Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
አስቱ በእውነት ነው የምልሽ የዚህችን እህት ታሪክ ሳዳምጥ በእምባ ነው ለማንኛውም የዳዊት ልብ እንዳላትና አምላኳ እንደሚወዳት ነው የሚሰማኝ ጠንካራ እህት ነች እንኳንም ያ ሁሉ የጨለማ ዘመን አልፎ ለዚህ ደረሰች ተባረኪልኝ አስቱ
ብሰማት ብሰማት የማልጠግባት ሴት ይህች ናት። ደስ የምትል፣ረጋ ያለች ጎበዝ ሴት ናት። ትህትናዋ ደስ ይለኛል።በርቺልኝ።💪💚💛♥️
The feeling is the same !!! stay blessed HELU!!!
ከዚህ በፊት የስማነው ታሪክ..... የአስቴር በዳኔ ድራማ!
አስቱ ሄሉ በጣም ደስ ትላላችሁ ቅንነታችሁ ግልፅነታችሁ ለእግዚአብሔር ያላችሁ ቅንነት በጣም ብሩካን ናችሁ❤❤❤❤❤❤
ብዙ ሚዲያ ላይ ኢንተርቪ ስታደርግ አዳምጫታለው ምንም ያልጠገብኳት እህት ናት ሔሉዬ ጌታ ዘመንሽን ያለምልመው አስቱ አንቺም ተባረኪልኝ እወዳቹሀለው ❤❤❤
ግሩም ውይይት ከባድ የህይወት ፈተና ድንቅ ምስክርነት ደስ የሚል የጌታ እርዳታና የህይወት ምስክርነት ::ጌታ ድንቅ ነው በመከራ የማይጥል ድንቅ የሆነ የልብ አምላክ ነው::ስሙ ለዘለዓለም ብሩክ ይሁን!!!
ሔለንን የማስታውሳት ድሮ ስትናገር ስለሴቶች መደፈር ብዙ ሰው የሚያስተውሰው ነው :: ምን አለች አባት ልጃቹን ደፈረ እና ተጠየቀ ከዛ እናታቸውን ስንጠይቅ እናት ያለችው አዎ ደፍሮል ግን ምነ ላድርግ የሚያስተዳድረን እሱ ስለሆነ ዝም አልኩ አለች ብላ ይህን ታሪክ ሔለን በጣም በማዘን ነበር የገለፀቺው በወቅቱ ሁሉም አዘነ አና ምንለማለት ጀግና ነሺ ለማለት ነው ጌታ ደግሞ ይረዳሻል
በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው ብዙ አትርፌያለው ተባረኩልኝ።
❤❤❤ተባረኩ እያልኩኝ እናንተን የመሰሉ ጀግና ሴቶች ሃገራችን ኢትዮጵያ ቃል ኪዳን ከፈጠራት አምላኳ ያላት አሁንም መንፈሳቸውም አይምሮአቸውም የተባረከ እንደ መጸሐፍ ቅዱስ ውስጥ እንዳሉት የእምነት መንፈሳዊ እናቶች እህቶች አሉ አላትም❤❤❤
ለምን ድጋሚ እንዳቀረብችው አወኩ። ድጋሚ ስሰማው ግን ስለ ሄለን ያላየሁትን አየሁ። በጣም ራስ ወዳድ ነች።ልጅ ወልዳ ጡት ማጥባት የምታቆምበትን ቀን በጉጉት ትጠብቅ ነበር ሰውነትዋን ለማስተካከል።ማሳጅ ስራን የመረጠችው ገንዘብን ወዳ ነው። በዛው መሰለኝ ፈረንጁ ባልዋን ያገኘችው።የሞላ ትዳሩዋን ጥላ የሄደችው በኑሮ ባለመርካት ብዙ በመፈለግ ነው።ልጆችዋ ይጠየቁና ምን ያህል እንደለፋች ይንገሩን። በየቦታው እየዞረች ለልጆችዋ ያደረገችውን የምታወራ ምን አይነት እናት ናት?አስቴርም ደህና አራጋቢ😂 ነሽ።
በየሱሰ ስም ምን አይነት አሰተያየት ነው የፃፍሽው ይቅር ይበልሽ
@bayushegame5760 አሜን ይቅር ይበለኝ።
She is brave and soft spoken
DMC ተሺጦ አያልቂም ወይ ነው ወይስ የሸጠውን መልሶ እየሸጠ ነው!?
