ለአቢይ መረጃ የሚያቀብሉ ስልኮችና ላፕቶፖች/የብላክ ሜይል ፖለቲካ/ ከመደጋገፍ ይልቅ የመጠላለፍና የመዘላለፍ ጉዞ/ የቸገረን ቅንነት ወይስ እውቀትና ጀግንነት?

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 28 ноя 2024

Комментарии • 135

  • @WoldeBerihn
    @WoldeBerihn 9 часов назад +20

    አሳየ ደርቤ አንተ የአማራ አውነተኛ እና ሀቀኛ የአማራ ታጋይ ነህ ፈጣሪ እንደ አንተ አይነት እውነተኛ ታጋዮችን ያብዛለን

  • @mimiworku4129
    @mimiworku4129 4 часа назад +5

    እናመሰግናለን ጋዜጠኛ አሳዬ ደርቤ በርታ👍 በትክክል ገለፀዋል 👏 ድል ለአማራ ፋኖ💪

  • @jessei1
    @jessei1 10 часов назад +19

    በርታልን ወንድማችን; የኔ እምነት እስክንድር ከህልውና ትግሉ ዞር እንዲል ነው።

  • @seay2550
    @seay2550 8 часов назад +13

    የዛሬው ፕሮግራምህ ምርጥ ነው! ዋጋ ቢያስከፍልም ሁሉም በጊዜው እየተንጏለለ ይፀዳል! ድል ለአማራ ፋኖ! ❤

  • @አለማወቅ
    @አለማወቅ 8 часов назад +8

    አሳየ ደርቤ የዘመኑ አንቂይ ምርጥ ጀግና እንወድሃለን my ብሮ እዉነት ነው

  • @fikrietan1169
    @fikrietan1169 8 часов назад +7

    መልካም ነህና መልካሙ ነገር ሁሉ ካተ ጋር ይሁን ተባረክ

  • @dkm1666
    @dkm1666 3 часа назад +1

    ትክክለኛ ሀሳብ ነው ያጋራኸን ያልከውን ነገር በሙሉ እኔም አስበው ነበር

  • @bekelemulugeta-n3u
    @bekelemulugeta-n3u 3 часа назад +2

    ትክክል 🙏
    በርታ ወንድማችን 🙏

  • @YaredSheme
    @YaredSheme 3 часа назад +2

    ሀብታሙ አያሌውና እስክንድር ነጋ ፀረ አማራ ናቸው

  • @LinaTeshome
    @LinaTeshome 5 часов назад +2

    ጎበዝ ትክክል ብለሐል

  • @אבטהדבאיה
    @אבטהדבאיה 7 часов назад +2

    ሚገርም ነበር የዛሬው ትንተና ካለፈኝ በኋላ ነው ገብቼ እስከ መጨረሻው ያዳመትኩት በርታልን አማራ ነፃ የሚወጣው አንዲህ አይነት ቁርጠኞ ልጆቹ ከታጋዮቻችን ከፋኖ ጎን ሲቆም ትግላችን ወደፊት ይገሰግሳል ታዋጊው በውጊያው ጋዜጠኞው በጋዜጠኝነቱ ሁሉም በተሰጠው ተሰጦ

  • @stopamharagenocide7654
    @stopamharagenocide7654 6 часов назад +4

    ወንድማለም ተባረክ በአምሐራ ህዝብ እንደ ዝናብ የሚዘንበውን መከራ ያየ ያስተዋለ በጎጡ ተዘፍዝፎ ሲያላዝን አይገኝም ነበር።
    በዚህ ስአት ጎንደሬ ጋጃሜ ወሎየ ሽዋየ የሚል አምሐራ ካየህ ይህ አምሐራ አይደለም ቋንቋችንን ተናግሮ፣ቆዳችንን ተላብሶየመጣ የአምሐራ ጥላት ነው!
    እስክንድር በአምራ ትግል ጠጠር ታክል አላስቀመጠም እሱ እያለ ያለው አምሐራ ይሙትልኝ እኔ ስልጣን ልያዝ ይህ ደግሞ ከክፋት ብላይ ክፋት ከክፉ በላይ ክፉ መሆን ነው!!
    እስክንድር የአምሐራ ትግል ለአሐራን ለ ለቆ (ትቶ) ከክልሉ መውጣት አለበት!!
    አምራ በሞተባት በተሰዋባት ሀገር ማንም መሪ መሆን አይችልም።

  • @kebdaalem3245
    @kebdaalem3245 3 часа назад +1

    Thank you 🙏 victory for Amhara fano 💚💛❤️💪🏽

  • @wondwossenworku430
    @wondwossenworku430 10 часов назад +3

    በርታልን ወንድማችን እግዚአብሔር ለተጎዱት ነው ፋኖን አንድ ያድርግልን እንጂ ሌላው ገብስ ነው

  • @derejetadesse6814
    @derejetadesse6814 8 часов назад +3

    በርታ!

