Before it is to late for you, repent, run 🏃🏽♀️ as far as you can and as fast as you can from these people false teaching. Read the word of God as much as you can. The word of God will help you from stumbling ❤️
God bless you dear brothers , thank you again . In most of the time I tried to comment on their wrong teachings. But now really you guys did great job . God bless you .
የሉቃስ ወንጌል - ምዕራፍ 2 40 ሕፃኑም አደገ፥ ጥበብም ሞልቶበት በመንፈስ ጠነከረ፤ የእግዚአብሔርም ጸጋ በእርሱ ላይ ነበረ። የሉቃስ ወንጌል - ምዕራፍ 2 52 ኢየሱስም ደግሞ በጥበብና በቁመት በሞገስም በእግዚአብሔርና በሰው ፊት ያድግ ነበር። Luke 2 40 And the child grew and became strong; he was filled with wisdom, and the grace of God was on him. Luke 2 52 And Jesus grew in wisdom and stature, and in favor with God and man.
ኤርሚ ኢዮሲያስ ናቲ የወንጌል ጀግኖች ዘመናቹ ይባረክ ተባረኩ ጸጋው ይብዛላቹ አነቃቹን በብዙ ነገር 👏👏❤❤❤❤
ወንጌላዊ ኤርሚ ናቲ እንዲሁም ዮሲ ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ
ኤርሜ ናቲ ዮሲ ስለናንተ ምንም ቃል የለኝም ጌታ ኢየሱስ ዘመናችሁን ይባርክ
ምጦች.ዘመነቹ.ይበረክ.ብዙ.ተምሬየለሁ
ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርካችሁ ተባረኩ
የሚገርመው ሀይሉ እና በረከትን በጣም ነበር የምወዳችው ....ይበልጥ በረከትን እና ዛሬ ለየት ያለ ነገር ነው የሰማውት ....በተረፈ ፓስተር ቶማስ የዚህ አይነት አስተምሮት እንዳለው አላውቅም.....ይገርማል ተባረኩ
የተባረኩ የአባቴ ብሩካኖች ኬረጅም ዓመት በፊት ይህን ትምህርት (የበረኬት ዪሰፈ )የእግዝሐበር ልጅ መሆነን ጠርጥረ ነበረ ተነስቼ እንደ እግዝሐበረ መሆን ሰለልቻልኩ።ይህ ትምህርት የሰማውት ወደ 10 ዓመት ሆኖሀል ሰኬነክነኝ ኖረለው ።ለላም ደግሞ አንደ ከአመኑ ቦሃለ ምንም አጥያት ብንሠራ አይነካንም ተፀልሎልናል የምለው ትምህርትቱ የስንቱን ሕይወት እንዳ በላሸና እንዳጠፋ መገመት ይቻላል ።ይታያቹ ያነ እንዳውኑ ብዙ ምድያ የለለቤት ገዜ ነበረ በኢትዮጵያ ።ቤረኬት ና ሀይሉ በebs ብቸኛ ነበሩ ስንቱን አሳሳቱ ።ይድሜ ይሰጠን እንጂ እውነት ብትቀጥንም አትበጤስም። ተበረኩ ባርቱ ጌታ ፀጋውን ያብዛላቹ ይግለጥላቹ ።
እዉነት ነዉ በረከት ከሠማይ። የተላከ ይመስለኝ ነበር እረ ስንቱን አወራዋለሁ እንደ ናቡከደነፆር አይምሮዉን ይመልስለትና ወይም እንደ ጳዉሎስ በብርሃን ተገናኝቶት በበቀል ወንጌልን እንዲናገር እናፍቃለሁ ።ደረጀ ከበደንም እንዲሁ ምት ላይቀር ዞሮ ዞሮ ማመን ይሻላል ጌታን አስከብሮ ያለዉ መዝሙር ትዝ ብሎኝ ነዉ ።
ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ። በርቱ ጌታ ከእናንተ ጋር ነው ።
Yes sir! 💯
I've been so blessed with your teachings.
Keep coming brothers.
