🛑 አንቺና አንተ ተብላችሁ ማትጠሩበት ሆቴል በኢትዮጵያ ሊከፈት ነው

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 561

  • @HelenYemane-pj1wd
    @HelenYemane-pj1wd Год назад +84

    አቤቱ የዳዊት ልጅ ሆይ ማረን ይቅር በለን እባካችሁ ሙስሊም ኦርቶዶክስ አማራ ትግሬ ኦሮሞ ሳትሉ እባካችሁ ጸሎት እናድርግ ።እኛ በብሄር በሀይማኖት ከፉፍለው የግብረሶደም መጫወቻ ሊያደርጉን ነው እንንቃ
    ቸሩ መድኃኔዓለም በቸርነቱ ከዚህ መከራ ይሰውረን

    • @ethio_hab
      @ethio_hab Год назад

      😯ማርያምን በነፃ 52 ብር የከፈለኝ አለ ፍጠኑ ፍጠኑኑ ቻናሌ ጋር አለ😯
      ሳያልቅ ፍጠኑ

    • @meseretwoaldegorgis9602
      @meseretwoaldegorgis9602 Год назад

      ይህ የሰዉ ልጅ የከፋት ዉጤት ነዉ

  • @solomongebretatios2133
    @solomongebretatios2133 Год назад +17

    ወሳኙ የሚያየው ሰው ነው ምክንያቱም እኔ ትልቁ ተጠቃሚ ነኝ
    1ኛ ካለሁበት አካባቢ የትኛዉም አገልግሎት ባለመኖር ወደ ሌላ ሐይማኖት ገብቸ ነበር የመምህር ግርማን በኢንተርኔት ትምህርት። በተለያየ መጓገድ ወደ ውስጤ የገባውን ሰይጣንን እንዴት ከዉስጤ እንደማወጣው እና እራሴን እድጠብቅ እረድቶኛል በተጨማሪ ብዙ አትርፌአለሁ ................

  • @እግዚአብሔርእረኛየነ-ኘ7ፈ

    ወንድማችንየአጋንተት ት/ት አትስሙ አልክ
    እና እናቴ ጫት ዶሮ እያረደች ትገብርለት ነበር
    እነሱ የምሉት ደሞ ለእግዚአብሔር ስገዱ ፀልዩ ሰይጣን አርቁ ነው ያሉት
    ገጠመኝ ት/ት ትክክል ነው
    የኔ ቤት ስላለ ነው ደሞ የሰጣን ሓይል እያወሩ ሳይሆን የእግዚአብሔር ታላቅነት ነው ምያሳዩት እግዚአብሔር ይመስገን ገጠመኝ ት/ት ሓሰተኛ አባቶች
    እውነተኛ አባቶች ምን እደሆኑ አውቀናል

    • @alemnesh.alemneshtegen4369
      @alemnesh.alemneshtegen4369 Год назад +9

      ያሳዝናል ጊዜያችን እርስ በርስ መነቃቀፍ ነዉ

    • @kidist-welete-mikael
      @kidist-welete-mikael Год назад +19

      እውነት ነው ግን ለማይገባው ሰው ብትነግሪው ትርፉ ክርክር ነው የሚሆነው
      እኛ እኛ የተጠቀምንበት ተጠቅመናል
      ወደቤቱ የመለሰን አምላክ ይመስገን
      ለመምህሮቻችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን
      ለተቃዋሚዎቹም ማስተዋል ያድልልን

    • @SuperMakasha
      @SuperMakasha Год назад +5

      ሀቁ ይህ ነዉ !!!

    • @SuperMakasha
      @SuperMakasha Год назад +2

      እግዚአብሔር ለቤተክርስቲያናችን ይድረስላት እንጂ የእናንተስ ጽዋችሁ ሞልቶ ፈሷል 😂😂😂😂🙌🙌🙌🙏🙏🙏

    • @hiwotw5404
      @hiwotw5404 Год назад

      Betekekele

  • @yemariam628
    @yemariam628 Год назад +30

    መምህር ተሰፋዬ እድሜ ይሰጥህ ይጠቀሙ ብለህ እኛንም ይጥቀሙ ብለህ ብዙ ወድሞች አሰተዋውቀህናል ከአዲሰ ዜማ ጭምር እግዚአብሔር ይጠብቅህ እደአተ አይነቱን ያብዛልን🥰

  • @solyanaasefa2200
    @solyanaasefa2200 Год назад +43

    ለአባታችን ለመምህር ግርማና ለፍሬዎቻቸው እድሜና ጤናይስጥልን

  • @lifekonj6366
    @lifekonj6366 Год назад +27

    እኔ በጣም የናፈቄኝ አባታችን ስለ ደብተራዎች አድ ቃል ሲናገሩ መስማት እኛስ እግዚአብሔር ይመስገን ከአባቶቻችን እና ከተመረጡ ወድሞቻችን ስለ ከሲዉ ብዙ ተምረናል

    • @haymiyitagesu1770
      @haymiyitagesu1770 Год назад

      አትፍራ አይናገሩም ደብተራ ከሆንክ

  • @mohamedsultan7549
    @mohamedsultan7549 Год назад +37

    ቃለሂወት ያሰማልን መምህሮቻችን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥልን

  • @samrawittadess1235
    @samrawittadess1235 Год назад +1

    እኔ እንኳን መልካሙ ቃል ወስጀ መቀየሬን አምናለሁ የመምህር ግርማ ትምህርት የእግዚአብሔር ቃሉን ተቀብለን በተግባር መተግበር ከዛውጭ እኔ ከሴጣኑ ቃል ምናለኝ ወጥቶ የሚለፈልፈው ሁሉ ከፈጣሪ ከአምላካችን ስንርቅ በሰዎች ላይ ብዙ ሰውን እያባላ ያለው ጠላት በአደባባይ ብለፈልፍ አይደንቀኝም ምክንያቱም ጊዜውን መዋጀት አለብን ሁላችንም ደክመናል ኦርቶዶክሳዊ ሂወት የለንም መንቃት አለብን በንስሃ ታጥበን ለቁድስ ስጋው ለቁድስ ደሙ እንቅረብ አሜን

