ለምን አትታረቁም ? ሀብታሙ ጉዱን አጋለጠ ሌላ ወንድ ጋር እጅ ከፍንጅ ይዣታለሁ | seifu on ebs
HTML-код
- Опубликовано: 24 дек 2024
- Welcome to Ethiorica, your ultimate Ethiopian Entertainment Media destination. With daily updates, we cover a wide range of content including sports, current affairs, and captivating entertainment programs.
Get ready to explore the latest and most intriguing stories from around the world. Subscribe now and stay ahead of the curve
#seifuonebs #መረጃ #ebs
ሀብታሙ በጣም ጥሩ ደግ ነህ ከዚህ በ
ኋላ በየሚዲያ ባትቀርብ አሷ እግዚያብሔር የሚወደውን ትልቁን ይቅርታ ብላለች አንተም ይቅር ብያታለሁ ብለአል ዛሬ ታዲያ አዲስ አዲስ አጀንዳ ለምን ይዘ መጣ ለምን ሴይፉ ሾ ላይ አልተናገርክም ይቅር ካልክ ሌላ ነገር ይዘ ምጣት አልነበረብህም የእሷን ጭንቅላት ጠብቅላት በቀል የእግዚያብሔር ነው ለበቀል አትነሳሳ መነገጃ አትሁን እራስህን ጠብቅ።
ትልቁ ነገር አርግሀል ይቅርታም ብልሀታል ከዚህ በኃላ በየሚዲያው መወጣት ትርጉም የለውም በቃ የራስህን ኑሮ ኑሩ
ይቅርታ አደረኩላት አብሬ ግን አልኖርም አለ በቂ ነው ተውት ይረጋጋበት ልጁ ፍቅርም እኮ ልክ አለው
ምነው አንተ ልጅ አርፈህ ብትቀመጥ በቃ አድርገሀል አለቀ ፈጣሪ እድሜ ይስጥህ
ይቅርታም አለም ፊት ቆማ ጠየቀችህ በየቲዮቡ እየዞርክ ስሟን የምታብጠለጥለው አንተ ፀበል ወይም የስነልቦና ባለሞያ ያስፈልግሀል አርፈህ ተደብቀህ አትኖርም አሁን እሷ ናት ያሸነፈችህ
እዉነት በጣም አካበደ ነፍሱን የሰጠን የሞተልን ጌታ አንደ ሀብታሙ አልሆነም
❤❤❤❤ሃብታሙዬ በቃ የቲክቶክ ልጅ ልትሆን ነው እንዳትበላሽ ፈራሁ በቃ አይፋቱህም
ትልቅ ሀገራዊ ጉዳይ አደረጋችሁት እኮ ህዝቡን የሚያሳስበው ኑሮ ነው
አንዴ "የእርዳታ ብር ልታጭበረብር ፈለገች" አንዴ "ቺት አደረገችብኝ" አይደብርህም ግን? በቃኮ "ይቅርታ አድርጌላታለሁ ግን አብረን መኖር አልችልም" በሚለው ብቻ ዝም ብለህ ብታልፍ እናከብርህ ነበር፡፡ አሁንስ ወረድክብኝ የምር፤
Thank you!!!!
የእርሷ ጓደኛ ነክ መሰለኝ😊
@@RodiBayou እንደማንኛውም ሰው ሚድያ ላይ ነው ያየኋቸው ግን ከቀን ወደ ቀን እየወረደብኝ ስለመጣ ነው ልጁ፡፡ ሚናገራቸው ነገሮች ሁላኮ የተለያዩ ናቸው፡፡ ወይ አንዱም መርጦ ይንገረን፡፡ ደግሞ እንዳለው ቺት አድርጋበት ከሆነ ሰይፉጋ የቀረቡ ጊዜ ለምን ፊትለፊት አልነገራትም? አፏን ሞልታ “አልከዳሁትም መቼም አልከዳውም” ስትል አጠገቧ ነበር አይደል እንዴ ያነ ለምን ዝም አለ? አሁን አሁንማ ድራማ ሁላ እየመሰለኝ ሁላ መጥቷል ሁኔታው፡፡
@@mnegn9913 ልጁ ለ$$$$ ነው እንጂ ከይቅርታ በኋላ ሚዲያ ላይ ወጥቶ ምን አሰለፈለፈው። ይቅርታ አድርጌልሻለሁ ታዲያ ምኑ ላይ ነው።
ያው ደግሞ የዩቱብ ጡረቶኞች " የዕለት እንጀራችንን ሰጠን እያሉ ነው መስለኝ የሚፀልዩት የሰሞኑን የገቢ ምንጭ አግኝተዋል።
አይ አበዛከው ካልፈለክ በቃ ሚዲያላይ በዚልክ ማዋረድ ጥሩ አደለም ሰው ለጥፋቱ ይቅረታ ብቻ ማረግ እሚችለው
ፍቅር ያሸንፋል ይቅርታ አድርገላታለውህ ብለህ ታድያ ለምን አብሮ መኖር ያቅተሃል?
