#ሲዖልን_አይቼ_ተመለስኩ_በሲኦል_ያየዋቸው_አገልጋዮች_pastor_girma_beka_pastor_kassahun_
HTML-код
- Опубликовано: 10 июл 2022
- #Pastor_Kassahun_Lemma #Ethiopia #new_protestant_mezmur#andafta_tube#yeneta_tube#the_habesha
Pastor Kassahun Lemma Ministries is a global ministry founded and lead by Pastor Kassahun Lemma. our goal is proclaiming the full purpose of God.
°To Restore all things according to the will and word of God by proclaiming the Good news of Jesus Christ.
°Our Ministrie is dedicated to equip and motivate, mentor and educate believers to fulfil there God given purpose in there personal, profestional life.
°To prepare and equip the body of Christ to the second coming of our Lord Jesus Christ.
°Our ministrie is dedicated to unveil the work of the darkness in other hand the healing and delivering power of God according to His will.
°We are committed to awaken the church of Christ to worship in spirit and truth according to the word of God. In spirit means, among other things, that it must originate from within, from the heart; it must be sincere, motivated by our love for God and gratitude for all he is and has done. Worship cannot be mechanical or formalistic.
FOLLOW ME
/ @pastorkassahunlemmami...
FOLLOW ME
m. pastorkassa/?t...
FOLLOW ME
pastorkassahun?...
Copyright © pastor Kassahun Lemma ministries Развлечения
ፐስተር ግርማ እግዚአብሔር ይባርክህ ተባረክ እፈልግህአለሁ
አቤት የሚገርም እና የሚያስፈራ ምስክርነት ጌታ ይባርካችሁ የቆመ የሚመስለው እንዳይወድቅ ይጠንቀቅ እንደሚለው የቆምኩ መስሎኝ ሳላውቅ ከመውደቅ ጌታ በእየሱስ ስም ይጠብቀኝ 🙏🏻
በነፃነት እንኖር ዘንድ ክርስቶስ ነፃ አወጣን። የምትፈራ ከሆነ ገና ክርስትና አልገባህም። የዳንክበትንም እውነት በቅጡ አልተረዳኸውም።
ተባረኩ አባቶቼ ፀሎታቹ ጭኸታቹ በእየሱስ ስም በአገራችን በምድራችን ፍሬ ያፍራ
Amen!!!
ፖስተር ግርማ ተባረኩልኝ የሚደንቅ ምስክርነት
ፓስተር ግርማ ቤካ እፈልግህአለሁ እንድትፀልይልኝ ተባረክ
Thanks so much I love my father ❤❤❤❤
ራሄል ስለ ልጆችዋ አለቀሰች መጽናናትን እንቢ አለች አምላኬ ሆይ እነዚህ ስልጣን ያዝን ብለው ምድራችንን በደም ያጠብዋትን ሃገሬን ፍረድላት ስለ እጻናቱ ደም ፍረድ ፍረድ ፍረድ በቃቹ በላቸው ኡ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ፓስተር ካስሻ የምወድህ የእግዚአብሔር ሰው የምታቀርባቸው ፕሮግራሞች በጣም ቆንጆ ናቸው ጌታ ይባርክህ ልልህ እወዳለሁ ።
Ameen Egziabher amilak yibarkachu.
ፓስተር ጌታ ይባርክህ !!!
ግርምሽ ወንድሜ እንኩዋን ጌታ ለዚህ አበቃህ እንኩንም የዚያች የመልካሙአ ሚስትህ ጸሎት ተስማ
Pastor Girma Beka is a great pastor,he loves the generation (especially the new church planter),progressive man.I love you dad.
Behold such talks as demons spirits use medium and witches to deciet Lord's family to unknowingly committ Christian Idolatry...NB the story of King Saul and witch woman of En Dor who invoked Demon spirit which impersonated the then dead Prophet as written Samuel1st Chronicles28.. .. Amen.
