ክፉዎች በዙ እንዴት ልኑር? የሕይወት ትምህርት || ሊቀ ማእምራን መምህር ዘበነ ለማ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 дек 2024

Комментарии • 520

  • @isabellaisra5888
    @isabellaisra5888 2 года назад +1

    ሰላምና ጤናን ለአገራችን ለኢትዮጵያ
    ያድልልን እግዚአብሔር
    እድሜና ጤናን ያድልልን ፈጣሪ
    ሰሜን 🙏🙏🙏

  • @መልካምነሽ
    @መልካምነሽ 2 года назад +125

    እንኳን በድህና መጡልን አባ😥😥😥😥በተጨነቀች ነፍስ ሆኜ ነው እምሰማው የእግዚአብሔር ቃል እንዴት አጽናኝ ነው። እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን።

    • @ገኒእህተማሪያም
      @ገኒእህተማሪያም 2 года назад +6

      አሜን አሜን አሜን የአባቶቻችን አምላክ ይታደገን

    • @መልካምነሽ
      @መልካምነሽ 2 года назад +1

      @@ገኒእህተማሪያም አሜን😭

    • @kidist1955
      @kidist1955 2 года назад +1

      ኣሜን🙏 የእግዚኣብሔር ቃል እውነት ና ግልጽ ነው ለዚ ነው ስንሰማው የሚያፅናናን ። ኣይዞሽ እህቴ ኣእምሮ ያለው ሰው ሁሉ ተጨንቋል የደረስንበት ዘመን ላስተዋለው ሰው የሚያስለቅስ ነበር ማስተዋሉን ይስጠን ለሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ና በረከት ይስጥ ለዓለም ሁሉ 🙏🙏🙏💖

    • @አመተስላሴ
      @አመተስላሴ 2 года назад +2

      አይዞሽ እህቴ

    • @medhinselu4268
      @medhinselu4268 2 года назад

      I have no idea what I want no kk

  • @dassmedia
    @dassmedia 2 года назад +1

    + + + ቃለሕይወት ያሰማልን መምህር ግሩም ትምህርት + + +

  • @frewoinitekle4451
    @frewoinitekle4451 2 года назад +1

    Amen Amen aba💚💚❤️❤️

  • @yabseratariku6194
    @yabseratariku6194 2 года назад +1

    fexariu yixebikilin memirachin rajim idme ka sega gare yadililiachu amen amen amen

  • @fekertiteni538
    @fekertiteni538 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያሰማልን መምህር 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰❤❤

  • @እመብርሃንእናቴ-ጰ4ጸ
    @እመብርሃንእናቴ-ጰ4ጸ 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ❤️🙏🙏🙏

  • @farag̊åL̊H̊år̊e̊s̊t̊åẙ
    @farag̊åL̊H̊år̊e̊s̊t̊åẙ 2 года назад +30

    እንኳን ዳህና መጡ መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅልን ሠላም ለሃገራችን ኢ/ያ ትግራይ ያድርግልን ጦርነት ኣጥፍቶ ሠላም ያምጥልን👏

  • @biboboubi8987
    @biboboubi8987 2 года назад

    አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @Alam.alam6334
    @Alam.alam6334 2 года назад +1

    ወዶና ፈቅዶ እስከዚህ ሰዓት ያደረሰን ልዑል እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን መምህር ቃል ሕይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያዋርስልን ቸሩ መድሃኒአለም እድሜና ጤና ያድልልን እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ከልጇ ከወዳጇ ታስታርቀን

  • @Berhanekiflu3065
    @Berhanekiflu3065 2 года назад +2

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂይወት ያሰማለን በረከት ጸሎት ወላዲተ ኣምላኽ ቅድስተ ቅዱሳን ድንግል ማርያም ከሁላችን ይሁን ኣሜን ፍጻሜችን ያሳምር ኣሜን

  • @wubafreyohannes9224
    @wubafreyohannes9224 2 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወቱን ያሰማልን መምህራችን እመቤቴ ድንግል ማርያም እርሶን ትጠብቅልን ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @Admaletube
    @Admaletube 2 года назад +2

