በነፍስም በስጋም መክበር ለሚፈልጉ | በእግዚአብሔር ትከብር ነፍስየ ይስምዑ የዋሃን ወይትፈሥሑ ነፍሴ በእግዚአብሔር ትከብራለች፥ ገሮችም ሰምተው ደስ ይላቸዋል

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 дек 2024

Комментарии • 255

  • @hwatii
    @hwatii 14 часов назад +2

    እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን

  • @sebneabeyenh4640
    @sebneabeyenh4640 2 часа назад +1

    አሜን አሜን አሜን!!! እግዚአብሔር ይመስገን አባቴ መድሀኒአለም ቃለ ሂዎትን ያሰማልን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን ❤❤❤

  • @abayneshayano3255
    @abayneshayano3255 9 часов назад +3

    ❤❤❤Abatachen qal heyewet yasemalen regem edem ketena gar yestelen ❤❤❤.

  • @getachewwoldegiyorgis8128
    @getachewwoldegiyorgis8128 15 часов назад +2

    ተመስገን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @alganeshwoldegabir1157
    @alganeshwoldegabir1157 19 часов назад +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @EsayasEsayas-jr5mk
    @EsayasEsayas-jr5mk 15 часов назад +1

    Memhr Kal hiwet yesmealna admen tana yhabelna fetari bxelotkum zekruna amen amen amen ❤❤❤❤❤

  • @mekdestessema4611
    @mekdestessema4611 16 часов назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን🙏

  • @KidstKidst-l6c
    @KidstKidst-l6c 15 часов назад

    አሜን አሜን አሜን 🎉🎉🎉 ቃለሒዎት ያሰማልን አባታችን ❤❤❤

  • @TTt-f7l
    @TTt-f7l 19 часов назад +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @saraabraham8688
    @saraabraham8688 16 часов назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏

  • @tsehaineshwoldegebriel5423
    @tsehaineshwoldegebriel5423 19 часов назад +1

    Amen Amen Amen Abatachen Kale Hiwet Yasemalen Cheru Medehanealem be Edemena be Tena Yetebekelen

  • @senayetwendafrash9602
    @senayetwendafrash9602 16 часов назад +1

    😢አቤቱ ይቅር በለን አባቴ ቃለ ሕይወት ያሰማልን እድሜ ይስጥልን

  • @mesfinbirhane2445
    @mesfinbirhane2445 15 часов назад +2

    አሜን❤❤❤አሜን❤❤❤አሜን❤❤❤ይክበር ይመሰገን የድንግል ማርያም ልጅ እንዃን አደረሰን ለታላቁ ቅዱሰ ሰማህት መርቆርዮሰ አመታዊ ክብረ በዓል አደረሰን በምልጃው ከክፋ ሁሉ ነገር ይጠብቀን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ጠላቶችዋን ፈጥኖ ያሰገዛልን የልባችንን መሻት ይሰጠን በሰደት ያለነውን ቀረላም ወደ ቅድሰተ ቅዱሳን ያምላክ እናት ሀገር ያግባን ቀሀገር ውሰጥም ያሉትን ሰላም ያድርጉልን በረከቱን ያድለን እናታችን እመቤታችን ቅድሰተ ቅዱሳን ያምላክ እናት በምልጃሸ ያሰራት ሀገርሸን አጥፋት እዝብሸን ከሰደት ጠብቂልን ፀሎታችንን አሳርጊልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MariamawitAbera-g5f
    @MariamawitAbera-g5f 16 часов назад

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @SisayKebede-g2c
    @SisayKebede-g2c 19 часов назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በድሜ በጤና ያቆይልን ይፊቱኝ ይባርኩኝ

  • @IndriHaryani-c8y
    @IndriHaryani-c8y 20 часов назад +1

    አሜንንንንንን❤❤❤ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤

  • @haseerahmad2421
    @haseerahmad2421 17 часов назад

    አሜንአሜንአሜንመምህርቃለህይወትያሰማልን❤❤❤

  • @jemayenshreta8146
    @jemayenshreta8146 17 часов назад +4

    ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን እድሜ ይስጥልን የነብዩ የዩናስ በረከት አይለየን እኳን አደረሳቹ አደረሰን ለሰማዕቱ ቅዱስ መርቆርዩስ በአለ ንግስ በረከቱ ሁላችን ይደርብን በስልጣኑ በሐይሉ እዚህ ላደረሰን እዚህ ላደረሰን አምላክ ክብር ምስጋና ይገባዋል የድግል ልጅ አሜን አሜን አሜን❤🙏!!!