ተባረክ ፓስተር ካሳሁን ተባረክልን። ጋሽ ግርማ ቤካ እና ቤተሰቡ የመልካም እና የተባረከ ቤተሰብ ተምሳሌት ናቸው በሕብረተሰቡ መካከል። 🙏🙏🙏።
ብዙ መድረክ ያማረላቸው ባለ ስሞችና ባለ መድረኮች ባለ እድሎች ሁሉ ሰምተው ሊያስተዉሉበት የሚገባ መልእክት ነው። ስሙን ብቻ እየጠሩ ነገር ግን እንደ ልባቸው ለሚኖሩት ሁሉና ለሁሉም ትልቅ ማስጠንቀቂያ ነው። በተለይም በስማቸው ሁሉን ተቆጣጥረው ዱንኳን ቀልሰው ስም እንዲህና እንዲያ ብለው ለሚሰይሙና ከዚህ ዓለም አሰራርና ሀሳብ ጋር በአንድም በሌላ መንገድ ለተመሳሰሉት፤ ስተው ለሚያስቱ ትልቅ ማስጠንቀቂያ ነው። አምላካችን ሆይ ተመልሰን መመለስ እንድንችል እርዳን።
ሐሰተኛ ራዕይ ስላያችሁ እኔ ከናንተ ጋር የሆንኩ ይመስላቹሐል ተብሎ በመጸሐፍ ቅዱስ ተጽፎል እባካችሁ መንፈስን ሁሉ መርምሩ ሰይጣን የብርሐን መላክ እስከሚመስል ድረስ ሰዎችን ያስታል ተብሎ በመጸሐፍ ቅዱስ ተጽፎል እባካችን እባካችሁ፡፡
ግርምሽዬ ተባረክልኝ ተጠንቅቀን የምንኖርበት የማስጠንቀቂያ ደወል ነው ተባረክእንኳን ጌታ እረዳህ
በትክክል ያለ ፍቅር የሚፀለይ ፀሎት ፍሬ የለውም በፍቅር ሲሆን ነው ፀሎት የሚሰማው ተባረኩ
ጠያቂው አጠያየቅህ ይገርማል ትክክል መልእክት ሲያስተላልፍ ጣልቃ ትገባለህ ባንተ አስተሳሰብ ልብ ማንጠልጠል ነው እባክህ መልእክታቸውን አስጨርሳቸው እንወድሀለን ተባረክ
2006 ላይ አንድ መልአክ በሮኬት ውሰጥ ወድ መንግስተ ሰማይ ይውስድኝል በመጀመሪያ ያየሁት ከተለያየ ወገን የመጡ ሰዎች አምልኮ ነበር:: የአምልኮው ርዕስ ሁለት ብቻ ነው ሰለ እግዚአብሔር ታላቅንትና ሰለ ታርደው በግ ሰለ ጌታ ኢየሱሰ ነበር:: እግዚአብሔርን የሚያሞግስ ጌታ ኢየሱስን አንት ባትሞትልን ኖሮ አልቆልን ነበር የሚል ነው::የሚገርም የሕፃናትን አምልኮም ከሩቅ ሰምቻለሁ::
እናንተ መናፍቆች ዘይትና ዋሃ መትለዩ ብርሃንና ጨላማ ማታቁ ጎርፍ ያመጣቹ ጎግ ማጉጎች አምየን ያላቹ በጨላሞች ምትነዱ ጨለምተኞች ሩኩስ መናፍቃኖች እድመ ለወያኔ እንደ ዝንጆሮ ከዛፍ ለቅማቹ ፍሪ ስትበሉ የነበራቹ የደቡብ ፋንድዮች ሃመዳሞችና አጋንንትች ናቹ
ሻሎም ፓስተር ጥሩ ውይይት ነው ፓስተር ግርማ ደስ ይላል ኣምለካከቱ ደስ ይላል በዚህ አገልጋዮች ስኦል አየሁ ያለው ግን እንደት ነው በጌታ የሆነ ሰው ደሞም በሂወት ያለ.. ስኦል በሃጥያታችን አንገባም በጽድቅችን ደሞ መንግስተ ሰማይ አንገባም ጌታን ያልተቀበሉ ግን አሁን ተፈርደባችዋል ይላል ቃሉ
የሳኦል ፆም ፀሎት ይበልጣል
ወይኔ አምላኬ ሆይ እኔም በእዉነት ቆዠት ይሆን እንዴ ምናልባት ብዬ ነበር ምክንያቱም ማደንዘዣ ያዉ ብዙ ግዜ የማናዉቀዉ ቦታ ዉስጥ ወሰዶ ብዙ ነገር ስለሚያሳየን ማለት ነዉ። ይህንን ምስክርነት ግን እየፈራዉ ነዉ የሰማሁት ፍፃሜዬ የኔም የቤተሰቤም ላመኑህ ሁሉ ይሁንልን።🙏
ብዙ ሰዎች ሞተው የተመለሱ አሉ ሲኦልን ያዩት መናገር እንኳን ያቅታቸዋል ሁሌ በለቅሶ ነው ሲኦልን የሚገልፁ የኚህ ሰው ራይ ከብዙዎቹ ጋ ተመሳሳይ ነው ፈጣሪ አጠንክሯቸዋል ሲኦል ከባድ ነው
ወደ ፊት እንዲህ ትልቅ ቁም ነገር ያለቸው interviews ስታደርግ ብትችል ብዙ ሳቅ ባታበዛ የተመልካቹን አእምሮ ይገዛልና
ለዚህ ኢንተርቪው አይሆንም ልጁ ቀልድ የሚቀልድ ይመስላል ሌላ ሰው ቢያቀርብ ይሻላል
ኢየሱስ ለዘላለም ጌታ ነዉ
እኔ እየፈራሁ እየተንቀጠቀጥኩ ነው የሰማሁት
ፓስተር ግርማ ተባረክ
ውዶችዬ፣ ፓሰተር ካሳሁንን ሳውቀው ብዙ ዘመን ነው መዝሙሮቹን እወዳቸዋለሁ! ጌታ ይባርከው! ጋሽ ግርማ ጥሩ ሰው ነው! ጥሩነቱ ግን ጥቂት ነው! አያረካም! የቅምሻ ያህል ነው! ዛሬ ደሞ “ሲዖልን አየሁ” አለ! (አፌን ሞልቼ አልቃወምም! “ሊሆን ይችላል” ማለት እንጂ “እየቃዠህ ነው” አልልም! ስለማውቀው ግን እጠራጠረዋለሁ!) እግዚአብሔር አገልጋዮቹን እሳት ውስጥ አይከትም. “እንደ እሳት ነበልባል ያደርጋቸዋል እንጂ!” (መጽሐፈ ኢዮብ)፡፡ አንድ እውነት አለ! ጋሽ ግርማ ጥሩ ሰው ነው! ጥሩነቱ ግን ጥቂት ነው! የጥሩነት ስስት አለበት! ቢቻል 10 እጥፍ ቢያድግ በውነት “የእግዚአብሔር ሰው” ይባላል!! ጥቂቱን ጥሩነቱን እግዚአብሔር ካሳደገው ለሕዝብ በረከት የሚሆን ሰው ነው! ዋናው እግዚአብሔር ነው! እግዚአብሔር ይባርከው! እወደዋለሁ!