Love y'all 🧡🧡🧡
ffffffffffffffffffFFFFFffFFfFfffff£££ffffffff££f£fffffff£££fff£ffffffffff£fffffffffffffffffffff£ffffffffffffffffffffffffffffffffffffffffffffffffffffffffff£fffffffffffffffffffffffffffffffffffff
Egiziabher ybarkachu
በእውነት ዕውቀት የዘላለም አምላክ አሁንም አብዝተው ይባርካቸሁ በእውነት ተደስችዋለሁ የሐሰት ትምህርት በዝህም በዝያም ብቅ ብቅ እያለ ነው እናንተ ወጣት ናችሁ በርቱ እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ነው ወደድኳችሁ ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን እግዚአብሔር የፀና ግንብ ነው ፃድቁም እሮጦ ወደ እርሱ ከፍ ከፍ ይላል የእግዚአብሔርን ቃልን የሚያጣምሙትን እግዚአብሔር ይቅር ይበላቸው እግዚአብሔር ይባርካቹሁ ወንድሞቼ የቃሉን ብርሃን ይብራላችሁ ዘመናቹ ይባረክ
እግዚአብሄር ብቻዉን አምላክ ነው። እግዚአብሄር ብቻውን ፈጣሪ ነው። የፈጠረዉ ፍጥረት ሁሉ በሱ ስለመፈጠሩ ምስክር ነው ። እኔ ሰዉ የሆንኩት እግዚአብሄር ሰዉ አድርጎ ስለፈጠረኝ ነው። ወንድሞች እግዚአብሄር ፀጋውን ያብዛላችሁ በርቱ ።
Ye geta tsegaw ena selamu yebezalachew betam betam yemigerem new
Nate gata yoses yabareka men aynat magalat now are gata yebarkashe amennnnnnnnnn
በረከት ዮሴፍ የተባረከ የእግዚአብሔር ልጅ ነው እንደ ልቤ ያለዉ ለዳዊት እንዳለዉ በረከት ዮሴፍም ለእግዚአብሔር እንደ ልቡ ነዉ ጃፒም የተባረከ የእግዚአብሔር ልጅ ነዉ የእግዚአብሔር የልቡ ሐሳብ የሚያገለግል ለትዉልድ የተላከ የእግዚአብሔር ሰዉ ነዉ አትድከሙ የነ በረከት ዮሴፍ እና የጃፒ ተቋሚዎች ከመንፈስ ቅዱስ ጋ ሆኖዉ ነዉ የሚያገለግሉ አይያዙም የቀባቸዉ እግዚአብሔር ከነሱ ጋር ነዉ አይያዙም ተስፋቹ ቁረጡ ጥላቻ ከናንተ ይነቀል በረከት ዮሴፍ እና ጃፒ እግዚአብሔር አምላክ የቀባቸዉ ናቸዉ አይያዙም በእግዚአብሔር ነዉ የተያዙ ሩጫቸዉን ልታቆሙ አትችሉም አቅም የላቹም በረከት ዮሴፍ እና ጃፒ አቅማቸው የያዛቸዉ እግዚአብሔር ነዉ
ይገርማል ለመጀመሪያ ጌዜ ሰስማ እግዚአብሔር ይባረክ
ስለእናተ እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን
ወድሞቼ ጌታ የሱስ ይባርካቹ በጣም የሚገርም ትምህርት ነው እኔ ዐይኖቼ ተከፈተ
የተወደዳችሁ የእግዚአብሄር ልጆች ተባረኩልኝ። በርቱ ሰዉን ፈርተው የጌታን ቃል እውነት የማይገልጹትን ወንጌላውያን ተብዬ አማኞችን አትስሙ።
Geta Eyesus Zemenachun yebarek
Waeeeeee.eha now manfasawe megeb we love you wondemoshe tabarke tabarķe
Good blasé you think so much
ወዳችሁአለሁ ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርካችሁ
ተባረኩ የአባቴ ቡሩካኖች
Elelellllllllllllllllll gata amsagenehalow selanezey wotatoshe tabarke amennnnnnnn
እግዚሀብሔር አምላክ ይባርካችሁ ቀጥሉበት
ሀሰተኞች መግለጥና ማሳወቅ ከፍቅር የመነጨ ነው መጀመሪያ አስተማሪዎች ነን የሚሉት ሰዉ ሰው ሚሸት ከምድር ለምድር ከሆነ ት/ት እነሱ እንዲድኑና ነብሳቸው ከጥፉት ለመታደግ ነው
ሰሚዎቻቸው (ተከታዮቻቸው )እውነትን ከማሳወቅ ትክክለኛ ወደሆነው መፅሀፍ ቅዱስ ት/ት ለመመለስ ሚደረግ እንደ እዚአብሔር ቃል ሚፈተሽበት ነው
ደግሞ ያሉት እኛንም እንደ ምፅሀፍ ቅዱስ ትምህርታችን ይፈተሽ ከተባለ ጥፋት ካለባቸው ለመታረም ዝግጅነታቸውን ያሳያል እንጅ ጥላቻ አይደለም
መሀል ሰፋሪ ሆነው ያሉት ሀዋርያ (ዘማሪ) ዩሀንስ ግርማ ፖ/ር ታሪኩ አበበ ዘማሪ ኬፋ ሚደቅሳ..... ሀሰተኞቹ ነቢያት ሁሉ እስራኤል ፤እዩ ብርሀኑ ፤ታምራት ፤በላይ፤ብርቱካን ......
