ልጅ ቶፊቅ እና እኔ የተጣላንበት ዋንኛ ምክኒያት /የማሪና ልጅ የማነው እውነታው ይህ ነው

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 29 сен 2024

Комментарии • 792

  • @Sofiyaabdela6
    @Sofiyaabdela6  6 месяцев назад +310

    በመላው አለም የምትኖሩ እህት ወንድሞቼ ስለምሰጡኝ አክብሮት እና ብርታት አላህ ያክብርልኝ ሁላችሁንም እወዳችሁ አለሁ 🥰

  • @UmFarahRukaei
    @UmFarahRukaei 6 месяцев назад +413

    ዛሬ ሂጃብሽ በአግባቡ ለበሽ
    እና ስትጀምሪ በአላህ ሰላምታ ጀምሪ😢ሙስሊም ሁነሽ ሰላም ሰላም አትበይ😢

    • @gggogggo1033
      @gggogggo1033 6 месяцев назад +6

      እኔ ብዙ ሠአት ነገሪያተለሁ ግን አሰማም

    • @ስአዲነኝቤተስቦቸንናፍቄ
      @ስአዲነኝቤተስቦቸንናፍቄ 6 месяцев назад +6

      አሁን ሮመዳን እስኪ ወጣ ነው ሂጃብ እሜለብሱት ከወጣ አሁን መልሳ ነው እምታራቆተው

    • @tube6759
      @tube6759 6 месяцев назад +2

      ረመ
      ዳን መጣነዉ መሻአላህ 😂😂😂😂

    • @Eeeeeeeee-c8t
      @Eeeeeeeee-c8t 6 месяцев назад +4

      እሮመዳን ስለመጣነው ሄጆብ በደብ የተለበሰው እነ ሀያትና እሮዚም በደብ ይለብሳሉ ውይ አላህ ሆይ አስመስሎ ከመኖራ እሱ ይጠብቀን

    • @sn-jn3eg
      @sn-jn3eg 6 месяцев назад

      😂😂😂​@@ስአዲነኝቤተስቦቸንናፍቄ

  • @lulayoutube6875
    @lulayoutube6875 6 месяцев назад

    አሁንም ይቀርሻል አሰላምአሌይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ በይ ሂጃብሽ ያምራል ሁሌም ልበሽ ❤👌

  • @Siltieyoutube806
    @Siltieyoutube806 6 месяцев назад

    እኔ እኬ ምጋርማኝ እንዳፈለግን ሆነን ኖረን ኖረን ረመዳን ስመጣ ሙስሊም ስወጣ ማጨመለቅ ሱብሃን አላህ 😢😢😢

  • @zehara5
    @zehara5 6 месяцев назад

    አሰላሙ አለይኩም ወረመቱሏሂ ወበረካቱሁ አህለን ወሳህለን ሙስሊም እህት ወንድሞቼ ለሮመዳን ፆም እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ❤❤

  • @የፆምውሃነኝ
    @የፆምውሃነኝ 6 месяцев назад +380

    _የሚዲያ ሴቶች ረመዳን ሲገባ ሂጃብም ያስተካክላሉ ሱባሀን አላህ እኛ የአላህ ባሪያዎች እንጅ የረመዳን ባሪያዎች አይደለንም ሁሌም አወፍ መባባል ነው በእስልምነችን የሚፈቀደው እባካችሁ የወር ሙስሊም ብቻ አትሁኑ ሁሌም አላህን ታዘዙ እንታዘዝ😢_

  • @safaiaalyami6678
    @safaiaalyami6678 6 месяцев назад +76

    ሶፊ ሰላም ሰላም ከምትይ በሙሉ ሰላምታ አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ብለሽ ብጀምሪ አጅርም አለው

