የተሸፈነ እውነታ| ሻዕብያ| ደም የተከፈለበት ባርነት| ኢሳያስ አፈወርቂ አንድም ጊዜ ቢሆን ኢትዮጵያዊነቱን ክዶ አያውቅም@betehabeshaofficial

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 17 окт 2024

Комментарии • 149

  • @idrishassan5149
    @idrishassan5149 5 месяцев назад +11

    በእውነት ትመቻለሕ ምገያቱም አቀራረብሕ የታሪክ ማህደራትን ያጣቀሰና የመልከዓ ምድርን አቀማመጥና አሰፋፈር በቅጡ ከትረዳ አንደበተ ርቱእ ሙሑር የሚሰጥ ትንታኔና ምስክርነት ሆኖ ስለአገኘሁት ነው።

  • @Black-2024
    @Black-2024 4 месяца назад +1

    ▫️Thank you #Bete_Habesha 😊👍
    ▪️▫️ፈጣሪ #ኢትዬጵያን | #Ethiopia ይባርክ❗
    ▫️▪️▫️E➕♓ℹ️🅾️🅿️ℹ️🅰️ዬ 🇪🇹 💚💛❤️▪️▫️▪️▫️🟢🟢🟢🟡🟡🟡🟡🟡🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴

  • @tomasmogos6239
    @tomasmogos6239 5 месяцев назад +2

    ትክክል ነው! ይህ ሃሳብ በሁሉ ቦታዎች ቢሰራጭ ኣንዳች ቀን እውን ሆኖ ወደ ተጨባጭ ነገር ይቀየራል።

  • @Buy-wg3qk
    @Buy-wg3qk 5 месяцев назад +3

    Thank you Bete Habasha. For sharing this amazing information!! More than 1000000 millions Ethiopian died from both sides including Ertrian in that horrific bloody civil war for 17 years because of interference our enemies in our country. But many Ertrian people do not know this hidden Italian dividing agenda in Ethiopia since 1950 E.C. Even Isayas Afawsrki didn't know very well the truth and the consequences of Ertrian separated from Ethiopia.
    Yes, the 1966 Ethiopian Revolution including Darge did not understand very well when they came to power. That is the main reasons why so many Ethiopian killed during the Darge. Same is true for Isayas Afawsrki wrong decision and separated Ertrian people from their mother land Ethiopia.

  • @Buy-wg3qk
    @Buy-wg3qk 5 месяцев назад +2

    Very very impressive History!
    Unity is power , if Ertrian was with Ethiopian, she was so far developed than now she is scarfired with poorest life because of Locked of her economy.

  • @mesigmichael4719
    @mesigmichael4719 5 месяцев назад +5

    Much needed history lesson! Thank you!

  • @DawitGAyele
    @DawitGAyele 5 месяцев назад +1

    A brilliant analysis

  • @CaterinaBettioni
    @CaterinaBettioni 5 месяцев назад +2

    Thank you for a true History of Eritrea 👍🏽

  • @asee4408
    @asee4408 5 месяцев назад +6

    Most of Eritrean during the live in Ethiopia, and they were very successful. Right after separate from Ethiopia Eritrean. They didn't Expect life is very rough But I respect whatever they choose. I don't think. The key point.
    For development. Not the solution of separate. As long as the brain is not change. Whatever piece of disintegration did that happen? The country never again peace and development. That's why we see most of African countries. They Taught. they're gonna develop and they get peace right after disintegrate. But never happened, is it gonna be the worst

  • @samsonabraha9536
    @samsonabraha9536 5 месяцев назад +3

    መምሥራችን የብሔር አገላፆት ድንቅ :ሁሉም ነገድ የተሳሰረ የተዛመደ እንደሆነ ያሳያል ድንቅ ነዉ !!! ግን በሰፊው ቢመጡበት ጥሩ ነዉ የበርቱ::

  • @Guebre-t8m
    @Guebre-t8m 5 месяцев назад +3

    Letting us know whatever was behind us all is fair . It must be known that any ancient civilzation as grand as the one still surviving was not confined within drawings and lines portrayed today . Africa was and is still going to habe to learn our roots go deeper than the days of the pharoahs of lore . A lot more grand than rewrot history . Africa shall rise again like never before ❤

  • @SirakMulugeta-vz6ul
    @SirakMulugeta-vz6ul 5 месяцев назад +4

    Thank you Sir, you are teaching us the truth and makes us knowing our history

  • @danieladago4506
    @danieladago4506 5 месяцев назад

    Interesting

  • @HaregewoinFirew-zj4oy
    @HaregewoinFirew-zj4oy 14 дней назад

    ኢሳያስ ከኢትዮጵያ ህዝብ ጋር መኖርን አልተቃወመም ነበር የኛ መለያየት ሳያንሰን ፀብ ቆስቋሽ መንግስታችንን ሠላም ፍቅር እያወራን ተግባራችን ግን ከጎረቤት ሃገራት ሳይቀር ነገር እየቆሰቆስን ያሸሸነው እኛው ነንና ጌታ ምረቱን ይስጠን እንፀልይ ከማውራት

  • @african-2000
    @african-2000 5 месяцев назад +1

    Thank you #Bete_Habesha ... God bless #ETHIOPIA'YE

  • @nesanetlehulum9046
    @nesanetlehulum9046 5 месяцев назад +3

    የጣሊያን ተንኮለኛ ቅኝ ገዢዎች የአቀዱት ተሳክቷል ፣ ይሄውም አርስ በርሳችን እንድጣላ እንድንባላ እንድንናናቅ ታሪካዊ አንድነታችንን እንድንክድ ነው፣ ወደፊት ሕዝቡ ሲማር መረጃ ሰምቶ መረዳት ሲችል ወደ አንድነት መምጣት ይቻላል ብዬ አምናለሁ

  • @ATW-14y
    @ATW-14y 5 месяцев назад

    yes we have strong army

  • @JojoJiji-f5e
    @JojoJiji-f5e 5 месяцев назад +1

    ቪዲዮ አለ በደርግ የኩባ ጄኔራሎች የውጪ ሀይሎች ስንማርክ ቪዲዮው አለ አይዋሽ

  • @takkeletaddese7474
    @takkeletaddese7474 Месяц назад

    መምህር : ብሔረሰብ የሚለው አጠራር ቀርቶ ነገድ እየተባለ ይነገር።ብሔር ኢትዮጵያ ናት። ብሔራዊ ስሜት ማለት national feeling ማለት ነው።😢

  • @GIRMAIGEBRESLASIE
    @GIRMAIGEBRESLASIE 4 месяца назад

    Yeshamut lije

  • @DanDan-ti6ds
    @DanDan-ti6ds 5 месяцев назад +3

    Please elaborate deeper if you know what happened to Eritreans what Halissliase did
    Most your audience not familiar with modern history so that come up with credible fact ok you

    • @tadelealemu407
      @tadelealemu407 5 месяцев назад

      Haileselassie made the mistake of giving Eritreans priority on everything. This created a sort of delusion that they were somehow superior to the others and thought they will be better of by themselves. And now they are paying for that mistake. Any politician who advocates separation is the enemy of the people for whom he claim to be fighting

  • @AdaneTuffa
    @AdaneTuffa 5 месяцев назад +1

    ምን ጉዶች ናችሁ እናንተ??? ኢትዮጵያዊነቱን ስላልካደ ነው ቅኝ ተገዝተናል ብሎ ብዙ መቶ ሺ ሰው አስጨርሶ የተገነጠለው??!!

