ከባሏ ኪስ እየሰረቀች በሰራተኛዋ ምታሳበዉ ሴት አሰቃቂ መጨረሻ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 31 янв 2025

Комментарии • 362

  • @UmFarahRukaei
    @UmFarahRukaei 7 месяцев назад +91

    አብዛኞቹ አሰሪዎች 😢የሚያደርጉት ድርጊት ኢትዮጵያ ውስጥ
    የመዳም ቅመሞች ለመዳማችን ክብር ይገባቸዋል ። ከሌብነት የፀዱ ፣ለኛ ክብር ያላቸው

  • @Abaaboo-e5o
    @Abaaboo-e5o 7 месяцев назад +168

    አምላኬ ሆይ ለ ባሌ አስመሳይ ሚስት አታድርገኝ

  • @MariamMariam-q2n5b
    @MariamMariam-q2n5b 7 месяцев назад +79

    ማነዉ እንደኔ ሠራተኛዋ ያስዘነዉ አይ የሰዉ ቤት 😢

    • @masaratworku2754
      @masaratworku2754 7 месяцев назад

      😢😢😢😢😢😢

    • @madinamadina-vh6ou
      @madinamadina-vh6ou 7 месяцев назад

      😢​@@masaratworku2754

    • @Rahma-td6er
      @Rahma-td6er 6 месяцев назад

      ድራማ እየሰሩ ነዉ እኳ እሷም ተከፍሏት ነዉ

    • @AsterAdame-l5s
      @AsterAdame-l5s 5 месяцев назад

      ​@@masaratworku2754❤

    • @AbozenZenebe
      @AbozenZenebe 5 месяцев назад

      እኔ😢😢😢

  • @AlemeuDejen-ly8ms
    @AlemeuDejen-ly8ms 7 месяцев назад +51

    የሰራተኛ ሰቃይ😢😢😢

  • @NsjsjsjjsnBsnsjksjhsh
    @NsjsjsjjsnBsnsjksjhsh 7 месяцев назад +50

    ዉይ ያረቢ ካስመሳይ ሰዉ ጠብቀኝ

    • @HuluagershTeshale-hb6gc
      @HuluagershTeshale-hb6gc 6 месяцев назад

      በጣም😢

    • @NasmahGgg
      @NasmahGgg 4 месяца назад

      በጣምይጠብቀን

    • @Aalahwek
      @Aalahwek 4 месяца назад

      አሚንንንን ያረብ

    • @SurprisedClothes-fk7rj
      @SurprisedClothes-fk7rj 2 месяца назад

      Betamaman😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @rahmath-jd3fz
    @rahmath-jd3fz 2 месяца назад +4

    በሉ የኢትዮ ወንዶች ሰራተኛን የምታቋሽሽ የምትበድል ሚስት ካለችህ ፍታትና ሰራተኛዋን አግባት ሰራተኛ ማለት ጠንካራ ሰርታ መለወጥን የምትፈልግ ታማኝ ሴት ናት ችግር እንጂ ከሰው ያሳነሳት አግባትና እያት ትደሰትባታለክ በኔ ሀሳብ የምትስማሙ በላይክ አሳዩልኝ❤❤❤❤❤

  • @asnakeyimer5742
    @asnakeyimer5742 6 месяцев назад +7

    ይህ ፊልም እራሳችንን እንድናይና እንድንመረምር ይረዳናል በግምትና በይሆናል ብቻ ስንቱን ወንጅለን ይሆን ማስተዋል ነዉና የጎደለን ቸሩ ፈጣሪ ማስተዋሉን ይስጠን አሜን

  • @zed8332
    @zed8332 7 месяцев назад +35

    የልጆቱ ትእግሰቶ አለመድነቅ ንፊጌነት ነዉ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @askualaregawi2963
    @askualaregawi2963 5 месяцев назад +5

    ሀበሻ ከሚገዛኝ አረብ ይግዛኝ
    ማርያምን ኣረቦች የዋህ ናቸውኮ ክብር መዳሞች ይሁኝ
    ኣብዛኛ የሃበሻ መዳሞች ተንኮለኞች፣ክፉዎች፣ናቸው ለዛውም ለትንሽ ደምዎዝ

