የሌላ ሀገር የስራ ልምድ ካናዳ ላይ ተቀባይነቱ …

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 янв 2025

Комментарии •

  • @brevural1738
    @brevural1738 2 года назад +1

    ኪዱየ በርችልኝ እህቴ ።

  • @Miki-d2w
    @Miki-d2w Год назад

    እውነትም ኪድ ኢትዮጵያ እደስምሽ ነሽ በጎ ሰው እግዝአብሔር ይባርክሽ

  • @yohaskasahun-ud2qu
    @yohaskasahun-ud2qu Год назад +1

    ኪድዬ በጠም ትልቅ ሰዉ እግዚአብሔር አምላክ በጥበብ በሞገስ ያኑርለን ❤

  • @adanechadanech4042
    @adanechadanech4042 Год назад

    በጣም እናመሰግናለን እመብረሐን ትባርክሽ ደግነት ለራስ ነው

  • @sebelaseres4668
    @sebelaseres4668 Год назад

    እናመሰግናለን ምርጥ ሴት እግዚአብሔር ምላክ ይባርክሽ

  • @biruktikebede5758
    @biruktikebede5758 2 года назад +2

    kidiy የኔ መልካም እናመሰግናለን በርችልን

  • @የፍቅርሰው-ኀ1ዠ
    @የፍቅርሰው-ኀ1ዠ 2 года назад

    ቆይ እስከዛሬ ግን የት ነበርኩ የማይረቡ ነገሮች እያየውኮ ነው ዩቱብ ላይ ምውለው ከሳምንት በፊት አጋጣሚ አገኘውሽ እና በጣም ነው የወደድኩሽ በጣም ቀና ሰው ነሽ ይመችሽ እህቴ

  • @gatesabebe1329
    @gatesabebe1329 2 года назад +3

    ኪድዬ በጣም ትልቅ ስራ ነው ለወገኖችሽ እየሰራሽ ያለሽው። ከውጭ ገፅታሽ ውበት በላይ የውስጥሽ ልብና አእምሮሽ፣ እጅግ ድንቅ ነው። ስው እቅሙ በሚፈቅደው ሁሉ ለወገኑ እንድህ አይነት በጎ ነገርን ለመስራት መትጋት ምን ያክል ፍፁም ቅን የሆነ ልቦና የተሰጠሽ ልዩ ኢትዮጵያዊት ነሽ። በጣም በቃላት ከሚገለፀው በላይ ነሽ። በጣም ለወገንሽ መከታና ተቆርቁዋሪ ድንቅ የምታኮሪን ሰው ነሽ። እግዚአብሔር ከምታስቢው በላይ ህይወትን ያሳክልሽ እላለሁ ። ትንሽ ለመጨመር ያክል በተለይ. ትምህርታቸውን በድግሪ አጥፕናቅቀው ግን ስራ አጥተው ይፕሚንከራተቱትን በስኮላርሽፕ የሚመጡበት መንገድ ካለ ትንሽ ጊዜ ወስደሽ ብትስሪበት ብዙዎችን ሊረዳ ይችል ከሆነ ለማለት ነውና በጣም አመሰግናለሁ፣ በርችልን ኑሪልን ኪድዬ። ያነቃቃል

  • @yemserachyegetalij1707
    @yemserachyegetalij1707 2 года назад +5

    ኪዲዬ ጌታ ይባርክሽ

  • @SelemonAbebe-j9c
    @SelemonAbebe-j9c Месяц назад

    እናመሰግናለን ጥሩ የልምድ ልውውጥ ነውው

  • @lnatesematstarsemaljkaryaa4308
    @lnatesematstarsemaljkaryaa4308 2 года назад +6

    ኪዲዬ😍እውነት ነው ሰሞኑን አነጋጋሪ ሆናል አንድልጅ ካናዳ አመጣሻለሁ በሎት 500 000ከተቀባላት በሆላ ሰልኩን ዘጋባት የአረባገር የሰራችበት 9ዓመት በጣም ነው ልብን የነካችሁ እሰቀን በቺ ሳይሆን እናቶንም ጨምር አንድ ፍሬ ልጅ ነው በታዬ ተናዳ ተመልሳ ዱባዬ ሄድች ጨንቅላቱ ጥሩ አደለም በጣም ጥሩ ነገር መክርነው እናመሰግናለን🙋