  • @alemyimer7913
    @alemyimer7913 4 месяца назад

    ዘጠኝ ብሔር ናቸው ሰምት አይደሉም

  • @GIRMAIGEBRESLASIE
    @GIRMAIGEBRESLASIE 4 месяца назад

    Kemh tebik mihret yelem

  • @JojoJiji-f5e
    @JojoJiji-f5e 5 месяцев назад +1

    እንዴት አፍህን ሞልተህ ኢትዮጵያን በመካዳቸው ትላለህ ኢትዮጵያ በውጪ ሀይል ተገዝታ አታውቅም ትላላቹ ጣልያን 60 አመት ኤርትራን ስትገዛ የናንተ እንዳልነበረች እየተናገራቹ አይደል አድዋን ምታከብሩት ሻዕቢያ ኃይለ ስላሴንና ደርግን ተዋግቷል በግድ ሊቀላቅሉን ታሪካቹን ማንም እያሻሻለ ሲነግራቹ አትጃጃሉ እኛ እንወደዋለን ኢሳያስን አሳልፎ አልሰጠንም ለአሜሪካ ተርበናል ግን ያልፋል በእዳ አልተያዝንም

    • @GeminiOneStar
      @GeminiOneStar 14 дней назад

      ማሞ ቂሎ። ሰፌዉን የኤርትራ ሕዝብ አትወክልም። በሚሊዬን የሚቆጠር የኤርትራ ተወላጅ ኢትዮጵያ ውስጥ አሉ። ከሌላዉ ነገድ ምንም ልዬነት የለዉም ።የሚጠቅመዉ ታለቋን ኢትዬጲያ መመለስ ነዉ። አንተም በሰዉ አገር አትደባደብም።

  • @dejenieadotcom
    @dejenieadotcom 5 месяцев назад +4

    በጥላቻ ጆንያ እራሱን አስገብቶ ገደል ውስጥ እራሱን የወረወረ ሻቢያ

  • @samsonabraha9536
    @samsonabraha9536 5 месяцев назад +7

    አሁንም ቢሆ ያልነቁ ኢትዮፕያዊና ኤርትራዊ ብዙ ሰዎች አሉ : ኤርትራ ማለት ትክክለኛዉ ስሙ (በሐር ነጋሽ) ሆነም ሁሉም የኢትዮፕያ ግዛቶች ከኢትዮፕያ እስከ ግብፅ ,ሕንድና ደቡብ አረቢያ ድረስ ሌላዉም አለም በሚመጣዉ የተቀደሰ ንጉሥ ይመለሳሉ :ኢትዮፕያን የከዳ ሁሉ ይቀጣል ቅጣቱም ከጀመረ ቆይቷል : አንድ አይነት ሐዝብ ሆኖ ያዉም የመጀመሪያ ሕዝብ የብዙ ታሪኮች ባለቤት ሆነን ልንኮራና ልንጠብቀዉ አልቻልን : ለምሳሌ አየሱሥ ክርስቶሥ ኢትዮፕያዊ ነዉ: አዳም የተፈጠረዉ እዛዉ ኢትዮፕያ ዉስጥ ነዉ : የኖሐ መርከብም ያረፈችሁ ኢትዮፕያ ውስጥ ነዉ: መቃብሩም እራሱ ታላቁ የፋሲል ቤተመንግሥት ሥር ነዉ : ኢትዮፕያንም እስራኤልን የመሰረቱ ኢትዮፕያኖች ናቸዉ : መልከ ፀዲቅ እሥራኤልን የቆሮረ ነዉ : ታቦተ ፂሆንም የኛ ነዉ :እየሱሥ የተሰቀለበት መስቀልም ኢትዮፕያ ዉስጥ ነዉ : 90% በላይ ቅዱሳን ሐዋርያት ሰማሕታት ፃድቃን ደናግላን ኢትዮፕያኖች ናቸዉ : በደሱ ፀሎት ነዉ እዚህ የደረስነዉ :ከመለአክቶች ጋር ኢትዮፕያን የሚጠብቁ እነሱ ናቸዉ : ኢትዮፕያ ያላት ሐብት ለኛ ይቅርና ለሌላዉም ይተርፋል :የኛ አባቶቻችን አለምን ሳይንስም ስለሐዋ (አስትሮኖሚ ) ያስተማሩ ድንቅ አባቶች ነበሩ :አረ ስንቱን ልናገር !!! እንዲ ሐገራችንን የሚበጠብጡት ድንቅ የቀደም ታሪካችን ለመዉሰድና ለማጥፋት ሴራ ማሴር ከጀመሩ ሺ አመታቶች አልፈዋል : ሕዝቤ ከዚህ በላይ ምንድ ነዉ የምንፈልገዉ ??? ታላቁ የአማራዉ ነገድ እንቅስቃሴዉን ጀምሮላችዋል አንድ ሆናችሁ ነፃነታችንን ማወጅ መቻል አለብን : ለወደብ ተብሎ ወንድማማች ሕዝብ የሚጫረስበት ምንም ምክንያት ሊኖር አይገባም :አንድ አይነት ሕዝብ ነን ታሪካችን አስከብረን ታላቅ ሆነን መኖር ግዴታችን ነዉ : ድል ለፋኖ 💚💛❤👍👍👍

    • @tofalove8088
      @tofalove8088 5 месяцев назад

      በግ

    • @samsonabraha9536
      @samsonabraha9536 5 месяцев назад

      @@tofalove8088 ወይዘሮ ቶፋ የናንተ የአረብ ዲቃላ ባንዳ ለገንዘብ የየምችሸጡ አይነቶች ናቸችሀ ኢትዮፕያና ኤርትራን የምትረብሹ : ጅብ ደደብ አንድ ቃል ፅፎ ሁለተኛ መድጠም አይችልም : አኔ ብዙ መፃፍ እችላለዉ የሚሰመ ካለ : ይልቁንስ ብትማር ይሻለሃል : ሌባ መሆንህ የሚታወቀዉ በሙሉ ስምህ አልወጣህም :ሌባ መጨረሻዉ ወደሲሆል ነዉ :ድል ለፋኖ 💚💛❤

