የአፍሪካ መሪዎች በ አ/አ ያልተነገሩ ታሪኮች @Miraf@NahooTelevision

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 янв 2025

Комментарии • 153

  • @yosiefmehari8896
    @yosiefmehari8896 Год назад +2

    The human treasure. Stay Blessed!

  • @KamesayHirut
    @KamesayHirut Год назад +1

    እግዚያብሔር ይጠብቆት ታሪክ ነጋሪ አያሳጣን

  • @gebrehiwetabraham7399
    @gebrehiwetabraham7399 Год назад +16

    Dr.Bereket is originaly from Eritrea but his mentality is Ethiopian.

    • @jesusisgod7353
      @jesusisgod7353 Год назад

      We are Etiopien, we are habeshs, Eritrean are pure habesha

    • @Me-lz9yw
      @Me-lz9yw Год назад

      So what?

    • @zerayakobgedamu2901
      @zerayakobgedamu2901 Год назад +2

      ተለያይተን ላንለያይ ክፉ ነገር አንነጋገር

  • @filmonsolomon589
    @filmonsolomon589 Год назад

    Thanks alot 4 sharing dear brother ❤!

  • @አዲስከተማ-ዀ5ቐ
    @አዲስከተማ-ዀ5ቐ Год назад +7

    ሙሉዉን ለማየት ከባድ ነው። ይህ ሰው በ1983 እስከ 1993 አካባቢ ፀረ ኢትዮጵያዊነት ሲሰብክ የነበረ። ለደርግ ይሰራ የነበረ በኋላ ግን ለኢሳያስ ለመስራት የሞከረ። ኢሳያስ ፊት ሲነሳው ደግሞ ኢትዮጵያዊ ነኝ እያለን ነው?

  • @saratekle1029
    @saratekle1029 7 месяцев назад

    Proud Eritrean 💙🩵💙🩵🌿🩵💙🩵🌿🩵💙🩵🌿🌿💙

  • @michaelkt4669
    @michaelkt4669 Год назад +1

    Professor Bereket Eritrean icon May God. Bless you more and more.

    • @teslibab5691
      @teslibab5691 Год назад

      He is good for nothing, may be good on paper - evil man
      he betrayed his own people

    • @teslibab5691
      @teslibab5691 Год назад

      He is good for nothing, may be good on paper - evil man
      he betrayed his own people

  • @eriangelino7800
    @eriangelino7800 Год назад +13

    I can assure you, this guy has no legacy in Eritrea, whatsoever! He will be remembered for his two faced, inconsistent, and dishonest behavior.

    • @ZYosef-sd7wu
      @ZYosef-sd7wu Год назад

      Neither will he have a legacy in Ethiopia. There are still Ethiopian who know him I believe.

  • @astatsehaie3299
    @astatsehaie3299 Год назад +21

    መቸስ የታሪክ አተላዎች ማናገር ደስ ይለሃል። ለማንኛውም ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማርያም ስለ በረከት የጻፉት ጽሑፍ አንብብ ለማንኛውም የኤርትራ ህገ መንግሥት የጻፈው በረከት አይደለም የኮሚቴው ኣባል ነበር።

    • @seifutilahun1204
      @seifutilahun1204 Год назад

      ኤርትራ ሕገመንግሥት ኣላት?

    • @Isee-rv9um
      @Isee-rv9um Год назад +3

      ​@@seifutilahun1204 it was suspended when tigray invaded eritra in 1998.

    • @tsigeasfaha9942
      @tsigeasfaha9942 9 месяцев назад

      ስለ ዶክተር በረከት ያለህ ኣስተያየት የሆነ ይሁን፡ ህገ-መንግስቱን ማርቀቅ ላይ የተጫወተው ሚና ማሳነስ ኣይቻልም። ኣባል ብቻ ሳይሆን፡ active ሊቀ-መንበርም ነበር።

  • @sinodosbrhane3635
    @sinodosbrhane3635 Год назад +10

    ኣቶ በረከት ኣንድ ሰው እናከብረው ኣለን። ግን ለ ኤርትሪ ታጋይ ሁኑ ሰርቱ ኣይቅም ታሪኩ ።ግን ከድርግ ለማምለጥ ግን በ ኤርትር መሬት ተጠቅመዋል።

  • @Eddie-n3w
    @Eddie-n3w Год назад

    አቶ ኤልያስ በጣም አድናቂህ ነኝ እባክህ ፕሮፌሰር በረከትን ስለ 60 ዎቹ በደርግ የተረሸኑት ምርመራ ኮምሽን ጠይቃቸው ከፕሮፌሰር መስፍን ጋር አብረው ይሰሩ ነበርና

  • @desalegnjote9315
    @desalegnjote9315 Год назад +1

    በጣም አስደሳች ቃለ መጠይቅ ነው።ወድኋላ ሄጄ ታሪኮችን ለማስታወስ ሞከርኩኝ።ፖለቲካ ባይገባኝም ኡፌት ቡዋኜና ኩዋሜ ንኩርማ በሰከንደሪ ተማሪዎች የሚወደሱ ነበሩ።ኃይለ ሥላሴ ለሀገራቸው ብዙ ሠርተዋል።ጥፋትም አለ።ሥልጣናቸውን በመውደዳቸው እሳቸውን የወሰደ ማዕበል ለዛሬውም ትውልድ ተርፏል።

  • @sarafaraq9857
    @sarafaraq9857 Год назад

    Thank you so much indeed beyond the words ☺ 🙏

  • @adanechemekonene7694
    @adanechemekonene7694 Год назад +3

    Abona Edimen Tena yehebak Egizhaber we Love you Doctor Bereket Abona whish you long life 🇪🇹 ❤❤❤

  • @trussom647
    @trussom647 Год назад +4

    እነ ዶ/ በረከት ብታገሉ ንሮ ኣፍሪቃ ባለህበት ኣትሆንም ነበር ። ለሂወቱ ነወ የኖረው

  • @ZEBRAWIET
    @ZEBRAWIET Год назад +1

    ድንቅ ነገር ነው ርውነት እንድትቆይ ግን እንደምትወጣ ማሳያ ይሄ ምስክርነት ነው እንዲህ አይነት ቃለ መጠየቅ ነው መጮህ ያለበት ትውልድንየሚያስተምር 🙏🏽

