ኢትዮሪካ
ኢትዮሪካ
  • Видео 20
  • Просмотров 260 495

Видео

የእድሜ ዘመን ሚስቱን በደርዘን ለሚቆጠሩ ሰዎች ሲያደፍር የነበረው ጉደኛው ባል ፍርድ
Просмотров 48 тыс.4 часа назад
In the French city of Avignon, judges have handed down a harsh sentence to Dominique Pelicot, sentencing him to 20 years in prison for the brutal crime of aggravated rape. This horrific act saw him drugging and abusing his then-wife, Gisèle Pelicot, and even going so far as to invite numerous strangers to rape her. Dominique faced charges alongside 50 other men, with the majority being found gu...
Ethuopia:የአብይ የተደበቀው ከ4 ኪሎ ቤተመንግስት የወጣው አሳፋሪ ጉድ
Просмотров 9 тыс.4 часа назад
#ethiopianews #ethiopia
Ethiopia:መንግስት መንታ ልጆቼን ለአሜሪካዊቷ ዲፕሎማት ሽጦብኛል ከአሜሪካ የተመለሱ ልጆቼን እናታችሁ ሙታለች ብለው መለሱብኝ
Просмотров 183День назад
Welcome to Ethiorica, your ultimate Ethiopian Entertainment Media destination. With daily updates, we cover a wide range of content including sports, current affairs, and captivating entertainment programs. Get ready to explore the latest and most intriguing stories from around the world. Subscribe now and stay ahead of the curve! #Ethiopia #ethiopianews #መረጃ
Ethiopia:አምባገንን መሪዎች 9 December 2024
Просмотров 7614 дней назад
Welcome to Ethiorica, your ultimate Ethiopian Entertainment Media destination. With daily updates, we cover a wide range of content including sports, current affairs, and captivating entertainment programs. Get ready to explore the latest and most intriguing stories from around the world. Subscribe now and stay ahead of the curve #ethiopia #ethiopianews
Ethiopia:የሼህ አላሙዲን እና የአብነት የቀጠለው የህግ ፍጥጫ
Просмотров 5714 дней назад
Welcome to Ethiorica, your ultimate Ethiopian Entertainment Media destination. With daily updates, we cover a wide range of content including sports, current affairs, and captivating entertainment programs. Get ready to explore the latest and most intriguing stories from around the world. Subscribe now and stay ahead of the curve! #Ethiopia #ethiopianews #መረጃ
Ethiopia:እምቢ እምቢት ልክ እንደ ሮዛ ፓርክስ
Просмотров 10821 день назад
Welcome to Ethiorica, your ultimate Ethiopian Entertainment Media destination. With daily updates, we cover a wide range of content including sports, current affairs, and captivating entertainment programs. Get ready to explore the latest and most intriguing stories from around the world. Subscribe now and stay ahead of the curve! #Ethiopia #ethiopianews #መረጃ
Ethiopia: የዐቢይ አህመድ አካሄድና ያልተነገሩ ሁነቶች |Ethioianews 27 November 2024
Просмотров 30 тыс.21 день назад
Welcome to Ethiorica, your ultimate Ethiopian Entertainment Media destination. With daily updates, we cover a wide range of content including sports, current affairs, and captivating entertainment programs. Get ready to explore the latest and most intriguing stories from around the world. Subscribe now and stay ahead of the curve #ethiopia #መረጃ #ethiopianews
Ethiopia:በመቀሌ ያለው የስልጣን ሽኩቻ አዲስ መረጃ 25 November 2024
Просмотров 2,3 тыс.28 дней назад
Welcome to Ethiorica, your ultimate Ethiopian Entertainment Media destination. With daily updates, we cover a wide range of content including sports, current affairs, and captivating entertainment programs. Get ready to explore the latest and most intriguing stories from around the world. Subscribe now and stay ahead of the curve #ethiopia #ethiopianews
Ethiopia:ያልተነገረው የዳሽን ባንክ ሰራተኛዋ አሳዛኝ የህይወት መንገድ 22 November 2024
Просмотров 1,8 тыс.Месяц назад
Ethiopia:ያልተነገረው የዳሽን ባንክ ሰራተኛዋ አሳዛኝ የህይወት መንገድ 22 November 2024
Ethiopia- ሰላዩ አሳ ነባሪ 16 November 2024
Просмотров 511Месяц назад
Ethiopia | Today News | Update today news #ethiopianews #anchormedia #ethioforumኢትዮፎረም
አርቲስት ገነት ከልጆቿ አባት ጋር ስለነበራት አነጋጋሪ ቆይታ
Просмотров 100Месяц назад
አርቲስት ገነት ከልጆቿ አባት ጋር ለምን መለያየትን መረጠች ስለተፋቱበት ጉዳይ ተናገረች Welcome to Ethiorica, your ultimate Ethiopian Entertainment Media destination. With daily updates, we cover a wide range of content including sports, current affairs, and captivating entertainment programs. Get ready to explore the latest and most intriguing stories from around the world. Subscribe now and stay ahead of the curve #seifuone...
ተፋተናል ግን በጣም አንዋደዳለን ስለ አነጋጋሪው ህይወታቸው የተሰጠው ምላሽ | የገኒ ቤተሰብ
Просмотров 579Месяц назад
ተፋተናል ግን በጣም አንዋደዳለን ስለ አርቲስት ገነት እና ጀዋሬ አነጋጋሪው ህይወታቸው ህዝብ ምናለ? የተሰጠ ምላሽ Welcome to Ethiorica, your ultimate Ethiopian Entertainment Media destination. With daily updates, we cover a wide range of content including sports, current affairs, and captivating entertainment programs. Get ready to explore the latest and most intriguing stories from around the world. Subscribe now and stay ahead of th...
አነጋጋሪው ትዳርና የህይወት መንገድ ከ Seifu on Ebs ስለነበረው ቆይታ
Просмотров 36 тыс.Месяц назад
Welcome to Ethiorica, your ultimate Ethiopian Entertainment Media destination. With daily updates, we cover a wide range of content including sports, current affairs, and captivating entertainment programs. Get ready to explore the latest and most intriguing stories from around the world. Subscribe now and stay ahead of the curve! #seifuonebs #realityshow
አነጋጋሪው የኢኳተሪያል ጊነው ጉደኛው ባለስልጣን
Просмотров 13 тыс.Месяц назад
Welcome to Ethiorica, your ultimate Ethiopian Entertainment Media destination. With daily updates, we cover a wide range of content including sports, current affairs, and captivating entertainment programs. Get ready to explore the latest and most intriguing stories from around the world. Subscribe now and stay ahead of the curve!
በጎንደር ከተማ የፈጠረው አሳዛኝ ነገር
Просмотров 1,9 тыс.3 месяца назад
በጎንደር ከተማ የፈጠረው አሳዛኝ ነገር
ሊሌ ላቦኮ በአጉል ባህል የሚገደሉ ልጆችን የታደገ ጀግና | Lale laboko
Просмотров 14 тыс.Год назад
ሊሌ ላቦኮ በአጉል ባህል የሚገደሉ ልጆችን የታደገ ጀግና | Lale laboko
ላሌ ላቦኮ የታዳጊ ልጆችን ሞት ከታደገው ጀግና ወጣት ጋር ያደረግነው ቆይታ
Просмотров 274Год назад
ላሌ ላቦኮ የታዳጊ ልጆችን ሞት ከታደገው ጀግና ወጣት ጋር ያደረግነው ቆይታ
አስቴር አወቀ እና ሙዚቃ የአስቴር አወቀ ያልተሰሙ አስገራሚ ነገሮች | Aster aweke
Просмотров 366Год назад
አስቴር አወቀ እና ሙዚቃ የአስቴር አወቀ ያልተሰሙ አስገራሚ ነገሮች | Aster aweke