  • @HagereMedia442
    @HagereMedia442 Год назад +71

    እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችን ኢትጵያንና ኦርቶዶክስ እምነታችንን ይጠብቅልን ሰላም ፍቅር ለሰው ልጆች ሁሉ ይሁን

    • @ellenasefa3193
      @ellenasefa3193 Год назад +3

      Amen amen amen🙏

    • @ethio_hab
      @ethio_hab Год назад +3

      😯ማርያምን በነፃ 52 ብር የከፈለኝ አለ ፍጠኑ ፍጠኑኑ ቻናሌ ጋር አለ😯
      ሳያልቅ ፍጠኑ

    • @mokaruth6301
      @mokaruth6301 Год назад +2

      አሜን

    • @tirualemeyihuna1086
      @tirualemeyihuna1086 Год назад +2

      አሜን

    • @BurtiFan
      @BurtiFan Год назад

      @@ethio_hab ምን ማለትሸ ነዉ

  • @user-Happ2y1
    @user-Happ2y1 Год назад +21

    እግዚአብሔር ይባርክ ወንድሜ ኢትዮጵያዊ ውስጥ ብዙ ግብረሰዶም አሉ እራሳቸውን ይፋ ያላወጥ አርትስቶች አሉ የሚደግፍ ይህን ነገር አሁን ካልነቃን በኃላ መመለስ አንችልም ተደራጅተው ወተዎል እነሱ እኛም ብዙ ይጠበቅብናል

  • @solyanaasefa2200
    @solyanaasefa2200 Год назад +3

    መምህር ተሰፋዬ እድሜ ይሰጥህ

  • @alemhmeskel5838
    @alemhmeskel5838 Год назад +26

    ለአባታችን ለመምህር ግርማና ለፍሬዎቻቸው እድሜና ጤናይስጥልን ❤

  • @merrantilahun1504
    @merrantilahun1504 Год назад +7

    ወንድማችን በርታ እዉነተኛዉን የቤተክርስቲያን ትምህርት ነዉ የምታስተላልፍልን በዚህ ሰአት እንደዚህ የሚያስብ ወጣት ማግኘት ይከብዳል እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ የሀገሬ ልጆች እነዚህን ግብረ ሰዶሞችን በቻልነዉ ሁሉ መቃወም ከሀገራችንም ማሶገድ አለብን በተለይም እንፀልይ እግዚአብሔር ለንስሀ ሞት ያብቃቸዉ ያብቃን ሀገራችንን ይጠብቅልን

  • @eyersalem2051
    @eyersalem2051 Год назад +20

    የኔ ወንድም የደብተራን ትርጉም በደንብ እናውቃለን አሁን ስሙን አጎደፉት እንጂ የሴጣንን ምስክርነት ትክክአይደለም የምትል ከሆነ ስክሳርን በደንብ አብብ እኝ የመምህር ልጆች ስድብ አናውቅም ለናንተ ልቦና ይስጣቹ ያልተነካ ግልግል ያውቃል

    • @TsedeneiaHailu
      @TsedeneiaHailu Год назад

      demo.weyi.gebitew.ayayu.weyi.melisun.Ayisemu.enezeh.sewoch.mn.yahil.hiwotin.efekeyeru.lekuriban.mabikat.kezeh.belay.mn.yadirigu

    • @mahletwasihun450
      @mahletwasihun450 Год назад +2

      ኡፍ እግዚአብሔር ይስጥህ ግን ልባቸው ተደፍኖል

    • @amirasadek4232
      @amirasadek4232 Год назад

      እግዚአብሔር ይባርክሽ እህቴ ስክሳርን የማያቅ የደብተራልጅ ነብተራነዉ

  • @ametemecheal8193
    @ametemecheal8193 Год назад +25

    በጣም ጠቃሚ ነገሮችን እያሳየኸን ነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ ወንድማችን በርታልን
    በእውነት የተዋህዶ ንጹሕ ወንድም ጎሽ ብዙውን እየታደግህ ነው ጸጋውን ያብዛልህ።

  • @meklit2710
    @meklit2710 Год назад +10

    ፆታችሁን አክብሩ እባካችው በተለይ ወንድ ሆናችው አንቺ እያላችው የምትጠራሩ አረፉ እባካችው ቀስ በቀስ ነገሮች እየተቀየሩ ስለሆነ እንደቀልድ የምንጀምረው ነገር ነው እያሳሳቀ የወሰደን እና ፆታችሁን አክብሩሩ እላለሁ

  • @asterkiros2549
    @asterkiros2549 Год назад +8

    ወይ አገሬ ኢትዮጵያ ወዴት እየሄድሽ ነው አምላክ ሆይ እባክህ የእናትህን የአስራት አገር ከክፉ ሁሉ ጠብቃት!!

  • @mariamawittekelemariam1662
    @mariamawittekelemariam1662 Год назад +4

    አንተ ብላቴና ተባረክልን በእውነት። የአባቶቻችን አምላክ እድሜና ጤና ይስጥልን የገባው ነቅቶ አምላኩን ይጠብቅ እኛ አባቶቻችንንና እውነተኛ ወንጌልን እንሰማለን ልቦና ይስጠን ወንድማችን አንተ በርታልን ጌታ ይጠብቅክ ተባረክልን 😍🙏🙏🙏😢

  • @rucha6231
    @rucha6231 Год назад +4

    እህታችን ተባረኪ እዚህም አሜሪካ እየጮህን ነው እግዚአብሔር ይርዳን ሃገራችንም ይጠብቅልን

  • @yabsiraylekal1042
    @yabsiraylekal1042 Год назад +5

    ወንድማችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ የምታቀርባቸው ሁሉ አስተማሪ ናቸው ።

  • @ephriemmichael
    @ephriemmichael Год назад +13

    ለ አባቶቻችን ለ መምህር ግርማ ከነ ቄስ ልጃቸዉ ለ ኣባ ሄኖክ 2ቱ, ለ ኣባ ባኣንተ ይሁን ባየ ለ ኣባ የዉሃንስ የሰጠን እግዛኣቢሔር ይመስገን🙏🙏🙏🙏🙏😍😍😍🎉🎉🎉

  • @antonellavitale7264
    @antonellavitale7264 Год назад +14

    ,የተፈወሰ ያዉቀዋል እደኛ መተት እሚጫውበት በተልይ እደሣት መተት ያስቸገረዉ ያውቀዋል ..