በካውንስሉ ጉዳይ ህዝብ ሳይወክላቸው በመሪዎች ሹመት እውቅና ብቻ ስላላቸው የተሾሙ ናቸው ለመቃብር ስፍራ ለማግኘት ተብሎ ሰውን ወደሲዖል ከሚያወርዱ ት/ት አስተማሪዎች ጋር ሊቀላቅሉን ሚፈልጉ ጎበዝ የስህተትአስተማሪ በኢትዮጲያ የለም እስከ ማለት ድፍረት የቃጣቸው ብዙ ልዪነት የለንም በማለት ህዝቡን ሊሸነግሉ ሚፈልጉ ዶ/ር ምህረት ደበበ ዶ/ር ማሙሻ ፈንታ ጋሽ ንጉሴ ቡልቻ ዮናስ ዘውዴ.....እኔ ሚገርመኝ ዶ/ር ማሙሻ ነው( ሰው ስጋ ነብስ መንፈስ ) አለው ብሎ አስተምሮ
ሀሰተኞችን ነብያት በግፅ ተቃውሞ ዛሬ ምን ነክቶት ነው ያስብላል
ትልቅ እድል ብለው ያናፈሷቸው መንፈሳዊ ፕሮግራሞች ኤልሻዳይ ቲቪ ኢቫንጄልካል ቲቪ ጋዜጠኞቻቸው ጭምር ኪያ ሾው ኒቆድሞስ ሾው ደረጄ....ካልደገፋችሁ ዝም በሉ ያሉ
አሁን በኮረና ምክንያት እንኳን አለም እንዲህ ስትሆን እነዘራፍ ለምን እነሱም ተዘግተው ተቀመጡ አቤት የዘለአለም አምላክ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ድፍረት ነው ጌታ ሆይ ምህረት የአባቴ ብሩካን ለብዙ ሰዎች ማስመለጫ ያደረጋችሁ እግዚአብሔር ይባረክ ! የዘለአለም አምላክ አብዝቶ አብዝቶ ይባርካችሁ ይባርካችሁ
የሚገርም ነው ሰለትምህርቱ የተወሰነ ባዉቅም እንደዚህ ሰይጣናዊ መሆኑን አላዉቅም ነበር ሌሊት ሳልተኛ ነበር ቄጭ ብዬ ያደመጥኩት ዉጊያ እንደሚበዛባቹ አዉቃለዉ ያመናቹት ጌታ ይጠብቃቹ የሚገርማችሁ በትክክል የሃሰት ትምህርት ነው
Erme erme tabarke amennnnnn eha now enot
Ermy, Eyosias and Nathy May almighty God bless you more and protect you from any evil deeds. I respect you
I have great respect for you guys.!!!!
እዉነትም ጆሮን ጭዉ የምያደርግ ከእዉነት የራቄ ትምህርት ነዉ ኤርም & ናትይ & እዮስ ለእዉነተኛ ወንጌል በርቱ ትዉልዱን ግራ እያጋቡ ከህዉት እንዳያጎድሉዋቼዉ ብዙ ያልሰማዉትን የተሳሳቴ የቃል አስተምህሮቶችን ዛሬ በትምህርታቹ ማወቅ ችያለዉ ተባረኩ
ዘካ 14:9 እግዚአብሔርም በምድር ሁሉ ላይ ይነግሣል በዚያ ቀን እግዚአብሔር አንድ፥ ስሙም አንድ ይሆናል።
አፍሶን1:10 በዘመን ፍጻሜ ይደረግ ዘንድ ያለው አሳቡም በሰማይና በምድር ያለውን ሁሉ (በክርስቶስ) ለመጠቅለል ነው።
በችኛው አምላክ ሰሙም (አየሱስ ከርስቶስ ነው)
እውነት የጌታ ኢየሱስ ጥገኞች ነን
100% ጥገኞች ነን
Ameen Ameen Ameen Eyesus Gofotadhaa
ኤርሚየ ናቲሻ የሲ ተባረኩ በብዙ እወዳችኋለሁ
Tebarku Wendimoch Ewnet nw !!
