በሰው ሀገር ቀይ ወጥ በቀላሉ አይበላም በደቂቃ ሲያምረን የመስራት ዘዴ-ቀይ ወጥ አሰራር-Lamb Stew-Bahlie tube, Ethiopian food Recipe

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 9 сен 2024
  • #bahlietube #ethiopianfood #lambstew

Комментарии • 31

  • @Yamitubehawassa1
    @Yamitubehawassa1 Год назад +4

    እንኳን ደህና መጣሽልን መአዚዬ ቆንጆ ቀይ ወጥ ሰርቱሽ ስላሳየሽን ከልብ እናመሰግናለን እጀሽ ይባረክ🙏🙏👍👍

  • @evhanmyz8900
    @evhanmyz8900 Год назад +2

    4. MERHABA iyi akşamlar arkadaş etli yemeğiniz çok nefis oldu elinize sağlık olsun bol şanslar dilerim 👍⚘

  • @amarechtamirat8377
    @amarechtamirat8377 Год назад +4

    ወደር የለለሽ የሴቶች አመቤት ነሽ ያሚ ያሚ ሲያዩት ብሉኝ ብሉኝ ይላል አጅ ይባርክ 🙏አንጀራው በጣም ያምራል

  • @monaleshm1218
    @monaleshm1218 Год назад

    👏👏👍👍👍በረቺልን

  • @user-vj4zo8mt9s
    @user-vj4zo8mt9s Год назад +1

    ልክ ነሽ አዳዴ አንዳንድ ምግብ ውልብ ይል ብንል ቀለል ያለ አሰራር
    Thank you 😇 🌺

  • @yefikerkitchen1403
    @yefikerkitchen1403 Год назад

    ሰላምሽ ይብዛልኝ ማአዚዬ ቆንጆ ቀይ ወጥ ነው የሰራሽው። እውነት ነው ቁሌት ይጠቅማል ሲቸኮል ፣ሲደክም ፍሪጅ ካለ ይጠቅማል ያስጎመጃል ወጡ ከእንጀራው ጋር ልዬ ነው

  • @asrathaile1226
    @asrathaile1226 Год назад +1

    ውይ የኔ ማር ልቤን ጎተትሽው በዚህ ወጥ ምነው ጎረቤቴ በሆንሽ እቀላውጥ ነበር እጆችሽ ይባረኩ ❤

  • @tsigemengiste6108
    @tsigemengiste6108 Год назад

    Waw. Tadlsh

  • @emebet591
    @emebet591 Год назад

    ሁል ግዜ አስርሪሽ ደስስስ ስል በለ ሞያ ከንቺ ብዙ ተምሬለሁ እኔ በእውነት እጅሽ ይበርክ

  • @MahysKitchen
    @MahysKitchen Год назад

    ሰላም መአዚዬ እንኳን ደህና መጣሸ ቀይወጥ የሚያሰጎመጅ አድርገሸ ነው የሰራሸው በፍጥነት በዘዴ ልዩ አድርገሸ ነው የሰራሸው እንጀራውም አይናማ ዘንፋላ ነው እጅሸ ይባረክ ሰላጋራሸን አመሰግናለሁ 🥰🙏

  • @user-mi3uc5tl3j
    @user-mi3uc5tl3j Год назад +1

    ያስታውቃል ጣፋጭ መሆኑ ግን መኣዚ እንጀራሽን 👈የጋገርሽበት ዘዴ ኣሳዪን 🙏

  • @shkorinabowey7958
    @shkorinabowey7958 Год назад

    Omg the colour is amazing 🤩

  • @demarisafrasa957
    @demarisafrasa957 Год назад +1

    Please come to me, I really just want to get just one bite. 😋😋😋

  • @user-wx7dc1ur1d
    @user-wx7dc1ur1d Год назад

    እናመሰግናለን ማአዝዬ 🥰🥰

  • @galshambel9571
    @galshambel9571 Год назад +1

    Des seile ymarel afiyen wuha mola 🙏🙏🙏👍

  • @EM-gq9ix
    @EM-gq9ix Год назад

    አንደኛ👌

  • @asniethiopia9085
    @asniethiopia9085 Год назад

    Meazye betam konjo new amesegenalewe 🙏 🙏🙏❤❤❤

  • @kitchen2176
    @kitchen2176 Год назад

    meazye betam balmuya nesh lyu new❤👍🏾👍🏾👍🏾

  • @haymanotarega1105
    @haymanotarega1105 Год назад +1

    በጣም አመሰግናለሁ።

  • @ethioamethioam7256
    @ethioamethioam7256 Год назад

    ስወድሽ የኔ እመቤት

  • @tigistberhanu3009
    @tigistberhanu3009 Год назад

    Blessed

  • @nadhishow
    @nadhishow Год назад

    I love lamb meat

  • @seada-rr9hx
    @seada-rr9hx Год назад +1

    እንጀራሽአይኑያምራል ቆንጆነው ግን
    እሳቱን ቀነስ አርገሽ ጋግሪው ጀርባው ጠቅሮል

    • @bahlietube1358
      @bahlietube1358  Год назад +2

      እውነት ነው ቀነስ ሳደርገውአይኑ ትንንሽ ይሆናል ገብስ ዱቄት ሳጎበጉበት ይስተካከላል ዛሬ ግን አልነበረኝም

    • @user-mi3uc5tl3j
      @user-mi3uc5tl3j Год назад

      @@bahlietube1358 ያስታውቃል ጣፋጭ መሆኑ ግን መኣዚ እንጀራሽን 👈የጋገርሽበት ዘዴ ኣሳዪን 🙏

  • @naimaribo9481
    @naimaribo9481 Год назад

    ሠሠመ

  • @Tin677
    @Tin677 Год назад

    ❤❤❤

  • @selamgoytom8175
    @selamgoytom8175 Год назад

    💐🙏🏽

  • @saadaahmad5973
    @saadaahmad5973 Год назад

    ሰላምብያለሁሰላምማቹህይብዛውድየሀገሬልጆችዋውዋውዋውጥሩወጥነውነውበርችማሬይስለምኢዴኪላይክአረርጉ

  • @Lol-qz4wp
    @Lol-qz4wp Год назад

    It looks good might be delicious but I don’t think healthy sorry 😔