🛑 ይኸው በማስረጃ የአቡነ ሩፋኤል የስልክ ልውውጥ እንዲሁም በድሮን እየተደበደበች ያለችው ቤተክርስቲያን

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024
  • 🛑 የአቡነ ሩፋኤል የስልክ ልውውጥ እንዲሁም በድሮን እየተደበደበች ያለችው ቤተክርስቲያን
    instagram account ➡️www.instagram....
    ቴሌግራም ቻናላችንን ለማግኘት➡️ t.me/libonatube
    ፌስበክ ፔጅ ለመቀላቀል➡️ / yabsramatiwoss
    👇👇እነዚህንም ይመልከቱ👇👇
    1. ሁላችሁም እንዲህ ነበርኩ ወይ ነው የምትሉት
    ▶️ • ሁላችሁም እንዲህ ነበርኩ ወይ ነው ... \
    2. 6 ወደ ሀገር ቤት ከመግባታችን በፊት ማሰብ ያለብን ነገሮች
    ▶️ • 6 ወደ ሀገር ቤት ከመግባታችን በፊ...
    3.የመልካም ወጣት ድራማ ቀጥሏል (የከሸፈ ስክሪፕት)
    ▶️ • የመልካም ወጣት ድራማ ቀጥሏል (የ...
    4.ከዚህ ቪዲዮ በኋላ ከመመገባችሁ በፊት ፀሎት ማድረግ አትረሱም
    ▶️ • ከዚህ ቪዲዮ በኋላ ከመመገባችሁ በፊ...
    5.ከዚህ ቪዲዮ በኋላ ቡና ይጠጣል ወይስ አይጠጣም አትሉም
    ▶️ • ከዚህ ቪዲዮ በኋላ ቡና ይጠጣል ወይ...
    6.አባ ገ/ኪዳን ላይ ይኼ ሁሉ ተቃውሞ ምንድን ነው ? የዓለም ብርሀን ጉድ ተጋለጠ
    ▶️ • አባ ገ/ኪዳን ላይ ይኼ ሁሉ ተቃውሞ...
    7.አዋቂ ተብዮች ጋር ደውዬ የምወዳት ልጅ ራሷ እንድትመጣ 15,000 ብር አምጣ ተባልኩ
    ▶️ • አዋቂ ተብዮች ጋር ደውዬ የምወዳት ...
    አቡነ ፋኑኤል,ጳጳሳት ሲመት,ዘመድኩን በቀለ,ዘመዴ ነጭ ነጯን,Ethio 360,ሰበር ዜና,አማራ,አብይ አህመድ,ዳጋ እስጢፋኖስ ገዳም,ዜና,መረጃ ቲቪ,mereja tv,abel birhanu,admas music,amharictube,arts tv world,beteseb ethiopia,betoch comedy,cinema,diakon henok haile,donkey tube,dr habesha info,ebs tv,ebstv,ebstv worldwide,ethiopia,ethiopian drama,ethiopian movies,ethiopian music,ethiopian news,senselet,shukshukta,z habesha,zehabesha official

Комментарии • 278

  • @yabwa
    @yabwa Год назад +41

    #ሁሉ_የሆነው_በኔ_ነው

    • @alemyemodeshlijtube19
      @alemyemodeshlijtube19 Год назад +1

      ሁሉ የሆነዉ በድንግል ማሪያም ልጅ ነዉ😢

    • @Orthodox888
      @Orthodox888 Год назад

      ​@@alemyemodeshlijtube19 ሀሉ የሆነው በእኔ ኃጢአት ነው🙏🙏🙏

    • @user-xl4yo6on7d
      @user-xl4yo6on7d Год назад

      ምን ማለት ነው በእኔ የሆነው እደው ጉድ 🤔🤔

    • @aass5403
      @aass5403 Год назад

      እሰማ በእኛ ሃጣያት ነው ግን በጣም ነው ምጨንቅ በጥም ነው ልቡህም መሰበርው 😭

  • @user-rj7dr6ts9e
    @user-rj7dr6ts9e Год назад +78

    ፍትህ ለሚፈርሰው ቤተክርስቲያን መግስት እጅህ ከቤተክርስቲያን አንሳ ቤተክርስቲያችን የደም ስራችን ናት

    • @azmeratenange8534
      @azmeratenange8534 Год назад

      😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @eyob9654
      @eyob9654 Год назад +2

      በ Comment ምንም ምታመጣዉ ነገር እንደሌለ እወቀዉ ፍትህን አራስህ መሬት ወርደህ ካልታገልክ ምንም ሰሚ በሌለበት አታመጣም።

    • @Tewahedo27
      @Tewahedo27 Год назад

      ፀሎት ማድረግ ነው ለማነው ፍትህ የምትይው ?