ወንድሞቼ ስላገልግሎታችሁ እግዚአብሔር ይባርካቺሁ
ተባረኩ
ዘመናችሁን ሰዉ ስትቃዎሙ አትኑሩ ወንጌልስበኩ ላገራችሁ ጸልዪ ኤርሚያስ ያየመጣህበት መንፈስ አለቀቀህም ጌታ ይፈውስህ
ሰላም ካልኩኝ በኋላ የሚቀጥለው ኣስተያየት ላስቀምጥ፡
፩ኛ፡ ኣንተም እኮ ኤርሚን ተቃወምከው። ለምን ክርስቶስን ኣትሰብክም። ለሱ ኣታድርግ ያልከውን ኣንተ ኣደረግከው።
፪ኛ፡ ስለ ሃገር እንዲጸልይ ነገርከው፡ ጥሩ ነዉ ግን እንደሚጸልይ ኣንተን መንገር ኣለበት? ደግሞ እኔ እንደተረዳሁት ከጽሑፍህ ማለት ነው፡ ኣንተ እንደምትጸልይ እርሱ ግን እንደማይጸልይ ነው። ይህም የፍርድ ቃል ነው።
፫ኛ፡ የስህተት ትምህርት ከሆነ? ስህተትን በስሙ ስህተት ነው ቢባል ምን ችግር ኣለው?
ለማጠቃለል፡
ሰውን ( ኣገልጋዮችን) እንወዳለን ማለት ይዘውት የመጡት ትምህርትን ሳንመረምር እንዳለ እንቀበለዋለን ማለት ኣይደለም። እንደመጽሓፍ ቅዱስ ያልሆነ ትምህርት ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ያላስተማረው ትምህርት ኣሜን ብለን መቀበል እንደ ጽድቅ ኣይቆጠርም። በተለይ በተለይ ሰውን ኣግዝፎ ኢየሱሴን የሚያሳንስ ትምህርት የስህተት ትምህርት ነውና ከእንደዚህ ዓይነት ትምህርት መራቅ ኣለብን።
በፍጹም ትህትና እና ፍቅር የተሰጠ ኣስተያየት ነው። ኣመሰግናለሁ
እነ ጃፒ ዘሌ እና ሀይልሽ የደረሱበት ዕውቀት ያድርሳቹ
ዐይኖቻቹ ይከፈት
Before it is to late for you, repent, run 🏃🏽♀️ as far as you can and as fast as you can from these people false teaching. Read the word of God as much as you can. The word of God will help you from stumbling ❤️
ተባረኩልኝ
Mechem EGZABIHR beyezemenu lerasu sew alew SMU ybarek enantem zemenachu ylemlm yabatye brukan kekufu ytebkachu Amen
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
Dear Brothers thank you so much. i am very happy to hear such kind of teaching.
Igsabher ybarikaju des yemil nuzu jegsabher kal 🙏🙏🙏
ምን ጉድ ነው ጌታ ሆይ ብዙ ሐሰትን ሰምተናል የዛሬው ግን በጣም ፈጣሪን መዳፈር ነው ጃፒን የሆነ ጊዜ ትምህርቱን ሰማ ነበር ስተት መሆኑን ስረዳ ተውኩት ቆየው ያ ሐይሉ እና በረከት የለየላቸው ካህዲዎች ናቸው ዛሬ የሰማውት ግን ይገርማል ለይቶላቸዋል
WOW I never heard this kind of Gospel. Tebareku
Tebareku zebenachu ybarek
God bless you dear brothers , thank you again . In most of the time I tried to comment on their wrong teachings. But now really you guys did great job . God bless you .
Geta zemenachihun yibark, bizu kifu astesaseb new yaswegedachihut, litkoru yigebachihuwal.
