

  • @ZmzmMohammed-o6t
    @ZmzmMohammed-o6t Час назад

    Amein

  • @zaramohamed331
    @zaramohamed331 6 часов назад

    As wr wb

  • @AbumuhammedReshid
    @AbumuhammedReshid 6 часов назад

    ማሜ ሸይኸን ኢንደሚወዳቸው ንገርሊኝ

  • @aishamohammed4459
    @aishamohammed4459 5 часов назад

    ❤❤❤❤❤❤ please like & share ❤❤❤❤❤❤

  • @ኡሙኢማን-ጨ2ሠ
    @ኡሙኢማን-ጨ2ሠ 6 часов назад

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @KemilaAsferachew
    @KemilaAsferachew 6 часов назад

    🎉❤🎉❤🎉🎉🎉🎉

  • @Sebahsuleyman12
    @Sebahsuleyman12 Час назад

    Masllah 😂

  • @EmusaneSiej4jjd
    @EmusaneSiej4jjd 4 часа назад

    Walekumi aslmi woramatulhi wobarkatu masha allha aribu wudi wodimoche allha yixbqachu jazaki allha kayri 😅😅😅😅😅 ❤subani allha ameni yarbi inshallah 😂😂😂

  • @ኩንፈየኩን-ሐ4ፀ
    @ኩንፈየኩን-ሐ4ፀ 6 часов назад

    አህለን❤❤❤❤

  • @halimatube9976
    @halimatube9976 6 часов назад

    አህለን🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HayatEbrahm
    @HayatEbrahm 5 часов назад

    🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤

  • @Hanuhanu-n1g
    @Hanuhanu-n1g 6 часов назад

    😅😅😅😅 Err yezarew...besak ligedlleginew...😂😂😂 Sessetam Allah. Ayadergegi

  • @faziaali6464
    @faziaali6464 44 минуты назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂

  • @rahelkindane4819
    @rahelkindane4819 3 часа назад

    Assalaomu alaykum ❤❤❤❤❤❤❤

  • @rihannegasiali5997
    @rihannegasiali5997 3 часа назад

    ሰ አ ወ አለ አሽረፈል ኸልቅ

  • @አቡኢክራም-ከ3ጐ
    @አቡኢክራም-ከ3ጐ 4 часа назад

    መሀመድ አትቸኩል

  • @jemilaali5977
    @jemilaali5977 6 часов назад

    በጉጉት እየጠበቅናችሁ ነው

  • @muhammadardes8172
    @muhammadardes8172 6 часов назад

    اوصحح

  • @user-db6ud8dv4j
    @user-db6ud8dv4j 6 часов назад

    ❤❤❤አህለኀ❤❤❤🪴💐🪴💐☘️🍀🎋🌿🥰🥰🥰🥰

  • @አቡኢክራም-ከ3ጐ
    @አቡኢክራም-ከ3ጐ 4 часа назад +1

    ውሴን አታቋርጥ ይጨርሱ

  • @asmabiru6036
    @asmabiru6036 2 часа назад

    በመሀል አልሞተም ቸኮልኩኝ

  • @alha2939
    @alha2939 3 часа назад

    ማሜዛሬምሲቅበትአገኘህ

  • @aishamohammed4459
    @aishamohammed4459 5 часов назад

    ❤ Allahuma Alimna ma yanfuuna ❤ watwailumra shaikuna mohamadun wa husina❤❤❤❤❤❤😊

  • @BdbbBbsb-th9tm
    @BdbbBbsb-th9tm 4 часа назад

    ገጠር ላይ የፈለገው ሀብታም ዘመድ ብኖረችሁ ምንም አይሰጡም
    ብዙ ሀብታሞች እህታቻው በችግር ስትሳቃይ ዞር ብሎም አየዩም

  • @asmabiru6036
    @asmabiru6036 2 часа назад

    በብልጡ ብልጣብልጡ ወጣበት

  • @sadamhussen9486
    @sadamhussen9486 6 часов назад +1

    አንተ ሁሴን የምትባል ሰውየ አትሻሻልምንዴ ተመስጠን የሚገርም ዳእዋ እየሰማን የምታቋርጠውን ነገር ብታቆም ጥሩ ነው

    • @TofikBuser-r4s
      @TofikBuser-r4s 5 часов назад

      Atakabed degami mesemate techelalek

    • @NEJMIYAKEDIR
      @NEJMIYAKEDIR 5 часов назад

      ተረገገ.የረስን.ሰሜት.መስተነገጀ.አይደለም.ወንድም.ሀጅር.ለመግኘት.ስለሆነ.ምነደምጠው.ሰውም.ይተዘበል.እሺ.ጥሩመነገር.ከልቸልን.ዝም.በሉ.ተብለነል.አይደል!!!!!!!!!!!

    • @habibahabiba9164
      @habibahabiba9164 5 часов назад

      እና በዚ መንገድ መናገር አግባብ ነው? ታዳ በየሣምነቱ የምናዳምጠው ትምህርት ፋይዳው የቱጋ ነው አስተያየት መሰጠቱ ጥሩ ሆኖ ሳለ ግን ንግግራችን ጥበብ የተሞላ ቢሆን መልካም ነው ደግሞ በየመሀሉ እረፍት ሠአት ከደረሠ ግድ ነው

  • @ZakirAhmedmd
    @ZakirAhmedmd 6 часов назад

    አላህ ይጠብቃየችሁ

  • @bertukanabera-e3h
    @bertukanabera-e3h 5 часов назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @JemleKameil
    @JemleKameil 6 часов назад

    ❤❤❤❤

  • @leylaYesuf-g5s
    @leylaYesuf-g5s 5 часов назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abdelashifa2873
    @abdelashifa2873 6 часов назад

    As wr wb

  • @najatseid7819
    @najatseid7819 5 часов назад

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @KelemLulseged
    @KelemLulseged 5 часов назад

    ❤❤❤❤❤❤