✅ ድሬዎች በፍቅርና መስተንግዷቸው አስደመሙን ♥️ 3 ቋንቋ ከሚነገርበት ቤት ገባን !

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 янв 2025

Комментарии • 253

  • @ayaMultimedia
    @ayaMultimedia 10 часов назад +23

    MashaAllah በአካል ስላገኘናችሁ በጣም ደስ ብሎናል… አንድ ቀን እኛም እንመጣለን... ❤❤❤ I wish 🎉you all the best of health and eman.

    • @Vip-e4p6e
      @Vip-e4p6e 8 часов назад

      ጦሰቲዮብን ከነቤተሰቡ አስተናገድሽለን እህተችን ላህ ቤትሽን በርዚቅ ይሙላው ለጀችሽም ለቁም ነገረ አላሀ ያብቀለሽ ይችናት አገሬ

    • @መድናmedina
      @መድናmedina 4 часа назад

      ድሬወች ስለተከባከባችሁልን ደስ ብሎናል ወደ ወሎም እንደምትመጡ ተስፋ አለኝ

    • @Zebura-n7v
      @Zebura-n7v Час назад

      እያለቀስኩ ያየሁት ማሻአላህ አላህይጨምርላችሁ

  • @Tossatube.
    @Tossatube.  11 часов назад +44

    ✅ ውድ ያገር ልጆች ላይክና ሼር ይደረግ ♥️

    • @ሉቅማን
      @ሉቅማን 11 часов назад +1

      አሰላሙአለይክ ጀማልበጣምደስይላል

    • @ZahraAli-c1v
      @ZahraAli-c1v 10 часов назад

      ጀምየ አሠላሙአሊይኩም

  • @አላህወኪል-ፈ4ዐ
    @አላህወኪል-ፈ4ዐ Час назад +2

    ማሻአላህ አላህ ያሣድጋቺሁ

  • @seadaOumer-rp1sk
    @seadaOumer-rp1sk 11 часов назад +33

    ቤተሰቦቻችንን የምናስደስት ልጅ ያድርገን ያረብ 🤲

    • @Mudmsd
      @Mudmsd 11 часов назад

      ማሻአላህ ❤❤❤

    • @MARYMA-u4o
      @MARYMA-u4o 10 часов назад

      አሚንያረብ

  • @israelanagie9249
    @israelanagie9249 11 часов назад +10

    ድሬ የምወዳት ከተማ....እንዴት ደስ የሚሉ ጨዋ ቤተሰብ ናቸው....ላሳያችሁት ፍቅር መስተንግዶ እግዚአብሔር ጨምሮ ይስጣችሁ እነዚህን ውድ ልጆቻችሁን ከፍ ያለ ደረጃ ያድርስላችሁ!!!!❤❤❤

  • @ሀያትወለዬዋ-ጠ9ኘ
    @ሀያትወለዬዋ-ጠ9ኘ 10 часов назад +9

    ዉድ ኢትዮጵያዊ ያን የድሮዋ ኢትዮጵያ ትመስላለች ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AlmiAlmi-h2q
    @AlmiAlmi-h2q 11 часов назад +9

    ድሬወች ፍቅር ናቸው ከልባቸው
    እኔ ግን አገር ገብቸ አባታችነን የማገኝበት ቀን እደት እደናፈቀኝ ዝቅ ብየ ጉልበታቸውን ስሜ ለዛ ባለው ጨዋታቸው መጫወት ተመኝሁ ፈጣሪ ሰላም ያርጋችሁ እድሜ ጤና ይስጣችሁ❤❤❤