    • @welansatesfaye5384
      @welansatesfaye5384 Год назад

      ይህኡ ነገር እውነት ነው???? እኔ እንጃ ይሄ ወጣት ልጅ ኢትዮጵያ ነው እሚኖረው???? መልካቸውን ሳያሳዩ እሚናገሩ ለማመን ከባድ ከባድ ነው ለእኔ!!

  • @heleenheleen3936
    @heleenheleen3936 Год назад +32

    የሞቱትን እናት አባቶቻችን ሰማህትነት በረከታቸው ይደርብን አሜን አሜን አሜን 😭😭😭😭💔💔

  • @atsedetezera7971
    @atsedetezera7971 Год назад +12

    እግዚኦ ማረን ይቅር በለን 😭😭😭⛪⛪⛪ ትግስትህ የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ አቤቱ የሆነብንን አስብ ☦️⛪😭

  • @user-hh9df8cf4r
    @user-hh9df8cf4r Год назад +15

    አቤቱ አምላካችን እንደኛ ሀጢያት ሳይሆን እንዳንተ ቸርነት ማረን ኡፍፍፍ ለኛ ብለው በፀለዩ አይ ሀገሬ ኢትዮጵያ ሰላሙን ያምጣልሽ 😢😢😢

  • @simretmequanent6081
    @simretmequanent6081 Год назад +6

    እናቶቻችን አባቶቻችን መጀመሪያም እቺን አለም ንቀው በክርስቶስ ፍቅር ሞተዋል ይብላኝልን ለኛ ወይ ጉዳችን

    • @user-qq6wy5mu1z
      @user-qq6wy5mu1z Год назад

      እውነት ነው 😢ወዮልን ለኛ ብቻ ፈጣሪ በመንግስቱ ያኑረን

    • @Mimimimi-ql1pd
      @Mimimimi-ql1pd Год назад

      Ewunet new 😢😢😢😢

    • @user-xl4yo6on7d
      @user-xl4yo6on7d Год назад

      😭😭😭😭እውነት ነው😭

  • @user-ok1bt6wx1g
    @user-ok1bt6wx1g Год назад +6

    አምላከ ቅዱስ ጊወርጊስ አምላከ ቅዱስ ጊወርጊስ አምላከ ቅዱስ ጊወርጊስ ማረን አሜን

  • @banchsisay38
    @banchsisay38 Год назад +7

    በእኛ ሀጢያት ገዳማዉያን አባቶቻችን እናቶቻችን ሲሰቃዮ ማየት ያማል ፍትህ ፍትህ ፍትህ እግዚአብሔር ከአንተ ብቻ ነዉ የምንጠብቅ 😭😭😭😭😭

  • @user-ej2sf4pq3e
    @user-ej2sf4pq3e Год назад +6

    የቅዱስ ጎርጊስ አምላክ ልጄን ፈውስልኝ 🙏🙏🙏

  • @user-hh9df8cf4r
    @user-hh9df8cf4r Год назад +2

    ያብስራ ወንድማችን ስላቀርብክልን ሁሉ እናመሰግናለን በቤቱ ያፅናህ

  • @user-gl3xv8dx5f
    @user-gl3xv8dx5f Год назад +1

    አቤቱ አምላካችን እንደኛ ሀጢያት ሳይሆን እንዳንተ ቸርነት ማረን ይቅር በለን 😢😢😢

  • @user-rn1qk4gc1n
    @user-rn1qk4gc1n Год назад +18

    እጃችሁን ከቤተክርስቲያን አንሱ
    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለ አባቶችን
    ✝️ፍትህ. ፍትህ. ፍትህ ለ. መምህራኖቻችን
    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለ ፍትህ ለሀገራችን ለኢትዮጵያ😢😢😢😢😢
    እግዚአብሔር ሆይ ስላም ፍቅር ስጠን አሜን አሜን አሜን