  • @kunigebre7360
    @kunigebre7360 9 часов назад +4

    Thanks for your insight

  • @የዘሜእህት
    @የዘሜእህት 8 часов назад +2

    ወንድምአለም አላህ ያቆይህ አቦ

  • @Ethio980
    @Ethio980 10 часов назад +8

    አሳየ ባለሪዕይ ለአማራ መልካም የሚመኝ ልጃችን ነው ደግፋውት;subscribe;like;share ብቻ ሳይሆን በስደት አገር ለአማራ ብሎ የተሰደደ ጎጆ እየወጣ ስለሆኑ በገንዘብም ደግፋውት አቅም አለም;ብዕሩ ይፋጃል

  • @Allamehara
    @Allamehara 10 часов назад +4

    እውነትብለሀል።

  • @SialfWaza
    @SialfWaza 7 часов назад +3

    እስክንድር የሰብዓዊ መብት ታጋይ አክቲቪስት እንጅ ፋኖ አይደለም ! በድሎት ያደገ የከተማ ልጅና የአማራ ስነልቦናው ድሁር ነው !! ከፋኖ ይውጣ!! ብዙ ትግላችንን ጎድቷል !!!

  • @liyewgeremew6370
    @liyewgeremew6370 10 часов назад +3

    Fano Heroes ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤Asaye

  • @ashebirwondimu5726
    @ashebirwondimu5726 9 часов назад +3

    Thank you very much, Asaye. Nice thought.

  • @shilemesbelete4477
    @shilemesbelete4477 9 часов назад +2

    ጥሩ መልእክት ነው ፣ ልብ ያለው ም ልብ ይበል እንላለን።

  • @yohanesmoges5003
    @yohanesmoges5003 9 часов назад +2

    STAND TOGETHER

  • @TadesseHaile-q5l
    @TadesseHaile-q5l 10 часов назад +2

    ቅንነት የጎደላቸው። ትክክለኛ መግለጫቸው ነው።
    የአማራ ተወላጆችን የሚያለያያቸው።

  • @Tsegayemelese-q3m
    @Tsegayemelese-q3m 10 часов назад +2

    ባለህበት እግዘብሔርን ይጠብቅህ ወንድም አሳየ

  • @gonderew2112
    @gonderew2112 51 минуту назад

    አሳየ ደርቤ መልካም ትንታኔ

  • @gizachewbayou5390
    @gizachewbayou5390 10 часов назад +2

    Great job Asaye, you nailed it.

  • @JhonMatisy
    @JhonMatisy 10 часов назад +3

    ድል ለነፃነት ታጋዮች ለንስሮቹ ፋኖ ይሁን አሜን ። ሞት እና ውርደት ለጥቁር ናዚ ፋሽስት አብይ አህመድ ይሁን አሜን ።

  • @muluhabtu8682
    @muluhabtu8682 10 часов назад +2

    ድል ለፋኖ እግዚአብሔር ከእናተ ጋር ይሁን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @namanekemti8556
    @namanekemti8556 10 часов назад +4

    ውድ አሳየ፤
    እንዳልከው ጥላቻና ስድብ አስፈላጊ አይደለም፤ መተቸት ግን መጥላት ስለማይሆንና የራስን መፍትሔ ማቅረብም መከፋፈል ስላልሆነ፤ የምናበረተታው ተግባር መሆን አለበት። ለምታደርገው ጥረት ሁሉ እመሰጋኝና አድናቂህ ነኝ።

  • @TadesseHaile-q5l
    @TadesseHaile-q5l 9 часов назад +3

    እስክንድርም ሆነ ዘመነ ለአማራ ህዝብ መብት የሚታገሉ ከሆነ ? በግልጽ መነጋገር አለባቸው።
    እስክንድር ፣ በሰላም በመታገል ምንም እንደማይገኝ ያወቀዋል።
    ዘመነ፣ ከመጀመሪያው የሰላም ትግል ምንም ቦታ እንደሌለው አውቋል።
    የአማራ ህዝብ ትግል በኃይል መሆን እንዳለበት ሁለቱም አውቀዋል ። ኢትዮጵያ ሰፊ ነች። የአማራ ህዝብ በመላ አገሪቱ ውስጥ አለ። የሚያስፈልገው የጋራ የትግል እቅድ ማውጣት ነው።
    በርቱ ! ዋናው አላማችሁ የህዝቡን ዲሞክራሲ ማስገኘት ነው።