    አባ እንዴት እንደምወዶት ቅድስተ ቅዱሳን ድንግል ማርያም ፀጋና በረከቱን ታልብሶት ፣ የቅዱሳን ሰማዕታት በረከታቸው እንደ ጠል በላዩት ላይ ይውረድ አባ በፀሎቶት ያስቡኝ። አባ ሁሌም እጎጎለሁ ለመማር የማቱሳላን እድሜ መዳኒሐአለም ያድሎት።
    አባ ምክሮትን በተግባር ታስተግብረኝ እመቤታችን በፀሎቶት ያስቡኝ።

  • @Rgebray
    @Rgebray 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ክብር ክብር ምስጋና ይድረሰው✝️🙏 ለዘለዓለም አሜን አሜን አሜን✝️🙏😭☀️ ወላዲተ አምላክ ድንግል ማርያም ክብር✝️ ምስጋና ይድረሳት ይገባታል አሜን አሜን🙏 አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት የአገልግሎት ዋጋሆን🙏 በሰማያዊው መዳፍ ይፃፍሎት እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን አሜን✝️ አሜን ✝️አሜን✝️🙏☀️💖 ✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏☀️✝️ ✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏💖✝️ ✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @geteneshyaie4465
    @geteneshyaie4465 2 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏 መምህር ዶክተር ዘበነ ለማ ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏 እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን 🙏🙏🙏 በጸሎት አስቡኝ አትርሱኝ 🙏🙏🙏

  • @Teda_Yg
    @Teda_Yg 2 года назад +1

    በጣም ጨንቆኝ ነው የምሰማው ይሄን ቃል እግዚአብሔር ይርዳን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @mesfinbirhane2445
    @mesfinbirhane2445 2 года назад +1

    Amen Amen Amen kalhewet yasemalin memhrachn erejm edme ketena gar yadlin lensha yabekan zend betselotot yasbun 💙 💛 ❤ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💙💛❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💙💛❤

  • @aahmed6426
    @aahmed6426 2 года назад +1

    መ ምህር ቃለሂወት ያሰማል አሜን🙏🙏🙏💒💒💒🌾🌾🌾

  • @selamtanike8273
    @selamtanike8273 2 года назад +2

    አሜን መምህር ቃለህይወት ያሰማልን
    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @tadese1114
    @tadese1114 2 года назад +14

    አባታችን የማለዳ ተናፋቂ ትምህርታቹ በህወቴ በዙ ነገረ እንዳገኝ አድርጎኛ💒🥰🙏እድሜ ከጤና ያብዛሎት 🙏💒🥰ተናፋቂ መምህራችን🙏🙏💒🥰💒🙏🙏🙏

  • @mekdestessema4611
    @mekdestessema4611 2 года назад +1

    Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen 🙏

  • @ወለተኪዳንየማርያምል-ዘ9በ

    አባታችን ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @tigistfikru1445
    @tigistfikru1445 2 года назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @hamziyawold3798
    @hamziyawold3798 2 года назад

    የቃሉ ባለበት ልኡል እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልን ውዱ መምህራችን

  • @wegahtagedey7294
    @wegahtagedey7294 2 года назад

    Amen kale hiwet yasemaln abatachen 🤲🤲🤲🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿⛪⛪⛪⛪🤲🤲🇪🇷🇪🇷

  • @trhastrhas2341
    @trhastrhas2341 2 года назад

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ኢትዮጵያ ኣገራችን ሰላም ያድርግልን

  • @nsabho-rg6jq5jt4p
    @nsabho-rg6jq5jt4p 2 года назад +1

    ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን😍😍😍😍

  • @ሪቾአማራዋ
    @ሪቾአማራዋ 2 года назад

    ሀገራችን ሰላም አድርግልን ጌታሆይ
    መምህር ቃለሂወትን ያሰማልን

  • @abezashbahrain8800
    @abezashbahrain8800 2 года назад

    Amen Ameen Amen qale heyot yesamal abetachn

  • @bellaconjo3307
    @bellaconjo3307 2 года назад

    Edmi na tena yestln memher 🥰❤️🥰🙏🙏🙏

  • @asterasfaw2126
    @asterasfaw2126 2 года назад

    አሚን አሚን አሚን ቃለሂወት ያሰማልን መምህር

  • @temesgenslekuluneger9203
    @temesgenslekuluneger9203 2 года назад +1

    amen amen amen kale hiwet yasemalign 🙏🙏🙏

  • @petrospetros5226
    @petrospetros5226 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን ተስፋ ገነት መንግሥተሰማይ ያዋርስልን እኛን ለማስተማሪ የሚደክሙት የሚጥሩት ልዑል እግዝአብሔር ሚስጥረን ፀጋዉን ያብዛሎት::እመቤታችን ቅድስት ድንግልማርያም አገራችን ሕዝባችን አደራ🙏🙏🙏

  • @masaretmasaret9195
    @masaretmasaret9195 2 года назад

    ቃልህወት ያስማልን መምራችን

  • @safiyasafiya5671
    @safiyasafiya5671 2 года назад

    ,አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን.