አሁን በየ መድረኩ እየወጣህ ምንም አትበል ብዙ ነገር አድርገሃል ሂወት እሚባል ነገር በአንተ ምክንያት ከፈጣሪ ቀጥሎ ቆሟል ስለዚህ እባክህ በቃ አዳዲስ ወሬ እያመጣህ እራስህን አጀዳ አታድርግ ሌላውሁሉ መልካምነትህ ቀጥልበት
እግዛብሄር ሰላሙን ያውርድላቹ
በጣም ሰበብ እየፈለክ ነው ሀብታሙ አንተ ራስህ ከጀርባህ የሆነ ነገር ሳይኖር አይቀርም ይቅርታ ጠይቃሀለች ይቅር ብያለሁ ብለሀል ማንም በግድ አብረሀት ሁን ብሎ አያስገድድህም ያንን ትልቅ ነገር አድርገህ እንዲ አይነት ማንነት እንዴት ኖረህ እንዴት እንዴትም ሆኖ ፍቅሬን ላድን ማለት አልቻልክም ጭራሽ ሰው አንተ እንድትመለስ በጣረ መጠን ትርኪ ሚርኪ ወሬ እያወራህ ያለኸው የሚዲያዎች ሆይ ሆይታ ላንተ ህይወትም ፍቅርም አይሆንህም የጀመርከውን ህይወት ይቅር ለእግዚአብሔር ብለህ በአባቶች አስባርከህ ብትኖር ይሻልሀል በኋላ ይቆጭሀል ካልሆነ ይበቃሀል ዝም ብለህ ኑር!!!
mawerate weyeme aseteyayete mesetete enakebetalen ememune biyamen noro endate endamenehone enakalene sijemere asemesay sew enewdalen
ምነው ፃድቅ እኔ ብቻ አልክ አክትህ ሲያሰጠላ መርቅነህ ነውዴ የሠጠኸው
ነፍሱን ጌታ እንደ ሰጠው አረስቶ ለ 1 የሰውነት ክፍሉ እንደት እንዳካበደ
በትሀትና ኮሜንት ብንሰጥ ጥሩ ነው ኩላሊት እና ወርቅ ምን አገናኘው ዋጋውስ ይወዳደራል?
እኔ ግን ዝም ብዬ ስጠረጥር ልጁ ይወዳታል ዋ ! ትታረቅና የሚሉት ሰዎች አሉ እናንተ ሰዎች እባካችሁ ከመሀል ውጡ።
የናንተ ጭቅጭቅ መናገር ያልፈለገውን እንዲናገር አስገደዳችሁት በመጨረሻው እንኴን ማመስገን እምትፈልጊዎው ሲላት ሴፉ እናቴንና ወንድሜ አለች እናትና ወንድምዋን እነሱማ ያለምስጋና የማስታመም ግዴታ አለባቸው ስለዚህ ልጁን ተውት የሱ ምስጋና ከግዚያቤር ዘንድ ነው
አንድን መጽሃፍ ሁለቴ ስላነበብከው መጨረሻውን አትቀይረውም!!! ሀብታሙ ከዚህ በዋላ ለእራስህ አስብ!!!!!!❤
በትክክል እኔ ካሁን በሃላ ሰለሳም ሰለሱም ምንም አይነት ነገር ባያወራ ይሻላል ተርጋግተህ ህይወትክን ምራ ወደፀበልክ ሃይማኖትክን አጥብቅ ቀሪ ዘመንክን ይባርክልክ በቃ ተሰብሰብ
ህዝቡ እኮ በደንብ እየተከታተለ የሚያየዉ ሰይፉ በኢቤስ ነዉ ችግር ካለ እዉነቱን ከዛ ላይ ለምን አልተናገርክም አሁን ላይ በሶሻል ሚዲያ ወጠህ እንቶ ፈንቶ የምታወራ ለምንድን ነዉ ያደረከዉ ነገር እዉነት ነዉ ማንም የማያደርገዉን መስዋትነት አድርገሀል አሁን ግን ያደረከዉን መስዋትነት ክብር ስለሚቀነስ አንዴ በሰይፉ ላይ ቀርበህ ተናግረሀል ቤበቃህ ልጅቷ ግን ጥፋቷን አዉቃ ይቅርታ ጠይቃለች ከይቅርታ በላይ ምንም የለም ስለዚህ እሶ እየበለጠችህ እንደሆነ ብትረዳ ጥሩ ነዉ ባይ ነኝ፤፤
❤
ጥያቄ ጠይቀውትኮነው የመለሰው ገልቱ😮
መለየት ካለብህ ተለያይ እንቶፈንቱ አታውራብን እናንተ ስለተለያያቹ ኢትዮጵያ ለሁለት አትከፈልም😏