  • @MemeMeme-jh6pq
    @MemeMeme-jh6pq Год назад +14

    ፍትህ ለገዳማት ለሚገደሉ አባቶቻችን😢😢😢😢

    • @tigitk5795
      @tigitk5795 Год назад

      እግዝዬ መሀርና ክርሰቶሰ ኧር ምን አይነት ግዜ ላይ ነው የደርሰነው ትልቅ ሰው የማይከበር የሰው ደም ያሰከራቸው እግዛብሄር ይፍርድ እውነት እውነት ይፍርዳል አይቀሪ ነው

  • @user-no9wo5sn5n
    @user-no9wo5sn5n Год назад +6

    😭😭😭😭😭😭አረ ላባቶች አድርስ በማርያም 😭😭😭😭አባቶች ይስሙት 😭😭😭😭

  • @TsehayAbebaw1216
    @TsehayAbebaw1216 Год назад +14

    ጌታ ሆይ የእምዬ ኦርቶዶክስን ጥፋት አታሳየን🙏🙏🙏 ኧረ በቃ በለን🙏🙏🙏 ኧረ ማረን🙏🙏🙏

    • @user-eh2nt6iy4r
      @user-eh2nt6iy4r Год назад

      Kenesu gar muget kemegitem esti erasachinin enumerimir??? Bewunu Christianoch nen? Kehonis beye social media mechohu lemin asifelege? Mane endiseman???

  • @hanayetdaw8616
    @hanayetdaw8616 Год назад +1

    እግዚኦ ማኽረነ ክርስቶስ አቤቱ አንተ ድረስልን ማረን ይቅርም በለን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 አቤቱ የሆነብንን አስብ

  • @user-rn1qk4gc1n
    @user-rn1qk4gc1n Год назад +8

    እግዚአብሔር ሆይ ማረን ይቅር ይበለን አሜን😢😢😢😢😢😢😢*እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ*

  • @belebele239
    @belebele239 Год назад +4

    ምነው ጆሮዬ በተደፍነይ ይህ ከምሰማ ጌታ ሆይ አባቶቻችን አንድ አርግልን ከዚህ በመጣው ሰይጣን ሰውርልን መልካሙን ያሰማን ቸሩ መድሀንያለም😢😢😢😢😢

  • @user-rj7dr6ts9e
    @user-rj7dr6ts9e Год назад +28

    ቤተክርስትያን እያፈረሱ ንዋየ ቅድሳት እያቃጠሉ በገዳመ ኤልያስ የድሮን ድብደባ እያረጉ 23 በላይ መነኮሳት ገለዋል ምእመናን እያረዱ ነው ያሉት😭 ፍትህ ለቤተክርስቲያን አቤቱ ተመልከተን ጌታ ሆይ እጃችሁ ከቤተክርስቲያን አንሱ ተዋህዶ ሃይማኖታችን የደም ስራች ናት❗

  • @BetySol-ym2zy
    @BetySol-ym2zy Год назад +1

    ስላሴ ገዳም ለኔ ሁሉ ነገሬ ነበረ በሀዘኔ እና በጭንቀቴ የምፅናናው እፃ ሂጀ ነበረ ከ ሁለት ወር በፊትም ልሄድ ፈልጌ በወታደሮች ስለተከበበ ወደዛ መሄድ እንደማይቻል ነገሩኝ በጣም አዝኛለሁ ለኔ ትክክለኛው ገዳም እሱ ነበረ ግን ሰይጣን በውሸተኞች ሳይሆን በእውነተኞች ነው የሚመጣው ! አባቶቼ እናቶቼ የአብርሃሙ ስላሴ ነፍሳችሁን በአፀደ ገነት ያኑሩልን በረከታችሁ አይለየን! አቤቱ ጌታ ሆይ ፍርድህ ዘገየ.....!