  • @omj326
    @omj326 Год назад

    ወንድ አለም ያሎት ፍቅር የሚጋባ ነው። እግዚአብሔር በቸርነቱ ይጠብቅልን መልካም ፕሮፈሰር ❤ ኤሊያስ እግዚአብሔር ይሰጥልኝ ለምትሠራው ቀና ስራ

  • @GoitomMekonnen63
    @GoitomMekonnen63 Год назад +3

    I proud of you to be Eritrean. You are the best intellectual of Africa.🇪🇷🇪🇹

    • @teslibab5691
      @teslibab5691 Год назад

      He is good for nothing, may be good on paper - evil man
      he betrayed his own people

  • @berhanejosef3613
    @berhanejosef3613 Год назад

    I proud of you prof. Pappa Berket. Long live.
    May God bless you!)❤

  • @abrahasionsebhatuwoldab4596
    @abrahasionsebhatuwoldab4596 Год назад +3

    Yehn sewyw Eritrea 🇪🇷 lemset yetgele gel sew new yetmar denkoro new eritrawy huln betlach enaywalen bere new beray sebay

  • @MahammudMohemmod
    @MahammudMohemmod Год назад +3

    Beautiful , informative and educational interview. Thanks Elias,

  • @samsonaraya6321
    @samsonaraya6321 Год назад +11

    This is the typical example of a person who has an Identity crisis.

    • @fre_tesfa95
      @fre_tesfa95 Год назад

      How do you mean, he is?

    • @Joe-pm8bj
      @Joe-pm8bj Год назад

      leaders of Eritrea also have identity crisis I don’t think DR have one

    • @zerayakobgedamu2901
      @zerayakobgedamu2901 Год назад

      ተለያይተን ላንለያይ ክፉ ነገር እንነጋገር ብንከባበር ጥሩ ነው።

  • @medabeyene2715
    @medabeyene2715 Год назад +2

    I thank you to brought this articulated and so intellectual person. i do know that you the best elas.

  • @bisratmulugeta
    @bisratmulugeta Год назад

    It was so grateful

  • @lionofyuda
    @lionofyuda Год назад +1

    ጃንሆይ በአገር ፍቅር ሰምጠው የራሳቸውን ቤተሰብ መከታተል የረሱ ናቸው። እራስ ወዳድነት የለባቸውም፣ ያ ልዩ መሪ ያረጋቸዋል።

  • @አዲስከተማ-ዀ5ቐ
    @አዲስከተማ-ዀ5ቐ Год назад

    ምክንያታዊ አቋም የሌለው ቀላማጅ ሰው ስለሆነ ለሰውየው ክብር የለኝም። ቢያንስ ስላለፈው አቋሙ መለዋወጥ በቂ ምክንያት ካላቀረበና ያሳሳተውን ህዝብ ይቅርታ እስካልጠየቀ ድረስ።

  • @markosabere6010
    @markosabere6010 Год назад +5

    ወንድሜ አወቀ እባክህን በጣም ማወቅ ስለ ምፈልግ በመሀል ስለ መርማሪ ኮምሽኑ ና በዚሁ ሰው አማካኝነት 60 ዎቹ በግፍ እንዲረሸኑ የተደረገበትን ጠይቀው እጁን በደም የታጠበ ወንጀለኛ ነው

  • @yohannesaradom8656
    @yohannesaradom8656 Год назад

    Dear Prof. Bereket,
    It is wonderful to see you at 91 years old with a rich experience sharing your knowledge is amazing. I want if you would to write a book your personal life and experience and specifically related to your beloved Eritrea.
    From today's discussion I have some points that don't agree with you. I might write in detail when I got a chance.
    Thank you Prof. Berket and wish you the best and good health. I hope to see you soon back in Eritrea if God wills once the fascist Isayas gone for good.

  • @ephraimmichael4630
    @ephraimmichael4630 Год назад +3

    Dr Berket is treasure of Eritrea ,Africa

  • @melakunegash7556
    @melakunegash7556 Год назад +2

    በረከት ሀብተስላሴ በእንግሊዝኛ ልብወለድም ለንባብ አብቅተዋል

  • @Rita-pw3ss
    @Rita-pw3ss Год назад +8

    Tagay aylneberum tesasetehal

  • @yonastesfaye8759
    @yonastesfaye8759 Год назад

    ኢትዮጵያን ሳላፈረስ አልሞትም ያለ የአረብ ገረድ

  • @MeleySolomon
    @MeleySolomon Год назад +4

    wishetam!!!He s never been a fighter for Eritrea

  • @abiabex4942
    @abiabex4942 Год назад

    Amazing trueth

  • @mjbanda4088
    @mjbanda4088 Год назад +1

    Banda new ye Eritrea 🇪🇷 telatnew yehe aregit

  • @abrahamhaile4969
    @abrahamhaile4969 Год назад +23

    ሰውዬው የኤርትራ ታጋይ ሆኖ ኣያውቕም፡ ከደርግ ሲሸሽ ነው በኤርትራ ያለፈው።

  • @amareshiferaw3947
    @amareshiferaw3947 7 месяцев назад

    የናስር አቀባበል በተደራጀ ኃይል የተቀናጀ ነው። እንጂ ምንም የማያውቁ እስላም ወንድሞች ከየቦታው በተቀናጀ መንገድ ተሰብስበው የተባለው አይነት አቀባበል ባልሆነ ነበር።

  • @Mirkuzz
    @Mirkuzz 9 месяцев назад

    Well, the old man didn’t have a come back when Ato Aweke reminded him the fact that the good Emperor plucked him out of Adi Nefas and made him the man he is today. 😂

  • @menelikhaile9718
    @menelikhaile9718 Год назад

    አቶ ኤልያስ ይህን የመሠለ ቃለመጠይቅ በተለይም ኤርትራዊያን በኢትዬጲያ ሥራአተ መንግስት ዉስጥ ከፍተኛ ሚና የተጫወቱ በዉጭ ጉዳይ አነ ሎረንስ ትእዛዝ አነ አቶ ኤፉሬም ደ/ተስፍይ ...በሠራዊቱ አነ ጀ/አማን ሀይሌ ባይከዳኝ ጀ/ኢሳያስ..አረ ስንቱ ስለዚህ ትዉል ማሣወቁ ጥሩ ጅማሪ ነዉ እናመሠግናለን

  • @ghebrengusmesmer6327
    @ghebrengusmesmer6327 Год назад +1

    በረከት ኤርትራውነቱ የካደ ሰው ኖው። የስልጣን ጥም ያደረበት እንዲሁም በጣም ጥፋት የሰራ፡ በኤርትራ ነጻነት የማያምን የተማረ ደንቆሮ ሰው ነው

  • @kumlachewbizuneh3589
    @kumlachewbizuneh3589 Год назад

    ዶ/ር በረከት እርስዎ በአንድ ወቅት ለግቀኃ " ይህማ የተኘ አንባሳ መቀስቀስ ነው" አሉ ይባላል አሁን ላይ ሆነው ሴዩት ይህ አበባል ትክክል ነበር ይላሉ?

