ፋቅረኛውን ለማግባት የመጣው ዲያስፖራ የ 7 ወር እርጉዝ ሆና ጠበቀችው!!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 12 янв 2025

Комментарии • 152

  • @AlemKebede-q4w
    @AlemKebede-q4w 19 дней назад +56

    የንስር ዓይን ወንድሜ እንዲገኝ ምኞቴ ነው ለቅዱስ ገብርኤል አንድ ጥላና 5 ፓኮ ሻማ አደርሳለሁ ፀሎትሽ ይስማ በሉኝ

  • @Mikimiki.67
    @Mikimiki.67 19 дней назад +19

    የነስር አይንን በጣም ናፍቆናል እግዚአብሔር ቸር ወሬ ያሰማን ።

  • @atsedeleikun9377
    @atsedeleikun9377 19 дней назад +12

    ጀግናው በእሱፈቃድ እባክህ የንስር አይንን እና ሚኪን ፈልግልን

  • @Aminat725
    @Aminat725 19 дней назад +25

    ኸረ ወንድማችን የነሥር አይንንና ሚኪን እረዳቸው ዘላለም ብቻውን ነው

  • @mimochahin1335
    @mimochahin1335 19 дней назад +12

    የኔ ጀግና ጋዜጠኛ ፈጣሪ እድሜ ይስጥህ ግን ራስህን ጠብቅ በናትህ ንስር አይን እና ሚኪ ድረሱለት በጣም ጨንቆናል😢😢😢

  • @aberashdebela8327
    @aberashdebela8327 19 дней назад +8

    ጀግና በየግዜው ይወጣል ይፈጠራል በርታ አንዳንድ ሴቶች ከድመት አይተናነሱም

  • @بويوسفبودلامة
    @بويوسفبودلامة 19 дней назад +12

    ጀግናዉ የንስርን አይን ዎሬ አምጣ እባክህ ራስክን ጠብቅ

  • @nazretabebe836
    @nazretabebe836 19 дней назад +9

    እረ ገመና ሚዲያ እባክህን ምላሽ ስጠን የንስር ዓይን ታግቶብናል ሚኪ ደሞ ያለጥፋቱ ታስሯል እባክህን ተባበረን

    • @hanaabatehana5489
      @hanaabatehana5489 19 дней назад +3

      አይ፣፣ሚኪ፣ደሞ፣ዛሬ፣ሆሥቢታል፣ገብቶዋል
      እሥርላይ፣እያለ፣በጩቤ፣ተወጋ፣፣አሉ
      አላህ፣ይጠብቃቸዉ፣ያሥፈራልጊዜዉ😢😢😢😢

    • @Meron824
      @Meron824 18 дней назад

      ​@@hanaabatehana5489 በጭቤ ተወገ እያሉ ነው😢😢

  • @HAYYMaaa
    @HAYYMaaa 19 дней назад +32

    ጀገነዉ ለነስር አይንን እነ ለሚኪ ድረስለቸዉ 😢😢😢😢😢

  • @ShopMcc-s4c
    @ShopMcc-s4c 19 дней назад +7

    የንስር አይን ያለክ የሚኪያለህ ጎበዝ ሚኪ በሴራ የታሰርው ፍትህ ለጀግናው ለሚኪ እባካችሁ ሚዲያዎች ፍትህ ለሚኪ

  • @melat-dz5uz
    @melat-dz5uz 19 дней назад +8

    የኔ ጀግና ጋዜጠኛ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ ግን ራስህን ጠብቅቅቅ በጣም ነው ያዘንኩት ንስር ዓይን ፈልጉት በጣም ጨንቆኛልልልልል😢😢😢😢

  • @AbuaminNuru
    @AbuaminNuru 19 дней назад +5

    አየ ሴት በጣም ያሳዝና ልጂ አላህ ይርዳህ በበለጠች ሴት

  • @WayenishetSabaqa
    @WayenishetSabaqa 19 дней назад +9

    ❤❤❤አይዞህ ወደሜ እግዚአብሔር ይርደህ ልባና ይስጣት

  • @AlemituAnjulo
    @AlemituAnjulo 19 дней назад +9

    John 3 አማ - ዮሐንስ
    16: በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።
    17: ዓለም በልጁ እንዲድን ነው እንጂ፥ በዓለም እንዲፈርድ እግዚአብሔር ወደ ዓለም አልላከውምና።
    18: በእርሱ በሚያምን አይፈረድበትም፤ በማያምን ግን በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ስላላመነ አሁን ተፈርዶበታል።