  • @marthamamo4917
    @marthamamo4917 7 месяцев назад +23

    በጣም ጎበዝናች በጣም ነው የምወዳች በርቱ❤

    • @NsjsjsjjsnBsnsjksjhsh
      @NsjsjsjjsnBsnsjksjhsh 7 месяцев назад

      ምኑላይነዉ ጉብዝናዉ ሆሆሆ

    • @Shuvo-133
      @Shuvo-133 5 месяцев назад

      ​@Nsjsjsjjsnየተሰጣትን ስለሰራች ነው እውነት አስመስላBsnsjksjhsh

  • @almazeendalkahew6356
    @almazeendalkahew6356 7 месяцев назад +38

    የልጁ ትግስት አለማድነቅ ንፍገት ነው

  • @fjggngj
    @fjggngj 23 часа назад

    ያረቢአላህየበቅርብቀንተሠዉቤት

  • @አማንየፍቅርሰው
    @አማንየፍቅርሰው 7 месяцев назад +11

    ይሄ ቻናል ትክክለኛውን የህዝባችንን አኗኗር የሚያሳይ ነው በርቱ።

  • @TsehayMulu-lm9tz
    @TsehayMulu-lm9tz 7 месяцев назад +11

    እረ ምኗ ነች እራሷ እየሰረቀች በሰራተኛ ታሳብባለች ፈጣሪ ያይሻል መቼም ድራማ ባይሆን ኑሮ እናደድ ነበር

  • @عبداللهمحمد-ر4ذ
    @عبداللهمحمد-ر4ذ 7 месяцев назад +19

    ከአረቦች መዳሞች የተማርኩት እምነትን ነው አላህ ውለታቸውን ይክፈልልኝ ሲቀጥል የኢቶ መዳሞች ብዙዎቹ እዲህ ናቸው

    • @ZahraHussain-lk4rv
      @ZahraHussain-lk4rv 7 месяцев назад

      tikikl wly

    • @samsue5353
      @samsue5353 7 месяцев назад +1

      ቀዳዳ ደግሞ አረቦች ይታመናሉ ?😂

    • @عبداللهمحمد-ر4ذ
      @عبداللهمحمد-ر4ذ 7 месяцев назад +4

      @@samsue5353 ሂጂ ክፍታ አፍ ውጭ እንኳን ሲወጡ ክላሳቸው ቤታቸውን ተላጃ ሳይቆልፉ ትተው የሚሄዱ ባያምኑሽ ባይታመኑ ነው አወ በጣም ታማኝ ናቸው የሀበሻዎቹ ግን ሁሉን ነገር ቁልፍ ነው የሚያደርጉት ተላጃ ሳይቀራቸው

    • @YAYA21-o6o
      @YAYA21-o6o 6 месяцев назад

    • @shjking2439
      @shjking2439 6 месяцев назад +1

      ወላሂ ዉነትሽነዉ

  • @haymanotmoges2386
    @haymanotmoges2386 7 месяцев назад +5

    .ከአ.አ ሠዉ ቤት የአረብ ቤት አስር እጅ ይሻለኛል መቸም ከባልሽ ከሁለነገርሽ ገዘብ በለጠብሽ ማስተዋልን ስጠን

  • @jerytamma3165
    @jerytamma3165 3 месяца назад

    አምላኬ ሆን አደራህን የሰዉ ፊት የሰዉ ቤት አታሳየኝ አደራህን 😢😢🙏🙏

  • @SeadaMuhamed-eu9qm
    @SeadaMuhamed-eu9qm 7 месяцев назад +8

    ውይይይይይይ ወላሂ የልጂቱ ትእግስት አለማድነቅ ንፍገትነው ወላሂ ያረብብብብ

  • @gufh6343
    @gufh6343 5 месяцев назад +2

    ሁሉም የዘራውን ያጭዳል መልካም ስራ ለራስ ነው❤

  • @haymanotderribe8843
    @haymanotderribe8843 6 месяцев назад +1

    ልቦና ይሰጣቹህ አደዚሕ መ የምተሰሩ ሰወች😢😢

  • @YeGr-lx8oi
    @YeGr-lx8oi 7 месяцев назад +10

    ፈጣሪ።ሆይ❤የባሰ።አለ።ለካ😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @EmuyGebra
    @EmuyGebra 7 месяцев назад +1

    እደዚክ እርግት ያለወንድ ትእግስቱ ዋው ❤❤❤

  • @NadiNadi-r2j
    @NadiNadi-r2j 5 месяцев назад

    ወይ. ያረቢ. ካስማሳይ. ሰዉ. ጠብቀኝ😢😢😢😢

  • @medinahamza-os7oo
    @medinahamza-os7oo 7 месяцев назад +1

    ሠራተኛዋሀቀኛናትማሸአላህየኔቆጆ❤❤❤❤❤

  • @yirgeduchekole5106
    @yirgeduchekole5106 6 месяцев назад +1

    እናመሰግናለን አስተማሪ ነው!!

