ሶፊያን ያስደነገጣት ልዩ surprise 🥲 አድስ ቤት ገባን

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 янв 2025

Комментарии • 1 тыс.

  • @beedashaliyad7151
    @beedashaliyad7151 9 месяцев назад +120

    ቶፊቅ ለሶፍያ ክብር ይኑርህ እሷ በጣም ምስኪንና ስልጥን ያለች ልጂ ነች እና አክብራት ዉደዳት ❤

    • @zizumedia2825
      @zizumedia2825 9 месяцев назад +3

      ደሞ የመጨረሻነው ከወጣሽ መመለስ የለም ምናምን አንተ ካልተስተካከልክ መውጧቷ ሊቀር ነው

    • @AsdQwe-qr8zs
      @AsdQwe-qr8zs 9 месяцев назад +1

      የጎንደር ልጆች ሰልጡን ናቸው የተለዮ ናቸው

    • @Southafricalife
      @Southafricalife 7 месяцев назад

      Batikikl

  • @Sameera-o8w
    @Sameera-o8w 9 месяцев назад +422

    ማነው ሶፊን የሚወድ እደኔ

  • @CvvvVv-cw1hm
    @CvvvVv-cw1hm 9 месяцев назад +70

    ቶፊቅ እባክህ ተከባከባት ሴትልጅ እንክብካቤ ትፈልጋለች እሷደግም ትወድሀለች እና አላህ ፍቅር አስከመቃብር ያድርግላችሁ ፈተናወችን በመመካከር እለፉ አይዟችሁ ❤❤

  • @TabaA-m5s
    @TabaA-m5s 9 месяцев назад +133

    ለሰው ልጅ ክፋት ምንም አይበጅም ስለታረቃችሁ በጣም ደስ ብሎኛል መሻአላህ ብያለሁ አላህ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @ተዋህዶሃይማኖቴ-ኘ1ዘ
    @ተዋህዶሃይማኖቴ-ኘ1ዘ 9 месяцев назад +27

    ሶፊ በጣም የምታሳዝነዉ ማነው እደኔ??
    እባክ ቶፊቅ ሰው ባለዉ ነገር ጄጅ አታድርግ ኮተት ምናምን ትላለክ ለቀልድም ብሆን ደስ አይልም ደሞም ደጋገምከዉ እሱዋ ልክ እዳተ ሶፋ መግዛት ነበረባት ሴት ልጅ ናት አክብራት ስለምታፈክርህ ስለምትወድህ ዝቅ አርገህ አትያት ማርያም እሱዋ የዋህ ንፁህ ልብ ያላት አፍቃሪህ ናት ባለህ ነገር አትኩራ ፈጣሪህን አምስግን ስለሌላት አትናቃት
    ያገኝም ያጣና ያጣም ያገኝና ያስተዛዝበናል ያቀን ይመጣና አለ ያገሬ ሰው
    ምንም ብላት ስለምታፈቅረዉ ኮስተር ብላ እኮን አትናገርም ስቃ ታሳልፋለች
    እባክህ ለቀልድም ብሆን ስትናገር ቃላቶችን ምረጥላት

  • @Samira-g5z4z
    @Samira-g5z4z 9 месяцев назад +59

    ወላሂ የመዳም ቅመሞች አገራችሁ ስትገቡ አደራችሁን አለባበሳችሁን አላህን ፍሩ ዝና መስሏችሁ እንዳትሸወዱ አላህ እያንዳንዷን ይተሳሰበናል የሰጠንን ጸጋ በመጥፎ አንመልሰው ውዶቸ አደራ

    • @ሱሱነኝያሀላሌብቻ
      @ሱሱነኝያሀላሌብቻ 9 месяцев назад +3

      እንሸ አላህ እህት ወላሂ እኔ ይቃም እለብሳለሁ እንሸ አላህ ለምክርሺ ጀዛ ካላ ኸይር🎉

    • @ሱሱነኝያሀላሌብቻ
      @ሱሱነኝያሀላሌብቻ 9 месяцев назад +1

      እንሸ አላህእህት ግድ ነው እዱንያ ጠፊ ናት እኮ እህት ባላህ ፍቃድ ይቃም እለብሳለው እንሸ አላህ ለምክርሺ ጀዛካላ ኸይር እህት🎉

    • @እስላምነውህይወቴኢትዮጵያ
      @እስላምነውህይወቴኢትዮጵያ 9 месяцев назад

      ትክክል ኢንሻአላህ

  • @LubabaMohamed-no2lt
    @LubabaMohamed-no2lt 9 месяцев назад +36

    ንግግርህን አስተካክል ሶፊያ ሁሉም የሚመኛት ቆንጆ ሴት ናት

  • @Yenata-l2u
    @Yenata-l2u 9 месяцев назад +123

    ተከባከባት ሶፊን ወላሂ ቆጅዬ ምርጥ ምስኪን ልጅ ነች አትጉዳት ትወድሀለች ሁሌም ደስተኛ ሁኑ🎉🎉🎉

  • @BirukTuba5335
    @BirukTuba5335 9 месяцев назад +276

    ማሻአላህ የስደት እህቶቼ ከስደት መልስ ክፋት የሌለዉ ንፁህ ፍቅር ያድላችሁ😍😍😘

    • @alemendres
      @alemendres 9 месяцев назад +3

      አሚን😢😢😢😢ሙብዬ ሙቢ ነህ ግን

    • @MozainAbdo
      @MozainAbdo 9 месяцев назад +2

      አሚንንንንያረብብብብብ❤❤🎉🎉

    • @ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማ
      @ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማ 9 месяцев назад