  • @ribkazenebe
    @ribkazenebe Год назад

    ለምታቀሪቢዉ መረጃ ከልብ እናመሠግናለን እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @jussiyjussy8439
    @jussiyjussy8439 2 года назад

    ስታምሪ ደስ ትያለሽ ስለ ኢንፎርሜሽኑ በጣም እናመሰግናለሁ እኔ ለመጀመሪያ ግዜ ነው ገብቼ ሳይ

  • @terhasberhe
    @terhasberhe Год назад

    ኪድየ እባክሽን ልጆቼ አሉ ጥሩ ልምድ ያለዉ ነዉና እባካችሁ እርድን እናንተኮ ትክክለኛ ለሰዉ ሰብአዊነት ሰላላችሁ ነዉ ስንት አጨበርባሪ አሉ ስንት ገንዘብ ገንዘብቨ

  • @tewedajmedia8683
    @tewedajmedia8683 2 года назад +3

    Kidiye liyu set nesh😍😘😘 tebareki!

  • @elenitadesse7754
    @elenitadesse7754 2 года назад +1

    ምርጥ ኢትዮጵያዊ ትክክል ነሽ

  • @TenaGeto
    @TenaGeto Год назад

    እግዚአብሔር ዘመንሸን ይባርክ

  • @DesalegnfikireLatesa
    @DesalegnfikireLatesa 3 месяца назад

    Tebareki fetari idime yistish

  • @ተፈስሒፍስሕት
    @ተፈስሒፍስሕት 2 года назад

    ኪዲዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @mahlettegegn7753
    @mahlettegegn7753 3 месяца назад

    ሰላም ኪድ ጥሩ ነዉ በርች

  • @tsionadebabay8389
    @tsionadebabay8389 Год назад

    እባክሽ አግዝኚ

  • @Yamitubehawassa1
    @Yamitubehawassa1 2 года назад +37

    የመልካምነት ጥግ እንደዚህ አይነት ወገንን ለመርዳት መነሳት ከእግዚአብሔር ነው የሚሰጠው በርችልኝ ኪዲ ❤️❤️👍👍👏👏👏

  • @abitayechannel4456
    @abitayechannel4456 2 года назад

    Kidiye tebareki.Linkun gin alagenghum

  • @MekdiTube
    @MekdiTube 2 года назад +1

    ኪዲዬ በቅርብ ነው ያወኩሽ ጠቃሚ ነገሮችን ስለምታቀርቢልን በጣም እናመሠግናለን እባክሽ ስልክሽን 🙏

  • @kelemeuagatukelemeuagatu4701
    @kelemeuagatukelemeuagatu4701 2 года назад +6

    እግዚአብሔር ሰላም እና ጢና ይስጥሺ እህቴ በ እውነት ነው ይሚገርም ነው ክምር 🥰🥰🌹👍

  • @natiashnafi730
    @natiashnafi730 2 года назад

    ኪዲ የምትሠሪው ስራ በጣም ደስ ይላል አንዳንዴ ኢትዮጵያ ውስት ሠው እረስ በራሳችን ስንባላ ተስፋ እቀጥላለሁ kidi ያንችን ደግነት ሳይ ደግሞ እፀናናለው በርችልን kidi ምርጥዌ ኢትዮጵያዊ ነሽ