  • @Adanech-yv3lc
    @Adanech-yv3lc 19 дней назад +5

    Agzow obbooleesa keenya ilmii nama gantuudha 😢😢 kan kee kan jedhe waqaayyoo harkaa qaba basu fiqad jagna keenya jabaadhu obbooleesa keenya waqaayyoo sii yaa tiksuu 🙏🥰 please yneser ayne maalira gahe 😢😢

  • @WySh-d7u
    @WySh-d7u 19 дней назад +5

    ,ብር ከአልበላችህ ተዋት ለአተ የተዘጋጀች አለች ብትኖርም አጥቅምሕ እራስሕን አትጉዳ ወድሜ አይዛሕ ጠከር በል ጀግነዉ እራስሕን ጠብቅ መቸም ዳያስፖራ መቸም ሁሌ እደተከዳ አይ ይች አለም 😢😢

  • @ReRe-dz8hm
    @ReRe-dz8hm 19 дней назад +5

    😢😢😢ውይ ያሳዝናል

  • @HanaHana-io3bq
    @HanaHana-io3bq 19 дней назад +4

    ፈጣሪ የጅሽን ይስጥሽ አንቺ ክፉ ሴት ነሽ

  • @SisaySamuel-g5d
    @SisaySamuel-g5d 19 дней назад +4

    የኔ ጀግና ስወድህ ቆፍጣና እግዛቢሔር ይጠብቅህ❤❤❤❤❤

  • @netsolo8225
    @netsolo8225 19 дней назад +3

    ውዶችን ጠፍተከብን ነበር ውዳችን በርታልን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @halimaali4383
    @halimaali4383 19 дней назад +3

    Allah yenessrin ayen beselam melisew

  • @WaWagayeLove
    @WaWagayeLove 19 дней назад +4

    የበፊቱ ሲያሳዝን የምር እኔ አሁን እየጨነቀኝ ነዉ😢😢በጣም የምወደዉ ልጂአለ አብረንብንጥሮ ግን አለተመቻቸልም መስከረም ታስሮ ሠኔ ሀገር ገባ ተመልሶ በባህር መስከረም መጣ በመጣ በወሩታሞ ነበር ተያዘ እንደት እንደሆነ ማወቅም አልችል ደህና ቢሆን በቀን 10ነበር ሞባይል እየለመነ የሚደዉልልኝ😭💔❤

    • @bersabehhaile5582
      @bersabehhaile5582 19 дней назад

      @@WaWagayeLove የኔ እህት ይሄ ቻናል ድራማ ነው እባክሽ ንቂ። ለምን ይመስልሻል ማስክ እሚለብሰው? የውሸት ታሪክ ስለሚያቀርብ እንዳይታሰር ስለሚፈራ እኮነው። ለምን ኢዮሃ ሚድያ ማስክ አያረግም? ምክንያቱም እውነተኛ ታሪክ ስለሚያቀርብ። እነዚህ ህዝቡን እያታለሉ ነው ዶላራቸውን እሚሸቅሉት የኔ እናት ንቂ። ሁሉም እሚያቀርባቸው ታሪኮች ድራማ ናቸው።

  • @MekonenBeraka
    @MekonenBeraka 19 дней назад +4

    ተሜ አሁን የሚፈጠር ነገርስለሌለ በቃ ሌላአግብታለች በቃ መተው ነው ያለበት ሌላያግባ ይሻላል።

  • @halimahmuhammad529
    @halimahmuhammad529 19 дней назад +3

    የኛጀግናእራሰከንጠቢቅ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @edendak5588
    @edendak5588 19 дней назад +2

    Ye nisire Ayeni Egzabher yebarkih ❤❤❤❤❤❤❤
    Yadarekachuw ye miskinicknoch Amilak yetebkih.