  • @alemtsehaynigusu4106
    @alemtsehaynigusu4106 2 года назад +33

    እንኳን በሰላም መጡልን አባታችን
    እንኳን ለቅዱስ መርቆርዮስ መታሰቢያ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ቅዱስ መርቆርዮስ ሀገራችንን በምልጃው ይጠብቅልን አሜን(፫)🙏

    • @yosephmillion7281
      @yosephmillion7281 2 года назад

      Dr ebakewoten sele gabecha temeret yestun ebakachew sew tedarun alekebrim eyale legem betemam meged eyetegoze hayimanotem eyelewote new ebakoweten bemariyam begetaa sel tedar asetemerun lehulachenim le ethio and Eritrea hezebem molaw africa all world yetekem tedar hagren yewokelal ena memehere ebakewuten

  • @azebbekele4393
    @azebbekele4393 2 года назад +21

    አሜን አቤቱ በዚች ፈተናዋ በበዛብት ዓለም ፀንቶ የሚኖር ምንምኛ የታደለ ይሆን: ወንፊቱ ቀርቦናል: ያበርታ

  • @tinbetdaniel9900
    @tinbetdaniel9900 2 года назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ።

  • @werkitazarra4338
    @werkitazarra4338 2 года назад

    አሜንአሜንአሜንስለቃሉየቃሉ፣ባለቤትእግዚአብሔርይመስገን፣አባታችን፣እንኳንደናመጡ፣ቃለህይወትያሠማልን፣እድሜ፣ከጤናጋር፣ይስጥልን

  • @አጸደዘአንጾኪያ
    @አጸደዘአንጾኪያ 2 года назад +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወትን ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥልን ለእኛም ማስተዋል ልቦናን ያድለን

    • @araraymezmur959
      @araraymezmur959 2 года назад

      የተዋህዶ ልጆች ኑ ቤተሰብ እንሁነን

  • @kokalama1004
    @kokalama1004 2 года назад +2

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ከልብ እናመሰግናለን መምህራችን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @araraymezmur959
      @araraymezmur959 2 года назад

      የተዋህዶ ልጆች ኑ ቤተሰብ እንሁነን

  • @destadesta3038
    @destadesta3038 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን

  • @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ

    ሰላም እግዚአብሔር ከእርሱ ይሁን መምህራችን አሜን 🤲🤲🤲አሜን 🤲🤲🤲አሜን 🤲🤲🤲አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን 🤲🤲🤲

  • @weldaytikerida8133
    @weldaytikerida8133 2 года назад +6

    አሜን አሜን አሜን ቃለሒወት የሰመአልን የአገልግሎት ዘመኖን እግዛብሔር ይባርክሎት ረጁም እዱሜ ከጢና ይስጥልኝ አባታችን

  • @tsebeiuariga6641
    @tsebeiuariga6641 2 года назад +1

    ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን አባታችን አሜን አሜን አሜን

    • @araraymezmur959
      @araraymezmur959 2 года назад

      የተዋህዶ ልጆች ኑ ቤተሰብ እንሁነን

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 2 года назад +8

    አባታችን የኛ ዉድ አባት ዶክተር ቀሲስ ዘበነ ለማ , ለርሰዎ ትልቅ አክበሮት አለኝ
    🙏🏿🙏🏿❤ ቃለ ህይወት ያሰማልን!አሜን

    • @araraymezmur959
      @araraymezmur959 2 года назад

      የተዋህዶ ልጆች ኑ ቤተሰብ እንሁነን

  • @ወለተ.ስላሴ
    @ወለተ.ስላሴ 2 года назад

    እንኳንደህናመጡ.መምህራችን.አባታችን.እድሜናጤና.ያድልልን.ቃለህይወት.ያሰማልን.በፀሎት.አስቡኝ.ወለተ.ስላሴ.ነኝ.ከአረባገር

  • @የዑራኤልልጅ-ጘ8ኀ
    @የዑራኤልልጅ-ጘ8ኀ 2 года назад

    አባታችን መምህራችን እግዚአብሔር በእድሜና በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏🙏🙏ለኔም ከነቤተሰቦቼ ልጆቼ በጸሎትዎ አስቡን አሜን🙏🙏🙏

