Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
አበረቷት እውነት የስደተኞች እህታችን ነች ማለት በመዳም ቤት ስቃይ ቆይተን ነው ሀገር የምንገባው ለዛ መደጋገፍ አለብን ስደትን ያየ አይጨክንም
የኔ መልካም ደምሪኝ❤
በትክክክክክክልልልልል
በጣም ደስ የላል ሶፊና ቶፋቅ የሚወድ በላይክ የሄቪዲዮ 10kመግባት አለበት ላይክ ሰበሰክራይብ ሼራ በማርግ❤❤
ውዴ ደምሪኝ❤
የመዳም ቅመሞች ሁላችሁንም ይወፍቃችሁ❤❤
አሚንን🎉🎉🎉❤❤❤👍👍👍
አሚንንን
Amen winaye❤❤❤❤
Amiin❤❤
Amin amin 🤲🤲
ተዉ የመዳም ቅመሞች እራስ በራሳችን እንተጋገዝ እና ከሰዉ አኗኗሪነነት እንዉጣ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ቶፍቅ በአላህ በአላህ ሶፊን እዳታስቀይማት አላህ ዉደታ እስተጀነት ይወፍቃቺሁ👍👍👍👍💋💋💋🌹🌹🌹❤❤❤❤
ሶፊዬ በጣም ነዉ የምወዳችሁ ግን ፍቅራችሁን ዉጭ አታዉጡ ጥሩ አይደለም እኔ ካገባሁ ሶስተኛ አመቴ ግን የሰዉ አይን ይሆናል ወይም ሲህር አሉ አሁን ባሌን ጠላሁት ድሮ እንዳልወደድኩት እናም ፍቅራችሁን በዉስጥ አድርጉ አደባባይ አታዉጡ😥❤️❤️❤️❤️❤️
ሶፊን ከቤተሰቦችህ ጋር አስተዋዉቃት አሳየን ቶፋ❤❤❤
ከዚህ የሉም ሩቅ ናቸው
ሀገራችን ሠላም የለዉም አሁን
የትኬት ቻይላቸው በመኪና ጦርነት እያየሸ አይደል
Ahuni tornate naw
የመዳም ቅመም የራሷን ሂውት ጅምራ ደስተኛ ስትሆን ደስ ይለኛል እኛንም በሀገራችን ከትዳራችን ጋ ከቤተስቦቻችን ጋ ለመደስት ያብቃን ስላም ለሀገራችን 😢😢😢😢
አሚን
አሜን
አሚንንንንየኔ መልካም ደምሪኝ❤😢
@@bilentesfaye-sh3vkበቅንነት ደምሪኝ
የኔ ውድ ወላሂ ሶፊ በጣም ነው ሆዴን የምትበላኝ እንዳታስከፍት የአመረ የሰመረ ሂወት ይሁንላችሁ ሶፊ በጣም የዋህ ናት
ሶፊ እና ቶፊቅን የሚወድ ብቻ እስኪ 👍👍
ደምርኝ ውዴ❤🎉
Wedachualew❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤@@Almi-t2s
🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
የኔ ውድ በጣም ነው የምወድሽ ማሪያምን ለባሌ ብዙ ነገር ነው እማወራው ብዬ ዝም እላለሁ ለምን እንደሆነ አይገባኝም ነበረ ግራ የገባኝ ነበር ልክ እንደ አንቺ ነኝ ግን አሁን አብረን አይደለም ያለነው እኔ ስጠብቀው ከስደት ተመልሼ አብረን እንኖራለን እያልኩ ነበረ እሱ ግን ሌላ ሚስት አጉልቶ አርፋል በጣም የምወደው እስካሁን ድረስ ለምን እንደሆነ አረሳውም ፀሎት አድርጉልኝ ውዶቼ 😪😞
አይዞሽ እማ ፈጣሪ ከፈቀዴዉ አብራችሁ ትሆናላችሁ ሂወትም እድህናት
የኔም ታሪክ ነዉ 😭😭
የኔም ታሪክ ነዉ 😭😭 ስሄድ አብረን እንኖራለን ብዙ ነገር አወረዋለሁ እነግረዋለሁ እያልኩ አግብቶእደወለደ ሰማሁ😭
ኣይዞሽ እማየኔም ታሪክነው😢😢😢
@@tube-yk9icአይዞሽ ያልፋል ፈጣሪ የተሻለ ነገር ስለስቀምጥልሽ ነው እና ፈጣሪሽን አመስግኑ ግን እኛ አይመስለንም እንጂ አረብ አገር አብረን እየኖርን ነበረ ገዛ አጋጣሚ ሽርጦ ይዘዋወት አገር ገባ ቤተሰብ አስጠይቁልኝ ነበረ በዚህ መሃል ላይ ይቅርታ አድርግልኝ አለኝ ጠቅልላት ተብዬ ነው በግድ ነው እና አሁን ወደ አንቺ ነው ምመጣው አለኝ እኔ አላደርግም አልኩት ብዙ ጊዜ ይቅርታ አድርጌልሃለው አሁን ደግሞ ይቅርታ አላደርግልህም አልኩት አሁንም ደሞ ይደውላል ይቅርታ አድርግልኝ ይለኛል ምን ላድርግ እወድሻለው ይለኛል እኔ ደግሞ ፈራሁኝ መልሽ እንዳትታረቀው ግን በዛ ላይ በጣም ነው ምወደው ግራ ገባኝ ማርያምን በዛ ላይ የመጀመሪያ ነው 😢
ማሻ አላህ ትዳራችሁን አላህ እስከመጨረሻው ያሳምርላችሁ ግን ስለድናችሁ አሳምራችሁ እወቁ/ተማሩ ዱኒያ ጠፊና ናት ሞት አማክሮ አይመጣም
የሙዚቃው ነገር አላህ ይምራን በስ ወጀሉም ፍቅሩም በአደባባይ የሆነበት ዘመን
Neka alchew endee betam yas fral yengaa neger farew😢 sew Muslim huno yee kersatn akte new measyen