ኮረናን ፈርተው ቤት ተቀምጠው እኛ መንፈስ ነን በምድር ላይ ሁሉን ማድረግ እንችላለን ይላሉ 😅😅
ማለዳ ማለዳ ምህረቱ እዲስ የሆነ እስትፋሳችን ይችን ቀን መኖራችን በርሱ ነው
እግዚአብሔር እግዚአብሔር ነው ማንም ሊገድበው አይችልም ተባረኩ ቀጥሉበት እዝቡ እንዳይጠፋ
ማርታ እህቴ
ኬሮና እኮ ሁሉንም ነገር ገለጠው መንፈስ ነን አንታመምም፣ በሽታ በእኛ ላይ አይመጣም የታመመን ሰው አትቀበለው አላመመኝም በል መታመምህን አትናገር የሚሉት ሀሉ ዛሬ በኦንላይን ብቻ ነው የሚታየት ጎዳና ወጥተው ወንጌልን አይመሰከሩም በኮረና ወደታመሙት ሄደው አይፀልዩም ። የተቸገሩ ጎዳና ያሉ በዚህ በሽታ ስራ ያጡትን አይጎበኙም አያፅናኑም ።
የሙከተላቸው ህዝብ ሉነቃ ይገባዋል የሚናገሩትን አይኔሩትምና ተባረኪ
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ! ወገኖቼ እንኳን ነገራችሁን የጃፒን ትምህርት እሰማ ነበር ባለፈው ከነገራችሁን በኋላ ላለመስማት ወስኜ አቁሜአለሁ! አንስብስክራይቨ አድርጌዋለሁ!
Rebecca Mekonnen pick up a book instead learn skills stop listening to so called pastors n bozenewoch
DONT BE JUDGE YOUR DECISION BECAUSE THEY ARE TAKING, WHERE DO YOU KNOW THEM? DO YOU KNOW BACKGROUND OF THEM
ልክ ነው የሚድነን ስለ ኢየሱስ ክርስቶስ ያለን ትክክለኛ እውቀት ነው ፡፡ ግነ ስሜታዊነት ይታባችሃልና ይህን አስወግዱ ፡፡ ቃሉ ይህን ይላል ስህተቱ ይሄ ነው ማለት ብቻ ይበቃል፡፡ ሰሚው አንባቢው ይመዝናል፡፡
እውነት የሚትገላጥበት ግዜ ነዉ በረቱ ወገኖች !!
ወንድሞቼ የወንጌልን እውነት በማስተማር ግራ የሚያጋባውን ውሸት ስለምታጋልጡ እግዚአብሔር ይባርካችሁ አብዝቶ የቃሉን ብርሀን ይጨምርላችሁ😊 I am so proud of you 👏👏
Endet nachu wedemoch bertu bertu betam kortenal we love you guys
This is useful. Hear it the right time
“አላቸውም፦ ምን እንድትሰሙ ተጠበቁ። በምትሰፍሩበት መስፈሪያ ይሰፈርላችኋል ለእናንተም ይጨመርላችኋል።”
- ማርቆስ 4፥24
Sega lebasehe hulu legzabharae Abe yegezale
ኤርሚ ናቲ ኢዮስዬ ጌታ ኢየሱስ ዘመናችውን በብዙ ይባርካችሁ አረ በናታችው እውር እውርን አይመራም ውሸትን ውሸት ነው ካላሉሁ አሁን ያለንበት ዘመን በጣም አስፈሪ ዘመን ነው
ምን የተረገመ ትምህርት ነው በኢየሱስም እግዚአብሔር አምላክ ይገፅፃቸው ኡኡኡኡኡኡአ
እግዚአብሔር ይባርካችው በእውነት ትልቅ ነገር ነው የምታወሩት ....በጣም ነው ጆሬን ጭው የሚያደርገው .....
What you are doing is love. Keep it up. ❤️🙏🏽❤️🙏🏽❤️🙏🏽
Yehen ayenet temehert kalseman enestalen sehetetenema Legna medan sibale megelet alebet geta yebarekachu
God bless you all , great in put.
