Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ለገና ለታሰበው መርዳት ማገዝ ለምትፈልጉ በ0974024574 በ ቴሌግራም ብቻ ያዎሩን ወይም 👉👉ይህንን ሊንክ ተጭነው ያዎሩን t.me/Eyod1
ደስ ሰትሉ እዮባየ ስወዳችሁ ።።ወንድሜ ከይቅርታ ጋ sher አድርግልኝ እንደምታረግልኝ አልጠራጠርም የሰው ደስታ ያስደስትሃልና?
እዴት
ሀደ
Yetebareke beteseb
❤❤❤
የዮባ አድናቂወች እስኪ ልያቹህ👍👍👍
ወይኔ ደስ ሲሉ
@@maryamhanen840 ደምሪኛ
Bexam dess telalachu❤ huletunem samleng eyobye ..ewedachualew
🥰🥰🥰🥰
በጣም የምወደው ኦርቶዶክሳዊ ሥነ ምግባር ያለው ቤተሰብ መዳህንያለም ይባርካችሁ
አሜን አሜን አሜን እኔም እወዳቸዋለሁ በተለይ እናት አባታቸው እርግት ያሉ እግዚአብሔር እረጅም እድሜን እና ጤናን ይስጥልን አሜን
ደሰየሜልቤትሰብ
አሜን
@@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ፈ2ጠ ደምሪኛ
@@bahrainbh6048 ደምሪኛ
እዮበ በጣም ታድለሀል ለእናት አባትህ የሚትነግርልኝ በልጂነቴ፡ባለቤተ አርፚብኛል ልጆቼን ብቻየን ነው እማሳድጋቸው እና እንደናንተ ልጆች እንድሆንልኝ በፀሎት ያግዙኝ ሺ አመት ያኖርልኝ እወዳቸሀለሁኝ
ማሻአላህ አላህ ድሜና ጤና ይሰጥልህ ወንድማችን ብርተ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን የተባረከ ቤተሰብ እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች💒🙏😍😍😍😍
ደምሪኝ በቅንነት
@@mmsmms1171 😍😍😍
ደምሪኛዋውዋ
K inante telek timert tamerewalo tebareku egzabher ragem edma yestachu💖💖💖💖💖💖
❤❤❤❤
ዕመን ጥዕናን ያሃብኩም እግዚአብሔር አምላክ ክብራት ወለደይ ካም ናይካትኩም ሓዳር ያሃበና ኤልሻዳይ አምላክ 😘💘
ለእናትና አባትህ እርጂም እድሜ ጤና ይስጥልህ እዩባየ ❤❤❤
ለእናት እና ለባትህ እድሜ እና ጤና ይሰጥልህ እዩባየ የኔዉዶች እወዳቸ ሀለሁ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@@hck7096 ደምሪኛ
እረጂም እድሜ ናጤና ደስ የምትሉ ቤተሰቦችየልጄች ትህትና በጠቃለይ ምረጥ ቤተሰብ በልጄ ልጄ የምትጦሩ ያረጋችሁ
ለዓመታዊ መታሰብያ ክብረ በዓል መላኩ ቅዱሰ ገብርኤል እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች እውነት በጣም ደሰ የምትሉ ቤተሰብ ናቹ ረጅም እድሜ ና ጤና ይሰጣችሁ
በተግባር በእዉነት የተኖረ የፍቅር ህይወት ትምራትችሁ ለብዙዎቻችን ትምህርት ነዉ ቅድሚያ እግዚአብሔርን እመቤታችንን እንድናስቀድም ስለአስተማራችሁን እናመሠግናለን እግዚአብሔር ያክብሮዎት ክብሩን ሁሉ እናት እና ልጁ ይዉሠዱ አሜን አሜን አሜን✝️❤🥰
ዋው እቴቴ ድምፅዎት እንዴት እንደሚያምር እመቤቴ ትጠብቃችሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
በጣም ደሰ የሚሉ ቤተሰቦች ማሪያምን መታደል ነው እመቤቴ ትጠብቃችሁ እናትና አባታችንንም እረጅም እድሜና ጤና ይሰጣቸው ❤🙏🙏
በእውነት ምርጥ. እናትና አባት መታደል ነው 😍እግዚአብሔር የተባርክው ቤተስብ ይሁን እድሜ ጤና ከፍቅር ጋር ይስጣችሁ
እንደማመረ በቅነት
በጣም
እዮባ የልጂ ትልቅ ነህ ፈጣሪ ከዝህም በላይ ክፍ ያርግህ በተለይ መልካምነትህን ሳላደቅ አላልፍም ልጂነት ወጣትነት ሳያታልህ ለምትሰራቸው ስራወችህበሙሉው በማያልቀው ምዳው ይስጥህ
ትልቅ ትምህርት ነው የሰጣችሁን እግዚአብሔር ያክብርልን እድሜና ጤና ይስጥልን እዮባየ እናመሰግናለን
ኡኡኡ 😂የደስታ እንባ እያነባሁ ነው ያየሀቸው የተባረኩ ወላጆች እስከልጆቻቸው እናትህ ደግሞ እንዴት እንደምወዳት አባትህ እውነት የቤተስቡ እራስነታቸውን አየሁባቸው እረጅም እድሜ ከጤና ተመኘው::💚💛❤️
በዉነት እናት አባቶቻችን እኮ ፍራተ እግዚአብሔር ያደረባቸዉ ናቸዉ አባየና እማየ እግዚአብሔር እረጂም እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጥልን 🙏❤❤ ኢዩብ እግዚአብሔር ሚስትህ ታድላ በዚህ ቤተሰብ ዉስጥ ያደግል ልጂ ስለ ሆህ መታደል ነዉ ሚስቱካ የት ነሽ😍😍😜😔😔😔