አሜን ይሳካልሽ ለኛም ይሁን አሜን !እውነት ነው ዘመኑ ቀርቧል ንስሃ እንግባ ! ዋው ኑሮዬ ይበቃኛልን ተምሬአለሁ ተባረኪ አግኝተሽዋል ተባረኪ !
ወይኔ ጌታ ሆይ ቀዩ ሶፋ የማያልፍ የለም ሁሉ አልፎ ዛሬ ሌላ ጊዜ ነው ጌታ ይባረክ እኳን አሳለፈሺ
ልብስ እስኪገርመኝ ድረስ ነው ይህንን ትራክ ለ3ኛ ግዜ ያለመሰልቸት ስስማ ተባረኪ
አሜሪካ አኮ ሰንት ጉድ አለ. አሜሪካ አንግዳ ሆንህ ሰተምጣ በቻ ነው ጠሩ. ጠንክራ ሴት ነሽ በርችይ 🙏❤️
አልሸነፍ አልበገር ባይነት እግዚአብሔር የሚጠላውን ነገር ማድረግ ነውን?
ከዬት የመጣችሁ ናችሁ እንዳልል የምትናገሩት ወይም የምትወያዩበት ቋንቋ አማርኛ ነው፡፡ እናም ከርእሱ ልጀምር/ሙሉ ሶፋ 4ኛ ፎቅ ድረስ ብቻዬን ተሸክሜ አወጣሁ/ ገራሚ ይህን ሳይ ምን ትዝ አለኝ መሰላችሁ የተራቡ ሰዎች ተርበው ዳቦ ዳቦ ሲሉ የሰማች የደላት ሴት /ኬክ እይበሉም እንዴ/ አለች ይባላል፡፡ ምንድን ነው የምታወሩት አንች ለተወሰነ ደቂቃ ሶፋ ነው 4ኛ ፎቅ ላይ ያወጣሽው ግን በብዙ የሚቆጠሩ ኢትዮጵያኖች አብዛኛውን እድሚያቸውን በጀርባቸው ውሃ ፣ የማገዶ እንጨት የመሳሰሉትን እነደሚሸከሙ ጠፍቶሸ ነው የምትሳለቂው፡፡
ልክ ነህ
አንተ ካገር ዉጪ ያለውን ኑሮ እና የልጆች ሁኔታ አልገባህም።
@@NetsanetDesalegn-g9p ይቅርታ እና አንቺ/ አንተ ይፈቀድልኝ ወይም በእኔ እድሜ ከሆንሽ/ከሆንክ እርሰዎ ልበልና የውጩን አለም እኔም አይቸዋለሁ ሆኖም ግን ከአገር ሲወጣ ብዙ ነገሮች ይገጥሙናል የተወጣበትም ምክንያት በጥቂቱ ከጥሩው ብጀምር ማለትም ሳንገደድ ለትምህርት፣ ለጉብኝት ፣ ለህክምና፣ ለስራ ለመሳሰሉት በፈቃዳችን እንወጣለን ሌላው ደግሞ ተገዶ ለምሳሌ በፖለቲካ፣ በማህበራዊ ችግር ፣ በተፈጥሮ አደጋ የመሳሰሉት፡፡ እኔ ግን ማለት የፈለኩት ምንም ሳይገደዱ ወይም በአገራቸው መኖር የሚችሉ የእለት ጉርስ ያላቸው፣መጠለያ ላቸውና ተብቃቅተው መኖር የሚችሉ በተለይ ደግሞ እችኛዋ በአገር ውስጥ ሳለች በምን የህይወት ደረጃ ላይ እንደነበረች እያወቅን ሆኖም ግን ለማግበስበስ ከአገር ይወጡና የገጠማቸውን እነቶ ፎንቶ ወሬ ማውራት እና ማላዘን ለዚህ ህዝብ ምንም ጥቅም የለውም፡፡ ግለሰቦቹ ግን ካልተመቻቸው መመለስም እዬቻሉ በዚህ ልክ ምንም ያልጎደለባት ሴትዮ በንጽጽር ማለቴ ነው ከሰማኒያ በመቶ የሆነው ማህበረሰብ በችግር በሚኖርበትና ደፋ ቀና በሚል ህዝብ ላይ የዚችን ግለሰብ የማይረባ ወሬ ለሚዲያ ማቅረብ ተገቢ ነው ብለሽ/ብለህ ሃሳብ የምታራምድ ከሆነ መብት ነው በእኔ በኩል ግን አስተማሪ አይደለም፡፡ የደላው ምን ያኝካል ነበር የተባለው፡፡
I afraid DMC advertisement ! ! ! ! !
