Ethiopia - ምድር በቀጣይ እንዲህ ትሆናለች! | ባህር ይሰፋል አሳ ቁጥሩ ይበዛል!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 янв 2025

Комментарии • 93

  • @meradenvictor9956
    @meradenvictor9956 2 дня назад +10

    ከዚህም የሚያድን ጌታ እየሱስ ብቻ ነው። መግቢየሠችን መጠለያችን እሱ ነው❤!!

  • @ሳራወሎየዋ-ዸ6ዘ
    @ሳራወሎየዋ-ዸ6ዘ 2 дня назад +12

    የረቢ በቃበለን ሰላሙን አዉርድልን

  • @medi574
    @medi574 2 дня назад +8

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 🙏 ጌታሆይ የዘመን መፈፀሚያ አታድርገን አሜን🙏

    • @tesemaM
      @tesemaM 2 дня назад +1

      አሚን

  • @hailua174
    @hailua174 2 дня назад +10

    ፈጣሪ ይቅር በለን

  • @HenokAsefa-r9z
    @HenokAsefa-r9z 2 дня назад +8

    እጅግ ትልቅ በረከት ኢትዮጵያ መጥቶላታል ፍርሀት አያስፈልግም ከአባባቢው ሰዎችን ማንሳት ተገቢ ነው ሞት እንደው አይቀርም ለዘላለምም በምድር የሚኖር የለም።

  • @LijjChina
    @LijjChina 2 дня назад +11

    ፍጣራ ኢትዮጵያ ይጠብቅ

  • @اسيا-26
    @اسيا-26 2 дня назад +2

    መጨረሻችንን ያሳምርልን 😢😢😢🇪🇹🇪🇹

  • @surefiel
    @surefiel 2 дня назад +2

    ለምድር ብላቹሁ ወንድማቹሁ የገደላቹሁ ጀግኖች የት ናቹሁ ኑ ምድራቹሁን ውሰዱ😢😢😢

  • @AzaluKifetew
    @AzaluKifetew 2 дня назад +2

    የጌታን የኢየሱስን ስም የሚጠራ ይድናል

  • @netsereabmengifteab741
    @netsereabmengifteab741 2 дня назад +3

    እግዚአብሔር የመረጣቸው ሳይሆን በልጁ በኢየሱስ ክርስቶስ መወለድ መሞት መነሳት ማረግ ተመልሶ በመምጣቱ የሚያምኑ ሞተው አይቀሩም ለዘላለም እንዲኖሩ ከሞት ይነሳሉ

    • @tesfazgihaile
      @tesfazgihaile 2 дня назад

      ይሄንማ እንኳን ክርስቲያን ሰይጣንም ያውቃል፣ያምናል ። እምነት ብቻ አያድንህም ። እምነት ያለ ምግባር ባዶ ናት።

  • @BirukTsegaye-x1o
    @BirukTsegaye-x1o День назад

    ሠው የሠው ልዩ በእውነት የሠው በጠፋበት የተገኘህ ውዱ የኛ ሠው

  • @AbushAbush-c5u
    @AbushAbush-c5u 2 дня назад +1

    ለየዋሁ የአፋር ህዝባችን ላይ ለደረሰው አደጋ ባለሃብቶች በገንዘብ የሃይማኖት አባቶች በፀሎት እናግዝ ሃያሉ አምላክ እግዚአብሔር ሆይ ኢትዮጵያን አስባት ማረን 😭😭😭