  • @HeluTube31
    @HeluTube31 6 месяцев назад +215

    የሰዉ ቤት የመረራችሁ እህቶቼ የእረፍት እንጀራ ይስጣችሁ❤

  • @Emu__kiya
    @Emu__kiya 6 месяцев назад +84

    ለምን አሰላዋዕለይኩም አትይም ሶፊ
    اللهم يامقلب القلوب ثبت قلوبنا علا دينك يارب☝

  • @HaymiTube138
    @HaymiTube138 6 месяцев назад +190

    ሴቶች በራሳችሁ ስትተማመኑ ወንድን ማሸነፍ ትችላላችሁ🌹🌹💋💪

  • @HtymiTuba5335
    @HtymiTuba5335 6 месяцев назад +151

    የስደት እህቶቼ የለፋችሁበትን ገንዘብ አጊጡበት ተደሰቱበት❤

    • @eimaneiman8850
      @eimaneiman8850 6 месяцев назад

      ናርድዬ ምንማጌጥመደሰትአለብለሽ ይሄቤትየሚባልጣጣ ጎድቶኛል ለራሴምአልል

    • @eimaneiman8850
      @eimaneiman8850 6 месяцев назад

      ምክርሽተመቸሽኝውወላሂ ደስነውያለኝ

    • @Ree-vv7zy
      @Ree-vv7zy 6 месяцев назад

      አሚንሞቢየ🙏🙏🙏

    • @Cffdvd
      @Cffdvd 6 месяцев назад

    • @رحمهسيد-ك9و
      @رحمهسيد-ك9و 6 месяцев назад

      አሚንንንን ያረብ

  • @SusoJemal
    @SusoJemal 6 месяцев назад +61

    እንደዚህ አለባበስሽን ስታስተካክይ ገና ዛሬ ሰብስክራይብ አደረግኩሽ😇

    • @zekiya7868
      @zekiya7868 6 месяцев назад +1

      እኔም ላድርጋትደ 😂😂😂 ብዙም አልከታተላም ነበር ይልመድብሽ እህቴ ረመዳን ሥለመጣ ሣይሆን ለአላህ ብለሽ

  • @mdmaybe224
    @mdmaybe224 6 месяцев назад +161

    ሶፊ ማሻአላህ ዛሬ አምሮብሻል የምትሉ👍👍👍

    • @ifj8189
      @ifj8189 6 месяцев назад +1

      የኔ አስተያት ነው ይልመድባት

  • @kidsettesfya4645
    @kidsettesfya4645 6 месяцев назад +107

    የስደት እህቶቼ ወቶ ከመቅረት እግዚአብሔር ይጠብቀን አሜን ❤❤❤

  • @ሰኒም
    @ሰኒም 6 месяцев назад +112

    አንደኛነኝ ማሻ አላህ ዛሬ አለባበስሺ ሁሌም እንደዚህ ትልበስ እምትሉ ላይክ

  • @toybaorymam1466
    @toybaorymam1466 6 месяцев назад +32

    ሂጃብሽን እዳስተካከልሽው ሰላምታሽንም አስተካክይ ያው የራሴ አስተሳሰብ ነው ሶፊ

  • @emutube2623
    @emutube2623 6 месяцев назад +37

    ጎበዝ ሶፊ ሂዳብሽን አስተካክለሻል በዲንሽ በሀይማኖትሽ ጠንካራ ሁኝ የመዳም ቅመሞች ደግሞ ሀገር ለገቡ የመዳም ቅመሞች እናበረታታቸዉ

  • @ቲኒሿነኝዒልምቀላዋጯ
    @ቲኒሿነኝዒልምቀላዋጯ 6 месяцев назад +22

    ሶፊ አለባበስሺን ቀጥይበት ደም ሙስሊም ከ3 በላይአይኳረፍም ስለዚህ ረመዷንሲደርስ ብቻ አዉፉበሉኝ ማለት የለም ረመዷን በሰላም ያዲርሰን

