ለቁርኣን ብዙ ዋጋ ከፍያለሁ | የኔ መንገድ | Yene Menged | Journey to Islam |

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 янв 2025

Комментарии • 481

  • @minbertv1
    @minbertv1  17 дней назад +27

    ውድ ቤተሰቦቻችን ፡ ሰልማን ንጉስን ለማግኘት እና ለመደገፍ እነዚህን ስልክ ቁጥሮች መጠቀም ትችላላችሁ።
    0902965802
    0977588977
    ንብ ባንክ
    Selman nigus
    2989591001901

    • @FatumaAbdo-k4j
      @FatumaAbdo-k4j 16 дней назад +3

      ጀዛአኩም አሏህ ኸይር ጀዛአ ሚበሮች አሏህ በኸር ነገር ላይ ያበርታን ይገዘን ያረብ❤❤❤❤❤

    • @OusmanMahmued
      @OusmanMahmued 12 дней назад

      Ere masetawekiyawe ke programu belet

  • @FatumaIssa-c4l
    @FatumaIssa-c4l 18 дней назад +11

    እውነትም ሰልማን አላህ ፅናትን ይጨምርልህ ፣የዚህን ልጅ ክፍል ሁለት በተሻለ ሁኔታ ላይ ሆኖ እንድታደርሱን እንፈልጋለን የምትሉ ላይክ አርጉ

  • @FatumaAbdo-k4j
    @FatumaAbdo-k4j 21 день назад +194

    ሚበሮች በአላህ ይሁንባችሁ ስራ እንደለለው ተናግሯል ጓደኛ ጋር ተጠግቶ እንደሚኖር ተናግሯል ስራ እድጀምር እናግዘው አግዙት በአላህ ብያችዃለሁ በአላህ ብየ እንዳታሳፍሩኝ 😢😢😢

    • @Thutttttt
      @Thutttttt 21 день назад +8

      አዎ ለቪው ብቻ መሆን የለበትም እዚህ መምጣት ያለባቸው

    • @ራሚአቡኪዩቱብ
      @ራሚአቡኪዩቱብ 21 день назад +8

      ከሱ የባሰ አለ በመስለሙ ምክናየት ቤተሰብ አካለ ጎዶሎ አድርገውት የቤት ኪራይ የሚከፍለው አቶ የሚሰቃይ አለ እሱን እንኳን ዘወር ብለው አላዩትም ለዶራላቸው ብቻ ነውየሚያቀርቧቸው ሚዲያቸውላይ በጣም ያሣዝናል በሰለምቴ ክም መነገድ ምን አለ አክር ፐርሰት ብሰጧቸው ከ።ቀረጡት ቪዶዎ ዶራል ብቻ አሏህ ልቦና ይስጣቸው😢

    • @RahemathEthiopia
      @RahemathEthiopia 21 день назад +10

      ወላሒ የኔም ሀሣብ ነዉ እኛ ሙሥሊም እህት ወድሞቹ ብንተባበረዉ የሚል ሀሣብ አለኝ የምትቺሉ ንገሩኝ እኔ ዝግዱ ነኝ

    • @FatumaAbdo-k4j
      @FatumaAbdo-k4j 21 день назад +12

      ​@@ራሚአቡኪዩቱብ ሀራም ማገዝ ስራ መስጀመር አለባቸው ምኑን ሙስሊሞች ሆን እየተሰቃዩ ከሞቀ ቀያቸው ቤታቸው ወተው አለን አብሽሩ ልንላቸው ይገባለ እነሱ አይገዙ ካልፈለጉ ስንት እሚያግዝ አለ ወላህ😢😢

    • @ሞሚያረህማንባሪያ
      @ሞሚያረህማንባሪያ 21 день назад +1

      ትክክል

  • @HassenG-t8n
    @HassenG-t8n 21 день назад +43

    Allah Allah
    እኔስ በራሴ አፈርኩ ወላሂ
    አቦ አሏህ ይርዳቹ እንድህ ለድን ብላቹ ለምትከራተቱ ካሰባችሁት በላይ አሏህ መልካሙን ነገር ይሻላቹ❤

  • @b.6015
    @b.6015 21 день назад +71

    የኔ ወድም ታድለህ የኔም ቤተሠበች እዳተው ናተው አለህ ሂዳን ይወፍቅልን ያረብ እኛ ያየነውን አለህ የሳይልን ያከሪም ያአላህ 😭😭😭😭😭😭

