"ሱስ የሚድን በሽታ መሆኑን ብዙ ሰው አያውቅም" /የጉድ ላክ ማገገሚያ መስራች እድለኛው ዮናታን/በቅዳሜን ከሰዓት/

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 сен 2024
  • A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebst... EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice

Комментарии • 20

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v 2 года назад +4

    በርታ ጎበዝ ነሕ ሌሎችንም ከሱስ ያውጣቸው ፈጣሪ ትውልድ የሚያጠፋ ትልቁ ጠላታችን ሱስነው

  • @blenasfaw8136
    @blenasfaw8136 Год назад +2

    እባካችሁ አድራሻውን ግለፁልን

  • @tigistadmasu3410
    @tigistadmasu3410 2 года назад +2

    በትንሹ ለ2 አመት ካላቁሙ ባብዛኛው ወደ ሱስ ይመለሳሉ ። እና በ5 ወር እርግጠኛ አያረግም በርግጥ ጥሩ ጅማሬ ነው ።ትልቁ ነገር እራስን ማሳመን ይመስለኛል በቃኝ አልፈልገውም ካለ አንድ ባለ ሱስ ለመዳን ቀላል ነው።እኔ ለኢትዮጵያ የምመኘው ሱስ አምጭ የሆኑትን በሙሉ አጥፍቶ በሌሎች ጥሩ ነገሮች ቢለወጥ ነበር ።

  • @user-um4hu7fy9t
    @user-um4hu7fy9t 2 месяца назад

    yoyo❤❤❤❤

  • @user-cj4gs2fg5l
    @user-cj4gs2fg5l Месяц назад +1

    ዮናታን እባክህ ለልጄ ድረስለት አጉል ደረጃ ላይ ነው በሱስ ተዘፍቋል

  • @rebkadereje5540
    @rebkadereje5540 2 года назад +2

    የት ነው ቦታው

  • @user-cj4gs2fg5l
    @user-cj4gs2fg5l Месяц назад

    እንዴት እናግኝህ ታድያ

  • @maki4428
    @maki4428 2 года назад +1

    ጀግናነህ በርታ

  • @nurakedir6918
    @nurakedir6918 2 года назад +1

    Fiti Basawadarabiya lamisaqayu

  • @freferede7274
    @freferede7274 2 года назад

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @user-jr8lz2zd6p
    @user-jr8lz2zd6p 2 года назад

    ፈጣሪዩ አሁን ገና ሀገሬ ናፈቀኝ፣፣ ሁላችሁም ጀግኖች ናችሁ ፤፤ በተለይ ባለራእዩ ..
    አላጨስም አልጠጣም! ምንም ሱሰኛ አልመስልም ግን 🥺 ግን ሱሰኛ ነኝ... የሀሺሽ! ይህንን ለራሴ for the 1st time ነገርኩት ! ክብረት

  • @user-tt2yi5wi4x
    @user-tt2yi5wi4x Год назад

    ዜሮ ዘጠኝ ሀያ አራት ሰማንያ ስምንት አስራ አምስት ስልሳ ሁለት ስልኩን ለምትፈልጉ በቁጥር መፃፍ ስለማይቻል ነው

  • @mohmmedymer
    @mohmmedymer Год назад

    አረ መፋቴሂዉን ነገሩን እደት እደሚረግ አወቀዋለሁ መደሀኔቱን ንገሩኝ

  • @bogalechzemedkun3595
    @bogalechzemedkun3595 Год назад +1

    እባክህ ልጄ/ወንድሜ እርዳኝ አድራሻህን የሰልክ ቁጥርህን ላክልኝ በጣም የተቸገርኩ እናት ነኝ።

    • @obsegosebeko1550
      @obsegosebeko1550 Год назад

      አረ ባካችሁ አድራሻችሁን

    • @user-tt2yi5wi4x
      @user-tt2yi5wi4x Год назад

      ዜሮ ዘጠኝ ሀያ አራት ሰማንያ ስምንት አስራ አምስት ስልሳ ሁለት ስልኩን ለምትፈልጉ በቁጥር መፃፍ ስለማይቻል ነው

  • @user-zp1jw2uz7i
    @user-zp1jw2uz7i 6 месяцев назад

    አረ በናታቹ አድራሻቹን አሰቀምጡልን

  • @neimatube2559
    @neimatube2559 2 года назад +1

    "ለዚች አጭር እድሜ ለዚች ከንቱ ዓለም እድሜያችን ረዝሞ ላንኖር ዘላለም
    በድንት ተጠርተን ላይቀር መሄዳችን
    መልካም ጥሩ ይሁን ሁልጊዜ ስራችን "ruclips.net/video/KiHkzfoHm0A/видео.html