  • @tadihasen
    @tadihasen Год назад +11

    ከዚህ በላይ ህመም የለም ኢትዮጵያ ሀገሬ እንዲህ ስትረክስ ማየት

  • @mathiyasmuna2793
    @mathiyasmuna2793 Год назад +1

    ምርጥ ሴት ያደረገችው ነገር ቀላል የሚባል አይደሉም ትውልድን ማዳን ከዚ ይጀምራል እግዚአብሔር የባርክሽ እህቴ

  • @adanechweldyohans7352
    @adanechweldyohans7352 Год назад

    አቺ ልክ ነሽ የኔ እህት እኛንም ልጆቻን ትንሽ አደድ ሲሉ ወደ ሐገር ይዘን እንመለሳለን እንላለን እሱ ሐገሬን በሰዶሞች ሊያጨማልቆት ነው በርቱ እቢ በሉ

  • @AtseneshSergu
    @AtseneshSergu Год назад

    ወንድም ያብስራ ቃለ ህይወት ያሰማልን ሳናውቅ ብዙ እየተሸወድን ነው የማይጠቅም የሰይጣንን ምልክት ከመከተል ይሰውረን ለሁላችንም አስተዋይ ልቦና ይስጠን
    አባቶቻችን እውነት በመናገራቸው በሰይጣን ቃል ሰባኪወች መጠላታቸው መሰደባቸው ብዙም ሊደንቀን አይገባም።

  • @lulitzeleke6412
    @lulitzeleke6412 Год назад +2

    በጠላቴ ላይ ነቅቼ ተጋድሎ ላይ ነኝ። እግዚአብሔር ይመስገን።

  • @ዳግማዊትየእናቷ
    @ዳግማዊትየእናቷ Год назад +4

    አቤቱ ፈጣሪ ሆይ ሀገራችንና ህዝባችንን ጠብቅልን

  • @BezaWorkneh
    @BezaWorkneh Год назад +34

    ወይ አባቶቻችን ታመን ስንሰቃይ የት ነበራችሁ ምነው ስንድን አመማችሁ አግዚአብሔር ይማራችሁ እባካችሁ መስቀሉን ይዛችሁ እምነቱን አትካዱ እስኪ በቤታችሁ ውስጥ የፀሎት ቦታ አዘጋጁ ፁሙ ፀልዩ ስገዱ...........ብላችሁ አስተምሩ

    • @mahletwasihun450
      @mahletwasihun450 Год назад +1

      በትክክል ❤

    • @llhealdom265
      @llhealdom265 Год назад

      እንዴት ነው ግን እኚ ሰዎች ማስተዋል ያቃታቸው። እውነት በሰይጣን ተይዘን ፈዘን ደንግዘን በነበረ ግዜ የት ነበሩ

    • @Zeeee2007
      @Zeeee2007 Год назад +5

      what due mean..?? አባቶች እያሉ ያለው ነገር እኮ ሰይጣንን አታጀግኑት፤ የአምላካችን የክርስቶስን በመዋዕለ ስጋዌ በተመላለሰበት ጊዜ ለሰይጣን ያለውንና ያደረገውን እኮ በማስረጃ እየነገሩን ነው፤ እንዲሁም ሃዋርያቶች እነ ቅዱስ ጳውሎስም እንዲሁ ተመሳሳይ ነገር ነው ያሉት ያንንም ነው እያስተማሩን ያሉት፣ ሰይጣንን አታጀግኑት፤ የሰይጣንን ምስክርነት ቀኑን ሙሉ ቪድዮ ከፍቶ ሲያዳምጡት መዋል ትክክል እንዳልሆነ እኮ ነው እያስረዱን ያሉት የትኛው ነው ያልገባችሁ..?? በጣም እኮ ግልጽ የሆነ መልእክት እና ትምህርት ነው። አንድም አወዛጋቢ የሆነ ትምህርት አላየሁም፤ ያው ነገሩ የማስተዋል እና በቅንነት የመረዳት ጉዳይ እንደሆነ ነው የተረዳሁት ። ነገርግን በዚህ መልኩ ከመረዳት ይልቅ ጭራሽ አጅሬ ሰይጣን ማስተዋላችንን ጋርዶ የአባቶቻችንን እና የወንድሞቻችንን የተግሳጽ ትምህርት ተቃውሞ በማስነሳት የት ነበራችሁ እስከዛሬ በማለት ነቀፋውን በአንዳንድ አላዋቂ ሰዎች እንዲህ ሲያስነሳ ይስተዋላል እና ማሴተዋልን እና ልቦና ይስጣችሁ ከማለት የዘለለ የምለው የለኝም።

    • @selamt8660
      @selamt8660 Год назад

      ተባረክ ❤

  • @MaeDot-r4q
    @MaeDot-r4q Год назад +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ልዑል እግዚአብሔር ያበርታህ ወንድማችን!!