እዮባዬ ማዬ አባዬ ለመላው ቤተሠቡ ፍቅር ሠላም እረጅም እድሜና ጤና መዳኃኒ ኧለም አብዝቶ ይስጥልን እደናተ የተባረከ ትዳር እዲሰጠን የእግዚአብሄር መልካም ፈቃድ ይሁን መርቁን በፀሎታችሁ አሥቡእ አሥካለ ማርያም ከሣኡዲ
_በእውነት ቃል ሕይወት ያሰማልን ብጣም አሰታማር ምክር ነበር ጸጋውን ያብዛላቹ መድኃኔዓለም ይጠብቃቹ አሜን ፫_ 👏💞
በጣምነው የማከብራቸው እናትና አባትናቸው እግዛብሄር እረጅም እድሜና ጤና ይሥጣቸው
ያድ ወጌል ያህልነዉ የተማርኩበት እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን
የኔ ምርጦች እድሜና ጤና ይስጣቹህ ማሚ እና ባቢ አሁን አብዝቶ ደምሮ ፍቅር ይስጣቹህ እድሚያችሁን ያርዝምላቹህ ሁል ግዜ በሰላም በፍቅር በጤና ፈጣሪ ያኑራቹህ ደስ ትላላቹህ ወላሂ ውድድድድድ አደርጋቹሀለሁ ግን የሰው እናት እና አባት ሳይ ተመስጨ ነው የማየው አልጠግባቸውም እባየ ሁሉ 4 ማታ እሰፈሰሰ እደ ወሀ ምክኒያቱም እናትም አባትም የለኝ አያትም የለኝ የናቴም ያባቴም አጉት ብቻ ነው ያለኝ ብቻ አልሀምዱሊላ በእናተ ፋሚሊ እደሰታለሁ አላህ ያኑርላቹህ ደግሞ አገት አገታቸውን ሳምልኝ የኔ ወድም እዮብየ አይተህ እዳታልፈኝ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ኢዮብዬ ቸሩ መድሃኒያለም ለእናትህ እና ለአባትህ እረጅም እድሜውን ይስጣቸው ።
እዮባ በጣም ደስ የሚል ጥያቄ እና መልስ ነው ባጣም አስተማሪ ነው እናት እና አባትህ በጣም ደስ ይላሉ ለብዞዎቻችን የትዳር ተምሳሌት ናቸው በጣም አድርገህ አመስግንልን ከነሱ ምክር ብዙ ጠቃሚ መክሮችን አግኝተናልና እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥልን 🙏🙏🙏
ጀግና እሴት እንዴህ ነዉ ለዚህ ደረጂ ያደረሳቹህ የድንግል ማርያም ክብሩን ይዉሰድ ❤❤
እግዚአብሔር ይባረከው ጋአብቻ እንዲህ ነው እድሜያቸውን እንድ አብርሃሞ ሳአላ ይርዘም አሜን እዮባ ለቃል መልክት አደርስልኛ ለልጅሽ ያአይን እናት አርጊኛ በልልኛ ሴት ብትሆን ኖሮ ክስተና አነሳ ነበር ለሁሉም እመቤቴ ትቅረብሽ በልልኛ 🙏
❤❤❤ክብር ለናት ላባቶች❤❤ቆጆ ምክር እድሜና ጤና ይስጥልን አላህ❤
ጥፍጥ ያሉ ቤተሰቦች ባልና ሚስት ሲመሰጋገኑ እናትና አባቴን ነው ያስታወሱኝ እድሜ ጤና ይስጣቹ ተባረኩ
ወይኔ በሽመቤቴ እንዴት ደስ የሚል ትምህርት ነው የሰጣችሁን እናንተን እያየሁ ፈዝዤ ቀረሁ እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ አቤት እመቤቴን እግዚአብሔርን የምታመሰግኑበት አደበት ተባረኩ
ዋው በጣም ደስ የምትሉ ወላጆች ናቹ ፈጣሪ አብዝቶ ይባርካቹ በደስታ ላይ ደስታ ይጨምርላቹ
በጣም የተረጋጉ አና ፍቅር የሆኑ አናት አና አባት ናችሁ ጥሩነታችሁ በልጆቻችሁ አይተናል ተባረኩ አርጅም አድሜ ከጤና ይስጥልኝ
ማሻኣላህ ምርጥ ቤተሠብ ደስ ስትሉ አላህ እድሜና ጤና ይስጣቹ🥰🥰🥰
እናተ የተባረካችሁ ቤተሰቦች እግዚአብሔር ይባርካችሁ በዉነት እንደናንተ ያለዉን ያብዛልን ተባረኩ🙏🙏🙏🙏🙏⛪⛪⛪⛪
ውይይ እንዴት ደስ ይላሉ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድላቹ
ደስ የምትሉ ቤተሰብ እግዚአብሔር አምላክ እድሜ እና ጤና ይስጥላችሑ እዮባ እንኳን ለቅዱስ ገብርኤል አመታዊ ባሕል አደረሳችሁ የተዋሕዶ ልጆች 🙏
😍😍😍❤❤❤🙏🙏🙏
እህቴ በቅንነት ደምሪኝ
ቤተስብእናሁን
@@hailahails8365 ደምሪኛዋ
@@genetgetahun ደምሪኛ
የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለሰላም አብሳሪው ለሊቀ መላዕክት ቅዱስ ገብርኤል አመታዊ ክብረ በዓል አደረሳችሁ /አደረሰን 💐💐 እማዬና አባዬ አምላከ ቅዱስ ገብርኤል በእድሜና በጤና ያኑርላችሁ ከእናተ ብዙ ተምረናል የሰማነውን ወደ እኛ ሂወት ቀይረን እንድኖረው እግዚአብሔር ይርዳን አሜን
💜💞በእመቤቴ እርጎ እንኳን እንደ እቴቴ አይረጋም 💗እኔ ረጋ ያልኩ ስለሆንኩ ረጋ ያለ ሰው ይማርከኛል ፈጣሪ ረጅም እድሜ ለእቴቴም ለአብዬም ይስጥላቹ
❤️❤️👍
ደምሪኛዋውው
@@abebu9926 ደምሪኛበቅንነት
አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር እድሜ ና ጤና ይስጥልን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰 ደስ ስትሉ እመቤቴ ማርያም ትጠብቃችሁ