Tihitinachu betam endinisenachu yaregenal sewoch Ewnet yizew tihitina sigol betam yasitelal, le Ewnet yemikomu endenante yalutin geta ayasatan endenante yalutin yabizalin
Betam atenakirachu ketilu God Bless you
Ygermal demo betam yastawuqalu eko zebarakiwochi endehonu (enate gen beyesus sem tebareku)
ይነበብ!!! ወንድሜ ኤርሚ በአገልግሎትህ ብዙ ተባርከናል ብዙ ሰዎችም በአንተ አገልግሎት ወደ ጌታ መተዋል በተለይም መጽሐፍ ቅድስን በሚያጣምሙና በሚጨምሩ ላይ እውነተኛው የእግዚአብሔር ቃል በመናገር ነቅተህ አንቅተሀናል ለዚህም እግዚአብሔር ይባርክህ ።
ነገር ግን አንድ ቅር የሚለኝ ነገር አለ ሀይሉ ዮሀንስ፥በረከት ዮሴፍ፥ሀዋርያው ዘላለም ሁሌ ስትቃወማቸው አሰማለው ነገር ግን በፍጽም ጠርተሀቸው አታውቅም ለምን??? አንተ ሁሌ የምትጠራቸው እነ "ደ/ር መምህር " ዘበነ ለማ እንዲሁም መምህር ምህረትአብ ነው። ምክንያቱም የሚያስተሩት ትምርት ከመጽሐፍ ቅዱስ ውጪ የሆነ እንዲሁም አያጣመሙ ስለ ሚይስተመሩ ነው። አነዚህን ለማሳመን አጅግ በጣም ቀላል ነው ። ተአምረ ማርይም ብቻ ማንበብ በቂ ነው። ለዚ ነው ብትጠራቸውም የማይመጡት።
አባክህ ኤርሚ ትምህርታቸውን በቅጡ ሳታውቅ አትውቀሳቸው ( ጃፒን ግን አላውቀውም ይቅርታ) ሀይሉ ዬሀንስ በረከት ዮሴፍ አና ሀዋርያው ዘላለም ብዙ ሰው ሲተች ና ሲቃወም አሰማለው ግን ደፍሮ በትምህታቸው ዙርያ ጠርቶ የሚነጋገር አንድም አገልጋይ አላየሁም ።እባክህ ኤርሚያስ ብትጋብዛቸው ደስ ይለኛል ወይስ.......
Please,please,please ጋብዛቸው ። በተረፈ ተባረክ
ይህንን እና ክፍል 2 እና 3ን እይ :: ሃይሉ ዮሃንስ ተጋብዞ የነበረው ክርክር ::
ruclips.net/video/JPGOuP_kShU/видео.html
ruclips.net/video/lolU2Dn6KEM/видео.html
ruclips.net/video/xXk7rg-90M0/видео.html
አዲስ ነህ እንዴ ስለ ሀይሉ ግልጥ ያለ የስህተት ትምህርት?
@@abebatafesse1515 : My answer is for Mmm, not for you.
ዮሴፍ በመጀሪያ ተባረክ ስለቅንነትህ እነርሱ ይጋበዙ ያልከዉ በቪዲዮ የሰማኸዉ ትምህርታቸዉ አልገባህም የሰዉን በሽታ ለማወቅ ጠብታ ደም ነዉ ኮ የየሚወሠደዉ ሠማህ! በአክብሮት
Sew menfes newu bilewu asitemerewu eko besigachewu atiyat lemesirat endimechachewu newu!!geta yiker yibelachewu!