  • @user-tm6mu6on2h
    @user-tm6mu6on2h Год назад +1

    አቤቱ እባክህን ማርን የድንግል ማሪያም ልጅ እድሜ ለንስሀ ስጠን በሰው አገር ሁነን ንስሀ ናፍቆን ለምንቃጠለው ልጆችህ😢

  • @tigistgetachew1446
    @tigistgetachew1446 Год назад +7

    😢አቤቱ ጌታ ሆይ የሆነብንን አስብ 🤲🤲🤲

  • @fanayeasers5948
    @fanayeasers5948 Год назад

    ማረን አቤቱ ማረን ይቅር በለን ስጋን የሚገድሉ ይብላኝ እንጂነሳቸውን አንዴ ለእርሱ ሰጥተዋል በእውነት በረከታቸው ይድረሰን.

  • @hanagosaye2992
    @hanagosaye2992 Год назад

    የአባቶች ዝምታ እስከመቼ ነው አባቶቻችን ለምን ዝም ይላሉ እነሱ ይዘዙን እኛ እንሙት ስለእምነታችን እኛ ሞተን ቤተክርስቲያን ትትረፍ

  • @sisaysisay8026
    @sisaysisay8026 Год назад +4

    እግዚአብሔር ይፍረድልን አባቶቻችንን ዱካቸው ንልያጠፉ ነው ያሰበት ነገርግን የማን ይበልጣል እግዚአብሔር ቢዘገይም የሚቀድመው የለም

  • @emebetberaded1780
    @emebetberaded1780 Год назад

    እግዚአብሔር ሆይ እባክህ ይቅር በለን 😢😢ለማን ነው አቤት የሚባለው አባቶቸ በምን አብሳችሁ ይሆን ይሄ ሁሉ መከራ 😢በረከታችሁ ይደርብን

  • @user-gh7eh4yj9o
    @user-gh7eh4yj9o Год назад +3

    ነፍስ ይማር ለሞቱት በቁም ለሞትነዉም ይቅር ብሎ ወደ ቤቱ ይመልሰን

  • @Copri23
    @Copri23 Год назад +2

    የቅዱስግዬርግስ አምላክ ለበረከቱ ያብቃን።❤

  • @sarasara-od9rh
    @sarasara-od9rh Год назад +1

    አዎ ሁሉም ነገር ልክ አለዉ የቤተክርስቲያን ሚስጥራት መዉጣት የለባቸዉ በተለይ ቅዱስ ቁርባን ❤❤❤

  • @rebicamulgeta7548
    @rebicamulgeta7548 Год назад

    የቅዱስ ጊዮርጊስ እረድኤት በረከቱ ይደርብን 💚💛❤💚💛❤💚💛❤🙏🙏🙏

  • @rayanabdallah5512
    @rayanabdallah5512 Год назад

    አቤት አቤት አቤት እባክህ አባቴ አተው ማርን በጣም ያሳዝናል ያማል ላባእሩፋኤል እግዚአብሔር ልቦና ይሥጥልን

  • @user-ej2sf4pq3e
    @user-ej2sf4pq3e Год назад +3

    እውነት ነው ሚስጥራቶቹ መጠበቅ አለባቹው 🙏🙏🙏

  • @tigisthunduma-jg6ho
    @tigisthunduma-jg6ho Год назад

    የሰማዕቱን መቃብር ማየቴ በጣም ተደስቻለሁ በቤተክርስቲያን ከታቦት መቅረፅ ከአባቶች እስከምዕመን በተለይ ሴቶች ታቦቱን መንካት ነው የቀረው በጣም ይጠጋሉ ሴትማድረግ የሌለባትን ት/ት ብትሰጡ ሌላው የንስሐአባት ጥሩያገኘ የታደለነውአባቶች የፀሎትመፅሐፍ ከመያዝ ውጪ ዘመናዊ ሙባይል ይዘው ይታያሉ ለምን የሞቱትን ነፍስ ይማር!!