  • @neamen9498
    @neamen9498 Год назад +3

    ፕሮፈሶር በረኸትን ቀኑን ሙሉ ስሰማ ብውል ኣይሰለቸኝም። የረጅም ዘመን የሕግ፣ ፖለቲካና እንቅስቃሴ ተዋናይ ብቻ ሳይሆኑ፣ ትሑት ምሁርም ናቸው። የመርማሪ ኮሚሽን ኣባል ሆነው፣ የድሮ ባለስልጣኖችን ሲመረምሩ፣ በራድዮ ይተላለፍ ነበር። ቁጭ ብየ ነበር የማዳምጠው። ደርግ የሚመረመሩትን በሕገወጥ መንገድ ጨረሳቸውና፣ የመገዳደል ስርዓት ፈጠረ።

  • @berihunassfaw7472
    @berihunassfaw7472 Год назад

    ኤልያስ ፣ዶክተር በረከትን ማቅረብህ ጥሩ ነው። የዛሬውን በረከአብ መስማት። አውቀዋለሁ። እንደ ትልቅ ወንድም አየው ነበር። በዘመኑ በነበረው ፓለቲካም አንድ ዓይነት ተራማጅ አስተሳሰብ ነበረን። ጀኔቫ አብረን አምሽተን ከእኔ ቤት በአንድ አልጋ ተኝተናል።
    በጎንደር የፓርላማ አማካሪዎች
    አቅራቢነት የመርማሪ ኮሚቲ አባል ሁኖ እንዲመረጥ ያደረገውም ይህ ጸሐፊ ነው።
    ከእሱ ጋር የጠቆምኩት አቶ በቀለ ተገኝ የባህርዳር ጨርቃጨርቅ ፉብሪካ ሥራ አስኪያጅ ቢሮው ሂጀ ሳነጋግረው የሰጠኝ መልስ ሁልጊዜ ከአይምሮየ አይጠፉም። "በሪሁን! ይህ ኮሚቲ የበቀል ኮሚቲ እንጅ የፍትህ ኮሚቲ አይሆንም። እኔ ከእንዲህ ያለው ውስጥ አልገባም። " በማለት አሰናብቶኛል።
    ከዶክተር በረከት ጋር ለመጨረሻ ጊዜ የተገናኘነው እና የአወራነው ደርግ 60ዎቹን
    ባለሥልጣኖች በረሸነ በበነገታው ከተረሸኑት ከአንዱ ከአሪሚ አቬሽኑ አዛዥ ከኮሎኔል ይገዙ ይመኔ ቤት ነበር ።
    ዶክተር በረከት" እንዴት ምርመራው ሳያልቅ ካለ ፍርድ እንዲህ ይደረጋል" እያለ ተነጋግረናል።
    በምርመራ ኮሚቲው ፀሐፊ ትእዛዝ አክሊሉን እያፉጠጠ የጠየቃቸው ዶክተር በረከት ነበር።
    ዶክተር በረከት በአቻዎቹም ሆነ በባለሥልጣኖቹ በኩል በበጎ የማይታይ ይሁን እንጅ ተራማጅ ወጣቶች ይህ ጸሐፊ ጭምር ይደግፉት ነበር።
    ከእንግሊዝ አገር የህግ ፒችዲውን ጨርሶ የአዲስ አበባ ዩንቨርስቲ የህግ ፋኮሊቲ ዲን ለመሆን የአሰበው ብዙ ተቃውሞ ገጥሞት ከዚያ የሀረር ከተማ አስተዳዳሪ ወይም ከንቲባ ሁኖአል። በዚህ ይህ ጸሐፊ ጭምር ብዞቻችን ማዘን ብቻ ሳይሆን ተቆጥተናል።
    ይህ ጸሐፊ ጀኔቫ እሱ ሐረር ሁኖ እንጻጻፍ ነበር።
    ዶክተር በረከት በ91 ዓመቱ ሶስት ሰው ሁኖአል ማለት ይቻላል።
    በአፄ ኃይለ ሦላሴ ዘመን የነበረው ኢትዮጵያዊው በረከት፣
    ቀጥሎ የኤርትራ ነፃ አውጭ
    አባል እና ፀረኢትዮጵያ በረከት፣
    ከዚያ ከኢሳያስ ጋር ከተጣላ ወዲህ ያለው የአሁኑ በረከት።
    ጸረ ኢትዮጵያ የነበረው በረከት
    የውስጥ አዋቂ በመሆን በዓለም መድረክ ኢትዮጵያን የሚጐዳ በተለይ አማራን የሚአሳጣ ፕሮፓጋንዳ አካሂዶአል።
    መጀመሪያ የጻፈው የአፍሪካ ቀንድ* THE HORN OF AFRICA *በተባለችው ትንሽ መጸሐፉ ብዙው እውነት ያልሆነ የፈጠራ ታሪክ የሚመስል ስለኢትዮጵያ በተለይ ስለ ሽዋ አማራ ጽፉል።
    በተለይ በተባበሩት መንግሥታት የኤርትራ ተጠሪ በሆነበት ዘመን ከፍተኛ ፀረኢትዮጵያ ፕሮፓጋንዳ አካሂዶአል።
    ጎአደኞቹ ዶክተር ደጃዝማች ዘውዴ ገብረ ሥላሴ፣ አቶ በላይ አባይ፣ አድሜራል እስክንድር ደስታ፣ልጅ እንዳልካቸው መኮንን፣ ፕሮፌሰር መስፍን፣ ፕሮፌሰር አሥራት ወለደየስ የመሳሰሉት በእሱ ላይ ጥሩ አስተያየት አልነበራቸውም። ሁሉም ሂዳዋል።
    ስለ አፍሪካ አንድነት ጽህፈት ቤት አዲስ አበባ መቆአቋም እና ስለ የኢትዮጵያ ሴቶች አስተዋጽኦ ዶክተር በረከት የተናገረው በአዲስ አበባ ከተማ በሰፊው ተወርቶአል።
    አንድ ይህ ጸሐፊ የሚአውቀው
    የኢትዮያ ሆቴል ሠራተኛ ለአፍሪካ እንግዶች በኢትዮጵያ ቱሪስት ጽ/ቤ አማካይነት ማታ ማታ ሴቶች ይገቡ ይወጡ እንደነበር ነግሮታል።
    በአፍሪካ አዳራሽ ክብ ጠረፔዛ የመሪዎች ስብሰባ ከማህል ላይ ምንም የማይሠሩ ወደ አስር የሚሆኑ የትዋቡ ሴቶች የአገራቸውን ልብስ ለብሰው ይቀመጣሉ። ሥራቸው መሪዎቹን ማየት ነበር።
    የዶክተር በረከት አባት ቄስ ሀብተ ሥላሴ ለኢትዮጵያ እና ለኤርትራ አንድነት ከፍተኛ ትግል ያደረጉ ናቸው። እንደፈረንጅ አቆጣጠር በ1946 ሲሞቱ በኢትዮጵያ ባንዲራ ጠቅልላችሁ ቅበሩኝ እንዳሉ ዶክተር ደጃዝማች ዘውዴ ገብረሦላሴ ለዚህ ጸሐፊ ነግረውታል።
    ዶክተርን እንኳን ወደ ጥንቱ መጣህ እላለሁ።