      ሙቤ ሙቤ የምትሉ ሰወች ሙቤ አይደለም በስሙ የሚሸቅሉ ናቸዉ

    • @AuufYgcc-hk4vw
      @AuufYgcc-hk4vw 9 месяцев назад

      አሚን ያረብ

    • @zemzemali6970
      @zemzemali6970 9 месяцев назад

      አላህ ይጨምርላችሁ ያርብ

  • @samyrasamuty179
    @samyrasamuty179 9 месяцев назад +96

    ቶፊቅ ራስክን አትስቀል😏ለሶፊ ክብር ይኑርክ ሚስኪን ልጅ ነች 💕💕

  • @ZaharaSeid-x3s
    @ZaharaSeid-x3s 9 месяцев назад +17

    ተውፊቅ ሴት ልጅ የረሱል አደራ ናት አደራህን ተዋጣ ታው ሰው ሁኖ የማይጣላ የለም እና ስትጣሉ ሶስተኛ ሰው አታስገቡ ብቻችሁን ተመካከሩ ችግራችሁን ፍቱ

    • @saadas9954
      @saadas9954 8 месяцев назад

      Selelahu aleyihi wosselem

  • @saronhailu53
    @saronhailu53 9 месяцев назад +22

    ማንነትህ እንደ ስምህ ህፃን😏ለሴት ልጅ ክብር ይኑርህ አክብራት!አጉል አትለፋደድ ለምትናገረው ነገር ጥንቃቄ አርግ!ሶፊ🥰

    • @Sofia-l8l6l
      @Sofia-l8l6l 9 месяцев назад +3

      😂😂😂😂😂 አትለፋደድ ጥሩ ነገር የገጠር ልጅ ሥለሖነ ነው አትፍረጅበት ገና ይቀረዋል ለመሠልጠን

  • @ruthkidane6643
    @ruthkidane6643 9 месяцев назад +16

    ልጅቷ ምታሳዝን ልጅ ነች ደሞ ቆጆ ነች ተከባከባት ደሞ እቃ እየሰበሰብክ እጠብ አትበላት ተጋገዞ ፍቅር መሰዏት መክፈል ነዉ❤❤❤

  • @reemahmad3374
    @reemahmad3374 9 месяцев назад +38

    ምርጥ ልጂ ነች ሶፊ ቶፊቅ ተንከባክበህ ያዛት አክብራት እንደፈለክ አትዝለል

  • @jameelajameela8867
    @jameelajameela8867 9 месяцев назад +21

    ሶፊ የኔ ቅመም ጭንቅ ብየ ነው እምወድሽ እህቴ ትዳራችሁን አላህ ያሳምርላችሁ ቶፊቅ ደሞ ትዳር ስትይዝ ከሌላ ሴቶች ጋ ያለህን ግንኙነት በጉደብ አርገው በስራ ጉዳይም ቢሆን ምሳሌ እሷ ብታደርግ እደዛ እኔን ደስ ይለኛል ወይ ብለህ እራስህን ጠይቅ ሲቀጥር አንድ ስራ ልሰራም ከፈለክ በደብ ተመካከሩበት ካመነችበትና ከፈቀደች ስራ አለዛ ዝብለህ እደፈለክ ከሆክ ጥሩ አይመጣም ይፍረድብኝ በራሴ ነው ወላሂ ሶፍያ በጣም አክባሪክ እና ወዳጂህ ሴት ናት ልክ እደሚስትም እደናትም እደህትም ሁና ነው እምትይዝህ ታስታውቃለች እርግት ያለች ምርጥ ልጂ ናት አንዷን ግርፍጥ ብታገባ ስታቆስልህ ነው እምትኖረው በጂ የያዙት ነገር ከጥቅም አቆጥረው ከሄደ ቡሀላ ነው እሚገባው እና መልካም የትዳር ዘመር እመኝላችኋለሁ ውለዱ ክበዱ ሁሌም ቤታችሁ በፍቅር በኢማን በደስታ በልጂ የተሞላ አላህ ያድርግላችሁ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @baniaychu7478
    @baniaychu7478 9 месяцев назад +7

    ማነው ሶፊን የሚወድ እደኔ የኔ ደርባባ ቶፊቅ አከብራት ተከባከባት እኛ ጎደሬወች ስንወድ ጥግ ደረስ ነው ❤❤❤

  • @birtukangezahign7502
    @birtukangezahign7502 9 месяцев назад +47

    ሶፈን እዳታስቀይማት ወርቅ ናት ማርያምን ምርጥ ናት ፀባይዋ በቃ የምር ምርጥ ሲት ናት አተም ጠምርጥ ንህ❤❤❤❤ በተርፈ ወድድድድድ 😊