  • @asefakassa7485
    @asefakassa7485 10 часов назад +2

    True True

  • @aregashkebede3101
    @aregashkebede3101 8 часов назад +1

    በጣም ጥሩ እይታ

  • @hussienassefa2623
    @hussienassefa2623 8 часов назад +2

    በርታልኝ ወንድሜ

  • @yenehungidyelew4991
    @yenehungidyelew4991 10 часов назад +5

    እስክንድር በጨ ነውና የውጪ ግንኙነት ሥራ ቢሰራ ሁኔታዎችን ያበላሻል

    • @undermysaviour
      @undermysaviour 6 часов назад +1

      አይደል ? በጬ እያላችሁት ከአዲስ አበባ ተዘበጣችሁ ፒፒያም

  • @hussienassefa2623
    @hussienassefa2623 8 часов назад +2

    Thanks!

    • @telestube-
      @telestube-  6 часов назад

      እናመሠግናለን

  • @AsresahegnNegash-y5d
    @AsresahegnNegash-y5d 10 часов назад +4

    የአማርኛ ቋንቋ በሀገሪቱ በስፋት መነገሩ አማራን በእጂጉ እየጎዳን ነው። አማርኛን በመናገራቸው አማራ እየመሰሉ የአማራን ሕዝብ እየቀበሩት ነው።

  • @muluafessa
    @muluafessa 9 часов назад +1

    አሳየ እግዚአብሔር ይባርክህ!!ወደፊትም አልቻልሰለአለው የፋኖ አንድ መሆን በረታልን!!!

  • @MesfnMojo
    @MesfnMojo 10 часов назад +1

    ፣ ፈጣሪ አምላክ ሥራሕን ይባርክልሕ ሠላም ጤናሕን ይሥጥሕ
    ታላቁ የፈጣሪ በረከት ቅን ልቦናነውና

  • @يونسأباطينا
    @يونسأباطينا 8 часов назад +2

    እስከንደር አርፎ ይቀመጥ ተአማራ ትግል ገለል ይበል። ግን አደራ እንዳይገደል ብልፅግናን ብቻ ነው መግደል ።

  • @Fekadu-s5c
    @Fekadu-s5c 10 часов назад +1

    በጣም ትክክል.

  • @kifetewworku6794
    @kifetewworku6794 5 часов назад +1

    አሳዬ የምትሰጣቸዉ ትንታኔዎች በጣም ጥሩ ናቸዉ። ግን ብዙ speculation ስለሚሆን ሁሉም የማይሆን ግምት እየሰጠ እነ እንትና ናቸዉ ከሚል ለምን ሰዎቹን በግልፅ አትጠቁምም? አዎ ምላሳቸዉ ረጃጅም ስለሆነ ስድባቸዉ ስሜትን ይረብሻል። ወይንም የተሻሉትን ብተጠቅስልን ለሎቹን መገመቱ አይከብድምና። በተረፈ ልብህን ጠብቅ እንጂ ቢዘገይም እዉነት ግን ያሸንፋል።

  • @liyewgeremew6370
    @liyewgeremew6370 10 часов назад +2

    Heroes ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤FANO

  • @btfpl
    @btfpl 9 часов назад +1

    fetari yabertah Asaye...Fanonet lezelalem yenur

  • @Hemefihifen
    @Hemefihifen 8 часов назад +7

    እናውቃለን እስክንድር ጀግና የአማራ ልጅ ነው። ለዚህ ትግል ግን ዘመነ የተሻለ ነው። እስኬው ከኋላ ሆኖ ድጋፍ ያድርግ ከልሆነ ግን ትንሽ ይጠብቅ ከነፃነት በኋላ ይፈለጋል።
    ድያስፖራው ከድጋፍ ውጭ ሌላ ሚና አይኑረው። አውርቶ አደሮች ሰከን በሉ።
    ድል ለአማራ ፋኖ❤❤❤🎉🎉🎉
    አሴ ወንድማችን በርታልን። እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን።