እኔ መቸም ይህ ነገር ወደሚድያ ከወጣ እስከዛሬ ድረስ ጥያቄ የሚሆንብኝን ነገር ማንሳት እፈልጋለሁ። እህቴ እንዳለችው ዘጠኝ ጊዜ መለካት ብቻ ሳይሆን ክርስቲያን ጋብቻን ከራሱ ከጌታ ነው መቀበል ያለበት፣ ከተቀበለ በኋላ ደግሞ ፍቺ አይፈቀድም። ጥላሁን የቀድሞ ሚስቱን ፈትቶ ሌላ አገባ ሲባል ያኔ ነው ይህ ነገር ትልቅ ችግር እንዳለው የደመደምኩት። ሌላዋ እህታችንስ ዳግም ጋብቻ ውስጥ እየገባ ያለውን ሰው ለምን ለጋብቻ መምረጥ ፈለገች? እግዚአብሔር የእነዚህን ጥንዶች ሕይወትና አገልግሎት እንዴት ነው የሚያየው? መልስ!
ልጆቿን ይዛ በረታች ሁሌም እንዳማረባት የቀድሞ ባለቤቷ ግን መልኩ እየተቀየረብኝ ነው ።
Her story being homeless is a stretch. By definition, homeless is an individual or family who lacks a fixed, regular, and adequate nighttime residence. Sleeping on a friend's sofa does not satisfy the condition.
ብርክ ያድርጋችሁ እኔንም አስለቀሳችሁኝ ያገኛችሁ ጌታ ይባረክ !
እግዚአብሔር መልካም ነው በመከራም ቀን መሸሸጊያ ነው::
Ashenafi geta eyosses Ashenafi aderegesh.keri zemenesh yebarek.
echi gin ጋዜኛ ጴንጤ ጴንጤውን ነው የምጠይቀው
እኔም ነበርኩ ብርቅ ነው እንዴ ሆምልስ😂😂😂😂እግዚአብሔር ነበርኩ ያውም የመጀመሪያ ልጄን ይዠ 😢😢😢😢አሜሪካ ገነት ናት በለው አመጥትው ከጋል ብርምጣድ ላይ ጣሎኝ ከነልጅ😢😢😢😢
ygebashal anchima. negerena nesh.👺👹
ጀግና ሴት❤❤❤
ተባረኩልኝ ውድ እህትቼ ❤❤❤
Wowww such a blessed sisters 💓 💖
ሁለት አህቶች ተባረኩ❤❤❤
Omg, we heard this story so many times
ምን ሆና ነው መንገድ ላይ የኖረቺው?
❤❤❤❤❤❤❤both of you
Getaa hoy misgana ygebahale sdetegnawen yemetagze Abate nehe
Getaa yredate set neche ygeremale
Geta eyosses yeredashal heluye yesakaleshal.
I don’t understand at all how you l carrying sofa by your self , I can’t trust I can believe the story you’re life
ወይ ጉድ
How many times this woman is interviewing 😂😂😂 we heard enough 🤔 the same thing 😂
እረ ጆራችን ደነቆረ ምነው እልፎ እልፎ ትነግረናለች ባልዋን ፈታ ፣ቤታቸው ተሸጦ፣ ነጭ እግብታ ሰውነቷን plastic surgery እሰርታ finally ብሩ ሲያልቅ ከ ነጩ ተለያይታ እንደኖረች ብታክልበት😊🫣
Mekegna!!! Betam yemetedenek Jegna nat!!!!!