እግዚአብሔር ይባርካችሁ
መጅመሪያ እንድ ነገር ማለት ፈልጋለሁ ዛሬ ላይ ከእግዚአብሔር ጋር ተጣብቄ ባለሁበት ምድር ላይ በከፍታም በዝቅታም እንድኖር የእግዚአብሔር ቃል በትክክል ላስትማሩኝ የእግዚአብሔር ባሪያዎች ምስጋናዬን አቀርባለሁ ዛሬ ላይ ደግሞ እናንተን አስነስቶ ለዚህ ትውልድ ስህተቱን እየተቃወማችሁ መልካምን ትውልድ ለማትረፍ ፍልፊት በመናገራችሁ ታተርፋላችሁ እንጂ እትጎድሉም እና የዘመናችሁ ቁጥር የተባረከ ይሁን ደግሞ በሌላ እንጠብቃችህኅለን ተባረኩ
የተወደዳችሁ ወንድሞች ውይይታችሁ በጣም አሪፍ ነው ዳሩ ግን አንተ እንድትበልጥ ማን አድርጎሃል? በፃድቁ አብዶ ትታመናለህ እርሱም ቢሆን ቢመዘን በጽድቅ ቃል በዙ ችግሮችን ማንሳት ይቻላል ስለዚህ ምስክር ለመሆን አትሞክር።
ነገር ግን ኢየሱስ በስጋ እንደመጣ ምንም የማያሻማ የማያከራክር ነው አንድ የምወደው ቃል አለ በዚህ ጉዳይ" ስለ አካላቱና ስለ ብርቱ ኃይሉ ስለ መልካም ሰውነቱ ዝም አልልም። የውጪ ልብሱን ማን ይገፋል? ቁ15 የስጋውም ቅርፊት የተጣበቀ ነው እስከ ማይንቀሳቀሱም ድረስ በእርሱ ላይ ጸንተዋል።"
ኢዮብ 41፣4,,
ሁለተኛ እርሱን አትጠብቁት ያለውም አገልጋይ ከንግግር ባለፈ አንድ ማድረግ እንደ ማይችል ራሱ ያውቀዋል ይህም ተቀባይነት የለውም
ዳሩ ግን ይህን እንድትመልስልኝ የምፈልገው
" እርሱ በእግዚአብሔር መልክ ሲኖር ሳለ ከእግዚአብሔር ጋር መተካከልን መቀማት እንደሚገባ ነገር አልቆጠረውም ነገር ግን በሰውም ምሳሌ ሆኖ ራሱን ባዶ አደረገ በምስሉም እንደ ሰው ተገኝቶ ራሱን አዋረደ, "
ፊለወጵስዮስ 2፣7
መልክ ማለት መቼም የቆዳ መልክ ነው እንደማትሉኝ አምናለው ዘፍጥረት ላይ ስለ መልክ ሲያወራ ስለ ባህሪ መሆኑን ይናገራል ኢየሱስ ይህን መልክ ትቶ እንደመጣ በዚህ ጥቅስ ላይ ይነግረናል ለጥቆም ባዶ ሆኖ እንደመጣ ይነግረናል ለዚህም ማስረጃው በቁመትም በጥበብም በሰውና በእግዚአብሔር ፊት ያድግ ነበር ካለ መቼም ለሰው ነው እንጂ ጥበብ የሚጨምርለት ለእግዚአብሔር ሲናገር ብቻውን ጥበብ ላለው ይላል ስለዚህ ኢየሱስ ራሱን ባዶ አድርጎ መምጣቱን አስረግጦ ይነግረናል የአምላክ ባህሪ ግን በእግዚአብሔር ጣት ተዓምራትን ሲያደርግ እንደነበረ ራሱ ተናግሯል ልጅ ስለሆነ ምንም ነገር ከእርሱ አብ አልሰወረም ብቻውንም አልተወውም በእርሱ ውስጥ በሙላት ሆኖ ስራውን ይሰራ ነበር ለዚህም በመጨረሻው ሰዓት ለቶማስ የመለሰለት መልስ ማስረጃ ነው። ግን ኢየሱስ የአምላክነቱ ስልጣን አንዴ የተጠቀመበት ቦታ አለ ይምህም ማንን ፈልጋችሁ መጣችሁ ሲላቸው ኢየሱስን ሲሉ እኔ ነኝ ሲላቸው በምድር ላይ አፈግፍገው ወደቁ! ይህን ማለት ስልጣን ያለው አንድ አምላክ ብቻ እንደሆነ በብሉይ ኪዳን ላይ ይናገራል " ከግብጽ ምድር ከባርነት ቤት ያወጣሁህ እግዚአብሔር አምላክህ እኔ ነኝ"
ዘዳግም 5፣6
ስለዚህ ፍጹም አምላክን ማንም በገዛ ስልጣኑ በእርሱ ላይ ምንም ማድረግ እንደማይችል ሰው ያውቅ ዘንድ ይህ ስልጣን ተገለጠ ከዛም ፈቃዱን አሳልፎ ሰጣቸው ጲላጦስም ሲዘባርቅ ተፈቅዶልህ እንጂ አንዳች ማድረግ ባልተቻለህም ነበር ብሎት መልሶለታል
ታዲያ ኢየሱስ በግርማው ቀኝ እስኪቀመጥ ድረስ ገና አልከበረም ነበር አባ ያለ ልክ ያከበረው ጊዜ ቦታውንም በተረከበ ሰዓት መንፈስ ቅዱስ ወረደ ይህን ክፍል እናንተ ስታወሩ ፍጹም አምላክ ሆኖ ነው የተገለጠው ብላችሁ እንዴት ተናገራችሁ?