    • @BirukTuba5335
      @BirukTuba5335 9 месяцев назад +2

      ባለሙያም ነች👌

    • @fatimarashid3481
      @fatimarashid3481 9 месяцев назад

      ​@Mubi❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤Tube5335

    • @birtukangezahign7502
      @birtukangezahign7502 9 месяцев назад

      @@fatimarashid3481 አዎ በቃ ሲት ሲት ትሸታለች

    • @labebahbader3961
      @labebahbader3961 8 месяцев назад

      mubk❤❤

  • @Jungkook-world97
    @Jungkook-world97 9 месяцев назад +31

    እንዳዛ ስታለቅስ አብሬ አልቀሼ ነበር እውነቷን መስሎኝ ለካ የተመልካቾችን attention ለመሳብ ነበር እንኴንም አልተጣላችሁ 😊

  • @layelaalayelaa6282
    @layelaalayelaa6282 9 месяцев назад +18

    ቶፊቅ ወንዲሜ ሶፊን ልታከብራት ይገባል ሶፊ ቆንጆ ንፁህ አፍቃሪ ናት ❤❤❤❤❤

  • @salihatube8511
    @salihatube8511 9 месяцев назад +60

    መቼ ተጣላችሁ ዱሮስ ለዩቱብ እንጂ😂😂😂😂 እኛ የመዳም ቅመሞች እኮ ለዩቱበሮች መጫወቻ ሆንን እኛንም አላህ የሰው ሀገር በቃ ብሎ ለሀገራችን ያብቃን አሚን በሉ

  • @alafdalplus5072
    @alafdalplus5072 9 месяцев назад +7

    ቶፋየ አብሮ አደጌ ሚስትህን ወይም ሶፊን ወላሂ አታስከፋት ሚስትህን ሚስኪን ነች ፍቅር ስጣት ተከባከባት እኛ ጊራናዎች ደግሞ ፍቅር ነን ❤❤❤

  • @halimayotube8055
    @halimayotube8055 9 месяцев назад +23

    መሻ አላህ እደዜህ ነው የሚያምርባችሁ ሶፊ ልብስሽን በደብ ልበሽ ባልሽ አብሮሽ እዲቆይ ከፈለግን አላህ የሚረዳሽ እሱን መታዘዝ ስትችይ ነው ❤❤

  • @ዜድየኮቻዋ-በ8ኰ
    @ዜድየኮቻዋ-በ8ኰ 9 месяцев назад +3

    ሶፊግን ትክክለኛ አፍቃሪ ናት የምር የኔሜር ደግሞ ማሻአላህ አምሮብሻል ቶፊቅ ግን አላህ ቀልብ ይስጥህ

  • @hayatgebeye8491
    @hayatgebeye8491 9 месяцев назад +4

    ቶፊቅ ልጂቷን አክብራት አማክራት የተነሣህበትን አዘጋ ታዋኪ ሥለሆክ እና ብዙ ሠወች ጋ ሥለተገናኝህ ብቻ እራሥክን አታክብዲ ልጂቷ ደግሞ ወርቅ ናት ወላሂ ትበዛብሀለች እጂ አታሥህም ተከባከባት❤

  • @rwdetube
    @rwdetube 9 месяцев назад +31

    ኧረ ቶፊቅ በትዳር ውስጥ ያለመግባባት ይፈጠራል ካሁን በዃላ ከወጣሽ የመጨረሻነው አይባልም የሚመጣውን ፈተናሁሉ አብራቹ መፊታት ያለባቹ ካሁን በዃላ ምናምን እያልክ አታስፈራራት እሷምኮ ሴት ናት በትንሽ ነገር ተስፋ ትቆርጣለች ተስማምታቹ ለሚመጣው ችግር ተጋፊጣቹ በሰላም ፍቱ አይለያቹ ሶፊያ ደሞ ሙሉ ሰውነትሽን የሚሸፊን ነገር ልበሺ ውዴ ❤❤

    • @Z.M-m5x
      @Z.M-m5x 9 месяцев назад +1

      😢ይሄ ቃል እንዴት አዳናደደኝ አላህ ይርዳት ሶፍዬ ምን አይነት ነው በአላህ ጥሬ ይች ምን አላት ጅማሬ ናት በትዳር ላይ ብዙ ፀብ ይፈጠረል በተለይ ሴቶች በትንሽ ነገር እናኮርፋልን በትንሽ እንደሰታለን ስለዚህ ወንዱ ትግስተኛ እና ስታኮርፍ ለማስደሰት መለመን እና መለማመጥ ይኖርበትል

    • @rwdetube
      @rwdetube 9 месяцев назад

      @@Z.M-m5x እኮ ወላሂ ትዳርን የሚፈትኑ ብዙ ችግር ሊፈጠር ይችላል ግን በትግስት ነገሮችን ፊታትና በፊቅር መኖር ይሻላል ሴት መቀያየር ትርጉም የለውም መጨረሻውም አያምርም ትዳሩን የማያከብር ሰው ከዚ የባሰ ነው የሚያጋጥመው ብቻ አላህ ለሁላችንም ያማረ ትዳር ንስጠን እነሱንም በፋቅር ያኑራቸው🤲