  • @abebaleta1886
    @abebaleta1886 Год назад +8

    አሁን ለመምህር ተስፋዬ መልስ መስጠትህ ነው ? ይህን ቪዲዮ ከዚህ በፊት አቅርበህ ነበር አባ ገብረክዳን የተናገሩትን ልቦና ይስጠን የደረሰበት ያውቃል እኛስ አንሰማም የምናመልከውን አምላክ እናውቃለን ::

  • @atsedemaryam7345
    @atsedemaryam7345 Год назад +10

    ሰላም ውድ የሀገሬ ልጆች አምኛል በፀሎት አስቡኝ ሀገራችን ሀይማኖታችን ይጠብቅልን እግዚአብሔር አምላክ❤

    • @MaeDot-r4q
      @MaeDot-r4q Год назад +1

      መድኃኔዓለም ምህረቱን ይላክልሽ!

    • @Azahel294
      @Azahel294 Год назад +1

      እህታችን እግዚአብሔር ይማርሽ✝️🙏 ድንግል ትዳብስሽ✝️!

    • @atsedemaryam7345
      @atsedemaryam7345 Год назад

      @@Azahel294 amen ema🙏

    • @atsedemaryam7345
      @atsedemaryam7345 Год назад

      @@MaeDot-r4q amen 😍🙏

  • @shinodatube
    @shinodatube Год назад +5

    ሰላም በመላው ዓለም የምትገኙ ኢትዮጵያዊያን የእግዚአብሔር ሰላም ከሁላችን ጋር ይሁን🙏❤

  • @makdametaferia3639
    @makdametaferia3639 Год назад +2

    እግዚአብሔር እድሜን ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥህ።

  • @tesgiebelete8601
    @tesgiebelete8601 Год назад +6

    መፅሀፋ ቅዱስ አብብ ልቦና ይስጥህ በቃ የቅናት መአት እግዚአብሔር ይማርህ ፀልይ ስገድ ቁረብ ከዛ እውነቱ ታገኛለህ።

    • @meticar4025
      @meticar4025 Год назад +1

      😂😉👎🏿

    • @kidestyosetinayoutube7609
      @kidestyosetinayoutube7609 Год назад +3

      ተያቸው ዝም ማለት ይሻላል አንዷን ጣታቸውን ወደሰው ሲጠቁሙ ሶስቱ ወደራሳቸው እንደሚጠቁም እረስተውት ነው እግዚኦ ምነው ከትልቅ እስከ ትንሽ ሁላችን መንፈስ ቅዱስ እራቀን እኔ አንዱ ላንዱ ሀጽያት ሲጸልይ እንጂ እያንጓጠጠ የሚሳደብን አባት አባት ብዬ ልቀበለው አልችልም

  • @aass5403
    @aass5403 Год назад +3

    አባ ገቡር ክዳና እግዚቡሔር መሰተዋላ ያድልት እግዚቡሔር

  • @amantube9629
    @amantube9629 Год назад +11

    አሜን አሜን አሜን አባቶቻችን እናመሰግናለን

  • @mebagetachew3832
    @mebagetachew3832 Год назад +3

    ወንድማችን በርታልን እግዚአብሔር ይጠብቀን

  • @wubitteda9201
    @wubitteda9201 Год назад +1

    ወድማችን የገባህ አትመስለኚም ከአባቶች ስር ተቀምጠህ ተማር ከታላላቆችህ ተማር

  • @aynlemwerkagegen5611
    @aynlemwerkagegen5611 Год назад

    ፍጣሪ ይጠብቀን ውንድማችን በርታ ሁሌም ከጎናችን ነው ይመልሰዋል አባቶቻችን እረጅም እድሜ ይስጣቸው ከጤናጋ ላተም እኔም በፊት የአባ ግርማ አይነበር ከዛም በጣም እፈራ ነበር

  • @fasikamesfun7232
    @fasikamesfun7232 Год назад +4

    ኣቤትትትት ጌታየ ትዕግስታኻ መዳርግቲ ዘይብሉ ኣቤትትትትትት እዝጊኦኦኦኦኦኦኦኦ ጌታየ እዝጊኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦ ጌታየ እዝጊኦኦኦኦኦኦኦ ምሓረና ክርስቶስ ጌታየ በጃኻ ተረዳና 🙏🏾🙏🏾😭😭😭😭😭😭😭😭🕊️🌍🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾😭😭😭😭😭😭 ቃል ሂወት የስምዓልና ሓወየቭ

  • @የማርያምልጅ-ቀ5ዸ
    @የማርያምልጅ-ቀ5ዸ Год назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባቶቻችን፣ስንት ትምህርት ሞለቶ፣ስለስይጣን እማስትምርውን አንዳምጥ፣ እግዚአብሔር ክሀገራችን፣ስይጣንን ያጥፋለን😢😢😢

  • @hanisym7301
    @hanisym7301 Год назад +1

    ወንድሜ አንተ በርታ ፈጣሪ ይርዳህ ስድብ ከሰይጣን ነው አትስማቸው የሰይጣን ፈረሶችን

  • @lulitzeleke6412
    @lulitzeleke6412 Год назад +2

    ስለመናፍስት ሴራ የሚያስተምሩ መምህራኖች የሚያስተምሩት ሰይጣንን በፃም በፀሎት በስግደት ሱባዬ በመያዝ ሀይማኖታዊ ትምህርቶችን ስብከቶችን መዝሙሮችን በመስማት ከቤት ጀምሮ እስከቤተክርስታያን ድረስ በውስጥም በውጪም መንገዳችንን ከእግዚአብሔር ጋር በማስተካከል በስንፍና በደካማንነት ከምንሰራቸው ሀጢያቶች እየራቅን ለንሰሀ ለቅዱስ ቁርባን በመብቃት ዲያቢሎስን በመቃወም እና በማውገዝ ሰይጣን ከሚያመጣብን ፈተናዎች የምንወጣበትን መንገድ ነው የሚያስተምሩት ከሀይማኖት እንዲወጡ