ሀብትሽ አንተ ጎበዝ ነህ ውሳኔህ ትክክል ፍቄ ሸቀለብህ።የሚሉትን አትስማ የተጎዳኸውም ወደፊትም የምትገደለው አንተ ነህ መወሠን ያለብህ አንተ ብቻ ነህ።እያዋከቡ ውሳኔህ እንዳያስቀይሩህ።በጣም ተጠንቀቅ ይህቺ ጭራቅ ከነቤተሠቦችዋ ታስገድልሀለች።
እንደዛ ማለት አትችልም ይሄ ልጅ ሆዱን ቀዶ ነው በህይወቱን ወስኖ ኩላሊት የሰጣት ነፍሷን አድኗል የኩላሊት ህመም ያሉበት ቦታ በቀን በቀን ለመታጠብ ብዙ ገንዘብ እየከፈሉ በህመሙ የሚሰቃዩ ሰዎች ብታይ ኖሮ ሀብትሽ ያደረገዉ ዉለታ ይገባህ ነበረ
አለመስማት እየቻልክ ?ኢትዮጵያ ተከፈለ ገለመሌ ምትል
😂😂😂
አበዛኸው ዝም ብለህ አትወትውት
ኩለልቱን ለፍቅር ብሎ መስጣቱ በጣም ደስ ይለል ግን ሮሃማ ጋንዘብ የፍለገችው ለቤታችው አይደላም ሴት ልጂ እንከብካቤ ትፍለገለች😢😢😢😢
I agree
ምነው በዛ ምንድን ነው የፈለከው። ሮሃማ ናት መጀመሪያ በሚዲያ ወጥታ
ስላንተ መልካም ነገር የተናገረች።አንተ ግን እየደጋገምክ በየቦታው እየዞርክ ስሟን ታጠፍለህ።ሀብታሙ አንተ እራስህ በሚዲያ ልመና ለምደሃል ሚስትህ ትሻልሃለች ወደ ራስህ ተመልከት ፤ባለሙያዎች በሰይፉ ፕሮግራም የመከሩህን አድርግ ልመና አትውደድ ሃጢያት ነው።እሷን ለማስጠላት ምስኪን አትምሰል እንዴት እንዲ እንደ እንዲያ አትበል የባለሙያ እርዳታ አድርግ አታድክመን
ሀብታሙ የፓስተር ቸሬን ምክር ተግባራዊ አድርግ " በየሚዲያው አትቅረብ "❗❗❗❗
I don’t believe hem he just wants get help from people let him go with his life people make Mistakes if you don’t want her way you come to the media she already apologize if you forgive her move on don’t come to the media. and don’t listen your friend.use your own decision move on with your life.
ጥሩ ስራህን በወሬ ብዛት አታደብዝዘዉ
በቃ ተውን ስንት ችግር ያለበት ህዝብ ነው አታደንቁሩን::
እኔ ምልህ በቃ ይቅርታ አድርጌያለው አብሬ አልኖርም አልክ አደል አርፈህ አትቀመጥም ጸበል ሄጄ አላልክም ሁሉን ትተሕ ለምን አትኖርም ስራ አረከው እኮ አንተእራሱ በቲክቶኩ መነገጃ አረካት
አብረው ብኖሩደስይለኛል እባካቹህን ሰላም ፍጠሩ እባካቹ እነዝልጆች በሰላም ይኑሩ❤❤❤❤❤🎉🎉
አሁንስ አስጠላኝ ሀብታሙ ምነው ልለመን አልክ ሲቀጥል ገበና ማውጣት ምን አስፈለገ ዚባዚት
ስሙኝማ፡
የሆነች የጎረቤት ችክ
"1 ኩላሊት ስንት ሂውማን ሄር ይገዛል"
እያለችኝ ነው?
የደንቆሮ ለቅሶ መልሶ መልሶ !አንድ ወር ሊሞላው ነው! ግን ይሄ ሁሉ ሰው ስራ የለውም??😂😂😂
እየሰሩ እኮ ነው የዩቱብ ጡረቶኞች የዕለት እንጀራችንን አትንሳን እያሉ እኮ ነው የሚጸልዩት😂 ሀብታሙ የሚሉት ደነዝ ይቅርታ አድርጌላታለሁ ካለ በየሚዲያው እየወጣ የሚለፈልፈው። ምኑ ላይ ነው ይቅርታው!!!!!