አፈ ማር ድንቅ አስተሳሰብ ጌታ እየሱስ ይባርኮት 🙏🏿🙏🏿🙏🏿
Talalk ye egziyabher sewoch be teff tebarku ❤️
ባስተር ካሴ በዚህ ራዕይ ቀጥልበት እንዲህ ያዩ ሰዎች አምጣልን ምስክርነት እንፈልጋለን
God bless you. Show me! Head, Heart and Hand. Long live teaching and shining. I believe you will grow strong and stronger.
ምስክርነቱ መልካም ነው፤ የመጋቢው ስለ ጾም ፀሎት ያብራራው እውነት ነው፤ ያንጻልም።
ግን ግን በቃሉ መሠረት ጥያቄዮ በምስክርነቱ ላይ፥ እንዴት ተሁኖ ነው እውነትና ማጭበርበር ጌታን የሚያከብሩት???
1ኛ/ "ልጄ የነርሶችን ልብስ በውድ ዋጋ ኣሰርታ መጣችልኝ"
(ነርስ ሳትሆን በውሸት ማጭበርበር) ያለው ነገር፥
2ኛ/ "ለዘበኞች በርከት ያለ ብር ሰጥታ(በሙስና) security ኣልፋ ዋጋ ከፍላ መጣችልኝ...ብሎ ጌታ ላከልኝ ሊባል ይደፈር ይሆን?
=> በውኑ ጌታችንስ ይህ ግልጽ ማጭበርበር የተቀላቀለበት ጌታ ላከልኝ ይባላል?
(በሌላም interview ገልጾታል)
መጋቢ(ፓ/ር) ካሳሁን መልስ ካለህ እባክህን ኣስረዳኝ....
እንደ እኔ እንደኔ ሲኦል መለት ስው ከእግዚአብሔር ሀሳብ ውጪ ሲኖር ነው ።ጌታ ከሌለህ ምድርም ሲኦል ነች ስለዚህ መፍራት ካለብን አሆን በሕይወት እያላን እንፍራ
እባክህ አሰጨርሰው
3አመት አለቀስን አባቴ እውነተኛ ዳኛ ቅን አምላክ እውነት የምትፈርድ በኛና በዘረኞቹ መካከል ፍረድ ሃገር እንመራለን ብለው በገዛ ሃገራችን አንገታችን ላይ ርስታችን ላይ የቆሙትን በትንልን
Amen 🙏🏻 amen
Eyesus yadnal.Eyesus geta new.
