ኢሞ ላይ በስልክ ቁጥራችን እንዳያገኙን መደበቅ - imo tips & trick

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 янв 2025

Комментарии • 106

  • @محمدمحمد-س4ل5ض
    @محمدمحمد-س4ل5ض Год назад +10

    እናመሰግናለን ብሮ ቀጥልበት

  • @DersehBelew-j7o
    @DersehBelew-j7o 5 месяцев назад

    በጣም የምፈልገው መረጃ ነበር በጣም አመሰግናለሁ ወንድሜ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @mekiyayesuf7162
    @mekiyayesuf7162 Год назад +8

    የኔ ወድም😍😍😍😍😍ማነውእደኔ የዚህ ቻናል የሚመቸው ብቻ🙋👈

  • @tube4381
    @tube4381 Год назад +1

    ናቲዬ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው እናመሰግናለን

  • @MissBaiyus
    @MissBaiyus Год назад +1

    እናመሰግናለን ወንድም❤🙏😍😍😍

  • @እረቂቅ-ሙሉ
    @እረቂቅ-ሙሉ Год назад

    ቃላት የለኝም ዘመንህ ይባረክ

  • @mdsabbirhossain7165
    @mdsabbirhossain7165 Год назад +1

    ናቲ ቁጥር ፖሮፈይላይ ቁጥር እዳይታ ለማድረግ ስራልን ለዋሳብና ለኢሞ

  • @fatmamohed291
    @fatmamohed291 Год назад +1

    ቀኝልበትእናመሰግናለን

    • @natiapptube
      @natiapptube  Год назад +1

      አመሰግናለው ይመችሽ

  • @gashawasemu
    @gashawasemu Год назад

    እናመሰግናለን ጥሩ ትምሕረት በረታ

  • @dillo8602
    @dillo8602 Год назад +1

    ይመችህ

  • @kalbauae8607
    @kalbauae8607 Год назад +1

    ናቲ ወድሜ በጣም እናመሰግናለን

  • @AsSs-so9wt
    @AsSs-so9wt Год назад +1

    ወንድማችን እናመሰግናለን በርታልን ለኔ Safe mode ሶራንን ስልኩ ሁሌም ነው የሚሆንብኝ

  • @-bw7lv
    @-bw7lv 4 месяца назад

    በጣም እናመሰግናለን

  • @ነቢሀTube
    @ነቢሀTube Год назад

    Masha allah gobz berta

  • @fatimtuzahra
    @fatimtuzahra Год назад

    አስመርረውኝ ነበር አመሰግናለሁ👏😊

    • @mekiyayesuf7162
      @mekiyayesuf7162 Год назад

      😜😂😨😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂በሳቅ እኔ እራሱ

  • @SitraOumer-x2k
    @SitraOumer-x2k 3 месяца назад +1

    አሠሠግናለሁ በረታልኝ🎉🎉🎉🎉

  • @khankhan3651
    @khankhan3651 10 месяцев назад

    እናመሠግናለን ወንድም 😍😍😍😍

  • @htube5620
    @htube5620 Год назад

    እናመሠግናለን ወድማችን 👌👌

  • @Aaaa-v4r6w
    @Aaaa-v4r6w 4 месяца назад

    እናመሰግናለን ወንድሜ

  • @FatumaAmenu
    @FatumaAmenu 4 месяца назад

    ይመችህ አቦ

  • @ዙዙነኝየህልሜደራሲ

    እናመሰግናለን በርታ ናቲዬ

  • @tyygghh5812
    @tyygghh5812 Год назад

    እናመሠግናለን❤❤❤

  • @TUbe-oh9fs
    @TUbe-oh9fs Год назад +1

    እናመሰግነለን

  • @WorkWork-qk3ej
    @WorkWork-qk3ej Месяц назад

    እናመሰግን አለን❤

  • @HayatAlii-h9p
    @HayatAlii-h9p 5 месяцев назад

    በጣምነው❤❤❤

  • @rinasjemal1725
    @rinasjemal1725 Год назад +1

    tnx bro

  • @امخاليد-ي9ص
    @امخاليد-ي9ص 5 месяцев назад

    ማሻአላህ

  • @ثامربدر-ذ1ق
    @ثامربدر-ذ1ق Год назад

    አመሠግናለሁ❤❤❤❤

  • @yohanessileshi-xe1fw
    @yohanessileshi-xe1fw Год назад

    Messege metlef yechalal??