    • @ሀገሬሀገሬ-ፈ2ጐ
      @ሀገሬሀገሬ-ፈ2ጐ 7 часов назад +1

      ማመቻመችህን አልወደድኩትም ፣እስክንድር በፍፁም ከዚህ ትግል እራሱን በማግለል እራሱን ቢያድን ትልቅ ነገር ለትግሉ እንዳደረገ ይቆጠራል ፣ ሆኖም ግዜ ይፈጃል እንጂ የትግሉ ባህሪይ በራሱ ዳር ያወጣዋል ። ወንድም አለም ወደፊት ገና ብዙ ስለ እስክንድር እና መሰሎቹ ለመስማት የሚከብዱ ቁማሮችን እንሰማለን። ሀሳብህን ግን አከብራለሁ።

  • @muluTam7471
    @muluTam7471 4 часа назад +2

    Thanks to Zemene Kassie, He foiled the sprit if fake ethiopianist in the mind's of Amhara youth❤❤❤❤ Since 2011E.C

  • @teshomenigatu3104
    @teshomenigatu3104 10 часов назад +2

    Aa...best info

  • @አለማወቅ
    @አለማወቅ 8 часов назад +1

    ጎደር ጎጃም ሽዋ ወሎ አድ አማራ

  • @NoMistrust-l8m
    @NoMistrust-l8m 10 часов назад +2

    በርታ ወንድማችን📗📒📕📚✔️

  • @tadessealene4340
    @tadessealene4340 Час назад

    Thanks !!
    That is an Amhara activist problem.
    Please stand together to protect the Amhara genocide in Ethiopia.

  • @almanac28
    @almanac28 10 часов назад +1

    Happy thanksgiving,Assaye !!

  • @dawitherouy9914
    @dawitherouy9914 2 часа назад

    Thanks God! You're amazing person wow!! Keep it up our hero 💪🏽👍🏽 we're Fanooo famous family's too. God is with us 🙏🏾 💯% sure we're going to win 🎉🎉🎊🎊🎉🎉 be strong and happy 🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷💝💝💝

  • @RuurFu
    @RuurFu 9 часов назад +1

    ዲል ለአማራ ፋኖ❤❤🎉🎉

  • @MesfinTesfaye-uo8df
    @MesfinTesfaye-uo8df 10 часов назад +3

    ኢሕአዴግ የነካው የለውም በረካ

  • @NoMistrust-l8m
    @NoMistrust-l8m 10 часов назад +3

    ውስጥ ገብተው የሚከፋፍሉት ስውር ባዴናውያን ሊሆኑይችላሉ😂😂😂ደግነቱ መሬት ላይ ህይወቱን የሚሰጠው ነቅቷል💪🏾💪🏾💪🏾✔️መስሚያው ጥጥ ነው👌🏾👌🏾👌🏾

  • @DZG-b6v
    @DZG-b6v 35 минут назад

    በፍፁም የቅንነት እጦት አይደለም!

  • @mataralsuwaidi3463
    @mataralsuwaidi3463 10 часов назад +1

    ❤❤

  • @yyy-dx5lu
    @yyy-dx5lu 8 часов назад +2

    አሳየ የአማራ ክፍተት በሶሻል ሚዲያ አይውጣ እረ ጠላት ተደሰተ ትግሉ ሊከሽፍ ነው አማራ ለብልፅግና ባሪያ ሊሆን ነው 70 ሚሊዮን አማራ ለባርነት ሊገዛ ነው እረ ውይ ወይ ነዶ እረ ለወገናችሁ አማራ እዘኑለት።

  • @LegesseMekonnen-j2n
    @LegesseMekonnen-j2n 8 часов назад +1

    እነዚህን ጠላቶች ህዝብ እንዲያዉቃቸዉ ለምን አታጋልጡም ?

  • @mataralsuwaidi3463
    @mataralsuwaidi3463 10 часов назад +8

    😢ዘመድኩም ከፋፋይ ነዉ ነገ ያለበት ጦቁሞ ያስመታሃል ፋኖ ተጠንቀቁ ነገ በኔ በል

  • @yehizbalemmekonnen8622
    @yehizbalemmekonnen8622 10 часов назад +2

    ካባ እንዴት እንደረከሰ!

  • @solomona6841
    @solomona6841 37 минут назад

    ሁሌ ለማንም ሰው ቢሆን የማይመች አገላለፅ ቢኖር እነዚህን በተቃርኖ የቆሙትን ሰዎች አውቃቸዋለሁ ግን የሚባል ነገር ጥሩ ስላልሆነ አካፋን አካፋ ማለት ተገቢ ስለሆነ ሐሳብን ግልፅና ጥርት ባለ መንገድ መግለፅ ተገቢ ነውና በዚህ መንገድ የሚዲያው አቀራረብ ቢስተካከል።

  • @abebearega1853
    @abebearega1853 9 часов назад +1

    ጥሩ ምክር አዘል ትችት ናት።

  • @Mo.Ali.2010
    @Mo.Ali.2010 Час назад

    14:06 That's true. Eskinders is obstacle he should be out, he can't take zemene role.

