ሙሉ ሶፋ 4ኛ ፎቅ ድረስ ብቻዬን ተሸክሜ አወጣሁ | አሜሪካ ውስጥ Homeless ነበርኩኝ | Haleta Tv

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 дек 2024

Комментарии • 29

  • @addisababanazareth1525
    @addisababanazareth1525 Час назад +1

    ብሰማት ብሰማት የማልጠግባት ሴት ይህች ናት። ደስ የምትል፣ረጋ ያለች ጎበዝ ሴት ናት። ትህትናዋ ደስ ይለኛል።በርቺልኝ።
    💪💚💛♥️

    • @mimizerom3158
      @mimizerom3158 Час назад

      The feeling is the same !!! stay blessed HELU!!!

  • @wasera09
    @wasera09 9 часов назад +2

    ሔለንን የማስታውሳት ድሮ ስትናገር ስለሴቶች መደፈር ብዙ ሰው የሚያስተውሰው ነው :: ምን አለች አባት ልጃቹን ደፈረ እና ተጠየቀ ከዛ እናታቸውን ስንጠይቅ እናት ያለችው አዎ ደፍሮል ግን ምነ ላድርግ የሚያስተዳድረን እሱ ስለሆነ ዝም አልኩ አለች ብላ ይህን ታሪክ ሔለን በጣም በማዘን ነበር የገለፀቺው በወቅቱ ሁሉም አዘነ አና ምንለማለት ጀግና ነሺ ለማለት ነው ጌታ ደግሞ ይረዳሻል

  • @elsagebrezghi1724
    @elsagebrezghi1724 13 часов назад +3

    አስቱ ሄሉ በጣም ደስ ትላላችሁ ቅንነታችሁ ግልፅነታችሁ ለእግዚአብሔር ያላችሁ ቅንነት በጣም ብሩካን ናችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @FikerYibeltal-s4g
    @FikerYibeltal-s4g 44 минуты назад

    ብዙ ሚዲያ ላይ ኢንተርቪ ስታደርግ አዳምጫታለው ምንም ያልጠገብኳት እህት ናት ሔሉዬ ጌታ ዘመንሽን ያለምልመው አስቱ አንቺም ተባረኪልኝ እወዳቹሀለው ❤❤❤

  • @SuperTherocketman
    @SuperTherocketman 11 минут назад

    ከዚህ በፊት የስማነው ታሪክ..... የአስቴር በዳኔ ድራማ!

  • @GennetWoldemichael
    @GennetWoldemichael 11 часов назад +1

    አሜን ይሳካልሽ ለኛም ይሁን አሜን !እውነት ነው ዘመኑ ቀርቧል ንስሃ እንግባ ! ዋው ኑሮዬ ይበቃኛልን ተምሬአለሁ ተባረኪ አግኝተሽዋል ተባረኪ !

  • @bettydebebe6836
    @bettydebebe6836 2 часа назад

    ልጆቿን ይዛ በረታች ሁሌም እንዳማረባት የቀድሞ ባለቤቷ ግን መልኩ እየተቀየረብኝ ነው ።

  • @JimmaworkWaktole
    @JimmaworkWaktole 10 часов назад +2

    DMC ተሺጦ አያልቂም ወይ ነው ወይስ የሸጠውን መልሶ እየሸጠ ነው!?

  • @hanamarew
    @hanamarew 12 часов назад +4

    ለምን ድጋሚ እንዳቀረብችው አወኩ።
    ድጋሚ ስሰማው ግን ስለ ሄለን ያላየሁትን አየሁ። በጣም ራስ ወዳድ ነች።
    ልጅ ወልዳ ጡት ማጥባት የምታቆምበትን ቀን በጉጉት ትጠብቅ ነበር ሰውነትዋን ለማስተካከል።
    ማሳጅ ስራን የመረጠችው ገንዘብን ወዳ ነው። በዛው መሰለኝ ፈረንጁ ባልዋን ያገኘችው።
    የሞላ ትዳሩዋን ጥላ የሄደችው በኑሮ ባለመርካት ብዙ በመፈለግ ነው።
    ልጆችዋ ይጠየቁና ምን ያህል እንደለፋች ይንገሩን። በየቦታው እየዞረች ለልጆችዋ ያደረገችውን የምታወራ ምን አይነት እናት ናት?
    አስቴርም ደህና አራጋቢ😂 ነሽ።