  • @UaeForu-wc7ez
    @UaeForu-wc7ez Год назад +1

    ወድሜ ኢሞላይ ቁጥራቸው እማይወጣልንን እደት ቁጥራቸውንማገኘትእችላለን

  • @SalamBrhea
    @SalamBrhea 4 месяца назад

    Yewatsabim benekaka ejih wendimm😊

    • @natiapptube
      @natiapptube  4 месяца назад

      Whatsapp ሲጀምር እሺ

  • @muratabdhulla9598
    @muratabdhulla9598 Год назад

    Well come broo

  • @TUbe-oh9fs
    @TUbe-oh9fs Год назад +1

    የመጀመሪኛ

  • @TesAm-t1i
    @TesAm-t1i 5 месяцев назад

    ያደለትከዉን ሰዉ መማለስ እንዴት ነዉ ምችለዉ

  • @TesAm-t1i
    @TesAm-t1i 5 месяцев назад

    ወንድም

  • @MimiMimi-o3k
    @MimiMimi-o3k Месяц назад

    የኔ ብራቢሲ የለኝም 😢 ለምድ ነዎ??😊

  • @maryamahmad4209
    @maryamahmad4209 Год назад

    ሠላም ወንድም የኔ ሢሙን ሌላ ሠው ነበር የሚጠቀምበት ግን አሁን አጠፋሁት የሠውየውን የኔ ቤተሠብ ለመዴወል የፖሎክ ምልክት ነው የሚያወጣው ይኽንን ብትረዳኝ

  • @ሱሱወሎዬዋ
    @ሱሱወሎዬዋ 9 дней назад

    ወንድሜ በአላህ ኢሞ የከፈቱበትን መስመር በምን ማወቅይቻላል

  • @Hነኝነፍጠኛዋ
    @Hነኝነፍጠኛዋ Год назад

    ቀጥልበት ወድም ናቲ ከተቻለ ግን ቁጥር ሴቭ አድርገን የማይወርድ ከሆነ ወይም invite ሲሰጠን እደት ነው ማጥፋት የምንችለው

    • @natiapptube
      @natiapptube  Год назад +1

      ጥያቄውን ግልጽ አድርጊልኝ

  • @fatomaHabib
    @fatomaHabib Год назад

    ፍራይደሲ የሚለው ታስሮብኛል ምን ይሻልኛል መላ በለኝ

  • @tube-yx5uh
    @tube-yx5uh Год назад

    ናቲዬ በርታልን ወንድማችን ግን እስኪ ተባበረኝ ዩቲዩቤ ጠፋብኝ እዴት ልክፈት ማለቴ ቻናል ብር የሚከፍለው ሳይሆን የሰውን የሚያሳይ?????