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 21 день назад +4

      አአሜንንን አላህ መገዱን ይምራቸው. ቤተሰቦችህ

    • @Ftgd-e2f
      @Ftgd-e2f 21 день назад +1

      አሚንያረብ

    • @myplaystar6593
      @myplaystar6593 20 дней назад +1

      አላህ ይወፍቅልሽ ዉዴ🎉🎉🎉

    • @AshaAlimohamed
      @AshaAlimohamed 12 дней назад +1

      አላህ ይርዳሽ አይዞን

  • @AminaYasin-x1e
    @AminaYasin-x1e 21 день назад +71

    የዚህን ታጋሽ ጀግና ልጅ ስልክና አካውንት አስቀምጭልን ውደ እናግዘው ስራ እከሚገኝ እዳይቸገር

    • @hawaduri2625
      @hawaduri2625 21 день назад +2

      Pls lakling laneng lanem

    • @narrative-x9l
      @narrative-x9l 21 день назад +2

      Account kalew asikemitulin inji. minber tv tolo melisu inji

    • @SOFYAYUSSEF
      @SOFYAYUSSEF 20 дней назад +3

      ጀዛካላህይርእህት.
      እድህያሉትን. ብነግዛች በሥተአላህም. ትልቅአጅርአለው

    • @omabdhellaham2722
      @omabdhellaham2722 17 дней назад

      ተው ተው እኛ ወደስልምና ስንመጣ የናተን እርዳታ ፈልገን አይደለም አላህ በራህመቱ ሊያድነን ፈልጎ ነው ግን እናት ያላቹን ማካፈል ጥሩ አህላቅ ማሳየት ግድ ይላል ለምን ብዙ ምንም የማያቁ ክርስትያኖች እስልምና ይሄ ነው ብለን ባለመንገራችን እንደዚህ የስሉምነውን ባለማበረታታችን ነገ አላህ ፊት እንጠየቃለን አይዞህ የኔ ልጅ እኔ ከስለምኩ ብዙ ጊዜ ሆኖኛል አልሀምዱሊላህ የሙስሊሞችን ሁኔታ ስታይ ሀይማኖት ምናለኝ ያሰኛል ግን ይሄ ዱንያ ነው አኼራን እያሰብን ለነሱም ዱዓ ማድረግ ነው ሁላችንንም አላህ በራህመቱ በጀነት ያገናኘን❤

    • @minbertv1
      @minbertv1  17 дней назад +2

      ውድ ቤተሰቦቻችን ፡ ሰልማን ንጉስን ለማግኘት እና ለመደገፍ እነዚህን ስልክ ቁጥሮች መጠቀም ትችላላችሁ።
      0902965802
      0977588977
      ንብ ባንክ
      Selman nigus
      2989591001901

  • @umuyusufmereyem2676
    @umuyusufmereyem2676 21 день назад +19

    ለሱስ የዳረጉት የመርከዙ ሰዎች ናቸዉ እባካቹህ ለሰለሙ ሰዎች ተገቢዉን እንክብካቤ እናድርግ !

  • @redirani-rt5kb
    @redirani-rt5kb 21 день назад +13

    የኔ ደፋር ጀግና ወንድም ለጋሽ የሆነው አሏህ ያልታሰበ ሲሳይ ቢገሪ ሂሳብ ይስጠክ ወንድማለም አሏህ ሁሌም አፊያ ያድረግክ ወንድምየ እስኪ ስራ እነዲያገኝ አርዱት ሚመበሮች የእናተ ነገር አውርቶ ዞር ነው መሰለኝ

  • @jamelayesuf6479
    @jamelayesuf6479 22 дня назад +20

    ማአሻአላህ አለይክ አላህ ለወደደው ያቀናል ሀፉዘል ቁርአን ያደርጋል

  • @redirani-rt5kb
    @redirani-rt5kb 21 день назад +9

    የዚህ ወንድማችን በአንድ ክፍል በጣም አሳጥራችሁታል ብዙ መገለፅ ያለበት ሳይገለፅ ቀርቷል ለቤተሰቦቹ መለክት ብሎ የቀራውን እንኳን እንዲተረጉመው እድል አልሰጣችሁትም ብቻ አሏህ ነገሮችንሁሉ ገር ያድርግለት ያረብ

    • @KadirJuhar-p4n
      @KadirJuhar-p4n 20 дней назад

      ወለህ ትክክል አለስጨራሰችውም ተርኩን

  • @seadaabera4805
    @seadaabera4805 21 день назад +12

    ሱባህን አላህ የሰለምቴዎች ፅናት አጃኢብ ነው።

  • @HassenG-t8n
    @HassenG-t8n 21 день назад +13

    ሱብሃን አሏህ የሚገርም አባባል ነውየተናገርከው ኢስልምና ተፈልጎም አይገኝም አሏህ ያደለው ቢሆን እንጅ❤

  • @SeadaSeada-bs6sx
    @SeadaSeada-bs6sx 16 дней назад +1

    የእውነትም ሰልማን
    ሰልማኑን ፋሪስ ለእውቀት ፈልጋ ስንት ሆኗል
    እውነትም ሰልማን ነህ ማሻ አላህ

  • @fatumafatuma1689
    @fatumafatuma1689 21 день назад +5

    ማሻአሏህ ተባረከሏህ አሏህ ፅናትን ይስጥህ ለሁላችንም አሏህ ቁርአንን ያግራልን

  • @ሱመያ-ተ4S
    @ሱመያ-ተ4S 22 дня назад +25

    ማሻአላህ ብያለሁ🎉🎉❤❤ እኛ ነበርቲዎች ሙስሊሞች ግን ከኔ ጀምሮ ምን እየሰራን እንደሆነ በጣም ያዛዝነኛል ያአላህ😢 አላህ ብቻ ይዘንልን እንደኛ ሳይሆን እንደዝነቱ ነዉ ያለነዉ😢 ያአላህ አግራልን..