በእውነት ደስ የምትሉ ቤተሰቦች ናችሁ እዮባ እናትና አባትህ የትዳርን እንዴት አዚህ እደደረሱ አስተምሮናል እግዚአብሔር እድሜና ጤናይስጣቸው
በጣም በጣም ደስ የሚል ቤተሰብ እግዚአብሔር እብዝዝቶ ይባርካችሁ እግዚአብሔርይስጥልን
የታደለ ቤተሰብ ዘራችሁን ከዘሬ ይቀላቅለው ቅዱስ ገብርሄል መግለፅ ከባድ ነው ምነአይነት ቤተሰብ ነው❤❤❤❤❤🎉🎉🎉እዮባ እድሜ ይስጥልክ
ክብር ለእናት እና ለአባት 🥰🥰🙏
እዮቤ እኔ እናትህንም አባትህንም በጣምነዉ እምወዳቸዉ በነገራችንላይ ፋሚሊዉ በሙሉ የተባረካችሁ ናችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ
ለእናት እናላባት እዴሜ ተጤናጋር ይስጥልን እዮባ ምርጥ አባት እናት
እዮባ በጣም ትልቅ ትምሕርት ነው የሠጡን እናትና አባትክ እድሜንና ጤናን ይስጣችሁ በጣም እናመሠግናለን 😍😍😍😍😘😘🙏🙏🙏
ደስ የምትሉ ቤተሰቡች ናችሁ እረጂም እድሜና ጤና ለናትና አባታችሆ ይስጣቸዉ በፍቅር በሰላም ነፍ አመት ኑሮ በልጂ ልጂጃችሆ የምትጡሮ ያድረጋችሆ እዮባዬ አንተን አለማድነቅ አይቻልም ለምሰራዉ ሁሉ አላህ ጀዛህን ይክፍልህ በወጣትነት እንደዚህ መልካም ስራ መስራት መታደል ነዉ 😘😘🤲🙏
እንኳን ደህና መጣችሁ ውድ ቤተሰቦቻችን የተባረካችሁ ቤተሰቦች እግዚአብሔር ይባርካችሁ በእውነት እንደናንተ ያለዉን ያብዛልን ሁሉም ቤተሰብ እንደ እናንተ ልጆቻቸውን በጥሩ ሁኔታ ቢያሳድጉ ኖሮ ኢትዮጵያ እንዲህ አትሆንም ነበር እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ ከነሙሉ ቤተሰብ ሰላም ለሀገራችን ይሁንልን እናመሰግናልን አሜን!!!!!
እሰይ የተባረካችሁ ብሩኮች ናችሁ እናንተ መልካም ስለሆናችሁ ልጆቻችሁም ጨዋና መልካም ምግባር ያላቸው የተባረኩ ናቸው በእውነት ለምልሙ እረጅምን እድሜ ያጥግባችሁ እዮቤ የተባረክ እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህን ሁሉ ይለምልምብሩክ ነህ
ትክክል ነው ልጅም ጥሩ እሚወጣውበአባት በናት ኑሮ ክእግዚአብሄርም መታደል ሲኖር ነው 🙏🏾🙏🏾🌷🌷💕💕
በእውነት ደስ የሚሉቤተሰብ እግዚአብሔር በሰላም በጤና ይጠብቃቹሁ 😘❤🙏
በእውነት እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጣቹህ በጣም ደስ እሚል እሚጣፍት ትምርህርትና ምክር ነው በጣም ደስ ይላል እርዠም እድሜ ይስጣቹህ
ምርጥ አባት ምርጥ እናት መታደልእግዚአብሔር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጣችሁ❤❤❤
ፍቅር የሆናችሁ ቤተሰቦች ስወዳችሁ አቤሎ አባትህ ቁርጥ አባቴ ነዉ የሚመስሉት ሁሉ ነገራቸው ማርያም አባትህን ሳይ አባቴን ያየሁት ያህል ነዉ ውስጤ ደስታ የሚሞላው እናት ኡባታችን ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ውድድድድድ!!❤
ማሻአላህ ከምር ሱብሀነላህ ብቻ በጣም የምትገረሙ ድቃድቅ ቤተሰቦች ናቹ ያአላህ ለካ አደብ መረጋጋትነት ከመስቀያው ነው ማሻአላህ አላህ ቀጥተኛውንም መገድ ይምራቹ መጨረሻቹን ያሳምርላቹ በጣም በጣም አቤት ስነስራት አደባቹ ልክ እደ ሙስሊም አደባቹ ያሰላም 😎😍😍😘😘😘😘😘
ከእናንተ ብዙ ነገር ተምሬ አለሁ! እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ደስ የምትሉ ፍቅር የሞላበት ቤተሰብ እወዳችሁአለሁ
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ የእኔ ውድ🍒🍒
እዮባ ለእናትና አባትህ ረዥም እድሜና ጤና ይስጥልህ በጣም በጣም ደስ የሚልና አስተማሪ ቁም ነገር አዘል አገላለጽ ነው በዛላይ ፈረሀ እግዚአብሔር ያለበት ፍቅር በእውነት እዴት እንደሚያረካ ንግግራቸውና ምክራቸው በረከታቹ ለእኛም ይድረሰን መታደል ነው ከእንዲህ አይነት ቤተሰብ መፈጠር
እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጣቹ እናትና አባቶቼይ። ለኛ ላላገባነው ጥሩ ትምርት ነው ያካፈላቹን ተባረኩ
እረ ብስሚላ ማሻላህ ሀቂቃ ኢኸው የቤተሰው ስነስራት ለልጅ ልጅ ልጅ ማውረስ አቤት ሀቂቃ ቃ ቃላት ያጥረኛል እዮባ ከምር አድናቂያቹ ነኝ በቃ። ቀናሁባቹ መቼስ በጥሩ ነገር መቅናት የተወ ደደ ነው እና ታስቀናላቹ አይገልፃቹም 🤔😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘
ማሻአላህ ደስ ስትሉ ቀሪ ዘመናችሁን አላህ ይባርክላችሁ
ደስእምትሉ ቤተሰቦች እግዚአብሔር እረጂም እድሜና ጤና ይስጣችሁ አብዬ እናእቴቴ እወዳችኋለሁ❤🥰🥰እዮዉብ በእዉነት የትንሽ ትልቅነህ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ🥰🥰
እዩባ ለናትና አባትህ እድሜና ጤና ይሰጥልህ እወዳችሁ አለሁ ❤❤❤❤❤❤
በእውነት በጣም ብዙ ነገር አስተምራችሁናል እግዚአብሔር ይስጥልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ኢዮባ ተባረክ ቸሩ አምላክ ይጠብቅህ ወጣትነትህን ይባርክልህ
ዋው ስወዳችሁ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰቦች ናችሁ 35 ዓመት በትዳር በፍቅር መቆየት እግዚአብሔር ሲረዳ ነው እግዚአብሔር አሁንም በፍቅር ያኑራችሁ ተባረኩ 🥰
ለእናትና ለአባትህ እረጅም እድሜ ይስጥልህ እዮባዬ በጣም ነው ምታምሩት
የተረጋጉ ቤተሰቦች ደስ ሲሉኝ ፈጣሪ ፍቅራችሁን ያብዛዉ ማሚዬ የኔ ደርባባ በጣም ነዉ የምወዳቸዉ አባቢም ጥሩ አባት ናቸዉ እረጂም ጤናን ከእድሜ ጋር ይስጣቼ።
ዋዉ እዮብየ እንኳን ለቅዱስ ገብረኤል ብአል በሰላም በጤና አደረሳችሁ አደረሰን እግዚአብሔር የከርሞ ሰዉ ይበለን እዮብየ ላንተም ያሰብከዉን ያሳካልህ እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ሰላም እና አንድነት ፍቅር ያድርግልን አገራችንን ሰላም ያርግልን
እድሜ ጤና ይስጥችው
ደስ የሚሉ ቤተሰብ ጨዋ ያሳደገዉ የጨዋ ልጅ ዮባ ስነስረአትህ በጣም አስተዳደግህን ነዉ ያየሁበት ማሻላህ ለቤተሰቦችህ እረጅም እድሜ ከጤናጋር
እግዚአብሔር ይመስገን ወድ ቤተሰቦች እንዴት አመሻቹሁ በእውነት በጣም በጣም በጣም አስተማሪ ነው ያካፈላቹን እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን ሺ አመት ኑሮልን
በእውነት ደስ ትላላቹሁ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድላቹሁ ከዚህ በላይ ፍቅራቹሁን ያብዛላቹሉ
አቤት፡ስወዳችሁ፡እዮባ፡እናትክንም፡አባትክንም፡ስወዳቸዉ፡ሁለቱንም፡ሳምልኝ፡ደሞ፡እኔም፡እናት፡ስለሌለኝ፡እደናት፡ምክር፡ብሰጡኝ፡በጣምነዉ፡ደስ፡የሚለኝ
ኢዮባ የተባረከ ቤተሰብ ስላለህ እድለኛ ነህ ። ብዙ ተምረናል ረጅም ዕድሜ ና ጤና ፈጣሪ ይስጥልን ።
ማሻ አላ የእማ እና ለአባታችን እድሜና ጤና በተረፍ እኝም በስደት ያለው በሠላም ያብቃት
እግዚአብሔር ይባርካችሁ በጣም የሚያስደስት ቤተሰብ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
በጣም የምወዳቸው ቤተስብ እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜና ጤና ይስጣቹ ለሁላችም ❤️🤲🤲🤲እየባዬ እግዚአብሔር ይባርክህ ያስብከው ሁሉ ይሳካልህ❤️🙏🙏🙏
አርጀም አድመኛ ጤና የስታችሁ ደስ የምትሉ ባታሳብ ናችሁ ያትባርኩ ለጆች አልቹ በጣም ነው መውዳችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤
የተባረከ ቤተስብ እግዝአብህር እድሜ ከጤና ጋ ይሥጣቹ
❤❤❤ውይይይ መታደል ነው እሄን ያህል አመት በትዳር ውስጥ መኖር ፍቅር በሞላበት ሁኔታ እረዥም እድሜና ጤና ይስጥላችሁ እዮባ
እግዚአብሔር በእደሜ በጤና ያቆያቸው🙏🙏🙏🙏
እኔ በበኩሌ ጥያቄ ያልጠየኩት የእናትና የአባትህ ትዳር እጂግ በጣም ጥሩ መሆኑን ስለተረዳሁ ነው ምክኒያቱም ልጆቻቸው በሚያደርጉት የህይወት ጉዞ ማየት ይቻላል እረጂም እድሜ ከጤና ጋር እግዚአብሔር አምላክ ያድልልን ከፍቅር ላይ ፍቅር እመብርሃን ሁሌ ታያላችሁ
እዮብ ከልብ እናመሰግናለን እግዝአብሔር እድሜና ጠና ፍቀር ጸጋ አብዝቶ ይሰጣችሁ ፈረሀ እግዚአብሔር ያለው በተሰብነው በጣም ነው ደስ የምትሉት አግዚአብሔር ፍጻሜአችሁን ያሳምርላችሁ
Woyin setamiru ❤ kifu aynkachuw fiqir yasekenal befiqiri nuru❤❤❤metadelinaw❤❤❤
እዮባዬ አንተ በጣም እድለኛ ❤ ደርባባ እናትና አባት አለህ 🙏 እረጅም እድሜ ተመኘሁ❤❤❤
የተባረካችሁ ቤተሰቦች አቦ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ከዚህም በላይ 🥰አባብዬ ግን አራድዬ ናችዉ ☺️