  • @assaa7514
    @assaa7514 Год назад +2

    ያልተያዘ ግልግል ያውቃል አሉ እውነቱን እግዚአብሔር ያቃል ፈውስ የለም ካላችሁ እግድህ እኔ ምንም ጥፋት የለባቸውም እኔ በግሌ ተጠቅሜበታለሁ ፀልዮ ስገዱ መፅውቱ ሲሉ ስግደት በነሱ ነው የተማርኩት እኔ መምህሮቹን ከፋፍየ ነው አምላኬን ለማወቅ ተቀዋሚወቹን አዳምጣለሁ እወዳቸዋለሁ በተግባር ሀይማኖቴን ለመተግበር እነመምህር ግርማ ጠቅመውኛል ህይወቴ እዲስተካከል ሁኔለሁ የታመመ ስለተፈወሱ ምነው ተጨረጨራችሁ እዴ ስቶች ናቸው እያለቀሱ ለስት አመት ነው የኖሩት እናት እጄራ ጋግራ ልጆቿን መመገብ አጥታ ደግሞ ተቀዋሚወቹን ብቻ ሳይሆን መልስ የሚሰጦቹሁንም አዳምጡት ሆ ምን ጉድ ነው

    • @haymiyitagesu1770
      @haymiyitagesu1770 Год назад

      አትስገዱ አትጹሙ የሚል ቄስና መምህር ጠቁሚኝ

  • @aass5403
    @aass5403 Год назад +1

    በሰማአም መምህር እዮብ በጣም ነበር ምውድህ እግዚቡሔር የቅር የበልህ እና

  • @amirasadek4232
    @amirasadek4232 Год назад

    በተረፈ አተ እራስ ዉዳሴ ማርያምን ደብታራ ይላታል ከማለት በፉት ተማር አተ ዝብላቹ በጭፍን አትሂዱ እኛ ምእመናል ነቅተናል

  • @BanchiKassahun
    @BanchiKassahun Год назад +1

    አሜን የአባታችን በረከታቸው ይደርብን እግዚአብሔር ሀገራችን ይጠብቅልን

  • @zehabesha777
    @zehabesha777 Год назад +2

    በጣም ጎበዝ ነህ ወንድሜ ሁሌ እከታተልሀለዉ ፀጋዉን ያብዛልህ ፍፃሜህን ያሳምርልህ ።።።አንድ ነገር ላስቸግር ፈለኩ ።።ስለ መፅሀፈ ባርቶስ የምታዉቀዉ ነገር ካለ 1።።።እኔ ባለሁበት ሀገረ አሜሪካን በተለያዩ ቤተክርስትያን ሴቶች ከነ የወር አበባቸዉ ቤተመቅደስ ይገባሉ ።።በጣም አዝኚያለሁ ብዙዎች ይከራከሩኛል ።ይህ ሁሉ የሆነዉ በአቡነ ባርናባስ ምክኒያት እንደ ሆነ ሁላችንም እናዉቃለን እሳቸዉ ብዙ የቤተክርስትያንን ዶግማና ቅኖናዋን በመጣስ ብዙ ምዕመናንን አበላሽተዋል ።።እስኪ ከቻልክ ከማህበረ ቅዱሳን ጋር ሆናችሁ ይሄን ነገር ብትሰሩበት እጠይቃለሁ ።በርታልን

    • @jipeesan382
      @jipeesan382 Год назад

      እኔ ልጠቁማችሁ በጽዋዕ ቲይብ ላይ ባርቶስ የተባለ ባዶ ክርታስ በሚል ርዕስ እስከ ክፍል ሁለት ድረስ መምህር ገብረ መድኅን እና አባይነህ ካሴ መልስ ሰጥተውበታል።

    • @zehabesha777
      @zehabesha777 Год назад

      🙏🙏🙏

  • @etenateheyesus2241
    @etenateheyesus2241 Год назад +1

    ተባረክ እደግ በህምነት በስራህ በእውቀትህ በሁሉም ሁሉም የኢትየጵያ ወጣቶች እንዳንተ ቢሆኑ ብዬ ተመኘሁ የኔ ልጅ እንጸልይ ከዚህ ጉድ እድንወጣ።

  • @solomonayele7874
    @solomonayele7874 Год назад +6

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ።

  • @freweynigebray8285
    @freweynigebray8285 Год назад

    እግዚብሔር እኛንም ሀገራችንን ይጠብቀን እየሰማን የተሰራዉን ሁሉ እየሰማን ከምንለማመድ ለምን በዚህ ሐጥያት ዝም ብለን ማየታችን ከመጠየቅ አንድንም ስለዚሕ መብቱ አለመሆኑን በንደዚህ የተሳተፍቱን እኛም ተደራጅተን እናጥፋቸው

  • @BetyDima
    @BetyDima Год назад +4

    ❤❤❤❤❤በጣምትልቅትምሕርትነው እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @meticar4025
    @meticar4025 Год назад +4

    አባ ገብረ ኪዳን የኔ አባት ረጅም እድሜ ከጤና ልዑል ያድልልን አሜን፫ 🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙏🌹🌹

  • @ልኑርለቤተሰቦቼ
    @ልኑርለቤተሰቦቼ Год назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ገብተን እንዳንወጣ በወረት ስጸልይ ደሞ ሰንተወዉ ነበር አሑግን እግዚአብሔር ጨይመስገን እግዚአብሔር እንድኖድ በምነታችን አድጸና ብጸልይ ብዙ እደምናተርፍ ነው እንጂ ሌላ ነገር መጥፎ ነገር አላየሑበትም ገጠመኝ እድሰማ የተባረከች እሕት ቲክቶክ ኮሜትላይ ገጠመኝ አዳምጡ ብላ ኮምታ በሷ መክንያት ክብሩ ይስፋ አመላኬን አውቄዋለሑ ❤