  • @HalimaAhamaf
    @HalimaAhamaf 6 месяцев назад +12

    ሙስሊም እህት ወድሞቸ እሮመዳንን ፆመዉ ከሚጨርሱት ያድርገን እሽአላህ አገራችንም ሰላም ያድርግልን ያረብ🤲🤲🤲

  • @hamidaethio312
    @hamidaethio312 6 месяцев назад +25

    አሰላሙአሌኩም ሀባይብ እንኳን አደረሳቹ አደረስን ለታላቁ ረመዳን🎉🎉❤❤

    • @omrmobile2678
      @omrmobile2678 6 месяцев назад

      ወአለይኩም ሰላም

  • @Hanif323
    @Hanif323 6 месяцев назад +22

    ቁርአን ላይ ሌላ እቃ አይቀመጥም

  • @ኮኬትmyworld119
    @ኮኬትmyworld119 6 месяцев назад +73

    የሰው ዘር የሆናቸው በሙሉ ፈጣሪ በያላችሁበት ሰላማችዉን ያብዛ❤❤❤❤❤❤❤

    • @user-uv2vv8el9ny
      @user-uv2vv8el9ny 6 месяцев назад

      አሚንን

    • @Aminathasen-b6h
      @Aminathasen-b6h 6 месяцев назад

      አሚን

    • @genetnegasa9811
      @genetnegasa9811 6 месяцев назад

      Amennnnnnn Amennnnnnn Amennnnnnn Amennnnnnn Amennnnnnn 🙏 ❤❤❤

    • @Tina-u3o
      @Tina-u3o 6 месяцев назад

      Amen ❤❤

    • @woreilutube2009
      @woreilutube2009 6 месяцев назад

      የአብነትማሥተርንቁጥር ካለሺ ቁጥር አስቀምጭልኝ ሶሶ

  • @semutimohamed8744
    @semutimohamed8744 6 месяцев назад +9

    መቼ ነው ፕራኩ አልቆ ኬክ የምትቆርሱት ቆያቹ እኮ😅

  • @خديجهخديجه-ه6ث
    @خديجهخديجه-ه6ث 6 месяцев назад +13

    ዛሬ አምሮብሻን ዉበትሲለካ በሂጃብነውለካ
    አሠላሟለይኩም በይሀያቲ❤🎉❤

  • @semutimohamed8744
    @semutimohamed8744 6 месяцев назад +34

    ሐበሾች ነን ይቅርታ ለመጠየቅ እረመዳን እንጠብቃለን😂😂😂

    • @ጦይቢቲዩብ
      @ጦይቢቲዩብ 6 месяцев назад +1

      አወ ክክክክክክክክ

    • @ሉባባሰይድሙሀመድ
      @ሉባባሰይድሙሀመድ 6 месяцев назад +1

      😂😂😂😂😂

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 6 месяцев назад

      😅😅😅😅😅😅😅

    • @BebaBeba-m7u
      @BebaBeba-m7u 6 месяцев назад +1

      አረ ወይኔ ሞቱኩ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @shimelesBesher
      @shimelesBesher 6 месяцев назад

      😂😂😂😂😂😂አስመሳይ ህብረተሰብ ፈተናችን የበዛው ለዚ ነው

  • @ፈሩሂወሎየዋ
    @ፈሩሂወሎየዋ 6 месяцев назад +9

    ሶፊ እሮመዳን ስለመጣ ሣይሆን አፉ የምንባባለው ሙስሊም የሆነ ሠው የተቀያየመ ካለ በማንኛውም ቀን ነው እሮመዳን ሢመጣ ብቻ ከሆነ አፉ የምንባባለው ትክክል አደለም በኔ አመለካከት❤❤

  • @fydur360
    @fydur360 6 месяцев назад +24

    ውድ የኢስላም ልጆች እኳት አደረሳችሁ የተከበረው ወር

  • @saadaaragaomohe
    @saadaaragaomohe 6 месяцев назад +12

    ሰላም ሰላም አትበይ አሰላም አለይኩም ብለሽ ጀምሪ በአላህ በአላል በአላህ ሶፊየ

  • @emuemran-zw9vj
    @emuemran-zw9vj 6 месяцев назад +4

    አጂብ በአመት እረመዳን ተጠብቆ አውፍታ እና ሂጃብ ቢደዓነው ይህማለት ከረመዳን ውጭ አውፍመባባል እና ሂጃብን ማስተካከል እንድሁም አላህን መፍራት የለም ብሎማሰብ ጭፍንነትነው።