    • @abisinya117
      @abisinya117 5 месяцев назад

      ​@@tofalove8088 አንተ ደግሞ አህያ ነህ😂😂 ማለት ነው

    • @e.gebremedihen9551
      @e.gebremedihen9551 5 месяцев назад

      ባሕረ ነጋሲ ነው የሚባለው ኤርትራ ከኣብስንያ በፊት በሺዎች አመቶች አገር ነበረች ኣብስንያ ግን እንግሉዞች የመሰረትዋት የማትረባ አገር ናት

    • @samsonabraha9536
      @samsonabraha9536 5 месяцев назад +1

      @@e.gebremedihen9551 ባሕረ ነጋሲ ,ባሕረ ነጋሽ ልዩነቱ ትግርኛና አማርኛ ነዉ ወንድሜ : ባሕረ ነጋሲ የተባለዉ አፋሮቹ የእዮብ ነገዶች ናቸዉ : ሐማሴኑ ደቀማሕሪዉ መንደፈራዉ ሌሎችም ከጎንደር ከትግራይ ከወሎ ከሸዋ ከሌላም ቦታ ፈልሰዉ ነዉ በሐር ነጋሽ ላይ የሰፈሩት : አማራዉም ትግሬዉም ኤርትራዊዉም ነገዱ አንድ ነዉ ገን ሰይጣን በመአከላቸዉ ገባና ቸግር ዉስጥ ገብተዋል አፋሮቹም ቢሆን ከአማራዉ ከትግሬዉ ከኤርትራዉ የወንድማማችች ልጆች ናቸዉ ሌሎቹም ቢሆን : ግን የኢትዮፕያም ሕዝብ ሆነ ኤርትራዊዉ ከሁለት ከሶሥት ነገድ የተቀላቀለ ነዉ : ሕዝቡ መረዳት ያለበት ይህንን ነዉ : በምንናገረዉ ቋንቋ ተወስነን ዘረኛና ወደጎጣችን ማድላት ማቆም አለብን : ባሕረ ነጋሲ የተባለዉ አፋሮቹ ክርስቲያን በነሀሩበት ሐይለኛ ተዋጊና መርከብ በመስራት የታወቁ ናቸዉ ደግሞ በኢትዮፕያነታቸዉ አይደራደሩም ልክ እንደአማራዉ ነገድ : ግን ሁሉም ነገዶች ጀግንነትና ታሪክ አላቸዉ ::

  • @JojoJiji-f5e
    @JojoJiji-f5e 5 месяцев назад

    እያሰማከን ጥላቻውን

  • @sirakabrahamimbaye1390
    @sirakabrahamimbaye1390 5 месяцев назад +2

    Don't miss gide people by your foolsh intentions, you better watch and correct your mindset.

  • @GIRMAIGEBRESLASIE
    @GIRMAIGEBRESLASIE 4 месяца назад

    Ethiopia le eritreawyan agerachew hona atawkim. ante🫏

  • @BerhaneKirosEmbaye-fn4sb
    @BerhaneKirosEmbaye-fn4sb 5 месяцев назад +1

    Wishetamoch yebezubet Amarigna endatinageru eyale eyekelekelen yenebere shaebiya ayidelem min ayinet wishetamoch nachu eseyasn yeminawikew egna nen ere afachu endiet sefi new amarigna yemitela hagerawi amarigna yeminager ethiopiawi Tigray gin asgentay yemitilu endiet biye ligletsachu big false fabricators.

  • @JojoJiji-f5e
    @JojoJiji-f5e 5 месяцев назад

    ታዲያ ለምን ትግራይን ወጋ ?

  • @dawitghebremeskel552
    @dawitghebremeskel552 4 месяца назад

    የአፈሪካ አገሮች የተመሰረቱት በቅኝ ግዛት ውል እንጂ በዘር በሀይማኖት አይደለም ኤርትራ በፈዴሪሸን ሰትዎሀደ የአሜሪካ የውጨ ጉዳይሚሰተር ጆን ፈሰተር ኤርትራ ከህግ አኮያ እንሌች አገሮች የራሳውሳኔ ማከበር ይገባ ነበር ከአሜሪካ ጥቅም አኮያ በፈዴሬሸን ከኢትዮጵ ያ ጋር ትውሀደ ብሎ የወሰነልህ መሆኑንአብራራ ሰላቀ ታርከ ትተህ 4ወይም ከዛበላይ ልትበታተን ጫፈ ላይ ሰላለችው አገር መፈትሄ ብትፈልግ ይሻልሀል።

  • @takkeletaddese7474
    @takkeletaddese7474 Месяц назад

    ኢትዮጵያ ተበጥብጣ ትጠራለች።

  • @freweinighebresadick8260
    @freweinighebresadick8260 5 месяцев назад +2

    What part of "We, Eritrea's want to live as Eriteans'", do you not understand? Ethiopia was defeated because the struggle for Eritrea's Independence was fully and wholeheartedly supported by the Eritrean people. Eritrea is a sovereign country. Give it up!
    Ethiopia just as Sudan is a neighboring country with which we want to have a good neighborliness.
    With or without Eritrea, Ethiopia was never at peace with itself. At this moment, in 2024, Ethiopia is still at war with itself. So, take care of your own mess. We, Eritrea's wish you well.
    Instead of crying over spilled milk, take care that Tigray also does not separate from Ethiopia. Take care also of the big device along the Amhara-Oromo-line.
    Bye, bye!

  • @GIRMAIGEBRESLASIE
    @GIRMAIGEBRESLASIE 4 месяца назад

    🫏🫏🫏🫏🫏🫏🫏🫏🫏🫏🫏🫏🫏🫏🫏🫏🫏🫏🫏🫏🫏🫏🫏🫏🫏🫏🫏kkkkkkkkkkkkk

  • @tessfayared110
    @tessfayared110 5 месяцев назад +2

    የሞተውን መቀስቀሱ የበሽታህን ማንነት አይሽረውም የዘርበሽታ ሳበትን አሺር አሳጎርጋሪው መልክህን ለማየት እዳይናፍቅህ ቸጠቅቀህ ለመታከም አስብ የኛዋን እኛ አለናት ይችከዛም ከዛም የተሰበሰበች አገር ለናንተው ቻው አበቃ አርፋችሁ ተቀመጡ

  • @lidyatesfaye2792
    @lidyatesfaye2792 5 месяцев назад

    Sle Eritrea stalekakis talakuan Ethiopia eyatah mehonihin alemawekih tasazinaleh.