  • @ውቤቴነሽማርያም
    @ውቤቴነሽማርያም 2 года назад

    እንኳን ደህና መጡ የኔ አባት እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልኝ ቃለ ህይወት ያሰማልን ሰላም ለዓለም በሙሉ ይሁን

  • @Mercy_Ethiopian
    @Mercy_Ethiopian 2 года назад +2

    አሜን!!!
    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን!

    • @araraymezmur959
      @araraymezmur959 2 года назад

      የተዋህዶ ልጆች ኑ ቤተሰብ እንሁነን

  • @tadushocha7389
    @tadushocha7389 2 года назад

    Amen Amen Amen Kal Hywat Yasemalen Weda Mahmera Enmsgenalen

  • @ትግሥትአሠላ
    @ትግሥትአሠላ 2 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን መምሕሬ ቃለሕይወትን ያሠሜልን

  • @Sara-ok8ri
    @Sara-ok8ri 2 года назад +1

    ሰላም መምህራችን አባታችን በእውነት በእርሶ ላይ አድሮ የሚያስተምረን ልዑል እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን እድሜዎትን ያርዝምነየልን መምህር በትንሽ ደቂቃ ብዙ ትምህርት እየተማርን ነው ጸጋውን ያብዛሎት 🙏

  • @yesus_goytayu1233
    @yesus_goytayu1233 2 года назад

    እንኳን በሰላም መጡ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏እግዚአብሔር አምላካችን ይክበር ይመስገን🙏🙏🙏

  • @wubetebelayworkie5767
    @wubetebelayworkie5767 2 года назад

    Enkuane aderswet adersachue seladerglene amelakie semue yemesegne amen 🙏💚💛❤️

  • @bilelegntiruweha6748
    @bilelegntiruweha6748 2 года назад +1

    ቃለህይወት ያሰማልን!! ትልቅ ትምህርት!!! ትልቅ ምክር!! እንደትምህርቱ በመኖር ትርፍ እንጂ ኪሳራ አይደርስም፡፡እናመሰግናለን፡፡

  • @meseytbarek692
    @meseytbarek692 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህር💜 👏👏💚አባታችን ወለተ ስላሴ ብለዉ በፀሎወት ያስቡኝ💐💒💜💚💛💙💜

  • @rigatdesita1826
    @rigatdesita1826 2 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን አባታችን አገራችን ሰላም ያድርግልን

    • @araraymezmur959
      @araraymezmur959 2 года назад

      የተዋህዶ ልጆች ኑ ቤተሰብ እንሁነን

  • @እመቢቲማርያም
    @እመቢቲማርያም 2 года назад +3

    አሜንአሜን:አሜን:መምህር:እድሜና:ጤናይስጥልን🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ayalewkindu6952
    @ayalewkindu6952 2 года назад

    ቃለ ሂዎት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዉርስልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን።

  • @mariamethoop6884
    @mariamethoop6884 Год назад

    አሜን አሜን አሜን አባታችን እዪድሜና ጤታ ይስጥልን❤❤❤

  • @mekdestessema4611
    @mekdestessema4611 2 года назад

    Amen amen amen amen amen amen amen amen egzabher ymesgen

  • @etihopiainbible6830
    @etihopiainbible6830 2 года назад

    የቅዱሳን ኣባቶቻችን ኣምላክ እግዚአብሔር ቃለ ሕይወትን ያሳማልን በፀሎት ኣስቡን ይፍቱን!!!!!