  • @FatumaAbdo-k4j
    @FatumaAbdo-k4j 22 дня назад +29

    አህለን ሚበሮች የሰለምቴዎች ፅናት እኮ ግሩም ነው አላህ በሀቅ ላይ ያፅናን ያረብ🤲🤲🤲

  • @FatumaAbdo-k4j
    @FatumaAbdo-k4j 22 дня назад +9

    መሻአላህ ወንድማችን አላህ ይጨምርልህ ሁለቱም የቁርአን አያዎች ግሩም ናቸው በተለይ ሱረቱል ዙመርقل يعبادى الزين اسرفوا على انفسهم لا تقنطوا من رحمة الله إن آلله يغفر الزنوب جميعا إنة هو آلغفور الرحيم በጣም እምዎደው አያ ነው ያረቢ ወጀላችነን አንተ ማርልን ነውራችንን አንተ ደብቅልን ያረብ🤲🤲🤲❤

  • @ሀዊነኝከመርሳ
    @ሀዊነኝከመርሳ 21 день назад +6

    ማሻአሏህ ተባረክ አሏህ አሏህ መጨረሻችነን ያሣምርልን ያሣምርልህ በርታ እንኳን ወደ ቀጥተኛዉ መንገድ መራህ
    ሲቀጥል ሚንበሮች ልጁ ብዙ ለድኑ ይሰራል ብየ አስባለሁ ስለዚህ እድናግዘዉ አመቻቹልን እናንተም ኡስታዞችም አበረታቱት

  • @HAwAFENtiR
    @HAwAFENtiR 22 дня назад +9

    ماشاء الله تبرك الله سبحان الله كن فيكون
    ماشاء الله تبرك الله سبحان الله كن فيكون
    ماشاء الله تبرك الله سبحان الله كن فيكون
    ወንድማችን አላህ ይጨምረልህ ሁሉም ነገር ለኸይር ነው አላህ ቤተሰባችን አላህ ይወፈቃችወ ያረብ ቀጠተኛውን መንገድ ይሰጣችሁ ያረብ )አልሃምዱሊላህ

  • @HassenG-t8n
    @HassenG-t8n 21 день назад +50

    አድራሻውን ፈልጋለሁ
    ትንሽም ቢሆን ለትራንስፖርት ልላክለት

    • @minbertv1
      @minbertv1  17 дней назад +1

      ውድ ቤተሰቦቻችን ፡ ሰልማን ንጉስን ለማግኘት እና ለመደገፍ እነዚህን ስልክ ቁጥሮች መጠቀም ትችላላችሁ።
      0902965802
      0977588977
      ንብ ባንክ
      Selman nigus
      2989591001901

    • @gemiye.gemiye1832
      @gemiye.gemiye1832 14 дней назад

      እንርዳው አደራቹ

  • @KokiyaTilahun
    @KokiyaTilahun 21 день назад +75

    😭🥺እኔ ም ሰልምያለሁ ቤተሰቤ ቢሰማ ምን እንደምሆን አላቅም በአላህ ዱአ አርጉልኝ😢😭

    • @alhamdumuhajir193
      @alhamdumuhajir193 20 дней назад +1

      Inshalah alah yebetesebochsh hidaia ystlsh kulu 🙏 🙏

    • @Islam-youtb
      @Islam-youtb 20 дней назад +2

      አብሽሪ አላህ ከነሡ የማትከጂይ የሚያደርግሽን ሪዝቅ ይስጥሽ እራስሽን ከቻልሽ ለብቻም መኖር ይቻላል እነሡንም ይምራቸው

    • @ALHAMDULILAH-b4p
      @ALHAMDULILAH-b4p 20 дней назад +2

      አላህ ያፅናሽ ውዷየ

    • @myplaystar6593
      @myplaystar6593 20 дней назад +1

      አላህ ያፅናሽ ዉዴ ለቤተሠቦችሽም አላህ ይወፍቅልሽ አብሽሪ😢🎉🎉🎉

    • @samsungatwo2496
      @samsungatwo2496 20 дней назад +1

      አብሽሪ አላህ ያፅናሽ

  • @Sነኝወሎየዋ-c5o
    @Sነኝወሎየዋ-c5o 15 дней назад

    ሱበሀንአን ይህን ሁሉ ፈተና አሳልፎ የተከበረውን ያላህ ቃል መሀፈዝ መታደል ነው ወላሂ ታሪኩን ስሰማው ታሁን ታሁን ተስፋ ቆረጠ እያልኩ ግን መጨረሻው ደስስስ ሲል እንግዳው ይህን ጀግና ወድማችንንን በቻልነው

  • @ekramweleyuwa1207
    @ekramweleyuwa1207 21 день назад +5

    ማሻአሏህ ወንድማችን አላህ የተሻለዉን ነገርይወፍቅህ ያሰብከዉን ሁሉ ያሳካልህ አላህ በድንህም ላይ ከዚህ በላይ ያጠንክርህ መሰሎችህን አላህ ያብዛልን