  • @ZenuGersw-co8en
    @ZenuGersw-co8en 7 месяцев назад +3

    ወይ ሠው ሠው እንዴት እራሡን ይሠርቃል😮😮😮

  • @gufh9364
    @gufh9364 6 месяцев назад +2

    አይይይ መከረኛዋ ሰረተኛ ትግሰቶ እኔ ብሆን በአንድ ቀን አልቀመጥም ማሪያምን በአድዬ ነዉ የምዉጣዉ

  • @saadaS-o6t
    @saadaS-o6t 7 месяцев назад +5

    ሰይጣን ሚሰት እዳይገጥማቸሁ አላህ ይጠብቃቸሁ

  • @gezahegnnigussie124
    @gezahegnnigussie124 7 месяцев назад +17

    ሁሉን አሳንሶ ማየት መጥፎ መሆኑን የሚያስተምር

  • @fatimaa615
    @fatimaa615 7 месяцев назад

    እኔም ስደት ላይ በጀዲድነቴ አጋጥሞኛል ያውም እሾርጣቤት ቁንቁዃ ታለምድ ባሉግን አላህ የጀነት ይበለው አችነሽ አላት ተስራ ገብቶ በደቂቃ ወስዳ እወድሙቤት የደች እኔና እሱ ትፈልግ እሱ እሚፈልገው እሷ እቃውስጥ ቲፈትሽ ብዙ እማያቃቸው ወርቅ ብር አገኘ እኔ ታለቅስ አንች አደለሽም አታልቅሽ እያለ አባበለኝ እሷ ተጨቃ ብሩነ እበሩላይ ጥላ በኔ አሳበበች እሱን በረዃ ይሁን ጭራሽ እኔን አልጠረጠረም አልሰራም ብየ ወጣሁ

  • @destakndeya-q4m
    @destakndeya-q4m Месяц назад

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉የመዳም ቀሞሞች ለእህታቹ ደምረሉኝ

  • @Eledana1221
    @Eledana1221 7 месяцев назад +2

    እግዚኦ አንቺ እህቴነሽ ከምትይ የገቢ ምንጬ ነሽ አትይም😅

  • @sayedahmada736
    @sayedahmada736 7 месяцев назад +22

    ይችን አሮጊት ስጠላት ለሰራተኛ ያላት ክፋት

  • @eteneshtadesse5437
    @eteneshtadesse5437 7 месяцев назад +2

    ወይ ጭካኔ ፍቅር እያስመሰሉ ሰው በቁም መግደል 😓

  • @fekedGrma
    @fekedGrma 6 месяцев назад +1

    ሊዱ፡በርቺ፡ዋው

  • @TameMan-xs8qr
    @TameMan-xs8qr 7 месяцев назад

    Kifu setochi beyegna ager moltuwal ❤❤❤❤

  • @cggh6051
    @cggh6051 7 месяцев назад

    ክብር ለመዳም ሳዉዲ አይይ የኛዎቹ ነቀዞች

    • @yasmin-o7z
      @yasmin-o7z 6 месяцев назад

      ሳህ🥰🥰🥰🥰🥰🥰

    • @cggh6051
      @cggh6051 6 месяцев назад

      @@yasmin-o7z 🥰🥰❤️❤️🥰🥰🙏🙏

  • @አራገሽ
    @አራገሽ 7 месяцев назад

    wowowo yene balehe inidezi behonii amilake tsaloteni samitohali malati newu ye liju tigeseti baxami newu yewodadikute💓💗💗💓💓💓💓💓💓

  • @AyelecheMogese-r2z
    @AyelecheMogese-r2z 7 месяцев назад +8

    ማፈሪያ ነሽ ትፍ እንዲህ ያለ ድራማ ሚዲያ ላይ አትልቀቁ ዩቲበሮች

  • @zemzem-vn1hx
    @zemzem-vn1hx 3 месяца назад

    😢😢😢😢😢ወይ ጉድ

  • @Next-d9t
    @Next-d9t Месяц назад

    ውይ ጉድነዉ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @abdoksa-i8w
    @abdoksa-i8w 2 месяца назад