ምን ሰራ አለ ሰው እኮ በዬቱብ ሆኖል የሚኖርው ጮማ ጮማ ወሬ እያደኑ ነው የሚኖሩት 😂😂😂😂
አንተም ስራ እየፈታህ እኮ ነው😂
@@MeazaZewide😂😂😂 እንደእነሱ አልጎለትም!!
ይሄ ልጅ እንደሚወዳት ያስታውቃል የሷግን አልገባኝም እና ህዝብን ፈርታ ይመስላል ለኔ መታረቅም ይፈልጋል ደግማ ልቤን ትሰብረዋለች ብሎ ፈርቶ ነው ግን እንደኔ ግምት የሚታረቁ ይመስለኛል ፈጣሪ ጥሩውን ነገር ይምረጥላችሁ😢
ትክክል ልጁ ከመጀመሪያውም ስለወደዳትም ይመስለኛል ዋጋ የከፈለው አጠገቡ ያሉ ጃስ የሚሉ ሰዎች ዞር ይበሉ እግዚአብሔር መፋታትን ይጠላል።
Good answer wonderful guy
ለምን ፍሬዉን አይሰጣትም! ምን አረጉ ነዉ የምትሉን እኛን? አሁንስ በጣም በዛ
😂😂😂😂😂😂😂😂😂 የትኛውን
Good good question. What kind of person this guy?
እንዳንዴ ንግግርም ሲበዛ ጥሩ አይደለም ለምን የራሳቸውን የዝምታ ግዜ አይወስዱም
እንግዲህ ስላረከዉ ደግነት ይሄሁሉ ሰዉ ጊዜዉን ሰዉቶ እባክህ እያለህ ነዉ ካደረከዉ ሁሉ የደረደርከዉ ምክንያት አላተለቅነዉም እራሱን አካሉን የሰጠ ሰዉ አሁን ወሳኝህ ማን ሆኖ ነዉ እንዲህ የጠነከርከዉ
ምነው ተጨማለክ ሀብታሙ አሁንሰ አትንዛዛ
😂
እረ በቃችሁ። ነውር ነው በሰው ሕይወት ሳንቲም መልቀም አይገባም። ስትታዩ ለአዋቂነት እድሜ የደረሳችሁ ትመስላላችሁ። ትንሽ እንኳን አይከብዳችሁም?
አንተ ባለጉዳዩ በየሚዲያ እየዞርክ የራስህን ጉድ ከምታወራ እራስህን አረጋጋ፣ ልጅቷን እያሰቃየሃት ነው። ወሬውን አቁም።
ብልግና ነው የያዝከው።
ከእንደዚህ አይነት ሴት ጋር አብሮ መኖር የለበትም ለምን ለራሱ አትተውትም ኩላሊት የሰጣትን ሰው ለ3ወር ጥሎ መጥፍት ምን ማለት ነው እሷ ውስጥ ፍቅር የለም የጥቅም ሰው ነች ።
አስታርቋቸው ውላሂ አይለያዩ
ተሙ ቅን ሰው
Yes good
እንደው ወንድሜ እንዳልከው ከባድ ነው ግን ብዙ ነገር በወጣንት ብዙ ትዕተት ይሰራል እና ፍቅር ትልቅ ነገር ነው አንተ ጥሩ ልብ ያለህ ስው ትመስለኛለህ እና ይቅር ብትላት በተለይ በልብ ፍቅር ካለ በዚህ ብቻ አትለያዩ እግዚአብሔር ይርዳችው
ልጅቷ ስታወራ ሰምቻለው ብዙም አልበሰለችም ጨቅላ ነች ከሷ የባሰ ደሞ አንተ ከይቅርታ በዋላ ስለሷ ወጥተህ መቀባጠር ምን ይባላል????????? የሰው ፍፁም ሙሉ የለም ከእነ ምናምናቹ ተጋቡና ኑሩ
እንደ እኔ ከሆነ ሀብታሙ ልጅቷን በጣም ይወዳታል። ይሁን እንጂ የልጅቷ ስህተት ከልቡ እንድትወጣ አድርጓል።
ሀብትሽ ግን ማወቅ ያለብህ ክርስቲያን ከሆንክ እግዚአብሔር ፍቺን ይጣላል ደግመኛም መግባት አትችልም። ሩሀማ አንተን ትታ ከሌለ ወንድ ጋር ሄዳ ከሆነ ብቻ ምንአልባት ?