  • @sanirayatube4279
    @sanirayatube4279 9 месяцев назад +10

    አረ ቶፊቅ የመጣሁበት አትርሳ እንዴት ትንቃለህ የነበራት ኪችን ቆንጆ ነዉ ምነዉ ሽንቴ ሚሪንዳ ነዉ አልክ

  • @hawi_habeshawit
    @hawi_habeshawit 9 месяцев назад +13

    እሱ ግን ምንነው ተላላጠ 😏😏 እሷ ግን የኔ የዋህ ደስስ ስትል አለባበስሽን ግን ብታስተካክሊ የተሻለ ነው ሶፊዬ

  • @romiooo0193
    @romiooo0193 5 месяцев назад

    የኔ የዋህ ቆንጆዋ እህቴ ሶፊ ❤አላህ ከከሀዲወቺ ይጠብቅሺ ያረብ.
    ቶፊቅ ወንድሜ ሶፊን አክብራት አንተ ሶፊን ስታከብር ክብሩ ለእራስህ ነው ሶፊም ጠንካራ ሀኚ አላህ አይለያቺሁ ያረብ ክፉውን ያርቅላቺሁ. ።

  • @ዜድየደሴልጅ
    @ዜድየደሴልጅ 9 месяцев назад +26

    ቶፊቄ ፀጉርህን ድጋሜ እንዳታበላሽ በጥቁር ነው እሚያምርብህ ወላሂ በተረፈ እስከመጨረሻው ያድርግላችሁ

  • @ameletekele1665
    @ameletekele1665 9 месяцев назад

    ክብር ስጣት ልጅ ቶፊቅ ደሞ አታሥፈራራ ሶፊዬ ጠንካራ ሁኚ ውዴ ሁሌም ግጭት አለ አደለም ሰውና ሰው እግርና እግር ይማታል ታመንላት አክብራት የዋህ ናት

  • @rahima1683
    @rahima1683 9 месяцев назад +76

    አረ ሶፉ ተይ ተይ ❤ወላሂ ዱኒ ቀሪናት አለባበስሺን አስተካክሊ❤❤❤

    • @Sossina-qm5bw
      @Sossina-qm5bw 9 месяцев назад +5

      ሙስሌሞች ግን አትቅኑ ከዚህ በላይ እዴት አርጋ ትልበስ

    • @ሊን
      @ሊን 9 месяцев назад +6

      ​@@Sossina-qm5bwለሚዲያ አይሆንም ለቤት ዉስጥ እንጂ

    • @tshayemareyam1215
      @tshayemareyam1215 9 месяцев назад +5

      ​@@Sossina-qm5bwቅናት አይደለም እኮ እሄ ከሗላ ጡት ማስያዣው እራሱ ይታያል የዛሬውን ትንሽ ደስ አይልም

    • @moerkettomoerketto2980
      @moerkettomoerketto2980 9 месяцев назад +1

      ​@@Sossina-qm5bwምንአገባሸካፊርደሞበነሡአይቀናምየካፊርአለባበሥነዉእሸጥግሸንያዘጅአይመለከትሸም😢😢😢ልብሥሸንአሥተካክይነዉያልናትገባሸ😢😢

    • @ሱሱSSነኝየማዳምቅመማ
      @ሱሱSSነኝየማዳምቅመማ 9 месяцев назад +2

      ​@Sossina-qm5bw ምን አገበሽ ደሞ አትቅኑ ትለላች እንዴ የመምከር ጌዴተ አለብን ዝም በይ🤔

  • @SacadaYimer
    @SacadaYimer 3 месяца назад +1

    በጣምታምራላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @NaemahHusein
    @NaemahHusein 9 месяцев назад +14

    እህቴ አለባበስሽ አስተካክዪ

  • @fatumakebed1858
    @fatumakebed1858 9 месяцев назад +2

    መሻአላህ እደዝህ የሙቀ ቤትህን ለመበተን አትሙክር ልጅ ቶፍቅ ትልቅ ነህ ማገነዘብ የምትችል ሶፍ ደግሙ በተሽለ አለባበስሽን አሻሽይት

  • @BitaBita-d9g
    @BitaBita-d9g 9 месяцев назад +30

    ከፍቅር ክብር ይበልጣል,አክብራት

  • @firiiyoutube6721
    @firiiyoutube6721 9 месяцев назад

    Nagaan Waqayyoo manaa kanaaf Yaa bayatuu bagaa nagaan dhuftaan qaliiwaan koo heduu Namaati tolaa wawo Congratulations 🎉 T& S

  • @ስአዲውሎየ
    @ስአዲውሎየ 9 месяцев назад +15

    ምንአይነት አለባበሰነው ሱበሀን አላህ ድሰት ክዳኑን አያጣም የሚባለው እውነትነው ሁላታቹሁም አድናቹሁ ይቅርይበላቹሁ

  • @hayatumer2879
    @hayatumer2879 9 месяцев назад +1

    ጉርኛወንድ ያሰጠላል አትጉራራ ብርጭቆ ብርቋችን አደለም ሴትች. ንፁህ ልብ ያለውነው ብርቅየሚሆንብን
    ለማንኛውም እንኳንደሰአላችሁ ሶፊ ጎበዝ ጠካራነበርሺ ፈለጎመጣ ጠካራሴት አትወድቅም. ወለዱ ክበዱ ልጂ ሲኖር በፍቅር ናደሰታ ይጨምራለ

  • @አማራነዉደሜፋፊነኝ
    @አማራነዉደሜፋፊነኝ 9 месяцев назад +146

    እወዳችሆለሁ ግን ሶፊያ በአላህ አለባበስሽን ስረአት ይኑረዉ 😢😢😢ባል ተብየዉ ግን አትቆጤትምዴ አለባበሶን ኤጭ 😢😢😢😢የስላምን ወጉን ትያዝ ካጠፋሁ ይቅርታ😢😢😢