  • @hawwaadries3582
    @hawwaadries3582 10 часов назад +10

    ማሻአላህ ተባረክ አላህ ጀዛኪላሁኸይር እዳከበርሻቸዉ አላህ ያክብርሽ ሥለተርቢያሽ ማሻአላህ አላህ ይጠብቅልሽ ያሣድግልሽ ያሠብሽዉን ሁሉ አላህ ይሙላልሽ እዳለበሻቸዉ የኢማንን የጤናን የፍቅርን ካባ ያልብሥሽ❤❤❤❤❤ እደተመልካች ሥራሽ አሥደሥቶናል በጦሣ ቲዩብ ሥም እናመሠግንሻለን
    አይየ ቀልዱ አይጠገብ ግልገል ሆነች 😂😂😂😂😂😂 አያቴን ባንተ ዉሥጥ አየዋለሁ። ❤❤❤ ንግግርህ ቀልዶችህ ሁሉ እሡን ትመሥለኛለህ እረጅም እድሜ እመኝልካለሁ ማዘርየም እደዛዉ አይለያችሁ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ጀማልም ያሠብከዉ ሁሉ ይሣካልህ መልካም ልጅነህና ዱኒያ አኸይራህን ያሣምርልህ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @MeronDawit-lu4cm
    @MeronDawit-lu4cm 10 часов назад +7

    ድሬዎች እንግዳ ተቀባዩች ናቸው የሚባለውን በጦሳ ቲዩብ አረጋግጫለሁ❤❤ ድሬ ሳላቅሽ ምናፍቅሽ ከተማ❤❤

  • @gutamesele5604
    @gutamesele5604 6 часов назад +3

    ድሬ የፍቅር ሀገር ናት:: የጦሳ ቲዩብን ቤተሰብ አክብረሽ በቤትሽ እስከ ቤተሰቦችሽ በፍቅር ያስተናገድሻቸው እህታችን ፈጣሪ ብድሩን በእጥፍ ድርብ ይክፈልሽ ዘርሽ ይለምልም ልጆችሽን ለቁምነገር ያብቃልሽ ቤትሽ ጎዲያሽ በበረከት ይሙላ! እጅግ ደስ የሚል ልብን የሚነካ ጊዜ ነበር የተባረከ ጨዋ የፍቅር ቤተሰብ የልጆችሽ ጨዋነት ጉብዝና እና ለሰው ያላቸው ፍቅርና አክብሮት የሚደነቅ ነው ፈጣሪ ይባርካቸው:: ፍቅር ስለሞላው መስተንግዷችሁ እጅግ በጣም ልትመሰገኑ ይገባል እንወዳችኅጟለን::

  • @ambaselyoutube4415
    @ambaselyoutube4415 10 часов назад +6

    ድሬ የፍቅር ሀገር ናት የስጦሳ ቱዩብን ቤተሰብ ተቀብላችሁ ስላስተናገዳችሁልን ከልብ እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤❤

  • @SeadaSireg
    @SeadaSireg 8 часов назад +3

    ማሻአሏህ ምርጥቤተሰብ አሏህጀዛቸውንይክፈላቸው ልጆችሽን አሏህያሳድግልሽ

  • @Mariam-od7zc
    @Mariam-od7zc 11 часов назад +6

    ፅድት ያለ አረበኛ ማሻአላህ ❤❤❤❤❤🎉 ماشاء الله تبارك الله جزاك الله خير يا أخي الكريم شكرا لكم❤❤❤❤🎉