  • @AgeeMulm
    @AgeeMulm День назад

    አቤቱማረን😢😢😢

  • @اسيا-26
    @اسيا-26 2 дня назад +1

    ያዓላህ እዘንልን በርግጥም አተ አዛኝነህ😢😢

  • @Yirgdetefera
    @Yirgdetefera 2 дня назад

    እግዚአብሄር ሆይ ኢትዮጵያንና ህዝብህን አድን 🙏🙏🙏🙏🙏 ማረን ይቅር በለን 😥😥😥😥😥😥😥

  • @user-vd8bm9ml3e
    @user-vd8bm9ml3e День назад

    እየሱስን ሳታቁ ሳታምኑ አትሙቱ 🙏

  • @TeghsEshtu-bx9vl
    @TeghsEshtu-bx9vl 23 часа назад

    😢እግዝዮ😢😢😢😢😢😢

  • @tesemaM
    @tesemaM 2 дня назад +1

    እዴኛ ስራ ሢንሠን ነው ከሰማይም እሳት ስላላወረዴብን አልሀምዱሊላ

  • @SamuelGetachew-fi5oo
    @SamuelGetachew-fi5oo 2 дня назад +1

    ስህተት ሁሉም ሁሉም ሀይማኖት ምድርና ሰማይ ይጠፋል ብሎ አያሰተምርም አባቶችና መፀሀፍ ቅዱስ ይለያያሉ

  • @AbrehamMelaku-h7l
    @AbrehamMelaku-h7l 2 дня назад +3

    በቅዲስቲቱ ሀገር ግብረሰዶማዊነት ሰውን መግደል መስረቅ ማገት በሳት ማቃጠል አምልኮቶ ሰይጣን በኤትዮጵያ በሰፊዉ ተንራርቷል። ዬያህን ለማስቀረት እግዚአብሔር ብዙ ሰው በማይኖርበት ቦታ የምጽአት ምልክት እያሳዩ መሆኑን መረዳት ያስፈልጋል ያስፈልጋል።።ለሁሉም ፈጣሪ መፍትሄ ያምጣልን።

  • @diborakedane1607
    @diborakedane1607 2 дня назад +2

    እግዚአብሔር ሆይ አደራ

  • @Eyu34
    @Eyu34 2 дня назад +3

    ለይኩ❤

  • @etsegentyilma2116
    @etsegentyilma2116 2 дня назад +8

    ዳቦ በሙዝ ቀርቶ አሣ ብሉ ልንባል ነዋ😢

    • @cutiepets664
      @cutiepets664 2 дня назад +1

      😂

    • @hewotat2147
      @hewotat2147 2 дня назад +1

      Abet yikir yibeleh 😮😊

    • @surefiel
      @surefiel 2 дня назад +2

      እየሞትን የምንቀልድ ህዝብ

  • @ZerihunChufamo-l6z
    @ZerihunChufamo-l6z 2 дня назад

    እግዚአብሔር ኢትዮጵያን መጓ ባኛት ጀምሯል

  • @yohannesgobezay2250
    @yohannesgobezay2250 2 дня назад +4

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @AbduRezak-z1n
    @AbduRezak-z1n 2 дня назад

    ሰዎች ሆይ ፈጣሪ ፈጣሪችን ብቸኛው አምሳያም ቢጤ የለሌው ሀያሉ ፈጣሪ አላህ ብቻ ነው አትሸወዱ የሰውን ልጅ ሚበላ ሚጠጣ የነበርን ሚደክመው ሚተኛውን Jesus አታምልኩ ከድንቁርናው ሁሉ የከፋው አምላክን ክዶ ሰውን ማምለክ ነው😊

  • @BekaluBeka-hb5uj
    @BekaluBeka-hb5uj 4 часа назад +1

    44ቱ እያላችሁ ኮኖታ እንዳትገቡ

  • @AyanaKorji
    @AyanaKorji 2 дня назад +3

    Jesus is coming 🎉🎉🎉🎉

  • @yohannesbelay5730
    @yohannesbelay5730 2 дня назад +5

    ሰው በስራው ሳይሆን የሚፈረድበት ኢየሱስን በማመን ወይም ባለማመን ነው

    • @AbrehamBayisa-sw8fr
      @AbrehamBayisa-sw8fr 2 дня назад +3

      In your idea good Muslim will sent hill and bad Christian will sent heavy?