    • @tsigeasfaha9942
      @tsigeasfaha9942 9 месяцев назад

      ኢትዮጵያንና ኣማራን የሚጎዳ ስራ ሰርቶኣል የሚለውን ወደ ጎን ትቼ፡ በተቀረው first hand informationዎ ግን ኣመሰግንዎት ኣሎህ።

  • @yosofewoldeyes1047
    @yosofewoldeyes1047 Год назад +3

    I hope tigrean they don't claim him as tegaru 😢😢😢😢

    • @Truth4lfe
      @Truth4lfe Год назад +1

      Why does ethnicity comes in every subject. This is a prime example why these generation is in vicious cycle of madness

  • @GhesesewBelay
    @GhesesewBelay 6 месяцев назад

    ሻዕብያ መሆን ምን ያስመኛል በሂወቴ አለመሆኔ የሚያስደስተኝ ነገር የለም ደመ ከልብ ለሆኑ አዝናለሁ

  • @joehatu7130
    @joehatu7130 Год назад

    Dr. Bereket is always great & wholesome ❤❤❤

  • @Rufael-fl6zb
    @Rufael-fl6zb Год назад

    If Dr. Bereket was eritrea's president for just 5 five years , how would the country change???

  • @seyoumnaramo8026
    @seyoumnaramo8026 Год назад

    እግዚአብሔር ፡ አሁንም ፡ ረዥም ፡ ዕድሜ ፡ ይስጦት ፡ ፕሮፌሰር ፡ ፡

  • @eritreaalandofpromise971
    @eritreaalandofpromise971 Год назад +2

    ወስላታ ሰውየ፡ ምንድነው ፍላጎቱም ኣይታወቅም

  • @SalehAbdela
    @SalehAbdela Год назад

    በኢትዮጵያውያን እናቶች እና እህቶች ( እነ ኣስገደች አላምረው ) "ለአገር " ሽርሙጥና አንድ የአፍሪቃ ድርጅት ጽህፈት ቤት አዲስ አበባ እንዲከፈት የተደረገውን እየደገፍክ ስለ መዳልያ ሽልማት ዶክተሩ ያሉቱን መጣራጠርህ እና በዚያው አንደበት ደግሞ ሽርሙጥናው አስተዋጽዖና እውቅና ሊሰጠው እንደሚገባው ገልጸሀል ::
    ወይዘሮ ዘንበች (ዘኒ ጭራ ቀረሽ የንጉሱ ውሽማ መነርዋ በሰፊው የሚታወቀው) በራስዋ አንደበት ከቀድሞው ንጉስ የግንዘብ ስጦታ ይደረጋልላት እንደነበረ ብቻ ሳይሆን ቀኃሥ የሚል ትልቅ ወርቅ እንደተቀበለችና ጭራ ቀረሽ የሚለውን ስም የወጣው ክቀድመው ንጉስ መሆኑን ከራስዋ አንደበት ከድምጸ መረዋዉ ( አንድ ላፕ ቶፕ ገዝተው ጋዜጠኞች ነን ) እንደሚሉት ሳይሆን ሞያዊ professional ጋዜጠኛ አቶ ደረጄ ኃህሌ ጋር በነበራት ቄይታ ገልጸዋለች::
    ዶክተር በረከት የዘጠና አንድ አመት ምሁር አዛውንትን እንተ ስትላቸው ምን ይሰማሀል?
    I guess your answer is probably “I feel nothing “
    ባይሆንማ .....

  • @ahmed-em8nt
    @ahmed-em8nt Год назад +1

    እናተ ናቹህ የኢትዮጵያ ጠንቆች

  • @teamrgomida7834
    @teamrgomida7834 Год назад +4

    Don't lie please.

  • @markosabere6010
    @markosabere6010 Год назад +1

    33:25

  • @Salassalas8144
    @Salassalas8144 Год назад +1

    He believes in united Africa let alone East Africans. Ethiopia has always been a uniting force who is a major force in creating OAU. So the proffesor sees this unity

  • @ghebrezghiasrat7603
    @ghebrezghiasrat7603 Год назад +5

    Weshetam balegey shemagle .... Bederg gzie be weshet sente asegdle medlachu

  • @nopenot4058
    @nopenot4058 Год назад +3

    Hodam hodAder, a man with identity crisis.

  • @lingolassa9485
    @lingolassa9485 Год назад +1

    ኤልያስ በጣም ድንቅ ሥራ ነው የሰራከው። ፕሮፌሰር በረከት ሀብተሥላሴ በ91 እድሜአቸው እንዲህ አይነት ግሩም ቃለ መጠየቅ ማድረጋቸው የሚገርም ነው።

  • @ahmedabdiisse7512
    @ahmedabdiisse7512 Год назад

    Prof.Bareket Habte Selassie
    Nereyre was against the self-determination of Eritrea.