በጣም ጥሩ ምክር ነው እንደነዚህ ወላጆች ከሚናገሩት በላይ በልጆቻቸው ታይቷ እግዚአብሔር ዕድሜና ጤና ይስጣችሁ ልጆችም ይህ አርአያ ለልጆቻው እደሚቆይ ተስፋ አልኝ ይህ ቤተስብ ይባረክ የዛሬ ቅድስ ገብርኤል አምላክ ይባርከው🙏🙏🙏🙏🙏🥲🥲
የኔ እናት ፈጣር ረዢም እድሜና ጤና ጋር ያቆያቹ❤❤❤❤
ቃልዬ እና አዲሰ የናፍቆችሁ እደኒ እየውባ ሰታምሩ 💐💞💞💞💞💞💞
እየባየ አባትህ እናትህ እመቤታችን ትጠብቅልህ የአንተ ልጅ ያሳያቸዉ ወንድም ጠንካራ ልጅ ነሀ
እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ ማሚ ና ባቢ ፍቅር የሆናችሁ ቤተሰቦች 🥰🥰
ደምሪኝ ማሚ
እህቴ ደምሪኝ በቅንነት
@@zikratube1892 ደምሪኛበቅንነት
የተባረከ ቤተሰብ እረጅም እና ጤና ይስጣቹ❤❤❤
እግዚአብሔር ቢረዳኝ ይህን ቤተሰብ በአካልባገኝዋቸው በስመአብ ፍቅር ናችሁሁ
እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጣቸው አሁንም በስስት ነው ሚተያዩት እንዴት ደስ ይላል ፍቅራቸው አሁንም በፍቅር ረጅም ዓመት ያኑርልን 😘😘😘
ዮባ በጣም ነው ደስ የምትሉት እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሰጣችው❤❤❤❤❤❤
በስማም ቆጆትምርት ስለ ትዳር እኔ ብዙተምራለሁ ለወደፌት እግዚአብሔር ቢፈቅድ ሳገባ እድሜናጤና ይስጣችሁ
እዮባ በጣም ደስብሎኛል ላንተሁሉም ይሳካልህ ከምር ደስየሚልቤተሰብ ፈረሃእግዛብሔር ያለው አስደተዳደግ ብቻ ፍቅር የሆነቤተሰብነው❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
በአረብ ሀገር ያላችሁ እህትቼ ከእነኚህ ድንቅ አባት እናት ብዙነገር ተምረናል ብዬአስባለሁ በተለይ ቁጠባን ዛሬ ጉልበት ስላለን ስራ ስላለን ብር ስላለን ሁሉም ይወደናል ይስቅልናል ነገ ሲደክመን ማንም ዞር ብሎ የሚያዬን የለም ይሳቅብሀል እንጂ አይሳቅልህም ብሏል ጥላሁን ገሰሰ እውነት እላችኋለሁ የኛነገር ከሁሉም የከፋ ነው አረብ ያለን እህቶቼ ልብ ግዙ ቆጥቡ ገንዘባችሁን እኔ ከዛሬ ጀምሮ እስተካከላለሁ እናንተስ????👍👍👍🙏🙏🙏
ምንም አልል አላህ እድሜና ጤና ከፍቅርጋ ይስጣችሁ ብዙ ተባዙ
እናመሰግናለን እድሜና ጤና ይስጣችሁ ደስ የምትሉ ቤተሰቤ ናችሁ❤
ለእናት ና ለአባት እድሜና ጤና ይስጥልን እዮባየ እግዚአብሔር ይባርካቹህ❤❤👏
እግዚአብሔር አምላክ እድሜ እና ጤና ይስጥላችሑ በጣም ደሰ የሚሉ ቤተሰቦች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ለገና ለታሰበው መርዳት ማገዝ ለምትፈልጉ በ0974024574 በ ቴሌግራም ብቻ ያዎሩን ወይም 👉👉ይህንን ሊንክ ተጭነው ያዎሩን t.me/Eyod1
ደስ ሰትሉ እዮባየ ስወዳችሁ ።።ወንድሜ ከይቅርታ ጋ sher አድርግልኝ እንደምታረግልኝ አልጠራጠርም የሰው ደስታ ያስደስትሃልና?
እዴት
ሀደ
Yetebareke beteseb
❤❤❤
የዮባ አድናቂወች እስኪ ልያቹህ👍👍👍
ወይኔ ደስ ሲሉ
@@maryamhanen840 ደምሪኛ
Bexam dess telalachu❤ huletunem samleng eyobye ..ewedachualew
🥰🥰🥰🥰
በጣም የምወደው ኦርቶዶክሳዊ ሥነ ምግባር ያለው ቤተሰብ መዳህንያለም ይባርካችሁ
አሜን አሜን አሜን እኔም እወዳቸዋለሁ በተለይ እናት አባታቸው እርግት ያሉ እግዚአብሔር እረጅም እድሜን እና ጤናን ይስጥልን አሜን
ደሰየሜልቤትሰብ
አሜን
@@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ፈ2ጠ ደምሪኛ
@@bahrainbh6048 ደምሪኛ
እዮበ በጣም ታድለሀል ለእናት አባትህ የሚትነግርልኝ በልጂነቴ፡ባለቤተ አርፚብኛል ልጆቼን ብቻየን ነው እማሳድጋቸው እና እንደናንተ ልጆች እንድሆንልኝ በፀሎት ያግዙኝ ሺ አመት ያኖርልኝ እወዳቸሀለሁኝ
ማሻአላህ አላህ ድሜና ጤና ይሰጥልህ ወንድማችን ብርተ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን የተባረከ ቤተሰብ እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች💒🙏😍😍😍😍
ደምሪኝ በቅንነት
@@mmsmms1171 😍😍😍
ደምሪኛዋውዋ
K inante telek timert tamerewalo tebareku egzabher ragem edma yestachu💖💖💖💖💖💖