  • @IslamIslam-ks8xq
    @IslamIslam-ks8xq Год назад +3

    ምነው ዛሬ ሀገራችን በመተት አደል እንዴ የምንታመሰው እስቲ አስጥሉን አንተ በትክክል ከነሱጋር ችግር ስላለብህ ነው እናውቃለን

  • @konjo7249
    @konjo7249 Год назад +3

    ድፍረታቸው ጥግ ድረስ ደርሶዋል ኦርቶዶክሶቺ እና ሙሲሞቺ ክርስቲያኖቺ ሆይ ባሎቻቹ ፍቅረኞቻቹ እጮኛቹን ልጆቻቺ ማጣት ካልፈለጋቹ አብረን ተባብረን እነዚህ ጆጂማ ጆጂ ግብረሶዶሚያንን ማጥፋት አለብን ሆቴሉም እንዳይከፈት ማድረግ አሀብን

  • @ብሩኬ-የ5ቸ
    @ብሩኬ-የ5ቸ Год назад +3

    ሆቴሉን በቦንብ ማፈንዳት እሱንም መደረግ ባለበት የሆነ ነገር ማድረግ ነው የአዲስ አበባ ህዝብ ግን ምን እየሰራ ነው

  • @degolabraha9972
    @degolabraha9972 Год назад +1

    ሰላም ወንድማችን እነመሰግናለን በመጀመሪያ መንገድ ላይ የተገኘ ሰው ምናለ አስተዳደጉን ቢጠቀምበት ለኢትዮጵያ መረገም ነው ዘግቶ እዛው በመጣበት አርፎ ይቀመጥ

  • @nrjsnrjs8074
    @nrjsnrjs8074 Год назад +2

    እግዚአብሔር ይመሰገን በውነቱቃለህይወት ያሰማልን በውነቱ❤❤❤❤

  • @selamawitadmassu7887
    @selamawitadmassu7887 Год назад

    ጎበዝ ወንድሜ ይህችን ልጅ እኔም ሼር አድርጊያት ነበር ገደል ይግባ የሱን ሀብት ቀቅሎ ይብላው ከአሁኑ ጥፉ ማለት ነው 😢😢😢

  • @Lol-ru1si
    @Lol-ru1si Год назад +2

    እባካችው ቲክ ቶክ ላይም ሆነ የትኛውም ሶሻል ሚድያ ላይ ግብረ ሰዶማዊ ስታዪ ሪፖርት እያረጋችው አካውንታቸውን እናዘጋ።

  • @werert2189
    @werert2189 Год назад +13

    አይጊዜ አንዱሰባኪ አንዱን መንቀም እኛም ምእመናኖች ን ግራ አታጋቡን ካስተማራችሁ አስተምሩን አለዛተውት እንዲ ሁሉ እኔ አቃለሁሆነ😢😂😂

    • @misikirgelan7970
      @misikirgelan7970 Год назад

      በትክክል

    • @romanofiorella190
      @romanofiorella190 Год назад

      ከዚህ በላይ ትምርት የት ታገኛለህ ሲጀመር እዉነት እዉነት እላችሆለሁ ፀንታችሁ ቁሙ ብሎል ስለዚህ ከነዚህ አባቶች መጠንቀቅ ይሄዉ ነዉ ደግሞም አሁን ነዉ የመጣዉ ስለዚህ ከነሱ መራቅ ይሄዉ ነዉ

    • @ድንግልማርያምይዥአንችንአ
      @ድንግልማርያምይዥአንችንአ Год назад

      እኔም ግራ ግባኝ ለምሳሌ መምህር እዮብ እንዲህ ማለት የለበትም ነበር አንድ አንድን መንቀፍ በስም ይቅር ይበለን ማነን እንመን

  • @HanaBelay-v4i
    @HanaBelay-v4i Год назад +2

    እድሜ ይስጥሽ እህቴ

  • @trsite16eyesus
    @trsite16eyesus Год назад +1

    የሱዳን መተት ነው አለ መምህር ያሳፍራል በእዉነት ይሁን እንበልና እነደዚ አይነት መተት ያለበት እና አጋንንትን የተዋረሰ ሰዉ ችሎ አውደምህረት ላይ መቆም ይችላል ስገዱ ቁረቡ ይላል ወይ

  • @እግዚአብሔርእረኛየነ-ኘ7ፈ

    ተዘከረነ እግዚኦ
    እግዚአብሔር ሰጠ እግዚአብሔር ነሳ በረከቱ ይደርብን

  • @دموعالورد-ذ5ق3غ
    @دموعالورد-ذ5ق3غ Год назад

    እግዜአብሄር አገራቸነን ይጠእብቅ በጠአም ያሳዚናአል ለእሁልምነገረ እግዝአብሔር የቃል❤❤❤❤

  • @ተዋህዶእናት
    @ተዋህዶእናት Год назад +1

    እህተ እዉነት እግዚአብሔር የሰጠሸ አህህህ አቤቱ አምላከ ህይ ምህረቱን ላክልን

  • @m.d5652
    @m.d5652 9 месяцев назад

    ያብስራ ወንድማችን ጠፋህ በጣም በሰላም ነው? እግዚአብሔር አምላክ ካንተ ጋር ይሁን በመንገደህ ሁሉ ይቅደምልህ። በቅርብ ተመልሰህ እናይሃለን ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ ።

  • @-ly8jj
    @-ly8jj Год назад +8

    ወንድሜ በርታ ለሚሰድቡሕ ጸልይላቸው 🎉እግዚያብሔር ሁላችንንም ይቅር ይበለን❤

  • @Godoliyas-27
    @Godoliyas-27 Год назад

    ቃለ ሕይዎት ያሰማልን, ከቤተክርስቲያን አስተምህሮ አንፃር (መፅሐፍ ቅዱስን ) ነገሩን መመልከቱ በጣም ትክክል ነዉ ብዬ አምናለሁ :ዛሬ ከክርስቶስ በላይ አገልጋዮችን መከተል አየታየ ነዉ :ወደ ሚፈልጉትም መንገድ ይነዱታል,...
    "አመንዝራ እና ጠማማ ትውልድ ምልክትን ይሻል::" እንዳለ ጌታችን ::ማስተዋሉን ይስጠን