    • @Kimshasport
      @Kimshasport 2 дня назад

      እወቀትህ ተንጠባጠበ😂

  • @KadiirJamaal-ir3ng
    @KadiirJamaal-ir3ng День назад

    yaa alaaaaaaaah

  • @MuhabahassenMuhaba
    @MuhabahassenMuhaba 2 дня назад +2

    No issa but allah just know who r allah

  • @TofikTemesgen
    @TofikTemesgen 20 часов назад

    የሠው ልጆች እንደ ወንጀላችንማ ገና ከአላህ ምህረቱ ካላገኘን ከቅጣቱ እንድ ንድን ወደ እሱ መመለሰ አለብን ምድር ሠማዩ የእሱየፈጠረው መሆኑን እያወቅን የኔ መሬት ውጣልኝ አትኖርም ።እየተባለ ህዝቦች እየተሠቃዩ ።አሁንም ከማስጠንቀቂያ ትምህርት ወሰደን ወደ እሱ እንመለሰ።

  • @nuraabduabdu4852
    @nuraabduabdu4852 2 дня назад

    ❤❤❤

  • @yordanosmerkebu6479
    @yordanosmerkebu6479 2 дня назад

    እግዚያብሔር የመሬት መንቀጥቀጡ ኢትዮጵያውስጥ ያደረገው ሚስጢሩ ምን ይሆን???

  • @jeremiah2516
    @jeremiah2516 2 дня назад +12

    Believe in Jesus Christ you will be safe

  • @kefetade9446
    @kefetade9446 2 дня назад

    Not by people work only by accepting and believing the jesus work on the cross for every one sin

  • @Abyssinia-w3p
    @Abyssinia-w3p 22 часа назад

    Ça doit être très impressionnant

  • @zeyenabaibeyemuhey
    @zeyenabaibeyemuhey 2 дня назад

    አላህ አለን ግብፆች ግድቡ ይላሉ ግድቡ የት አፍር የት

  • @bereketofficial4753
    @bereketofficial4753 2 дня назад +2

    Besera Medan yelem Medan be Gets Eyesus becha new Eyesus yadenal.

    • @temirseyid5776
      @temirseyid5776 2 дня назад

      ክክክክክ ሰዉ በስራዉእጅ አደትበሌላ ሰዉይድናል

  • @Aborogiza
    @Aborogiza 2 дня назад

    Allah is one❤️

    • @Aroda213
      @Aroda213 18 часов назад

      My dear brother jesus is the saviour , life , God , he is the creator of the universe and he is the only way to heaven believe in him he is lord there is no other Saviour Jesus is the only saviour

  • @rttr3992
    @rttr3992 2 дня назад +1

    😭😭😭😭💔💔💔💔🙏🙏🙏🙏

  • @YohannesBlate
    @YohannesBlate 2 дня назад +2

    እርኩስ ሰዉዬ ለጥፈህ ወሬ ታወራለህ

  • @MuhabahassenMuhaba
    @MuhabahassenMuhaba 2 дня назад +1

    Ghanam gov naw jenat tagashu hizb minim myawkaw nafs naw ther for atashmonmin

  • @eyerusalemasmare
    @eyerusalemasmare 2 дня назад

    በርኖስ የሚባል የውሃ ክፍል የለም። ላዩ ሃኖስ ታቹ ውቅያኖስ ነው በርባሮስ የሚባለው እመቀእመቃት የገሃነም ደጅ ፍፁም ጥልቅ የሆነው መትህታይቲት ነው።

  • @HailuWale-y2k
    @HailuWale-y2k 2 дня назад +2

    Wellcome

  • @solomonkidane4248
    @solomonkidane4248 2 дня назад

    እስካሁን እሳተ ገምራ አልፈነዳም። እንደ ሰፈር አሉባልተኛ አታውሩ እንጂ!

  • @adanebabyloriso
    @adanebabyloriso 2 дня назад

    ሳጥናኤል የተቀበረው አፋር ክልል ስለሆነ እና የእግዚአብሔር የፍርድ ቀን ስለተቃረበ እሱና ጭፍሮቹ ከታሰሩብት እየወጡ ናቸው ስለዚህ አንተ በመግቢያው ላይ እንደተናገርከው ነው!!!!! ፃድቃን ወደ ገነት ኃጢያን ወደ ገነት ያልክበት ቀን እየደረሰ ነው!!!!!!!!