  • @ሰኢድ-ሰ7አ
    @ሰኢድ-ሰ7አ 11 часов назад +10

    ድሪ የፍቅር ሀገር አላህ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤

  • @RukiKk-k3f
    @RukiKk-k3f 11 часов назад +5

    ማሻአላህ ድሬ የፍቅር አገርናት ሲሉ ብዙ አላምንምነበር ዛሬ በዴብ አመኩ❤❤ምርጥ ቤተሰብናቸዉ ሱባሀን አላህ❤

  • @Faayawalloo
    @Faayawalloo 9 часов назад +4

    Maasha'allah rabbiin sadarkaa guddaa isin hageessisu guddadhaa

  • @የባሏንግስት
    @የባሏንግስት 11 часов назад +7

    ማሻአላህ አረበኛው ደስ ሲል እኔ 8 አመት ቆይቸ እንደዚህ አልናገርም😜😁😁💖💖

  • @usergt5sn8zg3o
    @usergt5sn8zg3o 9 часов назад +4

    ወላሂ3ግዜ እየተመልሥኩኝ እየሁት ማሻአላህ ያቺናት ሀገሬ

  • @KledatKedatKedat
    @KledatKedatKedat 6 часов назад +2

    በጣም ነው የሚወዳቹ ጦሳ የ ቱዩብ ወንድማቹ ከትግራይ❤❤❤

  • @sofiaahiemd
    @sofiaahiemd 11 часов назад +7

    ማሻ አላህ ያረብ ዘረኝነትን አላህ ያጥፏልን ያርብ

  • @ZahraZahrabore
    @ZahraZahrabore 6 часов назад +1

    Mashaa Allah tabaarackhallah isinirra je'een jira Rabbin isin haa guddisu jabaadhaa akkanumatti itti fufaa ❤❤❤❤❤❤

  • @NefissaAwbol
    @NefissaAwbol 10 часов назад +3

    ማሻ አላህ አላህ እኛንም በሰላም ላገራቺን ገብተን አገራቺን ሰላም ሁኖ ቤተሠቦቻቺን ጋር ዘና የምንል ያርገን

  • @AkremyimamAdemAkremyimamAdem
    @AkremyimamAdemAkremyimamAdem 8 часов назад +2

    እሄ ልጅ ጋዜጠኛ እሚሆን ይመስለኛል ጎበዝ ነው አርግት ያለ ልጅ ማሻአላህ

    • @hikou2150
      @hikou2150 8 часов назад

      ነው እኮ ታዳ

    • @ዘሀራZ
      @ዘሀራZ 5 часов назад

      😂😂ነወኮ

    • @Semir71166
      @Semir71166 3 минуты назад

      ነው እኮ በፊት አማረ ቲቪ ይሰራ ነበር

  • @RrrRrr-gp8vg
    @RrrRrr-gp8vg Час назад

    ማሻ አላህ ደስ እሚል ቤተሰብ አላህ ያሀፍዝክ ያ ሀቢቢ አህመድ እኛ ወሎየወች ደሬወችን በጣም እንወዳችኋለን ያረብ❤❤

  • @onelove2817
    @onelove2817 Час назад

    Beautiful Ethiopians. Gives me hope for the future of the country.

  • @YusraandHiba
    @YusraandHiba 6 часов назад

    አሚን የረቢ

  • @fatum164
    @fatum164 11 часов назад +2

    ድሬ የፍቅር ሀገር❤💐💐💐

  • @Gonder240
    @Gonder240 4 часа назад

    ‏اللهم بارك اللهم بارك😊

  • @KedijaseidAdem
    @KedijaseidAdem 11 часов назад +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ተናፍቅልችኃል እናት አባት ❤❤❤❤❤ እርጅም ሀያት አላህ ይስጣችሁ ደሞ መካና መዲናን የምትዘይሩ አላህ ያድርጋችሁ አላህ ይወፍቃችሁ ያርብብብብብ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @qwss-wf4gw
    @qwss-wf4gw 6 часов назад +1

    ውይ ደስ ሲሉ ማሻአላህ❤❤❤❤❤❤❤

  • @SonySony-dx3bi
    @SonySony-dx3bi 11 часов назад +2

    ማሻ አላህ አምሮባችሆል

  • @ኢንሻአላህከአላህተስፍአል

    መሸአላህ አላህይህፈዝክ አረበኛው መሸአላህ ነው በደንብ ነው እሚያወራው

  • @umusuleymantube9045
    @umusuleymantube9045 2 часа назад

    ماشآء الله تبارك الله

  • @Hayat-w6q
    @Hayat-w6q 6 часов назад

    ማሻ አላህ ተባረክ አላህ🎉❤

  • @حيت-ي4غ
    @حيت-ي4غ 11 часов назад +4

    ማሻ አላህ ብያለሁ

  • @زينبعبدالرحمن-ج1ك
    @زينبعبدالرحمن-ج1ك 9 часов назад +1

    ماشاءالله تبارك الله ❤❤🎉
    ማሻአላህ ተባረካላህ ለጅችሸን አላህ።ይጠብቅልንሺ ጀዛኩላሁኸይር አላህ ያሥድግልሸ❤❤❤🎉🎉