💚💛❤እናመጨረሻችን፣ሲኦነው፣እያላችሁኝነው፣እንደስራዬ
ጌታችንን እንደግል አዳኛችን አድርገን ስንቀበል ከሲኦል ድነናል እንግዲህ በክርስቶስ ኢየሱስ ላሉት ኩነኔ የለባቸውም የዳነ ሰው ድኜያለሁ ብሎ ሀጢያትን ሆን ብሎ መለማመድ የለበትም ወይም በጨለማ እንደነበርን ጊዜ ሀጢያት መጨለጥ የለብንም መንፈስ ቅዱስ ብንስት ትክክል እንዳልሰራን ይገልጥልናል አባቴ ትክክል አይደለሁምና ይቅር በለኝ ስንል ወዲያው ይቅር እንባላለን ልጆቼ ሆይ ሀጢያትን አታድርጉ ግን ብታደርጉ እንኳን በአብ ዘንድ ጠበቃ አለላችሁ ያለው ዮሐንስ ወደንና ፈቅደን ደስ እያለን ሀጢያት መጨለጥ የለብንም ግን ብንስት የሞተልን ጌታ ኢየሱስ ሰለኛ ጠበቃችን ነው የሞትኩት በነሱ ፋንታ እኔ ስለነሱ ለመታየት ነው ብሎ ሰለኛ ያታይልናል ትንሽ ስንሳሳት ወደ ሲኦል የሚከተን አምላክ የለንም ሀጢያት ላለመስራት እንታገላለን ለምን ገና የማይበሰብሰውን ሰውነት አለበስንምና አዲሱን ሰውነት ስንለብስ ፈፅሞ ሀጢያት አይነካንም አለዛ ፅድቅ በስራችን ሊሆን ነው ማለት ነው በራሳችን ደግሞ ፃድቃን መሆን አንችልም የጌታችንን ስራ በማመናችን ፅድቅ ሆኖ ተቆጠረልን
እች እች ለግርማ ምን አላት ፥ የበለጠም የማይታመን ነገር ለመናገር አያፍርም ።
Abet yihe be itif tebareku temechachugn
እንደዚሁ ተመሳሳይ የሆነ ምስክርነት ከውጭ ሀገር ሰምቻለሁ፡፡ እውነት ነው
“ኢየሱስም እንዲህ ብሎ መለሰ፤ “ቅዱሳት መጻሕፍትንና የእግዚአሔርን ኀይል ስለማታውቁ ትስታላችሁ፤”
- ማቴዎስ 22፥29 (አዲሱ መ.ት)
✍️ሰው በክርስቶስ ኢየሱስ በእምነት አምኖ ከዳነ በኋላ ቅዱሳት መፅሃፍትን እለት እለት ማወቅ አለበት። ብዙ ጊዜ አማኞች የእግዚአብሔርን ቃል በቅጡ በመበለት ካለመረዳት የተነሳ ዝብርቅርቅ ያለ አስተሳሰብ ሊያንፀባርቁ ይችላሉ።
✍️የምናያቸው ህልሞች፤ ራእዮች፤መገለጦችና ......በእግዚአብሔር ቃል የሚመዘኑ እንጅ በራሳቸው መለኮታዊ ስልጣን ያላቸው ነገሮች አይደሉም። ከመፅሃፍቅዱስ መሰረታዊ አስተምህሮ ያፈነገጠ መንፈሳዊ የሚመስል መገለጥም ሆነ ህልም ቅዠት እንጅ እውን አይደለም።
✍️በመጀመሪያ ደረጃ ሰዎች የእግዚአብሔርን መንግስት የሚወርሱት በክርስቶስ ኢየሱስ በማመን ብቻ እንጅ በራሳቸው አክቲቪቲ አይደለም። በክርስቶስ ኢየሱስ አምኖ የዳነ ሰው ደግሞ ከሞት ወደ ህይወት ተሻግሯል።ተመልሶ ወደ ሞት ሊመጣ አይችልም።
➕““እውነት እላችኋለሁ፤ ቃሌን የሚሰማ፣ በላከኝም የሚያምን የዘላለም ሕይወት አለው፤ ከሞት ወደ ሕይወት ተሻገረ እንጂ ወደ ፍርድ አይመጣም።”
- ዮሐንስ 5፥24 (አዲሱ መ.ት)
✍️በመቀጠል ሲኦል ራሱ ምንድን ነው? የት ነው ያለው? የሚለውን መፅሃፍቅዱሳዊ እውነት ሰዎች በቅጡ ሳይረዱ በቅዠታቸው ሲኦልን አየን ይላሉ። ሲኦል ማለት እኮ በምድር ላይ ያለ ጥልቅ ጉድጓድ ነው። በሰማይ ያለ ነገር አይደለም። በክርስቶስ ኢየሱስ የማያምኑ ሰዎች በነጩ ዙፋን ፍርድ እስኪቀርቡ ድረስ የሚቆዩበት መቆያ ስፍራ ነው። ገነት ደግሞ በክርስቶስ ኢየሱስ የሚያምኑ ሰዎች የሚቆዩበት መቆያ ስፍራ ነው። ሰዎች በሲኦል እንዲቆዩ የሚያደርጋቸው ስራቸው ሳይሆን በክርስቶስ ኢየሱስ አለማመናቸው ነው።
✍️መፅሃፍቅዱስ ወደ አምስት አይነት ፍርዶችን ይነግረናል። ከአምስቱ መካከል አንዱ በአማኞች ስራ ላይ የሚፈረድ ፍርድ ነው። 1ኛ ቆሮ 3 ላይ ታገኙታላችሁ። አማኞች በክርስቶስ ኢየሱስ ማመናቸው የእግዚአብሔርን መንግስት እንዲወርሱ ሲያደርጋቸው በዚህ ምድር ላይ እያሉ ግን እንደሚገባ ካልተመላለሱ በስራቸው ላይ ፍርድን ይቀበላሉ። መንግስተሰማይ ይገባሉ ስራቸው ግን ይቃጠልና ደሞዝ አልባ ይሆናሉ። ይህን የሚለን ሰው ሳይሆን ቃሉ ነው።
➕2ኛ ቆሮንቶስ 5 (አዲሱ መ.ት)
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁹ ስለዚህ በሥጋ ብንኖርም ወይም ከሥጋ ብንለይም ዐላማችን እርሱን ደስ ማሰኘት ነው።