  • @sameerasameera6533
    @sameerasameera6533 6 месяцев назад +7

    እህቴ ሥትጀምሪ አሠላም አለይኩምበይ❤ ሙሥሊም እህት ወድሞቸ ረመዳን ሙባረክ❤❤

  • @AhmedAhmed-w5t6n
    @AhmedAhmed-w5t6n 6 месяцев назад +17

    ዛሬ ደሞ ውበቱን ደፍቶብሻል❤❤❤❤❤❤ማሻ አሏህ

    • @ematube9407
      @ematube9407 6 месяцев назад

      ሂጃቡ ኘው ያሳመራት

  • @gfg4073
    @gfg4073 6 месяцев назад +12

    ተባረኪ ስው ህይወት ላበላሽነው እውነት ስለተናገር ጎበዝ ነሽ

  • @ሠዓዲዮቱብ
    @ሠዓዲዮቱብ 6 месяцев назад +11

    ዛሬ የሴት ልክ ሁነሻል። ማሻ አላህ ሁሌም ልበሽ

  • @bintbaba-h6k
    @bintbaba-h6k 6 месяцев назад +17

    ሶፊ ዛሬ አለባበስሽ አምሮብሻል በዚሁ ቀጥይ ማለቴ ፀጉርሽን አታሳይ በከፊል ቢሆንኳ በተረፈ በርቺ 🎉❤❤

  • @ZeyinebaFenta-r3b
    @ZeyinebaFenta-r3b 6 месяцев назад +10

    ማሻ አላህ ዘሪ አለባበስሽ የምራን በዚህ ቀጠይ እሺ

  • @sabo8756
    @sabo8756 6 месяцев назад +42

    ልቦና ይሥጣችሁ ማሪና ሂወት አላት የሠው ሥም አታጥፉ😢😢😢

  • @mekaketemaw
    @mekaketemaw 6 месяцев назад +8

    ሶፍይ አይዞሽ በርች አንዳንድ ወንዶች ልብይሰብራሉ ለነሱ ብዙ መጸዋትነት የተከፈላቸውሰወች መልሰው ይሰብሩናል

  • @Senayit28
    @Senayit28 6 месяцев назад +8

    ፈጣሪ የሚመጣውን ፆም በሰላም አስጀምሮ በሰላም የስፈጸም የመዳን ቅመሞች ፈጣሪ ብርታቱን ይስጣችሁ ሶፍየ ጀግና ሴት ከዚህ በላይ እንጠብቃለን ❤❤❤

  • @NeamaKebede
    @NeamaKebede 6 месяцев назад

    የሚዳሴትመቶበመቶ%ሚስትአይሆንምእደዛውወዶችባልአይሆኑምኦኬሴቶችወድእወድሻለሁስትባይ100%አትመኑበስ50ይበቃልለማመን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Rተስፈኛዋ
    @Rተስፈኛዋ 6 месяцев назад

    አልተጣላችሁምዉሸታም ኢንተግላራምላይ ፎቶገጭአርጋችሁ 😂😂😂😂ይሄወሬኛህዝብሸቅሉበት እኔስ ማንምአይሸዉደኝም

  • @Alqua-n2t
    @Alqua-n2t 4 месяца назад

    የመትራቢ፡ጅል፡ነሽእነ፡በሷ፡ጉደይ፡ከልሆነ፡አቺም፡ከታፍቅ፡የነበራሽ፡ነገር፡ቃልድ፡ነበራ፡ወይ፡ውሸታኛ፡ሸርሙጠ፡ነሽ፡አስጠሊታም፡ሙስሊም፡ነሽ፡አሰፋሪ፡ነሽ፡በሽታ😊❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @سعديهمحمد-ط9ث
    @سعديهمحمد-ط9ث 6 месяцев назад +4

    ረመዷን ሲመጣ ብቻ አደለም አውፉ የምንባባለው ሶፊ ሙእሚን ከ3 ቀን በላይ አይኮራረፍም አሏህ በዲንሽ ያፅናሽ

  • @mubetube2
    @mubetube2 6 месяцев назад +1

    ዉድኢስላም ልጆች እንኳን ለተከበረዉ ረመዳን በሰላም አደረሳችሁ❤

  • @Imususu
    @Imususu 6 месяцев назад +2

    ለማንቸዉም በአለባበስሽ ሁሌም ቀጥይበት አላህ ሁላችንንም መጨረሻችንን ያሳምርልን

  • @መዲነኝወሎየዋ-ከ2ጸ
    @መዲነኝወሎየዋ-ከ2ጸ 6 месяцев назад +3

    የዛሪው አለባበስሺ ሂጃቡ አሰላም አለይኩም ብለሺ ጀምሪ

  • @dadimyfirestlove
    @dadimyfirestlove 6 месяцев назад +3

    አሰለሙአለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ ውድ ሙስሊም እህት ወንድሞቸ እኳን ለተከበረው ለመዷን ወር በሳላም አደረሰን ሶፊ አችንም እኳን አደረሰሽ ሲቀጥል አለባበስሽ አስደስቶኛል የኔ ቆጆ አላህ ይጨምርልሽ በርቺ አላህ ያጠንክርሽ

  • @hawadawed9588
    @hawadawed9588 6 месяцев назад +14

    ሶፊ ግልፀኝነትሽ ማሻአላህ🥰

  • @Imususu
    @Imususu 6 месяцев назад +1

    ረመዷንን ነዉ የምታመልኩት ወለ አላህን ነዉ አንቺና መሰሎችሽ ይቅርታም ሆነ ሂጃብ መልበስ በማንቸዉም ጊዜና ከረመዷንም ዉጪ ካለዉ ቡሀላም ነዉ ጠይብ ግርም ይላል ወላሂ ረመዷን ሲመጣ ማሻአላህ ሲወጣ አኡዙቢላህ ሌሽ