  • @YeshwerkAyalew
    @YeshwerkAyalew 9 часов назад +1

    አይ! ሀብታሙ አንተ ራስህ ፀረ-አማራነህ ካነገገርህ ተለያለህ

  • @mengistuhabtemariam4868
    @mengistuhabtemariam4868 6 часов назад +1

    ዘመድኩንን አስወጡ ተከፋይ ነው በጣም አደገኛ ሰው ነው።

  • @TBashu
    @TBashu 7 часов назад +2

    አረባክህ ምነው ዘመድኩንን ፈራህው ለሀብታሙ ሲሆን አፍ አለህ ትግሉን ገደል ያገባው የጎጃም ከንቲባ ዘመድኩን ነው ተጠያቂ

  • @dejenebeyene7562
    @dejenebeyene7562 9 часов назад +1

    እስክንድር የሚባል ሠው ለምንድን ነው ሁል ጊዜ የትግል ሾተላይ የሚሆነው ገና ለገና ታዋቂ እኔነኝ በሚል አጉል ነገር የሚያደርገው ይሄ ትግል እኮ ሀብታሙ ወይም እስክንድር ለተባሉ ሠዎች ተብሎ የተጀመረ አይደለም ትግል አትጥለፉ አወቅሽ አወቅሽ ቢሏት መፅሀፏን አጠበች ነው እና ለሕዝብ ካሠባችሁ ችግራችሁን በውስጥ ጨርሱ የሕዝብን ስቃይ አታባብሡ

  • @bg3426
    @bg3426 2 часа назад

    የሁሉም ታጋይ ዋጋ እኩል መሆን አለበት, እስክንድር ትግል አቁሞ ዘመነ ሲመራ ፋኖ ያሽንፋል ብሎ ማሰብ ልክ አይደለም, ሁለቱም ለቆሙለት ህዝብ ሲሉ የግል ፍላጎታቸውን ትተው ተቀራርበው ችግራቸውን ፍተው በጋራ ከመጥ ነው ማሽነፍ የሚቻለው, የህዝቡም ድገፍ በድንብ ይመጣል, ካልሆን ግን በሂደት ድጋፍ ፍለጋ የሌላ ተላላኪ መሆን ሳይመጣ ከወዲሁ ለእርቅና ለአድነት ቢተጉ መልካም ነው

  • @usofethiopia8844
    @usofethiopia8844 9 часов назад

    ራሱን የሚወድ አማራ ሌሎች ራሳቸዉን እንዳወዱ ይመኛል እንጂ ራሱን የማይወድ ኦሮሞነትን እየጠሉ ኦሮሞ እንዲሆኑ አይሻም። ፋኖ በዉነቱ ያቸንፋል።

  • @kalechristosdagne7355
    @kalechristosdagne7355 7 часов назад +1

    ዘሜዎች ምነው በቅጂ ጉዳይ ወደ ላይ ወደ ታች አላቹህ
    ሰገጤ ከተማ ጠል ስለሆናቹሀ‍ ነው እስክንድርን የምትገፉት አማራ ክልል ውስጥ ካለው አማራ ከክልሉ ውጭ ያለው ይበልጠል እግዞ እግዞ እግዞ

  • @LA-lx2pf
    @LA-lx2pf 10 часов назад +2

    እስክንድር ለምንም አይሆንም ለምን ከአማራ ትግል እራሱን ገለል አያደርግም

    • @Kebe-ms3ze
      @Kebe-ms3ze 9 часов назад

      ❤❤

    • @mulugetafsiabd7947
      @mulugetafsiabd7947 8 часов назад

      እስክንድር ምንአጠፋ፣ ሌላ ጠላት የላችሁም፣ ትግሉ በናንተ ፈቃድ ነው የሚገባበት የሚወጣው:: ቀፎዎች ናችሁ

  • @solomonkinfu7691
    @solomonkinfu7691 9 часов назад +1

    በእንጭጩ የኦነግ መሪ አብይ አህመድ የታገቱ የአምሓራ ተማሪዎች 4 አመት ከ358 ቀን ሆናቸው መቼም አንረሳችሁም

  • @ethiopianism22
    @ethiopianism22 4 часа назад

    ሐብታሙ አያሌው እያንዳንዱን የአማራ ፅንፈኛ በማለት የተለየውን በመቅረፅ ለመንግሥት ብልፅግና በየቀኑ ሚሊዮን መረጃዎች በመላክ
    መንግስት ሐውልት ይስራልን ማለት ያንሰዋል
    ብልፅግና ለውጭ ጉዳይ ሚንስትር ያጨኛል በማለት ማውራቱን ግን መንግስት አልወደደም