ምናገባሽ ስለትዳርዋ?👺👹👺👹ምናገባሽ ስለሰውነትዋ?ምቀኛ። ጴንጤ ስለሆነች በቃ በሀዳችሁበት ትሰደባላችሁ።ነገረኛ ናችሁ።
@ ጴንጤ🥹😭
ይሄ የቀና የተዋረደ አላስጠጋ ያለችዉ ሊደርስባት ያልቻለ ስኬትዋ ያቃጠለዉ ሰዉ የጻፈዉ ነዉ ገና ትቃጠላላቹ
የምቀኛ ኮመንት ምን አገባሽ ወረኛ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሻንጉሊት መሰልሳ በሜካፕ ተለውጠሻል በዛ አሰተካክይ
አሰላም አሌይኩም ወድ እህቶች በቅንነት ደምሩኝ የሰድት እህታችነኒ😂😢
ጀግና ሴት ❤❤❤❤❤❤
አስቱ በእውነት ነው የምልሽ የዚህችን እህት ታሪክ ሳዳምጥ በእምባ ነው ለማንኛውም የዳዊት ልብ እንዳላትና አምላኳ እንደሚወዳት ነው የሚሰማኝ ጠንካራ እህት ነች እንኳንም ያ ሁሉ የጨለማ ዘመን አልፎ ለዚህ ደረሰች ተባረኪልኝ አስቱ
ብሰማት ብሰማት የማልጠግባት ሴት ይህች ናት። ደስ የምትል፣ረጋ ያለች ጎበዝ ሴት ናት። ትህትናዋ ደስ ይለኛል።በርቺልኝ።
💪💚💛♥️
The feeling is the same !!! stay blessed HELU!!!
ከዚህ በፊት የስማነው ታሪክ..... የአስቴር በዳኔ ድራማ!
አስቱ ሄሉ በጣም ደስ ትላላችሁ ቅንነታችሁ ግልፅነታችሁ ለእግዚአብሔር ያላችሁ ቅንነት በጣም ብሩካን ናችሁ❤❤❤❤❤❤
ብዙ ሚዲያ ላይ ኢንተርቪ ስታደርግ አዳምጫታለው ምንም ያልጠገብኳት እህት ናት ሔሉዬ ጌታ ዘመንሽን ያለምልመው አስቱ አንቺም ተባረኪልኝ እወዳቹሀለው ❤❤❤
ግሩም ውይይት ከባድ የህይወት ፈተና ድንቅ ምስክርነት ደስ የሚል የጌታ እርዳታና የህይወት ምስክርነት ::
ጌታ ድንቅ ነው በመከራ የማይጥል ድንቅ የሆነ የልብ አምላክ ነው::
ስሙ ለዘለዓለም ብሩክ ይሁን!!!
ሔለንን የማስታውሳት ድሮ ስትናገር ስለሴቶች መደፈር ብዙ ሰው የሚያስተውሰው ነው :: ምን አለች አባት ልጃቹን ደፈረ እና ተጠየቀ ከዛ እናታቸውን ስንጠይቅ እናት ያለችው አዎ ደፍሮል ግን ምነ ላድርግ የሚያስተዳድረን እሱ ስለሆነ ዝም አልኩ አለች ብላ ይህን ታሪክ ሔለን በጣም በማዘን ነበር የገለፀቺው በወቅቱ ሁሉም አዘነ አና ምንለማለት ጀግና ነሺ ለማለት ነው ጌታ ደግሞ ይረዳሻል
በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው ብዙ አትርፌያለው ተባረኩልኝ።
❤❤❤ተባረኩ እያልኩኝ እናንተን የመሰሉ ጀግና ሴቶች ሃገራችን ኢትዮጵያ ቃል ኪዳን ከፈጠራት አምላኳ ያላት አሁንም መንፈሳቸውም አይምሮአቸውም የተባረከ እንደ መጸሐፍ ቅዱስ ውስጥ እንዳሉት የእምነት መንፈሳዊ እናቶች እህቶች አሉ አላትም❤❤❤
ለምን ድጋሚ እንዳቀረብችው አወኩ።
ድጋሚ ስሰማው ግን ስለ ሄለን ያላየሁትን አየሁ። በጣም ራስ ወዳድ ነች።
ልጅ ወልዳ ጡት ማጥባት የምታቆምበትን ቀን በጉጉት ትጠብቅ ነበር ሰውነትዋን ለማስተካከል።
ማሳጅ ስራን የመረጠችው ገንዘብን ወዳ ነው። በዛው መሰለኝ ፈረንጁ ባልዋን ያገኘችው።
የሞላ ትዳሩዋን ጥላ የሄደችው በኑሮ ባለመርካት ብዙ በመፈለግ ነው።
ልጆችዋ ይጠየቁና ምን ያህል እንደለፋች ይንገሩን። በየቦታው እየዞረች ለልጆችዋ ያደረገችውን የምታወራ ምን አይነት እናት ናት?
