🦋ሁሌም ከ ጎኔ ሁን ብሩክ ሀይሚን ቃል ገባላት🥰

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 20 янв 2025

Комментарии • 2,9 тыс.

  • @BirukTube-
    @BirukTube- Месяц назад +1625

    የድምፄ ችግር የ ቴክኒክ ችግር ነው ይስተካከላል😁😁

    • @Sarahll-k3c
      @Sarahll-k3c Месяц назад +9

      ❤😂

    • @YayneworkDegu
      @YayneworkDegu Месяц назад +21

      😁😁😁😁😁😁አይዞህ ወድሜ

    • @hayte4896
      @hayte4896 Месяц назад +18

      ኢቱዬ ስለተወቀሰች ነው ገብቶናል😍😍

    • @عبداللهالفلاسي-س7ت
      @عبداللهالفلاسي-س7ت Месяц назад +9

      Ayizoh wendme fetari yimarh haymiye ybruke konjo

    • @Fatuma_21
      @Fatuma_21 Месяц назад +30

      ቡራነቴ የእናቱ ልዑል የቲንሿ ንጉስ ፈጣሪ ይማርክ ወንድምነት😢❤

  • @Hab_Tube
    @Hab_Tube Месяц назад +1122

    የኔ ዉቦች❤

    • @edlawit21212
      @edlawit21212 Месяц назад +16

      ሀብ ምርጥ ሰው የጨረቃዎቹ ወንድም ❤❤❤

    • @hshjsjhshsjja7490
      @hshjsjhshsjja7490 Месяц назад +7

      @@Hab_Tube ሀብ😍😍

    • @ጓልውቅሮ-ሸ5ሸ
      @ጓልውቅሮ-ሸ5ሸ Месяц назад +12

      ሀብዬ የኔ ምርጥ ወንድም❤

    • @jemilayimer5445
      @jemilayimer5445 Месяц назад +18

      ሀብየ የኛምርጥ ጰባየ ሰናይ❤❤የናኒየ ሸበላ የሙሽየ ልኡል የጨረቃወች ወዲም መከታ❤❤❤❤የኔ ምርጥ ቤተሰቦች ሀበሻ ሰዉ ሲዋደ ዲ ሲፋቀር ሰርቶ ሲቀየር አይወዲም ምቀኛነዉ የማንንም ምገጤ እዳሠሙ ፈጣሪ ትልቅ ደረጃ ያዲርሳችሁ የኔምርጦች❤❤

    • @AaAa-jy2rx
      @AaAa-jy2rx Месяц назад +7

      ❤❤❤

  • @WiaTube770
    @WiaTube770 Месяц назад +500

    ሀይምየ ሁሉ ነገር ያምርባታል ቀበጥ ነች የምትሉ 👍👍💃

  • @HawaAHMED-h1y
    @HawaAHMED-h1y Месяц назад +97

    ኦኦኦ ዛሬ ቅመሟ ፀጉርሺን ማበላሸት ናፍቆን ነበር ቡሩኬ እናመሡግናለን የናፈቀነን ዛሬ እየን ደሥሥሥሥሥሥሥሥ ሥትሉ ማሮች አይለያችሁ ውዶቸ ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @HayatTrk
    @HayatTrk Месяц назад +85

    ሀይሚዬ። ፀጉርሽን የሚነካው ። በጣም ሰለሚወድሽ ነው። እውነት እውነቲን ነው ። ባይወደሽ አይነካውም እሺ ውደድ ነው የማረጋቹ ሰው አትስሙ ወደፊት ❤❤❤❤👍👍👍

  • @RutaTube31
    @RutaTube31 Месяц назад +667

    ሀይሚ የቡራ ብቻ ነች ቡራም የሀይሚ ነዉ ምቀኞች አትረብሿቸዉ የምትሉ👍👍👌

    • @LuluTgiray
      @LuluTgiray Месяц назад +6

      ደምርኝ ውዴ

    • @KidistY-b1i
      @KidistY-b1i Месяц назад +3

      👍👍👍👍👍👍👍👍🌹🌹😅

    • @abayuhansHh-yk9ns
      @abayuhansHh-yk9ns Месяц назад +2

      ❤❤❤🎉

    • @HayaUmar-d5s
      @HayaUmar-d5s Месяц назад +2

      👍👍👍👍🥰👍🥰

    • @FatyaBNT
      @FatyaBNT Месяц назад +2

      👍👍👍👍👍👍💕

  • @Alemaztube_21
    @Alemaztube_21 Месяц назад +361

    ጨረቃዎቼ🔥🔥🔥🔥🔥ወይኔ ድምፅ መቀያየር ቡራዬ ሀይሚዬ ንግስቶ❤

    • @ጓልኣክስማዊት
      @ጓልኣክስማዊት Месяц назад +8

      እህትነቴ የልጆቻ መከታ የኔ እውነተኛ ወዳጅ ልዩ ኮ ነሽ💌

    • @Makiyah-lz3hh
      @Makiyah-lz3hh Месяц назад

      ❤❤🎉😊

    • @halenLove
      @halenLove Месяц назад

      ❤❤

    • @Fatuma_21
      @Fatuma_21 Месяц назад +1

      አልሚነቴ የኔ ስስት😢😢❤❤

    • @ErgoAbebe-n2y
      @ErgoAbebe-n2y Месяц назад +1

      አሞታል😢

  • @HeluTube940
    @HeluTube940 Месяц назад +670

    ቡራ ከሀይሚ ዉጭ ወደ ዉጭ ሴቶች ጥጋችሁን ያዙ የምትሉ 👍👍

  • @BosenaChekol
    @BosenaChekol Месяц назад +40

    ብሩኬ ከድሮም ቻናል ሳትከፍት ጀምሮ ከነማርክ ጋ ስትሰራ ጀምሮ እከታተለሃለሁ ለሴት ልጅ ያለህ ክብር ይለያል እግዚአብሔር የልብህን መሻት ይሙላልህ ሃይሚየ ላንቺ ቃላት የለኝም ብቻ ክፍችሁን ያረቅላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @YoditMekete
    @YoditMekete Месяц назад +81