  • @WinterWin-b2u
    @WinterWin-b2u 9 часов назад

    ብላክ ሜሊ የተቃጠለው ዘመነ ከእስር ከተፈታ በኃላ ነው ህዝባዊ ሃይል የሚባለው ቡድን ጭምር የትመታው አሁን ራቁቱን ቀርቷል

  • @yohannesgizaw296
    @yohannesgizaw296 8 часов назад

    ዘመነም እሰክንድረም አቅም የሌላቸው መሆኑን አሰመሰክረዋል ሁለት አመት ሙሉ ተሰማምተው ጅረጅት መፈጠረ አልቻሉም ጀነራል ተፈራን ወደፈት ማምጣት

  • @tasewbelew304
    @tasewbelew304 10 часов назад

    ውጭ ያለው ምሁር ተብዬ በአማራ ስም የሚነግድ ለዘረፋና ለስልጣን የሚቋምጥ ሲሆን ጥሩወችን ምሁራንን ተንኮለኞች አያስደርሷቸውም። አማራ ያልሆኑ ከእስክንድር በመሆን ውጭ አማራን ይዘርፋሉ።

  • @YeheyesEndale-uk1jm
    @YeheyesEndale-uk1jm 10 часов назад

    አሴ የዶላር እዙን አስረግጠህ ፕሮግራም ስራበት

  • @ሀገሬሀገሬ-ፈ2ጐ
    @ሀገሬሀገሬ-ፈ2ጐ 7 часов назад

    ሁሉም ነገር የእድገት ደረጃ ነው ፣ ይሄ ገና ትንሹ ነው ፣ ዋናው አማራ አሁን ትከሻው ሰፊ ልቡም ደንዳና እየሆነ ነው ፣ እድሜ ዘመድኩን በቀለ እና አንተን የመሳሰሉ በጎጥ ያልተያዙ እውነተኞች ይሁን እና አማራ አሁን የማንም መንገደኛ የሚፈታው አይደለም።

  • @Mulu-o8j
    @Mulu-o8j 10 часов назад +2

    ሀብታሙ የሚዘረግፍልን መረጃ ምን ይሆን?
    ቅርሻቱንና እስክድር እወድሀለሁ ማለቱን ይሆናል

  • @AlemayehuAlex-b7x
    @AlemayehuAlex-b7x 6 часов назад

    Ewonet newo mani ye tigilu degafe ye hone akal hulem kiros check feedback ye rasachin wodaji mesay telat endiley siketil dekama gon ale ketebale ye ras yehone akal be genizeb be araju yemikefel ena tesifa bemikortu ena ke jimirum telat neberu liyunetu ye sra dirishachewo ena back up ye telat system newo

  • @workuassefa6481
    @workuassefa6481 28 минут назад

    እና አየደወሉ የሚለያይ ነገር የአማራ ጠላት ሮሀ ሚዲያ መረጃ ሚዲያ ኤቢስ ሚዲያ የሚረጉትን ለምን አትወቅስም የእሰክድር ጥላቻ አይናቸውን አቅልቶት ሌላውን እና እስክንድርን ያጣን ለት ሁሉንም እናጣለን ዛሪ ላይመስልህ ይችላል ነገ ግን አማራ ከ ሞተ ቧሀላ ዎይ ዎይ ማለት የሚወድ ኤሊት ስብስብ ሁነ አረፈው ያሳፈራል

  • @አለማወቅ
    @አለማወቅ 8 часов назад

    አሳየ እስክድር የ አብይ አሽከር ነው

  • @beletenigussie8278
    @beletenigussie8278 5 часов назад

    Demicracy,majirity vote can solve the problems .