  • @MominaKasa-v2x
    @MominaKasa-v2x 8 дней назад +1

    ማሻ አላህ ተባረክ አላህ

  • @JdjfhrgJcjfjjfg
    @JdjfhrgJcjfjjfg 21 день назад +4

    ወንድማችን አብሽር ሁሉም ነገር ያልፍል።

  • @madena1330
    @madena1330 22 дня назад +22

    ማሻ አላህ ተባረክ አላህ አላህ ያፆናህ ያፆናን መጨረሻችንን ያሳምርልን
    በምን እናግኝው ያቅማችንን እናግዘው የበለጠ ለድኑ ይስራል ብየ አምናለሁ ጎበዝ ልጂ ነው

    • @FatumaAbdo-k4j
      @FatumaAbdo-k4j 22 дня назад +1

      አሚን ያረብ ሚበሮች ችግራቸው አድራሻቸውን አያስቀምጡም አሁን ባለፈው የቀረበችዋን ኒቀብ ለባሿ አባቷ እጇንን የሰበራት ልጅ መረዳት ትፈልግ ነበር በዛላይ ያማታል አላህ ባለችበት ደህና ያርጋት ያረብ

    • @nahnonutube6563
      @nahnonutube6563 21 день назад

      በሶፊያ ሰልክ ደውሉና እሰክሪን ላይ አድራሻቸውን ተቀበሉ

    • @minbertv1
      @minbertv1  17 дней назад

      ውድ ቤተሰቦቻችን ፡ ሰልማን ንጉስን ለማግኘት እና ለመደገፍ እነዚህን ስልክ ቁጥሮች መጠቀም ትችላላችሁ።
      0902965802
      0977588977
      ንብ ባንክ
      Selman nigus
      2989591001901

  • @amorawweloyew6089
    @amorawweloyew6089 22 дня назад +18

    مشا الله الله اكبرለእስልምና የተከፈለ ትልቅ ዋጋ

  • @HayatHayat-l4g
    @HayatHayat-l4g 21 день назад +4

    ማሻአላህ ወንዲም አላህ የሚወደውን ይመርጣል ይፈትናል በኢሙ ኦላይንቁራአን ቢስተምር በየወሩ እነከፍለውአለን እሱምአይቸገርም ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @b.6015
    @b.6015 21 день назад +6

    ወድማችን ሠለይማን አላህ የተሻለውን ሁሉ ይወፍቅህ ሀቢቢ ሠለምቴ መሆን መታደል ነው የፅናት ጥግ አላህ ይከን ልፋትህ ነገ በደነተል ፍርዶስ ያስደሣህ አላህ ሁሉንም አመቻችቶልህ የምትደሳ አላህ ያርግህ ኢነ መአል ኡሥሪ ዩሥራ ከችግር በሗላ ምቾት አለ ይላል አላህ ነገ የተሻለ ነው ወድምየ አብሺር እባካችሁ ስራ አስገቡት ተባበሩት ሀብታሞች ለምን ቅድምያ ለሠለምቴ ቦታ አሰጡም ነገ በአላህ ታገኙታላችሁ እባካችሁ በገዘባችሁ ከይረ ስራ ስሩ

  • @abuabu4272
    @abuabu4272 21 день назад +2

    የመስታወቂያ ገጋታ ኡኡኡኡኡኡኡ አለህ በረካ አየርጊለቹ ኢንሸአለህ ።

  • @semiraangassa7056
    @semiraangassa7056 21 день назад +10

    አሰላም አሌኩም ሶፊ እንዴት ነሽ ደህና ነሽ የምታቀርቢ ያቸውን አንዳንድ ሰዎች በጣም የተቸገሩ ሰዎች አሉ ስለዚህ እኛም የቻልነውን ማረግ ስለምንፈልግ አካውንታቸውን አስቀምጡልን ፕሊስ

    • @KamalKalal-yd4qm
      @KamalKalal-yd4qm 21 день назад

      የኔም ጥያቄ ነዉ

    • @ማማhus
      @ማማhus 20 дней назад

      በሜሴንጀርአውራት እዚህ ቢለጥፉ ገንዘባችንን በሉን የሚሉ ስም አጥፊዎች አይጠፉም እንዳውም ተመካክረን ሶፊን አውርተናት በሷ አማካኝነት አዋተን ሰርፕራይዝ ብናደርገው ጥሩነበር

    • @minbertv1
      @minbertv1  17 дней назад +1

      ውድ ቤተሰቦቻችን ፡ ሰልማን ንጉስን ለማግኘት እና ለመደገፍ እነዚህን ስልክ ቁጥሮች መጠቀም ትችላላችሁ።
      0902965802
      0977588977
      ንብ ባንክ
      Selman nigus
      2989591001901