  • @trhastrhas2341
    @trhastrhas2341 19 часов назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን መምህራችን

  • @genetmekuria2538
    @genetmekuria2538 19 часов назад

    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤ ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ::

  • @MerontesfeyaTesfeya
    @MerontesfeyaTesfeya 20 часов назад +1

    አሜን አባታችን መምህር ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @Ethiopiawit-v3m
    @Ethiopiawit-v3m 20 часов назад

    ገበናዬን የሸፈነ አምላክ አለኝ። እልልልልል።

  • @sabahabte8948
    @sabahabte8948 20 часов назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰሙልን አባታችን መምህራችን

  • @alemzewdhaileyes6255
    @alemzewdhaileyes6255 18 часов назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @ኣርሴማእናቴ-የ2ኘ
    @ኣርሴማእናቴ-የ2ኘ 21 час назад +4

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ህይዎትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን❤❤❤❤❤❤መምህራች እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን

  • @yesishiferaw5775
    @yesishiferaw5775 Час назад

    አሜን አሜን አሜን🙏🏻🙏🏻🙏🏻ቃለ ህይወት ያሰማልን !!መምህራችን እድሜ ከጤና ይስጠዎት🙏🏻!!!

  • @ZainaZee-p8z
    @ZainaZee-p8z 21 час назад

    Amen Amen Amen qale hiwot yasimalin memeharchin IGIZIHABER AMLAK idme xen yisixilin yesimaniweni bilibonchin yasdiribn Amen Amen Amen 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @woldemedhinsg1281
    @woldemedhinsg1281 19 часов назад

    Memhirachin bereketiwo yiderbin. Amen.

  • @LouatLouat-n9v
    @LouatLouat-n9v 18 часов назад +3

    አሜን አሜን አሜን ቃሌ ሂወት ያሰማልን ጸጋው ያብዛልህ እድሜህ ይባረክ አባታችን❤❤❤❤

  • @YtrUyt-t7h
    @YtrUyt-t7h 18 часов назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ❤❤❤

  • @Meheret-Nany
    @Meheret-Nany 16 часов назад +2

    እግዚአብሔር ስለሁሉም ነገር ይክበር ይመስገን ቃል ሕይወትን ያሰማልን አባቴ መምህርዬ እድሜን ይስጥልኝ አሜን

  • @Hyat-e2o
    @Hyat-e2o 19 часов назад +1

    ቃለህይወትን ያሠማልን አባታችን እኛንም የሠማነውን በልቦናችን ያሳድርልን

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 10 часов назад

    አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏 የሰማነውን በልባችን ጽላት ይጻፍልን አሜን🙏
    "በእግዚአብሔር ትከብር ነፍስየ"
    "እግዚአብሔርን ሁል ጊዜ እባርከዋለሁ፥ ምስጋናውም ዘወትር በከፌ ነው።" "ነፍሴ በእግዚአብሔር ትከብራለች፥ ገሮችም ሰምተው ደስ ይላቸዋል።"
    መዝሙረ ዳዊት ም. ፴፫ - ፴፬ ቁ. ፩ - ፪.
    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን❤🙏 "ስለ ስምህ ድንቅ ነገርን አድርግ" ድነቅ ነገርን አድራጊው ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ❤አሜን🙏 "ነፍሴም ሰውነቴም በእግዚአብሔር ትከብራለች" "በእግዚአብሔር ትከብር ነፍስየ" ቃለሕይወት የሰማልን አሜን🙏 በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 10 часов назад

    አሜን🙏 እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን🙏 የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ጸሎት፣ ምልጃ፣ በረከት ዘወትር አይለየን አሜን🙏