  • @yehizbalemmekonnen8622
    @yehizbalemmekonnen8622 10 часов назад +2

    አሳዬ፤ እስክንድር በየትኛውም የፋኖ ትግል ውስጥ ከመጥቀም ይልቅ አጥፊና የትግሉ ካንሰር ነው። እሱን በስናይፐር ጭንቅላቱን ብሎ ማስወገድ ነው።

    • @undermysaviour
      @undermysaviour 6 часов назад

      ፈሳም ሁላ ከጸረ አማራዎች ጋር ስትሰስኑ የለመዳችሁ እስኬውን እንድፋው ክክክክ ሙትቾች።

  • @Biniyam-y5e
    @Biniyam-y5e 9 часов назад +1

    ፋኖዎች ከሀብታሞ ከአበበ እና ከእስክድር እንዲርቁ ማድረግ ነው እነሱ በአማራ ደም ብቻ ሰልጣን ለመያዝ እንጂ የአማራ እናት ለቅሶ አይገዳቸውም

  • @Hemefihifen
    @Hemefihifen 8 часов назад

    ዘሜ ፖለቲውን ይምራው
    ወታደሩን ሸማቂው ኮማንዶ ይምራው
    እስክንድር የውጭ ግንኙነት ይሁን
    ጎንደር አንድ ዕዝ ይመስርት
    ሀብታሙ አያሌው ና አበበ በላው ደግሞ ይዝፈኑ ይጨፍሩ😂😂😂

  • @zelalemzaza9042
    @zelalemzaza9042 8 часов назад

    እስክንድር ኢትዮጵያዊ ነው አትሳሳቱ !!!

  • @wogenealebachew2272
    @wogenealebachew2272 9 часов назад

    lezihi new Amahara berasu tigl mesmamat yalchalut, lerasu yalhon lelelaw lihon ayichilim

  • @woldebazizew9385
    @woldebazizew9385 9 часов назад

    አስክንድር ብቻውን ቡሬ ላይ በመንግስት ፖሊሶች በቁጥጥር ስር ዉሎ ነበር ነገር ግን መንግስት አላሰረዉም ጊዜዉም 2015 አ ም ነበር :: መንግስት ለምን ሳያስረው ቀረ?

  • @mintyassefa
    @mintyassefa 8 часов назад

    አሳዬ ደርቤ፣ እንዴት የልባችንን ተናገርክ ፣? በጣም የተቸገርነው በአማራ ተብዬ ዩ ቲዩበሮች፣ሚዲያ ነን በሚሉ፣ስማቸውን መጥራት ይቻላል፣ ወገን በድሮን እየተጨፈጨፈ ክራባታቸው ከሱፍ ልብሳቸው ጋር እያጣጣሙ፣ የሚመጻድቁብን ሰዎች አስወግዱልን፣ ከአብይ ገዳዩ በምን ተሻሉ???😡😡😡😡😡😡

  • @GetnetGesese-tp6hv
    @GetnetGesese-tp6hv 10 часов назад +2

    እስክንድር ለምን ከነክብሩ ገለል አይልም

  • @HH-nn7rd
    @HH-nn7rd 10 часов назад

    Zemene ena Eskindir le Abiy endemiseru alawkim eyalkegn neew?🤔

  • @nardosgebru-u4c
    @nardosgebru-u4c 10 часов назад +4

    ዘመድኩን የሚባል ስውን ለምን አንድ አየባልም? ይህ ሰው ላማራ አየጠቀመ ነው ብላቸው ታምናልህ??

    • @girmaalebachew498
      @girmaalebachew498 9 часов назад

      ዘመድኩን እኮ ሁሉንም አምኖ የገባ ነው ለአማራም ወዶ ገብና በአማራ እድናለሁ ብሎ ነው። ከተቀየርኩ አትከተሉኝ ብሏል

  • @Ethio980
    @Ethio980 10 часов назад

    Tplf ጎንደርን በዚህ ልክ እንደጎዳችው የገባኝ ;የነቁትን ጨፋጭፋ መሪው ራስዋ ሁና; ዛሬ መሪ አቶ ብልፅግናን ሀይል የሚለምን ሆኖ ሳይ;የሚመራው አንድ የሚያደርገው መሪ አጥቶ ሳይ;ባንዳወች በጎንደር ሲርመሰመሱ ሳይ; ቴዎድሮስ ናፈቀኝ::ቴዎድሮስ ናፈቀኝ;ጎንደር እንደዚህ ሆኖ ሲያይ ንዴቱ;ባንዳወች ላይ የሚያሳርፈው ጅራፋ ሳይ;ጎንደርን ቀርቶ ኢትዮጰያን አንድ ለማድረግ የሰራው ጅግና ዛሬ ጎንደርን አንድ የሚያደርግ ጅግና አጥቶ ሲያይ??? ያ የቋራው የጅግኖች ጅግና;እጅ የሚፋጀው; ባለራዕዩ ቴዎድሮስ ናፈቀኝ

  • @ZedZelke
    @ZedZelke 10 часов назад

    አይይይይይ ሀብታሙ አያሌውውውውው????????