  • @seadaseada-bb1og
    @seadaseada-bb1og 6 месяцев назад +15

    ሂጃብሺ ሲያምርብሺ እደዚህ ስትለብሺ❤❤

  • @kalikidankalikidantube
    @kalikidankalikidantube 6 месяцев назад

    ግን ይቅርታ መባባል ያለዉ በቃ
    ፆም ሲመጣ ብቻ ነዉ 😂😂

  • @Manba-k8f
    @Manba-k8f 29 дней назад +1

    እየመጣሽ ተኝ የኛቤት ሰፊ ነው አለ

  • @hayathayat-xj3zy
    @hayathayat-xj3zy 6 месяцев назад +17

    ስለ ማሪና ደስ የሚል ነገር ስላወራሽ ደስ አለኝ ምን ልትይ ነው ብየ ደንግጨ ነበር ኅበዝ ሶፊ አንቺ በዚህ መልክ እየመሰከርሽላት ማንም ምንም ቢል አይገርምም❤

  • @mediyoutube2916
    @mediyoutube2916 6 месяцев назад

    ጎንደር ተወልደሽ አማረኛ የማታውቂ አስመሰልሽ ኮ ሆት ሳይሆን ህይወት ነው ቲዳር ሳይሆን ትዳር or ባለትዳር ነው የሚባለው አታስጠይኝ ቲክቶክ ላይ የሌለ እንግሊዝኛ የሚመስል ገን ያለቦታው እየቀላቀርሽ አሳቅሽኝ ጭራሽ አማረኛን ረሳሽ😂😂😂😂😂

  • @ሉሉነኝየማዳምሞተር
    @ሉሉነኝየማዳምሞተር 6 месяцев назад +3

    ማሻአላህ አልባበሰሸ ሳያምር ዋዉዉዉዉዉ በዝሁ ቀጥይ የሴት ልጂ ዉበቶ ኢጃባ🥰🥰

  • @Aseya-zf2vg8hn1j
    @Aseya-zf2vg8hn1j 6 месяцев назад

    ምን ያንጨረጭርሻል እንደ ጨዋ ሴት መጀመሪያም እሱም አኡዙቢላህ በዝሙት ስትተሻሹ ትንሽ እንኳን የማይቀፈው አንችም እስልምና አሰዳቢ ለስሙ በተውሂድ ሐገር ኖረሽ ስትገቢ ምን አይነት ህሌና ቢኖርሽ ነው በዝሙት ካልተፈቀደልሽ ያውም ዱርዬ ምኑም የሙስሊም ኑር የሌለው ጋጦ ወጥ ጋ ሄደሽ ስትተሻሺ መጨረሻው ምን ይሆናል ብለሽ ጠብቀሽ ነበር ?ጌታዋ ምታስቆጣ ሴት መቼም ቢሆን መቼ እንደ ምኞቷ አይሳካላትም አላህ ይምራሽ ይምራው አሁን አላህ የረመዳን ወር በሰላም አድርሶሻል ከጌታሽ ተነጋገሪ ተውባ አድርጊ ::አላህን ፍሪ በውሸት ከብል እያላቹ እጭ እዴት እደምታስጠሉኝ

  • @seadamohammedyoutube3116
    @seadamohammedyoutube3116 6 месяцев назад +2

    ማሻአላህሶፊ ዛሬ ሂጃብ አለባበዝሽን አሥተካክለሻል

  • @ሂክሙነኝየቤተሰቤናፍቂH
    @ሂክሙነኝየቤተሰቤናፍቂH 6 месяцев назад

    አትለፍጨቂብኝ ትዳር ወይሥ ባሌቲዳር ሚባለው ምነው ከተማ ካልተወለዲኩ አልሽ 😂😂😂😂😂😂😂ቱ

  • @Simeraadnan
    @Simeraadnan 6 месяцев назад +1

    ውዴ ሶፊዬ ወላሂ ሁሌ አለባበስሽ እንዲ ቢሆን ሰውም ያከብርሻል ሁሌ ስላንቺ አለባበስ አይወራም እና ውዴ እባክሽ እባክሽ ከቶፍቅ ከተለያያቹ በቃ ተለያያቹ ስለዚ እራስሽ ሁነሽ ኑሪ የማንም ወሬ አትስሚ በልጠሽ ተገኚ ማሬ ውሎሽን ካሳየሽን እኛ እናያለን ግን ያ እንዲ አለኝ ያ እንዲ አለኝ የሚለው ተዩ ውዴ ከኃላሽ ለነበሩ ሰዎች ትተሽ የወደፊት ኑሮሽን ኑሪ በቃ ቆፍጠን በይ ማሬ❤❤❤❤❤

  • @tube-tg7jx
    @tube-tg7jx 6 месяцев назад

    ግን ለምብ የአላህን ሰላም ታ አትይም ሙስሊም ሆነሽ ጉድ ሀሜት ይብቃ አውፍታ እረመዳን ሲዴርስ ብቻ አይዴም የሚጠየቀው እናነተ የሚዳያ ሴቶች ግን እስልምናችሁ ትዝ የሚላችሁ እረመዳን ሲመጣ ነው