  • @hgfg3434
    @hgfg3434 Год назад +2

    እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ እኔስ እየሆነ ባለው ልቤ ደማ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-bs8mh6em4x
    @user-bs8mh6em4x Год назад +5

    ጌታየ ሆይ ይኣክለኩም በለና በደልና ሓዲካ ይቅረ በለልና😢

  • @sendayosalam7347
    @sendayosalam7347 Год назад

    የሰማዕቱ በረከቱቱ ይደርብን🙏🙏🙏

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 Год назад +1

    መድኃኔዓለም አባት ሆይ እባክህ ዝምታው ይብቃ 🤲🤲🤲🤲🤲
    እሰከመቼ ??? 😭😭😭😭

  • @keeranmaran8396
    @keeranmaran8396 Год назад

    የውነት እነኝህን አባት እኔራሱ አላመንሁም ነበር እግዚኦኦኦኦ😢😢😢😢😢

  • @eteneshgetnet6300
    @eteneshgetnet6300 Год назад

    አቤቱ እደ ቸርነትህ መጠን ማረን

  • @hannaloveedgilegn6670
    @hannaloveedgilegn6670 Год назад

    ዝማሬ መልእክት ያሰማልን🙏🙏🙏🙏

  • @user-sy8uf8us1t
    @user-sy8uf8us1t Год назад

    አቤቱ የሆነብንን አስብ 🙏

  • @milliontesfaye68
    @milliontesfaye68 Год назад

    እግዚአብሔር አጸራረ ቤተ ክርስቲያንን ያስታግስልን የስራቸውን ይስጣቸው!!!

  • @bereketbemenet503
    @bereketbemenet503 Год назад

    ፈጣራየማረን የበደላችንብዛቱ እዲአይነት ሸፍጠኛ የሀይማኖት አባት ያውም ፓፓስ እዲየተረገመ መግስት ሰጠን እሱይማረን የሰላሙ ቁልፍ እሱ ጋርነውና 🙏😭

  • @Helihelenerkan
    @Helihelenerkan Год назад +1

    ጌታኦይ እምዬ ተዋህዶን ልጆችክን ጠብቀን 😢 ሰላም ወንድማችን እግዚአብሔር ይመስገን ❤ እንኳን ሰላም መጣክ እየጠፋክ ነው አትጥፋብን

  • @shewayezerihun2064
    @shewayezerihun2064 Год назад

    ፍትሕ ፍትሕለንፁሐን መነኰሳት አባቶቻችን እና ለኦርቶዶክሳውያን ሁሉ ፍትሕ ፍትሕ

  • @merikonjo798
    @merikonjo798 Год назад

    አሜንአሜንአሜን❤❤❤

  • @zinabekubi6350
    @zinabekubi6350 Год назад +2

    አሜን አሜን አሜን ወንድሜ እናመሰግናለን በርታ ከቻልክ በቀን ሁለት ጊዜ ብትመጣ ሀሪፍ ነው

  • @sendayosalam7347
    @sendayosalam7347 Год назад

    ኢግዝኦ መሐረኔ ክርስቶስ ነው የምባለው አባታችን እግዚአብሔር ይቅር ይበላቸሁ😢😢😢😢

  • @SeliNaa502
    @SeliNaa502 Год назад

    ቸሩ አባታችንንንን ሆይ ማረን ይቅርርር በለን😢😢😭😭😭😭😭😭

  • @user-fu9ss6dp2w
    @user-fu9ss6dp2w Год назад

    አቤቱ ጌታ ሆይ የሆነብንን አስብ

  • @tigestasfaw8473
    @tigestasfaw8473 Год назад +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ ማርን😢

  • @azmeratenange8534
    @azmeratenange8534 Год назад +2

    የረእግዚኦ እግዚኦ እግዚኦ ማረን ማረን ማረን ፊትህን መልስልን መልስልን ጌታሆይ ማረን የበደላችን ብዛት ለሀገራችን ጦር ለአባቶቻችን መከራ ሆንባቸዉ የኔ በደል ነዉ አባትሆይ ለባቶቸ የተረፍሁ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @emuzenebe9711
    @emuzenebe9711 Год назад