  • @genettekele5696
    @genettekele5696 18 дней назад +1

    ጌታ ሆይ የንስር አይንና ለሚኪ ቸር ነገር ያሰማን😢😢😢

  • @user-km8tm8ig3o
    @user-km8tm8ig3o 19 дней назад +3

    እንኳንበሰላምመጣህ ወንድማችን እራስህን ጠብቅ ግን እድለኛነህ ብሩእያስላከችህ ጉድስታደርግህ መክዳት ብቻከሆነሂ ውት ይቀጥላል ሌላአግባአይዞህ ጠከርበል

  • @zuzuwolloyewa9024
    @zuzuwolloyewa9024 19 дней назад +4

    ስለ ንስር አይን ኸይር ወሬ ያስማን እድሁም ስለ ወንድማችን ሚኪ

  • @Ashwaq-r2r
    @Ashwaq-r2r 19 дней назад +4

    አሜን🎉ይስማሺ🎉ሁላችንም😢ተስለናል🎉እባክህ😢ብፊት😢ወንድማችን😢የንስር😢አይንን😢ፈልጉት😢የናተስራ😢ይደርሳል😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @ሮዚነኝሆደባሻዋ
    @ሮዚነኝሆደባሻዋ 19 дней назад +3

    መከዳት የማይቀብር ሞት ነው ፈጣሪ ከካሀዲ ይጠብቀን እኛንም ልብ ይስጠን

  • @HawaAhmed-gd9rg
    @HawaAhmed-gd9rg 18 дней назад +1

    ጀግናችንንንን እረ ሚኪ ከነስር ጎን ይሁንልን 😢😢😢😢😢

  • @beletechmelaku2847
    @beletechmelaku2847 18 дней назад +2

    የነስር አይንዱካ ሾ ዘሌ አለለት ከፈጣሪ ጋ ፀሎት አርጉ ፍንጭ አለነገ ጥሩ ዜና እሰማለን ሚኪ ፀሎት ያስፈልጋን

  • @ماريماحسن
    @ماريماحسن 19 дней назад +5

    ሱዳንአገርእኮዳይሰፉራ አይባልም ሱዳንከኛአገርእኮ አትሻልም

  • @MasrtDasa
    @MasrtDasa 19 дней назад +3

    ወደመችን,አከንበሰለማጠክ ፀሎት,አርጉየናሰር,አንበሰለሚ,እዲገኝ

  • @MuluAbiro
    @MuluAbiro 19 дней назад +2

    የንሰር እይን እነ ሚኪ እመቤቱ አዳራሽ እረጀቸው🙏😢😢😢😢

  • @MesiTesfu
    @MesiTesfu 19 дней назад +3

    ፍትህ ለወገኖቻችን ሚኪዬና የነስር አይን

  • @በረንታ
    @በረንታ 19 дней назад +6

    እራስህን ጠብቅ ወንድሜ እባክህ

  • @Yosebeny
    @Yosebeny 18 дней назад +1

    አይዞህ ወደሜ እግዚብሔር ይርደህ

  • @user-xh6vq1vu6i
    @user-xh6vq1vu6i 19 дней назад +4

    ንስርን ፈለጉት ስራችሁ አደጋ አለው እርስ በርሳችሁ ተጠባበቁ

  • @Zabbie-b4r
    @Zabbie-b4r 19 дней назад +1

    Alahe.yetebekew

  • @hanaabatehana5489
    @hanaabatehana5489 19 дней назад +1

    ያአላህ፣፣ሁለትነብሥ፣ሆነሽ፣ትዋሻለሽ
    ባለጌነሽ፣አኡዙቢላሒም፣፣ሚነሸይጣንረጂም፣፣
    አሥመሣይ፣፣ምናይነት፣ሒሊና፣፣ነዉያለሽ፣፣ሆሆ፣ያሁኑጊዜ፣ሤቶች፣የተረገማቹ😢😢😢😢