  • @henokhiyabu9981
    @henokhiyabu9981 Год назад +1

    ኤርትራን ኤትዬጲያ እያለ ግዜው የበላ ብመጨርሽታ ሁለቱ ያጣ ስው ካለ ዶክተር በረኩትኣብ ቄስ ሃብተስላሴ ነው።ሁሉን ተወዳልህ ሁሉን ታጣላለህ።።ኦሮማይ።።

  • @ethiopiaafrica5008
    @ethiopiaafrica5008 11 месяцев назад

    ለምንድን ነው ኤርትራውያንን ወደ ኢትዮጵያ ጉዳይ የምታስገቡት።ይህ ሰው ክፉ ሻዕቢያ ነው።

  • @markosabere6010
    @markosabere6010 Год назад +5

    ልጅ አወቀ ይህ ሰው በሰው ልጅ ደም እጁን የታጠበ ወንጀለኛ ነው እስቲ ስለ መርማሪ ኮሚሽኑ ጠይቀው ምን ሊልይችላል?

  • @anteneh1995
    @anteneh1995 Год назад

    ዘግይቸም ቢሆን ንግግሩን አደመጥኩት። እኔ እስካሁን በሰማሁት፣ባነበብኩትና በሰማሁት ታሪክ የተረዳሁት ለሀገራችን ኢትዮጵያ ችግር ፈጣሪዎች ነጮች መሆናቸውንና ይህንን ኢትዮጵያን የማፍረስ ስራ ለማስፈፀም የሚጠቀሙባቸው፦1)ኤርትራዊያን ምሁራን(ሻቢያ) 2)የትግራይ ምሁራን(ወያኔ)ና 3) የኦሮሞ ምሁራን(ኦነግ) ናቸው። ይህ ሆኖ እያለ አንድም ምሁር ነኝ የሚል በዚህ እኩይ ስራ ተሰማርተው የነበሩ እውነት ተናግረው ይቅርታ አለመጠየቃቸው ምንአይነት ራስን መካድ እንደሆነ ይደንቃል። በርግጥ በከፍተኛ ሚስጥር ከነጮች ጋር የሚገናኙት በጣት ሚቆጠሩ ሊሆኑ ይችላሉና እነዚያንም ሚስጢር ካወጡ ሊገድሏቸው ይችላሉ። እዚያ ድረስ እንደሚያሰለጥኗቸው እሙን ነው። ግን ህሌናስ? ወደፊት አንድ ሰው ግን ይኖራል ብየ ተስፋ አደርጋለሁ። እውነት ተናግራችሁትውልድና ሀገር እንዲማርበት ብታደርጉ ምክንያቱም አሁን ሃምሳና ስልሳ አመት ሆኖታል ግን ያ አድሃሪ ነው ያላችሁት አገዛዝ ወደቀ ግን ሀገር ቁልቁል ነው የሄደችው። መቸም ሀገርን ቁልቁል እንድትሄድ ነው ተታገሉት ብየ አላምንም። ለዚህ ነው እነዚህ ተላላኪና ልጆችም ስለሆኑ አላማው ሳይገባቸው ከላይ ነጮች በተንኮል ያሰማሯቸውና ሀገርም ቁልቁል የወሰዷት።

  • @markosabere6010
    @markosabere6010 Год назад +4

    እባክህን አወቀ ስላስፈጃቸው 60 ዎቹ ባለስልጣኖች ጠይቀው እጁን በደም የታጠበ ወንጀለኛ ነው

  • @jacobnegash8790
    @jacobnegash8790 Год назад +1

    ቆርጥ የሆነ አቋም የሌለው የነጮች ቂጥ ላሽ ቢቻለው ብበጅምላ ባይሆን በችርቻሮ ሊሽጠን የነበር ልክስክስ ዶክተር በለው ስለኤርትራ ምበምንም አይነት መልኩ ሊወክል አይችልም እና ስለ ኤርትራ ማወቅ ከፈለክ ያሉትን ወአገርን ከሚያስተዳድሩት ማወቅ ትችላለህ ::

  • @danielhadgu
    @danielhadgu Год назад +8

    በረኸት የኤርትራ ታጋይ ሆኖ ኣያውቕም፡ ከደርግ ሲሸሽ ነው በኤርትራ ያለፈው።

  • @kumiambaye6209
    @kumiambaye6209 Год назад +4

    ቀላዋጭ

  • @lwamfishaye3181
    @lwamfishaye3181 Год назад +4

    this man was the most aggresive adviser of derg leader col ,mengustu H.M.AND CONVINCE mengie to commit RED TERROR,there fo he is crminal he should be in jail ,

  • @ahmedabdiisse7512
    @ahmedabdiisse7512 Год назад

    prof. Brekat Habta Selassie
    Ethiopia claimed Somalia 1956.
    Therefore Ethiopia had had been colonial power.

  • @RenaissanceProsperity
    @RenaissanceProsperity 11 месяцев назад

    ይሄ በቁሙ የሞተ ❗️ሕሊና-ቢስ ቀልማዳ ❗️

  • @AmanuelTekle-g3o
    @AmanuelTekle-g3o Год назад +2

    DR. Bereket ??????????????????????????????????????????????????????????????????????????

  • @jonathann3252
    @jonathann3252 Год назад +1

    Several correction on this interview. Bereket was never a fighter and Eritrea and Ethiopia were separate even in the time Dr Bereket was referencing about Pan Africanism. Bereket is an opportunistic person who has been putting himself on the wrong side of the isle. He is still lost.

  • @NewYorkeIsyasonoilmioamoreጓል
    @NewYorkeIsyasonoilmioamoreጓል 10 месяцев назад

    DR BEREKET IS DHIMAK 😂😂😂😂😂😂

  • @jamesali7767
    @jamesali7767 Год назад

    ተጨቁናል ብለው ያሞናሎ ማለት ሳይሆን በርግጥም ተጨቁነዋል ሙስልሞቹ they dont.even have oficial holly days in the countrty till recnt mengistj rule so ናስረን እንደዛ መቀበላቸው አይገርምም

  • @helen-vr8fq
    @helen-vr8fq Год назад

    ❤❤❤❤ Professor. በረከት በደርግ ግዜ የ 61 ሂወት ለሞት የፈረደ በህግ መጠየቅ ያለበት ሰይጣን ነዉ። ይህ evil ብዙ ሰው ገድሎ እድሜው እንዴት እደረዘመ ግራ ያጋባል ❤❤❤❤❤❤