  • @የወረባቦዋነኝየአብዲፎንቃ

    እረ መስከረም ነው የተጋባነዉ የዛኔ የ3 ወር እርጉዝ ነበርኩ ብላለች አትቀደጅ😂😂😂😂😂

  • @GlAl-t4y
    @GlAl-t4y 6 месяцев назад

    አረ ሞኝነሽ እህቴ ከዚህ በለይ መጀጀልአለ እንዴ ስንቴ እየተቀቀፉ ስንትነገር እየሆኑ ለዛውም ከከፊር ሴት አለህ ፍሪእና የትደር አገርሽን እወቂ አኡቢለህ ሚነል ጀሂል ኡፍፍፍ አረ የስጠለለል ወለሂ

  • @የሕይወትገፅ
    @የሕይወትገፅ 6 месяцев назад +4

    ሰላም 🌹🌹🌹💗💗💗 እንዴት ናተፈችሁ ሶፊ በፈጣሪ እውነት አይደለም በይኝ ትለያየን ምትየውን ማመን አቃትኝ ከምር🥺🥺🥺🌹🌹🌹🥺🥺🥺

  • @semirasemira5861
    @semirasemira5861 6 месяцев назад

    እኮ አልተጣላችሁም ዮቶብ ለማሳደግ ፈልጋችሁ ነዉ 🤣🤣🤣🤣🤣እደኔ የጠረጠረ 🤣🤣🤣👌

  • @kedijahussin
    @kedijahussin 6 месяцев назад

    ስሚ እህቴ አድ ነገር ልበልሺ ምንም ቢሆን አብራቺሁ በልታቺሗን ጠጥታቺሗን ብዙ ነገር አሳልፋቺሗን ስለዚህ ሆድ ብዙ ይቺላል ስለዚህ በዉስጥ አዉሩ ሚዲያ ላይ አታዉጪ

  • @ፎዚያአሰፋ-በ2ቀ
    @ፎዚያአሰፋ-በ2ቀ 6 месяцев назад +9

    የናተ ፋራክ አያልቅም እስኪ በጥሩ ነገር ኑ

    • @Sofia-l8l6l
      @Sofia-l8l6l 6 месяцев назад +2

      😂😂😂😂😂 ፍራክክክ

  • @ahlamahlam2054
    @ahlamahlam2054 6 месяцев назад

    የማንም ይሁን የመንም አያገባንም ሂላናችሁን ለገዘብ ሺጣችኋል ሀጂ ነብይ ጋር እርስቱ ምድር ጨምላቃሁላ ስለስዉ ሂዉት እኑተዉ እናተዉ ታሮጡት😮

  • @HayatAhmed-iv3ru
    @HayatAhmed-iv3ru 6 месяцев назад

    አለባበስሽ የምትሉ ኮመንተሮች ለሮመዳን ለብሳ ሲወጣ ስትጥለው ደሞ ጣልሽው ብላቺሁ ልጠይቁነው ክክክክ

  • @Ree-vv7zy
    @Ree-vv7zy 6 месяцев назад +2

    እደኔ ሶፌን የሚውዳትየሚያከብራት🙏🙏🙏🙏🙏🙏 pilsee አድሽ እናስገባት🙏🙏🙏

  • @Sarina956
    @Sarina956 6 месяцев назад

    ራቁትሽን እየተመናቀርሽ መላ የሙስሊሙን ማሀበረሰብ ነው ያስቀየምሽው ዛሬ ደግሞ ሰልመሽ መጣሽ ምን ዋጋ አለው በረመዳን ብቻ ሁጃብ

  • @ዘይነብ-ቘ1ቸ
    @ዘይነብ-ቘ1ቸ 6 месяцев назад

    በይ ሂጃብሽን በዚሁ ቀጥይ ረመዳን ሢፈታ ሂጃብሽንም እንዳትፈች ሙሥሊም ሤት ሂጃብ መልበሥ ግደታዋ ነው ደሞ በጣም ነው የሚያምርብሽ

  • @Mm-wv6pv
    @Mm-wv6pv 6 месяцев назад

    እንደዚህ ከለበሽ ሂጃብሽን እኔ ለሚቀጥለው 3ስልኬ ሰብስክራይም አደርግሻለሁ 👌

  • @ToybaMuhammed-ll6qb
    @ToybaMuhammed-ll6qb 6 месяцев назад +1

    ወድ ሙሥሊም እህት ወድምቼ እሮመዳን ሙባረክ 🥰🥰🥰🥰🥰አላህ ፆማችን በሠላም ፁመን በኢባዳ እምናሣሌፈው ይሁንልን❤❤❤❤❤❤❤❤ሥራውንም ያቅልልን