  • @JojoJiji-f5e
    @JojoJiji-f5e 5 месяцев назад

    ጅቡቲም በአማርኛ የተጻፈ ባቡር ጣቢያ መንገድ አለ ወደብ አለ ፈረንሳይ ቀለደባቹ

  • @wedishire2620
    @wedishire2620 4 месяца назад +1

    ጋሼ ኤርትራ በቱርክ በግብፅ በጣልያን በእንግሊዝ ተጨኩና ስትኖር ጀግኖች የሚባሉ የኢትዬጲያ አፄዎች የት ነበሩ? ነበረን ሳይሆን አለን በሉ ታሪክን አታዛቡ ቀይ ባህር የኤርትራ ነዉ#

  • @zzeeyib3009
    @zzeeyib3009 4 месяца назад

    Congratulations my beloved Eritrea 🇪🇷 ♥️ ❤️ 💖 💕 💙 🇪🇷 ♥️ and Eritreans on our independence God bless our brother and and sisters for their sacrifice so we can have peace freedom from other African country. Civilized people go back to be colinized by Ethiopia yack.

  • @neamen9498
    @neamen9498 5 месяцев назад

    ታሪክ ታዛባለህ። ጀብሃ የተመሰረተው ፌደሬሽኑ ከፈረሰ በኋላ ነው። ስለዚህ መስራቹ የኣስተዳደሩ ኣባል የነበረ ቢሆን ኣይገርምም። የመሃል ኣገር ሰው ኣይቀናባቸውም ነበር ላልከው፡ የ 1998 ዘረፋን የት ልታደርገው። ከመሃል ኣገሩ ሕዝብ ጋር ኣብረው ይኖሩ ነበር፣ ነገር ግን ቢምቢና ኣንበጣ በሊታ እየተባሉ የሚሰደቡት ከምን የተነሳ ነው ትላለህ። ኢሳያስ ኢትዮጵያዊ መሆኑን የማይክደው፣ ኢትዮጵያዊ ስለሆነ ነው። የትግራይ ተወላጆች ቤተሰቦች ናቸው ያሉት።

    • @creaseldaklass
      @creaseldaklass 4 месяца назад

      Tmhertun.ytamarawe.adwa.kazyam.a.a.nawe

  • @YosiefTewolde-wz2td
    @YosiefTewolde-wz2td 4 месяца назад

    Wshetam

  • @yared7831
    @yared7831 3 месяца назад

    Tgraym tigenetelalech. Keza Oromo enagzachewalen.

  • @BerhaneKirosEmbaye-fn4sb
    @BerhaneKirosEmbaye-fn4sb 4 месяца назад

    Esryasalet Eritra malet kemeseleh tesastejal ethiopia Eritra Jager nat Eseyas and sew new temaru animatim kalachu gin yeEritra hizb Arat kilo yimetal arfachu tekemetu Eritra enquan keethiopia keTigtayim bihon anifeligim ethiopia leTigray enqua altekemachum lieboch z bel Eseyas argitewal.yihedal Eseyas kehede Eritra beki nat.

  • @Black-2024
    @Black-2024 4 месяца назад

    ሓቅ▪️▫️💰ግብθ = #ሻዕቢያ = #ወያኔ = #ጃዊሳው = #ሸኔ

  • @jimihune9650
    @jimihune9650 5 месяцев назад +5

    አንድ ሚሊየን አጋሜ ዘመዶችህ ተጨፍጭፎብህ ባትለፈልፍ ነበር የሚደንቀኝ ንፍጦ.

  • @biniyambeyene1798
    @biniyambeyene1798 5 месяцев назад +1

    😂😂😂😂😂

  • @skking3686
    @skking3686 5 месяцев назад

    ለምንድን ነው ሓዳርብና በኒዓምር ሲቀር ሌሎቹ ከኢትዩጵያ ጋር ቁርኝነት ኣላቸው ኣልክ?ክክክክ የምትፈሩት ኣለ እዝህ የተደበቀ የሚቀጠፍ ታሪክ እንዳለ ግልጽ ነው ኣንደኛ ቢኒ ዓምር እና ሓዳርብ ቤጃ ይባላሉ ከምስራቅ ሱዳን እስከ ሰሜን ኢትዮጵያ ቤጃ ምድር ይባላል በጌምድር ተብሎ ት መሰለህ ቀይሮ የሚጠራው ሁለተኛ ትግረ የበኒ ዓምር ቋንቆ ነው ኣሁን ኢትዩጵያ ትግራይ ትግሬወች ብላችሁ የህዝብ መጠርያ ያረጋችሁት ሌላው ግዕዝ ነው የቢኒ ዓምር ትግረ ቋንቆ ከሁሉም ከግዕዝ ቋንቆዎች በጣም የቀረበ ነው 90./. ይህን እውነት ለዘመናት ለመሸሸግ የሚደረግ ጉዞ አያዋጣም የኣክሱም ታሪክ የናብታ የከስከስ የዳመት የሳባ ሁሉ የቢነዓምር ነው በለው ከለው በለው የቢኒዓምር ጎሳ ኣንዱ ነው ነብታ ታሪክ ነብታብ ይህም የበኒዓምር ሌለኛው ኣንዱ ጎሳ ነው እና እናንተ ከዚህ እውነት ነው የምትደበቁት ደንብያ ያልከው ከቤገምድር የመጡ ናቸው ስትል አልመጡም መጤው እናንተ እጋሜወች ናችሁ እንደውም የመጣችሁበትን ደቡብ ኣረብን ትታችሁ በኣይሁድ ጉያ ለመደበቅ ትፈልጋላችሁ የኣይሁድ ዘር ነን ትላላችሁ የሱለይማን ዘር ከዛ ደግሞ ግዕዝ ነን ግዕዝና እብሪ ኣንድ ነው እንዴ? ሁለት ቋንቆ ነው እንደት ብላችሁ የሁድ ሆናችሁ ይግርማል እኮ የናንተ ውሸት ካለ ኣባቴ ኣባቴ ብለው አፌን ዳባዳባ አለው ብሎል ወሎየ ብቻ እውነተኛ ታሪክ ከፈለክ ቢጃ ጋር ታገኛለህ ኢትዩጵያ ማን እንደሆነች መቸ እንደተፈጠረች እራሶን ያልመሰለች ሁልግዜ ተለጣፊ ወራሪ ኣሁን ካሉት ህዝቦች ጋር የጋራ ታሪክ የለላት ሃገር ናት በቤተ ክህነት ተረት ተረት የተጻፈ የውሸት ታሪክ ለህዝቦቾ ኣስተምራለች ይህ ነው ዋና ችግሩ