¹⁰ ሁላችንም በክርስቶስ የፍርድ ወንበር ፊት እንቀርባለንና፤ እያንዳንዱም ሰው በሥጋው ለሠራው በጎ ወይም ክፉ ሥራ ተገቢውን ዋጋ ይቀበላል።
✍️አያችሁ ይህ ፍርድ በስራችን ላይ የሚከናወን ነው። ስለዚህ በዚህ ምድር ላይ ያለንን እንቅስቃሴ ከዘላለም ሞት ፍርድ ጋር በማያያዝ የክርስቶስን የመስቀል ስራ ከንቱ አታደርጉት። ብዙ የምለው ነበረኝ ግን በፅሁፍ ማስረዳቱ አስቸጋሪ ነው። ከእግዚአብሔር ቃል ውጭ የሆነ ማንኛውም ነገር ማንም ይናገረው ማንም ቅዠት ነው። ፀጋ ይብዛላችሁ
Ewnet new
በዚህ አጋጣሚ 60 መጨረሻ ወይም 70 ዎቹ መጀመሪያ ገደማ ይመስለኛል ወንድሜን ግርማን የማውቀው የገረመኝ ለእኛ የእድሜ መጨረሻ ሲመስለን እግዚአብሔር ይጀምራል እንደ አዲስ ያስተምረናል የተናገረውን አምናለሁ ለነገሩ ሲኦልምንም የመንግስተ ስማያትንም ኑሮ የምንጀምረው በምድር እያለን ነው ሰው በአፋ ለከት የሌለው ልቡ ስላደፈ ነው እራሱን ምን እያደረገ እንዳለ ካልገባው መልእክተኛ ይልክለታል ስለራራለት ባይቀበለው ከሁለቱ አንድ ሲሄድ ያየዋል ይህ የመኖር እድሉ ግን ለወንጌልና ለወንጌል ሰዎችን መታደግ ላይ እንበርታ ሂዱ ነው የቤተክርስቲያን ጥሪ
1ኛ ዮሐንስ 2
6፤ በእርሱ እኖራለሁ የሚል እርሱ እንደ ተመላለሰ ራሱ ደግሞ ሊመላለስ ይገባዋል።
pastor kassahun yane ke hailu yohannis gar yaderekewun kalemililis tiz aleh sile siol bawerachihu gize yaleh neger neber i think yihe conformation yimeslegnal keresahew yanin vedio bitayew melkam new i am impressed
መጋቢው ካዩት ራእይ ሲናገሩ የሚያስረዳን ነገር ቢኖር ሰዎች አሁን በምድር ያላቸውን አኗኗር እና የተሳሳተ መንገድ የሚያሳይ ነው። መዳን የሚፈጸምና እለት እለት የሚተጋለት ስጦታና ጉዞ ነው። ይህ አይነቱ የተሳሳተና እግዚአብሔር የማያከብር አኗኗር ደግሞ በአንድ ቅጽበት የሚሆን ሳይሆን ስር ሰደድ ልምምድ ውጤት ነው።
ትክክል ዋዉ
Wow tebarekuuu
Google translation is not correct. Real translation is waw be blessed
Bertu YABATE BUREKAN🤴
በልምዳቸው እና በአእምሮ ከጌታ ተምረው ከበሰሉ ሠዎች የምንሰማው ንግግር ነፍስና አጥንትን ያለመልማል። ሰውዬው እግዚአብሔር የረዳው ፍሬያማ እርሻን ይመስላል ።
Paster kasahun tinish welafenun bitayew endezi atisikim neber .gin batayew yishalikal .
Great story pastor but unfortunately as Jesus said in Mathew 7 verse 14 the gate that leads to heaven is very very narrow therefore accepting Jesus Christ by itself must not be superficial it has to be from heart. Heaven is real and Hell is also real.
Betam new meyaseferwe Gata hoye adrhn nebsan tadegate kekfate tebkate adra
ጠያቂው ምናለ ባታቁዋርጠው
Eysuse yadnal Eysuse Geta new !!!
እውነት ነው አንድ የውጭ ሀገር ምስክርነት ተመሳሳይ ታሪክ ሰምቻለሁ፡፡
Behold such talks as demons spirits use medium and witches to deciet Lord's family to unknowingly committ Christian Idolatry...NB the story of King Saul and witch woman of En Dor who invoked Demon spirit which impersonated the then dead Prophet as written Samuel1st Chronicles28.. .. Amen.
Pastor Girma I share some of your views. Tebarek
Egizabher melkam new !!!