    ብሩክ ፀጉርሺን ስለሚወደው ሀይሚ እባክሺን እትነጫነጭ ደስ ብሎሺ ፍቀጂለት ይነካካው ። በተረፈ ሁሉም ነገር ደስ ይላል ።እግዚህአብሄር ከናንተ ጋር ይሁን ። ሲከፋችሁ ደስ አይልም ።ሁልግዜ ፋ ፈሺ ብሉ ። ሁልግዜ ሳቅ ብቻ ።

  • @mercycoffee7337
    @mercycoffee7337 Месяц назад +119

    ዛሬ እኮ ኪዳነምነምህረት የልባቹን መሻት ትፈፅምላቹ ሁሌም አለው ትበላቹ❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @Salima-q5d
    @Salima-q5d Месяц назад +200

    ብሩኬ ተባረክ,የሃይሚ ፀጉር ካበላሸው በጣም ቆይ ነበርን 😂እንዴት ደስ እንዳለኝ 😂ብሩክ በቃ ይቀጥል 😂በጣም ነው የምወዳችሁ hb❤❤❤❤❤❤

    • @hshjsjhshsjja7490
      @hshjsjhshsjja7490 Месяц назад +4

      ወየዉ😂😂ደሰአለሸ🙉😂❤❤🎉

    • @JerriSami
      @JerriSami Месяц назад +1

      hym,,berk,,yene mehxhch❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏

    • @AssAUWU
      @AssAUWU Месяц назад

      ደስ ይላል ሲነካካዉ አትቆጭ ሀይሚ እደብሩኬ ያለ የዋህ የለም

    • @DameSaleh
      @DameSaleh Месяц назад +4

      እኔምኮ ደስይለኛል ስበጠብጥ መየት 😅😅😅

    • @AskwalGebre
      @AskwalGebre Месяц назад

      ወይ ጉድ

  • @BirukTuba5335
    @BirukTuba5335 Месяц назад +661

    ሀይሚ ቅመሟን የምትወዱ የምታደንቁ ብቻ እስኪ የት ናችሁ

  • @MehubaSherefa-o6s
    @MehubaSherefa-o6s Месяц назад +77

    ሀይሚና ቡሩኬ በሚድያ ሲቀሩ እደኔ የሚደብረው እሥኪ ማነው በጣምነው የምወዳቹ ወላሂ❤❤❤❤❤❤❤

  • @YcuI6f
    @YcuI6f Месяц назад +33

    የኒ ውዶች የዛሬዋ እናታችን ኪዳነ ምህረት መጨረሻችሁን ታሳምርላችሁ ከክፉ ሁሉ ትጠብቃችሁ ጉዞ ወደፊትh&bማንም አይለያችሁ ፈጣሪ ያገናኘውን ፈጣሪ ብቻ ነው የሚወስነው የኒ ውዶች❤❤❤

  • @OfficialHassentube
    @OfficialHassentube Месяц назад +1090

    😳አንድ ሴት አይሚን ቢያስፈራራ ወየሁለት😳

  • @loveጉራጌ
    @loveጉራጌ Месяц назад +80

    ሀይሚ እኮ አስተሳሰብዋ ኡፍፍፍፍፍፍ የኔ አድርቅ ስወድሽ እኔ እህትሽ ከሳውዲ

  • @ABTube-x1n
    @ABTube-x1n Месяц назад +293

    ሀይምየን የትንኩብኝ አታስከፉብኝ 😢😢

    • @Abdu-rd1of
      @Abdu-rd1of Месяц назад +3

      👍👍👍👍👍

  • @rozaalain8036
    @rozaalain8036 Месяц назад +43

    ሀይምዬ በጭራሽ ማንም ምንም ብል አትስሙ ።።የበለጠ ጠንካራ መሆን አለባችሁ ❤❤❤

  • @hazyldada1918
    @hazyldada1918 Месяц назад +12

    ሁል ጊዜ እንዲህ እየተከባበራችሁ አውሩ በጣም ነው ደስ የምትሉት ቁጣ ከእናንተ ይራቅ አለመተማመን ይራቅ ሁል ጊዜ በጌታ ደስ ይበላችሁ ደግሜሜ እላለሁ ደስ ይበላችሁ

  • @wardawarda909
    @wardawarda909 Месяц назад +46

    የኔ ቆንጆዎች ስታምሩ ከአይን ያውጣችሁ እመቤቴ ማርያም ከክፉ ነገር ይጠብቃቹ ብሩኬ ቅሽር ጠጣ ሀይሚዬ ትኩስ ትኩስ ነገር አፋይለት ተከባከቤው❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @menbi16tubee
    @menbi16tubee Месяц назад +240