    ትክክል ውንድማችን የሃይማኖት መምህራኑም አርቲስቱን ስብስበው ፎቶ ከሚለጥፋ ቢያተምርዋቸው

  • @azebnegash5301
    @azebnegash5301 Год назад

    እቤቱ እርዳን እቤቱ ይቅር በለን የውንድምቻችንን ነፍስ ተቅበልልን በረከታችው ይድርብን ግባ የፍቅር የይቅርታ የምህረት እባት ግባ ወድ ኢትዮጵያ እመቤቴ እናቴ ቅድሳን መላእክት ቅዱሳንእባቶቼ እናቶቼ ስማእታት ቤተክርስቲያንን ክቡልን ከባድ ጨለማ ውድቆባታልና ችሩ መድሀኒእለም እንተፍረድ እግዚአብሔር ተዋጊ ነው ስሙም እግዚአብሔር ነው 😭💔💔

  • @sisaysisay8026
    @sisaysisay8026 Год назад

    እግዚአብሔር ነብሳቸውን በገነት ያርግልኝ

  • @ashokabahrain2123
    @ashokabahrain2123 Год назад

    እግዚኦ ማረን ክርስቶስ

  • @user-uf9wp9tn2t
    @user-uf9wp9tn2t Год назад +1

    እግዚአብሔር ይስጠልን
    ታቦት የሚቀርጹ ሰዎች ቁርባን የሚቀርጽ ሰዎች
    ምንም ስለ እእምነቱ እውቀት የሌላቸው በስሜት የሚግበሰበሱ ናቸው ይቅር ይበለን ይሄንን ደጋግማችሁ ለህዝቡ ብታሳውቁ

  • @butumule
    @butumule Год назад

    እባክህ ጌታሆይ በቃ በለን ይቅርም በለን

  • @uaeuae4026
    @uaeuae4026 Год назад

    አቤቱ የሆነብንን አስብ😢😢😢

  • @abay5630
    @abay5630 Год назад

    አቤቱ ጌታ ሆይ ማርን ይቅር በለን😭😭😭

  • @adugnashsiyum6793
    @adugnashsiyum6793 Год назад +1

    ይኽ የእውሬው መንፈስ ያደርበት ለመንግስትነት ብቁ ያሎነ እስተዳዳሪ ከቤትክርስቲያን ላይ እጅኽን አንሳ

  • @marekasa475
    @marekasa475 Год назад

    እግዚኦ በእግዚያብሄር ቤት መዶለት አቤቱ አድህነነ

  • @alemyemodeshlijtube19
    @alemyemodeshlijtube19 Год назад +3

    ፍትህ😢 ፍትህ😢 ፍትህ😢 ለቅድስት ቤተክርስቲያናችን😢

  • @Yabu_officials
    @Yabu_officials Год назад

    በድለናል እግዚያብሔርን አሳዝነናል የእውነት ከልብ ልንጸጸት ይገባል

  • @getachewsisay5277
    @getachewsisay5277 Год назад +1

    ፍትህ ፍትህ እየፈረሱ ላሉ ለቅድስት ቤተክርስቲያን ፍትህ ፍትህ 😢😢😢 9:11

  • @yobdaramare7752
    @yobdaramare7752 Год назад

    ወገን ይሄ ሁሉ እየሆነ ያለው በስራች ነው በደል በዝቷል ንሰሀ የለ በክፋት ተወጥረን ይሄን ክፉ መሪ ለቀቀብን 😭😭😭 እናንተ መልካም ብትሆኑ ጠላቶቻችሁን ወዳጅ አደርጋለ ሁ ይላል ጌታ🙏🙏🙏 ሁላችንም እንመለስ ወደጌታ ከዛ ሁሉም መልካም ይሆናል 👏👏👏

  • @jord3147
    @jord3147 Год назад +1

    የአቡነ ሩፋኤል የስልክ ልውውጥ የድምጽ ቅጅው ግን Artificial intellegence ሊሆን ይችላል ! በአሁኑ ግዜ techonology yeterakeke silehone ምመናንን እና አባቶችን ለመከፋፈል የተሰራ ሴራ ሊሆንም ይችላል ብዪ አስባለሁ ፡፡ ሰላመ ክርስቶስ ከሁላችን ጋራ ይሁን ክርስቲያኖች ፡፡

  • @shalomtube9291
    @shalomtube9291 Год назад

    እግዚአብሔር የበግ ለምድ የለበሱትን ከቤተክርስቲያን ያንሳልን!