😢😢
ሣ
አላህ ይጠብቅን ያረብ ማማየ
አሚን😢
የመዳም ቅመሞችየ ሁላችንንም አላህ ሀሳባችንን ያሣካልን ያረብ ማነው እንደኔ በናፍቆት ነበልባል ልቡ የነደደ አላህ በሠላም ለሀገራችን ያብቃን ቤተሠቦቻችንንም ሀገራችንንም አላህ ሰላም ያርግልን ደምሩኝ በቅንነት ስወዳችሁ🙏🌺🌹
ቶፊቅዬን ከድሮ ጀምሮ እወደዋለሁ አከብረዋለሁ የማዳም ቅመሞች አዲስ የመጡ ወጠጤ ዩቱበሮች ስር ያዙልቀቁኝ አትበሉ የድሮ ዩቱበርን ተከተሉ ለምሳሌ ፋኒ ሳምሪ ብሬክስ ሀበሻዊ ልጅ ቶፊቅ ሳሙኤል ማስረሻ ለምለም የተንቢ ውብዬና ናሂ እሸቱ መለሰ ዶንኪ ቲዩብ ቃልና አዲስ እና ሌሎችም አሉ ምርጥ ምርጦች ጥሩነገር የሚያስተምሩ ❤❤❤❤❤
ፍቅር በሀላልኮ ደሥ ይላል ወላሂ ሶፊየ ለሡ ደሥታ ብለሸ ይህን ማሠብሸ ብቻ የምር አድናቂሺ ነኝ❤❤❤❤❤
ኒካህ አላቸዉ እንዴ?ባለፈዉስ ተጣልተዉ አልነበር ግን ወይስ ታርቀዉ ነ
አለችዉዉ ንኳ አስረዉል@@Fafi-r4x
@@Fafi-r4x ምን ወላሂ ያለኒካ ነዉዴ አድ ቤት የሚኖሩት እኔኮ ተጋብተዉ ባድ እየኖሩ መሥሎኝ ነዉ ኧረቢሥሚላህ በቃ አሥጠሉኝኝኝኝኝ
ኒካህ አለን ብለዋል ሁቢ ተናግረዋል❤😊@@KamailaKamaila
@@KamailaKamaila አይ ኒካህ ካላቸዉ ማሻላህ
አረ ምነው የኔው ዘገየህ😢 ገና አልተወለደም መሰል😅 ማሻ አላህ ብያለሁ አይለያችሁ❤
😂😂😂😂😂
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ብትይ አጂር ታገኛለሽ እኮ ሱብሀንአላህ
ሳህ
አይሠሙም
አትሰማምስንተየተነገረች😢
ሳህወላ
ሶፊ ልዩ ሙዚቃ አትጠቀሚ እህታለም አላህ አይለያችሁ
እኔግን ከመፈቱ በፊት ሰአት ባለ እያልኩ ነበር እደው ቶፊቅ አደራህን እዳታስከፋት ሶፊን ወላሂ❤❤❤❤🎉🎉🎉
አላህየ እኔንም ከባሌጋር አገናኘኝ😢😢😢😢
ሶፍ እርጅናሏ ቆንጆ አመዳቸው እየተቀቡ ውሮን መስለው ሲመጡ ስጠላ አንችግን ወላሂ አላህበሰጣትነገርትዋባለች
ታው አላህ ሁይ የኔንም ቀን አድርስልኝ 😢😢😢😅😅ከመዳም ኩሽና በቃሽ በለኝ😢😢😢
አብሽሪ የኔ ህት ዱአአድርጊ በሂወትሽ የተቀደረ ሁሉ በህይወት እያለሽ ይፈፀማል
ሥጀምሩ አሰለሙ አለይኩም ብላችሁ ጀምሩ❤❤❤
ውዶቼ በጣም ደሥ ትላላችሁ አዳንድ ሠዎች ግን እምሠድቧቸው ሥርአት ያዙ እነሡ እሚጓዙት በሀላል መገድ ነው
ተው የኔ ቀን ድረስ😅
የኔ ቆጆ ይደርሳል የረጋ ወተት ቅቤ ይወጣዋል ይባልየለ ለበጎነው❤❤❤አይዞሽ አላህ ሁላችንንም ደስ የሚል ቀን ያምጣልን
@@zainabyzzአይዞን
😂😂😂😂😂የኛእራቀ
ayzon😅😅😅
😂😂😂😂ሳቅ ናልኝ
ሱፊእና ተውፊቅን እሚወድ እስኪ 👍👍👍👍
አላህ ሂዳያይስጣችሁ አላህ ሀላሉገረርአርጎልንሳለ በሀራምእንጨማለቃለን የኛአራዓያችን ረሱልሰለላሁዓለይሂወሰለምና ሰሀቦቻቸውናቸው እኛግን አራዓያችን ከፊሮች ነውየደረግናቸው አላህይጠብቀን ለዱንያደስተ ብለን አኼራችን እናጣለን ያረብ አተውከሀራምፍቅር ከሚባልበሽታ ተብቀን
ዋዉ ደስ ትላላችሁ ደስ ሲልህ እንደት ደስ እዳላት ፎዚ እንዲህ ዋዉ ያምራል ስትላት እሷም ደስ ነዉ ያላት ።። ሚስትህን አሞግሳት ከምር ፋስት ነዉ እምትሆንልህ ❤❤
ማሻ አላህ ትዳርቹህን ፍቅራቹህን ያማረ ያድርግላቹሁ 🎉❤❤😊
የሰው ፍቅረኛሳይ እድሜየን ጨረስኩ😂😂
አይዝሽ እሺ
አይዞሽ
አይዞሽ አንድ ቀን ያንቺም ነው
😢 ፈጣሪ ይወፍቃችሁ
እኔም😒😒
እሲ እኔነም አሳድጉኝ የኔ ቢጤወች ስደተኞች 😢
ውድ ነይ እንዛመድ
እንዛመድ@@Zehara9
طيب
አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ❤❤❤ አፈወን ቶፊቅ ከብዙ ሤቶችጋ ሠርቷል ወላኪን የሶፊያ ይለያል ያማረሂወት ያዲርግላችሁ ኮመቴ ከተመቻችሁ ላይክ አሥቀምጡ ባይዘዉይ የሚሠራቸዉ ቪደወች ይለያሉ ወላኪን የሶፊን ያሥመሥጣል በጣም አ❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂💝
እኔ ግን የተጋቡ አይመስለኝም ቢሆን ኖሮ ትንሽም ቢሆን ስለ ቤተሰብ ያወሩ ነበረ