Enna ye pentekost pastoroch hasetegnoch endehonachyhu egzyabyher synegyryhy zym aylyhym
ስውነት ድኖ እያገለገለ እያለም በህይወት በምድር እየተመላለስ ሲኦል ውስጥ ከታየ ከእግዚአብሄር ፈቃድና እውቀት ስሜትውጭ በስውነት ጥበብና ሃይል እያስተማረ ነው ማለት ነው:: ክርስቶስን የሚቃወመው መንፈስ ስራና አስራር መፅሃፍ ቅዱስን ይዞ ከመንፈስ ቅዱስ ጌታ ውጭ የአለሙ መንፈስ ስራና አስራር ስራተኛ ነው ማለት ነው :: ስለዚህ እያንዳንዳችን በቅዱሳዊዉ ፍርሃት ውስጥ ሁለንተናችንን ካልስጠን እያንዳንዳችንም በዚሁ ስራና አስራር ውስጥ እንደሚሆን አትጠራጠሩ :: ድኖ ባልዳነበት ህያው ተስፋ ውስጥ ያለውን ስውነታችንን ህያው መስዋእት በየማይክሮ ስከንድ አድርገን ማቅረብ ይሁንልንም አሜን
ክክክክ በስልክ ነበር ሃሉ የምትሉት አንተ ደሞ ሄደህ መጣህ እነ አያልቅባቸው big man good dream
Mr/Ato/ Kassahun for sure you are one of the people to be there in hale if you do not make a real repentance, not a fake one. You know what a real repentance means as long as you have read a scripture.
ኢየሱስያድናል
Saku yisikibachuhal!!!
Dear pastor kassahun may GOD Bless you! BUT...manm sew tenagro eskicheris...bethitna madametna response mestet nw yalebih....yesakih meaning algebagnim🤔
Ayehewu, hmmm
Pastoroch bemulu newu yayehChewu weys kene teketayachyhu lemyn Jesus Kristus arrogant yehone futur ayfelygym degymom Jesus Kristus enatu yemyakachyhy endemaywed saynegyryhyna enante hasetegnoch menafykan endehonachyhu altenaferehym
Yezyhy sewuyewu mysykyrynrt ke egzyabyher yhon way
በውስጤ ጥያቄ የነበረኝ መልስ አገኘሁ ተባረኩ
Eyalekesn mesmat alebn
Colton Burpo was three years old when he visited heaven. Heaven is for real is the title of his book. Hell is for real too. We have to be seriously aware and take a bold stand on TRUTH based on the WORD of God!!
Wasg
ፓስተር ካሳሁን ማዳመጥ ይኑርህ ብዙ አታቋርጥ ደግሞም አያስቅም እሺ ! ፓስተር ግርማ ቤካ እጅግ ግሩም ሰው ነው አውቀዋለሁ ፀጋው ይብዛላችሁ ፡፡
Qijat new , called nightmare
ለመሆኑ አሁን ሲዖልም ሆነ መንግሰተ ሰማይ ውስጥ ያለ ሰው አለ ወይ ?
መጽሃፉስ ምን ይላል ?
የሲዖልና የመንግስተ ሰማይ ጉዳይ ከበጉ ፍርድስ በኋላ አይደለምን ?
God bless you
Tebarekuu
በሰማይ መቅደስ ታቦቱን ሳታይ እንዴት ተመለሰህ ??? ዮሀንስ እርአይ በሰማይ ታቦት አየው ብሏል።
ይቅርታ ለፊደል ሕፀፅ ሁለት ዓለም መንፈሳዊው
በአኒስቴዢያ ተኝቶ ራዕይ ዓየሁ ማለት ትንሽ አይከብድም ?