  • @betelhemabateayele7107
    @betelhemabateayele7107 Год назад

    እግዚኦ ማረነ ክርስቶስ

  • @fitsumalayu6787
    @fitsumalayu6787 Год назад +1

    ሀገራችንን ይባርክልን ፈጣሪ አምላክ💚💛❤

  • @tigstalemu2898
    @tigstalemu2898 Год назад +1

    ጌታ ሆይ የእምዬ ኦርቶዶክስን ጥፋት አታሳየን

  • @aberashtamiru2369
    @aberashtamiru2369 Год назад

    Yaabuyyee Egziabher yibarkh yasadgn mechreshahin yasamrlih

  • @Eyerusalemyitayew-ly5no
    @Eyerusalemyitayew-ly5no Год назад +1

    እግዚኦ መሐረነ ክርሥቶስ
    ሁላችንም ንስሀ እንግባ ግዜዉ ቀርቧል ሙሽራዉ እየመጣነዉ ሁሉም ሠዉ መብራቱን አብርቶ ሙሽራዉን ይጠብቅ ዘመኑ አልቋል መፍዘዝ አያሥፈልግም ወገኖቸ መድሀኒአለም ይርዳን

  • @tirsitworku7306
    @tirsitworku7306 Год назад

    ጌታ ሆይ ይቅር ይበለን ምን እንላለን

  • @tekureanbesa1427
    @tekureanbesa1427 Год назад

    ፍትሕ ለቤተክርስቲያን

  • @kasechtesfaye427
    @kasechtesfaye427 Год назад

    ቢምቱም ለጌታ ቢኖሩም ለጌታ ነዉ በረከታቸው ይደርብን እኛ በቁም እዬሞትን ነዉ ጌጥ አውጡ ተብለን ስናወጣ መስቀሉንም አውጡ ተባልን ከልጅነት እስከ እውቀት ያላወጣ ነዉ አውጡ እምነት በልብ ነዉ እየተባልን ነዉ ምን ችግር አለ ቢወጣ እምነታችሁን ካዱ አልተባላችሁም ተባልን ኢቲፎርም አይደለም ስንፈልግ ልንለብሰው ሳንፈልግ ልናወጣው በዚህ መስቀል ዋጋ ተከፍሎልኛል እንበል ወገኖቸ ቢኖሩ ለጌታ ቢሞቱ ለጌታ በረከታቸው ይደርብን በእምነታችን ያጽናን

  • @user-yh3nc2yb5m
    @user-yh3nc2yb5m Год назад

    አቤቱ አድነኝ በምድር ላይ ደግ ሰው አልቋልና ከሰው ልጆችም መተማመን ጠፍቷልና እርስ በእርሳቸውም ከንቱውን ነገር ይነጋገራሉ በሽንገላ ከንፈር ሁለት ልብ ሆነው ይናገራሉ የሽንግላን ከንፈሮች ሁሉ እግዚአብሔር ያጠፋቸዋል ከንፈራችን የኛ ነው ጌታችን ማነው ታላቅ ነገርን የምትናገረውን አንደበታችንን እናበረታለን የሚሉትንም እግዚአብሔር ይደመስሳቸዋል ስለ ድሆች መከራ ስለ ችግረኞችም ጩሀት መድኃኒትን ለማድረግ ሐይሉንም ለመግለጥ እግዚአብሔር አሁን እነሳለሁ ይላል በምድር ላይ እንደተፈተነ ሰባት ጊዜ ነጥሮ እንደተጣራ ብር የእግዚአብሔር ቃላት የነጹ ናቸው አቤቱ አንተ ጠብቀን ከዚህችም ትውልድ ታደገን በሰው ልጆች ዘንድ ምናምንቴ ከፍ ከፍ ባለ ጊዜ ክፉዎች በዙሪያው ሁሉ ይመላለሳሉና ምስጋና ይሁን አንድ አምላክ ለሆነ ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ አሜን።