  • @asee4408
    @asee4408 5 месяцев назад +1

    Still too many Eritrean leave in ethiopia 🇪🇹

    • @jimihune9650
      @jimihune9650 5 месяцев назад +2

      Still so many ethiopiane in saudi prison 70 thausend ethiopians

  • @Asmara1991
    @Asmara1991 4 месяца назад +1

    We are tired of your fake histoy regarding The Nation Of Eritrea claiming that it was part of Ethiopia.I hope
    that you will not deny that the name Ethiopia was not for the nation
    Dr. Abi one time call it
    "The beggar nation",
    But for the whole horn
    of Africa. The proud
    Eritrean people their
    forefathers land was
    named Eritrea since
    1890 while your good country was named Ethiopia after 1943 thanks to Silvia B.
    The Eritrean people is
    tired of your claiming
    falsely that Eritea was
    colonized only for 60 years by the Italians.
    What about the 500 years we were colonized by the Turks
    Egyptians and by the
    crooked British and Ethiopians.
    Dear neibour let me
    remind you what a well
    educated Ethiopian named Professor
    Ezkel said "ETHIOPIA NEVER HAD A PORT".
    NADA
    .

  • @habtamuzena7382
    @habtamuzena7382 5 месяцев назад

    አገር በጅሎችና በክፉዎች እጅ ስትወድቅ በሃሳብ ጅሎችና ውዳቂዎች መቀለጃ ትሆናለች። ብዙ ማውራት አያስፈልግም የፋኖን ትግል ተቀላቅሎ አገርን ማዳን ብቻና ብቻ አላማችን መሆን አለበት።

  • @maryberhane6975
    @maryberhane6975 5 месяцев назад

    Eja Eritraweyan Enakaralen Batam Endametalachu Mankeja Budatat Hasadat Anfelgachum Er’s Berasachu Yamategadalu Tefrsalachu Shenfal Na Ethopia Tatebo Ayateram Game Over Ethopia Lemanachu Erdat Lemanu Genazeb Lemanachu Balu Shankala Gala Tefu

  • @e.gebremedihen9551
    @e.gebremedihen9551 5 месяцев назад +2

    የ ኣብስንያ ቺግሩ በተለይ በምኒልክ እና ራስ ተፈሪ የሰሩት ውሸት እንደ ስርዓት ወኢም system country based on lies አገርዋ የምትስተዳርበት ዘድየ መፍጠራቸው ነው

  • @creaseldaklass
    @creaseldaklass 4 месяца назад

    Bacheru.ertirana.ethopia.and.hezb.ande.malke.tmasasay.bahelyalawen.hezbe.bamajamareya.baltmaru.marewochatse.haylaselase.btadgagme.erteran.lawech.worare.asalfawe.satawe seyabaka.hwhat.dagmo.yertran.hezb.kmalawe.ethopia.hezb.gare.and.argo.lamagzat.selamaymachawe.ankats.39meknyat.bamadrege.laseltan.marazameya.bamatakem.endteganatal.meknyat.hone.ene.babadma.tornat.yayahut.yethopia.hezbena.ertira.menim.leyunat.endalelawe.bamayete.asazanagne.say.koy.bademayertera.honach

  • @ghebreselassieghebregziabi597
    @ghebreselassieghebregziabi597 5 месяцев назад

    ሰራየ ኣውራጃ ብቻ ነው መረብ
    ምላሽ። ኢርትራ በሙሉ ኣይደ
    ለም። ኣ ት ሳ ሳ ቱ !!!
    ምረብ ምላሽ ብሎ መጥራት
    የጀኦግራፍያዊ ኣቀማመጥ መ
    ግልጫ እንጂ ስም ኣይደለም
    ቆላ፡ ደጋ፡ ወይነደጋ ይባል የለ? ምድሪ ብሕሪም እንደሱ።

  • @MengsteababrhaSbhatu
    @MengsteababrhaSbhatu 4 месяца назад

    Gedel gba malew ethiopia stilnot free if it is ke eritra 6 amet behula nech yewetach inant atsetum atadnum idmiachu bemlu blmena na rasachu astedadreh atqm zm belu. Bene abiye yemenawi new wey abat yelewm tdlela bairu naigeria new. Dil leweyanena fano. Pp shintam ywerdal.

  • @BerhaneKirosEmbaye-fn4sb
    @BerhaneKirosEmbaye-fn4sb 5 месяцев назад +1

    Hasetegna nigigir zelalemachu yashemakikachuhal.

  • @wedishire2620
    @wedishire2620 4 месяца назад +1

    የዉሸት ታሪክ ስሙ የባሕር ህልም😢

  • @YosiefTewolde-wz2td
    @YosiefTewolde-wz2td 4 месяца назад

    Not true

  • @andomberhane6413
    @andomberhane6413 5 месяцев назад +2

    ALGS adgi

  • @jimihune9650
    @jimihune9650 5 месяцев назад +2

    የኤርትራ መገንጠል ኢትዮጵያዊን ገና ሺህ አመት የውስጥ እግር እሳት ሆኖ ያንገበግበዋል ወደብ ነው እያማረህ ይቅር

    • @saidFeleke
      @saidFeleke 5 месяцев назад

      የራሱ መቸገር ያልቆጨው ምቀኛ በሌላ ሰው መቸገር ይደሰታል ግመል ያጠጡበት ያለው አጎትህ ቀይ ባህር ኢትዮጵያ ካልተጠቀመችበት ቀይ ባህር ምን እንዳልሆነ ሲነግርህ ነው ይህንን እንካ መረዳት አቅቶህ ወደብ ሲያምርህ ይቅር ትላለህ ይህ ስግብግብነት ነው የኤርትራ ህዝብ ከየትም አልመጣም አርብ ሊሆን አይችል ከዛው ከመሀል ሀገር ከተለያዮ የኢትዮጵያ ክፍል የመጣ ነው ስለ እውነት ኤርትራ ከኢትዮጲያ በመለየታ ተጠቅማለችን ? አይመስለኝም ምንም የተሻለ ጥቅም ብታገኝ እንካ እመሀል ሀገር ያለው ኢትዮጵያዊ ወገናቸው መቸገር ለኤርትራውያን ደስታ ይሰጣልን ? ኢትዮጵያውያን ሆንም ኤርትራውያን አብሮ የማደግ እድላችን ሰፊ ነበር ነገር ግን ዘረኝነት ጠባብነት ምቀኝነት ሁላችንንም ህዝቦች ከችግራችን እንዳንወጣ አድርጎናል ከዚህ ግን ቢያንስ ለልጆቻችን የተሻለ ግንኙነት እንፍጠርላቸው ?