❤❤❤❤
ዕመን ጥዕናን ያሃብኩም እግዚአብሔር አምላክ ክብራት ወለደይ ካም ናይካትኩም ሓዳር ያሃበና ኤልሻዳይ አምላክ 😘💘
ለእናትና አባትህ እርጂም እድሜ ጤና ይስጥልህ እዩባየ ❤❤❤
ለእናት እና ለባትህ እድሜ እና ጤና ይሰጥልህ እዩባየ የኔዉዶች እወዳቸ ሀለሁ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@@hck7096 ደምሪኛ
እረጂም እድሜ ናጤና ደስ የምትሉ ቤተሰቦች
የልጄች ትህትና በጠቃለይ ምረጥ ቤተሰብ
በልጄ ልጄ የምትጦሩ ያረጋችሁ
ለዓመታዊ መታሰብያ ክብረ በዓል መላኩ ቅዱሰ ገብርኤል እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች እውነት በጣም ደሰ የምትሉ ቤተሰብ ናቹ ረጅም እድሜ ና ጤና ይሰጣችሁ
በተግባር በእዉነት የተኖረ የፍቅር ህይወት ትምራትችሁ ለብዙዎቻችን ትምህርት ነዉ ቅድሚያ እግዚአብሔርን እመቤታችንን እንድናስቀድም ስለአስተማራችሁን እናመሠግናለን እግዚአብሔር ያክብሮዎት ክብሩን ሁሉ እናት እና ልጁ ይዉሠዱ አሜን አሜን አሜን✝️❤🥰
ዋው እቴቴ ድምፅዎት እንዴት እንደሚያምር እመቤቴ ትጠብቃችሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
በጣም ደሰ የሚሉ ቤተሰቦች ማሪያምን መታደል ነው እመቤቴ ትጠብቃችሁ እናትና አባታችንንም እረጅም እድሜና ጤና ይሰጣቸው ❤🙏🙏
በእውነት ምርጥ. እናትና አባት መታደል ነው 😍እግዚአብሔር የተባርክው ቤተስብ ይሁን እድሜ ጤና ከፍቅር ጋር ይስጣችሁ
እንደማመረ በቅነት
በጣም
እዮባ የልጂ ትልቅ ነህ ፈጣሪ ከዝህም በላይ ክፍ ያርግህ በተለይ መልካምነትህን ሳላደቅ አላልፍም ልጂነት ወጣትነት ሳያታልህ ለምትሰራቸው ስራወችህበሙሉው በማያልቀው ምዳው ይስጥህ
ትልቅ ትምህርት ነው የሰጣችሁን እግዚአብሔር ያክብርልን እድሜና ጤና ይስጥልን እዮባየ እናመሰግናለን
ኡኡኡ 😂የደስታ እንባ እያነባሁ ነው ያየሀቸው የተባረኩ ወላጆች እስከልጆቻቸው እናትህ ደግሞ እንዴት እንደምወዳት አባትህ እውነት የቤተስቡ እራስነታቸውን አየሁባቸው እረጅም እድሜ ከጤና ተመኘው::💚💛❤️
በዉነት እናት አባቶቻችን እኮ ፍራተ እግዚአብሔር ያደረባቸዉ ናቸዉ አባየና እማየ እግዚአብሔር እረጂም እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጥልን 🙏❤❤ ኢዩብ እግዚአብሔር ሚስትህ ታድላ በዚህ ቤተሰብ ዉስጥ ያደግል ልጂ ስለ ሆህ መታደል ነዉ ሚስቱካ የት ነሽ😍😍😜😔😔😔
እዮባዬ ማዬ አባዬ ለመላው ቤተሠቡ ፍቅር ሠላም እረጅም እድሜና ጤና መዳኃኒ ኧለም አብዝቶ ይስጥልን እደናተ የተባረከ ትዳር እዲሰጠን የእግዚአብሄር መልካም ፈቃድ ይሁን መርቁን በፀሎታችሁ አሥቡእ አሥካለ ማርያም ከሣኡዲ
_በእውነት ቃል ሕይወት ያሰማልን ብጣም አሰታማር ምክር ነበር ጸጋውን ያብዛላቹ መድኃኔዓለም ይጠብቃቹ አሜን ፫_ 👏💞
በጣምነው የማከብራቸው እናትና አባትናቸው እግዛብሄር እረጅም እድሜና ጤና ይሥጣቸው
ያድ ወጌል ያህልነዉ የተማርኩበት እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን
የኔ ምርጦች እድሜና ጤና ይስጣቹህ ማሚ እና ባቢ አሁን አብዝቶ ደምሮ ፍቅር ይስጣቹህ እድሚያችሁን ያርዝምላቹህ ሁል ግዜ በሰላም በፍቅር በጤና ፈጣሪ ያኑራቹህ ደስ ትላላቹህ ወላሂ ውድድድድድ አደርጋቹሀለሁ ግን የሰው እናት እና አባት ሳይ ተመስጨ ነው የማየው አልጠግባቸውም እባየ ሁሉ 4 ማታ እሰፈሰሰ እደ ወሀ ምክኒያቱም እናትም አባትም የለኝ አያትም የለኝ የናቴም ያባቴም አጉት ብቻ ነው ያለኝ ብቻ አልሀምዱሊላ በእናተ ፋሚሊ እደሰታለሁ አላህ ያኑርላቹህ ደግሞ አገት አገታቸውን ሳምልኝ የኔ ወድም እዮብየ አይተህ እዳታልፈኝ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ኢዮብዬ ቸሩ መድሃኒያለም ለእናትህ እና ለአባትህ እረጅም እድሜውን ይስጣቸው ።
እዮባ በጣም ደስ የሚል ጥያቄ እና መልስ ነው ባጣም አስተማሪ ነው እናት እና አባትህ በጣም ደስ ይላሉ ለብዞዎቻችን የትዳር ተምሳሌት ናቸው በጣም አድርገህ አመስግንልን ከነሱ ምክር ብዙ ጠቃሚ መክሮችን አግኝተናልና እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥልን 🙏🙏🙏