  • @SalehAbdela
    @SalehAbdela Год назад

    When it is going the Ethiopian will wake up and smell the coffee and clean themselves from chauvinism . One of the question to the Dr Bereket was : You support Pan Africanism and your were a Eritrean freedom fighter?
    He doesn’t have to deny he is an Eritrean to support Pan africanism . A Sudanese , An Algerian , Egyptian or Ethiopian should deny their country to be Pan Africanist . The German, France or Italy didn’t deny their country to be European Union. Pan Africanism ( putting its practicality aside its a sort of the present EU kind of idea )
    ሌላው የአፍሪካ ለመጀመርያ የአፍሪካ አንድነት ድርጅት ሰብሰባ መሪወች ዝግጅት የከብት ስጋ ከሐረርጌ የሰው ስጋ ከደጃች ውቤ በቅድሚያ እንደተዘጋጀ የአደባባይ ምስጢር ነው :: ከዝያን ግዜ ጀምሮ እስከ አሁን ድረስ ይህ ወራዳ የአስራር ዘይቤ ቀጥለዋል:: የዚህ ዮቱብ አዘጋጅም የደጃ ውቤዎቹን "አስተዋጽኦ" እንደሚደግፍ ገልጸዋል:: የትም ፍጭው:
    ዱቀቱን አምጭው::
    The Amharic version of
    The end justify the means .

  • @habtubezu4305
    @habtubezu4305 Год назад

    አሰገደች አላምረው ሴቶች አቅርባ ሜዳል ተሸለመች ማለት ቅዠት ነው::

  • @usa7780
    @usa7780 Год назад +3

    Professor Bereket publishes books even at ages 80, 85 and even 90. Undoubtedly a great intellectual whether you agree with him or not

  • @GhenetTewelde
    @GhenetTewelde Год назад

    Enegni sewye gn Ertrawi weym Ethiopiaw kehonu malet tgaynegn alu lhulet amet Etiopiana Ertiria betornt chgr eyalu yet neberu mhur
    Yemiyasfelghew bezan seat yet neberu ena tglwot kentu new yetaghelut malet benye
    Amelkaket mknyatu mhur yastarkal
    Bchgr gzy ydersal.

  • @ZYosef-sd7wu
    @ZYosef-sd7wu Год назад +2

    Your question about HIM not being interested about educating his family, may not be a 'mystery'. It is simply a feudal thinking to feel that the royals do not need education (formal education) as they were born to rule and have whatever they need from the land and its inhabitants. Modern education was simply viewed for just creating skills to make a living by (by the way this is also all feudal thinking in other countries as well). So,. Haile Selassie may not have been interested in sending his children to school of higher education, although they had English and Swiss nanny's to teach them the rudimentary of basic 'finishing school' type of education. The Emperor himself was taught by private tutors hired by his father.
    The emperor really wanted the populace to have skills to run his kingdom via modern bureaucracy (which he believed would help to industrialize the country) and was very intent in establishing schools and personally overlooking its management. He even used to go all the schools on surprise visits to to distribute gifts-like oranges and grapes. This writer have seen him coming several times to the highschool either on schools days festivities or on impromptu visits while we were in dining halls to bring us grapes and cans of sardines. In elementary school, at the end of the year all those who became first and second rank within a class go to the palace to receive a gift of books, and during Christmas holidays the entire students body in Addis goes to palace to receive gifts of a sweater, panetonne cake and oranges. The royals helped out--the Empress and sons and daughters in handing out these stuff all day. Simply put, looking back it was a time when there was this sort of connection that used to be experinced between the populace and the Emperor. Now, as one looks back, it is clear that the Emperor never thought that these ‘commoners’ he ‘helped’ educate would question his authority. The emperor thought his supremacy would never come into question. We all know what transpired later. And now, to claim that Bereket talked to the Emperor about this and that is just a broad tale. This privilege was not available to the likes of Bereket then.

  • @ahmed-em8nt
    @ahmed-em8nt Год назад +2

    እነዚህን እኳ ንጉሱ ያሰተሟሩቸው አገርን ሕዝብን ወደ ላቀ ስልጣኔ ዘመናዊነት እና ዲሞክራሲያዊ ደረጃ ያደርሳሉ ተብለው ነበር እነሱ ግን ሕዝብን ለማገልገል የተማሩበትን ትምህርት ቀጥታ በተማሩበት ትምህርት
    ንጉሱን መመርመር ነው የጀመሩት ይዘው የመጡትschool of thought
    በመሬት ላይ ይሰራ አይሰራ በደንብ ሳይሞኩሩት ከነጬቹ የተማሩት ወዲያው ላአገሪቷ ሳይሆን ጠቅም ላይ ያዋሉት በተማሩበት ትምህርት ንጉሱን ነበር ማየት የጀመሩት ያውም ስልጣኔው በላደገበት ወቅት ከሚሊኒክ ወደ ንገስ ሀይለ ስላሴ ያልተጨረሰ እንደውም ያልተጀመረ ማለት
    ይቀላል ንጉሱም አገር የመምራት ቡቃት ቢኖራቸውም በሁሉም መሰክ እወቀት አላቸው ማለት አይደለም አብዛኛውን ወጭ እየላኩ የሰተማሩት አገሩንም እሳቸውንም እንዲያግዝ ነበር በዛላይ ስንት እንቅፋት የነበረ መሳፋንት ባላባት ነበር እነዚህም የተማሩትን ሁሉ በወጣትነት ስሜት ተነድተው ንጉሱን ከስልጣን እንዴት መፍንቀል እንዳለባቸውና
    ስልጣን እንዴት መቆጣጠር እንዳለባቸው ነው በተማሩት ትምህርት ያስሉት።
    እንጂ አሜሪካን ለትምህርት የላኮቸው አኩርፈው በነበረበት ወቅት ንጉሱ አሰታራቂ የሆነ ደብዶቤ ጽፈው ነበር ። እነዚህም ቢታገሱ ኖሮ ንጉሱብዙም
    አይቆዮም ነበር ምክንያቱም አርጅትው ነበር በመጨረሻም የዛኔ ጠቅላይ
    ሚኒስትር ነበር እሱ ላይ ጫና አርገው ነገሮች እንዲቀየሩ ማድረግ ይቻልም
    ነበር ።ምን ይሰራል ግማሹ ለጀብሀ ግማሹ ለሻቢያ ይሰራ ነበር ግማሹ
    የባላባት ልጅ አባቱ በሌላ ከፍ ባለ ባላበት የተበደለ አለ ። ይሄ ሁሉ ዛሬ
    የምናየው የዛኔ ስሜተኛ ወጣት የዛሬ የሰከኑ ስዎች እራሳቸውን ከደሙ ንጽሁ እያደረጉ በደርግ ያሳቡባሉ አጀብ ነው ።

  • @ibrahimsaid-saleh1601
    @ibrahimsaid-saleh1601 Год назад

    DR. BEREKET GRADE. WELL SAID.