አስቴርም ደህና አራጋቢ😂 ነሽ።
በየሱሰ ስም ምን አይነት አሰተያየት ነው የፃፍሽው ይቅር ይበልሽ
@bayushegame5760 አሜን ይቅር ይበለኝ።
She is brave and soft spoken
DMC ተሺጦ አያልቂም ወይ ነው ወይስ የሸጠውን መልሶ እየሸጠ ነው!?
አሜን ይሳካልሽ ለኛም ይሁን አሜን !እውነት ነው ዘመኑ ቀርቧል ንስሃ እንግባ ! ዋው ኑሮዬ ይበቃኛልን ተምሬአለሁ ተባረኪ አግኝተሽዋል ተባረኪ !
ወይኔ ጌታ ሆይ ቀዩ ሶፋ የማያልፍ የለም ሁሉ አልፎ ዛሬ ሌላ ጊዜ ነው ጌታ ይባረክ እኳን አሳለፈሺ
ልብስ እስኪገርመኝ ድረስ ነው ይህንን ትራክ ለ3ኛ ግዜ ያለመሰልቸት ስስማ ተባረኪ
አሜሪካ አኮ ሰንት ጉድ አለ. አሜሪካ አንግዳ ሆንህ ሰተምጣ በቻ ነው ጠሩ. ጠንክራ ሴት ነሽ በርችይ 🙏❤️
አልሸነፍ አልበገር ባይነት እግዚአብሔር የሚጠላውን ነገር ማድረግ ነውን?
ከዬት የመጣችሁ ናችሁ እንዳልል የምትናገሩት ወይም የምትወያዩበት ቋንቋ አማርኛ ነው፡፡ እናም ከርእሱ ልጀምር/ሙሉ ሶፋ 4ኛ ፎቅ ድረስ ብቻዬን ተሸክሜ አወጣሁ/ ገራሚ ይህን ሳይ ምን ትዝ አለኝ መሰላችሁ የተራቡ ሰዎች ተርበው ዳቦ ዳቦ ሲሉ የሰማች የደላት ሴት /ኬክ እይበሉም እንዴ/ አለች ይባላል፡፡ ምንድን ነው የምታወሩት አንች ለተወሰነ ደቂቃ ሶፋ ነው 4ኛ ፎቅ ላይ ያወጣሽው ግን በብዙ የሚቆጠሩ ኢትዮጵያኖች አብዛኛውን እድሚያቸውን በጀርባቸው ውሃ ፣ የማገዶ እንጨት የመሳሰሉትን እነደሚሸከሙ ጠፍቶሸ ነው የምትሳለቂው፡፡
ልክ ነህ
አንተ ካገር ዉጪ ያለውን ኑሮ እና የልጆች ሁኔታ አልገባህም።
@@NetsanetDesalegn-g9p ይቅርታ እና አንቺ/ አንተ ይፈቀድልኝ ወይም በእኔ እድሜ ከሆንሽ/ከሆንክ እርሰዎ ልበልና የውጩን አለም እኔም አይቸዋለሁ ሆኖም ግን ከአገር ሲወጣ ብዙ ነገሮች ይገጥሙናል የተወጣበትም ምክንያት በጥቂቱ ከጥሩው ብጀምር ማለትም ሳንገደድ ለትምህርት፣ ለጉብኝት ፣ ለህክምና፣ ለስራ ለመሳሰሉት በፈቃዳችን እንወጣለን ሌላው ደግሞ ተገዶ ለምሳሌ በፖለቲካ፣ በማህበራዊ ችግር ፣ በተፈጥሮ አደጋ የመሳሰሉት፡፡ እኔ ግን ማለት የፈለኩት ምንም ሳይገደዱ ወይም በአገራቸው መኖር የሚችሉ የእለት ጉርስ ያላቸው፣መጠለያ ላቸውና ተብቃቅተው መኖር የሚችሉ በተለይ ደግሞ እችኛዋ በአገር ውስጥ ሳለች በምን የህይወት ደረጃ ላይ እንደነበረች እያወቅን ሆኖም ግን ለማግበስበስ ከአገር ይወጡና የገጠማቸውን እነቶ ፎንቶ ወሬ ማውራት እና ማላዘን ለዚህ ህዝብ ምንም ጥቅም የለውም፡፡ ግለሰቦቹ ግን ካልተመቻቸው መመለስም እዬቻሉ በዚህ ልክ ምንም ያልጎደለባት ሴትዮ በንጽጽር ማለቴ ነው ከሰማኒያ በመቶ የሆነው ማህበረሰብ በችግር በሚኖርበትና ደፋ ቀና በሚል ህዝብ ላይ የዚችን ግለሰብ የማይረባ ወሬ ለሚዲያ ማቅረብ ተገቢ ነው ብለሽ/ብለህ ሃሳብ የምታራምድ ከሆነ መብት ነው በእኔ በኩል ግን አስተማሪ አይደለም፡፡ የደላው ምን ያኝካል ነበር የተባለው፡፡
I afraid DMC advertisement ! ! ! ! !