  • @Amina-u1g
    @Amina-u1g 18 дней назад

    የነሠረአይን የትነወአረፈልጉሉን

  • @MASLSHMaslsh
    @MASLSHMaslsh 19 дней назад +1

    እኛ በውን ሰዓት ውር ልንሰመ ጊዜ አይደለም የሚኪና የንስር አይን ጉደይ እየተጨናቀን ነው ያለነው

  • @ChuChu-w3w
    @ChuChu-w3w 19 дней назад +2

    በዚህ ዘመንስ ታማኝ ሰው ጠፋ

  • @GhgdGgf
    @GhgdGgf 18 дней назад +1

    ❤❤❤

  • @YYy-v7n
    @YYy-v7n 19 дней назад +2

    መጨረሻዉን😢😢😢😢😢

  • @shamsiyaismail7561
    @shamsiyaismail7561 19 дней назад +1

    Yenisir ayinn tegagzachihu feligut benatihi

  • @AbabuAbabu-f8e
    @AbabuAbabu-f8e 19 дней назад

    WELCOME basufiqadii❤❤❤❤❤❤

  • @Sofia-b4j7w
    @Sofia-b4j7w 18 дней назад +1

    Gantuu 😢😢😢😢😢😢

  • @MesiTesfu
    @MesiTesfu 19 дней назад +1

    እንዳለ ካላወቀች ምን ታድርግ

  • @amulove5866
    @amulove5866 19 дней назад +2

    እባክ አተልጂ እራስህ ጠብቅ ወዲሜ

  • @abeerabeera7937
    @abeerabeera7937 19 дней назад +2

    Ye nesr ayin yet yihon 😢😢😢

  • @sadiyahassen318
    @sadiyahassen318 19 дней назад +1

    አይይይይ ፍቅር ወንድሜ ለአንቴ ያለው አለና ራስህን አትጉዳ

  • @VshsHsshh
    @VshsHsshh 18 дней назад +1

    Yegarmall 😢 😢😢😢😢

  • @HabtuBerhe-k5k
    @HabtuBerhe-k5k 19 дней назад +1

    ቦርጭ ነዉ አለ

  • @Trhasvebremedhn-ue6pd
    @Trhasvebremedhn-ue6pd 18 дней назад

    A qudus gebrial Abatye yensr ayne tiru zena beselam edgen qdus gbrial Absariy Selam Selam Asman Amen Amen Amen

  • @eskinderzegeye433
    @eskinderzegeye433 18 дней назад

    Deramchi yastalal

  • @tigistsisay4974
    @tigistsisay4974 19 дней назад +3

    አይ ፍቅር የዋህ ሲያሳዝን

  • @HhfBbd-x4x
    @HhfBbd-x4x 19 дней назад +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tetr4232
    @tetr4232 19 дней назад +1

    😢😢😢 ሚስኪን ልጁ ሲያሲያዝን

  • @NooraH-k1p
    @NooraH-k1p 19 дней назад +3

    አብሸር 😭😭😭😭💔💔💔💔💔

  • @tewedkifli5022
    @tewedkifli5022 19 дней назад +1

    Naga Bana Balo Ebkach Nassern Falgot

  • @sumayr7791
    @sumayr7791 19 дней назад +2

    የዳስፕራው ጉዳይስ ምን ለይ ዳረሰ የመች እናት ዬት ናት

  • @AbebuaynalemTeshale
    @AbebuaynalemTeshale 18 дней назад

    ጋዜጠኛው በፍጥነት መደንገጥህ አሳቀኝ😂😂😂😂

  • @aziebtekie4932
    @aziebtekie4932 18 дней назад

    she is right it's normal in life things can happen so leave Her she have right.

