Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ተመስገን ዛሬስ ማስታወቂያ የለውም መጀመሪያ ላይ
ውድ አንጋፋው ጋዜጠኛ አለምነህ ዋሴ እናትና አባትህ ይባረኩ አንተን በመፍጠራቸው🙏🙏በአንተ እውቀትና ድምፅ ማንኛውም ታሪክ ሲቀርብ አንጋፋው ኢትዩጵያዊው ስአሊ አፍወርቅ ተክሌን የሚስሉትን ስእል ያስታውሰኛል እንዲት አድርገህ የፍቅርም ይሁን የዜና ስታቀርብ ታሪኩን ነፍስ ስትዘራበት ማዳመጥ በጣም መታደል ነው ይህንን ችሉታህን ያም አለ ያ ማንም አልታደለውም!!🙏
ይሻላል አልምዬ አሪፍ ትርካ ሰል ሚሳኤል አይስልቸም? ሁሌም
ለየት ያለና ወጣብሎ ጥፍጥ ያለ ዝግጀትም ትረካም ነው ። ደስ የሚል ህሊናዬ ግድአለኝ ለምስጋና። አመሠግናለሁ። እኔም ልረፍ በዝህ ለሊት ።
አለምነህ እስቲ ሰለ ሀገርህም ኢትዮጵያ አውራአልሸባባብ ሊወረን መጥቶ 70 ኪሎ ሜትር ሶማሊያ ድረስ አልሸባብን ሰለ ደመሰሰው ጀግናው የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጆች አውራ።
"ጠያቂው" ክፍል ሁለት🤲
Mirt yefkr tarik new ene yasebikut teleyayu yemtln melog never konjonew alem
Best history ❤
Wowwww betam des yeml newe feqre yashenfal
ወይ መታደል እሺ የኔ አዳም ግን የት ይሆን የምንገናኝው😂
ኤደን ገነት ውስጥ ፈልጊው በላሷን ሳትቀምሻት
አለምነህ እያቆራረጥክ እየደገምክ አታንብብ በጣም ይረብሻል ከአንተም አይጠበቅም ጀማሪ አይደለሀም ፎኑቱን አሳድገህ ተዘጋጅተህ አንብብ
ከፈለክ ስማ ማን አስገደደህ ደግሞስ ትከፍለዋለህ ? ኧረ ተደበቅ ወፍራም ደነዝ ነህ አንተም ብሎ አራሚ
ጉድ ጉድ ጉድ ልጅ እናትዋን ምጥ አስተማረች ሲባል ተረት ይመስለኝ ነበር በምን ብቃት አለምነህን ታርማረህ ድልብ ደነዝ
ትክክል ነህ ወዳጄ! አለምነህ ድንቅ ጋዜጠኛ ነው። ቢሆንም ግን ፍፁም አይደለም። ማስተካከል ያለበትን ማስተካከል አለበት። የታዘብከውን መጠቆምህ ያስመሰግንሀል።
የራስህ ጉዳይ ምን ይላል
አይ አንተ.........
💑
ትለያለህ
ይሄ መላ ቅጡ የጠፋው አርዕስት
ተመስገን ዛሬስ ማስታወቂያ የለውም መጀመሪያ ላይ
ውድ አንጋፋው ጋዜጠኛ አለምነህ ዋሴ እናትና አባትህ ይባረኩ አንተን በመፍጠራቸው🙏🙏
በአንተ እውቀትና ድምፅ ማንኛውም ታሪክ ሲቀርብ አንጋፋው ኢትዩጵያዊው ስአሊ አፍወርቅ ተክሌን የሚስሉትን ስእል ያስታውሰኛል እንዲት አድርገህ የፍቅርም ይሁን የዜና ስታቀርብ ታሪኩን ነፍስ ስትዘራበት ማዳመጥ በጣም መታደል ነው ይህንን ችሉታህን ያም አለ ያ ማንም አልታደለውም!!
🙏
ይሻላል አልምዬ አሪፍ ትርካ ሰል ሚሳኤል አይስልቸም? ሁሌም
ለየት ያለና ወጣብሎ ጥፍጥ ያለ ዝግጀትም ትረካም ነው ። ደስ የሚል ህሊናዬ ግድአለኝ ለምስጋና። አመሠግናለሁ። እኔም ልረፍ በዝህ ለሊት ።
አለምነህ እስቲ ሰለ ሀገርህም ኢትዮጵያ አውራ
አልሸባባብ ሊወረን መጥቶ
70 ኪሎ ሜትር ሶማሊያ ድረስ አልሸባብን ሰለ ደመሰሰው ጀግናው የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጆች አውራ።