    • @zaytonahzay3841
      @zaytonahzay3841 9 месяцев назад +2

      እኔም እያልኩ ነዉ አለባበሷን ታሳምር

    • @MeremalyuAlyuahmed
      @MeremalyuAlyuahmed 9 месяцев назад +1

      ግን የኒክሀባል ነዉኮ

    • @EsnjjjJjjsidje
      @EsnjjjJjjsidje 9 месяцев назад +8

      ምድር ምቀኛ ስንቶቹ እራቁታቸውንን ነው የሚሄዱት አሁን ምን አለ አለባበሱዋ😏😏😏😏😏😏😏

    • @አማራነዉደሜፋፊነኝ
      @አማራነዉደሜፋፊነኝ 9 месяцев назад +15

      @@EsnjjjJjjsidje ሙስሊም ከሆንሽ ስለእስልምና ተማሪ እሽ

    • @ሱሱSSነኝየማዳምቅመማ
      @ሱሱSSነኝየማዳምቅመማ 9 месяцев назад

      🌶​@@EsnjjjJjjsidje

  • @hulugebchanel6659
    @hulugebchanel6659 9 месяцев назад +26

    የመጀመሪያ ጊዜ ስኮምት ይህን የምታነቡ ሁሉ ስላም ጤና ፍቅር ደሰታ ይሁንላችሁ ከድገተኛም ህመም ወቶም ከመቅረት ፈጣረ ይጠብቃችሁ አሜን ❤❤

  • @iui44i22
    @iui44i22 9 месяцев назад +4

    ሶፊ ተከባከባት😢😢😢ሴት ልጅ መንከባከብ ይፈልጋን ሁሉተኛ እንዳትጣሉ በተረፈ እወዳቹሁአለሁ😢❤❤❤❤

  • @zumitube8095
    @zumitube8095 9 месяцев назад +9

    ንግግርህ ሁሉ ፍቅር እንደሌለክ ነገር ነክ ካሁን በኋላ ከወጣሽ ራስሽ ታቂያለሽ አላለም ፍቅር የጋራ ነው ትዳር ደግሞ መተሳሰብ መፈቃቀር መተማመመን ነው ስለዚህ አክብራት አፍቅራት

  • @kidsettesfya4645
    @kidsettesfya4645 9 месяцев назад +3

    ዋውውው በጣም ታምራላቹ ❤❤❤የስደት እህቶቼ ወቶ ከመቅረት እግዚአብሔር ይጠብቀን አሜን አሜን አሜን

  • @AhgDhg-fy6p
    @AhgDhg-fy6p 9 месяцев назад +20

    አልሃምዱሊላህ በረመዳን መታረቃቸው በጣም ነው ደስ የሚለው በጣም ነው የሚወዳችው❤❤❤❤❤

  • @Tigist-wx6fv
    @Tigist-wx6fv 9 месяцев назад +3

    Tofik ena sofiya ena bemtarekachu des belogal ena yesew wer atesmhu betref arif tendoche nachu betam new miwedachu wedfit tegabtachu bayachu des yilgal sofi des telalecha mirt lich nach des telalech

  • @kalkidankat6222
    @kalkidankat6222 9 месяцев назад +2

    Sofi letidar yemthon set nat ewnet yewah miskin yene wd siwedsh eko ❤

  • @mellmell9954
    @mellmell9954 9 месяцев назад +3

    መዳም ቅምመቼ እግዚብሒር ያላስብነውን እንጄራ ይስጤን

  • @HabibYasin-z7p
    @HabibYasin-z7p Месяц назад

    መሸአለህ በመተራቀችሁ ደስቢሎኘል

  • @MasaratiTubeመሠረትTube
    @MasaratiTubeመሠረትTube 9 месяцев назад +8

    በጣም ጎቦዝ ነክ ወንድ ልጅ ሆኖም ከሴት በለይ የቤት እቃውቹሁን በስነስረት እዞሀል ከሶፊ በላይ

  • @BetyFikr-s5q
    @BetyFikr-s5q 9 месяцев назад

    ጀግና ነከ ቶፊቅዬ ሙሉ ቤትክን አሙለተህ ዋው ማርያመን ሶፊ እድለኛነሽ የምር

  • @sነኝስደተኛዋቤታሰቦቼንነ
    @sነኝስደተኛዋቤታሰቦቼንነ 9 месяцев назад +3

    አላህን ፈርተሽ አለበባስሽን አስተከክይ እህቴ ሁሉም አለፊ ነው

  • @goodhurmahabasi7025
    @goodhurmahabasi7025 9 месяцев назад

    የኔዉድ ሦፊ ማሻ አሏህ አልሃምዱሊላህ ሥትል ሥታምር የአኔ አደበኛ🎉🎉🎉🎉

  • @TADELEAbe
    @TADELEAbe 9 месяцев назад +9

    የኔ ሚስኪን አስደስታት ሰወዳት❤❤❤

  • @naseemasaif1945
    @naseemasaif1945 9 месяцев назад +4

    Mucan kun malif harka duwa ykn hiree qulaa demtii 😢😮😮😊

  • @aynalemgadesha
    @aynalemgadesha 9 месяцев назад +5

    wow ደስስስስ ስትሉ ይገባታል ሶፊዬ የኔ ጨዋ የኔ ቆንጆ ኽ
    ስወድሽ ቶፊቄ እባክህ ተንከባከባት ካሳት ልዩሴት ናት የምር❤❤❤