  • @hirutgselassie7156
    @hirutgselassie7156 2 года назад +2

    ኪዲዬ ምርጥ ሀበሻ እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርክልሽ።

  • @selehadin8081
    @selehadin8081 2 года назад +3

    Kidiye ብዙ ቪዲዮችሽን ተከታትያለሁ ልበሙሉ ቀና ሰው ነሽ እንዳንቺ አይነቶችን ለወገን አሳቢ ያብዛልን

    • @selehadin8081
      @selehadin8081 2 года назад +1

      kidiye ስራውን አይቼ ተማምኜበታለሁ ያልሽውን ሰው ስልኩን ስጪኝ ላገኘው ፈልጌ ነበር

    • @kidiethiopia
      @kidiethiopia  2 года назад +3

      +251966698535

  • @sebletsegaye7842
    @sebletsegaye7842 2 года назад +1

    እናመሰግናለን ፈጣሪ ይባራክሽ

  • @zinetadem6272
    @zinetadem6272 2 года назад +1

    ቅኪዱ በመጀመሪያ ፈጣሪ እዲሜ ጤና ይስጥሽ በማሪያም በናትሽ ከ አባ ጋም ሆነሽ በምንም አይነት መልኩ ይሁን ብቻ ካናዳን አስረግጭኝ ያለሁት ዱባይ ነዉ እዚህ ስቃይ ብቻ ነዉ ትርፉ እደዉ ልጆችም ካሉሽ በልጆችሽ ይዠሻለሁ እህቴ ተባበሪኝ በምችለዉ መጠን ብርም አግዝሻለሁ

  • @solomonchirotaw8011
    @solomonchirotaw8011 2 года назад +2

    እናመሰግናለን ኪዲ

  • @Yamitubehawassa1
    @Yamitubehawassa1 2 года назад +3

    Kidiy እንኳን ድህና መጣሽልኝ 👍👍👍👍👍👍

  • @አላህሆይሰብርንወፍቀኝ

    ኪድ የእውነት ምን እንደምልሽ አላውቅም ብቻ ባለሽበት ቦታ የአላህ ጥበቃ አይለይሽ የኔ መልካም

  • @kalkal9315
    @kalkal9315 2 года назад

    Kide betam melkam set nesh yena weda betam new yemwdsh Mara tebarki ena sew alegn kanad gen ezi MNM yemiredagn sew yelgnm eza yalutn zemdochan manger kechalsh mokrilgn moyaya yewebet salon moya algn or benanim biuon geta yebarksh

  • @ribkazenebe
    @ribkazenebe Год назад

    በትክክል

  • @tigisttesfaye6489
    @tigisttesfaye6489 2 года назад

    kidiye betam konjo program new tebareki
    wede canada process lijemr felge nbr gn saw eza yelegnm mn madreg alebign

  • @ethiopiahagere8408
    @ethiopiahagere8408 2 года назад +4

    በ_ዊኒንፔግ እጅግ በጣም ምርጧ ሰው ኪዲካዬ እናመሠግናለን እናትዬ🙏

  • @hawahawamohammed8431
    @hawahawamohammed8431 2 года назад

    I was the worker of kombolcha textile factory there on Ethiopia.
    I was a secretary

  • @ajebushgetaye8426
    @ajebushgetaye8426 2 года назад

    እግዚአብሔር ሠላምና ጤና ይሰጥሽ የኔ እህት

  • @degefesamuel969
    @degefesamuel969 2 года назад +5

    Thank you Kidi for your briefings, pls update on 2022 scholarships

  • @ethiopiaethiopia8160
    @ethiopiaethiopia8160 2 года назад +6

    በጣም አክባሪሽ ነኝ ስንቱ የማይሆን ዝባዝንኬ ቩዲዬ እየሰራ ገንዘብ ሲሰበስብ አንቺ ግን ለሀገር ልጅ የሚጠቅም ነገር እየሰራሽ ብዙዎቻችን እየተጠቀምን ነው። በርቺ ብዙ ነገር ካንቺ እንጠብቃለን።

    • @desalegnshiferaw7946
      @desalegnshiferaw7946 2 года назад

      እግዚአብሔር አምላክ ይበርክሽ በጣም ጥሩ ስራ ነው።

    • @sofieh3650
      @sofieh3650 Год назад

      Ebakishni please erjign Canada lamatat eflgalo yealut birut Lebanon new wada 10 amat lhongn new