  • @luebabaidris4838
    @luebabaidris4838 10 часов назад +1

    አሜን ያረቡ

  • @EeXx-x6k
    @EeXx-x6k 5 часов назад

    ማሻአሏህ አሏህ ያክብራቸው ደስ እሚሉ ቤተሰቦች

  • @luebabaidris4838
    @luebabaidris4838 10 часов назад +1

    Masha Allha

  • @hekimahekima5572
    @hekimahekima5572 7 часов назад

    Masha Allah ❤❤❤❤🎉

  • @Mudmsd
    @Mudmsd 11 часов назад +2

    ማሻአላህ❤❤❤

  • @ahlitube9156
    @ahlitube9156 10 часов назад +1

    መሻ አላህ 💐💐💐

  • @fatumamohammed-ye1rr
    @fatumamohammed-ye1rr 7 часов назад

    ماشاء الله
    تبرك الله
    الله يحفظكوم
    ምርጥ ቤተሰብ ❤

  • @ZAhra-n8r6l
    @ZAhra-n8r6l 10 часов назад +6

    ማነውየኸቢተሰብየተመቸው❤🎉🎉🎉

  • @hayat-ie5ss
    @hayat-ie5ss 11 часов назад +1

    ማሻ አላህ🎉🎉🎉

  • @gfrdgfds2259
    @gfrdgfds2259 11 часов назад +3

    ማሻ አላህ ልጅ🎉🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉

  • @EmanMohammad-r8t
    @EmanMohammad-r8t 11 часов назад +4

    ድሬየፍቅርአገር ደሥእሚልቤተሠብ

  • @AbdrahimShekseid
    @AbdrahimShekseid 11 часов назад +1

    ماشاء الله تبارك الرحمن 🎉🎉🎉❤❤❤

  • @Jjj-o1l
    @Jjj-o1l 7 часов назад

    ማሻአላ❤🎉🎉🎉

  • @Hayat-v5h
    @Hayat-v5h 6 часов назад +1

    እህታችን ከነ መላዉ ቤተሰቦችቪ ሺ ሁኝልን ሺ አመት ኑሪልን ልጂ ይዉጣልሺ ልዩ እህት ነሺ የምር ቃላት አይገልፅሺም እንዳች ደጋጎች ይብዙልን

  • @dfffghjjdhjijujjfhommbvf
    @dfffghjjdhjijujjfhommbvf 10 часов назад +1

    ሀቢቢ መሻአላህ አለይክ ያአህመድ👏👏👏👏👏👏👏

  • @maryamaali1414
    @maryamaali1414 10 часов назад +1

    ማሻ አሏህ ተባርከሏህ

  • @SifanKumsa-p5g
    @SifanKumsa-p5g 8 часов назад

    Meshaa Allah ❤❤

  • @kadija6263
    @kadija6263 11 часов назад +1

    Masha allahi

  • @yasinomer7792
    @yasinomer7792 10 часов назад +1

    Masha Allah des ylal

  • @Zaibah54Ahmad
    @Zaibah54Ahmad 11 часов назад +2

    Ethiopia ለዘላለም ትኑር

  • @seadaabdu6617
    @seadaabdu6617 10 часов назад +1

    ማሻአላህ የሆኑ ልጆች ናቸው አላህ ያሳድጋቸው በተረቢያ ነው ያሳዴጓቸው የምረ ❤❤❤

  • @Umuhanifa5
    @Umuhanifa5 Час назад

    ማሻአላህ ድሬዎች አላህ ያክብራችሁ 🦋🌹🌹

  • @ZeynabSeid-k4h
    @ZeynabSeid-k4h 10 часов назад +1

    ማሻ አላህ❤❤❤

  • @seadi5
    @seadi5 11 часов назад +1

    ማሻአላህ ደስሲሉ
    አላህሀገራችንንሰላምይጥፋልን

  • @AbduuMhd
    @AbduuMhd 9 часов назад +2

    Mashallah rabbin waan keniteef dachaa dachaan siif habayyisu waan kenaattu hin dhabiin yada murada kee siif hagutu samaan ijollee ketii nyadhu ijoleketiis rabbin aliima fi hafiza qura.ana isaan sif halaffisuu waan gari hin dhabii hamtuun mana ketiitti hin senii keyriin siin daarbiin rabbin umree dhertuu siif hakennu