  • @GhenetTewelde
    @GhenetTewelde Год назад

    Enye bebokuly tmrew yferut
    Yelm malet echlalu mknyatu wey Ethiopia wey LErtirea mn aderegu
    Agher tlew lela agher new yenorut.

  • @abyssinian01
    @abyssinian01 Год назад

    Elias , what is wrong with you? Of all this man has done while in Ethiopia, his role within “ የደርግ መርማሪ ኮሚሽን “ can not be forgotten. I’m not accusing him of anything, but how come you fail to ask him a single question? What was his and prof Mesfin W/ Mariam position on the massacre of the 60 officials ? etc. Or did he ask you not to raise this issue ?

  • @ZYosef-sd7wu
    @ZYosef-sd7wu Год назад +3

    Amazing about Dr. Bereket. How he weaves outright fiction into his book business to aggrandize himself. Just to pick some trivia from this fictional talk. Take for example, the OAU first gathering and meeting (this writer was actually in Ethiopia and knew closely how most of the things he talks about happened or did not happen), his talk about Ethiopian women calling Benbella (the President of Algeria) this or that is a pure fiction. Also, Bole airport has not even been completed then, half of the airport was still under construction although it was partially used during the first OAU meeting summit in Late May and June 1963, To say that there were Muslims who came to the airport to welcome and chant 'Nassar' is made up and not credible. Again, this is based on first hand knowledge, as both sites were intimately known to this writer. Besides, the Emperor made great effort to pull this off and would not have tolerated such behaviors, simply the chanters would have been thrown into a dungeon, as it was a very important event for HIM and the charm offensive was in high gear. At the time, there was no consensus by African leaders as to where the OAU should be established and it was controversial to have it in Ethiopia. But Westerners and particularly US and Western European wanted the organization to be in Ethiopia and maneuvered their handful client states to have it Ethiopia. That is a different historical issue all together. So, the Emperor was using all means to sort of be a good host. If he was truthful and a real scholar, he could have discussed and analyzed that. But he just one who got his education in law and that was it.
    But, it is simply amazing that Bereket continues to write some of this rubbish books. It looks like it is a psychological issue with him. Elias these books do not have genuine 'human element'--they are literally fiction. Now, take this talk about going with Mesfin Wolde Mariam to tell the Crown Prince that he take over the kingdom is another concoction. Indeed, if Mesfin was alive he would have a lot to say about Berket’s character. Amazing and shameless.
    Bereket has been involved in some historical events, but it is so despicable that he is conning people into viewing him as a 'historical' truth teller and an intellectual. As being a freedom fighter, it is a joke. Eritrea has many heroes and gallant freedom fighters who brought sovereignty. He represents those few who tried to cash in and were rebuffed (yes, the great struggle of Eritrea has to put up with ambitious men the likes of Bereket also). At this age, why he keeps doing this is a mystery. Now, he wants to say that he has intimate knowledge of Ethiopian government even of the Emperor himself, since most of his contemporaries are all gone now. Kassahun Chicole is another business man who keeps churning these books for profit..

    • @burhanlolla4903
      @burhanlolla4903 Год назад

      I agree with you. It's amazing how shamelessly, he re- invents himself to fit the current popular situation. When it fits him, he has no qualms to lie about his "peers", his relation with the Emperor and his family, his academic achivements, etc..And this all b.s is when it's not that hard for one to cross reference his narratives and events with time and space.

    • @SalehAbdela
      @SalehAbdela Год назад

      The writer is clearly jealous. Furthermore, he can’t disprove anything against Dr professor Berket Habtesellassie . You just keep mentioning Mesfin Woldemariam as your defense of your jealousy and heat again the distinguished intellectual.

    • @burhanlolla4903
      @burhanlolla4903 Год назад

      @@SalehAbdela If one has a little bit of decency in his bones, he doesn't want to be like Dr. Bereket..his ( dr.bereket's) contradictory statements, his inconcistencies will glare back at you, if you google and look at his interviews or appearances at different times i utube. Unless, you are gullable you can imagine how the Emperor, the royal families and the palaces were not easily available for the likes of him let alone for him (Dr Bereket) to dare advise the Crown Prince to rebel and take over the monarchy..sorry to disappoint you but your Dr. Bereket is full of it

  • @kahsaygebru9798
    @kahsaygebru9798 Год назад +1

    ሰውየው በኤርትራ ታሪክ ኣስተዋጽኦ ምንም የለውም እሱም እንዳለው ጃንሆይ የኔ ኣባት እንዳኣለው እንደ ኤርትራዊ ሳይሆን እንደ ኣንድ ኤትዮጵያዊ ብለህ ብታስታውቀው ሁሉን ኤርትራዊ ደስ ይብለዋል ምክንያቱ ኣንድም ሰዓት ትሁን ስለ ኤርትራ ህዝብንና ሃገር ወክሎ ኣይቅም
    እኛ ኤርትራውያን ሌባና ኣሸባሪ መሆኑን የምንውቀው

  • @abebebahiru5244
    @abebebahiru5244 Год назад

    Yes,the good or proper tasks of Professor Bereketeab Habteselassie are less/ put in comparison to those of his bad or improper ones/ when seen from the very perspective of the interest of Ethiopia..He should not have been part of the struggle for the freedom of Eritrea that at the end of the day ended up with the secession of same from its motherland,while strongly and interestingly giving his support for the African independence and unity.It was and still is a pure paradox of or for him to do so.Standing on this time being abundantly blessed with the golden opportunity to live long/91 years/,this very and higly scholarly professor of a very distinguished nature may not be bold enough to continue to justify the right nature of his struggle for freedom.Can he, for instance, testify,for sure,that Eritrea and Eritreans have practically benefited from their departure from Ethiopia?And at the same time,did he heartily accept and or welcome the choice of"netsanet weys barnet"(freedom or slavery) offered to Eritreans before they moved to vote for or against the referendum made for the secesion of Eritrea fom Ethiopia then?Does he assure now he was not happy with his being Ethiopian? I am not clear why journalist Elias did decline to raise to the professor such and such questions and try or attempt to secure his response.In general,there
    ,I believe,is no wrong with the journalist to invite him to his media and make him his guest.If he meets him for second time,it will be good if he raises these questions to him and get his remarks if he is a neutral journalist or the one who did not clearly support the referendum.