    jegina ❤mynym satl heyk😢

  • @medinahamza-os7oo
    @medinahamza-os7oo 7 месяцев назад

    አድናቂህነኝወድሜ❤❤❤❤ሚስትህግንያረቢ

  • @sewnetሠዉነትይቱብ
    @sewnetሠዉነትይቱብ 6 месяцев назад +1

    😢😢😢😢😢ዉይሲቃይሰራተኛዋ ስታሣዝን

  • @HhhR-xu2nr
    @HhhR-xu2nr 3 месяца назад

    አይዞሽ አዉቃ ታረአለቺ 😮

  • @sileshigelaneh6350
    @sileshigelaneh6350 7 месяцев назад

    በጣም፡ትዕግሥተኛ፡ባል፡ነው።ለሌባዋ፡ምሽት፡ግን፡ልቡና፡ይስጣት።

  • @AkALECH
    @AkALECH 7 месяцев назад

    ውሽት መቺም ተደቢ አይቅርም ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @አልሚ
    @አልሚ 6 месяцев назад

    አረ እባካቺሁ መልካም አሰራ ሁኑ ጥሩ ነገር አስተምሩን ባሎችም መልካም ሁኑ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @tigisttamirat3440
    @tigisttamirat3440 7 месяцев назад +1

    ጎበዝ❤❤❤

  • @maqdsmaqds5132
    @maqdsmaqds5132 5 месяцев назад

    ያቺስባሰ:ዋውዬ😂😂😂

  • @maisaali8651
    @maisaali8651 7 месяцев назад

    አይ የሰዉ ቤት ግን ማስመሰል አይከብዳትም እዴ😢😢😢😢😢

  • @Ganet2024
    @Ganet2024 5 месяцев назад

    መዳም፡ማሪኝ፡ይይይይለዚህነው፡አስመሳይ🎉🎉🎉

  • @እየሩሳሌም-ኈ6የ
    @እየሩሳሌም-ኈ6የ 7 месяцев назад +7

    ይገባታል

  • @ZenuGersw-co8en
    @ZenuGersw-co8en 7 месяцев назад

    ጀንትንነቱው እንዴት ደሥሥ ይላል 😊

  • @BetiyEshetu
    @BetiyEshetu 7 месяцев назад

    ❤🎉❤🎉❤🎉 በጣም ጨዋ ባል ነህ❤🎉❤🎉❤🎉

  • @ዳማሲና-ፀ2ረ
    @ዳማሲና-ፀ2ረ 4 месяца назад

    መዳሜ ክበሪልኝ አረብይግዴለኝ ሐበሻ ከሚቀጥረኝ

  • @SalamSalam122-p9y
    @SalamSalam122-p9y 6 месяцев назад

    ሁሉምሰው አድአይደለም መልካም አሰሪወችም አሉ እኔ እዚህ ለመድረሴ መሰረት የሆኑ

  • @Sara-g4o2d
    @Sara-g4o2d 7 месяцев назад

    በስመአብ እውነት እንዲህ ያለች ጨካኝ ሚስት ካለች ያመዝናል ልቦና ይመልስ እግዚአብሔር
    እንዲ ታጋሽ የተረጋጋ ባል የት ይገኛል😢

  • @CherieAdegh
    @CherieAdegh Месяц назад

    በጣም፣ባለጌ፣አስመሣይ፣ሴት።

  • @MeskarimMalak
    @MeskarimMalak 7 месяцев назад +10

    መጨረሻ ጡረ አይደለም 😮😮😮😮😮

  • @norinafereg8400
    @norinafereg8400 6 месяцев назад

    BRAVO 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MadinaSaed
    @MadinaSaed 7 месяцев назад

