Bahlie tube, Ethiopian food Recipe

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 23 окт 2024

Комментарии • 26

  • @yefikerkitchen1403
    @yefikerkitchen1403 Год назад

    እንኳን ሰላም መጣሽ መአዝዬ በጣም ቆንጆ ለጤና ተስማሚ የድርቆሽ ፍርፍር አሰራር ነው ያሳየሽን እጆችሽ ይባረኩ

  • @eskurazabehailu5123
    @eskurazabehailu5123 Год назад +1

    መአዚ ፦ የምትሰሪው ሁሉ ደስ የሚል
    በአይን የሚገባ ። እዚህ ላይ ቅር ብሎኛል ድርቆሹ ሲርሥ ዉሀ ፣ ዉሀ፣
    አይልም ???? መአዚዬ ከአንቺ ባላቅም !!!

  • @MahysKitchen
    @MahysKitchen Год назад

    ሰላም መአዚዬ እንኳን ደህና መጣሸ ተናፍቀሸ ነበር የሚያሰጎመጅ የድርቆሸ ፍርፍር ነው የሰራሸው ሁልጊዜም ፈጠራሸን አደንቃለሁ ሰላጋራሸን አመሰግናለሁ 🥰🙏

  • @ቢቺኢትዮጵያ
    @ቢቺኢትዮጵያ Год назад

    እውይ መአዜ እንኩዋን ደህና መጣሽ በጣም ቅርብሎኝ ነበር ስጣሽ ምክርሽ ጉብዝናሽ ስራሽ ሁሉ በጣም ያበረታታኛልና እርግጥ ነው ኑሮም አለ ላይመችሽ ይችላል ግን ደስ ብሎኛል ስላየሁሽ ፈጣሪ ስራሽን ያስፋልሽ ትልቅ ቦታ ያድርስሽ እጅ ይባርክ ሁሌም ልዩ መአዚ

  • @alemtsehaysesaysisay7144
    @alemtsehaysesaysisay7144 Год назад

    እንኳን በደህና መጣሽ እህታችን እንዴት እንደናፈቀኝ የሀገሬ ምግብ ከሰው ሀገር ሆኖ ማንም ሊያሰራኝ አልቻለም

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 Год назад +1

    የድርቆሽ ፍርፍር በጣም አወዳለሀ::🙏🏽👍🏽

  • @newworld1212
    @newworld1212 Год назад +1

    እኔም ከሰው አይቼ ውሃ አፍስሼ ነው የምሰራው ጠዓሙ ላይ ችግር የሚያመጣ አይመስለኝም ግን ብዙ ቁሌት አይፈልግም ቶሎ እንዲርስ ያደርጋል

  • @sadizakir4706
    @sadizakir4706 Год назад

    ማአዚዬ በጣም አሪፍ ነው ጠንክሪልን በርቺ

  • @meronyealmaz4001
    @meronyealmaz4001 Год назад +2

    ከራሰማ ምኑን ድርቆሽ ሆነ?,የድርቆሽ ጣዕምስ ይኖረዋል?

    • @bahlietube1358
      @bahlietube1358  Год назад +1

      አወ ጣሙ አይቀየርም ግን ልስልስ ያለ እንደእንጀራ ይሆናል

    • @meronyealmaz4001
      @meronyealmaz4001 Год назад

      @@bahlietube1358 እስቲ እንሞክረዋለን

  • @selamawitberhe4283
    @selamawitberhe4283 Год назад

    Looks nice 👌

  • @elumuhammad2287
    @elumuhammad2287 Год назад +1

    Zare tewat lay bayew tru nbr😊....gn betam des yilal❤❤

  • @HA-cz4sk
    @HA-cz4sk Год назад +1

    መታጠቡ ምን ጥቅም አለው ?ወይስ ለየት ለማለት ነው

    • @bahlietube1358
      @bahlietube1358  Год назад

      ልስልስ ይላል ልጆች ይበሉታል የሚገርመው አዲ ወይም እን የፈጠርኩ አይደለም ብዙ ሰይ ይጠቀመዋል ቁሌትሽ ድርቆሹን እንዲያርስ ብዙ ስትከልሽ አይጣፍጥም መጀመሪያ ከራሰ በወፍራም ቁሌት ይጣፍጣል .

  • @Yamitubehawassa1
    @Yamitubehawassa1 Год назад

    እንኳን ደህና መጣሽልን መአዚዬ

  • @eyerusm721
    @eyerusm721 Год назад

    Meazey Welcome back

  • @kitchen2176
    @kitchen2176 Год назад

    meazye endet nesh teftshal❤❤❤🙏🙏🙏

  • @yodittibebu8784
    @yodittibebu8784 Год назад +1

    መአዚ በጣም ነው ምወድሽ በለሙያ ነሽ እውነት ❤❤❤

  • @bettyalex7922
    @bettyalex7922 Год назад

    Meaziye

  • @elshadaysolomon2102
    @elshadaysolomon2102 Год назад +1

    መአዚ እንዴት ነሽ ታታሪ ነሽኮ

  • @ምህረትባደንጋ
    @ምህረትባደንጋ Год назад

    ትኩስ ውሃ ውስጥ ተነክሮ ቢወጣም ይለሰልሳል

  • @abattube324
    @abattube324 Год назад

    Dirkoshi maxeb😄😄

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 Год назад

    የድርቆሽ ፍርፍር በጣም አወዳለሀ::🙏🏽👍🏽