    • @bayushegame5760
      @bayushegame5760 4 часа назад

      በየሱሰ ስም ምን አይነት አሰተያየት ነው የፃፍሽው ይቅር ይበልሽ

    • @hanamarew
      @hanamarew 2 часа назад

      @bayushegame5760 አሜን ይቅር ይበለኝ።

  • @eliaskitila9421
    @eliaskitila9421 14 часов назад

    እኔ መቸም ይህ ነገር ወደሚድያ ከወጣ እስከዛሬ ድረስ ጥያቄ የሚሆንብኝን ነገር ማንሳት እፈልጋለሁ። እህቴ እንዳለችው ዘጠኝ ጊዜ መለካት ብቻ ሳይሆን ክርስቲያን ጋብቻን ከራሱ ከጌታ ነው መቀበል ያለበት፣ ከተቀበለ በኋላ ደግሞ ፍቺ አይፈቀድም። ጥላሁን የቀድሞ ሚስቱን ፈትቶ ሌላ አገባ ሲባል ያኔ ነው ይህ ነገር ትልቅ ችግር እንዳለው የደመደምኩት። ሌላዋ እህታችንስ ዳግም ጋብቻ ውስጥ እየገባ ያለውን ሰው ለምን ለጋብቻ መምረጥ ፈለገች? እግዚአብሔር የእነዚህን ጥንዶች ሕይወትና አገልግሎት እንዴት ነው የሚያየው? መልስ!

  • @GennetWoldemichael
    @GennetWoldemichael 11 часов назад

    ብርክ ያድርጋችሁ እኔንም አስለቀሳችሁኝ ያገኛችሁ ጌታ ይባረክ !

  • @eliaskitila9421
    @eliaskitila9421 14 часов назад

    ምን ሆና ነው መንገድ ላይ የኖረቺው?

  • @ሶስናበላይ
    @ሶስናበላይ 14 часов назад +1

    እኔም ነበርኩ ብርቅ ነው እንዴ ሆምልስ😂😂😂😂እግዚአብሔር ነበርኩ ያውም የመጀመሪያ ልጄን ይዠ 😢😢😢😢አሜሪካ ገነት ናት በለው አመጥትው ከጋል ብርምጣድ ላይ ጣሎኝ ከነልጅ😢😢😢😢

  • @EyerusalemTaye-vw2zy
    @EyerusalemTaye-vw2zy 13 часов назад

    ሁለት አህቶች ተባረኩ❤❤❤

  • @genetasefa8364
    @genetasefa8364 5 часов назад

    How many times this woman is interviewing 😂😂😂 we heard enough 🤔 the same thing 😂

  • @GOVERNORKINGPAUL
    @GOVERNORKINGPAUL 10 часов назад

    አልሸነፍ አልበገር ባይነት እግዚአብሔር የሚጠላውን ነገር ማድረግ ነውን?

  • @ruhama2017
    @ruhama2017 10 часов назад

    ወይ ጉድ

  • @ManMan-s2b
    @ManMan-s2b 10 часов назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @KiyaSeyoum
    @KiyaSeyoum 10 часов назад +1

    I afraid DMC advertisement ! ! ! ! !

  • @ምንትዋብ-ዸ3ቐ
    @ምንትዋብ-ዸ3ቐ 12 часов назад +3

    እረ ጆራችን ደነቆረ ምነው እልፎ እልፎ ትነግረናለች ባልዋን ፈታ ፣ቤታቸው ተሸጦ፣ ነጭ እግብታ ሰውነቷን plastic surgery እሰርታ finally ብሩ ሲያልቅ ከ ነጩ ተለያይታ እንደኖረች ብታክልበት😊🫣

    • @sherrydachew6634
      @sherrydachew6634 3 часа назад +1

      Mekegna!!! Betam yemetedenek Jegna nat!!!!!

    • @addisababanazareth1525
      @addisababanazareth1525 Час назад

      ምናገባሽ ስለትዳርዋ?👺👹👺👹
      ምናገባሽ ስለሰውነትዋ?
      ምቀኛ። ጴንጤ ስለሆነች በቃ በሀዳችሁበት ትሰደባላችሁ።
      ነገረኛ ናችሁ።

  • @Tybatube
    @Tybatube 13 часов назад

    አሰላም አሌይኩም ወድ እህቶች በቅንነት ደምሩኝ የሰድት እህታችነኒ😂😢