    • @ማማhus
      @ማማhus 17 дней назад

      @@minbertv1 እናመሰግናለን

  • @AsNee-y6p
    @AsNee-y6p 22 дня назад +7

    ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ አላህ ያግዝህ

  • @YttugfUudfhg
    @YttugfUudfhg 21 день назад +11

    ማሻ አላህ ተባረክ አላህ
    አላህ ላንተ እንዳገራልህ ለኔም ያግራልኝ ወላሂ እኔም ሰለምቴ ነኝ አልሀምዱሊላህ ግን ቁርአን እቢ ብሎኛል ብሞክር ግቢ አለኝ ደክሞኝ ተውኩት የአላህ ቁርአንን አግራልኝ
    የአላህ ሙስሊም አድርገህ አኑረኝ እንድሁም ሙስሊም አድርገህም ግደለኝ
    ግን ስልክ ቁጥሩን ብታስቀምጪልን ሶፊየ ትንሽ ብንረዳው ከጔደኞቹ ተጠግቶ መሰለኝ የሚኖር
    ለማንኛውም አላህ ይጠብቅህ ወንድሜ አብሽር።

    • @LeyleBekeja
      @LeyleBekeja 4 дня назад +1

      ማሸ አለህ አለህ ያግራልሽ❤❤❤🎉🎉🎉

    • @YttugfUudfhg
      @YttugfUudfhg 4 дня назад

      @LeyleBekeja አሚንን

  • @myplaystar6593
    @myplaystar6593 20 дней назад +1

    የኛ ጀግናዉድም አላህ ያፅናህ አብሽር አላህ ትልቅ ዴረጃ ያድርሥህ ኢሻአላህ ጠክር ምንም ይሁን ምን አዴራ በአላህ ተሥፋ እዳቆርጥ ሠለምቴሉዎች አላህ ይፅናችሁ ለሁላችሁም ለአላህ ብዬ እወዳችሆለሁ 🎉🎉🎉😢😢❤❤❤

  • @Leyla-p7d
    @Leyla-p7d 22 дня назад +5

    ياسلام ماشاء الله عليك وبارك الله فيك
    ymuslimu kiftet endenezih yalu wndimochin alemagez new yasazinal

  • @KsaKsa-f1u
    @KsaKsa-f1u 22 дня назад +5

    የሰለምቴወች ጥንካሪያቸዊ ማሻአላህህህ

  • @mrvip-hf2ry
    @mrvip-hf2ry 20 дней назад +1

    ማሻአላህ ወድማችን አላህ ያግዝህ አላህ ያበርታህ❤❤❤❤❤ግን እኛ ሙስሊሞች ወይትነን የአላህ የሌላ እምነቷች በብር ያከፍራሉ የኛ ሙስሊሙግን የሰለመዉን እኳ ቁረአን ለማቅራት ይሄሁላ ችግር ሱበሀን አላህ 😢😢😢😢😢😢ባይሆን አካዉቱን አስቀምጡልን የቻልነዉን እንርዳዉ

  • @FatumaMustefa
    @FatumaMustefa 21 день назад +3

    አላህ ያፅናህ በእስልምና ለይ ማሻ አላህ አላሁ አክበር ሱብሀን አላህ አልሃምዱሊላህ ላኢለ ሀኢለሏህ ሙሀመድ ረሱለሏህ🎉🎉🎉

  • @Solehime7162
    @Solehime7162 17 дней назад +1

    ሡበሀን አላህ አላህ ያበረታህ አብሺር ቁጥሩን አስቀምጪ ሶፊ

  • @gfrdgfds2259
    @gfrdgfds2259 20 дней назад +3

    ማሻ አላህ መብሩክ አልሀምዱሊላህ ወንድም አብሸር❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @azizatube418
    @azizatube418 21 день назад +4

    አስመሳይ ብቻ ናቸዉ ለሱ ከባድ ሆኖ አይደለም በየወሩ እየከፈለ ቢያስተምረዉ መልካምነትን ቢያሳየዉ ወላሂ ዉስጤ ተስፋ ቆረጠ አልጠበኩም ነበር ወራዶች ናቸዉ ልጁ ግን አላህ መጨረሻህን ያሳምርልህ ኢንሺ አላህ ነገ የተሻለ ደረጃ ትደርሳለህ

  • @AishaAbrahim-ee5hk
    @AishaAbrahim-ee5hk 21 день назад +2

    አሰላሙ አሌይኩም ወረህመቱላሒ ወበረካቱ ሶፊዬ ይህን ምርጥ ፕሮግራም እንደምታዘጋጂወ እንዲህ ምንም ነገር ለሌላቸወና መረዳት ያለባቻወን ሁሉም በምችለወ አቅም እንዲረዳቻወ የሆነ ነገር ለማመቻቻት ብትሞክሪ የመሰለኝን ነው የተናጋርኩት ከአጠፈሁ ኦወፍ በይኝ ❤❤❤❤❤❤

  • @KubraWorku
    @KubraWorku 21 день назад +3

    ማሻአላህ ❤ አላህ ይጨምርልህ ያረብ ለኛምአላህ የቁርአን ፍቅር ይስጠን 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @GgGg-g1l5h
    @GgGg-g1l5h 21 день назад +1