ጀግና እሴት እንዴህ ነዉ ለዚህ ደረጂ ያደረሳቹህ የድንግል ማርያም ክብሩን ይዉሰድ ❤❤
እግዚአብሔር ይባረከው ጋአብቻ እንዲህ ነው እድሜያቸውን እንድ አብርሃሞ ሳአላ ይርዘም አሜን እዮባ ለቃል መልክት አደርስልኛ ለልጅሽ ያአይን እናት አርጊኛ በልልኛ ሴት ብትሆን ኖሮ ክስተና አነሳ ነበር ለሁሉም እመቤቴ ትቅረብሽ በልልኛ 🙏
❤❤❤ክብር ለናት ላባቶች❤❤ቆጆ ምክር እድሜና ጤና ይስጥልን አላህ❤
ጥፍጥ ያሉ ቤተሰቦች ባልና ሚስት ሲመሰጋገኑ እናትና አባቴን ነው ያስታወሱኝ እድሜ ጤና ይስጣቹ ተባረኩ
ወይኔ በሽመቤቴ እንዴት ደስ የሚል ትምህርት ነው የሰጣችሁን እናንተን እያየሁ ፈዝዤ ቀረሁ እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ አቤት እመቤቴን እግዚአብሔርን የምታመሰግኑበት አደበት ተባረኩ
ዋው በጣም ደስ የምትሉ ወላጆች ናቹ ፈጣሪ አብዝቶ ይባርካቹ በደስታ ላይ ደስታ ይጨምርላቹ
በጣም የተረጋጉ አና ፍቅር የሆኑ አናት አና አባት ናችሁ ጥሩነታችሁ በልጆቻችሁ አይተናል ተባረኩ አርጅም አድሜ ከጤና ይስጥልኝ
ማሻኣላህ ምርጥ ቤተሠብ ደስ ስትሉ አላህ እድሜና ጤና ይስጣቹ🥰🥰🥰
እናተ የተባረካችሁ ቤተሰቦች እግዚአብሔር ይባርካችሁ በዉነት እንደናንተ ያለዉን ያብዛልን ተባረኩ🙏🙏🙏🙏🙏⛪⛪⛪⛪
ውይይ እንዴት ደስ ይላሉ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድላቹ
ደስ የምትሉ ቤተሰብ እግዚአብሔር አምላክ እድሜ እና ጤና ይስጥላችሑ እዮባ እንኳን ለቅዱስ ገብርኤል አመታዊ ባሕል አደረሳችሁ የተዋሕዶ ልጆች 🙏
😍😍😍❤❤❤🙏🙏🙏
እህቴ በቅንነት ደምሪኝ
ቤተስብእናሁን
@@hailahails8365 ደምሪኛዋ
@@genetgetahun ደምሪኛ
የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለሰላም አብሳሪው ለሊቀ መላዕክት ቅዱስ ገብርኤል አመታዊ ክብረ በዓል አደረሳችሁ /አደረሰን 💐💐
እማዬና አባዬ አምላከ ቅዱስ ገብርኤል በእድሜና በጤና ያኑርላችሁ ከእናተ ብዙ ተምረናል የሰማነውን ወደ እኛ ሂወት ቀይረን እንድኖረው እግዚአብሔር ይርዳን አሜን
💜💞በእመቤቴ እርጎ እንኳን እንደ እቴቴ አይረጋም 💗እኔ ረጋ ያልኩ ስለሆንኩ ረጋ ያለ ሰው ይማርከኛል ፈጣሪ ረጅም እድሜ ለእቴቴም ለአብዬም ይስጥላቹ
❤️❤️👍
እህቴ በቅንነት ደምሪኝ
ደምሪኛዋውው
@@abebu9926 ደምሪኛበቅንነት
አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር እድሜ ና ጤና ይስጥልን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰 ደስ ስትሉ እመቤቴ ማርያም ትጠብቃችሁ
በእውነት ደስ የምትሉ ቤተሰቦች ናችሁ እዮባ እናትና አባትህ የትዳርን እንዴት አዚህ እደደረሱ አስተምሮናል እግዚአብሔር እድሜና ጤናይስጣቸው
በጣም በጣም ደስ የሚል ቤተሰብ እግዚአብሔር እብዝዝቶ ይባርካችሁ እግዚአብሔርይስጥልን
የታደለ ቤተሰብ ዘራችሁን ከዘሬ ይቀላቅለው ቅዱስ ገብርሄል መግለፅ ከባድ ነው ምነአይነት ቤተሰብ ነው❤❤❤❤❤🎉🎉🎉እዮባ እድሜ ይስጥልክ
ክብር ለእናት እና ለአባት 🥰🥰🙏
እዮቤ እኔ እናትህንም አባትህንም በጣምነዉ እምወዳቸዉ በነገራችንላይ ፋሚሊዉ በሙሉ የተባረካችሁ ናችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ
ለእናት እናላባት እዴሜ ተጤናጋር ይስጥልን እዮባ ምርጥ አባት እናት
እህቴ በቅንነት ደምሪኝ
እዮባ በጣም ትልቅ ትምሕርት ነው የሠጡን እናትና አባትክ እድሜንና ጤናን ይስጣችሁ በጣም እናመሠግናለን 😍😍😍😍😘😘🙏🙏🙏
ደስ የምትሉ ቤተሰቡች ናችሁ እረጂም እድሜና ጤና ለናትና አባታችሆ ይስጣቸዉ በፍቅር በሰላም ነፍ አመት ኑሮ በልጂ ልጂጃችሆ የምትጡሮ ያድረጋችሆ እዮባዬ አንተን አለማድነቅ አይቻልም ለምሰራዉ ሁሉ አላህ ጀዛህን ይክፍልህ በወጣትነት እንደዚህ መልካም ስራ መስራት መታደል ነዉ 😘😘🤲🙏
እንኳን ደህና መጣችሁ ውድ ቤተሰቦቻችን የተባረካችሁ ቤተሰቦች እግዚአብሔር ይባርካችሁ በእውነት እንደናንተ ያለዉን ያብዛልን ሁሉም ቤተሰብ እንደ እናንተ ልጆቻቸውን በጥሩ ሁኔታ ቢያሳድጉ ኖሮ ኢትዮጵያ እንዲህ አትሆንም ነበር እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ ከነሙሉ ቤተሰብ ሰላም ለሀገራችን ይሁንልን እናመሰግናልን አሜን!!!!!