ለምን እደሁ ባይገባኝም እኔም የተጋቡ አይመሥለኝም የሠው አፍአይቻልም ብለውነው መሠልጅ ተጋብተናል ያሉት እጅ ኒካ ራሡ ያላቸው አይመሥለኝም ኒካቢኖራቸው እሡም እሟም ቤተሠቦቻቸውን ያሥተዋውቁ ነበር ብቻ አላሁአለም ፣ኒካከለላቸውማ በዚና የጨማለቅ ይባላል ውይ እሥከመቸ ሞት ሢመጣ አያማክርም ብቻ ሁላችንንምአላህንየምንፈራ ያድርገን ግን ጥሎብኝ እሡዋ ታዛዝነኛለች ልቤ ይወዳታል የዋህ ገራገር ናት የሆች፤በቃ ሆዱዋ ልቡዋ ንፁህነው
አረ ወጀል አትግቡ አሰረዋል ኒካህ ግን ፊደወ ጠፍቶል ፍርማት አርጎብን ብለዋል ሀገራችን ጦርነት ስላለ ነው እንጅ እሶ ተልተሎ የማተደው
ሳህቪደወዉ ጠፈቶልብለዎል ዉደደምሪኚ❤❤@@AsyaKasim-hg9fx
ቶፊቅ ሶፊን ካገራችን ወስደህ ቤተሰቦችህን አስተዋውቃት
እወድሽ ነበር ልጠላሽ ነዉ አሠላም አሊኩም በይይይይይይይ😢😢😢😢እህ
የኔና የባሌስም Sዬ የኛምአድቀን ኢሻአሏህ ❤❤❤
ከሱ ብሆን ብበለጠ ድስ ይምል ይሆን ነበረ ዝሮዝሮ አንች ልጅ ትክክለኛ ፍቅር አለሽ
ሶፊዬ የኔ የዋህ ቶፊቅ ባአላህ አታስከፋት ተንከባከባት❤❤❤
የመዳም ቅመሞች ምነው እኛንም ቢሾፈን😂😂😂😂
ማሻ አላህ ወላሂ አድናቂሽ ነኝ ምን ያንች ብቻ የኔም ልብ መታ በፍርሀት ውይ❤❤❤❤❤
የኔወድ በጣም ታምራላችሁ ቶፊቅ በደብ ተከባከባት ሴት ልጅ እንክብካቤ ትወዳለች ዘፈኑ የሰኬዳል በርቱ ❤❤🎉🎉❤❤🌹❤❤🌹🌹❤❤
አላህየ ታታጃጅለኝ ቶሎግደለኝ የሚባለውለካ ወድው አደለም ያለኒካህ መጃጃል ምን የሚሉትነው ግን አላህ ይህድኩም በስ ስትመከሩም አሰሙም ሶፊ ደግሞ ክብርሽን ጠብቂ ሴልጅ ቤተሰቦችዋን አስከብራ በሀላል ስወጣ ነው የሚምረው ክብረቢስአትሆኒ
ኒካ አለማሠራቸውን የትአየሽ ዝብላችሁ ያልበላችሁን አትከኩ 😠😠የትአየሽ አች😤
እኔግን የሶፉ እርጋታ ፈገግታ ዉበት ይገዛኛል ፈጣሪ ደስተኛ ሂወት ያድርግልሽ የኔ ማር
ሶፉ የኔ ትብትብ ስታወሪ ደስ ትይኛለሺ ምክነያቱም ስለምትተባተቢ 💋💋💋
ሶፊየ የአራድየ ልጅ❤❤🎉
ትክክል❤❤❤❤@TaybaMohammed-gt6iy
የመዳምቅመሞች እኛንም ከሥደት አውጥቶ ጥሩ ትዳር ይወፍቀን ያረብ❤❤
እንዴት እንደምታምሩ😍 እግዚአብሄር ፍቅራችሁን እስከ እርጅና ለዘላለም ያድርግላችሁ አቦ ሁለት ቆንጆዎች❤😍😍😍👌👌👌👌
ሶፍነት የሴት ወይዘሮ የኔ ፀባየ ሰናይ ስወድሽ አላህ ፍቅራችሁን ያብዛላቸዉ
ሳይህ ልቤ ይመታል የማወራው ይጠፋል አለችኮ 😂😂😂😂😂
እውነቷን ነው እኔም በስልክ ነው እማወራው ከአጠገቡ ከሆንኩ አላወራም ይጠፋብኛል ፍቅር ነው
😂😂😂😂😂😂 ማብራትእጥፋተሽንገሪዉ @@jannathjannath7836
ወላሂ እኔምነኝ እኔማ ቃጥብየ አላየዉም@@jannathjannath7836
አይ ሶፊ የኔ ስሜት አቺጋር አለ😂😂 እኔእራሱ ቀን እየሰራሁ ማታ ከደወል እንደዚ እለዋለው እልና እናት ስደውልአንዱም የለም ለካስ ፍቅር ነው እንኳን ነገርሺኝ😂😂❤❤❤ ስታምሩ ማሻእላህ
ፈጣሪ ሆይ ተው እኛንም ሹፈንተው እናተም አታብዙት እነሰስራበትብር እንያዝና እንግባ ሀገራችን ተው ግን ተው
የኔ ማረ መሸአላህ የኔ ማረ ብረቱ ወደፊት ❤❤❤❤
አላህ ፍቅራችሁን እስከጀነት የኔውድ ያገርልጅ ቶፋየ ማሻአላህ የኮካው ተመቸኝ አሳቀኝ 😂❤❤
ሶፊ አስለቅሶሻል አስለቅሽዉ 😅😅😅😂
አወ ማልቀስማ አለበት
ነገረኛ😂😂😂
ነገረኛ😂😂😂😂
የኔ ቆንጄ ስወድሺ እኮ 🎉🎉🎉❤አይለየች ውለዱ ክበዱ ኑሩ ❤❤
ሶፊ የኔ ቆንጆ ልዩ እኮ ነሽ አላህ ፍቅራችሁን እስከጀነት ያርግላችሁ በመሀላችሁ የሚገባ መጥፎ ነገር አላህ ይያዝላችሁ❤❤❤❤
አላህ ፍቅራችሁን እሥከ ጀነት ያድርግላችሁ ሦፊዬ በጣም ነው የምድሽ ሁልጊዜ ደሥተኛ አላህ ያርግሽ❤❤❤❤
ቅመም ነገር ነሽኮ🎉❤❤
ሶፊኮ እስማርት ናት
አይይ ልደታችንም አደለ ብሎእርፋ በስልምናልደትአለዴ
ተደበቁ ይፋ አታውጡ ፍቅራቹን ሌላ ነገር ስሩ በህይወታቹ አትቀልዱ ዐይን አፍ ሚባል ነገር አለ አላህ ይጠብቃቹ
ሶፍዬ ሰወዳቹ ፍቅራቹ አላህ እሰከ ጀነት
ፍቅር ሀያል ነው ❤❤
ሶፊ በጣም ነው የምወዳት ጥሎብኝ❤
ማሻአላህ. ሁሌም ከሶፊ ጋር ስራ. እዳታስከፋት.