    • @sileshisisay3387
      @sileshisisay3387 5 месяцев назад

      ካፈርኩ አይመልሰኝ ሆኖባችሁ እንጂ ቢመራችሁም እውነታው ይሄው ነውና ከእንቅልፋችሁ፣ከድንዛዜያችሁ ነቅታችሁ ከእውነታው ጋር ታረቁ። ቀጣዩ ትውልድ በገለልተኝነት ታሪክን አጢኖ እንዳይበቀላችሁ ያሰጋል።

    • @jimihune9650
      @jimihune9650 5 месяцев назад

      @@sileshisisay3387 ቀጣዩ ትውልድ. ? ክክክክክክክክክከ ኢሄ ሚኪ ማይኮ የማይረባ ትውልድ መሀይም ህብረተሰብ ተቸሀው አልተቸሀው ምን ያመጣል ያለው ትውልድ ነው? ኢሄ በገዛ መንግስቱ በድሮን የሚቀጠቀጥ ትውልድ ነው. ? 70 ሺህ ሳውዲ የታሰረው ትውልድ ነው ያህያ ሰጋ የሚበላው ትውልድ ነው. ? አባትህ ሲሳይ ሞክሮት ነበር ሰሜን ተራራ ላይ እሬሳውን አሞራ በላው የሱ ልጅ ማለት አንተ የኮሜንት አርበኛ ኮሜንት ላይ ትንጫጫለህ ዲቃላው ያንተ ልጅ ደግሞ ከጫት ከሀሽሽ ከአረቄ ከዝሙት ከተረፈ ያው የተዘጋጀለትን ፅዋ ይቀምሳል ግብረሶዶማዊነትን መቼም 33 አመት አልቅሳችሀል ገና ሺህ አመት ታለቅሳለህ ይልቁንስ በሀይማኖት በብሄር ተከፋፍላ እየፈረሰች ላለችው አገርህ አዛንኩላት ጭንቅላትህ በንፍጥ የተሞላ የማትረባ ትውልድ

    • @jimihune9650
      @jimihune9650 5 месяцев назад

      @@saidFeleke ቀይባህር ኢትዮጵያ ካልተጠቀመችበት ግመላቸውን ያጠጡበት ብሏልአገር አፍርሶ ጭንቅላቱ ፈንድቶ የሞተው 27 አመት እየገረፈ የገዛህ አጋሜው ጌታህ መለስ ጨናዊ ታድያ ዛሬ በወደብ እጦት እንዲህ ለምን ትሰቃያለህ. ? ዛሬ ልትለማመጥ ዛሬ ዛሬ አየር መንገድህን በልዋጭ ለመቀየር ዛሬ ደጅ ለመጥናት ወደብ ለማግኘት የምስራክ አፍሪካ አገሮችን ልመና ምን ዳዳህ ትናት የተናገርከውን ድንፋታ አንጀባ ረስተህ. ? ምቀኛ ላልከው መጣህብን እንጅ አልመጣንብህም 3 ሺህ አመት በነጭ የበሰበሰ ስንዴ እርዳታ እየበላ ከሚኖር ለማኝ እርስ በርሱ በብሄር በሀይማኖት በፖለቲካ ተከፋፍሎ ከሚጨፋጨፍ ደደብ ህዝብ ከሚጨፋጨፍ የገዛ መንግስቱ የገዛ ዜጋውን በድሮን የሚጨፈጭፍ አረመኔ መንግስት ሙኑ ይቀናል ማሙሽ. ? በተረፈ ግመሎቻችን ውሀ እየጠጡበት ሽህ አመት ይኑሩ አንተም በወደብ እጦት እየተሰቃየህ እያለቀስክ እየተንጫጫህ ገና ሽህ አመት ትኖራለህ አጉል ፉከራ ሽለላ ቀረርቶ ለፈለቀም አልበጀውም ሰሜን ተራራ ላይ እሬሳውን አሞራ በላው ኤረረትራም ከ 1320 ኪሎሜትር የባህር ጠረፏ ከ340 ደሴቶችዋና ከሁለት ወደቦችዋ ጋር ተሸበለለች ኮሜንት መጫሩት ትተህ ወደብ ካስፈለገህ ለምን እንዳባትህ ፈለቀ መሳርያ አንግበህ አትዋጋም በጭባጫው በነገራችና ላይ ጋላው ያፈረሰበህን 21 መስጊዶች ገነባሀቸው ወይስ ጌታህ አብይ እንዳለህ ሾርት ሜሞሪያም ሆነህ ቀረህ. ? አትንበጫበጭ በጭባጫ ሰው ለመሆን ሞክር ኤርትራና ወደቦችዋን እሰከወዳኛው እርሳትና እየፈረሰች ያለችውን አገርህን ለማዳን ሞክር ንፍጦ.

    • @jimihune9650
      @jimihune9650 5 месяцев назад

      @@saidFeleke አዎ በጣም እየተደሰትን ነው አልቀስ በደንብ አድርገህ ወደብ ነው እያማረህ ይቅር

  • @tamrathailemariam5124
    @tamrathailemariam5124 5 месяцев назад +2

    ሀቀኛ ታሪካዊ ትንተና

  • @yordanostafla8252
    @yordanostafla8252 5 месяцев назад

    Eritrra Hageer Bitchaa zSaayihoon, The Bible MentionsvThe name Of Eritrea. Actuallu, Bee Neetchootch Africa Sujefaafeeloou, Eritrea Betzaa Yeeweeataxhiw Jee Ethiopia Beefiit Naaw. Miniim Inkuaan Atziee Thedros Ethiopia Aand Liyadergoou Blmookoouroou Be Minilk lna Bee Hailesilassie Gizue Neebeer Ethiopia Aand Yeehooneetchiiw. Kezaa Beefiit, Bee Raasootch inaa Bee Whatever D Gooaootch neebeer Yeemiitinooroout.

  • @amicheonline1238
    @amicheonline1238 4 месяца назад

    Fesam agame kkkkkkk

  • @creaseldaklass
    @creaseldaklass 4 месяца назад

    chgiru.yaltmaru.marewoch.kadmawe.land.babur.jebuten.shatu.katelo.erteran.wodab.tatakimo.yewuche.worare.segba.asalefawe.eysatu.enam.ertera.bizu.zamanat.bworare.endtworar.meknyat.yhonaee.kadamet.marewochachen..ena.tamasasay.konkowa.ena.malke.ena.yzar.harage.yalen.hezb.koraratun.habashoch.nane.