  • @tegistendaylalu5563
    @tegistendaylalu5563 2 года назад

    አሜም አሜን አሜን መምህራችን በእውነት በዝህግዜ ጭንቀት ሐዘን በበዛበት ግዜ ልንሰማውና ልንተገብረው እሚገባ ትምህርት ነው እኛም የተዋህዶ ልጆች መጥፎውን ንግግር በመልካም አንደበት መልካሙን እምንመልስበት አንደበት እግዚአብሔር አምላክ ያድለን 🙏🏾 እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤናውን ሰቶ የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልዎት 🙏🏾❤️❤️❤️

  • @hanaworku9699
    @hanaworku9699 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን 🙏💒💚💛❤

  • @alemtube8899
    @alemtube8899 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን የአገልግሎት ዘመነወትን ያብዛልን ቸሩ እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር

  • @genitgenitgenit753
    @genitgenitgenit753 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ይሁልን ይደረግልን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @halenyameralabera8965
    @halenyameralabera8965 Год назад

    አሜን 🙏🏿🙏🏿🙏🏿አሜን 🙏🏿🙏🏿🙏🏿አሜን 🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @melkammichael143
    @melkammichael143 2 года назад

    Amen🙏❤🙏Amen🙏❤🙏Amen🙏❤🙏

  • @yetariksew7346
    @yetariksew7346 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን የሰማነዉን ቃል በልባችን ፅላት ይፃፍልን እድመና ጠናዉን ከጸጋ ጋር ያድልልን ለመምህራችን ሰላም ለምድርቱ ይላክልን እማማ እትዮጵያ እግዚአብሔር ይማርሽ ህመምሽ በዛ 🙏🙏🙏💚💛💓

  • @zetewahedo2972
    @zetewahedo2972 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃላ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ሺ አመት ኑሪልን🙏🥰👏 ሀገራችን እትዮጵያን ሰላሟን ይመልስልን 🥺🙏

  • @jakrrbr7271
    @jakrrbr7271 2 года назад

    የሕይወትን ቃል ያሰማልን አባታችን ! አቤቱ ስለናቱ ስለቅድስት ንፅህት ድግል ማርያም ብሎ ያስራት ሀገሮን ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን አሜን

  • @sabahabte8948
    @sabahabte8948 2 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን ኩቡር መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰሙልን እድሜና ጤና ይስጦት

    • @araraymezmur959
      @araraymezmur959 2 года назад

      የተዋህዶ ልጆች ኑ ቤተሰብ እንሁነን

  • @biriyeb1178
    @biriyeb1178 2 года назад +4

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏❤❤❤🌹🌹🌹

    • @estegenetlegese9107
      @estegenetlegese9107 2 года назад

      መ ምህር ያገልግሎት ዘመኖት ይባርክሎት አሜን!! መ ምህር ጥያቄ ነበረኝ ሰለ ስም ነው ሶ ስተኛ ሴት ልጄ ስሟ ሄሌያና በያት አሉኝ
      መ ምህር የወንድ ስም ነው እንዴ? የወንድ ስም ከሆነ እባኮዎ ስም አዎጡልኝ ሚያዚያ 29 ነው የተወለደችው እድሜ ይሥጦት አሜን!!!!!

  • @ገኒእህተማሪያም
    @ገኒእህተማሪያም 2 года назад +12

    ስለ በጎ ፈቃድ መፈለግኝም ማድረግንም በእናንተ የሚሠራ እግዚአብሔር ነውና (ወደ ፊልጵ ሰዎች 1_13)ሰለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ቃሉን በልቦናችን ያኑርልን ለአባቶቻችን ጸሎት ልመና ይደርብን ለመምህሬ እረዥም እድሜን ይስጥልን እጅግ ያዕናናል በቃሉ እነሸሸግ ማመለጫችን ነው አቤት ቅዱስ አባታችን ሆይ የምንሰማውን የሚለውጥ አድርግልን ለአገራችን ለሕዝባችን መላእክትን ላክላቸው ታደገቸው በቃ በለን የሰላሙ ንጉስ አሜን

  • @woletamareyam1595
    @woletamareyam1595 2 года назад +4

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ለመምህራችን ቀለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ይጣብቅልን አሜን

    • @araraymezmur959
      @araraymezmur959 2 года назад

      የተዋህዶ ልጆች ኑ ቤተሰብ እንሁነን

  • @Zahra-vx1fu
    @Zahra-vx1fu 2 года назад

    እኳን. ደህናመጡልን. አባታችን. መምህራችን ቃለ ሕይወት ን ያሰማል ን አሜንአሜንአሜን ሀገራችንን ኢትዮጵያን. እግዚአብሔር. ሰላሙን. ያምጣልንንን. 👐👐