ምነው ተጨማቀ ቴክስት ተደራረገች ብሎ ዋጋ የከፈላትን ምን ያጨማልቀዋል
ትክክል
ይቅርታ ማድረግ ማለት የቀድሞውን ህብረት መልሶ ማደስ ማለት እንጅ ይቅርታ አድርጌያለሁ ነገር ግን አብረ አልኖርም ማለት ይቅርታ ተደረገ ማለት አይደለም።
ይሄ ልጅ ሁለት ነው እንዴ? ሰይፉ ላይ ፊቱን ዘፍዝፎ ነበር። ቲክቶክ ላይ ደግሞ ሌላ ሰው ነው።
በርግጠኝነት ይወዳታል ግን እንዳትታረቅ የሚሉት ሰዎች አሉ።
ከይቅርታ በላይ ምን አለ በአለም ፊት ይቅርታ ካለችህ እራስህን አሳምነህ ወደቀደመው ተመለስ።
አይ እንደዚህ ከሆነ ይቅርታው ተገቢ ነው ከሌላ ሰው ጋር ግንኙነት ካላት ቢቀር ይሻላል አንቺም ይቅርታ ተደርጎልሻል ስለዚህ ልጅን ተዪው በቃ
Amen
እነዚህ ልጂች እኮ ቢታረቁም አንድ ላይ መኖር አይችሉም በፍቅር በቃ አልተፈቀደላቸውም ፍቅር ሰው ገፋፍቶን የምንኖረው ህይወት አደለም ልጅቷ ብዙ ስታለች ገንዘብ ለማግኘት ስትል ፍቅርን ትታለች አንዴ ህዝብ አፍ ስለገባች አሁንም ደንግጣ የምትናገረው ንግግር እንጂ ከልጁ ጋር ያላት ነገር እንደ ቀድሞ አይሆንም ተዋቸው
ለማኝ በጣም ታስጠላለክ ይሄ ውላ ሰው አይጠቅምክም ማፈሪያ ሰይፉ ጋር ለምን አላወራም ወራዳ
እረ ስድብ ደስ አይልም!
እየሱስ ነፍሱን ስላተ እደሰጠ ብታዉቅ ሀብትሽ ደስ ይለኛል አዉን አዉን ሰጪ እኔ ብቻ ነኝ እያልክ ስለመሰለኝ ነዉ ስለ ፍቅር ከመጽሐፍ ቅዱስ 1ኛ ቆሮንቶስ 13
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁴ ፍቅር ይታገሣል፥ ቸርነትንም ያደርጋል፤ ፍቅር አይቀናም፤ ፍቅር አይመካም፥ አይታበይም፤
⁵ የማይገባውን አያደርግም፥ የራሱንም አይፈልግም፥ አይበሳጭም፥ በደልን አይቆጥርም፤
⁶ ከእውነት ጋር ደስ ይለዋል እንጂ ስለ ዓመፃ ደስ አይለውም፤
⁷ ሁሉን ይታገሣል፥ ሁሉን ያምናል፥ ሁሉን ተስፋ ያደርጋል፥ በሁሉ ይጸናል።
ሲጀመር ሌሎቻቹ ባለጌ ናቹ ምክንያቱም ሰው ፍፁም አደለም ይቅርታ ሲባል ፈፅሞ ነው እኮ ጌታችን ይቅር ያለን እና አብረህ ብትኖር ቤተሰብ ይከበራሉ ስማግሌም ይከበራል ግን ያልታየህ ሶሻል ሚዲያ ካካታ ለጊዜው ነው አስተው ያፈርጡሀል ስተትህን አጉልተው ነው ሚያወጣው አዳድ ሰው ወዳድ መሳይ ዘረኛችም አሉ ግን አብራቹ ብትኖር ይሻልሀል ፈጣሪ ለኛም ሞቱዋል አተም ትልቅ ዋጋ ከፍለሀል ፈጣሪም ሚወደውን ነው ሚፈትነው ሰው ሸበቆ ነው መውደቅም አለ ሁሉም ለግዜው ነው ታያለህ ሰው ያየው ያወራው አይሆንም
አንተ ግን ባለጌ ነህ። ይቅርታን ያቃለልክ መሀይም ነህ ሀብታሙ። እኔ የምኖረዉ አሜርካ ነዉ። የጤና ባለሙያ ነኝ። አሜርካኖች ለማያዉቁት ሰዉ ነዉ የሚሰጡት።
Please please live them alone ሀበሻ ግን እንዴት ወሬ አናፋሽ እንደሆነ ስንት ስራ ኡለ እሚሰራ ብቻ በመነፅር እያያችሁ ወንበር ላይ ቁጭ ብላችሁ ገንዘብ እምታገኙበትን ብቻ ማራገብ ማራጉብ ማራገብ!!!! ለዚህ እኮ ነው እማታድጉት እማትለወጡት!!! በቃ አድንዋታል ተው ህይወቱን ይኑር ሀብታሙ እመነኝ ሶሻል ሚድያህን ዝጋው ማንም ጋ አትቅረብ ያሳብዱሀል እመነኝ!! ፖስተር ቸሬ ያለህን በደንብ ሰምተሀል??? በርህን ዘግተህ ፁልይ ለህይወትህ እነዚህ ገንዘብ ነው እሚሰሩብህ!!!