    አሁን የዱሮው ብሩኬ መጣ እኛም ናፍቆን ነበር ፀጉር ስታበላሽ 😂😂😂

  • @tespanishgeta3997
    @tespanishgeta3997 Месяц назад +204

    ሀይምዬ ፀጉርሽ ስያበላሽ ደስ ይለናል😂😂 Pls ፍቀጅለት አትነጫነጭ

    • @አዳበኛዋ
      @አዳበኛዋ Месяц назад +2

      😂😂😂😂

    • @medinamohammed806
      @medinamohammed806 Месяц назад +2

      😂😂😂😂❤❤

    • @MozaRrrr
      @MozaRrrr Месяц назад

      😅😅😅😅er weyna

    • @SmaamA-t1h
      @SmaamA-t1h Месяц назад +1

      ደምሪኝ😂😂😂😂😂😂

    • @jamilajamila8797
      @jamilajamila8797 Месяц назад +2

      መፊቴነው እኮ አላት 😂😂😂😂 ያኔ ውዶቺ ሰውደቾ❤❤❤❤

  • @AeshaMuhamed
    @AeshaMuhamed Месяц назад +18

    የሚድያው ድምቀቶች ማነው እነዚህን ጥንዶች ሲጠፋ ፍለጋ የሚባክ ነው እንደኔ መጨረሻችሁን ያሣምረው❤❤

  • @EkramAleyou
    @EkramAleyou Месяц назад +344

    በቀጣይ ቪዲኦ ሀይሚን ትምርት ቤት ሲወስዳት አሳዩን የምትሉ❤❤❤❤❤

  • @Zdtube-yq9tv
    @Zdtube-yq9tv Месяц назад +42

    ቡራ ጀግና እኮ ነው ማለቴ ለሴት ልጂ ያለው ክብር ይለያል

  • @ጓልወየንቲ-ሸ3ኸ
    @ጓልወየንቲ-ሸ3ኸ Месяц назад +160

    የኔ ቆንጆች ማነው እንደኔ እነዚ ልጆች ብፍቅር እምወዳቸው ላይክ ግጩ🤗😁ሀይሚየ ቡራየ ወዲፊት ማንም ኣይላያችውም 💋❤️🍫🥀🌿

  • @SintayehuBire-rp2vz
    @SintayehuBire-rp2vz Месяц назад +104

    የዛሬዋ ኪዳነ ምህረት እናቴ ከክፉ ነገር ትጠብቃችሁ አሜን በሉ💖💖💖❤❤❤❤❤❤

  • @grguhvgftsgggjyg8885
    @grguhvgftsgggjyg8885 Месяц назад +54

    የኔ ጨረቃወች ዳሞ ሀይሚዬ ለብራ ፀጉርሽን ሲነካካ ደስ ይለናል ፍቀጅለት በጣም ያምራል ይነካካው የምትሉ😅❤❤❤❤

    • @AminaBegom-n9r
      @AminaBegom-n9r Месяц назад +1

      😂😂😂😂

    • @HfVj-p8u
      @HfVj-p8u Месяц назад +1

      😂😂😂😂

    • @TebahJahdaly-vl6kj
      @TebahJahdaly-vl6kj Месяц назад +1

      😅😅😅😅😅😅😅

    • @grguhvgftsgggjyg8885
      @grguhvgftsgggjyg8885 Месяц назад

      @@HfVj-p8u የእውነት የናፈቀኝ ነገር መነካካቱን አቆመ ብዬ ነበር ተጀመረ ዛሬ😂😘😘😘

  • @טקהיפה
    @טקהיפה Месяц назад +39

    እረ እነዚህ ልጆች እኮ የሁላችን ልጆች ሆኑ አድሎን ለቴሌቨዠኑ ለቤታችን ትልቅ ጌጥ ሆናችሁለን
    እወዳችሁለሁ ❤❤❤

    • @allall8995
      @allall8995 Месяц назад +2

      በቲቪ ነዉዴ ምታዮቸው

  • @DameSaleh
    @DameSaleh Месяц назад +142

    ቡራ የ ሀይሚን ጰጉር ሰ በጠብጥ መየት ማነው የ ናፈቀው 😂😂😂😂😂😂

  • @GsfDds-zg8wu
    @GsfDds-zg8wu Месяц назад +24

    የኔ ልዩዩዩዩ የኔ ጀግናናና የኔ ታታሪ የኔ አምበሣ ሀይሚዬዬዬዬ በጣም ነዉ ምንወድሽ የኔ ጨዋ ፈጣሪ ከሠዉ ተንኮለኛ ይጠብቃችሁ ሁሌ በፍቅር ያኑራችሁ እናንተን ለመለያየት እንጂ የምር ወዳጅ ሆነዉ አይደለም እናማ ጉዞ ወደፊት ነዉ የኔ ጀጋኑ 💪💪💪💪💪💪💪