    አሏሁ አክበር ማሻአላህ ወንድሜ አብሽር አላህ ያጽናህ አላህ ካላሰብከው መንገድ ሪዝቅህን ይክፈትልህ አላህ ያሰብከውን ሁሉ ያሳካልህ🤲🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @KsaKsa-f1u
    @KsaKsa-f1u 21 день назад +2

    ወላሂ በጣም ታሳዝናላችሁ አድራሻቸዊን ለምን አትናገሩም አላህ ይምራችሁ በስ
    ኮሜት ላይ አንዃን አካዉት ቢለጥፍ ፍንዃንኮ ያጠፋታል ሀራሚ ናቸዊ ደሞ የሰጡት ስጦታ ደሞ ከካሜራ ጀርባ ያስመልሳሉ ስራቸዊ ማሰመሰል ብቻ አኡዙቢላሂ

    • @myplaystar6593
      @myplaystar6593 20 дней назад

      እ የተሠጠ እዴትነዉ እሚመለሠዉ ከሙሥሊም እማይጠበቅነዉ እዉነት ከሆነ ግን አይመሥለኝም😢😢

  • @madinaandris775
    @madinaandris775 21 день назад +3

    ማሻ አላህ ወድማችን አህለን እኳን በሰላም መጣህ እባካችሁ ባለሀብቶች ስራ ፈልጉለት ስራ ስጡት እርዱት

  • @JamilaJamila-wh1bd
    @JamilaJamila-wh1bd 21 день назад +1

    ማሻ አላህ ሰልማን እውነት ም ሰልማን ተክተሀል የሰልማን ፍሪስ ታሪክትዝ አለኝ

  • @uthg7338
    @uthg7338 20 дней назад +2

    የጎንደርልጅማውቅው በጣምየምወደውልጅ ነበር😢ምናልአላህ😢ሂዳቢስጠው

  • @HAwAFENtiR
    @HAwAFENtiR 20 дней назад

    የአላህ ለቤተሰቡች ሂዳየ ይስጣችሁ ያረብ ) ይህ ልጅ ጀግና ነህ ወላሂ ) የቤተሰብ ነገር ግን ከባድ ነው ግን አልሃምዱሊላህ ሁሉም ነገር ለኸይር ነው

  • @zebibaArebo-v5f
    @zebibaArebo-v5f 21 день назад +4

    አላህ ካንተ ጋር ይሁን አሁንም ቢሆን ችግር ለይ ነው እናም እንርዳዉ ለምን ምንረዳበትን መንገድ አንፈጥርም?

  • @Tayubatayuba-m7u
    @Tayubatayuba-m7u 22 дня назад +11

    ማሻአላህ ዛሬ መጀመሪያ ነኝ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @heyuti
    @heyuti 21 день назад +1

    አላህ በሀቅላይ ያፅናህ መቸምቢህን መቸም ከአላህ ተስፋእንዳትቆርጥ በሀቅላይ ቀጥበልወንድሜ

  • @njvip9277
    @njvip9277 22 дня назад +5

    ማሻ አላህ አላህ አክበር

  • @Fatuma-l7x
    @Fatuma-l7x 20 дней назад

    ማሻአላህ አላህ አክበር አሏህ አክበር አላህ ይጨምርልህ ለኝም አሏህ ያግሪልኝ ኢንሻ አላህ

  • @Alhamdulilah37
    @Alhamdulilah37 21 день назад +2

    አልሀምዱሊላህ ማሻ አላህ አላህዬ ያስደስትህ ይጠብቅህ አኺ ሀቢቢ 🤲❤

  • @ሀያትወለዬዋ-ጠ9ኘ
    @ሀያትወለዬዋ-ጠ9ኘ 20 дней назад +1

    🎉🎉🎉🎉🎉ማሻአላህ አላህዋ የኔንም ሀፍዘኝ ያረብ😢😢😢😢😢😢

  • @SameraJabet
    @SameraJabet 14 дней назад

    ማሻአላህ እንኳደህና ማጥሹ ስብህነኩየአላህ 🎉🎉🎉

  • @Ramlayt
    @Ramlayt 21 день назад +1

    ማሻአላህ🎉🎉🎉🎉

  • @Bintmohammed-m6v
    @Bintmohammed-m6v 21 день назад +1

    የኔ ወድም ማሻ አላህ አለይክ
    አላህ ያበርታህ የሰለምቴወች ጥንካሬ አጃኢብ ነው ቢያስ ተጠግቸ ነው የምኖረው ስላለ የቤት ክራይ እኳ እናግዘው አድራሻ ቢያስ 1 2ወር እኳ
    እነሱን ባየሁበት እኔን ሳይ ዋ ነፍሴ ያስብለኛል😢

  • @Hነኚወሎየዋያዉምየቦረናል

    ሱበሀንአላህ😢እኛምኑላይነንያርብአተአግራልን

  • @Halimity
    @Halimity 17 дней назад

    Mashallah teberekellah subhanellah kun feyekun wendme abshr selemte mehon metadel new ❤❤❤