  • @amanuelkidane168
    @amanuelkidane168 5 месяцев назад +1

    ኣንድነትህ ይጥፋ ባለጌ

  • @sohaabera5851
    @sohaabera5851 5 месяцев назад

    Ante baleg denge baher aygnm ager tyblalshu arfe tecmt eru shcour wede fit enhedaln awet nihfsh

  • @bestemusic2480
    @bestemusic2480 5 месяцев назад

    Wschtam Dark mnbat ahya 🤮🤮🤮🤮🤮

  • @JimmaE-m3h
    @JimmaE-m3h 5 месяцев назад +3

    Liers dream

  • @GIRMAIGEBRESLASIE
    @GIRMAIGEBRESLASIE 4 месяца назад

    Koy ant gala ahya

  • @TirhasMohamed
    @TirhasMohamed 5 месяцев назад

    Don’t lie

  • @ghedamalemseged178
    @ghedamalemseged178 5 месяцев назад

    Fake

  • @habtenegusse9030
    @habtenegusse9030 5 месяцев назад

    ቱልቱላ ሃቁን ደበክ

  • @andomberhane6413
    @andomberhane6413 5 месяцев назад +3

    Dedeb adgi ethiopia IS dead

  • @michaelserethe643
    @michaelserethe643 4 месяца назад

    Bull sheet

  • @bestemusic2480
    @bestemusic2480 5 месяцев назад +1

    Ahya adki 🐂🐂🐂🐂🐃🐃🐃🐺🐺🐺👎👎👎🤮🤮👎🐎🐎🐎Ahya

  • @teklenetserab8358
    @teklenetserab8358 4 месяца назад

    ኢትዮጵያ በቕኝ ግዛት ያልተገዛች ሓገር ነች
    ትላላቹ፡ኤርትራ በጣልያን በምትግዛበት ግዜ
    ምንሊክ ከጣሊያን ጋር ባደርገው የውጫሌ
    ስምምነት ኢርትራን እንደልዕላዊት ሓገር
    እምኖላታል፡በዚህ መልሰ ካልጠገብ እደሜ
    ለሻዕቢያ እኛ ኤርትራዊያን የሓገራችን ባለቤቶች
    ሆነናል ( ተወደደም ተጠላ)

  • @tsegayewoldesenbet-ef5rv
    @tsegayewoldesenbet-ef5rv 5 месяцев назад +1

    እባካችሁ በኢትዮዽያ እንድነት ሥም አትነግዱብን ኢሣያሥ በኢትዮዽያ አንድነት የሚያምን ከሆነ እሥክ ዛሬ ኤርትራ ከኢትዮዽያ ለምን ተገነጠለች ኢትዮዽያሥ የባህር በር እንድታጣ ለምን ተደረገ ?😀😀😀😀😀

  • @andomberhane6413
    @andomberhane6413 5 месяцев назад +2

    ERITREA big ETHIOPfIAN grave

    • @jimihune9650
      @jimihune9650 5 месяцев назад

      አንድ ሚሊየን የጨፈጨፍነውን አጋሜ ዘመዶችህ ሰላም በልልኝ

  • @gebrehiwotgebresllasie8119
    @gebrehiwotgebresllasie8119 5 месяцев назад +1

    Weregan

  • @berhaneweldu5367
    @berhaneweldu5367 5 месяцев назад +1

    ው ሸ ታ ም ኣ ህ ያ. ምንም ኣታ ቅ ም ለባ ኢ ት ዮ ጵ ያ. የሚፈልግ አልነበረም ወራ ዳ ::

  • @admasuaddisalem4597
    @admasuaddisalem4597 5 месяцев назад

    First make all Ethiopians ones and God do everything the other needs our division.

  • @andomberhane6413
    @andomberhane6413 5 месяцев назад +6

    Fake History agame

    • @tomasmogos6239
      @tomasmogos6239 5 месяцев назад +1

      ኣስኩት ህግደፍ! ደምቢያ ምዃንካ ክትክሕድ ደሊኻ?

    • @Amakuru-ln3zq
      @Amakuru-ln3zq 4 месяца назад

      Thank you completely false and distorted history

    • @BerhaneKirosEmbaye-fn4sb
      @BerhaneKirosEmbaye-fn4sb 4 месяца назад

      Geldam agame tibil and nen elkumdo begakum jawisuna tiblu ayineberkumn agame adikum jazz elom matsinetkum megerta felitomlkum entekone beautiful tsaehlom ziregtsekum segidkumilu.

  • @MichaelHabte-i2c
    @MichaelHabte-i2c 5 месяцев назад

    ዝም በል አንተ ሰውየው ውሸተኛ ወርያ አታውራ።
    ኢትዮጲያ የሚባል አግርም አለነበርም። የቀድሞ ህዝብም ኢትዮጲያ አግር አልነበረም የነ ሃጽይንት መሪዎችን ከዮኮሶ ሸያጭ ጀምሮ ሰው ደምን በደምን ያጠፉ ወንበዴዎች መሪዎች
    ናቸው። 😢😢😢😢

  • @besm113
    @besm113 5 месяцев назад +1

    ዝምበል ከፕት ዝምብላችሁ እርስ በራሳችሁ ተባሉ።

  • @ATW-14y
    @ATW-14y 5 месяцев назад

    you have weak mind

  • @aneeri6921
    @aneeri6921 5 месяцев назад

    ኢትዮጵያ የምትባል ኣገር ሃይለስላሴ ዘመን ከዛ በፊት ኣብስንያ ስትባል ነበርጭ ክኢትዮጵያ ቀድሞ ኤርትራ የሚል ስም ቀድሞ የወጣው እናንተ ኣልተገዛንም ልዩ ነን ብላቹ የምትፎኩሩት ኤርትራ 50 ጣልያን 10 ኢንግሊዝ ተግዝታለች 10 ድግሞ ብፈደረሽን ከኢትዮጵያ ፈደርሽኑ ንጉሱና ሆዳም ኤርትራኖች ብሃይል 14 ክፍለሃገር ኣረጋት ክዛን ለሊት ነው ወደ ትጥቅ ትግል የተገባዎ ንግሱ ለኣክሊሉ ሃብተውልድ ፈደረሸንዋን ኣትፍረስ ተዉ ሲላቸው ኣፍርሶ ኢትዮጵያ ኣረግዋት ቀድሞ ብፖለቲካ ሊስማ ኣልፈለገም ብጥይት ደበደባቸው ክፈረሰብት ጀምሮ ወደ ትጥቅ ተግል ተገባ በሃይል የተነጠቅችው ኣገር ብስንት ወጣ ውረድ ብሃይል ተመልሰች የኔው ያጣችው ረፈረንደም ብዚህ ግዜ 99.9 ብሕዝብ ወሳኔ ብማያሻማ ንጻ ሃገር ሆነች ኢትዮጵያኖች ግን የድንጋይ ዝመን ናቹ ያላችሁ ኣትረቡም ።

  • @danielkassaye3480
    @danielkassaye3480 5 месяцев назад +2

    Shut up don't talk about eritria you are ethiopia please that is not your business....ok

    • @Lemmatesema-po4ks
      @Lemmatesema-po4ks 5 месяцев назад +1

      What kind of mission do you have?.?