ሀብታሙን ለምንድነው የምታስችግሩት ? በቃ በቃ ነው ! ቸሬ እከሌ እያላችሁ ይህች ባለጌ አለባበሷ እንኳን ያስታውቃልና ሸርሙጣ ጋር ኑር የምትሉት አስታረቅን ለማለት እንጅ መኖር አልችልም ሲል የባሰ ነገር ቢኖር ነውና ብላችሁ ለምን አትተውትም ! በላዩ ላይ ድሬዳዋ ምናምን እያለች ባልጋበታለች( ብርሌ ከነቃ አይሆንም ውብ እቃ እንደሚባለው አትሆነውም!) ሽማግሌ ፊት እናገራለሁ ያለችውም ሌላ ወንድ ጋር መልከስከሷን ነውና ቢታረቁም አትሆነውም፣አትሆነውም የቀጣፊ እንባ ዱባ ዱባ ነውና ልጁ ህይወቱን ይኑርበት !! የሰራው ነገር ቀላል አይደለምና እግዚአብሔር አምላክ ለወደፊቱ የታመነችና ፈሪሃ እግዚአብሔር ያላትን ፣የሚያፈቅራትን መርጦ ያገናኘዋልና Leave him alone !!! ቢቻል ሰብአዊነቱን የሷን ህይወት እንደለወጠ የሱንም ኑሮ በሰላም እንዲኖር ለመለወጥ መተባበርና ተባብረን መርዳት አለብን። እንዲሁም የቤተክርስቲያን ልጅ የሆነች ጋር መቄዶንያ ውስጥ ደግሰን መዳር አለብን። ሀብታሙም እሷ ጋር ያለህን ፍችህን ቶሎ ቅደድ !!! ከዛ በኋላ ማንኛውም ሚዲያ ሰይፉ ሆነ ፓስተሩ የራሳቸውን እየኖሩ ለእውቅና ስለሚሰሩ ማንም ችግሩን ሊፈታ አይችልም ሁሉም አንተን ለባለጌዋ አጋፍጠው ዘወር ነውና አንተ ብቻ ነህ የምትሰራውን የምታውቀውና ፊትህን ወደሷ እንዳትመልስ ኑሮህን ቀጥል አንተ ሳትሆን ራሷን ያዋረደችው ራሷ ናትና የቻልከውን ሃይማኖታዊ ይቅርታ ብለሃታልና ከሷ መራቅ አለብህ።
አይ ቲክቶክ አንተም ኃብቲሽ 😢
ሀብታሙ ውጭ ሀገር የሚኖሩ አሮጊቶች ናቸው ዉጪ እንወስድሃለን እያሉ ነው ይቅርታዋን ያልተቀበላት !
ወንድሜ እውነት እንዳይመስልህ ውጪ ሀገር አይደለም በአንድ እንኩላሊት በሁለትም መከራ ነው ይቅርታዋን ተቀብለህ ፈንድ መስብስብህን አቁመህ ሂወትህን ምራ
የልጅ ፍላጎት ሳይኖረው ተገፋፍቶ ገፋፍቶ ማገናኘት ጥቅሙ ጉዳቱ ያመዝናል በፍላጎት ካልሆነ ይከብዳል
ኣሁን ሌላ ወሬ የለም የነሱ ወሬ እኮ አለቀ እሱ እኮ አልፈልግም ኣለ
Teregna eskigene yazegun
ልጁን ምን ነው የምትሉት እስኪ ተውት
አዛው አታ ወራም ነበር
Lejto betame balege nat wosha nat
Habtabu decision is the right decision
Why you all talk about this person life. Let him solve his own problems. He is a grown man.
In Ethiopia we have a lot of old and young people Who really need help. Specially the elderly who have nothing i. Spend time on them please.
ለዩቱብ ገንዘብ መሰብሰ
ቢያ የልጅቷን ህይወት ለአደጋ ለማጋለጥ መሮጥ እረኩሶች ከሷ መረንም ሳታረጋግጡ ?