  • @ZebibaHussen-c2t
    @ZebibaHussen-c2t 21 день назад

    ማሻ አላህ አላሁ አክበር🎉🎉🎉🎉ሱበሀነክ ያረቢ በእርጥም ከችግር በሁዋላ ምችት አለ እኔ ግን ለዚህ ድን ምን እበርክቻለሁ ራሴን ታዘብኩት ያረቢ አንተ ደጋግ ባሮች አሉህ በየ ቦታው እኔ ግን ካንተ ውጭ መጠጊያ የለኝም እርዳኝ ያረብ

  • @abdelabalcha2922
    @abdelabalcha2922 21 день назад +11

    አሰላሙአሌኩም እንዴት ናቹ እኔም ሰለምቴ ነኝ እናቴ እህቶቼ ለኔ ጥሩ ናቸው በተለይ እናቴ ለኔ በጣም ለፍታለች ሱቢ እንኳን ተነስቼ እንድሰግድ ትቀሰቅሰኝ ነበር እና ዱአ አርጉላት አላህ የመረጠውን ነው ወደ ሱ ሚጠራው ግን በዱአ እናቴን አስቡልኝ
    ሌላው ነገር እኔ የሚያስቀሩ ጋ ደውዬ ችግሬን ነግአቸው እንኳን ለማስቀራት ወይው ለማስተማር እስካሁን መልስ አልሰጡኝም ወደ ዲኑ ሲገባ ለጥቅም ተብሎ ሳይሆን በቃ የሚቸግረን ነገሮች አሉ እኔ በግሌ የምመክራቹ ወደ ዲኑ ለሚገቡ የተለያዮ ነገሮች ብንተጋገዝ መልካም ነው

    • @myplaystar6593
      @myplaystar6593 20 дней назад

      አላህ ያፅናሽ ዉዴ ለቤተሠቦችሽም አላህ ይወፍቅልሽ ወድም ከሆክ😢🎉🎉🎉🎉

    • @ማማhus
      @ማማhus 20 дней назад

      በኦላይን መቅራት ከቻልሽ እኔ ላገናኝሽ?

  • @Opp-r6k
    @Opp-r6k 21 день назад +1

    ማሻ አላህ አላህ የዱኒያውንም የሔራውንም ያግራልህ ወንድም

  • @KhayriaSoror-ny8tp
    @KhayriaSoror-ny8tp 19 дней назад +1

    መረከዝ ታሳዝናላቹ ወላሂ አይ ሙሰሌሞች አሳፌሪ ናቹ የሌላ እምነት ቢሆኑ መኪናው ቤት የሰጠውነበር

  • @Mohammed-s3g8n
    @Mohammed-s3g8n 10 дней назад

    አላህየ ያበርታህ ያረብ

  • @AishaAbrahim-ee5hk
    @AishaAbrahim-ee5hk 21 день назад +1

    አሰላሙ አሌይኩም ወረህመቱላሒ ወበረካቱ አህለን ማሻአላህ ደሰ የሚል አጀማመር በቁርአን ሐፊዝ ሱብሐናአላህ የሰለምቴወች ጥንካሬ ሚደንቅ ነው ወንድማችን ያሰብከወን ሁሉ አላሁ ሱብሐናሁ ወተአላ ያሳካልህ አሚን❤❤❤❤❤❤❤❤ጀዛኩሙላሁ ኸይር ሚንበሮች ሰወዳቹህ ለአላህ ብዬ ነው አላሁ ሱብሐናሁ ወተአላ ከኔ በላይ ይወደዳቹህ አሚን❤❤❤❤❤❤

  • @umhafsa
    @umhafsa 21 день назад

    የአላህ ጀግናነህ ማሻአላህ አላህ ቤተሰቦችህንም አላህ ሂድያ ይስጥልህ ያረብ

  • @haleemadubai2406
    @haleemadubai2406 17 дней назад

    ሜበሮች የሆነ ነገር አርጉለት ይህ ጀግና

  • @Rawida-dx1qw
    @Rawida-dx1qw 21 день назад +1

    .መሸአለህ አለህምዱሊለህ እንኳን ወደተፈጠርከበት እምነትህመለሰክ🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MnMn-zc4bd
    @MnMn-zc4bd 21 день назад

    ማሻአላሕ ተባረክ አላሕ አላሕ ያበርታሕ ወንድማችን አለሕ ይጠብቅሕ

  • @እረህመት-ዘ5ተ
    @እረህመት-ዘ5ተ 21 день назад

    ማሻ አላህ ተባረከላህ

  • @Kunfeyekun4807
    @Kunfeyekun4807 22 дня назад +2

    ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ

  • @عبدالملكاسماعيل-و9ع
    @عبدالملكاسماعيل-و9ع 21 день назад +2

    እውነትም ሠሊማን አላህ ይጠብቅህ

  • @HowaBh
    @HowaBh 19 дней назад

    መሸአላህ አላህ ይጨምርልህ

  • @EthioEnata
    @EthioEnata 21 день назад +3

    ሶፊ ተይ በእናትሽ ይህን ማስታወቂያሽን ወዲያ አንሽ እኔ አልወድም በቃ በረካይሁኑ እፖንሰር ሁነውሻል ሃላስ😊

  • @KadirJuhar-p4n
    @KadirJuhar-p4n 20 дней назад

    መሸአለህ አለህ ይጨምርልህ ጀግነ ነህ ትግስተኝነትህ አጀእብ ያሰኛል ለእውቀት ያሄድከውን ማገድ ምገርም ነው እኔን ቆሜ እድያይ ነው ያደራገኝ እሄ ልጂ ማደገፍ አለበት