  • @amicheonline1238
    @amicheonline1238 2 дня назад

    ሱማሌ ክልል ወደ እናት ሃገሯ በሰላም ትመለሳለች😂😂😂

  • @Badema1991
    @Badema1991 2 дня назад

    ቤተክርስቲያን የሚያቃጥል መስቀል የሚረግጥ መንግስታቹህ ጉድ ይዞባችሁ መጣ😢😢

  • @YohannesGeday-dj3ls
    @YohannesGeday-dj3ls 2 дня назад +1

    ውቂያኖስ ዳር ዳር ይሆናል ቤታችንምግባችን አሣ ብቻ ይሆናል ማለት ነው.

  • @ashebir24
    @ashebir24 День назад

    እኔ የሚገርመኝ ለዚህ እኮ ነው ብዙሀኑ ግድ የለውም አምላኩን አረስቷል አምላኩ ኦሮ አማራ ትግሬ ወዘተ አሁኑ ደግሞ ፈጣሪያቸው አብይ አህመድ የሆኑ ሆድ አደሮች አሉ እግዚአብሔር ይቅር ይበለን

  • @samsonmehari7013
    @samsonmehari7013 2 дня назад +1

    ኢትዮጵያ ፈርሳለች አንተ ስለ ምድር ትዘላብዳለክ

  • @Moderngame2024
    @Moderngame2024 2 дня назад

    ትንሽ ስራ በዝቶብኝ ነው ከባሀል በዋላ ሔጄ አስቆመዋለው

  • @MuhabahassenMuhaba
    @MuhabahassenMuhaba 2 дня назад

    Marihin frtah fatari tilalah wushtam gifu maskom yalchal tsalot hamet balut

  • @YishakWeldesilasie
    @YishakWeldesilasie 2 дня назад

    “teret , teret!”

  • @سلطانالصومالي-ع2ه
    @سلطانالصومالي-ع2ه 2 дня назад

    😢😂😂😂😂😂😂😅😅

  • @AsterTaye-j1x
    @AsterTaye-j1x 2 дня назад

    Geta yawukal

  • @SamiraAhmed-f4r
    @SamiraAhmed-f4r День назад

    Esun..yefetern.Egzaebiehr..Ale

  • @yonaskidane9179
    @yonaskidane9179 2 дня назад +2

    ክክክክክክክክክ ሳሓቅ ሞይተ ብኡነት በዞም ተልሜደን ፖሎቲከኛታት ኢትዮጵያ ንግሆ ምሸት ባሕሪ ዝብል ኣጀንዳ እንዳምጹ ንህዝቦም ንምትላል ዝገብርዎ ጸወታ ሕልሚ ቀትሪ ኮይኑ በኒኑ ጥራሕ ኢዩ ክተርፍ ዝኽእል ኣድጊ ተሓጺቡ ናብ ጭቃ ከም ዝብሃል ከም ናይ ኢትዮጵያውያን ኢዩ ኣድጊ ኣድጊ ምካኑ ኣይተርፎን

    • @MeKdi-w4s
      @MeKdi-w4s 2 дня назад

      አታ ረሳሕ ቆማል አድጊ እስኾ

    • @yonaskidane9179
      @yonaskidane9179 2 дня назад

      @MeKdi-w4s ንምንታይ ትሓርቅ ብሽምካ ስለድጸወዓኩኻ ኣድጊ ዶ ኣይኮንካ እሞ
      ብዝኮነ ኢትዮጵያ ሃገርካ ትብተን ኣላ ብጣዕሚ ጽቡቅ ኢዩ