  • @zdfenetawasim8441
    @zdfenetawasim8441 9 месяцев назад +8

    ቶፌቅ ምርጥ ልጀ ናት አክብራት

  • @HhcBgf-l4r
    @HhcBgf-l4r 9 месяцев назад +12

    እህቴ መጀመሪያ አለባበስሽን አስተካክይ በተረፈ ወደታ እስከ ጀነት ተመኘሁላችሁ

    • @madenam830
      @madenam830 9 месяцев назад

      አለባበሷማ

  • @sojooij7274
    @sojooij7274 3 месяца назад

    የመቸነውግንእኮንም ታርቃችሁ ደስብሎኛል ውዶችየ

  • @Seda2023-k3o
    @Seda2023-k3o 9 месяцев назад +9

    ያረብ እሥኪ በሥደት ያለን ሁሉ በሀገራችን ደሥ የሚል ሂወት ይሥጠን ያረብ እሥኪ በዱአ እንበርታ

  • @fetyasima4593.
    @fetyasima4593. 9 месяцев назад

    sofu konjo ygebashal welahi🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @zainabmousa3883
    @zainabmousa3883 9 месяцев назад +3

    ማሻላህ እደዚህ ባዲ ስላየዋቹህ ደስ ብሎኛል እወዳቹሀለዉ❤❤

  • @toybaendris4051
    @toybaendris4051 9 месяцев назад +1

    ወላሂ ደስ የምትል ገራገር ነች ሶፊ አማና ቶፊቅ ተንከባከባት

  • @TADELEAbe
    @TADELEAbe 9 месяцев назад +12

    እርስህ አታካብድ ደሞ እንደሶ አይነት ልጅ አታገኝም በጣም ትግስተኛ ነች አነጋጋረህ እረሶ አይመቸኝም አካበድክ እርስነህ ካወርህ ቦሆላ ለቀልድ ነው የምትለው ነገር😮 አይመችም የልብህን ከተናገርክ ቀልድ እኔጋ አይሰርም በማርያም ከዝህ በፊትም ስከታታላቹ ነበር እሶ በጣም ትግስት አላት

  • @ራያራዩማ-ቨ8የ
    @ራያራዩማ-ቨ8የ 9 месяцев назад +1

    ወንዶች ያፈቀረን ቦታ አንሰጥም ሽግሩ አንተ ልጅ ወደዛ ወደዛ አትበል በፍቅር ይች ትንሽ ግዜየ አሳልፍቱ ይች ዐለም ክራይ ገዛ ናት

  • @faresfaisal1339
    @faresfaisal1339 9 месяцев назад +27

    አሚን በሉ ያኡመተን ሙሀመድ የአላህን ያዘዘው ሂጃብ የምትለብሱ ያድርግጋችሁ ለግዜዊይን ጥቅም ብላችሁ አላህ የማትረሱ ያድርጋችሁ

  • @kiya9587
    @kiya9587 9 месяцев назад

    ማት ይውጣብክ አታስፈራራት ሴት ልጅም ከቆረጠች ሁለተኛ እድል አይኖርክም ምርጥ ልጅ ናት ክብሩ ይኑርህ ከአፍ የሚወጣ ቃል ይጎዳል

  • @አህላምመኮነን-ጘ5ረ
    @አህላምመኮነን-ጘ5ረ 9 месяцев назад +6

    አይለያችሁ❤❤❤❤❤ ተዋደዱ ፍቅር ያሸንፋል ሚስትህ አክብር ተከባከብ አላህ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤

  • @ኪያነኝስደተኛዋ-ጘ6ዸ
    @ኪያነኝስደተኛዋ-ጘ6ዸ 9 месяцев назад

    የኔ ውድ ሶፊዬ ደስታሽ ደስታዬ ነው እወድሻለው እህቴ

  • @alemneshjesustube3289
    @alemneshjesustube3289 9 месяцев назад +5

    ፍቅር ማለት ስትጣሉ ትተሽ፣መሄድ አደለም
    ፍቅር ማለት ነገሮችን ቁጭ ብላችው መፍታት ነዉ ያለሻችው
    የስውወሬ አትስሙ ሴት ልጅ ደግም የስውወሬ
    ትስመላችው
    እንስማለን
    የስውወሬ
    አትስሙ

    • @حوى-ط4ج
      @حوى-ط4ج 9 месяцев назад

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂

  • @hanagetachew3523
    @hanagetachew3523 9 месяцев назад

    ኡፍ ብቻ ለኩሽናው ደስ ብሎኛል ቁጭ ብለሽ ስትሰሪ ለወገብሽ አስቤ ነበረ ዋው

  • @meseretgetawedey
    @meseretgetawedey 9 месяцев назад +5

    ቶፌቅ ግን ተከባከባት ከምረ ጥሩ ርጋ ያለች ልጅ ናት ሶፌ❤❤❤

  • @zadolove9583
    @zadolove9583 9 месяцев назад +1

    እንኳን ደሰ አላቹ በጣም ነው ምወዳቹ ወላሂ ቶፊቅ ፍቅራች አሳምራቹ ያዙ

  • @MgG-t1h
    @MgG-t1h 9 месяцев назад +4

    በግ ከመጠበቅ እዚ ያደረሰህ አምላክ ይመስገን በእውነት በጣምታሳዝነኝ ነበር ❤❤

    • @Sነኝእሙሙሰአብየዉጫሌዋ
      @Sነኝእሙሙሰአብየዉጫሌዋ 9 месяцев назад +1

      እደ በግ መጠበቅ ምን ችግር አለዉ እኳን እሱ ወንዱ ልጅና እኛስ ሴቱቸ ከብት አረኞች አይደለንደ ለመቸ የገበሬ ልጆች ሆን የነበራችሁበትን አትርሱ ወገን 11 አመቴ በስደት የሀገሬን ምንነት አረሳም ያደኩበት የቤተሰቦቸ ሂወት ነዉ ያችስ ከፋ ሆ

