አልገባቸው ሲል ነብይ ባገሩ አይከበርም | Felege | Teme | Lidetekal | Birhanu | እናት ቤተክርስቲያን enat betekrstiyan

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 окт 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @enatbetekrstian
    አልገባቸው ሲል ነብይ ባገሩ አይከበርም | Felege | Teme | Lidetekal | Birhanu | እናት ቤተክርስቲያን enat betekrstiyan
    enat betekrstiyan, እናት ቤተክርስቲያን, mezmur yared, apostolic answers, zemariyam zeleke, gadisa, zemaryam zeleke, ዘማርያም ዘለቀ, ዲያቆን ዘማርያም ዘለቀ, ሐዋሪያዊ መልሶች, አኬ ake ጋዲሳ, ኢዮብ ዘ ሚካኤል, eyob ze mikael, natannem, yohad nigus, dn mekuannt, ዮሐድ ንጉስ, አቡ abu, apostolic succession, gadi ጋዲ እዮባ eyoba, binyam shitaye, እናት ቤተክርስትያን Enat Betekrstian, lidetekal, ልደተ ቃል, ፈለገ አትናቴዎስ
    እናት ቤተክርስትያን enat betekrstian,እናት ቤተክርስትያን,enat betekrstian,ethiopia,mahibere kidusan exhibition,mahibere kidusan,sofia shibabaw,eotc tv,donkey Tube,NEGASH MEDIA ነጋሽ ሚዲያ,መዝሙረ ያሬድ MEZMURE YARED,አሀቲ ቅድስት ቤተ ክርስቲያን,Tsegaye kiflu,Egregnaw Media - እግረኛው,Quanquayenesh Media,SHEGER INFO,senper media-ሰንፔር ሚዲያ,Rama Tube ll ራማ ቲዩብ Zemari Tadewos,ያሮስ ሚዲያ Yaros Media,ET ART MEDIA,ዮፍታ ሚዲያ-Yofta media መምህር ግሩም ከበደ,seifu on ebs,ebc,ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ

Комментарии • 15

  • @MARIYANA-k7f
    @MARIYANA-k7f День назад +3

    እግዚአብሔር ይባርካችሑ ወንድሜ

  • @adamiyzosh4331
    @adamiyzosh4331 День назад +3

    ❤❤❤❤

  • @elsatwealde9051
    @elsatwealde9051 День назад +2

    እኔ አንድ የተማርኩት ነገር ከጼንጤዎች በጣም ሰው ይንቃሉ ኢየሱስን በስም እንጂ በምግባር ምንም እንደማያቁ እና ወንጀልን የሚያበረታታ ሃይማኖት እንደሆነ ነው የተረዳሁት እግዚአብሔር ያስባቸው

  • @foreversunshine2585
    @foreversunshine2585 День назад +1

    የፔንጤዋቼ መፈስ ግን መዳረቅና መዋሸት ብቻ ይሁን🇪🇷

    • @tafegeb8577
      @tafegeb8577 19 часов назад

      በስመአብ ወወልድ ወመንፈስቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን።
      የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እደምን አላችሁ ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችንም ጋር ይሁን።
      እንዴት አደራችሁ።
      በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ 8 ማርያሞች ተመዝግበዋል።
      1. የመድሐኒታችን የእየሱስ ክርስቶስ እናት
      2. የሙሴና የአሮን ታላቅ እህት
      3. የዕዝራ ልጅ የዮቴር ልጅ
      4. መቅደላዊት ማርያም
      5. የአልዓዛር እና የማርታ እህት
      6. የቀለዮጳ ሚስት ማርያም
      7.የወንጌላዊው የማርቆስ እናት ማርያም።
      8. የሮሜ ቤተ ክርስቲያን ዋና አገልጋይ (መጋቢ)
      ማርያም ማለት ምን ማለት ትርጉሙ እመብዙኃን (የብዙዎች እናት)
      ለምን በወሩ በሃያ አንደኛው ቀን መታሰቢያ የሆነ
      እመቤታችን ያረፈችበት ቀን ያረፈችውም ጥር 21 ነው
      በጎልጎታ እየተመላለሰች የጸልየችበት ስኔ 21 ነው
      የተባረከ ቀን ይሁን::

  • @lidulidiya5529
    @lidulidiya5529 День назад +2

    አብርሀም እና ሎጥ ሀዲስ ኪዳን ነበሩ እንዴ አይ መለስ

    • @dfzemamarki1793
      @dfzemamarki1793 19 часов назад

      ወንድም የሚለውን ለማንሰት ነው በሚገባ አድምጥ

  • @getachewtekle5296
    @getachewtekle5296 День назад

    “ድንግል ማሪያም ከጌታ ኢየሱስ ሌላ ሌላ ልጆች ወልዳለች…. አልወለደችም::” የሚል ክርክር ከወንጌል ጋር ግንኙነት ስለሌለው ወንጌል ስለ ማን እንደሆነ ለይታችሁ ወንጌሉን ብቻ ብትሰብኩ አይሻልም ትላላችሁ? ወንጌል ሳትሰብኩ እና ለራሳችሁም ወደ ጌታ ሳትመልሱ ሌላውንም ሳትመልሱ ጌታ ኢየሱስ ሊመጣ ነው፡፡

  • @elatube4402
    @elatube4402 День назад +1

    የፈለገን የማገኝበትን መንገድ ንገሩኝ ስለወላይታ ማናገር እፈልጋለሁ

    • @SalamSalam-mt3ds
      @SalamSalam-mt3ds День назад

      በዉስጥ አዉሩዉ

    • @senayetedema5238
      @senayetedema5238 22 часа назад

      ቲክ ታክ ላይ ፋሎ አድርጊውና በውስጥ ፃፊለት እህቴ

  • @getachewtekle5296
    @getachewtekle5296 День назад

    በቲክቶክ ላይ ጩሄታችሁ መሬት ላይ ምንም ለውጥ ማምጣት አልቻለም፡፡

    • @getasildebasu
      @getasildebasu День назад

      አንተ የእምነቱ ተከታይ አይደለህም ግን ሁሌም ከዚህ እየመጣህ አፍክን ትከፍታለህ።ለውጥ አመጣ አላመጣ ለእኛ ለአማኛች ተውልን።

    • @tkTk-nc6dy
      @tkTk-nc6dy День назад

      እሱን ለኛ ተወው ባልዲ አፍ አትሁን