  • @miranasrallah1106
    @miranasrallah1106 Год назад

    ለአባቶቻችን እረጆም እድሜ እና ጤና ይስጥልን በተለይ በዚህ ዘመን የዳቤሎስን ተንኩል ክፋት አውቀው ላስተማሩን በእውነት አንቅተውናል ተይዘን ከጠበል ውደ ጠበል ስንከራተት ታመን የነበርንው በእውነት ከዚህ በላይ ፀጋውን ያብዛላቸው እግዚአብሔር ይመስገን እነሶን ለሰጠን በሶዳን መተት ለሜሎት ደግሞ ልቦና ይስጥልን እሶም ሶዳን ሄዱ ነበር እንዴ ሌያስመትት ውይ ጎድ አረ እናስተውል አንተ ደግሞ አባታችንን አትቃውም ካላውቅህ አላቅም ብል እሺ እኛ ብዙ አውቀናል ካባቶቻችን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @AhmedRabih-s9m
    @AhmedRabih-s9m 3 месяца назад

    ለወንድማችን ለመምህር ሄኖክ ቃለህይወትን ያሰማልን❤❤❤

  • @wegena
    @wegena Год назад +1

    እግዚአብሔር ይስጥልኝ ወንድማችን በርታልን

  • @SuperMakasha
    @SuperMakasha Год назад +3

    አባ ኪዳነ ማርያም እርስዎ ከዚህ የበልጣሉ ብዬ እገምታለሁ (እንገምታለን) አሽሙር ይዘዉ ቀረቡ ዛሬ ? መቼም ሰወ ነዎት እና ምን ይደረጋል? እግዚአብሔር ያለብዎትን የቅናት መንፈስ ይፈዉስዎት ከእነዚህ አባቶች አንዱ ጋ ቢሄዱ እረሶ ላይ ያደረዉን ሃይለኛ የቅናት አጋንንት አስረዉ ካስለፈለፉት በኃላ ወደ ሲኦል ሰደዉ ይገላግልዎታል እና ለዚህ እግዚአብሔር ይርዳዎት የሰው ፀጋ እና ሰጦታ አያንቋሽሹ ተንኩል እና ጥላቻን አያስተምሩን እራስዎት ፀጋ ላይ ብቻ ቃሉን መመገብ ብቻ ላይ ያተኩሩ የመፈወስ ፀጋ ከፈለጉ ከፈጣሪ ይጠይቁ ከላይ ከተለቀቀ አድማ አሽሙርስድብ ቀርቶ ሰማይና ምድር ቢጋጠም ምንም አታመጡም መምህር ዶ/ር ዘበነ እና ምህር ኢዬብም አንዲሁም በአጠቃላይ የፈዉስ ፀጋ ያልታደላችሁ እባካችሁን አባቶቻችንን አትንኩብን የእናንተን ዉጤት ውድቀት እና ዉርደት ተሸክመን እያለቀሰን ነዉ ይህንን ሃሜት ከማውራት አስተምሩበት ወጣት አብስራ አንተ የተረዳኸዉ አይመስለኝም ልቦናህን ይክፈትልህ አይ የዘመኑ የቤተ ክርስቲያንዉስጥ አርቲስቶች ቀበሮዎች? ሌላ ምን መአት ታመጡብን ይሆን? እግዚአብሔር የበግ ለምዳችሁን እያወለቀ እንዲህ ያዋርድልን አንጂ እግዚአብሔር ዝም ሲል የሌለ ይመስላል?😰😰😰😰😰😰🙌🙌🙏🙏🙏

    • @meticar4025
      @meticar4025 Год назад +1

      😂 እስኪ ሳቂ የውነትሽ ነው 😂?

  • @KidTol
    @KidTol Год назад +1

    ያቡዬ በርታ እግዚአብሔር ካንተጋር ይሁን።

  • @ZebibaBelay-dn4dt
    @ZebibaBelay-dn4dt Год назад +2

    ተዋህዶ ዘዘልኣለም ትኑር ያል ሂወት ያሰማልን❤❤❤❤❤ ዘመኑ ያሳዝናል😢

  • @ManeDamena-py9vw
    @ManeDamena-py9vw Год назад

    አባካችው እነዚሰዶማዊያን ባሉበት ይቃጠሉ

  • @Feker-getachew
    @Feker-getachew Год назад

    በዘር መባላታችንን ትተን ሀገራችንን ከግብረ ሰዶም እንጠብቅ

  • @ቅዱስገብርኤልአባቴ-ሠ1ገ

    ክርስቲያን ነን እኛ ቤት ግን ሠው ከታመመ ወይም የሆነ ወራት ላይ ወዳጃ ተብሎ ጫት እየተቃመ ጠቋር ወሰን ጋላ ብሬ አለጋ እያሉ ያጓራሉ እኛ ቤት ብቻ አይደለም ብዙ አቃለሁ ክርስቲያን ሁነው እሮብ እሮብ ሳር ጎዝጉዘዉ ግራኝ የስላም ዛርን አጎቴ ቤት ምግዜም በሮቡ ይገብሩታል የስላሙ ዛር አጎቴ ቤት ስላለ አዷ ልጁ ሙስሊም ሆናለች ተገበረች ይሄ ሁሉ የርኩስ መናፍስት ስራ መሆኑን ያወኩት በእነ አባ በመምህር ተስፋዬ ነዉ ከምትነቃቀፉ ቨተሠጣቺሁ ፀጋ ዝብላቺሁ አገልግሉ