  • @SidratUmar
    @SidratUmar 20 дней назад

    አላሁ አክበር ኡነትም ሰልማን

  • @kasb3919
    @kasb3919 20 дней назад +1

    ወላሂ ይሄ ልጅ ብያንስ 30ልጆች ቁራዓን ብያስቀራ በትንሹ 30,000ብር የጋኝ ነበር ስልክ ከሌላው እንግዘላት

  • @najatalsaqaff8854
    @najatalsaqaff8854 21 день назад

    Mashallah Betam new des yemilew allah yikifetih

  • @jamelayesuf6479
    @jamelayesuf6479 22 дня назад +7

    አረ ወገኖች ንቁ እስከመቸ ፍጡር አምልካችሁ

  • @KedraDjku
    @KedraDjku 21 день назад

    ሱበሀንን አላህ አላህ የፈለገውንን ይመራል

  • @SergagaAbira
    @SergagaAbira 17 дней назад

    ማሻ አልልሃ ንሰ voice

  • @YyYu-z2f
    @YyYu-z2f 22 дня назад +9

    አካውንቱን አስቀምጡ መርዳት አለበት

  • @fjgdgg1538
    @fjgdgg1538 20 дней назад

    ማሻአላ አላህ ብርታቱን ዪስጥህ ወዲሚ

  • @salialo5653
    @salialo5653 8 часов назад

    ማሻአላህአላህይጨምርልህ

  • @AaAa-oc3dq
    @AaAa-oc3dq 19 дней назад

    ሠለምቴወችኮ ጀግኖች ናቸው ለእስልምና የሚከፍሉት መከራ እኛ ነባሮቹ አንቋቋመውም ወድማችን አላህ ሀላል የሆነ እርዝቅን ይወፍቅህ ያረብ ሚበሮች እረ ተው ለእንግዶቻችሁ የተወሰነ ድጎማ ነገር አዘጋጁላቸው እባካችሁ ትንሽም ቢሆን ለነሡ ይጠቅማቸዋል

  • @AmintAli-u7y
    @AmintAli-u7y 6 дней назад

    ማሻአላህ አሏህ አክበር

  • @Pnice-uq3gs
    @Pnice-uq3gs 22 дня назад +3

    ያአላህፈተናበቃይበልህ።።።ያረብየተሻለተቃሚየሆነውንሁሉይስጥህ

  • @amorawweloyew6089
    @amorawweloyew6089 22 дня назад +4

    መያሚ ፍሎሪዳ አትላንቲክ ኦሺን /ውቂያኖስ/ዳርቻ ቁጭ ብዬ ኤርፓድ ጆሮዬ ላይ ሰክቼ :ሆዴን እስኪያመኝ እየሳኩ በመሃልም እያዘንኩ የተከታተልኩት የኔ መንገድ ፕሮግራም የዛሬው ይለያል :: በተለይ የደሴው የሙሳፊር እንጀራ ቆንጥሮ ራህቡን ለማስታገስ የሚውስደው እርምጃ::

  • @mercymercy7859
    @mercymercy7859 19 дней назад

    ማሻአላህ ወንድሜ ጀግናነህ አላህ ይጠብቅህ ኢንሻ አላህ ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @zulfaabdulla105
    @zulfaabdulla105 19 дней назад

    ማሻአላህ አላህ ወክበር

  • @Asiya-t4p
    @Asiya-t4p 21 день назад +3

    ቁጥር አስቀምጡል በአሏህ

  • @HowaBh
    @HowaBh 19 дней назад

    እሪዝቅህን አለህ ያመቻችልህ ወንድሚ አብሺር

  • @bahredinibrahim3486
    @bahredinibrahim3486 21 день назад

    ማሻ አላህ አላህ ይጠብቅህ❤❤❤

  • @Topg-r9p
    @Topg-r9p 20 дней назад

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ

  • @HANIHIRUTE
    @HANIHIRUTE 20 дней назад

    ማሻ አላህ ወንድማችን አሌህ ይጠብቅህ አቢቢ

  • @MdEt-jm1or
    @MdEt-jm1or 20 дней назад

    ማሻ አላህ🎉

  • @MoamanaMohamd
    @MoamanaMohamd 21 день назад

    ማሻ አላህ ተባርክ🎉🎉አሮህማን🎉🎉🎉🎉🎉 አላህ ይጭምርልህ

  • @fatimakabtan6234
    @fatimakabtan6234 19 дней назад

    መሸአለህ ተበረክ አረህመን ያረብ አኔም ደከመ በርያህ ነኝ አነ የተን ቀል አግረልኘ ግን ከሰልመን ተሪክ ይልቅ መሰተወቂየቹ በዘ ተሪኩንም አለሰጨረሰቹትም