  • @AylemMrey
    @AylemMrey Месяц назад +285

    ብሩኬ ለሃይም ግጥም ከተመቻችሁ ላይክ❤️ፍቅር ማለት ውዴ ❤️
    ፍቅር ማለት ውዴ ፨
    የህልሙ ዘራችን የዕውን ፍሬ አፍርቶ ፤
    ቆንጅየ ልጅ ወልደን...
    እሱም ፍቅር ሊማር አንደበት አውጥቶ ፤
    ፍቅር ማለት.... እማ? ብሎ ቢጠይቅሽ ፤
    ይህንን ንገሪው ሳትፈሪ ሳይጨንቅሽ ፤
    ........"ፍቅር ማለት ልጀ........
    የተራ ሆሄያት ባዶ ጥርቃሚ ፤
    የሶስት ፊደል ጥምረት የቀል ልቅምቃሚ ፤
    የደቂቃ ስሜት.......
    ወይ ጊዜያዊ ጥቅም አይደለም ምስጢሩ ፤
    መስጠት+መስጠት +መሰጠት .....በቃ ሁሌም መስጠት
    እናም ልጀ ይህ ነው የፍቅር ቀመሩ ፤...."
    ብለሽ ንገሪልኝ እንዲገባው አርገሽ ፤
    ፍቅርን ሠጥቶ .....
    ምላሽ እንዳይጠብቅ በደንብ አስጠንቅቀሽ ፤
    ...........ደግሞም እንዲህ በይው.........
    ......ፍቅር ማለት ልጀ...
    በአንዲት ውብ ማሳ ውስጥ..
    ከአረም ከቁጥቋጦ ፈፅሞ በራቀች ፤
    ከአንድ ገበሬ እጅ..
    በፅናት ተዘርታ በዕምነት የበቀለች ፤
    ........... .............ፍቅር ቡቃያ ነች ፤
    የአለምን ሃይሎች አጣምሮ ያደላት ፤
    የተንኮል ገሞራ .....
    የሃሜት አውሎ ንፋስ ገፍትሮ ማይጥላት ፤
    ገንዘብ ጎርፍ ሆኖ.....
    ስሯን ቢያጥለቀልቅ ፈፅሞ ማይነቅላት ፤
    ፍቅር ቡቃያ ናት..........."
    ......ብለሽ ንገሪልኝ....
    ግን ይህን ሁሉ ቃል ከአንደበትሽ ሰምቶ ፤
    ....ፍቅር ማለት እማ ????
    ብሎ ከጠየቀሽ ሳይረዳው ቀርቶ ፤
    ....ይህንን ንገሪው
    "ገበሬው አምላክ ነው ማሳዋ ልባችን ፤
    ዘሩ የፍቅር ቃል ቡቃያው ልጃችን ፤"
    እንዲያውም እንዲያውም....
    ከተራ ቃላት ጋር ምን አፈታተነን ፤
    ፍቅር ማለት ውዴ!!!! በቃ እኔና አንች ነን ።
    ❤️ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @OkuOp
      @OkuOp Месяц назад +1

      ❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰🎉🎉🎉🎉

    • @halenLove
      @halenLove Месяц назад

      ይመችሽ👌❤❤

    • @soos6412
      @soos6412 Месяц назад

      ❤❤❤

    • @drr8432
      @drr8432 Месяц назад

      ❤❤❤❤

    • @AsdAsd-sz1qg
      @AsdAsd-sz1qg Месяц назад

      ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @Abdu-rd1of
    @Abdu-rd1of Месяц назад +58

    ጨረቃወቸ ማነው እደኔ ፀጉሯን ሲያበላሽ ደስስስስስስስስስ የሚለው😂😂😂😅😅😅😅😅😅

  • @Sultan-jm9el
    @Sultan-jm9el Месяц назад +35

    መዋደዱ ፀጋ ነው ነገር ግን ደግሞ ማስቀጠል ብልህነት ነው 🥰🥰 አያለያቹ ሁ ውድ ቹ❤️❤️

  • @HicChx
    @HicChx Месяц назад +88

    በናፍቆት ልሞት ነበር 😢ማነው እንደኔ ሲጠብቅ የዋለ🙌

  • @zadጉራጌዋ
    @zadጉራጌዋ Месяц назад +122

    እንኳን ብሬኬ እኛም ከጎንሽ ነን ባለንበት ሆነን በናንተ ሚመጣ እየጠፈጠፍን እየኮረኮምን ይኸው አለን 😂❤❤❤❤

  • @DameSaleh
    @DameSaleh Месяц назад +61

    የ ዛረው ሙዝቃ የመጀመረው ደስያለው ማነው እንደኔ❤❤❤❤ ሀይሚና ብሩክ ሁሌም አይለያችው❤❤❤

  • @HidSte
    @HidSte Месяц назад +14

    ሀይምነት የኔ ቆንጆ የኔ አንደበታ ጠፈጭ የኔ አስታዋይ የኔ ውድ ያኔ ነፍስ ነገሪ እና ቡረነት የኛ ዎንድምነት ያኛ ዝምታኛ የኛ ታገሽ የታግበሪ ሰው ሁሌታቹንም በጠም ነው ምወደቹ እንቆዎች ወዴ ፍት❤❤