  • @seifuhaile5552
    @seifuhaile5552 Год назад

    በተለያዩ ድህረ አብዮት መጣጥፎችና መፅሀፍቶች በምናብ ብቻ የማዉቃቸዉን ፕሮፌሰር በናሁ ቲቪ ማየቴ በጣም ደስ ብሎኛል:: በእዉቀት በእድሜና በትምህርት ያካበቱት የፕሮፌሰር ማእረግ እንዳለ ሆኖ የሀይለ ስላሴን የአፍሪካ አስተዋፅኦ አጣጥሎ ስብእናቸዉን በአሉታዊ መልክ ማስቀመጣቸወና ማጣጣላቸዉ ተገቢ አይመስለኝም ::በወቅቱ በቤተመንግስት ዙርያ የነበራቸዉ አሉታዊ አመለካከት,,,,በ66 አብዮት ለመርማሪዉ ኮሚሽን ,,ከፕሮፌሰር መስፍን ወ/ማርያም ጋር በመሆን ለግዜያዊ ደርግ አመራሮች የስፔይን ሪቮሉሽን ምሳሌ በመስጠት",,,,,ብረቱ በእጃችሁ....በማለት እነ አክሊሉ ሀብተ ወልድን/የኤርትራ ጉዳይ/ና 60 ሚንስሮች መኮንኖችና ሲቪሎች እርምጃ እንዲወሰድባቸዉ ሚዛን ደፍቷል,,,,ይህን አስመልክቶ ኤልያስ ቀጣይ ቃለመጠይቅ ከፕሮፌሰር ጋር ካለህ,,ይህን ጥያቄ አቅርብላቸዉ,,,

  • @mestawetendaylalu2977
    @mestawetendaylalu2977 Год назад

    The first thing is first, Ethiopia needs to be strong and stand in her own tow foot!

  • @ahmed-em8nt
    @ahmed-em8nt Год назад

    በእደል አይደለም

  • @Wedinakfa77
    @Wedinakfa77 Год назад +2

    ሰው ብላችሁ ድንጋይ ኣመጣችሁ
    በአርትራ ና አትዮጵያ ስንት ገበን ያለው ነው
    ህይለስላሰ ማይጨው ተሸንፎ የሸሸ ነው

  • @mussieweldemicael3325
    @mussieweldemicael3325 Год назад +1

    የሚያስብ ሰው የለም እንዴ? ስልጣን ካጣ ያኮረፈ ሰው ነው

  • @jegnawzewdie5393
    @jegnawzewdie5393 Год назад +1

    ኤልያስ ወደይ ለዘወትር ትምሕርታዊ ፕሮግራም ተመስገን።

  • @burhanorama
    @burhanorama Год назад

    Nostalgia of old beautiful days under the boots of Haile Sellasie

  • @ed2821
    @ed2821 Год назад

    (Kkkkkkkkkkkkkkkkkkkkk

  • @fessahaieberhe
    @fessahaieberhe Год назад

    A reactionary ,a bi-product of Haile Selasse, how has identity crisis.

  • @lonlivethio03ethio25
    @lonlivethio03ethio25 Год назад

    በ ኢትዮዺያ ፖለቲካ ምንም አያገባውም እድሜውን ሙሉ ሀገራችንን ኢትዮዺያ ወሰደችብን በሚል እሳቤ ኢተዮዺያን ሲገዘግዝ የኖረ እና በመጨረሻም ሰድሳ 10:29 ሁለተ 11:02 ሚንሰትሮችን አሰጨርሶ ወደ በረሀ ገባ አሁን ሰለ ፓን አፈሪካ ሊነግረን ያሰባል

  • @seifutilahun1204
    @seifutilahun1204 Год назад

    የያጊዜ አፍሮዋች ገና ሣይበስሉ ሀገሪቷን አምሰው ቆስቁሰው አሽተው ባሕሉንሕጉን ደፍጥጠውCIA አገሪቷን መጫወቻ ያረጉ 2 ትውድ ያጠፋ ቅሌታም ናቸው ደሞአንድምጊዜ ተሣሥተናል የማይሉ ፈጣጣናቸው😂😂😂

  • @helen-vr8fq
    @helen-vr8fq Год назад

    Professor. በረከት በደርግ ግዜ የ 61 ሂወት ለሞት የፈረደ በህግ መጠየቅ ያለበት ሰይጣን ነዉ። ይህ evil ብዙ ሰው ገድሎ እድሜው እንዴት እደረዘመ ግራ ያጋባል

    • @Teka9777
      @Teka9777 11 месяцев назад

      Fool, go and read Genet ayele's book called "Yemengstu Teztawech 1" He him self Mengstu and his low life group witnessed that they decide the killings by reising hands from Derg's illitrate groups as the legal system took longer time on investigation process! Remember that Bereket was responsible for the legal investigation system, not in that illiterate Derg group!

  • @helen-vr8fq
    @helen-vr8fq Год назад +5

    ❤❤❤❤ Professor. በረከት በደርግ ግዜ የ 61 ሂወት ለሞት የፈረደ በህግ መጠየቅ ያለበት ሰይጣን ነዉ። ይህ evil ብዙ ሰው ገድሎ እድሜው እንዴት እደረዘመ ግራ ያጋባል ❤❤❤❤❤❤

    • @zerayakobgedamu2901
      @zerayakobgedamu2901 Год назад

      ኢትዮጵያን የሚወድ እድሜው መርዘም አይደለም አምላክም በመንግስቱ ያስበዋል

  • @danielhadgu
    @danielhadgu Год назад +6

    በረኸት የኤርትራ ታጋይ ሆኖ ኣያውቕም፡ ከደርግ ሲሸሽ ነው በኤርትራ ያለፈው።

    • @Kedimudi
      @Kedimudi Год назад +2

      Of course he contributed to Eritrea's struggle for independence.

    • @Isee-rv9um
      @Isee-rv9um Год назад +1

      He was eplf representative in the UNation in 1980s.