  • @እራቢነኝቢትሙሀመድ
    @እራቢነኝቢትሙሀመድ 9 часов назад

    😮ማሻአላህ ድሬወች ትለያላችሁ የምር ሁሌም ደጃፋችሁ ክፍትይሁን የርዝቅቤት ይሁን በረካሁኑ የምር ምርጥ አርገው አስተናገዷችሁ ❤❤❤😘🤗ማሻአላህ የምር አደነኳቸው የፍቅር ቤት ይሁንላችሁ ደሞ ልጆቹ ያደጉበት ስብእና ማሻአላህ ከአይን ናስ ይሰውራችሁ ማሮቸ 😘😘

  • @aagg2229
    @aagg2229 3 часа назад

    አላህ የጠብቅ ሽህ እህቴ ልጆችን አላህ የጠበቅልሽ

  • @KamelaKk-v4c
    @KamelaKk-v4c 6 часов назад

    ማሽ አላህ. አላህ ጥሩደረጃ ያድርሳቸው ቤተስቦች የተባረካችሁናችሁወላሂ. ለሌላው ወላጆ ትምህርት ይሄናል

  • @camillacamilla6809
    @camillacamilla6809 7 часов назад

    ማሻአላ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AlemL-u3b
    @AlemL-u3b 11 часов назад +2

    ❤❤❤❤❤❤ማሺአላ

  • @LubabaYoutube-lb4ez
    @LubabaYoutube-lb4ez 10 часов назад +1

    ማሻአላ🎉🎉🎉🎉🎉🎉ያሰላም

  • @waskan6351
    @waskan6351 10 часов назад +1

    ማሻአላህ

  • @AsFs-y7g
    @AsFs-y7g 5 часов назад

    Masha alah

  • @FatumaፍጡማየወግዲዋTube
    @FatumaፍጡማየወግዲዋTube 2 часа назад

    ማሻአላህ🎉🎉❤❤👍👍👍👍

  • @ፍጡማየራያዋ
    @ፍጡማየራያዋ 23 минуты назад

    ማሻአሏህ አሏህ ያሳድጋችሁ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @hayatmuhammed1810
    @hayatmuhammed1810 Час назад

    ማሻአሏህ አሏህ ያሥደሥታችሁ ጦሣ ይቶብን ሥላሥደሠታችሁልን

  • @HayuEmureyanamharawit
    @HayuEmureyanamharawit 8 часов назад

    ማሻ አላህ ጀም የተመረክ ጀግና ልጅ ነህ አላህ ይጠብቅህ ❤❤እነሱንም ረጅም እድሜ ይስጥልህ 💜💜💐💐🎉🎉

  • @ErahmetMuhammed
    @ErahmetMuhammed 11 часов назад +1

    🎉🎉🎉 16:09

  • @AhmadHoumo-pn2ws
    @AhmadHoumo-pn2ws 7 часов назад

    ደረዳዋ የ ፍቅር ከተማ ❤️❤️❤️

  • @ኡሙሀያት-lb1xcxcTube
    @ኡሙሀያት-lb1xcxcTube 10 часов назад +1

    ማሻአላህተባረክአላህደስትላላችሁአብሽሩልኝ

  • @sendomalakumalaku5713
    @sendomalakumalaku5713 11 часов назад +5

    አንካን ወደ ድሬ የፍቅርና የመቻቻል ከተማ መጣቹ 💖💖💖

  • @Kunfeyekun4807
    @Kunfeyekun4807 8 часов назад +1

    ማሻ አላህ ጎበዝ ናቸዉ

  • @Yegeter.ljitube.1
    @Yegeter.ljitube.1 7 часов назад

    ማሻአላህ አለይኩም ሀባይቢይ አላህ ያኽፍድኩም ወይዚይድ ድንኩም ወይባርክ ኡምርኩም ኢልምኩም ፍቅር የሆኑልጆች ባረክአላሁ ፊኩም❤❤❤❤❤❤