  • @ZnashiMu
    @ZnashiMu Месяц назад +27

    ጭቀቴን አስወጋጅ ናቹክ ኑሩልኝ ስደተኛዋ አፍቃሪያቹክ ነኝ አጥናኑኝ ❤❤❤

  • @Etutube22
    @Etutube22 Месяц назад +215

    የኔ አስተዋዬች አትለያዩም ጠላት ቅጥል ድብን ይበል🥰ከናተ ገና ብዙ እጠብቀለን❤❤️ጠላታቺሁን ይሰውርላቺሁ🥰

  • @Sariy177
    @Sariy177 Месяц назад +145

    ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ከድንገተኛ አደጋ ይጠብቃችሁ

  • @sitheena
    @sitheena Месяц назад +66

    የጨራቃዎቼ ሀይሚዬ ና ብሩክዬ የኔ ቀበጧች❤❤❤

  • @senefikeshdejene342
    @senefikeshdejene342 Месяц назад +37

    እውነተኛ ፍቅር በርቱ ጎበዝ ልጅ ነች🎉

  • @AbyotAlemayew
    @AbyotAlemayew Месяц назад +18

    ቡራዬ የሀይምን ፀጉራን ስታበለሽ ደስ ያለው ማነው❤❤❤❤❤❤❤

  • @YekiteYekite
    @YekiteYekite Месяц назад +98

    ሀይሚየ ብሩኬ በእናንተ መሀል ሊኖር የሚገባዉ እግዚያብሔር ብቻ ነው

    • @almazjanka8624
      @almazjanka8624 Месяц назад

      አዎ በትክክል🙏

    • @pickalemayou1153
      @pickalemayou1153 Месяц назад

      በትክክል❤

    • @loveጉራጌ
      @loveጉራጌ Месяц назад

      ትክክል ሌላ ው ድብን ይበል በነሱ መሀል የሚገባ

    • @ZureshAyalew
      @ZureshAyalew Месяц назад

      እዉነትነዉእግዚያቤርብቻነዉእዳተሠሰቡ❤❤❤❤❤❤

    • @soos6412
      @soos6412 Месяц назад

      ትክክል❤

  • @ጓልኣክስማዊት
    @ጓልኣክስማዊት Месяц назад +85

    የኔ ታዳጊዎች ከክፉ አይንና ከምቀኛ ከቀነተኛ ከወረኛ ከአስመሳይ ወዳጅ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ሁሌም ደስተኛ ሁኑልኝ በርቱ የማንም ሰገጤ እንዳትሰሙ ዝም ብላቹ ስራቹ ብቻ ስሩ💌ሀይሚነቴ የኔ እስማርት ጅግናዬ በራሳ እምትታማመን ስስት ብዬ ኮ ነው የምወድሽ ሃደራ ደካማ ጎንሽ ለሀበሻ ወረኛ ኣታሳዬ ደሞ ራስሽ ጠብቂ😢

    • @soos6412
      @soos6412 Месяц назад +1

    • @FhGut-o4q
      @FhGut-o4q Месяц назад +1

      ቲለይለሽ

    • @FkbbVmgb
      @FkbbVmgb Месяц назад +1

      የኔ ልዩ እህት❤❤❤❤🎉🎉🎉

    • @HHh-o6d
      @HHh-o6d Месяц назад +1

      ❤❤❤

    • @SSenaytgonderwa
      @SSenaytgonderwa Месяц назад +1

      በትክክል❤

  • @Masalachi-x8u
    @Masalachi-x8u Месяц назад +91

    አትለየዩም ጠለት እርር ድብን ይበልል💖💞👌💯✅

  • @thhttrfg7033
    @thhttrfg7033 Месяц назад +19

    አሜን❤❤አሜን❤❤ አሜን❤❤ኦግዚብሔር። ይጠብቃቹሁ❤❤ እግዚብሔር ❤❤አንድ❤❤አድጋቹሀል❤❤በመካከላቹሁ❤❤ጠላት❤❤አታስገቡ❤❤ተመካከሩ❤❤እሽ❤❤ልጆቼ❤❤ እወዳቹሀለሁ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @mahaboobadam5611
    @mahaboobadam5611 Месяц назад +35