    • @MeKdi-w4s
      @MeKdi-w4s 2 дня назад

      @@yonaskidane9179 አድጊ ኢስኻ ጋሓባ

  • @RahimE.Terek-Raba
    @RahimE.Terek-Raba 2 дня назад +1

    ኤርትራ፣ ከ30 ዐመት፣ በላይ፣ ታግላለች፣ በጭካኔ፣ የህዝብ፣ ጥያቄና፣ መብት፣ ተረግጦ፣ ባመረረና፣ በሟት፣ በስንት፣ ዐልቂት፣ ነበር፣ መልስ፣ ያገኘነው።
    እስቲ፣ ከዚ፣ እናንተ፣ ላይ፣ ከደረሰው፣ ትምህርት፣ ሆኖ፣ ለወደፊት፣ የመጪዉን፣ ትዉልድ፣ አሰተሳሰብ፣ ከቀየረ፣ ፈጣሪም፣ ለትምህርት፣ይሆናል፣ እሄን፣ ምናየው። እንጂ፣ ራሳችንን፣ እናስተዳድር፣ ስላሉ፣ ኤርትራዊያን፣ አባቶቻችን፣ ከቀኘ፣ ግዛት፣ ወተን፣ ነፃነትን፣ ስለመረጥን፣ እናንተ፣ ግን፣ የባሕር፣ በር፣ ብቻ፣ በማሰብ፣ ነበር፣ እንደ፣ ጠላታዊ፣ ምክኒያት፣ የወሰዳቹት። ዛሬ፣ በናንተው፣ እስበዐስ፣ ጦርነት፣ እሳተ፣ ጐመራ፣ መሬት፣ መንቀጥቀጥ፣ መጣ። እሄም፣ የናንተን፣ አስተሳሰብ፣ መቀየር፣ መከባበርንና፣ ወደ፣ ሃይማኖትንም፣ እምነትም፣ ማስታወል፣ ይጠይቃል። በጐረቤትህ፣ ላይ፣ ክፈት፣ በውስ፣ አገርህም፣ ምን፣ እንደሚጋብዝ፣ ማስተዋል፣ ግሩም፣ ነዉ።

    • @MeKdi-w4s
      @MeKdi-w4s 2 дня назад

      አንተም ጋር ይመጣል እሳት ጎመራው ጠብቁ አንተ ምቀኛ

    • @RahimE.Terek-Raba
      @RahimE.Terek-Raba 2 дня назад

      @ ምንድነው፣ ምመቀኘው፣ እሄን፣ የሰይጣን፣ አስተሳሰብ፣ ቀይሩት: ነው፣ እኰ፣ የምለው፣ ሰውን፣ ክፉ፣ መናገር፣ እና ማናገር፣ ወደ፣ፈተና፣ መዳረግ፣ ማለት፣ ነው። ምንም፣ አይነት፣ ሃይማኖት፣ አይደግፈውም። ትምህርት፣ ይሁንሽ። በምኑ: ይሆን፣ ደᎀ፡ ሚቀናውስ?

  • @mihretyemane7301
    @mihretyemane7301 2 дня назад

    የባህር ህመም 😂😂😂

  • @Mark-b6j2b
    @Mark-b6j2b 2 дня назад

    ስለ ኢትዮጵያ መሬት መንቀጥቀጥ አሜ*ካ ነች ምትነግረን. ያላደገዉ የAAU geology is simply useless.. I thimk our mass education policy was and is at the expense of quality. በነገራችን ላይ ተወነጨፋ የተባሉት ሳተላይቶች??? ድሮን መሪዎች ናቸዉ ልበል??

  • @TadesseMulusew-rv4cd
    @TadesseMulusew-rv4cd День назад

    Yih sew temelese ende ewunet nafon neber wow

  • @eritreastrongestnation
    @eritreastrongestnation 2 дня назад +1

    Ethiopian bahr tagenalesh

  • @KebedeErgano
    @KebedeErgano День назад

    🤔🤔🤔🤔🤔

  • @Guebre-t8m
    @Guebre-t8m День назад

    ምድር ክብ ከሆነችና የምትሽከረከር ከሆነች ለምን ውሀው ተምቦራጭቆ አይፈስም ያለውን ልጅ እናስብ ።

  • @hamdisafi5695
    @hamdisafi5695 2 дня назад +1

    የመሬት መንቀጥቀጥ በአለም ላይ የምከስት የተፍጥሮ ለውጥ ነው የኢትዮጵያ ቀላል ምንም ትልቅ ነገር አታደርጉት

    • @mizlalisaac6369
      @mizlalisaac6369 2 дня назад

      It is natural disaster it always happens in the world nothing new.

  • @ameenameen6123
    @ameenameen6123 День назад

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @johngoodman2762
    @johngoodman2762 2 дня назад

    Ye amara hezeb endeqetel eyregefe eyedegagemachu estate gomera, Somalia wedeb taweralachu.

  • @sarajoh313
    @sarajoh313 2 дня назад

    😂😂😂😂