  • @gig8ggtgig8ggt12
    @gig8ggtgig8ggt12 6 месяцев назад

    ግን እኮ አችም ከቶፊቅ ገር አልታጠለችሁም ይምስኪን ሰው አትጨወቹ ቀለበትሽ አስነቅቶል 😂😂😂😂😂😂

  • @ktube8920
    @ktube8920 6 месяцев назад

    ማሪና ከወለደችበት ትውለድ ምን አገባችሁ ግን አንዳንድ ኮሜንታተሮች አስቀያሚ ሁላ የምር ትገርማላቹ

  • @safaiaalyami6678
    @safaiaalyami6678 6 месяцев назад +6

    ማሻአላህ ሄጃቡ አምሮብሻል ቀጥይበት

  • @sikosilo4773
    @sikosilo4773 6 месяцев назад

    ጀስት ፍሬንድ ሳይሆን ፔስት ፍሬንድ ነው አየየየየ እንግሊዘኛው ቢቀርብሽስ በአማራኛ ብቻ አውሪ እሽ እናቱ

  • @AshGyyij-ch3dt
    @AshGyyij-ch3dt 6 месяцев назад

    እኔ ግን ግርም እሚለኝ እራሳቹህ የቤታቹህን ገበና ታወጡና እድህ አትበሉ እድህ አትበሉ ትላላቹህ ለምን ዝም ብላቹህ ስራቹህን ብቻ አሰሩ