    • @MgG-t1h
      @MgG-t1h 9 месяцев назад

      @@Sነኝእሙሙሰአብየዉጫሌዋ የቤተሶቦቹ እኮ አይደለም አረብአገር ሙቀቱ ፃሃይ ይከብዳል ስራው ንቄ አይደለም። ግንፍል ግንፍል አትበይ ሳይገባሽ

    • @dnv6347
      @dnv6347 9 месяцев назад

      በግያድግነበትነወ.ተመረ ነበረ እየጫረ የነበረዉ

  • @userenter2635
    @userenter2635 9 месяцев назад

    ስታምሩ❤❤❤❤ የእውነት ሁሌም በፍቅር ኑሩ🙏🌹❤ቤታችሁ በጣም ያምራል የሰላም የአለም የደስታ ቤት ይሁንላችሁ🙏❤አንተም አዳምጣት አንቺም አዳምጭው በነጋገር ሁሉም ነገር ይፈታል ተከባከባት በደንብ እርግት ያለችናት❤❤❤

  • @HanaHana-k7p
    @HanaHana-k7p 9 месяцев назад +4

    እሄ ልጂ ምንም ቀልዱ አይመቸኝም ጠባራራ ቁምነገር የለውም ሴት ልጂ አያያዝ አይችልም

  • @ZinatZ-b4s
    @ZinatZ-b4s 9 месяцев назад +1

    ልጂ ተውፊቅ ወላሒ መሺአላሕ አላሕ ይጨምረልሕ ሙሰሊም ሴት ክብረ አላት አላሕ ሶሊሕ ልጂ ይሰጣቹሕ ያረብ ሶፊን አክብራት በጣም ደሰ የምትልጂ ናት🎉

  • @kamellaseid6508
    @kamellaseid6508 9 месяцев назад +5

    ከቤቱ ከሁሉም በላይ ምናል በሰፊ ልብስና በኒቃብ ብታሱባት ለሶ ከስጦታውች ትልቅ ስጦታ ነበር ተመን የለለው

    • @hadrahadra6610
      @hadrahadra6610 9 месяцев назад

      ኧረ ይናፍቃታል ኒቃብ በረመጣን እራቆትዋ አይደብራትም

  • @saadaahmad5973
    @saadaahmad5973 9 месяцев назад +2

    አሰለሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱላሂ ሰላም ናቹህ አማናቹህ ስራ ውሎፆም እና ድካምጋር የመዳም ስራ እዴት ነበር ከናተ ከኔ አልሀምድሊላሂ እንኳን ታረቃቹህ ደስ ይላን የበለጠ ፍቅር ይስጣቹህያረብ አትጣሉ

  • @omureyan
    @omureyan 9 месяцев назад +9

    አሰላምአለይኩም እራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ ሶፊን የሚወድ በላይክ አሳዩኝ

  • @gyuj5527
    @gyuj5527 9 месяцев назад

    ማሽአላ ፍቅራችሁን ያዝልቅላችሁ ቆፊቅ ተሞ እራስህን አታካብድ እደአባዋራ ሚስትህን አክብረህ አስከብረህ ያዛት ወድም ተመካክራችሁ ኑሩ ❤

  • @nefisamuhammed8411
    @nefisamuhammed8411 9 месяцев назад +15

    ኧረ ያረብ እኛንምእየን ተመልካች ሆነን ቀረን❤❤❤❤❤❤

    • @እሙሀሚድን
      @እሙሀሚድን 9 месяцев назад

      በጣም አሚንን ያረብብብ

    • @madenam830
      @madenam830 9 месяцев назад

      😢😢😢😅

    • @AsdQwe-qr8zs
      @AsdQwe-qr8zs 9 месяцев назад

      ቲሸ ከእደህ አይነት ወንድ ጋር ከመኖር ቆሞ መቅርት ይሻላል በቃላት እያቆሰላት ቱ መነሸውን የረሳ ጋጠ ወጥ

    • @AsdQwe-qr8zs
      @AsdQwe-qr8zs 9 месяцев назад

      ቲሸ ከእደህ አይነት ወንድ ጋር ከመኖር ቆሞ መቅርት ይሻላል በቃላት እያቆሰላት ቱ መነሸውን የረሳ ጋጠ ወጥ

  • @HanaZewdie-g2r
    @HanaZewdie-g2r 7 месяцев назад

    Minew rasihin sekelk nistu lib yalat lij new ygegnekew ❤ante nek memeker yalebik guregna over akt atadirg esuwa betam machurid set nat ewekkkkkkkkkkkkkkkkkk setewera erassu atlefadeddddddddd