ማሻ አላህ ሶፊ🥰እኔም እድህ ከባሌጋ ፏ የምልበት ቀን ናፈቀኝ እስኪ ቅመሞችዬ አበረታቱኝ በቅርቡ ወደ ✈️ነኝ😉
እስኪ ለኛ ለላጤወች አስቡልንን
ሶፊየ የኔቆጆ ዝብየ የምወድሽ ነገርስ🥰
ከመጃጃል አሏህይጠብቀን አይተዉፊቅ አሏህይምራህ ሞትህን እረስታሀል
ሁሌም በፍቅር ያኑራቺሁ ስወዳቺሁ ኑሮን ቀለል አርጋቺሁ ነው እምትኖሩት ደስ ይላል❤❤❤❤❤
የኔ ማር ሰወዳት እኮ ሶፊዬ ❤🎉
ኮሜቶች ተዋቸው ይኑሩበት ካመት አመት ኮሜት ትፅፋላችሁ እነሱ አልተቀየሩም ተዋቸው እነሱ ይጠየቁበት ሆሆ
ተፈጥሮሽ የተለየ ነው ወይኔ እንዲት እደምወድስ ውድድድድደድድ
ጎበዝ በትክክል አብሸሩ እህት አልሀምዱሊላህ ወንድም አብሸሩ❤❤❤❤❤
ማሻአላህ ሁሌም በፍቅር ኑር ቅመም ነሽ አላህ ይጨምርልሽ🎉❤
ሶፍዬ የኔ ቆጆ ፍቅራችሁ ፈጣሪ ይብዛላችሁ ስወድሽ
ግን ምን ሁኖ ነው ብዙም ደስ አይለውም 😢😢
አሠላም አለይኩም በሉ እረ ሙስሊምአደላችሁ በተረፈ ይመቻችሁ
እሺ እማ ሲል አፍ ላይ ደስ ሲል መጨረሻችሁን አላህ ያሳምርላችሁ❤❤
ዲንነችን ባል እና ሚስት ያላቸው ፍቅር በደበበይ ለይ መግለፅ 😢😢😢 .......?
የተመቸኝ ነገር በንግራቹ መጠጡ ሌላ ነገር እንዳይመሰል የኮካውን አይላንድ ማሳየቱ ተመቸኝ ዊላሂ አንደኛ ሰው በሌላ ነበር ሚያየው
ሰሶፊማሻአላህ አምሮብሺል አለባበስሺ ❤❤❤❤የኔዉድ በጣእዉድሺአለሁ❤❤❤
ታቃላችሁ እኔሰአትእደሆነ አወቂአለሁ የወድልጂ ሲጦታ ብዙ የለም ሰአትነዉጂ ያዉ ሌላ
ካሜራ ማኑ ተርፈሀል ታምራላቹ ሦፊ በጣም ነው የምወድሽ❤❤🤗😊
ለወንድ የኔ ቆንጆ አይባልም ይደብራል 😂ግን አሪፍ ነው
የኔ ዳይመድ ስታምሩ ማሻአላህ👌👌🌹🌹💋💋💋💋😘😘😘👍👍👍👍👍👍
የኔ ጎንደሬዋ ስወድሽ እኮ❤❤❤❤❤❤
ማሻአላህእኔምባሌንከትንሽጊዜብኋላእንገናኛለንዱአድርጉልኝ Mዬኑርልኝ
የምር ለዚች አጭር ሂወት ስተፈቀሩ የምር ተፋቀሩ ሂወት አንድግዚ ናት ❤❤
ወለደ ሶፊ ቆጆ የበለጠ ፍቅራቺሁ ያብባል❤
ሱሱዬ🎉❤❤❤አጠገቡ ስደርስ የምትፈራውነገርስየኔየዋህ
ቆጆ ሴት ነሽ የኔ ውድ ጎበዝ❤
አይ ወንዶች ምንም እንኳን ደስ አላለውም ለማሪና ግን ደስተኛ ነበር
ሶፊያ ❤❤❤የምር እወድሻለሁ
ስልጣኔ መሥሏቹ ሙስሊም ያልሆኑት ተግባር አትተግብሩ ብርጭቆው ለስላሳ ቢሆንም የነሱን ምንገድ አትከተሉ በሙስሊም እዲህ የለም
አላህ የከለከለው አስካሪ የሆኑ መጠጦችን እንጅ ብርጭቆ አደለምኮ ፀቡ ያለው ስካሩ ላይ ነው አብሽሪ
ብርጭቆ ማጋጨትም ሀራምነው
የኔ ቆጁ አይለያችሁ ፈጣሬ ቀልጂ ይባርካችሁ❤❤❤❤❤
ፍቅርን ይጨምርላችሁ🎉
ማሻ አላህ ታምራላችሁ አይለያችሁ❤❤❤😍😍😍😘😘
ዲኮር በጣም ያምራል ላይቲ ጋር ደስ ስትሉ ❤❤
አበረቷት እውነት የስደተኞች እህታችን ነች ማለት በመዳም ቤት ስቃይ ቆይተን ነው ሀገር የምንገባው ለዛ መደጋገፍ አለብን ስደትን ያየ አይጨክንም
የኔ መልካም ደምሪኝ❤
በትክክክክክክልልልልል
በጣም ደስ የላል ሶፊና ቶፋቅ የሚወድ በላይክ የሄቪዲዮ 10kመግባት አለበት ላይክ ሰበሰክራይብ ሼራ በማርግ❤❤
ውዴ ደምሪኝ❤
የመዳም ቅመሞች ሁላችሁንም ይወፍቃችሁ❤❤
አሚንን🎉🎉🎉❤❤❤👍👍👍
አሚንንን
Amen winaye❤❤❤❤
Amiin❤❤
Amin amin 🤲🤲
ተዉ የመዳም ቅመሞች እራስ በራሳችን እንተጋገዝ እና ከሰዉ አኗኗሪነነት እንዉጣ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ቶፍቅ በአላህ በአላህ ሶፊን እዳታስቀይማት አላህ ዉደታ እስተጀነት ይወፍቃቺሁ👍👍👍👍💋💋💋🌹🌹🌹❤❤❤❤
ሶፊዬ በጣም ነዉ የምወዳችሁ ግን ፍቅራችሁን ዉጭ አታዉጡ ጥሩ አይደለም እኔ ካገባሁ ሶስተኛ አመቴ ግን የሰዉ አይን ይሆናል ወይም ሲህር አሉ አሁን ባሌን ጠላሁት ድሮ እንዳልወደድኩት እናም ፍቅራችሁን በዉስጥ አድርጉ አደባባይ አታዉጡ😥❤️❤️❤️❤️❤️