ኡህ በሳቅ ቅቅቅቅ🤣🤣 ሞትኩ ...የዩጩፋ ካራቴ ይሻለኛል ..ወይ ትልቅ ሰው ይጥፋ🤭
God bless you more
Yenante amylyko kenedyfretu ye genzeb amlyko endehonewu defarochy tyebytenogchy endehonachyhu ena bussen endehone bytawuky
ወዳጄ ያየኸውን በትክክል አልተረዳሀውም ይመስለኛል አንተ እና ጓደኞችህ የምትሰሩት ስራ ሁሉ ወደ ሲኦል የሚወስድ ነው በዚች ሀገር ሀይማኖትም ይሁን እምነት አሁን ካለው ከየትኛውም በላይ ነው ቀድሞ የነበረው እና የሚመለከው መልስም የሚሰጠው ነገር ግን በአንተ እድሜ እንኴን ጴንጤ አልነበረም ቀድሞ የነበረው የአባቶችህ እውነተኛዋ ኦርቶዶክስ ናት እና ቀጥሎ ማስተካከል የምትችልበት እድል ተሰጥቶሀል አሁኑኑ ያሳትካቸውን ሰዎች ሳይቀር መልሰህ ወደ እውነተኛው ወደ አባቶችህ ሀይማኖት ተመለስ እና ንስሀ ግባ እውነት እልሀለሁ ያየኸው ለኔ በጣም አስተማሪ ነው እራእዩን እንዳሳየህ ሁሉ እንደ ኤልሳቤጥ የመሰለች ፈቺ ይስጥህ ወደ እውነት ለመመለስ ያብቃህ
አዳኝ ጌታ ኢየሱስ በቻ ነዉ ሌላ ሁሉ ከንቱ ነዉ እዉነት ሂወት መንገድ የሆነዉ ራሱን ነፍሱን አሳልፎ ለአንተ ሀጢያት ሲል ራሱን በመሰቀል ላይ የተንጠለጠለዉ እሱን ብቻ እመን ሀይማኖት ዉርስ አይደለም ወንድሜ አባቶቻችን እኮ ሀይማኖት ይዘዉ ሳይሆን ለእምነታቸዉ ተወግረዉ ነዉ ያለፉት ስለዚህ ወንድሜ ከሀይማኖተኝነት ዉጣ
Beer enbela entertainment nber*
የስውነት ሁለንተና በይማይክሮ ስከንዱ ለክርስቶስ ህይወትን የሚስጥ መንፈስ ለሆነው ካልተስጠ የእግዚአብሄርን ህይወት ለብሶ መኖር አይችልም ::የእግዚአብሄርን ህይወት የሚያውቀው ከእግዚአብሄር መለኮት የወጣው የእግዚአብሄር መንፈስ ቅዱስ ብቻ ነውና ::
እንግሊዝኛው ቢቀርስ? ለተመልካች ቢታሰብ።
መንግስት ስማይም ሆነ ሲዖልን እየጎበኙ የሚመለሱ ሰዎች እንዳሉ የሚገልፅ ቦታ በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ አለ ወይ ያውም በዚያ ያሉትን ሰዎች እስከ ማናገር የሚደርስ
25:19 Mengiste semayat wust maninim alayehum, amilko bicha nw yayehut alu….tiyake yehonebign manew siyamalek ye neberew? Endet alayum?
It means the person he saw he’s going to hell when he dies
ሰው ሲመልስ ባታቋርጥ አሪፍ ነው መልእክቱ ግን መሳጭ ነው
Egzyabyher ke mot asnechan kamalet lygeye ke mot asnesachyn ?
ወንድሜ ለምን ሳቅ ታበዛለህ?
ቅዠት ማለት ይሄ ነው
ፓስተር ካሱ አወድሃለሁ ግን እነዚህን ነገሮች እንድታስተካክል ደግሞ በፍቅር እጠይቅሃለሁ።
1. እባክህን አንተ መድረኩን እትቆጣጠረው። እንግዲያው ለምን ሰው ትጋብዛለህ? አንተ ጠይቅ ተጋባዥ እንግዶቹ ይናገሩ። የተናገራችሁት ሰዓት ቢለካ ያንተ ሳይበልጥ አይቀርም። This is not investigative journalism.
2. ደግሞ አታቋርጣቸው። ስታቋርጣቸው የመጀመርያው ሃሳብ ተረስቶ ሌላ ይገባና ምንም ፍሬ ሳንይዝ ፕሮግራምህ ያልቃል።
3. ደግሞ በመሃል አቋርጠህ ረጅም ሙዚቃ ይገባል፤ ይህ ይሰለቻል። ያለቦታውም ነው ሙዚቃው የሚገባው። እንዲህ አይነት ሙዚቃ /"transition"/ ሁለት የተለያዩ ሃሳቦችን ለማያያዝ ነው መግባት ያለበት እንጂ መሃል ላይ ድንቅር ማለት የለበትም።
ጥረትህን አደንቃለሁ።
እወድሃለሁም በርታ።
የዘለዐለም ህይወት የሚገኘው በክርስቶስ ነው እየትፕባለ እያገለገለን ያለ ሰው ሲኦል አየሁት ማለት ምን ማለት ነው?
በሥምህ አጋንንትን አላወጣንም ወይ የሚለው ቃል ምን ማለት ነው በክርስቶስ ላመኑት አይደል???
ታሞ ባያየው ጥሩ ነበር ምክንያቱም የታመመ ሰው ምን ሊያይ ይችላል ጸሎት ላይ አይደለ ወይ ጾም ላይ። መንግስተ ሰማያት ያለው ዲሲፕሊን ይላል ?? ታዲያ ንገራቸው በእምነት ለሚመስሉህ ሌላውን ዲሲፕሊን ያላቸውን አትተቹ ብለህ ???? እንጀራህን መጋገር እንዲይሆን??????