  • @EnuEnu-w2u
    @EnuEnu-w2u 5 минут назад

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @kedeset
    @kedeset 21 час назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሠማልኝ አምላክ

  • @TgistAmogne
    @TgistAmogne 17 часов назад

    Amen amen amen 🙏 kale hiwet yasemaln memhrachin

  • @AmarechNew
    @AmarechNew 21 час назад +2

    AMEN AMEN AMEN 🙏 ❤❤❤❤

  • @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ

    እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🏻🙏🏻🙏🏻አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻አሜን

  • @mulumekonnen5684
    @mulumekonnen5684 11 часов назад +1

    አቤቱ ይቅር በለን🙏አገራችን ስላም አርግልን🙏✝️❤❤❤አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን አባታችን መምህራችን እረጅም እድሜና ጤናን ይስጥል ቅዱስ እግዚአብሔር🙏እግዚአብሔር ይስጥልን አባቴ የማቱሳላ እድሜ ይስጥልን🙏🙏🙏✝️❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tegesttasew3612
    @tegesttasew3612 20 часов назад +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልኝ በእድሜ በጤና ይጠብቅልኝ በጸሎትሁ አሰቡኝ❤❤❤

  • @tibebtsehay
    @tibebtsehay 20 часов назад +1

    🙏🙏🙏
    አሜን አሜን አሜን
    አባታችን ፀጋውን ያብዛሎት
    🙏🙏🙏

  • @SenaitWubeye-oh6ks
    @SenaitWubeye-oh6ks 20 часов назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ❤️❤️🙏🙏

  • @Simplefunlover
    @Simplefunlover 18 часов назад +2

    አሜን አሜን
    አባታችን
    እግዚያብሄር ይስጥልን🙏🏼🙏🏼

  • @MeseretKifetew-q9i
    @MeseretKifetew-q9i 11 часов назад +1

    አሜን፣ አሜን፣ አሜን: አባታችን: በእውነት: የህይወትን: ቃል: ያሰማልን: በጸጋ፣ በቸርነቱ: ይጠብቅልን:❤❤❤

  • @tadesselemma6699
    @tadesselemma6699 20 часов назад

    አባታችን ቃለሕይወት ያሠማልን በዕድሜ በጤና ያቆይልን

  • @ComCell-od4dv
    @ComCell-od4dv 21 час назад

    Kalehiot yasemalen Abatachen erjem edema katena gara yesetote ❤❤❤🙏

  • @Ggg-y2u8s
    @Ggg-y2u8s 14 часов назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያሳማልን እዲሜናጤናይስጥልን አባታችን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ሂሩትሀይልማአርያም
    @ሂሩትሀይልማአርያም 21 час назад +1

    አባታችን አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @truneshabegaz1527
    @truneshabegaz1527 21 час назад

    አሜን ፫ ቃለህይወት ያሰማልን !ልዑል እግዚአብሔር በድሜ በጤና ይጠብቅልን መምህር 🙏

  • @mesifikra3889
    @mesifikra3889 7 часов назад

    በእውነት አባታችን ቃለህይወትያሰማልን
    በእድሜ በፀጋ በሞገስ በክብር
    እግዚአብሔር አምላክ ከእነቤተሰቦ
    ይጠብቆት በእውነት አሜን አሜን እሜን

  • @almazmekonnen1297
    @almazmekonnen1297 8 часов назад

    አሜን ስለቃሉ የእግዚአብሔር ስሙ ይመስገን🙏🏽 ለመምህራችን ቃለሒወት ያሰማልን🙏🏽

  • @TsigeTsige-vn1md
    @TsigeTsige-vn1md 12 часов назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን አባታችን አሁንም ፀጋውን ያብዛሎት ❤️❤️❤️🙏