  • @OlivierCoppin
    @OlivierCoppin 7 часов назад

    አማርኛ ተናጋሪ ፀረ አማራ በጣም ብዙ ተሰግስገው ውስጣችንን የሚቦረብሩን የረሳኸው ወይም ዲቃላዎች አሳዬ በትክክል መልሰኸዋል እኔም ካንተጋር ሐሳብህን እጋራለሁ እስክድር ነጋ ከትግሉ ቢወጣ አመርቂ ትግል ይሆናል ባይ ነኝ !!! 👌👍

  • @mulatudessie7819
    @mulatudessie7819 8 часов назад

    Be denbarri bekilo kachil techemrro ena begrupna bgott bememedadeb betesasate lante biye lene bileh ekelen weym
    yihen bel adrg bemalet siwor alamana flagot yetetenager tingrgr ye Amarra hodam sekekenam asmesayina gebgaba arreg ressa ye Amarrawon ye hiliwona tigl yakossalu shimels Abdisanna Abiyin beketita agelgayi enkuto errasun yemibelawon esat yichiral Amarrawon yehlwona
    yabaknutal yawesasbutal bezihm huneta
    ersbersu yibalal ( zimm sewo ekek newona sekekenam keffafayi frfariam errasun yemerete endeneye yale politician Fanon wede siltan adrsewo endemibetenu yale efretna yilunta balemamezazen sinager semanewo siwashim indihu siyabetabitim endihu afe mutawochinna shiba lemsham lematawochin bekechin hareg resa yizo zafu layi werkawo layi yetebayi mekefjefiya tigegna hiwasat feterebkn bilusa altesasatum degafewochum englithegna yinagerral alun kuankua yiteregomal engi brassu ewoket lihon ayichilemna tamaginetu trtare wosti gebto abuarra asnestualna tigam lewetetwa tebillo tutaseralechina metaser endetiga dekamanet engi wagawo yanese newona defrro ende chis mewotat kalchal difretin limid albo yedekem dikimo yewerekt bil yemayireba woshilshil wedegon meletetna tesfentro yeglun wenber begrup (no by team ) telalafi wesasabi yesherit dirr yetebayina yemerzam berreb megongon bicha matmega masenakeya ( yalawaki Sami niffit yilekelikaln ) slezih yihin kerffafa ayayazun ayith chibitowon kemawo yalasfelagi sewo mesayi beshengo newona Eskindir frfariyam asmesayi grupgna lemerinet lediplomasi yegerrere andebetu dikimo endedorro mechar mewesaseb tekarnon mefter engi teshekami miseso weyim agensgn walta yesu bikat ayidelem (Jhon kary)slesu yale "akenkagn" kinkinam engi merri weyim astebabari newo alalem 📍point
    Prof. Asratnm yawokachewo yenebdrewo kesbilo tetegiyo yekuankuwa trkum shefafa akahed yerase parti bilo yetrgum sra ena werra (liunet achenefe achenef or wezader labsder liyunetn basahchia endemitekmu ye poletikena serra metifo seregna yemasenakeya serra deba tetekmual ???
    Wohawkn adefereshibign (aya gibo ena yeahiya atekaro )
    underhanded criative lies on lies
    not true not tangible bogus
    it looklike fairy tales (ye Eskindir what where when who come he is cheating and how comes some of gufy grumpy trying to arguing as if right or true
    how dare to tell the nation he is a leader look by his carless unmaneged list of young people attacked by the government and cheating the farmers and the monastery by hiden into the serenity of the monastery rezin to be canibalaized
    for future he himself raise the Question of responsibility he is really a rat mole
    we don't need such a problem !!!
    Right ✅️↔️👉is right✅️↔️👉 not wrong or left
    right is true 👍
    Logical fact tangible !!!
    "Yudan lemetekat etta tettattalun lematiyas wetta "!!! 😮😊 gud newo yiko gobez yemlkm wodder yemimslm negerm yegebdom yetevanene neger benggrm mentebateb atrsugn negerm ??? Yiliknu andhunu ???
    Lerrasachihu soltan weyis le Amarrawon lemetadeg ??? Mikerrewo kalsema mekera yimkerrewo libalna litewo yemichil nerer aydelem zendo kalwate ayilekmbahariwo slehone ??? Nika bkka atshakot ???

  • @AlemayehuAlex-b7x
    @AlemayehuAlex-b7x 6 часов назад

    Midiya wost serigo geb endalu woyim abirewo siseru ke telat ga eyesera endehon erasun end gileseb kros check alemaregachewo sijemer and sewo wod tigil kemegibatu befit erasun ena widajun check mareg ena eyetetekemubh enidehon mawok alebet