  • @Jokerthingreactions
    @Jokerthingreactions 2 года назад

    በጣም ጥሩ ሰዉ ነሽ እግዛብሔር ይባርክሽ😍🙏

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 2 года назад +6

    Thank you Kidi 🙏🏽👍🏽👏🏽🙌🏽❤️💐

  • @FirdYawkal-d8d
    @FirdYawkal-d8d 4 месяца назад

    enamesegenalen eheteay

  • @baraduu7374
    @baraduu7374 2 года назад +3

    ከድ እናመሰግናለን ለምሰጭን information ከካናዳ እና አውሰተራሊያ ለኑሮ የቱ ጥሩ ነው ፖሊስ

    • @kidiethiopia
      @kidiethiopia  2 года назад +1

      thank U Dear ሰዎች ከካናዳ ወደ አውስትራልያ ሲሄዱ አውቃለው ።ከአውስትራልያ ግን ወደ ካናዳ የመጣ ሀበሻ አላውቅም 😃

  • @yohaskasahun-ud2qu
    @yohaskasahun-ud2qu Год назад +1

    ኪድዬ እሄን ባልሺዉ ስራ ላወራሺ እፈልጋለሁ በእግዚአብሔር ተባበሪኝ ከኢጂብት ነወ 🙏🙏🙏

  • @legesebelachew2640
    @legesebelachew2640 2 года назад +2

    በጣም አርፍ ስራ ነው በርች

  • @tekletsadikwoldeamanuel1174
    @tekletsadikwoldeamanuel1174 2 года назад +3

    Kidu betam amesegnalew ,kdm yalshiwn agent adrashawn lakilgn or agenagnign

  • @melatyigezu5935
    @melatyigezu5935 2 года назад +2

    ኪዲዬ ምርጥ ኢትዮጵያዊ በጣም ነዉ የምናመሰግነው ለምታደርገው ሁሉ እግዚአብሔር ቤትሽን ስራሽን ይባርክልሽ ❤❤❤❤❤

  • @aschebogala7673
    @aschebogala7673 2 года назад +3

    መልካም ስራ ለክፉ ቀን ስንቅ ነው ኪዱዬ ስለመልካምነትሽ እናመሰግናለን እግዚአቤሔር ያክብርሽ እዳንቺ አይነት መልካም ቅን ሰወችን ፈጣሪ ያብዛልን እድሉን እና አጋጣሚውን ባገኝ ካናዳ ብመጣ ደስተኛ ነኝ ኪዱዬ አሁን የምኖረው ኳታር ነው እና እውነተኛ የህይወት አጋሬንም ካገኘው በደስታ እቀበላለው

  • @hananauzare8412
    @hananauzare8412 2 года назад

    እናምናሻለን የኔ ምርጥ

  • @hawahawamohammed8431
    @hawahawamohammed8431 2 года назад

    Under perchasing and sailing department

  • @mayettekola9960
    @mayettekola9960 2 года назад +1

    ኪዱዬ የኔ ውድ ስለመልካምነትሽ እጅግ በጣም እናመሰግናለን እኔ እራሱ በኤጀንሲ ስንቴ ተበልቻለሁ መሠለሽ ግን መቼም ተስፋ አልቆርጥም አንቺም ኢትዮጵያዊት አጭበርባሪዎቹም እኩል ኢትዮጵያዊ መባላቸው ነው የሚገርመው እግዚአብሔር ለሁሉም እንደየ ስራው ይክፈል ብቻ

  • @roroohihi5677
    @roroohihi5677 2 года назад

    Thanks yene konjo lemerjashi teberki

  • @MelkamuTegegn-oj2wh
    @MelkamuTegegn-oj2wh Год назад

    ኪዲ አንቺ ትለይያለሽ ስወድሽ እኮ በምክንያት ነው

  • @kedijahussin8264
    @kedijahussin8264 2 года назад +4

    የኔ ልእልት ኪድየ ከምር ስት ክፍያ ተከፍሎኳ እደዚህ አብራርቶ እሚይስረዳ የለምና ጊዜሺን መሱአት አድርገሺ ለምታካፍይን ነገር ሁሉ እናመሠግናለን ቀሪ ዘመንሺ የተባረከ ይሁን የኔ ዉድ🥰🥰🥰🥰🥰🥰👏👏👏👏👏