ልጅቱ ጥፋተኛ ነች እየኖረች ያለው በሱ ነው እደው ቢበድላትስ ለምን ተጣላች ካዲን ነች ይች ለቀጣዮም እሪስክ ነች
አይ ይሄ ምስኪን ህዝብ ዝም ብሎ ይወዛገባል። ለምን አትረዷቸውም፣ ተጋብተን ነበር አሁን ተለያየን የሚለውን ነገር ካላሳመኑ በስተቀር በጋብቻ ሳይተሳሰሩ ኩላሊቱን መስጠት በኢትዮጵያ ህግ አይፈቀድም። ሁለቱም ሸቤ ሊገቡ ይችላሉ። ስለዚህ ተረዷቸው ፍቅር የሚባል ጣጣ በመሃላቸው የለም። በገንዘብ ነው ኩላሊቱን የሰጣት። ገንዘቡ ግን ከህዝብ የተሰበሰበ ስለሆነ ጉዳዩ አደባባይ ነው ያለው ስለዚህ ተጋብተን ነበር ተለያየን ማለት ግዴታቸው ነው ተረዷቸው በቃ።
እረ በቃችሁ ስራ የላችሁም እንዴ ይደብራል በቃ እርዱት ልጅቷን ተፋቷት
Ahuness abezahewu .min kaderegehew ayibelt.new eyeshekelh new,?
This is very very good to make a film!!! Because it can help to teach others people with this facts but changed to fake because of the reverse suitations.
እኛ የንስር ዓይን ካልተገኘ ምንም ቪድዮ አናይም ምን አለበት ሌላ ቀረፃ አቁሟቹ ወንድማችንን ፈልጉልን
ልጅቱ አጥቻለው አንተን ማጣት አልፈልግም አለች ለምን ሌላ እድል አልሰጣትም ? ኩላሊቱን የሰጣት ስለሚያፈቅራት እንጂ ፍቅረኛው ስለነበረች አልነበረም በውለታ ነው ያሰራት እንጂ አፍቅራው ባይሆንስ ? ፍቅር ከሌለ እንኳን ኩላሊት ነብስህን ብትሰጥ ፍቅር አይፀናም
ከአሁን በኋላ ምንም መናገር አልፈልግ በል ለምን ሰብስበው ያቦኩታል ነገርኩክ። ከዝያ ወደ አንተ ይዞራሉ ተው ።ዝም በማለትህ ነው ያዘነው ህዝቡ ።
ውሀ ቢወቅጡ እቡጭ ልጁ ሌላ የተለየ ምክንያት የለውም ሽ ጊዜ የሚለው የኽን ነው ተውት በቃ
Leave him alone guys you talk too much don't bring him on the media give him space
ስሟን ማጥት ጥሩ አይደለም አትዝረክረክ
ፍቄ ምን አይነት ባለጌ ቅጥረኛ ነህ???በቃ አልፈለገም፣መሞት የለበትም፣ያለፍላጎቱ ጎትተህ ልታስገባው ነው እንዴ???ልጁን አታስጨንቁት አይፈልግም ቢቀርባት ትገለዋለች።ሀብቴ በክፉ ቀን የደረሱልህን ቤተሠቦችህን ጉአደኞችህን አማክር ከዚህ ውጪ ያሉት አቃጣሪ አለቅላቂዎች ናቸው ተከፍላቸውም እየጨቀጨቁህ ስለሆነ በውሳኔዬ አትግቡ ብለህ ሽሻቸው፣ያቺን ጭራቅ፣ነፍሠበላ እንዳትቀርባት።
Leju yemiwash aymeslegnem lejetua gen setewash agua lay yastaweksbatal selezih betekerbet teru yekere edmewen bedesta yenur fetari yetebarekechiwen yestew
Zeyiba hassen
Geni tiwodatal nedene Areti beri maworat betelegarm mawort Anet yakita temeyki Ayele woy
Awnins beza keyiqirta belay minim yelem yalefehun tarik asite midiyahun ......ere wede rasi temeles
ቤተሰብ ይቅርታ ይዋዳሉ
Habtsish good decision. her dirty mind and duty is not deserving for you.
Gin teyskiwechu min aynet tiyake new yemititeyukut. Temu yemitibal Denez yemititeyikew Ega keminawkew wuchi abro yenayanor min nuro new abren aninorim yalkat bileh yemititeyikew. Min aynet dedeb bithon new? Sijemer min agebah? Alfeligim malet atchilim Ende? Huletegna degmo lijitua Titaw hedalech eko kezam adega sidersbet rasih tewetaw yalesh aremene ekonat. Min agbituachihu new betiyake uemitadekmut. Midre Denez. Ante tenatadergewn ekonew aznolat kulalitun yesetat. Sijemer mazen Ina Fikir yileyayal. Kulalitunim setito tegus abreh nur Ina leka Organihin ticherisew new yemitilut. Denez.