አባቴ እመኑኝ በሰማይ ያዩት አይነት ቅዳሴ በምድር ላይ ልታዩ የምችሉት በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ውስጥ ብቻ ነው........እባክሆ እኔ ልምከርሆት አንድ ቀን በቅን ልቦና እሁድ በለሊት ተነስተው በአቅራቢያዎት ወዳለው የኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ሄደው ያስቀድሱ በዚያ ትክክለኛውን የአምልኮ ስረዓት ያያሉ......በዚያ ትክክለኛውን አምላክ ያገኙታል......በዚያ ትክክለኛውን የአለም መድሃኒት ያዩታል..... አንድ ጌታ አንድ ሀይማኖት አንዲት ጥምቀት.....ይህንን የፍልስፍና ሀይማኖት ትታችሁ ሐዋርያት በአለት ላይ ወደመሠረቷት ጉልላቷ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ወደ ሆነው የመጀመሪያዋ ሀይማኖት ተመለሱ....
ስረአቱ ያማረ ነው ግን ምን ያረጋል ለእግዚአብሔር ብቻ የሚገባወን አምልኮ ምስጋና ና ስግደት ለፍጡራን ይሰጥበታል ይሄ ደሞ ከሁሉም የባሰ ፍርድን ያስከትላል።
"ራእይ 22:8-9
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁸ ይህንም ያየሁትና የሰማሁት እኔ ዮሐንስ ነኝ። በሰማሁትና ባየሁትም ጊዜ ይህን ባሳየኝ በመልአኩ እግር ፊት እሰግድ ዘንድ ተደፋሁ።
⁹ እርሱም፦ እንዳታደርገው ተጠንቀቅ፤ ከአንተ ጋር ከወንድሞችህም ከነቢያት ጋር የዚህንም መጽሐፍ ቃል ከሚጠብቁ ጋር አብሬ ባሪያ ነኝ፤ ለእግዚአብሔር ስገድ አለኝ።"
@@mery8654 እግዚአብሔር አምላክ ምስጋና ይግባውና ሙሉ ሰው አድርጎ ስለፈጠረኝ የአምልኮ ስግደት ለፈጣሪዬ የአክብሮት ስግደት ደግሞ ከቅድስት ድንግል ማርያም ጀምሮ እግዚአብሔር ለወደዳቸውና ላከበራቸው መላዕክታት ,ለፃድቃን ሰማዕታት እንዲሁም የእግዚአብሔርን መንግስት እንድንወርስ ተጋድሎ ላደረጉ መልካም ሰዎች ሁሉ እንሰግዳለን..........ለእግዚአብሔር ስሰግድ ፈጣሪዬ አምላኬ አንተ ብቸ ነህ ስለዚህ የአምልኮት ስግደት ለአንተ ብቻ ይገባል ብዬ በልቤ አምኜ ነው የምሰግደው ....ለፀድቃን ግን የምሰግደው ክርስቲያናዊ ትህትናን ለማሳየት የአክብሮት ነው እንጂ ፈጣሪያችን ናችሁ ብለን አይደለም የምንሰግደው........ እኔና ቤቴ ግን እግዚአብሔርን እናመልካለን....
@@gashedebele9947መሬት ላይ ያለዉ እውነታ ግን ከዛ የራቀ ነው ሙገሳው የፍቅር መግለጫው እልልታው ወዘተ ሁሉ የአምልኮ ገፅታዎች ናቸው። አነዚህ ደሞ የሚገቡት ለእግዚአብሔር እና ለእግዚአብሔር ብቻ ነው!
@@mery8654 አልገባኝም አስረዱኝ ማለት ያባት ነው....ስለኦርቶዶክስ ተዋህዶ አስተምሮ ቅንጣት የምታክል እውቀት ሳይኖራችሁ እናንተ የምታመልኩትን እኔ አውቅላችዋለው ማለት የትም አያደርስም....መፅሃፍ ቅዱስን ታነቡታላችሁ እንጂ ምንም አልገባችሁም
ድሮስ በዘር ተደራጅቶ ሃገርን በብዙ ዘርፍ እየወረሩ እጻናትን አዛውንትን እያረዱ ቤተ መንግስት ሳይቀር መዝሙር እየተዘመረ ሲሸነገል ስንዘረፍ የኛንስ ሃዘን እግዚአብሔር አይሰማም ? ለገነት ነበር እንዴ የምትሰሩት?
ለማንኛውም እናመሰግናለን ስለሰጡን መልካም ትምህርት
Kezih befit Ethiopia be melkam sew neber yemititedaderew? Andım melkam yesera yelem Hulum be biher tederajito lelawun siyateka new yenorew . Yilik ewunetegna sew kehonk yihin lemekeyer ye hulachinim halafinet alebin …
ኣልገለጽከውም። ኣስተምህሮ ነው ያስተላለፍከው።
ከሳሽ ፓስተር ነው ይሄ
የሚናገረውን ሰው እንዲቀበለው በትህትና ቢያደርገው ለብዙዎች ማምለጫ ይሆን ነበረ
ሁሉንም ሰምቼዋለሁ ነገሩም እውነት ቢሆንም እንኳ በፍቅር አላደረገውም.