ሶፊን ከቤተሰቦችህ ጋር አስተዋዉቃት አሳየን ቶፋ❤❤❤
ከዚህ የሉም ሩቅ ናቸው
ሀገራችን ሠላም የለዉም አሁን
የትኬት ቻይላቸው በመኪና ጦርነት እያየሸ አይደል
Ahuni tornate naw
የመዳም ቅመም የራሷን ሂውት ጅምራ ደስተኛ ስትሆን ደስ ይለኛል እኛንም በሀገራችን ከትዳራችን ጋ ከቤተስቦቻችን ጋ ለመደስት ያብቃን ስላም ለሀገራችን 😢😢😢😢
አሚን
አሜን
አሜን
አሚንንንንየኔ መልካም ደምሪኝ❤😢
@@bilentesfaye-sh3vkበቅንነት ደምሪኝ
የኔ ውድ ወላሂ ሶፊ በጣም ነው ሆዴን የምትበላኝ እንዳታስከፍት የአመረ የሰመረ ሂወት ይሁንላችሁ ሶፊ በጣም የዋህ ናት
ሶፊ እና ቶፊቅን የሚወድ ብቻ እስኪ 👍👍
ደምርኝ ውዴ❤🎉
Wedachualew❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤@@Almi-t2s
🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
የኔ ውድ በጣም ነው የምወድሽ ማሪያምን ለባሌ ብዙ ነገር ነው እማወራው ብዬ ዝም እላለሁ ለምን እንደሆነ አይገባኝም ነበረ ግራ የገባኝ ነበር ልክ እንደ አንቺ ነኝ ግን አሁን አብረን አይደለም ያለነው እኔ ስጠብቀው ከስደት ተመልሼ አብረን እንኖራለን እያልኩ ነበረ እሱ ግን ሌላ ሚስት አጉልቶ አርፋል በጣም የምወደው እስካሁን ድረስ ለምን እንደሆነ አረሳውም ፀሎት አድርጉልኝ ውዶቼ 😪😞
አይዞሽ እማ ፈጣሪ ከፈቀዴዉ አብራችሁ ትሆናላችሁ ሂወትም እድህናት
የኔም ታሪክ ነዉ 😭😭
የኔም ታሪክ ነዉ 😭😭 ስሄድ አብረን እንኖራለን ብዙ ነገር አወረዋለሁ እነግረዋለሁ እያልኩ አግብቶእደወለደ ሰማሁ😭
ኣይዞሽ እማየኔም ታሪክነው😢😢😢
@@tube-yk9icአይዞሽ ያልፋል ፈጣሪ የተሻለ ነገር ስለስቀምጥልሽ ነው እና ፈጣሪሽን አመስግኑ ግን እኛ አይመስለንም እንጂ አረብ አገር አብረን እየኖርን ነበረ ገዛ አጋጣሚ ሽርጦ ይዘዋወት አገር ገባ ቤተሰብ አስጠይቁልኝ ነበረ በዚህ መሃል ላይ ይቅርታ አድርግልኝ አለኝ ጠቅልላት ተብዬ ነው በግድ ነው እና አሁን ወደ አንቺ ነው ምመጣው አለኝ እኔ አላደርግም አልኩት ብዙ ጊዜ ይቅርታ አድርጌልሃለው አሁን ደግሞ ይቅርታ አላደርግልህም አልኩት አሁንም ደሞ ይደውላል ይቅርታ አድርግልኝ ይለኛል ምን ላድርግ እወድሻለው ይለኛል እኔ ደግሞ ፈራሁኝ መልሽ እንዳትታረቀው ግን በዛ ላይ በጣም ነው ምወደው ግራ ገባኝ ማርያምን በዛ ላይ የመጀመሪያ ነው 😢
ማሻ አላህ ትዳራችሁን አላህ እስከመጨረሻው ያሳምርላችሁ
ግን ስለድናችሁ አሳምራችሁ እወቁ/ተማሩ ዱኒያ ጠፊና ናት ሞት አማክሮ አይመጣም
የሙዚቃው ነገር አላህ ይምራን በስ ወጀሉም ፍቅሩም በአደባባይ የሆነበት ዘመን
Neka alchew endee betam yas fral yengaa neger farew😢 sew Muslim huno yee kersatn akte new measyen
😢😢
ሣ
አላህ ይጠብቅን ያረብ ማማየ
አሚን😢
የመዳም ቅመሞችየ ሁላችንንም አላህ ሀሳባችንን ያሣካልን ያረብ ማነው እንደኔ በናፍቆት ነበልባል ልቡ የነደደ አላህ በሠላም ለሀገራችን ያብቃን ቤተሠቦቻችንንም ሀገራችንንም አላህ ሰላም ያርግልን ደምሩኝ በቅንነት ስወዳችሁ🙏🌺🌹
ቶፊቅዬን ከድሮ ጀምሮ እወደዋለሁ አከብረዋለሁ የማዳም ቅመሞች አዲስ የመጡ ወጠጤ ዩቱበሮች ስር ያዙልቀቁኝ አትበሉ የድሮ ዩቱበርን ተከተሉ ለምሳሌ ፋኒ ሳምሪ ብሬክስ ሀበሻዊ ልጅ ቶፊቅ ሳሙኤል ማስረሻ ለምለም የተንቢ ውብዬና ናሂ እሸቱ መለሰ ዶንኪ ቲዩብ ቃልና አዲስ እና ሌሎችም አሉ ምርጥ ምርጦች ጥሩነገር የሚያስተምሩ ❤❤❤❤❤