  • @tesfabrhani1315
    @tesfabrhani1315 2 года назад

    ኪዲየ እግዚአብሔር ያክብርሽ ግን ከተበላሁ በውሀላ ነው ያወኩሽ ላወራሽ በጣም እፈልጋለሁ እባክሽን ፍቃደኛ ነሽ😭😭😭😭

  • @emuyenega7046
    @emuyenega7046 2 года назад

    ሰላም ኪድየ እንወድሻለን እማ

  • @tigistderibe5215
    @tigistderibe5215 2 года назад +1

    pls sle ruby visaconsultancy yemtakiwun ngerign

  • @demswork3710
    @demswork3710 2 года назад +2

    Great briefing and keep it up for your positive idea 💡 👍

  • @samigebeyhu5030
    @samigebeyhu5030 2 года назад

    አንች መልካም ሰው ፈጣሪ ከፍ ከፍ ያድርግሽ እማ ከቻልሽ 1,ነገር ልጠይቅሽ አክስቴ ካናዳ ነው ያለችው እኔን ወደ ካናዳ ልጀ ነው ብላ ልትወስደኝ ትፈልጋለች ምን ማድረግ አለብኝ ምን ትመክሪኛለሽ እማ

  • @ተስፋነሺተበጀ
    @ተስፋነሺተበጀ 2 года назад

    እድሜና ጤና ይስጥሺ መልካም ሰው

  • @erityousuf3509
    @erityousuf3509 2 года назад +1

    Thanks kidi

  • @tsagishmegersa9422
    @tsagishmegersa9422 Год назад

    Areee kemidinewu yetefetrishiwu melkaminetish tigii yelawum🥰🥰🙏🙏🙏

  • @nomore8101
    @nomore8101 2 года назад +3

    🙏❤❤🙏👸👸👸🙏🙏እናመሰግናለን ስለመረጃሽ👸🙏🙏

  • @addisdiriba9238
    @addisdiriba9238 2 года назад

    ኪዲ ሁሉ ሰላም የምትለቂው ቪዲዬ መረጃወችሽ ምርጥ ናቸው በሹፍርና ሞያ ላይ ነኝ እና ካናዳ መጥቼ ሰርቼ ቤተሰቤን ማገዝ እፈልጋለሁ ግን የማቀው ሰው የለም ካናዳ መፍትሄ አለው

  • @aftabshaikh6900
    @aftabshaikh6900 2 года назад +1

    መረዳዳት ቢኖር ሁሉም ቢተባበር ኢትዮጵያዊ ለ ኢትዮጵያዊ የትበደረስን ነበር ኧረ ጎበዝ ንቃ ወገኔ ምንሰራህ ለወገንህ አርአያ እንሁን በተሰጠን ፀጋ ከፈጣሪያችን

  • @azebalemayew3271
    @azebalemayew3271 2 года назад +1

    መልካም ሰው አመሰግናለው

  • @tarikuabekele4986
    @tarikuabekele4986 2 года назад +19

    ምናለ ያንቺን ቅንነት ለሌላውም እሩቡን በሰጠ❤❤❤❤❤❤ በርቺ ኪድዬ😘😘😘😍😍😍😍

    • @kidiethiopia
      @kidiethiopia  2 года назад

      tarikyee 💕💕💕🙏🙏🙏

    • @GGMedia376
      @GGMedia376 2 года назад +1

      betam betam ye Addis lijoche feker neat

  • @dagemtesfaye1799
    @dagemtesfaye1799 2 года назад +10

    I was planning to start process with student visa, can you give me the contact of that agent u mentioned earlier please 🙏

  • @eh9850
    @eh9850 2 года назад +1

    Just subscribed! It would be helpful if you put the background music a little bit down. Not even sure if needed.