  • @Taba-vw2xm
    @Taba-vw2xm Год назад +1

    አቤቱ 😢😢😢😢 አሁንስጨነቀኝ 😢😢😢😢 የምህረት ባለቤት ይጎብኘን😢😢😢😢 ወቶከመቅረት ይሰውረን የተሰበረልብ ይስጠን😢

  • @senaityoutube
    @senaityoutube Год назад

    አቤቱ ማረን ይቅር ይበለን😢😢😢

  • @amen1978
    @amen1978 Год назад

    ስለሰማሁኝ እግዚአብሔር ይቅር ይበለኝ ምህረት ይላክልን

  • @ghennetwoldegabrel9229
    @ghennetwoldegabrel9229 Год назад

    Thanks 🙏

  • @ayngedadessie7076
    @ayngedadessie7076 Год назад +1

    እጃችሁን ከቤተክርስቲያን አንሱ አቤቱ ፈጣሪ ሆይ የሆኑብንን አስብ

  • @hamahyy7178
    @hamahyy7178 Год назад +3

    😭😭😭😭 አሁንስ በጣም በዛ ማለቃችን ነውኮ

  • @ledakya2278
    @ledakya2278 Год назад

    ጌታሆይ ጆሮዬ ምንኛ በደለኛ ነክ ይኤን ስስተሰማ እግዚሆ ማረን ይቅር በለን

  • @hanayetdaw8616
    @hanayetdaw8616 Год назад

    እግዚኦ

  • @aass5403
    @aass5403 Год назад +1

    😢😢😢😢አህነሰ ልባችን ተሰበር ደከመን እፍ😭😭😭😭😭

  • @user-wt4hp3ln5m
    @user-wt4hp3ln5m Год назад

    እግዚኦ😢😢😢😢😢

  • @user-qq6wy5mu1z
    @user-qq6wy5mu1z Год назад

    አረ ይህን ስልክ ልውውጥ ሰምቸው ነበር እንደ አድስ ነው ያቀረብክልንና በቻ መድሃኒአለም ይጠብቀን ልቦና ይስጠን😢

  • @user-np9qq8gg4m
    @user-np9qq8gg4m Год назад

    እንግዲህ ምን እላለሁ አንተ ታውቃለህ
    አባት ሆይ አቤቱ ሕዝብህን አስብ😭

  • @selamgyhons-rj3ik
    @selamgyhons-rj3ik Год назад

    በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ የቅዱስ ወመንፈስ የቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን

  • @tazabimesfin
    @tazabimesfin Год назад

    abatachen bereketo yederebene amen!!!

  • @heybestieeeee
    @heybestieeeee Год назад

    እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ +++

  • @elodiedamour9051
    @elodiedamour9051 Год назад

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @user-gy1ue1rj5p
    @user-gy1ue1rj5p Год назад

    በረከታቸው ይደርብን
    በጣም ያሳዝናል ነፍሳቸው በሰላም ትረፍ🙏

  • @munamuna3291
    @munamuna3291 Год назад +2

    😢😢😢😢😢አይሰማ የለም😢እድሜዬ ባጠረ አሁንስ😢😢😢😢😢😢

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 Год назад

    💚💛❤💔💔💔💔😭😭😭😭ጌታ ፍረድ አተ ነሕ የፈጠርከን እኔ ሐጤተኛነኘ ማን አለኘ የለአተ ተዋሕዶን አመመብ አዘነች ምን ይሖን መጨረሻችን አንተን ይዘን ቆመናል አዝነን ማረን ማረን ማረን💔💔💔💔😭😭

  • @user-ok1bt6wx1g
    @user-ok1bt6wx1g Год назад

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ያሳዝናል ነፍሳቸውን በሰላም ያሳርፍልን አሜን

  • @yemanberhan5024
    @yemanberhan5024 Год назад

    እግዜኦ ማህረነ ክርስቶስ አቤቱ ይቅር በለን

  • @dessiebahiru9672
    @dessiebahiru9672 Год назад

    ልክ ነው ስለታቦት የተናገርኸው አሁንማ ሁላችንም ካሜራ ቀራጭ ከመሆናችን የተነሳ ንግስ ላይ ማጨብጨብ ተረስቶናል፡፡

  • @user-sr3cj6ys1h
    @user-sr3cj6ys1h Год назад

    ምናለ በዚ ዘመን ባልደረስኩ 😭😭😭😭😭