    ሀይሚየ ፀጉርሽ ሲነካካ ቅር አይበልሽ ዉዴ ሲለ ሚወድሽ ነዉ

    • @SaadSaid-ok1ez
      @SaadSaid-ok1ez Месяц назад

      ወላሂየኔባል ቅባትሁሌየምይቀባኝነበረ ይወደኛልማለትነዉ ታዲየ 😂❤😂

    • @mahaboobadam5611
      @mahaboobadam5611 Месяц назад

      @@SaadSaid-ok1ez አዉ ዉዴ ባይወድሽ ዞርም ብሎ አያይሽም

    • @hshjsjhshsjja7490
      @hshjsjhshsjja7490 Месяц назад

      ❤❤😂🎉

  • @KelemEshetu-ju3pl
    @KelemEshetu-ju3pl Месяц назад +18

    ድምጽክ ደስ ይላል ጉፍን ሲይዝክ ሁሌም ኑልን አትጥፍ በጣም ነው የምወዳችሁ

  • @SenaitYewhalashet
    @SenaitYewhalashet Месяц назад +23

    ሀይምም ቡራም በጣም እወዳችኋለሁ ደግሞ በጣም ተስቀናለችሁ በመሃከላቸው ክፉ አይግባ ❤❤❤

  • @messiifekke6546
    @messiifekke6546 Месяц назад +19

    ሀይሚ የድሮ ቪዲዮዎችሽ ላይ ወፈር ያልሽ ነበርሽ አሁን ትንሽ ወፈር ብትዪ አሪፍ ነው የበለጠ እንድታምሪ❤

  • @KalkidanAvinod
    @KalkidanAvinod Месяц назад +22

    ዋና እናንተ ፍቅር መሆናች ነው 😍😍😍😍😍ቦታ አትስጡ 💪💪💪💪💪💪ወደ ፍት ፈጣሪ አለ 😍😍😍😍😍ብሩክ የሀይሚ, ሀይሚ የብሩክ ::👸🤴

  • @Samerah2024
    @Samerah2024 Месяц назад +19

    በናፍቆት ልምት ነበር የኔ ወዶች ማነው እንደኔ ሲጠብቅ የዋለ የትናትና ማሃን ሀስን ሀይይ

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p Месяц назад +179

    ሀይሚን150k እናስጋባት😢በአሰቤ ያታስማመ እጅ ወዳ ለይ😮😊😊🎉🎉❤❤

  • @kiddist2235
    @kiddist2235 Месяц назад +53

    እግዚአብሔር በፍቅር ያኑራችሁ ከአስመሳይ ከወረተኛ ሰዉ ይጠብቃችሁ ❤🙏

  • @AmenaA-xsቡታጀራ
    @AmenaA-xsቡታጀራ Месяц назад +47

    የኔ ቅመምች ፈጣርዬ አይለያቹ ፍቅራቸ ለዘላለም ያድርግላቹ አይለያቹ❤❤❤❤❤❤H & B

  • @user-fj7mx1jz5l
    @user-fj7mx1jz5l Месяц назад +13

    ሁሌ ፈታ ዘና ሠቅ ጨዎታ ከነንቴ አይለይ ምቀኛቹን አለህ ያቁመዉ❤❤❤❤❤❤ሀይምዬ ጠፈጭ

  • @فايزةمحمد-غ2ن
    @فايزةمحمد-غ2ن Месяц назад +13

    ብሩክና,ሀይሚ,ከሠው,አይን,ያውጣቺሁ,ፈጣሪ,ይጠብቃቺሁ,ብሩክ,ጀግና,ልበ,ሙሉ,ወድ,እናት,ወልዳለቺ,የምረ

  • @ልዕልቷ
    @ልዕልቷ Месяц назад +53

    የኔ ውዶች ሀይሚንና ቡራን እደኔ ሚወዳቸው አለ❤❤❤❤

    • @LuluTgiray
      @LuluTgiray Месяц назад +1

      ደምርኝ ውዴ

  • @Hana-qv8sc
    @Hana-qv8sc Месяц назад +59

    የጨረቃዎቹ አድናቂዎች የት ናችሁ በላይ ከአሳይኝ የኔ ውዶች ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @Ema-Tube22
    @Ema-Tube22 Месяц назад +36

    እዚህ የምትከታተሉ ልመርቃችሁ አሜን በሉ ፈጣሪ ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቃችሁ 🥰🥰 በያላችሁበት ሀገር በሰላም ጤና ይስጣችሁ 🥰🥰🥰

    • @arabtowers1682
      @arabtowers1682 Месяц назад

      Amen amen amen amen amen 🙏 🙌 ❤❤

    • @galmam-p4f
      @galmam-p4f 12 дней назад

      አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @nigesttadesse4985
    @nigesttadesse4985 Месяц назад +14

    ሃይሚዬ ፀጉርሽን ሁሌም ብሩኬ ያሲይዝልሽ አያያዙ ያምራል ❤❤❤

  • @عليااا-ح3ع
    @عليااا-ح3ع Месяц назад +23

    አላህ ከክፊ ነገር ይጠብቃቺ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Alemtube23
    @Alemtube23 Месяц назад +34

    በሚዲያ የወጣ ፍቅር ፈተናው ይበዛል ፀሎት አድርጉ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ ❤❤❤

  • @drr8432
    @drr8432 Месяц назад +19

    ሀይሚዬ የሰወር አትስም ከናተ ምሃላችሁ ምገብ ሰዉች ሴቶች ብቻ ሳይሆን ወንዶችም ላንች ምፈልጉ ስለላሉ ምሃላችሁ ልገቡ ይችላሉ በሴት አስደዉለዉ ለብርኬ አፈቀርነ ልሉ ይችላሉ ምክንያቱ ሁለታችሁን ለመለያየት ስለምፈልጉ እና ሀይሚዬም ቡርኬም ለማንም ሰዉ ቦታ አትስጡ እንደዛ አይነት ሰዉ ምሃላችሁ ስመጣ በዉስጥ ጨርሱት የኔ ጨረቃዎች ምንም አይለያችሁም በርቱ ብቻ እንወዳችሃለን❤❤❤❤❤

  • @HabasiKhfda
    @HabasiKhfda Месяц назад +56

    ስደት ያለ ሰዉ ብቻ ሃገሩ የናፈቆዉ ላይክ👈 ያረገኝ❤😢

  • @Titi_Love_12
    @Titi_Love_12 Месяц назад +12

    ኣበባዎቼ በጣም ነው እምወዳቹ እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቃቹ ሱሶቼ 👸💍🤴💘🌹🥀

  • @Fesan43
    @Fesan43 Месяц назад +12

    ሀይሚዬ የኔ ቅመም ሁሉም ነገርኮ ነው የሚያምርብሽ ስወድሽ አይለያችሁ እወደችሁለሁ ጉዞ ወደፊት ❤❤❤❤❤

  • @TigestWelearegay
    @TigestWelearegay Месяц назад +27

    የመጀመርያ ግዜ ነው ስኮምት ይነበባል ቢየ ተስፋ ኣረጋለው ሃይሚና ቡራ በጣም ነው ምወዳቹ እንደ ወዳጅ ጠላትም ኣይጠፋም እና ከማታውቁት ሰው የመጣ ስጦታ ኣትቀበሉ ኣጠገባቹ ያሉት ጋደኞችም ኣስጠነቅቁ

    • @TryH5DFG
      @TryH5DFG Месяц назад +3

      Betikikili 😢

  • @SaraAlqahtany-y4q
    @SaraAlqahtany-y4q Месяц назад +116

    እደው ማነው በነዚህልጅ እደኔ ያበደማለት ይቻላል እደው ኮሰፍ ብየነውምወዳችሁ❤❤❤

  • @Qabbane
    @Qabbane Месяц назад +28

    Ok bagaa nagani dhuftani ijollee fiqiri walifi issini haa qoddu dhugaa ❤❤❤ waqayyoo gargari issini hini ini bassi🤲🤲❤❤❤

