የፍልሰታ ጾም ያገናኛቸው- ፋና ቀለማት ቤተሰብ ጥየቃ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 29 окт 2024

Комментарии • 17

  • @girmawasferawkebede6582
    @girmawasferawkebede6582 3 года назад +3

    የቤተሰብ ጥየቃ ፕሮግራም አዘጋጆች በእውነት በጣም ደስ የሚል ቤተሰብ ነው ያቀረባችሁልን ከልብ እናመሰግናለን።በርቱ ቀጥሉበት

  • @fantanishwale5310
    @fantanishwale5310 3 года назад +3

    በጣም ደስ ይላል ተባረኩ ❤❤❤

  • @nebyoudaniel3219
    @nebyoudaniel3219 3 года назад +2

    በጣም ደስ የሚል ስብስብ እመብርሀን ትከተላቹ ኦርቶዶክስ መሆን እራሱ መታደል ነው

  • @sarayedingllijisara7713
    @sarayedingllijisara7713 3 года назад +3

    ግን እሚገርመኝ ነገር መንፈሳዊ ነገሮችን ተመልካች የላቸውም

  • @almazshawaye3792
    @almazshawaye3792 3 года назад

    የቤተሰብ ጥየቃ ኘርግሮም ደሰ የሚል አቀራረብ ነው አግዚያብሔር ለሁላችንም ለሀገራችን ሰላሙን ያምጣልን ፍቅር ይሰጠን መልካም የፀሎት የፆም ፍሰለታ ይሁንላችሁ

  • @meserethailu2350
    @meserethailu2350 3 года назад

    እጅግ በጣም ደስ የምትሉ ናችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ!

  • @sarayedingllijisara7713
    @sarayedingllijisara7713 3 года назад

    ደስ ትላላቹህ ፍቅሩን ይጨምርላቹህ የበረከት ያድርግላቹህ ፋናዎች እናመሰግናለን

  • @አስተዋይልቦና
    @አስተዋይልቦና 3 года назад

    እንኳን አብሮ አደረሰን ደስ ስትሉ

  • @BehailuMetaferia
    @BehailuMetaferia 3 года назад

    እናመሰግናለን!

  • @tigetishome2984
    @tigetishome2984 3 года назад

    ወይ ደስ ሲሉ ዳቦ ያዝ አርገሽ ከቁርባን በፊት አልገመጥሽም ስትል ማሪያምን እዴት እደሳኩ😀😀 የራሴ ትዝታ አስታወሰኝ እየፃምኩ ነው ብዬ በልቼ የምቆርበው ነገር 🤦‍♀️

  • @lahelenamanore9362
    @lahelenamanore9362 3 года назад

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወገኖቼ😍🙏

  • @philipoinophilu4854
    @philipoinophilu4854 3 года назад

    በርቱ እግዚአብሔር
    ከአናቴጋር ዪሁን

  • @fentaneshchekole6011
    @fentaneshchekole6011 3 года назад

    👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @bezabirku1222
    @bezabirku1222 3 года назад

    Betam des yemil betseb new

  • @rasmesfin40
    @rasmesfin40 3 года назад

    ❤❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇷✌

  • @gebreted2612
    @gebreted2612 3 года назад

    ወያኔ እየመጣባችሁ ነው ፈስ ሁላ