  • @ሰሚያጣውልቤ
    @ሰሚያጣውልቤ Год назад

    ናቲዬ የምላለከው ፎትስ ወገ ጋላሪ እንዳይገባ በናትህ መልስልኝ

    • @natiapptube
      @natiapptube  Год назад

      ስልክሽን restart አድርጊው እንደዛ ካልመጣልሽ በውጥ አናግሪኝ

  • @ttሻ
    @ttሻ 3 месяца назад

    የኔ ኢሞ የኔን ስልክ ሴፍ ካላረጉት አኔ ስልካቸው ቢኖረኝም ኢሞ ላይ አይመጣልኝም ምን ላድርገው

  • @kalbauae8607
    @kalbauae8607 Год назад

    ናቲ ወድሜ አድነገርላሸግርህ ኢሞ ኦላይን የሚለውን ሳጠፋ ከላይየጓደኖቸን ነዉየሚየያጠፋዉ ምንላድርግ በፁሁፍ ግለፅልኝ

  • @azmiazmi1511
    @azmiazmi1511 Год назад

    ናቲየ የስልኬ ዳታ አልበራም አለኝ ምን ላርገው በናትህ

    • @natiapptube
      @natiapptube  Год назад

      ይሰተካከላል በውስጥ አናግሪኝ

  • @fikirtechana3435
    @fikirtechana3435 Год назад +1

    ወንድም እኔን በቁጥሬ እንዲያገኙኝ ፈልጌ ነበር ለነሱ በቁጥሬ እንቢ አላቸው

    • @natiapptube
      @natiapptube  Год назад

      ቪድዮውን በደንብ እዪው በቁጥር እዲገኝም እዳይገኝም ማድረግ ይችያለሽ

  • @RahamaDawud1234
    @RahamaDawud1234 Месяц назад

    ዋትሳብእናበቴሌግራምምሥራልን

  • @ያአሏህባሪያየረሱልወ-ዐ8ለ

    የኔስ አያመጣም ምንሆኖ ነው😢😢😢

  • @AgerAger-qf4ej
    @AgerAger-qf4ej 2 месяца назад

    የኔ ኢሞ የለውም ይሄ

  • @ራቢአአሊዩቱብ
    @ራቢአአሊዩቱብ 2 месяца назад

    የኔ አያመጣምሣ 😢😢

  • @fatmamohed291
    @fatmamohed291 Год назад

    እኔጥያቄነበርኝ
    በአድስልክኢሞተከፈከዛብሆላሴሙንሊላሰውነውእሚጠቀመው
    ከዛ ሁለተኛ ስምንት የያዘው ሰው እም ከፈተ
    ከዛግሩብግባማለትነው
    እደትአድርጎናውየመጅመርያውንኢሞእድአይጠቀምእሚያድርገውብትመልስልኝደሲይለኛል

    • @natiapptube
      @natiapptube  Год назад

      Imo የከፈትሽበት ቁጥር የራስሽ ከሆነ በፈለግሽው ግዜ imoሽን መጠቀም ትችያለሽ

    • @fatmamohed291
      @fatmamohed291 Год назад

      @@natiapptube ወድሜበፌትኢሞሌላስውነውየክፈተበት
      አሁንግንሴሙእኔጋነውስከፋትኢሞግሩብይገባልእበፌትእከፈተውሰውጋ፣እደትልውጣተቸግሬነው፣ወድሜ

  • @rakrak4060
    @rakrak4060 Год назад

    ሰላም ለቤትህ አድስ ነኝ ጥያቄየን ከመለስክ ሰብ ቁጥሬን ሴፍ አርገውት ኢሞ አልወጣላቸውአለ ለምንድንነው?

    • @natiapptube
      @natiapptube  Год назад

      እሺ በውስጥ አናግሪኝ

    • @rakrak4060
      @rakrak4060 Год назад

      እሽ ቴሌግራም ሊንክ ወይም ቁጥርህን አስቀምጥልኝ

  • @احمدسعيد-ك4ه9ط
    @احمدسعيد-ك4ه9ط 3 месяца назад

    ok

  • @احمدسعيد-ك4ه9ط
    @احمدسعيد-ك4ه9ط 3 месяца назад

  • @alihamidulillah
    @alihamidulillah 5 месяцев назад

    tiru,newu,berita

  • @YaYa-y4n
    @YaYa-y4n 6 месяцев назад

    የኔ አያመጣም ለምድነው

    • @natiapptube
      @natiapptube  6 месяцев назад

      የimo አፕሽን update አድርጊው እንዲሁም ትክክለኛውን imo አፕ መሆኑን አረጋግጪ የምትጠቀሚው

  • @MaM-hd3mi
    @MaM-hd3mi 2 месяца назад

    ❤❤❤😍😍😍😍😍😍😍

  • @SalamBrhea
    @SalamBrhea 8 месяцев назад

    የዋትሳብስ

  • @muhamedyenus7669
    @muhamedyenus7669 Год назад

    እረ ኢሞላይ የምፅፈው አይደርሳቸውም የነሱ ይመጣልኛል መላ ካለህ

  • @muratabdhulla9598
    @muratabdhulla9598 Год назад

    Vidio Dowland yemrag app Please nigerny-🙏

  • @hawamuhammed9725
    @hawamuhammed9725 16 дней назад

    በጣም እናመሰግናለን

  • @Najib-pr7cm
    @Najib-pr7cm 6 месяцев назад

    tanks bro