  • @maryammary8345
    @maryammary8345 Месяц назад +10

    የኛ. ጀግንች. እኛም. የምንፈልገው. ማንም. ሠው. በመሀላችሁ. እዳይገባ. ነው. ጠክሩ. ምንም. አይነት. ክፍተት. እዳፈጥሩ. ፍቅር. ለዘላለም. ለቤተ. ይሁን. ፈጣሪ. ይጠብቃችሁ. ማሮቸ

  • @MahletGirma-ze5nv
    @MahletGirma-ze5nv Месяц назад +1

    አሜን አሜን አሜን❤❤💜💜❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @FhfGnf-tn6sm
    @FhfGnf-tn6sm Месяц назад +28

    እነዚህኮ አህተገላሀጽምጅ ፍቅር ላይ ናቸዉ😅😅😅😅 የኔ ዉዶች ግንኮ በጣምምም ነዉ ምታምሩት አደራ አደራ አደራ ጸባያቹ እንዳይቀየር እንደሩታና አብርሽ አደራ በራሳቹ ፈቻ ስትሉ ነዉ እኛን ምታስደሱን😢

  • @WahathBadiya
    @WahathBadiya Месяц назад +35

    ትክክል ብሩኬ እኛ እንወዳችሁለን ግን የአረብ ሀገር ሤቶች እምትሉ ሠወች እረፉ እኛ የራሣችንን ዴሥታ ትተን በሠው ዴሥታ የምንዴሠት ሠወች ነን በጂምላ አትናገሩ palissse

    • @Ewq33
      @Ewq33 Месяц назад

      ታዳ እነሱ ናቸው እኮ ባሌ እያሉ እራሳቸውን ያረከሱት የትምቦታ ሁናችሁ ሴትነታችሁን አስከብሩ

    • @FjfVngjf
      @FjfVngjf Месяц назад

      ❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @ሀይማኖትየድግልማርያምልጅ

    ዛሬ ሞላልኝ ተመስገን አንደኛ ሆንሁ❤❤

  • @SmeraAlhoh
    @SmeraAlhoh Месяц назад +57

    H.B.ከልቡ ያሚወዳቸዉ እስቲ ላይክ አርጉኝ🎉🎉🎉❤❤❤

  • @NetsanetNetsa-t1j
    @NetsanetNetsa-t1j Месяц назад +9

    አሜን አሜንBHየኔ ዉድልልየ😘😘💖💖🫶🫶🥰🥰

  • @Zenet-i9n
    @Zenet-i9n Месяц назад +97

    ወላሂ የመጀሪያ ነኝ ላይክ አርጉኝ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ሀይሚና ብሩኬ የደፊት ወደኋላ የለም ቀርቱ❤❤❤❤❤❤❤

    • @sada-vs3wi
      @sada-vs3wi Месяц назад +1

      ላይክ አረኩሽ😂 ደሞ ለላይክ

    • @Eeeeeeeee-c8t
      @Eeeeeeeee-c8t Месяц назад +5

      አይ ሙስልሞች ደሞ መጀመሬ ነኝ ስትይ አራ እፈሬ ሀድስ የስማሽ መስለሽ እደ እደት ያለ ጀብድ ስራሽ ተማሬ አትደናቆሬ ድንሽን እወቄ

    • @soos6412
      @soos6412 Месяц назад

    • @Sultan-jm9el
      @Sultan-jm9el Месяц назад

      🥰🥰🥰

    • @Zenet-i9n
      @Zenet-i9n Месяц назад

      😅😅😅😅😅አወ እኔስ ለምን ይቅርብኝ​@@sada-vs3wi

  • @aetedeaetede3016
    @aetedeaetede3016 Месяц назад +35

    ሀይሚየ የኔ ቆጆ በጣም ነው እምንወድሽ ሁለየም ደስታሽን ነው እምንፈልገው❤❤❤❤❤

  • @21Rihenatube
    @21Rihenatube Месяц назад +19

    ጨረቃዎቼ ማንም አይገባ በእናንተ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ🙏😘😘ቡራየ ድምፅህ ኡኡኡ 😂😂

  • @ZenabAl-x6k
    @ZenabAl-x6k Месяц назад +4

    ወላሂ ብሩኬ ሴትን የሚረዳ ወድ በጣም ነው የማከብረው አላህ ያክብርህ ብሩኬ የኔ ሸበላ

  • @ሀሚ..2
    @ሀሚ..2 Месяц назад +14

    የኔ ስስት ሀይሚዬ የልቤ ሌባ❤❤

  • @Kamila-tm2rd
    @Kamila-tm2rd Месяц назад +34

    የኔ ማሮችችችችችችችችች የኔ ውቦችችችችችችችችችች የኔ ጣፋጭጭጭጭጭጭጭጭጭጭጭጭ❤❤🌺❤❤❤❤

  • @Firiyeethiopan
    @Firiyeethiopan Месяц назад +42

    የተግባር ሰዎች የኔ ጀግኖች❤❤❤

  • @ነኢማነኝስደተኝዋ
    @ነኢማነኝስደተኝዋ Месяц назад +47

    ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ ረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

    • @حبشي-ف2ي
      @حبشي-ف2ي Месяц назад

      SAW🎉🎉🎉

    • @Sahiba-ru9en
      @Sahiba-ru9en Месяц назад

      @@ነኢማነኝስደተኝዋ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም🥰🥰🥰

  • @retibeta
    @retibeta Месяц назад +7

    የምጣቢ ሀይምዬ ና ብራ በክፋ የሚያችሁን እግዛቤር ልብ ይስጣቸው እግዛቤር ከፋታችሁ ይቅደምላችሁ እሱ ያጣመረውን ማንም አይለየውም ሀይሚ ጠንኳራ ሴት ሁኚ መዋደድ ፍቅር ባለበት ፈተና አለው ታሽንፋለሽ ሴት ልጅ ከበረታች ጎበዝ ወንድ ካጠገባ ካለ ታሸንፋላችሁ ❤❤❤❤❤❤