ፍቅር በሀላልኮ ደሥ ይላል ወላሂ ሶፊየ ለሡ ደሥታ ብለሸ ይህን ማሠብሸ ብቻ የምር አድናቂሺ ነኝ❤❤❤❤❤
ኒካህ አላቸዉ እንዴ?ባለፈዉስ ተጣልተዉ አልነበር ግን ወይስ ታርቀዉ ነ
አለችዉዉ ንኳ አስረዉል@@Fafi-r4x
@@Fafi-r4x ምን ወላሂ ያለኒካ ነዉዴ አድ ቤት የሚኖሩት እኔኮ ተጋብተዉ ባድ እየኖሩ መሥሎኝ ነዉ ኧረቢሥሚላህ በቃ አሥጠሉኝኝኝኝኝ
ኒካህ አለን ብለዋል ሁቢ ተናግረዋል❤😊@@KamailaKamaila
@@KamailaKamaila አይ ኒካህ ካላቸዉ ማሻላህ
አረ ምነው የኔው ዘገየህ😢 ገና አልተወለደም መሰል😅 ማሻ አላህ ብያለሁ አይለያችሁ❤
😂😂😂😂😂
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ብትይ አጂር ታገኛለሽ እኮ ሱብሀንአላህ
ሳህ
አይሠሙም
አትሰማምስንተየተነገረች😢
ሳህወላ
ሶፊ ልዩ ሙዚቃ አትጠቀሚ እህታለም አላህ አይለያችሁ
እኔግን ከመፈቱ በፊት ሰአት ባለ እያልኩ ነበር እደው ቶፊቅ አደራህን እዳታስከፋት ሶፊን ወላሂ❤❤❤❤🎉🎉🎉
አላህየ እኔንም ከባሌጋር አገናኘኝ😢😢😢😢
ሶፍ እርጅናሏ ቆንጆ አመዳቸው እየተቀቡ ውሮን መስለው ሲመጡ ስጠላ አንችግን ወላሂ አላህበሰጣትነገርትዋባለች
ታው አላህ ሁይ የኔንም ቀን አድርስልኝ 😢😢😢😅😅ከመዳም ኩሽና በቃሽ በለኝ😢😢😢
አብሽሪ የኔ ህት ዱአአድርጊ በሂወትሽ የተቀደረ ሁሉ በህይወት እያለሽ ይፈፀማል
ሥጀምሩ አሰለሙ አለይኩም ብላችሁ ጀምሩ❤❤❤
ውዶቼ በጣም ደሥ ትላላችሁ አዳንድ ሠዎች ግን እምሠድቧቸው ሥርአት ያዙ እነሡ እሚጓዙት በሀላል መገድ ነው
ተው የኔ ቀን ድረስ😅
የኔ ቆጆ ይደርሳል የረጋ ወተት ቅቤ ይወጣዋል ይባልየለ ለበጎነው❤❤❤አይዞሽ አላህ ሁላችንንም ደስ የሚል ቀን ያምጣልን
@@zainabyzzአይዞን
😂😂😂😂😂የኛእራቀ
ayzon😅😅😅
😂😂😂😂ሳቅ ናልኝ
ሱፊእና ተውፊቅን እሚወድ እስኪ 👍👍👍👍
አላህ ሂዳያይስጣችሁ አላህ ሀላሉገረርአርጎልንሳለ በሀራምእንጨማለቃለን የኛአራዓያችን ረሱልሰለላሁዓለይሂወሰለምና ሰሀቦቻቸውናቸው እኛግን አራዓያችን ከፊሮች ነውየደረግናቸው አላህይጠብቀን ለዱንያደስተ ብለን አኼራችን እናጣለን ያረብ አተውከሀራምፍቅር ከሚባልበሽታ ተብቀን
ዋዉ ደስ ትላላችሁ ደስ ሲልህ እንደት ደስ እዳላት ፎዚ እንዲህ ዋዉ ያምራል ስትላት እሷም ደስ ነዉ ያላት ።። ሚስትህን አሞግሳት ከምር ፋስት ነዉ እምትሆንልህ ❤❤
ማሻ አላህ ትዳርቹህን ፍቅራቹህን ያማረ ያድርግላቹሁ 🎉❤❤😊
የሰው ፍቅረኛሳይ እድሜየን ጨረስኩ😂😂
አይዝሽ እሺ
አይዞሽ
አይዞሽ አንድ ቀን ያንቺም ነው
😢 ፈጣሪ ይወፍቃችሁ
እኔም😒😒
እሲ እኔነም አሳድጉኝ የኔ ቢጤወች ስደተኞች 😢
ውድ ነይ እንዛመድ
እንዛመድ@@Zehara9
طيب
አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ❤❤❤ አፈወን ቶፊቅ ከብዙ ሤቶችጋ ሠርቷል ወላኪን የሶፊያ ይለያል ያማረሂወት ያዲርግላችሁ ኮመቴ ከተመቻችሁ ላይክ አሥቀምጡ ባይዘዉይ የሚሠራቸዉ ቪደወች ይለያሉ ወላኪን የሶፊን ያሥመሥጣል በጣም አ❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂💝
እኔ ግን የተጋቡ አይመስለኝም ቢሆን ኖሮ ትንሽም ቢሆን ስለ ቤተሰብ ያወሩ ነበረ
ለምን እደሁ ባይገባኝም እኔም የተጋቡ አይመሥለኝም የሠው አፍአይቻልም ብለውነው መሠልጅ ተጋብተናል ያሉት እጅ ኒካ ራሡ ያላቸው አይመሥለኝም ኒካቢኖራቸው እሡም እሟም ቤተሠቦቻቸውን ያሥተዋውቁ ነበር ብቻ አላሁአለም ፣ኒካከለላቸውማ በዚና የጨማለቅ ይባላል ውይ እሥከመቸ ሞት ሢመጣ አያማክርም ብቻ ሁላችንንምአላህንየምንፈራ ያድርገን ግን ጥሎብኝ እሡዋ ታዛዝነኛለች ልቤ ይወዳታል የዋህ ገራገር ናት የሆች፤በቃ ሆዱዋ ልቡዋ ንፁህነው