  • @sadakmal1865
    @sadakmal1865 10 часов назад +2

    ማሻአላ የኔሥሥቶች አላህ ያቆያችሁ

  • @aswrwb2317
    @aswrwb2317 11 часов назад +1

    Mashallahaa ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @ZabebaMobera
    @ZabebaMobera 10 часов назад +1

    መሸአላ❤❤❤

  • @MuhammedAdem-qg7rv
    @MuhammedAdem-qg7rv 10 часов назад +1

    ምርጥ ቤተሰብ ማሻ አላህ

  • @Ksa-cc7mp
    @Ksa-cc7mp 11 часов назад +1

    Mashallah bileln🎉🎉🎉❤❤❤

  • @Sufia-rh9vz
    @Sufia-rh9vz 11 часов назад +1

    wow ❤❤❤❤❤❤

  • @እሙሱመያ-ኈ7ቐ
    @እሙሱመያ-ኈ7ቐ 10 часов назад +1

    አላህ

  • @ሀያትወሎ-ኈ9ፐ
    @ሀያትወሎ-ኈ9ፐ 38 минут назад

    መቶሺገብተሀል መብሩክ የቤተሰብሀቅንእየተወጣህነው ጀነት ተእናትእግርስርናት አተምእናትአባትህን እደከባከብክ ልጆችህአተንምእሚከባከቡ አላህያድርግልህ

  • @kedestkebede262
    @kedestkebede262 7 часов назад

    እግዛብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል የጦሳን ቲዮብ ቤተሰቦች ድሬዎች በፍቅር ተቀብላቹ ስላስተናገዳቹ እናመሰግናለን አቤት የትውልድ አገሬ እንዴት እንደናፈቅሽኝ አንበሾክ ጊሽጣ እና ቆማጤ ከበላሁ ስንት አመት ሆነኝ መሰላቹ ወደ ሳቢያን መሄድክን ባውቅ ኖሮ የናቴን ልጅ ታይልኝ ነበር አባባን እና እማማን በጣም ደስ ይሎኛል በጣም ጎበዝ ልጅ ነህ በርታ በሰላም ወደ አገራቹ ተመለሱ

  • @እራህማየጃማዋቲዪብደምሩኚ

    ማሽአላህ አላህያስደስታቸው❤❤❤❤

  • @sarahabetamudubale6476
    @sarahabetamudubale6476 11 часов назад +1

    Mashallhe Allhe byatesebshene yebarke Alahe yakebrshe 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @EgDhsh
    @EgDhsh 5 часов назад

    ማሻአላህ አላህበጤና ያሣድጋችሁ

  • @mnnm3811
    @mnnm3811 5 часов назад

    ማሻአለህ የልጁ አረብኘ ሲጣፍጥ አለህ ይጨምርልህ

  • @ሜላትጸሀይ
    @ሜላትጸሀይ 8 часов назад +1

    ሀገሬ ድሬ ሀረር

  • @zeynaba-km3pd
    @zeynaba-km3pd 7 часов назад

    ማሻ አላህ ተባረክ አላህ አላህ ያሳድጋችሁ ❤❤❤

  • @fatmasaeed6043
    @fatmasaeed6043 2 часа назад

    ዋው❤❤❤❤

  • @Qemarahmad
    @Qemarahmad 10 часов назад +2

    ማሻላህ ሱዳን አረበኛነው

  • @SahadaSahada-j6r
    @SahadaSahada-j6r 11 часов назад +2

    ባለ ቤቶቹ በልጆቻችሁ ተጦሩ አቦ

  • @Kkfkf-f3s
    @Kkfkf-f3s 11 часов назад +11

    ጦሳ ትዩብ ይለያል

  • @AdelAdel-f5h
    @AdelAdel-f5h 9 часов назад

    ማሻላህማሻላህ❤❤❤

  • @እሙፈዉዛን-ተ1በ
    @እሙፈዉዛን-ተ1በ 11 часов назад +1

    ማሻአላህ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉ስታምሩ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