    አየየሠሪተኛግፍለኛምአላህይወከለንይንእያየ😢😢😢

  • @getetilaye5905
    @getetilaye5905 7 месяцев назад +13

    ተው ግን እንደዚህ ያለህ ድራማ

    • @suadabdelwahab9559
      @suadabdelwahab9559 6 месяцев назад

      ለምን የኢትዮጵያ ኣሰሪ ጉዳቸው እንዳይወጣ ነው

  • @Imoto-b8l
    @Imoto-b8l 7 месяцев назад

    እኔ ብሆን በጥፊ ነበር የማጋጫት ሆ😂😂😂

  • @AzaluDejene
    @AzaluDejene 4 месяца назад

    Yetabashi leba 😂😂

  • @Lov-b3q
    @Lov-b3q 2 месяца назад

    የሠራተኛዋ ሥቀይ😢😢

  • @HaeatSerag
    @HaeatSerag 7 месяцев назад +8

    😢😢😢😢እጭ

  • @ፋኖነትልብይላልለፈሪአይሆ
    @ፋኖነትልብይላልለፈሪአይሆ 7 месяцев назад +1

    አረብ ቤት የምሰሩ እህቶች ፈጣሪችሁ አመስግኑ በእርግጥ እኔም ቤት እምትሰራ ልጅ አለች ኒቃቢስት ነች❤ እኔ 25አመቴ ነው እሷ 27 አመቶ ነው ልክ እንዴ ታናሽ እና ታላቅ ነን ስራ ውዬ አምሽቼ ስመጣ ቤቴ ፏ ብሎ ልጇቼ ለብሰው ፏ ብለው የጠብቁኛል ደስ ሲል ምግብ የኔ ስራ ስለሆነ ተፍ ተፍ ስል አሳዝናታለሁ መሠለኝ ታግዘኛለች በእርግጥ እኔም ልብስ አላሳጥባትም እቃም እርጉዙ ሆኘ በተገዛ ማሽን ነው የምናጥበው አልሃምዱሊላህ ፍቅር ነች ታላቅ እህቴ ነች ሁሉም ሰው በምድር ላይ ሰራተኛ ነው የየስራ ሁኔታ እና ደመወዙ ይለያይ እንጂ

  • @MekidesWonde
    @MekidesWonde 7 месяцев назад

    Betam Tasiteygun Aleshe Asimesay sat min Ayinet Fitur neshe yeche😅😅😅😅😅

  • @AzharKhan-cc4zn
    @AzharKhan-cc4zn 2 месяца назад

    😢😢😢😢ayskya

  • @romangedeye9684
    @romangedeye9684 7 месяцев назад +3

    በስማአም እግዚአብሔር አትፈራም ሌባ አስመሳይ ከባልዋ ትስርቃለች ምን እሚሉት አስተማሪ ነው ምን አረገች ባላረገቹ የኢትዮጵያ ማዳሞች ከአረቦች የባሱ ለዚህ ኑሮቸው እግዚአብሔር እማይፈሩ እንደዝች አይነትዋ ደሞ

  • @SraSara-v5k
    @SraSara-v5k 2 месяца назад

    ወንድ🎉🎉🎉

  • @sara-l6f9t
    @sara-l6f9t 7 месяцев назад +5

    በአንድ ጓዳ ሌብነት😮😢😢 ይደብራል

  • @sbekele4200
    @sbekele4200 6 месяцев назад

    ሙዚቃው ይረብሻል።በሩንም ዘይት አድርጉበት።

  • @Laila-d3b
    @Laila-d3b 6 месяцев назад +2

    ለኔ የታየኝ መጅሊሱ ነው

  • @lydialebreton8097
    @lydialebreton8097 2 месяца назад

    ባትዋሺ ጥሩነበር ፡በውሸቷ ትዳሯን፡አታፍርስ፡ግን መስረቋ።ባሏ እደልቧ ስለማያስተዳድራት ይሆናል።ሰራተኛዋ ሃቁን ትናገር ከመማሏ በፊት።ማላ ስለትነው ።ወይ ሚስቱ የጃመል አለባት ትታከም።

  • @Jhsggjg
    @Jhsggjg 7 месяцев назад

    አይ እኛ ሰራተኞች መከራችን በዛ😢😢😢

  • @FtyHfff-m6i
    @FtyHfff-m6i 2 месяца назад

    አየየሰራተኛስቃይ😢😢😢😢😢

  • @Zinashjanbo
    @Zinashjanbo 7 месяцев назад +6

    Wuridetam,,seratenaye,ayizosh,iwunetish,wotowal,

  • @luchiaghebrezgabher7318
    @luchiaghebrezgabher7318 7 месяцев назад

    Love it❤

  • @LailaMahir-vn3vl
    @LailaMahir-vn3vl 7 месяцев назад

    Tikiklagna wsane naw🎉🎉🎉🎉🎉

  • @zeytunamohammed7993
    @zeytunamohammed7993 7 месяцев назад +2

    እንደዚ አይነት " ድራማ አትሥሩ ትመርት ነው አያላቹ የሁሉነገር ሌብነት እያሥተማራቹ ነው

  • @gfhhhfgdysyg7107
    @gfhhhfgdysyg7107 7 месяцев назад

    አፈርብይየይቶ ቤማዳም ይዲፍችሁ🎉🎉🎉🎉

  • @EtagegnGebeyehu-u7o
    @EtagegnGebeyehu-u7o 6 месяцев назад

    ድፊት ያድርግሽ ፈጣሪ

  • @zetunakader4692
    @zetunakader4692 6 месяцев назад

    አረቢያል መጅሊሱ ተለማማጅ ነው እንዴ የሰራው??