  • @hullhagerishgodana8229
    @hullhagerishgodana8229 13 часов назад

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ለዘላለም አሜን ❤️ አሜን ❤️ አሜን ❤️ አሜን እንኳን አደረሳችሁ ለስማቱ ቅዱስ መርቆርዪስ ለሐመቱ በአል በሰላም አደረሳችሁ አሜን ❤️ አሜን ❤️ አሜን ❤️ አሜን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ ቃል ሕይወት ያሰማልን አሜን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @يزيدالعنزي-ذ4ظ
    @يزيدالعنزي-ذ4ظ 15 часов назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን በጸሎት ያሰቡኝ ወለተ ገብርኤል

  • @lemlemlemi1976
    @lemlemlemi1976 21 час назад

    አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @thhghh745
    @thhghh745 16 часов назад +1

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ ከጤና ገሪ የድሎዎት❤❤❤

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 21 час назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያስማልን🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @TsehayErifo
    @TsehayErifo 22 часа назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በረከቶት ይደርብን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hirutphone8602
    @hirutphone8602 9 часов назад

    የኛ እንቁ መህምራችን በእዉነት ቃል ሕይወትን ያሰማልን ልዑል እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን የኔ ዉድ መህምሬ ፈጣሪ ፀጋዉን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 10 часов назад

    አሜን አሜን አሜን አሜን
    አሜን አሜን አሜን አሜን
    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @agidewagegn1407
    @agidewagegn1407 21 час назад

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን አሜን።

  • @meronwoldeyes2623
    @meronwoldeyes2623 22 часа назад +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤናን ያድልልን እኛንም የሰማነውን በልባችን ፅላት ይፃፍልን::እንኳን ለታላቁ ሰማዕት ቅዱስ መርቆሬዎስ (ፒሉፓዴር)ዓመታዊ የዕረፍት በዓል እንዲሁም ለሌሎች ቅዱሳን መታሰቢያ በዓል በሰላም በጤና አደረሳችሁ:አደረሰን

  • @assilaselefechbedeke3292
    @assilaselefechbedeke3292 21 час назад +1

    አሜን አሜን አሜን እንቁ ዉድ መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️✝️✝️✝️✝️

  • @yeshalemabebe7527
    @yeshalemabebe7527 11 часов назад

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አባታቸን እቨ አባታችን እውነት ነው አባታችን አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @mekdesalemu1518
    @mekdesalemu1518 21 час назад +2

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🤲🤲💞♥️👍🏼

  • @abyemariam8531
    @abyemariam8531 17 часов назад +1

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን

  • @tsedalegemeda4124
    @tsedalegemeda4124 17 часов назад +1

    አሜን አሜን አሜን
    ቃላ ህይት ያሰማልን አበተችን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @LawayishiAkililu
    @LawayishiAkililu 17 часов назад +1

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ❤❤

  • @genetadamu8130
    @genetadamu8130 14 часов назад

    አባታችን፡ቃለ፡ህይውት፡ይሰማልን።መንግሥተ።ሰማይ፡ይውርሰል።በእዴሜ፡በፀጋ፡ይጠብቅል።አሜን፡አሜን፡አሜን።

  • @liltya3613
    @liltya3613 5 часов назад

    አሜንአሜ አሜን ቃለ ህይወትያስማልን አባታችን 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @GenetDudu-te1pq
    @GenetDudu-te1pq 21 час назад

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በረከቶት ይድረሰን ባርኩን ይፍቱኝ አገራችን ሰላም ያርግልን

  • @derejeessayas8207
    @derejeessayas8207 6 часов назад

    ቃለህይወት ያሰማልን ሥላሴ ይስጥልኝ አባቴ 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️

  • @solomonerifo629
    @solomonerifo629 22 часа назад +1

    አሜን አሜን አሜን መምህር❤❤❤

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede9318 19 часов назад +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @ZewduAnagaw
    @ZewduAnagaw 19 часов назад +1

    🎉❤❤❤🎉❤❤❤🎉❤❤❤🎉❤❤❤🎉

  • @yesishiferaw5775
    @yesishiferaw5775 Час назад

    አሜን አሜን አሜንየሰማነዉን በልቦናች ን ያሳድርልን ሀጢአታችን ይቅር ይበለን 🙏🏻🙏🏻🙏🏻!!!