ጌታ እየሱስ ይባርካችሁ ወንድሞቼ ፀጋውን ያብዛላችሁ🙏🏼
ህዝቡም አሜን ይላል ቃሉን አያነብም ።
Bertu geta kenante gari yihuni wondimoche
ጌታ ስም ተባረኩ 😍😍😍😍🙏🙏🙏🙏
በብዙ ተ ባረኩ
Bichali wede TV chanale biyadigi arifi newu
kentu leflefa
Psalm 91:15 He shall call upon me and I will answer him .I will be with him in trouble ,I will deliver him and I honour him.
God bless you all !!!
Tsega ybzalchu brukan.
Eysuss tera sem adelem
God bless you all the blessed servants of almighty God!!❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
የአባቴ ልጆች ተባረኩ እኔ የሚገርመኝ የሚከራከሩላቸው እኔም የማዝነው ኤርሚ ሁሌ የምለው ወንጌል እንዴት ደረሰ እኛጋ በፈላ ዘይት ተቀቅለው በመጋዝ መሰንጠቅ አረ አይቀለድም በወንጌል
እግዚአብሔር ይቅር ይበላቸው የሚከብድ አስተምህሮ ነው ምን አይነት አስተምሮ ነው ጌታ ኢየሱስ ሆይ
ህዝቤን በአውሬ አበሉት ወዮ ኧረ ወገኔ ንቃ የነኦፕራ ትምህርት ኮ ነው ምድር ወለድ😡 ተባረኩ እዮሲ ቅናትህ ጥበብ የተሞላው አስተምሮህን እባክህ ቀጥል ናቲሻም ተባረክ
የሃሰት ትምህርት በልተው ከእነምነት መንገድ የወጡ : የተጎዱ ሰዎች አሉ
Amen
ስይጣን ለሄዋንና (ለሰውንና)ለኣምላኽ ማጥቃት ስፈልግ የሰጠው ስብከት እና ትምህርት ልክ እንደነዚህ ኣይነት ትምህርት ነው የነበር ::ኦሪት ዘፍጥረት 3
4፤ እባብም ለሴቲቱ አላት፡- ሞትን አትሞቱም፤ 5፤ ከእርስዋ በበላችሁ ቀን ዓይኖቻችሁ እንዲከፈቱ እንደ እግዚአብሔርም መልካምንና ክፉን የምታውቁ እንድትሆኑ እግዚአብሔር ስለሚያውቅ ነው እንጂ። ከንደነዚህ ትምህርቶች ተጠበቁ ::
የሰውን ሁሉ ጥበብ ከንቱ ነው ያደረገው አየን እኮ የሰውን ነገር ....አንድ ቫይረስ ገብታ እንዴት እንደሆንን .....የእግዚአብሔር ስራ ለመስራት በምድር ስልጣን ካለ ለምን በሽታውን ፀጥ አያደርጉም ....ሰው በምድር ምንም ማለት አይደለም ካለምህረት ባዶ ነን
betelehem desta እኮ ቤቲ
That is True
ይገርማል ተባሩኩ
እውነት ነው ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ ሰው ስው የሚሸት ትምህርት ከምድራችን ላይ ይነሳ
ተባረኩ ወንድሞች ፀጋው ይብዛላችሁ።
የሉቃስ ወንጌል - ምዕራፍ 2
40 ሕፃኑም አደገ፥ ጥበብም ሞልቶበት በመንፈስ ጠነከረ፤ የእግዚአብሔርም ጸጋ በእርሱ ላይ ነበረ።
የሉቃስ ወንጌል - ምዕራፍ 2
52 ኢየሱስም ደግሞ በጥበብና በቁመት በሞገስም በእግዚአብሔርና በሰው ፊት ያድግ ነበር።
Luke 2
40 And the child grew and became strong; he was filled with wisdom, and the grace of God was on him.
Luke 2
52 And Jesus grew in wisdom and stature, and in favor with God and man.
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ወንድሞቼ ተባረኩ ይህንን ሀስት ስለምታጋልጡ እነኝህን ስዎች የሚከተሉ ልባቸው እንዲመለስ መጸለይ ነው ተባረኩ ከዚህ በላይ ይጨምርላችሁ
Erme teyaka alage enzey lgoshe yat nabar gen
Taberk