እሰይ የተባረካችሁ ብሩኮች ናችሁ እናንተ መልካም ስለሆናችሁ ልጆቻችሁም ጨዋና መልካም ምግባር ያላቸው የተባረኩ ናቸው በእውነት ለምልሙ እረጅምን እድሜ ያጥግባችሁ እዮቤ የተባረክ እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህን ሁሉ ይለምልምብሩክ ነህ
ትክክል ነው ልጅም ጥሩ እሚወጣውበአባት በናት
ኑሮ ክእግዚአብሄርም መታደል ሲኖር ነው 🙏🏾🙏🏾🌷🌷💕💕
በእውነት ደስ የሚሉቤተሰብ እግዚአብሔር በሰላም በጤና ይጠብቃቹሁ 😘❤🙏
በእውነት እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጣቹህ በጣም ደስ እሚል እሚጣፍት ትምርህርትና ምክር ነው በጣም ደስ ይላል እርዠም እድሜ ይስጣቹህ
ምርጥ አባት ምርጥ እናት መታደልእግዚአብሔር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጣችሁ❤❤❤
ፍቅር የሆናችሁ ቤተሰቦች ስወዳችሁ አቤሎ አባትህ ቁርጥ አባቴ ነዉ የሚመስሉት ሁሉ ነገራቸው ማርያም አባትህን ሳይ አባቴን ያየሁት ያህል ነዉ ውስጤ ደስታ የሚሞላው እናት ኡባታችን ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ውድድድድድ!!❤
ማሻአላህ ከምር ሱብሀነላህ ብቻ በጣም የምትገረሙ ድቃድቅ ቤተሰቦች ናቹ ያአላህ ለካ አደብ መረጋጋትነት ከመስቀያው ነው ማሻአላህ አላህ ቀጥተኛውንም መገድ ይምራቹ መጨረሻቹን ያሳምርላቹ በጣም በጣም አቤት ስነስራት አደባቹ ልክ እደ ሙስሊም አደባቹ ያሰላም 😎😍😍😘😘😘😘😘
ከእናንተ ብዙ ነገር ተምሬ አለሁ! እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ደስ የምትሉ ፍቅር የሞላበት ቤተሰብ እወዳችሁአለሁ
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ የእኔ ውድ🍒🍒
እዮባ ለእናትና አባትህ ረዥም እድሜና ጤና ይስጥልህ በጣም በጣም ደስ የሚልና አስተማሪ ቁም ነገር አዘል አገላለጽ ነው በዛላይ ፈረሀ እግዚአብሔር ያለበት ፍቅር በእውነት እዴት እንደሚያረካ ንግግራቸውና ምክራቸው በረከታቹ ለእኛም ይድረሰን መታደል ነው ከእንዲህ አይነት ቤተሰብ መፈጠር
እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጣቹ እናትና አባቶቼይ። ለኛ ላላገባነው ጥሩ ትምርት ነው ያካፈላቹን ተባረኩ
እረ ብስሚላ ማሻላህ ሀቂቃ ኢኸው የቤተሰው ስነስራት ለልጅ ልጅ ልጅ ማውረስ አቤት ሀቂቃ ቃ ቃላት ያጥረኛል እዮባ ከምር አድናቂያቹ ነኝ በቃ። ቀናሁባቹ መቼስ በጥሩ ነገር መቅናት የተወ ደደ ነው እና ታስቀናላቹ አይገልፃቹም 🤔😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘
ማሻአላህ ደስ ስትሉ ቀሪ ዘመናችሁን አላህ ይባርክላችሁ
ደስእምትሉ ቤተሰቦች እግዚአብሔር እረጂም እድሜና ጤና ይስጣችሁ አብዬ እናእቴቴ እወዳችኋለሁ❤🥰🥰እዮዉብ በእዉነት የትንሽ ትልቅነህ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ🥰🥰
እዩባ ለናትና አባትህ እድሜና ጤና ይሰጥልህ እወዳችሁ አለሁ ❤❤❤❤❤❤
በእውነት በጣም ብዙ ነገር አስተምራችሁናል እግዚአብሔር ይስጥልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ኢዮባ ተባረክ ቸሩ አምላክ ይጠብቅህ ወጣትነትህን ይባርክልህ
ዋው ስወዳችሁ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰቦች ናችሁ 35 ዓመት በትዳር በፍቅር መቆየት እግዚአብሔር ሲረዳ ነው እግዚአብሔር አሁንም በፍቅር ያኑራችሁ ተባረኩ 🥰
ለእናትና ለአባትህ እረጅም እድሜ ይስጥልህ እዮባዬ በጣም ነው ምታምሩት
የተረጋጉ ቤተሰቦች ደስ ሲሉኝ ፈጣሪ ፍቅራችሁን ያብዛዉ ማሚዬ የኔ ደርባባ በጣም ነዉ የምወዳቸዉ አባቢም ጥሩ አባት ናቸዉ እረጂም ጤናን ከእድሜ ጋር ይስጣቼ።
ዋዉ እዮብየ እንኳን ለቅዱስ ገብረኤል ብአል በሰላም በጤና አደረሳችሁ አደረሰን እግዚአብሔር የከርሞ ሰዉ ይበለን እዮብየ ላንተም ያሰብከዉን ያሳካልህ እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ሰላም እና አንድነት ፍቅር ያድርግልን አገራችንን ሰላም ያርግልን
እድሜ ጤና ይስጥችው
ደስ የሚሉ ቤተሰብ ጨዋ ያሳደገዉ የጨዋ ልጅ ዮባ ስነስረአትህ በጣም አስተዳደግህን ነዉ ያየሁበት ማሻላህ ለቤተሰቦችህ እረጅም እድሜ ከጤናጋር
እግዚአብሔር ይመስገን ወድ ቤተሰቦች እንዴት አመሻቹሁ በእውነት በጣም በጣም በጣም አስተማሪ ነው ያካፈላቹን እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን ሺ አመት ኑሮልን
በእውነት ደስ ትላላቹሁ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድላቹሁ ከዚህ በላይ ፍቅራቹሁን ያብዛላቹሉ
አቤት፡ስወዳችሁ፡እዮባ፡እናትክንም፡አባትክንም፡ስወዳቸዉ፡ሁለቱንም፡ሳምልኝ፡ደሞ፡እኔም፡እናት፡ስለሌለኝ፡እደናት፡ምክር፡ብሰጡኝ፡በጣምነዉ፡ደስ፡የሚለኝ
ኢዮባ የተባረከ ቤተሰብ ስላለህ እድለኛ ነህ ። ብዙ ተምረናል ረጅም ዕድሜ ና ጤና ፈጣሪ ይስጥልን ።
ማሻ አላ የእማ እና ለአባታችን እድሜና ጤና በተረፍ እኝም በስደት ያለው በሠላም ያብቃት
እግዚአብሔር ይባርካችሁ በጣም የሚያስደስት ቤተሰብ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
በጣም የምወዳቸው ቤተስብ እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜና ጤና ይስጣቹ ለሁላችም ❤️🤲🤲🤲
እየባዬ እግዚአብሔር ይባርክህ ያስብከው ሁሉ ይሳካልህ❤️🙏🙏🙏