  • @askalemariyam8253
    @askalemariyam8253 2 года назад

    Amen Amen Amen abbatechn kalehiwotn yesemaln💒🤲💒🤲💒🤲y

  • @mememiti2587
    @mememiti2587 2 года назад +4

    አሜን እርሶም ኑሩልን እንቁ መምህራችን እረጅም እድሜ ከጤና ድንግል ከልጇጋ ትስጥልን ከኔ እድሜ ቀንሶ ለእርሶ ይስጥልኝ አሜን

  • @ዉለተመድህንየተዋህዶልጂ

    ቃለህወት ያሰማልን መምህራችን በድሜ በጤና ያቆይልን 🙏🏻❤️🙏🏻

  • @asratgizaw1227
    @asratgizaw1227 2 года назад +3

    ቸሩ እግዚአብሔር የአባቶቻችን የነ ማቱሳላ ዕድሜ አብዝቶ ይስጠዎት።

  • @wubetebelayworkie5767
    @wubetebelayworkie5767 2 года назад +1

    Amen amen amen amen amen kale heywetene yasemalene. Egthabhere yerdane yaberalene 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @jemayenshreta8146
    @jemayenshreta8146 2 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን አሜነ አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለሂወት ያሰማልን መንግስቱን ያውርስልን እደማር የሚጣፍጥ ተመስገን አሜን አሜን!!!

  • @haymannotlema7757
    @haymannotlema7757 2 года назад

    ጽጌ ማርያም
    አባታችን እንኳንበሰላም መጡልን እግዝያብሄር አምላክ እረጅም እድሜናጤናይስጥልን
    ቃለህይወት ያሰማልን
    አሜን አሜን አሜን

  • @wossenyeleshmekonnen4214
    @wossenyeleshmekonnen4214 2 года назад

    አሜን መምህር :: ፈጣሪያችን እናንተን ስለሰጠን እናመሰግነዋለን፡፡ እድሜ ይስጠልን፡፡

  • @sajankhan4256
    @sajankhan4256 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃል በልቦናየ ፃፍልኝ

  • @genetaredo7255
    @genetaredo7255 2 года назад +1

    እሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ይብዛልን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

    • @araraymezmur959
      @araraymezmur959 2 года назад

      የተዋህዶ ልጆች ኑ ቤተሰብ እንሁነን

  • @ሰሊነኝየድንግልማርያምልጅ

    መምህራችን እንኳን በሰላም መጡልን ኣሜን ኣሜን ኣሜን

    • @araraymezmur959
      @araraymezmur959 2 года назад

      የተዋህዶ ልጆች ኑ ቤተሰብ እንሁነን

  • @sisay27badechi17
    @sisay27badechi17 2 года назад

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን

  • @weynshetgelana3252
    @weynshetgelana3252 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @tseltsel9476
    @tseltsel9476 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን
    ቃላ ህይወትዬሰማልን
    ሰለምለርሶይሁንአበተችን

  • @getachewwoldegiyorgis8128
    @getachewwoldegiyorgis8128 2 года назад +3

    አሜን አሜን አሜን ዕድሜና ጤና ይስጥልኝ ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @nardoseseifu7625
    @nardoseseifu7625 2 года назад

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን 🙏👍🙏

  • @gebrehiwetgebregergis4511
    @gebrehiwetgebregergis4511 2 года назад

    ቃል ሂወት ያሰምሊኝ መምህር ዘበነ ኢድመ ይስጥልኝ

  • @mazaendale9312
    @mazaendale9312 2 года назад +7

    ፈጣሪ ሆይ ሠላምን ለሐገራችን
    ፍቅርን ለሕዝባችን
    አውርድልን
    ቅዱስ አባታችን💚💛❤💒💒💒👏👏👏👏🕌🕌🕌☝☝☝

  • @tesfayegeleso2797
    @tesfayegeleso2797 2 года назад

    አሜን,አሜን አሜን ቃልህዎትን ያሰማልን አባታችንና መምህራችን በጸሎቶ ያስቡኝ.

  • @esayaskiflemariyam6195
    @esayaskiflemariyam6195 2 года назад +1

    Memhr kalhiwet yesmalna bxelot zekruna amen amen amen

  • @edelwitedelwit711
    @edelwitedelwit711 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሄር አምላክ የአገልግሎት ዘመኖትን ይባርክልን እኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን

  • @abrhamyirgu9769
    @abrhamyirgu9769 2 года назад

    ቃለሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን

  • @sisicookingandmore1899
    @sisicookingandmore1899 2 года назад +1

    Amen amen amen qlehiwet yasemalen 🙏🙏🙏