አረ ወጀል አትግቡ አሰረዋል ኒካህ ግን ፊደወ ጠፍቶል ፍርማት አርጎብን ብለዋል ሀገራችን ጦርነት ስላለ ነው እንጅ እሶ ተልተሎ የማተደው
ሳህቪደወዉ ጠፈቶልብለዎል ዉደደምሪኚ❤❤@@AsyaKasim-hg9fx
ቶፊቅ ሶፊን ካገራችን ወስደህ ቤተሰቦችህን አስተዋውቃት
እወድሽ ነበር ልጠላሽ ነዉ አሠላም አሊኩም በይይይይይይይ😢😢😢😢እህ
የኔና የባሌስም Sዬ የኛምአድቀን ኢሻአሏህ ❤❤❤
ከሱ ብሆን ብበለጠ ድስ ይምል ይሆን ነበረ ዝሮዝሮ አንች ልጅ ትክክለኛ ፍቅር አለሽ
ሶፊዬ የኔ የዋህ ቶፊቅ ባአላህ አታስከፋት ተንከባከባት❤❤❤
የመዳም ቅመሞች ምነው እኛንም ቢሾፈን😂😂😂😂
ማሻ አላህ ወላሂ አድናቂሽ ነኝ ምን ያንች ብቻ የኔም ልብ መታ በፍርሀት ውይ❤❤❤❤❤
የኔወድ በጣም ታምራላችሁ ቶፊቅ በደብ ተከባከባት ሴት ልጅ እንክብካቤ ትወዳለች ዘፈኑ የሰኬዳል በርቱ ❤❤🎉🎉❤❤🌹❤❤🌹🌹❤❤
አላህየ ታታጃጅለኝ ቶሎግደለኝ የሚባለውለካ ወድው አደለም ያለኒካህ መጃጃል ምን የሚሉትነው ግን አላህ ይህድኩም በስ ስትመከሩም አሰሙም ሶፊ ደግሞ ክብርሽን ጠብቂ ሴልጅ ቤተሰቦችዋን አስከብራ በሀላል ስወጣ ነው የሚምረው ክብረቢስአትሆኒ
ኒካ አለማሠራቸውን የትአየሽ ዝብላችሁ ያልበላችሁን አትከኩ 😠😠የትአየሽ አች😤
እኔግን የሶፉ እርጋታ ፈገግታ ዉበት ይገዛኛል ፈጣሪ ደስተኛ ሂወት ያድርግልሽ የኔ ማር
ሶፉ የኔ ትብትብ ስታወሪ ደስ ትይኛለሺ ምክነያቱም ስለምትተባተቢ 💋💋💋
ሶፊየ የአራድየ ልጅ❤❤🎉
ትክክል❤❤❤❤@TaybaMohammed-gt6iy
የመዳምቅመሞች እኛንም ከሥደት አውጥቶ ጥሩ ትዳር ይወፍቀን ያረብ❤❤
እንዴት እንደምታምሩ😍 እግዚአብሄር ፍቅራችሁን እስከ እርጅና ለዘላለም ያድርግላችሁ አቦ ሁለት ቆንጆዎች❤😍😍😍👌👌👌👌
ሶፍነት የሴት ወይዘሮ የኔ ፀባየ ሰናይ ስወድሽ አላህ ፍቅራችሁን ያብዛላቸዉ
ሳይህ ልቤ ይመታል የማወራው ይጠፋል አለችኮ 😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂
እውነቷን ነው እኔም በስልክ ነው እማወራው ከአጠገቡ ከሆንኩ አላወራም ይጠፋብኛል ፍቅር ነው
😂😂😂😂😂😂 ማብራትእጥፋተሽንገሪዉ @@jannathjannath7836
ወላሂ እኔምነኝ እኔማ ቃጥብየ አላየዉም@@jannathjannath7836
አይ ሶፊ የኔ ስሜት አቺጋር አለ😂😂 እኔእራሱ ቀን እየሰራሁ ማታ ከደወል እንደዚ እለዋለው እልና እናት ስደውልአንዱም የለም ለካስ ፍቅር ነው እንኳን ነገርሺኝ😂😂❤❤❤ ስታምሩ ማሻእላህ
ፈጣሪ ሆይ ተው እኛንም ሹፈን
ተው እናተም አታብዙት እነሰስራበት
ብር እንያዝና እንግባ ሀገራችን ተው ግን ተው
የኔ ማረ መሸአላህ የኔ ማረ ብረቱ ወደፊት ❤❤❤❤
አላህ ፍቅራችሁን እስከጀነት የኔውድ ያገርልጅ ቶፋየ ማሻአላህ የኮካው ተመቸኝ አሳቀኝ 😂❤❤
ሶፊ አስለቅሶሻል አስለቅሽዉ 😅😅😅😂
አወ ማልቀስማ አለበት
ነገረኛ😂😂😂
ነገረኛ😂😂😂😂
የኔ ቆንጄ ስወድሺ እኮ 🎉🎉🎉❤አይለየች ውለዱ ክበዱ ኑሩ ❤❤
ሶፊ የኔ ቆንጆ ልዩ እኮ ነሽ አላህ ፍቅራችሁን እስከጀነት ያርግላችሁ በመሀላችሁ የሚገባ መጥፎ ነገር አላህ ይያዝላችሁ❤❤❤❤
አላህ ፍቅራችሁን እሥከ ጀነት ያድርግላችሁ ሦፊዬ በጣም ነው የምድሽ ሁልጊዜ ደሥተኛ አላህ ያርግሽ❤❤❤❤
ቅመም ነገር ነሽኮ🎉❤❤
ሶፊኮ እስማርት ናት
አይይ ልደታችንም አደለ ብሎእርፋ በስልምናልደትአለዴ
ተደበቁ ይፋ አታውጡ ፍቅራቹን ሌላ ነገር ስሩ በህይወታቹ አትቀልዱ ዐይን አፍ ሚባል ነገር አለ አላህ ይጠብቃቹ
ሶፍዬ ሰወዳቹ ፍቅራቹ አላህ እሰከ ጀነት
ፍቅር ሀያል ነው ❤❤
ሶፊ በጣም ነው የምወዳት ጥሎብኝ❤
ማሻአላህ. ሁሌም ከሶፊ ጋር ስራ. እዳታስከፋት.