    • @Lemmatesema-po4ks
      @Lemmatesema-po4ks 5 месяцев назад +1

      You have negative feelings. Try to be reasonable!!

  • @adatekelu8362
    @adatekelu8362 5 месяцев назад

    Hasawi leba 🐍::

  • @samuelkelati7976
    @samuelkelati7976 5 месяцев назад

    ስማ ኣንተ ኤርትራኖች ኣህዯች ብሎው ሲጠውርውቹ እኔ እንደስድብ ይመስለኝ ነበር ለከ ኤርትራውኖች እውነታቸው ነውጭንቅልላታቹ የኣህያ ስለሆነኑው እኔ የሚገርመኝ እንዴት ንው የኤርትራ ኣብዮት እንዴት የደም ባርነት ንው ትላለህ ይህ ሁል ንግግርህ የባሕርየወደብ ፍለጋ ነው ግን በደንብ ኣርጌ ልንገህ ኢትዮጵያ ወደብ የምባል ኣልነበራትም ኣሁንም የላትም ለወፊትምኣይኖራትም ወደቦቹ የኤርትራ ናቸው የኢትዮጵያ ህዝብ 500,000000 እንኻን ቢደርስ ወድብ የሚባል የሎውም ያለፈ50 ዓመታት የኤርትራ ወደቦች የተጠምክበት ለግዜነውእንጁ ትክፍላለህ ኣህያ 100 ግዜ እንኻን ብታርግለት በእግሩ ነው የሚመልስልህ ክሁለት ዓመት በሰሜን ኢትዮጵያ የነበረ ጦርነት ኤርትራ ባትኖር ኑሮ ያን ኢትዮጵያ የምትልዋት ኣቃላት ነበር የኤርትራ ጎሳዎች ደግሞ 8 ሳይሆን 9 ናቸው 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
    በፊት የነበረ ጦርነት

  • @yordanostafla8252
    @yordanostafla8252 5 месяцев назад

    Buulshiit Faje Yee 3,00 Yee Ethiopia Tariik. Ayneefaam. Furst, I8rs Beersatchoou Satigedadeeloou, Bee Selam Niroou. Eritrea, Rasiwaa Yeetchaaleetch Liilawiit Hageer Naat.

  • @Leunettenagari
    @Leunettenagari 5 месяцев назад

    በጣም ስህተት ታሪ ክ ነው የተጻፈው ከመጀመርያ እስከ ኢሰያስ ያለው።
    ኢትዬጵያ የሚል አገር መቸ ቆመ ኤሪትራ የሚለው አገር መቸ ቆመ ??
    ድንበር ሳይኖር እንደ አገር አይቆጠርመ‍እ የአፍሪቃ ህዝብ እንደዘላን የነበረ ህዝብ ድንበር የሌለው ነበረ።
    ይህ የውሸት ታሪክ ሃቁን ጻፉ የታሪክ አዋቂዎች።
    የሚገርመው የውሸት የተጻፈ ጽሑፍ የሚያነቡ ቢተውት የተሻለ ነው ጽፈው የዋሹት እንዳይበቃ የነሱ ቱልቱልታ ነፊ ሆኖ ሲያነቡ ይገርማል የተደጋገመ ግዜ።
    1-አብርሃና አጽበሃ የት ክርስትና ተነሱ?
    በየይኛው ቤተክርስትየሸን?
    2- እስልምና ወደ አፍሪቃ በየት ገቡ የመጀመርያ መስጊድ የት ተሰራ
    ኤሪትራ ሳይረግጡ በአየር ነው እንዴ ወደ ያሁኑ ትግራይ ኢትዬጵያ የገቡ?
    3- ንግስቲ ሳባ ቀዳማዊ ምንሊክ የት ነው የወለደችው? ገጠሩና አገሩ?
    4- ዘርአይ ደረስ የየት አገር ነው? (ትውልድ አገሩ)
    ምን ሰራ በጣልያን (ታሪኩ)

  • @eftemafework4907
    @eftemafework4907 4 месяца назад

    ውሽት ውሸት ደጋግሞ ውሸት። ቆሻሻ ትረካ።
    ኤርትራ ነጻና ሉኣላዊት ሃገር ናት።

  • @e.gebremedihen9551
    @e.gebremedihen9551 5 месяцев назад

    አንተ ጨምላቃ ኣብስንያ ለምንድነው በዝያ ሸታታ አፍህ ኤርትራ የሚል ቃል የሚወጣ ማስረጃ አምጣ ኣብስንያ የምትባል ምንሊክ ትናንትና ያኮማት አገር ናት ኤርትራ በታሪክና በማፕ ከሺ በላይ ዓመት የሆነ ማፕ አለ ከናንተ ሰላም የምናገኘው ኦጋደን ወደ ሶማልያ በታች ወደ ደቡብ ሱዳንና ሱዳን አፋር በጠቅላላ ወደ ኤርትራ ሲገባ ብቻ ነው

  • @lemresom9476
    @lemresom9476 5 месяцев назад

    Its false statement, Eritrea never been part of Ethiopia, Eritrea was colonized by Italy for 60 years so where were you at that time? It shows that Eritrea never been part of Ethiopa. Eritreans know very well there own history. Don't confused or bran wash to the Ethiopian people.

  • @ATW-14y
    @ATW-14y 5 месяцев назад

    Ethiopia can not conquer Eritrea.

  • @salusalu-f9g
    @salusalu-f9g 4 месяца назад

    የትግራይ ውሸት 😂😂😂😂

  • @tutufet4843
    @tutufet4843 4 месяца назад

    እብድ።ምታወራውን ማታውቅ። ምነው ግዜህን ለሌላ ነገር ላይ ብታውለው

  • @yohannesfrew7146
    @yohannesfrew7146 5 месяцев назад

    በጣም በጣም ውሸትና ጥንታዊ ታሪክን እርስ በርሱ የሚጋጭ ኢ ሳይሳዊና ጥናት የጎደለው ሥለ ፌዴሬሽን አተረጓጎም እንኳን በወቅቱ ከነበሩ ባለሥልጣናት አስቂኝ ትስስር እና የታሪክ አመጣጥ ውሳኔ መፅሐፉ የቅኝ ግዛት ፌዴሬሽኑ ሃሳብ ምንጭ ከግለሰብ ታሪክና ጋር እንጂ የድርጂታዊ መዎቅር ከኅብረቱ ነፃነት የማይጣጣም ሃቅን ገሸሽ ያረገ ውሸት የተሞላበት ነው