    • @yasmin-o7z
      @yasmin-o7z 6 месяцев назад

      😂🤣🤣🤣🤭🤣

    • @hamidasani6170
      @hamidasani6170 3 месяца назад

      ​@@yasmin-o7z
      የነሱ አደራደር ነው ችግሩ መደገፊያዉን ትራስ ዘቅዝቀው የጀርባው ከመቀመጫው ምንም አይገናኝ የኮርነሩ መሃል ዝብርቅርቁን ነው ያወጡት

  • @khadijak5646
    @khadijak5646 2 месяца назад

    ግ በ ዝ 😭👍👍👍👍👍

  • @eteneshtadesse5437
    @eteneshtadesse5437 7 месяцев назад

    #የእውነት በቅርበት የማቃት ሴት ታሪክ ከየት አመጣቹ ....... ሰራተኛዋ ከገጠር የመጣች ምስኪን አማረኛ እንኳ የማትችል ነበረች .......

  • @MeskarimMalak
    @MeskarimMalak 7 месяцев назад +15

    አይዛሽ

  • @አሚነኝከወሎ
    @አሚነኝከወሎ 5 месяцев назад

    ኢትወ ለወራታት እሰው ቤት እየሠራሁ እያለ ልጅቱ ዱባይ ልትሄድ ብላ ነጋዴነች እቃ ልታመጣ ከዛ ብሩን እቡፌ ውስጥ አስቀምጣ ትረሳዋለች ከዛም ይሄ ብር ስትቀን ሙሉ ቢፈለግ አይገኝም በግልፅ አቺነሽ መልሽ አሉኝ እኔ አላየሁ እደገና በስተኛው ቀኖ ልጅቷ ዱባይየሄደች መገድ ላይ ነበረች ደውላ አስታወስኩ ብሩን ሳሎን ቡፌው ውስጥ ነው ያደረኩት አለች እደት እዳፈሩ አጠይቁኝ ደሞኮ ዘመድ ነገር ናቸው ብቻ አለፈ አረቦች ወርቅ ናቸው

  • @emeba951
    @emeba951 7 месяцев назад

    መቼም እንዲህ አይነት ሰው ይኖር ይሆን ? ሱስ ሲበዛ ያሳብዳል ጭራሽ በትዳር ማንን ነው የምትሰርቀው ? አስተማሪ ነው፡፡ Thank you !

  • @derkowrricbankiki-bl9gj
    @derkowrricbankiki-bl9gj 7 месяцев назад

    እረ አፌን ከፍቼ ነው ያየሁዋት ምን አይነትዋ ነች እዲም አይነት ሴት አለ እንዴ በሰላም እመቤቴ ይቅር ትበልሸ ሌላ ምን ይባላል

  • @EtagegnGebeyehu-u7o
    @EtagegnGebeyehu-u7o 6 месяцев назад

    መዳኒያለም የስራሸን ይስጥሽ😅😢😢

  • @Yasin-s2e7l
    @Yasin-s2e7l 2 месяца назад

    ቡዙሰራተኞች እዲበሰውቤይሰቃያሉ

  • @rabiamohammed5290
    @rabiamohammed5290 7 месяцев назад

    ወይ ጉድ 😔😔😊

  • @ZanebAthupi
    @ZanebAthupi 4 месяца назад

    እንድህ ያለ አለሁ የተረገበ ሞልቷል እኛሀገር

  • @AselifAli
    @AselifAli 7 месяцев назад +1

    እዉነት ነዉ

  • @ethiohagar4253
    @ethiohagar4253 7 месяцев назад

    አይ ጊዜ ትውልድ ከእናንተ ምን ይሆን የሚማረው የእርግማን ትውልዶች

  • @maqdsmaqds5132
    @maqdsmaqds5132 5 месяцев назад

    ምስኪን:ባልነካችው😢

  • @AhmadAhmad-qt1es
    @AhmadAhmad-qt1es Месяц назад

    Egzabhari la baluwa asmasila kamtinori mete yitabeqan ya satochin sime asdabi nt

  • @UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
    @UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ 7 месяцев назад

    የመዳም ቅማሞች ደሚሩኝ እስት