  • @davidmm3841
    @davidmm3841 2 года назад +4

    Kidiye this is what I ve been waiting for, Thank you👌

  • @ahnfahnfknf802
    @ahnfahnfknf802 2 года назад

    ሰላም ኪዲየ እናመሰግናለን ማማየ ሰለ ሁለም ትምህርትሽ የኪዲ ተመልካቾች ሁላችንም ከሁን በፊት እንደቆየነዉ አሁንም የሚስፈልገዉን መቶሽ ሴብስክሬብን እናስገባ እንደጀመርነዉ

    • @amhazam2658
      @amhazam2658 2 года назад

      Ples wesaduny meronyan yelahut berut neny

  • @betelhemsolomon3379
    @betelhemsolomon3379 11 месяцев назад

    የኔ መልካም

  • @tsagishmegersa9422
    @tsagishmegersa9422 Год назад +1

    Ke dubayi memitati yichalali memitati feligalewu

  • @nahom5215
    @nahom5215 2 года назад +6

    ኪዲ እንዴት ነሽ ያንቺ ፕሮግራም በጣም አስተማሪ ነው እኔ ወደዚህ ሀገር ከመምጣቴ በፊት ያንቺን ፕሮግራም ባልከታተል ኖሮ በጣም ይከብደኝ ነበር። ግን ይኸው አንቺ በምትኖሪበት ዊንፔግ ከመጣሁ ሁለት ወር አለፈኝ በዚህ በከባድ ክረምት ግን አንድ ጥያቄ ነበረኝ እንዴት ነው ስራ ማግኘት የምችለው ብትረጅኝ በጣም ደስ ይለኛል ምን ማድረግ እንዳለብኝ ብትረጅኝ ከልብ እጠይቅሻለሁ ራሄል እባላለሁ።

    • @kidiethiopia
      @kidiethiopia  2 года назад +2

      ራሄልዬ እንኳን ደህና መጣሽ በውስጥ ፃፊልኝ አይዞሽ እንፈልጋለን 💕

  • @farahalazab1778
    @farahalazab1778 2 года назад

    Kidi thanks for all selam ebalalhu baby sitter lemed algh ahunem yemseraw jordan yehen new ended lemta

  • @bepositive4813
    @bepositive4813 2 года назад +5

    Keep going ...Proud of you my sister ❤

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጘ7ከ

    ሰላም የእግዚአብሔር ሰላም ካች ጋር ያሁንበግል ማናገረ እፍልጋለሁ በምን ላግኝሺ በእመቤቴ ዝም እዳትይኝ

  • @hulawit21gech
    @hulawit21gech 2 года назад +2

    Thank you kidiyee

  • @binyamgetubinyam4191
    @binyamgetubinyam4191 2 года назад +2

    berchiln betam arif new kidi 👏👏👏🙏🙏

  • @bezawitshiferaw1967
    @bezawitshiferaw1967 2 года назад

    Wed betam das yelale yemr fetare yebarekshi yemr mametat efalegalew gn mn endemadereg alawekim gn lawerashi efalegalew betam yemr ebakeshi endetaweren efalegalew

  • @tizetatarekegn295
    @tizetatarekegn295 2 года назад

    Selam kidi endet nesh betam arif sira new yemiserew ene Ethiopia new yalehut bekirib ken new selewichi hasab yemetalign yaw environment lemekeyer bemil sebeb sira akomukugn gin yalemokerkut yewechi yesira application play store lay awereje emokeralehu gin ahun sisema besira yememtat chansu Tebab new ena min ladirig wey endalishew ye agents silk laschegrish 15 amet bank serechalehu ena andande yaw kiyare yasfelegal yaw yeager guday tawekiwalesh ande mesriya bet lay kebad new

  • @AhmedYonis-c7r
    @AhmedYonis-c7r Год назад

    ❤❤❤እሀነተ ነዉ ወዲሞሼ ጊነ እኔ በእረጊጠ መማጠተ እፈሊገሀሎ

  • @bantehailu7801
    @bantehailu7801 2 года назад

    hi kidi ሰላምሽ ይብዛ የተብረክሽ ልጅ ነሽ ሰላም ጤና ጋር እመኛለሁ ኪዲየ ብዙ ጊዜ ፕሮግራምሽን እከታተላለሁ እንዳልሽዉ ብዙ አጨናባሪዎች መኖራቸዉ በሚገባ ተረድቻለሁ በመሆኑም ከረዥም ጊዜ በፊት ካናዳ ከምትኖር ባለቤቴ ጋር ከናዳ ለመኖር የጄመርነዉን ፕሮሰስ በእርሷ ጤና ችግር ምክንያት የሚያማክረን ሰዉ በማጣት እስከ አሁን አለን እና በኢሜል አድራሻሽ ብገልጽልሽ ምልካም ፈቃድሽን እጠብቃለሁ