  • @merikonjo798
    @merikonjo798 18 дней назад

    😢😢😢😢አዪዙንወድማችን
    ለበጉነዉ😢😢

  • @addisbattle6263
    @addisbattle6263 19 дней назад +1

    Crazy story 😢😢😢😢

  • @HermonSelomu
    @HermonSelomu 19 дней назад

    Hey bezhe atwara

  • @MakurdHdeu
    @MakurdHdeu 19 дней назад +1

    ወይኔ ሢያሣዝን እፍፍፍ😭😭😭😭

  • @muhamedsafi7325
    @muhamedsafi7325 19 дней назад +2

    ቦርጭ ነው እንዴ ወፍረሽ ነው? ወንዶች ሞኝ ናቸው የርቀት ፎንቃ

  • @halimaali4383
    @halimaali4383 19 дней назад

    Sewiyew abede😢shame

  • @adanechemekonene7694
    @adanechemekonene7694 18 дней назад

    Ayizow wandime hulum lebago nw

  • @MmmTyty
    @MmmTyty 18 дней назад

    😢😢😢😢😢😢😢💔💔💔

  • @Mom-m5u
    @Mom-m5u 19 дней назад

    😢😮😮

  • @Zawudituu
    @Zawudituu 18 дней назад

    😢😢😢😢😢OMG uuuuuuufffffff

  • @ifrahmohammedabdella2213
    @ifrahmohammedabdella2213 18 дней назад

    Minim tifategna adelechim

  • @biniammc1514
    @biniammc1514 19 дней назад

    Ai besu fikad betamnw ysakut inde irguzi neshind des yilal😂

  • @MulatuTadesseHaile-jj8hi
    @MulatuTadesseHaile-jj8hi 19 дней назад

    Set lij batem koshasha nachu inde Ganda iko nat,

  • @ShegawYetu
    @ShegawYetu 19 дней назад

    💔😭😭💔😭

  • @MereGads-xd4hk
    @MereGads-xd4hk 19 дней назад

    😢😢😢😢😢

  • @ونشتتصفية
    @ونشتتصفية 19 дней назад

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤

  • @zediyoutube5519
    @zediyoutube5519 18 дней назад

    ፍት ለአሰሪ አይን

  • @AMINAHABIB-o7b
    @AMINAHABIB-o7b 19 дней назад

    😢😢😢😢

  • @Zekiammd
    @Zekiammd 19 дней назад

    Ere sela mikina sila niser engnal lijoche adara wendeme 💔

  • @MasratNuse
    @MasratNuse 19 дней назад

    🥰🥰🥰😭😭😭😭😭😭

  • @hdhjx2034
    @hdhjx2034 19 дней назад

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @kokebtekle-kc3zk
    @kokebtekle-kc3zk 19 дней назад

    የዘንድሮ፣ወንዶች፣ሴቶችን፣ሲያዩ፣ምንእየነካቸው፣ነው፣የተደገመበት፣ሰይጣን፣ይመስላሉ፣ምንእየነካቸው፣

  • @vhhhhf5887
    @vhhhhf5887 19 дней назад

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @tewedkifli5022
    @tewedkifli5022 19 дней назад

    Bamen Fetnat Alekat Aydle taskleh

  • @AmarechGessesse
    @AmarechGessesse 19 дней назад

    የንስር አይን ጉዳይ ቅድሜያ ይሰጥ

  • @berryberry2124
    @berryberry2124 19 дней назад

    አረ በፈጣሪ የዛሬ ዘመን ልጆች ወንድም ሆነ ሴቶች እስቲ ቆፍጠን በሉ ዞር ብላ ላላየችህ ሴት እንዲህ መዝለፍለፍ አስፈላጊ አይደለም ሲጀመር ደብዛዋን ያጠፋችዉ ሌላ ስላላት ነው በጣም ያሳዝናል

  • @WaWagayeLove
    @WaWagayeLove 19 дней назад

    እኔ እሱ ለተንሠፈሠፈዉ እኔም ሆዲ ባሠኝ ተዋዶ መራራቅ ይከብዳል😢😢

  • @ifrahmohammedabdella2213
    @ifrahmohammedabdella2213 19 дней назад

    Asakegne 😂😂😂😂 kemechew agbitach aregesh alalem ende 😂😂😂😂😂😂

  • @sabethiopian4657
    @sabethiopian4657 18 дней назад

    እፍፍፍ ሲያሳዝን ሴትነቴን ጠላሁት
    የምር🤫

  • @GGG-ek1ty
    @GGG-ek1ty 18 дней назад

    ከምሩ ነው? 3 ዓመት ድምፅህን ሳታሰማ ቁጭ ብላ እንድትጠብቅህ ታስባለህ! ብልጥ ሴቶች የሚያረጉትን ነው ያረገችው። ጐበዝ ነው የምላት።

  • @MerryMerry-o7w
    @MerryMerry-o7w 19 дней назад

    😢😢😢

    • @MulatuTadesseHaile-jj8hi
      @MulatuTadesseHaile-jj8hi 19 дней назад

      Ayi set lij manim inde shint bet Ganda mashinat nawu, inasu yetafatarubat Kani yetaragama kannawu

  • @ebatiyo-g7b
    @ebatiyo-g7b 19 дней назад

    ያቺን ............ ጠብቁልኝ በጣም
    ሴት ውሻ ናትና መልከስክስ አጣም
    ያለው ማን ነበር????

  • @gadisedaabbsegadise8585
    @gadisedaabbsegadise8585 6 дней назад

    Woggaa 3 teesse si eeddu feeta 😂😂😂

  • @ZinetAdam-z4r
    @ZinetAdam-z4r 19 дней назад

    ክፍል 2ለት አደራ ማየት እፈልጋለሁ

  • @fikritishumu-h1o
    @fikritishumu-h1o 19 дней назад

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