  • @kibebewkebede9626
    @kibebewkebede9626 10 часов назад

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በእርስዎ ትምህርት ህይወቴ ስለተቀየረ በጣም አመሰግናለሁ እረጅም እድሜ ይስጥዎት

  • @meskeremmekonnen9853
    @meskeremmekonnen9853 22 часа назад

    Amen Amen Amen Abatachin Kale Hiwot Yasemalin. Memeherachin rejim edime ke tena gar yestelin.🙏🙏🙏

  • @ተመስገንጌታየ-ዠ5ኈ
    @ተመስገንጌታየ-ዠ5ኈ 15 часов назад

    አሜን /3/አባታችን ቃለህይወት ያሠማልን በድሜ በፀጋ ያገልግሎት ዘመነዎን እግዚአብሔር ይባርክልን በጾለተዎ ያሥቡኝ መምህርየ እወደዎታለው ❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏❤️❤️❤️❤️❤️

  • @brannyberan8313
    @brannyberan8313 15 часов назад

    አሜን አሜን አሜን ሰለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ቃል ህይወትን ያሰማልንመምህርችን

  • @ghenethaile2803
    @ghenethaile2803 14 часов назад

    Amen AMEN Amen ❤️ Egziabher ymesgen Kalehiwot yasemaln AMEN AMEN AMEN ❤️

  • @mekdestessema4611
    @mekdestessema4611 15 часов назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን🙏 አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @ShShh-u8n
    @ShShh-u8n 20 часов назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን አባታችን እግዝብሔር ማስተዋልን ይስጠን 🤲🤲🤲🙏🤲🙏❤❤❤

  • @DegfiTekle
    @DegfiTekle 22 часа назад

    ጌታ ሆይ አንተን መፍራት በልቦናችን በጎ አምልኮትህ በሂሊናችን ጨምር ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @NawaMawa-u5f
    @NawaMawa-u5f 20 часов назад

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @leleyimer8783
    @leleyimer8783 8 часов назад

    መምህርዬ እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ያኑርልን❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏

  • @goright6758
    @goright6758 19 часов назад

    አሜንአሜንአሜንቃለሆወትያሰማሌን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @GodisLove-j7j
    @GodisLove-j7j 11 часов назад

    ቃለሕየዋት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን!!!

  • @ሜላትሜላትበለጠ
    @ሜላትሜላትበለጠ 13 часов назад

    በእግዚአብሔር ትከብር ነስብዬ
    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @abitilahin5278
    @abitilahin5278 10 часов назад

    መምህራችንን ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @MillionBekele-e5p
    @MillionBekele-e5p 9 часов назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን እድሜ ጤና ይስጥልን ።

  • @Saba-x3f6x
    @Saba-x3f6x 20 часов назад

    አሜን🙏🏼 አሜን🙏🏼 አሜን🙏🏼

  • @etihopiainbible6830
    @etihopiainbible6830 11 часов назад

    እግዚአብሔር ኣምላክ በሕይወት በጤና ይጠብቅልን ቃለ ሕይወትን ያሳማልን ይፍቱን!!!!!

  • @kelemadechasa6636
    @kelemadechasa6636 22 часа назад

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ሄወት ያሰማልን

  • @BeyenechBuli
    @BeyenechBuli 20 часов назад

    አሜን ❤❤❤❤❤❤አሜን

  • @morhafmorhaf6745
    @morhafmorhaf6745 20 часов назад +1

    አባታችንመምህራችንቃለህወትያሰማልንእድሜናጤናይስጥልንፀጋውንያልብስልንበፀሎትያስቡኝአሜንአሜንአሜን

  • @elizabethkelecha5031
    @elizabethkelecha5031 9 часов назад

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔርይቅር ይበለን በምህረቱ ይጎብነን::ቃለ ህይወት ያሰማልን::

  • @sisicookingandmore1899
    @sisicookingandmore1899 10 часов назад

    Amen amen amen qlehiwet yasemalen memherachen 🙏🙏🙏

  • @Tkt-ue5jd
    @Tkt-ue5jd 22 часа назад

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወትን ያሰማልን