  • @fideltopmedia9165
    @fideltopmedia9165 Год назад

    እግዚአብሔር ይባርክሽ እህቴ 😘 ከሀገር ዉጭ እየኖርን በዩኤንኤች ሲአር ተቀባይነት አለን እንዴት ነው ካናዳ መምጣት የምንችለዉ

  • @endekalumulatu243
    @endekalumulatu243 2 года назад

    Hy kidi ,ine Wada Canada mamxat ifalgalaw indet mamxat ichilalaw

  • @abebebelay5855
    @abebebelay5855 2 года назад

    መልካም ሰው

  • @rahmabintseyum1549
    @rahmabintseyum1549 2 года назад

    አህለን ኪዲ

  • @dawitalemayehu2539
    @dawitalemayehu2539 2 года назад +2

    Hi kidi endet neshe videowchsn ayalew ena betam des yelalu betam melkam sew neshe egzaber yesteshe
    1 Teyakeye wede Canada yemelk lij belshe neber selesu video betsere teru nw betam begugut eytbekn nw
    2 Canada betlyaye menged yegbu sewochen interview betaregeln bezu ewket yaschebtunal

  • @ameleworkhaileyesus3476
    @ameleworkhaileyesus3476 2 года назад +1

    Kidu you are so smart and humble!I appreciate you! God bless you abundantly 🙏 ❤️ 🙌

  • @sena9354
    @sena9354 2 года назад +1

    Benatachuu tikkuklegna websayi yemiaq yasqemxilin pls😍😍😍😍😍

    • @kidiethiopia
      @kidiethiopia  2 года назад

      www.canada.ca/en/immigration-refugees-citizenship/services/immigrate-canada/express-entry/eligibility/federal-skilled-workers.html

  • @ROBELARAGAW-m2w
    @ROBELARAGAW-m2w Год назад

    Hallo kidi thanks for your kindness to help us... you saved us from different scams and frauds. you should genuinely continue your support and guidance as much as possible. to be honest am proud of your passion and commitment to help your brothers and sisters!
    i am Robel from addis ababa. i have been working in the bank industry for the last three yours. beside the work i study a post graduate program and prepare me for IELTS exam in order to eligible for express entry program. i know it is challenging to get a job offer as we know but i will trying my best .. why am telling this story is that your video will help a thousand of Ethiopian including me. keep it up and replay for me if you can.

  • @seyoumbirhanu5286
    @seyoumbirhanu5286 2 года назад

    Kidiye balebete uganda new piroses jemirual gin enenin lijochun alimolam.min timekrignalesh?????

  • @teztatasefaye4827
    @teztatasefaye4827 2 года назад

    Kide salme ena ye tegure balemuya nage yamenorew ke ethiopian wech naw endate naw website agecha yamemolawe please help me

  • @beteeoka7905
    @beteeoka7905 2 года назад

    Be blessed my sweat sister

  • @media8993
    @media8993 2 года назад

    Kidi amlak hulun abzto y setesh ehtachin ewunet fetari melkishn wub adrgo ende feterew hulu wustishinm melkam adrgo endanetsew b sirash asayiteshinal ewunet anchin fetari yitebikilin

  • @gechyeshwendm2121
    @gechyeshwendm2121 2 года назад +1

    Hi kiduye betam betam dess yemil information new mtastelalfiw ena betam des blognal eski ebakish ye akste lij toronto alech ena mnm information yelatim enam enie degmo be kenya sdet techegrialehu ena fkadish kehone slkuan setichesh yememcha mengedoch endtnegrilign keleb eteyikalehu?

    • @kidiethiopia
      @kidiethiopia  2 года назад

      ruclips.net/video/rRiFeEljH00/видео.html እዚ ላይ የምትፈልገው መረጃ አለ እስከመጨረሻ ከሰማኸው

  • @nanibeauty6092
    @nanibeauty6092 2 года назад

    Thank you mar