ይሄም ያልፉል::ከአንድ ሳምንት በሀላ ሌላ አጀንዳ ይዞ በመምጣት መራኮት ይቀጥላል::kkkkkkkkk
እስቲ የተፃፃፋትን ወይ እውነት ከሆነ ያሳይ አለበዛ እናተም ወገናዊ አትሁኑ ሰይፋ እንዳረገው እስዋነም እሱንም ትቅረብ እና አሁን ያለውን ይበላት ይፈታ ይሄንንም ሰይፋ ላይ አልሰማንም ትቅረብና እውነቱ ይውጣ በዛ ላይ ወንድም ሀብታሙ ሰው ልጅ ተንበርክኮ ሚዲያ ላይ ይቅርታ ሲጠየረቅ አንተን ብቻ አይደለም መላው የኢትዩጲያን ህዝብ በአንተ ውስጥ ነው የጠየቀችው እና ሰውን እግር ስር ሲወድቅ ማንሳትን ተማር በዛ ላይ የአዲስ ልጅ ሌላ ሰውን ሲጠቅስ የሀገርዋ ልጅ ምናምን አትበል ያኔ ባለቤትህ ስትረዳ ኢትዩጲያን ኤርትራውያን ናቸው ቃላትህን ተጠንቀቅ ሰውኛ አውራ በዛ ላይ ሲጀመር ከምኔው አገግመህ ጨላ ላይ ያለው ትኩረትህ ግን ገራሚ ነው ነፍሴ 😂😂😂
አረ ሀብትሽ በታርክህ እያንዳዱ በሚሊዎን የሚበበልጥ ብር እየሸቀሉ ነው።አንተ አሁን ሰበስከራይብ ሳይጠፍ ።ክፍተህ ፍቅር እንዴት እነደጀመርክ ሆስፓታል የነበረ ፖሮሰስሷ ህመሙን አንዳንድ ገጠመኝ ፍላልገህ አውራ ።ሞኝ አትሁን ተጠቀም ።መንም ምንም ይበል ቀን እየነዳህ ማታ እያወራህ ልቀቅ እየፈላለክ አትፍራ።
የዩቱብ ጡረቶኞች የዕለት እንጀራችንን አትንሳን እያሉ ነው እንዴ የሚጸልዩት???😂 መሰንበቻቹሁን ደግሞ አገኛቹ😂😂😂😂አሁን የምትጠይቁት ምን ሊጠቅም ነው ልጁ ይቅርታ አድርጌላታለሁ መመለስ ግን አልፈልግም ብሏል። ባለሞያዎች እንዲያነጓግሯቸው ግዜ ይሰጣቸው ተብሏል። ሀብታሙ ግን ከይቅርታ በኋላ በየሚድያው እየወጥህ ማውራታ፣ መወንጀል ታዲያ ምኑ ላይ ነው ይቅርታ!!! የዩቱብ ጥሮተኞች እየተጠቀሙብህ ነው። ምድረ ደነዝ በዩቱብ ገንዘብ የደለቡ ዱሩዬ ድመቶች እየተጫውቱብህ ነው አስብበት እመነኝ ምንም መፍትሄ አያመጡልህም😂
Leba negere nw liju , weshetam
Wer yam tultula
Lijito Legenzebi lesewu Hegeri hezbi seletelat Afira nwu Enje fek7r Ayihonmi
Gize situachew.
ሩሀማ ጥላህ ጠፍታ ከርማ ጡሩ እድል ስላገኘህ ልትጠራርግህ ከዛም ልትገድልህ በይቅርታ እባብዋ ለስላሳ ሆና መጣች ቶሎ የጋብቻውን ወረቀት ቅደደው።
Ayi engdi Beza kalifelel metew new Hatiyatoun atabza yihe kulakit bekerebat kifu Sew silebeza new enji lafekerut kulalit mestet mndin new Abesha Hulu Birku
ግን ሃብትሽዬ ሴፉጋር እደዛ ስትሆን በቃ አይሆንም እኔከሌላሰው ጋር ጀምረሻል አትላትም ነበር እዚም ህዝብ እያየህ ነው እዛም ሰው እያየህ ነበር ለማንኛውም እራስህን ጠብቅ ትገልሃለች ህይወቷ እዴት እደምትሆን አላቅም
You tuberoch tewte lejen mengaja atadregeut please
አሰጠላ ብህ ደነዝ ነህዴ ለምን ውለታብስ ትሁናለን ምንም ጡሩ አልሰራህምጡሩ ስራህን አጠፍህ😏😏😏
you did a good thing. But stop mentioning anything about what you had with her