እኔ መቸም ይህ ነገር ወደሚድያ ከወጣ እስከዛሬ ድረስ ጥያቄ የሚሆንብኝን ነገር ማንሳት እፈልጋለሁ። እህቴ እንዳለችው ዘጠኝ ጊዜ መለካት ብቻ ሳይሆን ክርስቲያን ጋብቻን ከራሱ ከጌታ ነው መቀበል ያለበት፣ ከተቀበለ በኋላ ደግሞ ፍቺ አይፈቀድም። ጥላሁን የቀድሞ ሚስቱን ፈትቶ ሌላ አገባ ሲባል ያኔ ነው ይህ ነገር ትልቅ ችግር እንዳለው የደመደምኩት። ሌላዋ እህታችንስ ዳግም ጋብቻ ውስጥ እየገባ ያለውን ሰው ለምን ለጋብቻ መምረጥ ፈለገች? እግዚአብሔር የእነዚህን ጥንዶች ሕይወትና አገልግሎት እንዴት ነው የሚያየው? መልስ!
ልጆቿን ይዛ በረታች ሁሌም እንዳማረባት የቀድሞ ባለቤቷ ግን መልኩ እየተቀየረብኝ ነው ።
Her story being homeless is a stretch. By definition, homeless is an individual or family who lacks a fixed, regular, and adequate nighttime residence. Sleeping on a friend's sofa does not satisfy the condition.
ብርክ ያድርጋችሁ እኔንም አስለቀሳችሁኝ ያገኛችሁ ጌታ ይባረክ !
እግዚአብሔር መልካም ነው በመከራም ቀን መሸሸጊያ ነው::
Ashenafi geta eyosses Ashenafi aderegesh.keri zemenesh yebarek.
echi gin ጋዜኛ ጴንጤ ጴንጤውን ነው የምጠይቀው
እኔም ነበርኩ ብርቅ ነው እንዴ ሆምልስ😂😂😂😂እግዚአብሔር ነበርኩ ያውም የመጀመሪያ ልጄን ይዠ 😢😢😢😢አሜሪካ ገነት ናት በለው አመጥትው ከጋል ብርምጣድ ላይ ጣሎኝ ከነልጅ😢😢😢😢
ygebashal anchima. negerena nesh.👺👹
ጀግና ሴት❤❤❤
ተባረኩልኝ ውድ እህትቼ ❤❤❤
Wowww such a blessed sisters 💓 💖
ሁለት አህቶች ተባረኩ❤❤❤
Omg, we heard this story so many times
ምን ሆና ነው መንገድ ላይ የኖረቺው?
❤❤❤❤❤❤❤both of you
Getaa hoy misgana ygebahale sdetegnawen yemetagze Abate nehe
Getaa yredate set neche ygeremale
Geta eyosses yeredashal heluye yesakaleshal.
I don’t understand at all how you l carrying sofa by your self , I can’t trust I can believe the story you’re life
ወይ ጉድ
How many times this woman is interviewing 😂😂😂 we heard enough 🤔 the same thing 😂
እረ ጆራችን ደነቆረ ምነው እልፎ እልፎ ትነግረናለች ባልዋን ፈታ ፣ቤታቸው ተሸጦ፣ ነጭ እግብታ ሰውነቷን plastic surgery እሰርታ finally ብሩ ሲያልቅ ከ ነጩ ተለያይታ እንደኖረች ብታክልበት😊🫣
Mekegna!!! Betam yemetedenek Jegna nat!!!!!
ምናገባሽ ስለትዳርዋ?👺👹👺👹
ምናገባሽ ስለሰውነትዋ?
ምቀኛ። ጴንጤ ስለሆነች በቃ በሀዳችሁበት ትሰደባላችሁ።
ነገረኛ ናችሁ።