  • @አሀምዱሊላ
    @አሀምዱሊላ Месяц назад +17

    የኔ ቅማሞች ስዋዳቹ💫💫🥀🥀🥀🥀💐💐💐💐💐💐💐💐🌺🌺🌺🌺🌷🌷🌷✌️✌️✌️✌️✌️

  • @ErgoAbebe-n2y
    @ErgoAbebe-n2y Месяц назад +22

    የኔጨረቃወች ማንምአይለያችሁቡራየደሞ ድምፅህይለያልአመሀል እመቤቴትማርህ አተንማአይመምህ ወደሜ ውድነውእማረጋችሁ❤❤❤❤

  • @hadiyahadiya1659
    @hadiyahadiya1659 Месяц назад +31

    መጣችሁ ጎሽ መዳምየ እዳጠሪኝ ልይበት በሞቴ ❤❤❤❤😂😂😂

    • @Sameerah-g2x
      @Sameerah-g2x Месяц назад +1

      ወይኔ🤭 አንቺ ልጅ ሁልመዳም እንዳጠረኝ ያልሸ አሰረሸ አሰቀሚጥት 😁😁😁😁😁

    • @hadiyahadiya1659
      @hadiyahadiya1659 Месяц назад +1

      @Sameerah-g2x ምን ላርጋት ብታይ ትጮሀለች እደሠካራም 😂😂😂😂

    • @Samera1-xw7km
      @Samera1-xw7km Месяц назад +1

      የኔ እናት አይዞን 😂😂😂😂

    • @ነገንበተስፍ
      @ነገንበተስፍ Месяц назад +1

      😂

    • @hshjsjhshsjja7490
      @hshjsjhshsjja7490 Месяц назад +1

      አቤት🙆😂አችየኔቢጤነሸ😂😂ሰጠራኝ
      እድፊቴደመየሚለበሰዉ😂😂

  • @ሊያጓልትግራይ-አ4ፐ
    @ሊያጓልትግራይ-አ4ፐ Месяц назад +76

    ጨረቃዎች እኛም ከጎናቹ ነን ኣይዛቹ ወደ ፊት 💪ok

  • @Kibe-j4wgrace
    @Kibe-j4wgrace Месяц назад +15

    ሀይሚ እና ቡራን የምውድ ብቻ❤👍

  • @Fatima-cl7yb
    @Fatima-cl7yb Месяц назад +2

    ሀይሚየ እኔ በጣም ነው የምወድሽ በጣም ቭዚ ነበርኩ ገና ቭዶወሽን አየሁት ነገር ግን አንድ ነገር ላስቸግርሽ ብሩክ ፀጉርሽን ሲነካካው አትናገሪው አትበሰጫጭበት ድምፃችን ይሰማ❤❤❤❤❤

  • @ነባዒት
    @ነባዒት Месяц назад +28

    ኪዳነ ምህረት ከክፉ ሁሉ ትጠብቃቹ 👏የኔ መሪዎች እምወዳቹ እንቁዎች❤ የሰዉ ወሬ አትሰሙ ሰራቹን ሰሩ መልሰ አትሰጣቸዉ እናንተን መሆን ሰለማይቻላቸዉ ነዉ ❤ችርሰ 🥂 በነዚ ሁለት ጨረቃዎች የዩቱብ ዘበኛ ለሆናቹ ቡራ ሀይሚ ልቤን መልሱልኝ ከልክ በላይ ሰዉ መዉደድ ለከ ራሰህን ያሳጣል በፈጣሪ ሰም ጀዋሌን በያዝኩ ቁጥር ራሴን እነሱ ቤት ነዉ የማገኘዉ ምንድነዉ ያሰነካቹኝ 🥺

    • @በለጡTube2345
      @በለጡTube2345 Месяц назад +1

      እኔም ሊላ ሰው አላይም እነሱንውነው የጤና ያድርግልኝ😍😍😍

    • @SSenaytgonderwa
      @SSenaytgonderwa Месяц назад

      አሜን❤

  • @Alain-o5o
    @Alain-o5o Месяц назад +21

    እናተብቻተማመኑጂየሠወሬአትሥሙየኔታዳጊወች ምቀኛበዝቷል❤❤❤❤

  • @husseinalsayed-lx3su
    @husseinalsayed-lx3su Месяц назад +25

    እንኛ ታማልካች ቡራን ሀይም በጣም ነው ምንዎዳችሁ አብራችሁ እንድት አድጉ ነው ምንፋልፎ ማሃላችሁ ማንም ሳው እንዳይ ጋብ

  • @almazjanka8624
    @almazjanka8624 Месяц назад +2

    የዛሬው ቅድስት ኪዳነምሕረት ከምቀኛ, ከጠላት ከአስመሳዬች ትጠብቃችሁ🙏. ለወድፊት አንድ ሆናችሁ ምኞታችሁ ተሳክቶላችሁ ደስታችሁን ለማየት ታብቃን🙏

  • @botaneshbotanesh
    @botaneshbotanesh Месяц назад +2

    ብጣም. ቆንጆ ነው. በሞባይል ካሜራሽ ማየት ትችያልፕሽ. እሽ ቅመሜ.