    • @SlamM-bv1ey
      @SlamM-bv1ey 3 месяца назад

      Besmam yet.hager.nw.eteh.beslasi.sem.ena.ahone.telakikachew.edte.honachem.ergexnga.nig.ahone.zem.edmatey...hayemanotachenen.yemiasenkif.eku.nw.asebeshiwal.bezu.bekrstyan.ning.belu..besixan.wesxe.yalu.bitekrestyanen.yemisedibo.neachew..bewal.otodox.nebrku.bibite.sexan.amelkenbr.lilu.nw.betkikel.hayemanotachewn.yemaweku.betli.kexer.yelu.ortodoxe.lebitsebachewm.xenki.lenxeyet.beitkirstyan.werdit...yemamxo.....yegxer.enatuch..bexam.nw.yemnadedew.leje.sitamem.xenku.bete...leje.sexfa.xenkuy.bete..selment.selbetekrstyan.ayekum.bedeb...selze...mano.texyakiw..ezaw.axegebavhew.yalw..betikerstyan..kaheno.bedeb.masetmare.mesbeki..yei.axeyate.nw..betkirsetayan.xenku....abezet.tenkifalche.belw.genzabi.yelachewm.bey.nw.yemasbu....e.r.amelaki.yenkileln.yaxefaln...anch.bitesbishin.adeng.banse.genzabi..honachew.legorbit.chemrrrrr

  • @aass5403
    @aass5403 Год назад +4

    የሀው እነ በዝር ነበር ያደግህ ግን በመምህር ተሰፋዬ በመምህር ግረማ ወድም ነው ወደ እየሱሰ መበርክከ የጀመርክ

  • @HanaBelay-v4i
    @HanaBelay-v4i Год назад +1

    ተባብረን እቃወም ወንድም እህቶቼ እባካችሁ ልጆቻችን እህት ወንድሞቻችን በዚህ ነገር እየተማረኩ ነው

  • @ዳግማዊትኢትዮጵያ

    ለመምህራችን ለመምህር ተስፋዬ አበራ የኛ እንቁ መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @fiyoriseyoum7630
    @fiyoriseyoum7630 Год назад +4

    አቤቱ ጌታ ሆይ ይቅር ይበለን እግዚዮ እግዚዮ

  • @m.d5652
    @m.d5652 8 месяцев назад

    ያብስራ እግዚአብሔር አምላክ ከአንተ ጋር የሁን

  • @ortho_dox05
    @ortho_dox05 Год назад +1

    በርታልን ወንድማችን❤

  • @SalamS-e5g
    @SalamS-e5g Год назад

    ፈጠረ ሆይ ማረን ይቅር በለን😢
    አቦቶቻቾን በእድመ በጠና ይጠብቅልን አሜን❤አንድ አንድ ሰወች አላቹሁ ካጥማቅጋ የምንሮጥ ልቦና ይስጠን አምንዝራወች አንሁን ምልክት አንሻ

  • @saraabebe5829
    @saraabebe5829 Год назад

    እግዚአብሔር ከምድረ ገጽ ያጠፋልናል ልቦናቸውን ካልመለሱ

  • @mohamedsultan7549
    @mohamedsultan7549 Год назад +6

    ስለምታቀርብልን መልካም ነገሮች እድሜ እናመሰግናለን❤❤❤❤

  • @ተዉእንኑርበት
    @ተዉእንኑርበት Год назад

    ኢትዮጵያ ዉስጥ እንደዚህ አይነት ነገር ይፈጠራል ብዬ አንድ ቀንም አስቤ አላውቅም ለስብም አልፈልግም ነበር አዝናለዉ የምር አዝናለዉ

  • @yohannesberhe6667
    @yohannesberhe6667 Год назад

    Memhre girma betam endeenka adergewenal ....egrziabhre yestachew ...sele menfes gudate betkekle endenerda adegewnal....sewn zem belo menkef terzum yelewm

  • @sableqatar673
    @sableqatar673 Год назад +2

    መምሕሮቻችን ቃለሕይወትያሰማልን❤❤❤

  • @birtukankebede-bz8rp
    @birtukankebede-bz8rp Год назад +6

    ሲጀመር አንተ በደንብ ተማር ወንድም

  • @ወለተማርይምወለተማርያም

    እርፍ. ጌታ ሆይ. ቶሎና. አልልም
    ብትመጣ ምንም መልካም ስራ የለኝም
    አንተ ከምድራችን አጥግለን.
    የሚሰማው ሁሉ. ያስፈራል.

  • @khankpk8346
    @khankpk8346 Год назад +1

    መድሃኒያአለም ሃገራችንን ከኩፉ ስራቸው ይጠብቅለን😢

  • @medhanithailu2710
    @medhanithailu2710 Год назад

    ለምትፈጥርልን awareness እናመሰግናለን:: እግዚአብሔር ኢትዮጵያውያን ይጠብቅልን::

  • @HarikkHarikkum
    @HarikkHarikkum Год назад +5

    ሲጀመር የሱዳን መተት ሲሉ አያፍሩም ባይኑ ያየ ይመስል በጭፍን ጥላቻ የሰው ስም ማጥፋት ቆይ አሁን የት አይተሀል ቢባል ምን ሊልነው እግዚኦ እራሳቸውን ባያዋርዱ

    • @maryelove7751
      @maryelove7751 Год назад +3

      ጨፍን ጥላቻ እግዚኦ እረ እንደዉ ልብ ይስጣቸዉ ለባለ ጊዜ ሰባኪዎችን

  • @andinatworku78
    @andinatworku78 Год назад

    እንቁ መምህራኖቻችን ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጣችው❤❤❤

  • @BzuneshMamuye
    @BzuneshMamuye Год назад

    እኔ በምን እንደምልክልህ ንገረኝ ያለሁት አረብ ነው እና ጠረቤዛ ላይ የቅድስት ኪዳነምህረት ምስል አለ እና ልልክልህ እፈልጋለሁ ግን እኔ የምጠቀመው ኢሞ ኤፍ ቢ ብቻ ነው እና እንዴት ልላክልህ

  • @denbeldesta6900
    @denbeldesta6900 Год назад +1

    ኧረ በማርያም እንዴት ያለ የማስተማር ጥበብ ነው!!!
    የእግዚአብሔር በረከት አይለይህ። ለዲያቆን ሄኖክ