  • @tube3507
    @tube3507 9 месяцев назад +5

    ሶፊ እርጋታሽ👍👍ማሻ አላህ ውለዱ ኩበዱ ረመዷን ነው ርቀታችሁን ጠብቁ😅😅

  • @nardosalemu369
    @nardosalemu369 9 месяцев назад

    Eka matebe nw serashe
    Koteteshen
    Bezawe hideshe keri menamnnnnnn menedene nw endezi

  • @mftube5344
    @mftube5344 9 месяцев назад +8

    ማሻ አላህ ሶፊዬ ደስታችሁን ያብዛላችሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @rukyayamam
    @rukyayamam 9 месяцев назад +1

    ዴዬስ ባል ማለት ለሚስቱ ግድ የሌለው እድሁም ለቤተቤቹ አላህ ሆይ ከእንድዚህ አይነት ባል አንተ ጠብቀኝ ባሌን ሷሌህ አርግልኝ ሽፋፍኑ የኑረኝ ያርብ አንተ ኢማንን ወፍቀን

  • @afrikeayele
    @afrikeayele 9 месяцев назад +3

    ሶፊ ለሁሉም ነገር አስተማማይኝ ሴት ናት ታስታውቃለች ቆንጅዬ 🎉🎉❤ ❤

  • @lifeinindia9105
    @lifeinindia9105 9 месяцев назад

    Wendeme setlij lek endenkulal nat menkebaleb albeh siketl lemnnew negetiv negetive ymtasbew and rash batskel tru new and lasyely its my suggestion nikka endetargu

  • @zhrahussen1328
    @zhrahussen1328 9 месяцев назад +3

    አለባበስሽንአስተካክሊ ሶፊ❤❤❤❤

  • @sofyarased
    @sofyarased 9 месяцев назад +1

    አደረ ልብወን እደሰብረት ተከበከበት አክብረት ቆጂዬ ዬወህ ነት በከል በለቃትም ተስተዊቀለች እወደተለሁ እሆቴ ሶፊዬ

  • @fatoomabdu1483
    @fatoomabdu1483 9 месяцев назад +3

    አኡዙቢላህ አቤት ዉሸትግን ደስታሽ ደስታየነዉ ግን ለምን ዋሸሽ 😢

  • @MajdHallak-g2b
    @MajdHallak-g2b 9 месяцев назад

    www mashllaa ❤❤❤❤ alaa alayscu yene wudoce ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kamiletube3956
    @kamiletube3956 9 месяцев назад +12

    ደስ የሚለው የነ ተውፊቅን ፕራክOrውሸት ረመዷን እኳ አይገድበውም😅😅

    • @TT-lz3sz
      @TT-lz3sz 9 месяцев назад

      😂😂😂😂😂

    • @WorkeGelana-sv5if
      @WorkeGelana-sv5if 9 месяцев назад

      😂😂😂😂😂

    • @Rተስፈኛዋ
      @Rተስፈኛዋ 9 месяцев назад

      😂😂😂😂😂😂የሱእኮይለያል😅😅😅😅😅

    • @Helenabebe-fu5sl
      @Helenabebe-fu5sl 9 месяцев назад

      😂😂😂😂😂😂😂

    • @BhnB-rg4vu
      @BhnB-rg4vu 9 месяцев назад +1

      ወይኔ ሰው እኮ ይኮምታል😂😂😂😂

  • @hadiyahadiya9941
    @hadiyahadiya9941 9 месяцев назад

    ማሻአላህ ብያለሁ ሶፉ ግን ደረጁ አላህ ይሁንሺ ልቤን አመመኝ ተውፊቅ አደራ ተከባከባት ወላሂ ምረጥልጂናት

  • @ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማ
    @ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማ 9 месяцев назад +10

    ጌታ ሆይ ለኔም የሚሸከም ባል ስጠኝ😢

  • @JAMELAKDER-vk8jp
    @JAMELAKDER-vk8jp 9 месяцев назад

    የኔ ማር እኮንም ደስ አለሽ ማማየ የኔ ፍልቅልቅ❤❤❤❤❤❤

  • @meremwolloyewatube
    @meremwolloyewatube 9 месяцев назад +13

    ኧረ የመዳም ቅመሞች❤እኔንም አበረታቱኝ❤❤❤ አያስከፍልም የስደት እህታችሁነኝ

    • @Roza458
      @Roza458 9 месяцев назад

      እኔንም አበረታቱኝ አይከፈልብተም

  • @RahmetRahmet-yy8fs
    @RahmetRahmet-yy8fs 9 месяцев назад

    እኮንደሳላችሁ.እኳንምየታረቃችሁ.የኔዉዶች.

  • @ከሚላተስፋኛዋ
    @ከሚላተስፋኛዋ 9 месяцев назад +8

    አሳዝነሽኝ ነበር ሶፊ እኛሴቶች ቶሎልባችን ይሰበራል እኳን ደስአለሽ ❤

  • @mouminahoumed7942
    @mouminahoumed7942 9 месяцев назад

    ማሸአላህ እንደዚህ ነው እማምርባችሁ ሶፊ ሰታለቅሰ የምር ነበር የከፋኝ ቶፊቅ ባክህ ተንከባከባት ለቀልድኳንቢሆን መጥፎቃል አትናገራት