ማሻ አላህ ሶፊ🥰እኔም እድህ ከባሌጋ ፏ የምልበት ቀን ናፈቀኝ እስኪ ቅመሞችዬ አበረታቱኝ በቅርቡ ወደ ✈️ነኝ😉
እስኪ ለኛ ለላጤወች አስቡልንን
ሶፊየ የኔቆጆ ዝብየ የምወድሽ ነገርስ🥰
ከመጃጃል አሏህይጠብቀን አይተዉፊቅ አሏህይምራህ ሞትህን እረስታሀል
ሁሌም በፍቅር ያኑራቺሁ ስወዳቺሁ ኑሮን ቀለል አርጋቺሁ ነው እምትኖሩት ደስ ይላል❤❤❤❤❤
የኔ ማር ሰወዳት እኮ ሶፊዬ ❤🎉
ኮሜቶች ተዋቸው ይኑሩበት ካመት አመት ኮሜት ትፅፋላችሁ እነሱ አልተቀየሩም ተዋቸው እነሱ ይጠየቁበት ሆሆ
ተፈጥሮሽ የተለየ ነው ወይኔ እንዲት እደምወድስ ውድድድድደድድ
ጎበዝ በትክክል አብሸሩ እህት አልሀምዱሊላህ ወንድም አብሸሩ❤❤❤❤❤
ማሻአላህ ሁሌም በፍቅር ኑር ቅመም ነሽ አላህ ይጨምርልሽ🎉❤
ሶፍዬ የኔ ቆጆ ፍቅራችሁ ፈጣሪ ይብዛላችሁ ስወድሽ
ግን ምን ሁኖ ነው ብዙም ደስ አይለውም 😢😢
አሠላም አለይኩም በሉ እረ ሙስሊምአደላችሁ በተረፈ ይመቻችሁ
እሺ እማ ሲል አፍ ላይ ደስ ሲል መጨረሻችሁን አላህ ያሳምርላችሁ❤❤
ዲንነችን ባል እና ሚስት ያላቸው ፍቅር በደበበይ ለይ መግለፅ 😢😢😢 .......?
የተመቸኝ ነገር በንግራቹ መጠጡ ሌላ ነገር እንዳይመሰል የኮካውን አይላንድ ማሳየቱ ተመቸኝ ዊላሂ አንደኛ ሰው በሌላ ነበር ሚያየው
ሰሶፊማሻአላህ አምሮብሺል አለባበስሺ ❤❤❤❤የኔዉድ በጣእዉድሺአለሁ❤❤❤
ታቃላችሁ እኔሰአትእደሆነ አወቂአለሁ የወድልጂ ሲጦታ ብዙ የለም ሰአትነዉጂ ያዉ ሌላ
ካሜራ ማኑ ተርፈሀል ታምራላቹ ሦፊ በጣም ነው የምወድሽ❤❤🤗😊
ለወንድ የኔ ቆንጆ አይባልም ይደብራል 😂ግን አሪፍ ነው
የኔ ዳይመድ ስታምሩ ማሻአላህ👌👌🌹🌹💋💋💋💋😘😘😘👍👍👍👍👍👍
የኔ ጎንደሬዋ ስወድሽ እኮ❤❤❤❤❤❤
ማሻአላህእኔምባሌንከትንሽጊዜብኋላእንገናኛለንዱአድርጉልኝ Mዬኑርልኝ
የምር ለዚች አጭር ሂወት ስተፈቀሩ የምር ተፋቀሩ ሂወት አንድግዚ ናት ❤❤
ወለደ ሶፊ ቆጆ የበለጠ ፍቅራቺሁ ያብባል❤
ሱሱዬ🎉❤❤❤አጠገቡ ስደርስ የምትፈራውነገርስየኔየዋህ
ቆጆ ሴት ነሽ የኔ ውድ ጎበዝ❤
አይ ወንዶች ምንም እንኳን ደስ አላለውም ለማሪና ግን ደስተኛ ነበር
ሶፊያ ❤❤❤የምር እወድሻለሁ
ስልጣኔ መሥሏቹ ሙስሊም ያልሆኑት ተግባር አትተግብሩ ብርጭቆው ለስላሳ ቢሆንም የነሱን ምንገድ አትከተሉ በሙስሊም እዲህ የለም
አላህ የከለከለው አስካሪ የሆኑ መጠጦችን እንጅ ብርጭቆ አደለምኮ ፀቡ ያለው ስካሩ ላይ ነው አብሽሪ
ብርጭቆ ማጋጨትም ሀራምነው
የኔ ቆጁ አይለያችሁ ፈጣሬ ቀልጂ ይባርካችሁ❤❤❤❤❤
ፍቅርን ይጨምርላችሁ🎉
ማሻ አላህ ታምራላችሁ አይለያችሁ❤❤❤😍😍😍😘😘
ዲኮር በጣም ያምራል ላይቲ ጋር
ደስ ስትሉ ❤❤