  • @ZuzuMmm-gq9wl
    @ZuzuMmm-gq9wl 6 месяцев назад +15

    ልባችን የተሰበሩ ሴቶች እንበዛለንና በዱአ እንተዋወስ 😢😢እህ አብሽሪ አላህ ያጠክርን የተሻለም ይስጠን

    • @yhggg8021
      @yhggg8021 6 месяцев назад +2

      እውነትሺነው የኔ እህት የተሰበሩን ልቦች በሙሉ ሰላማቸውን የሚያገኞበት የርመዳን ወር ያርግልን

    • @ahmedebrahim-p3z
      @ahmedebrahim-p3z 6 месяцев назад +1

      ሳህ

    • @ZuzuMmm-gq9wl
      @ZuzuMmm-gq9wl 6 месяцев назад

      @@yhggg8021 አሚንን ያርብ

  • @SeydAli5154
    @SeydAli5154 6 месяцев назад

    አንችም አዉቀሺ ነዉ ዩቱብ ለመስራት ፈልገሺ ነዉ ዘንድሮ እኮ የማንም ሰገጤ መጫወቻ ሆነናል

  • @TUBE-fb2or
    @TUBE-fb2or 6 месяцев назад

    ሶፊ በርግጠኝነት ማሪና ከተውፊቅነው የወለደችው በቃ የሁለት መሆንሽን አምነሽ ቁጭ አትጣሊ ሆ

  • @ፈድሉሚድያ-ዠ6ጘ
    @ፈድሉሚድያ-ዠ6ጘ 6 месяцев назад +1

    አውፉ ብለንሻል አላስቀየምሽንም ህጃብሽን አደራ❤❤❤❤

  • @የየየ-ኘ9ጰ
    @የየየ-ኘ9ጰ 6 месяцев назад +1

    እቁረአን ላይ ምንም ነገር አታኑሪ

  • @sdemssi1962
    @sdemssi1962 6 месяцев назад +3

    ለርመዳን ብቻ አይደለም ይቅርታ ሚባለው ስላም አለይኩም በይ ታፍሪበታለሽደ ሃይማኖትሽን

  • @Pnice-vs1fr
    @Pnice-vs1fr 4 месяца назад

    አማረኛ አትችልም ልበል ወይስ ምንድነው የምትኮላተፈው ባለቲዳር ክክክ ሂወት ስትል ብቻ ልዩ ነው ክክክክ

  • @burtacanheila1184
    @burtacanheila1184 6 месяцев назад

    እኔ እምልሸ ጉንድሬ ነኝ አልሸ ግን ቋንቋሸ ግራ አጋባሸኝ ባሊትዳር እያልሸ ባለትዳር ነው እሚባለው ህይውት በይ ድግሞ

  • @hikematube7242
    @hikematube7242 6 месяцев назад +21

    ጠንክረሺ ሸቅይ ሀሪፍ አይዳ ነው ሶፊ ይህ የዋህ ህዝብ ላቺ ሲዝን ብቻ ያሳዝኑኛል😢😢

    • @ሀስናሙሀመድ
      @ሀስናሙሀመድ 6 месяцев назад

      😂😂😂😂

    • @miftahitube12
      @miftahitube12 6 месяцев назад

      😂😂😂😂

    • @adenategene101
      @adenategene101 6 месяцев назад

      😁😁😀

    • @hawiwolloyewatube
      @hawiwolloyewatube 6 месяцев назад

      😂😂😂😂

    • @LovelyBreakfast-ck8th
      @LovelyBreakfast-ck8th 6 месяцев назад +2

      የውስጥን የሚያቀው አላህነው እኛ ግን የተደበቀንና የውስጥን አናውቅም ስለዚህ ብናዝን የሰው ልጂ ውስጥን አይቶአይደለም የሚያዝነውአናሳዝንም😢

  • @አዳማናዝሬትአዳማ
    @አዳማናዝሬትአዳማ 6 месяцев назад +3

    ጎበዝ ልጅ ስለ መሪና መልካም ነገር ስለነገርሽን ድምጽሽ ደግሞ ደስ ይላል❤

  • @HayatNasir-m8u
    @HayatNasir-m8u 6 месяцев назад

    ሲጀመር ቶፊቅ እራሱ እኮ ይናገር ነበር የራስዋ ህይወት አላት ብሎ ኢሄ ጭቅላቱ ማይሰራ ህዝብ

  • @SMtube-mu7ug
    @SMtube-mu7ug 6 месяцев назад

    አማረኛሽ የጎንደር ልጅ አትመስይም ልክ እንዴ እንትና አማረኛ ያጥርሻልስ😂😂

  • @አስቲቱይብ
    @አስቲቱይብ 6 месяцев назад

    ባክሽ አትቀባጥሪ ይህቀልዲ አልፎበታል ፓራክ እደሆነ ገብቶናል

  • @FjgGkhk
    @FjgGkhk 6 месяцев назад

    ሀላልሽ በሆነ የትም አይሄድም ነበር ከትዳር ውጭ ያለ ነገር እድሜ የለውም ድሮውንም ያንች አይደለም

  • @ARITi01
    @ARITi01 6 месяцев назад

    ሶፊየ የኔ ዉድ ቻሌን ሰብስክራይቭ አሰደርጊኝ ስወድሽ የኔ ጀግና

  • @SeydAli5154
    @SeydAli5154 6 месяцев назад

    እኔ ዩቱበሮችን አላምንም አንችንም አላምንም ከቶፊቅጋር አልተጣላችሁም አዉቀሺ ነዉ

  • @Marina-9435
    @Marina-9435 6 месяцев назад +1

    ሶፊየ እንኳን ለረመዳን አደረሰሽ ውዴ

  • @Hy-zh6es
    @Hy-zh6es 6 месяцев назад +1

    ጎበዝ ሂጃብሽን አስተካክለሽ መተሻል

  • @nejibawel
    @nejibawel 3 месяца назад

    Ayzon ye sewn tidar save indaderegshw fetari yanchnm melisew yasamirlish

  • @ይሁንለበጎነው-ፀ1ዸ
    @ይሁንለበጎነው-ፀ1ዸ 6 месяцев назад

    እቁርአኑላይ ያለውን አሽው.እሱ ላይ ምንም ማስቀመጥ.አይቻልም

  • @سارةيوسف-م4ذ
    @سارةيوسف-م4ذ 6 месяцев назад

    ባለትዳር በይ በለቲዳር አይደለም ቋንቋችንን አታወላግጂ እሺ😮😮

  • @ኢክራም-ሐ9ቘ
    @ኢክራም-ሐ9ቘ 6 месяцев назад +2

    እኔ ግን ቶፊቅ ጋ የተጣላችሁ አይመስለኝም ልጅ ትፊቅ ለብራክ አንደኛስለሆነ ምንምአይመስለኝም ትንሽ ቆየት ብላች በሰርግ እዳመጡጂ

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 6 месяцев назад

      😅😅😅

    • @amiyimamgo7198
      @amiyimamgo7198 6 месяцев назад

      እኔ አላምናቸውም በፉት ተማሪናጋር ሲሰሩ እከታተላቸውነበር እንዳውም ሀይማኖቱን እያልኩ አዝኔነበር

    • @Rተስፈኛዋ
      @Rተስፈኛዋ 6 месяцев назад

      😂😂😂😂😂😂😂😂ካሜራአማንነዉ

  • @toybshi
    @toybshi 6 месяцев назад

    አማረኛሽ ተጣመመኮ ሆ ዱሀ ለሚለው ዱአ በይ ቲዳር ሳይሆን ትዳር ዩሆት ሳይሆን ሂወት በይ ሆ