Комментарии

  • @TeLa-u8l
    @TeLa-u8l 46 минут назад

    ይቅርታ ማድረግ ማለት የቀድሞውን ህብረት መልሶ ማደስ ማለት እንጅ ይቅርታ አድርጌያለሁ ነገር ግን አብረ አልኖርም ማለት ይቅርታ ተደረገ ማለት አይደለም።

  • @tafesetesfaye477
    @tafesetesfaye477 Час назад

    እንደ እኔ ከሆነ ሀብታሙ ልጅቷን በጣም ይወዳታል። ይሁን እንጂ የልጅቷ ስህተት ከልቡ እንድትወጣ አድርጓል። ሀብትሽ ግን ማወቅ ያለብህ ክርስቲያን ከሆንክ እግዚአብሔር ፍቺን ይጣላል ደግመኛም መግባት አትችልም። ሩሀማ አንተን ትታ ከሌለ ወንድ ጋር ሄዳ ከሆነ ብቻ ምንአልባት ?

  • @Emebet-z9k
    @Emebet-z9k 2 часа назад

    የወሬ ርእስ ለው አታውራ አንተ ህዝብ ስለሚጠብቅህ አንተ ስራ።በሙሉ አታውራ።

  • @Emebet-z9k
    @Emebet-z9k 2 часа назад

    ከአሁን በኋላ ምንም መናገር አልፈልግ በል ለምን ሰብስበው ያቦኩታል ነገርኩክ። ከዝያ ወደ አንተ ይዞራሉ ተው ።ዝም በማለትህ ነው ያዘነው ህዝቡ ።

  • @Emebet-z9k
    @Emebet-z9k 2 часа назад

    አረ ሀብትሽ በታርክህ እያንዳዱ በሚሊዎን የሚበበልጥ ብር እየሸቀሉ ነው።አንተ አሁን ሰበስከራይብ ሳይጠፍ ።ክፍተህ ፍቅር እንዴት እነደጀመርክ ሆስፓታል የነበረ ፖሮሰስሷ ህመሙን አንዳንድ ገጠመኝ ፍላልገህ አውራ ።ሞኝ አትሁን ተጠቀም ።መንም ምንም ይበል ቀን እየነዳህ ማታ እያወራህ ልቀቅ እየፈላለክ አትፍራ።

  • @fekadabebay1147
    @fekadabebay1147 5 часов назад

    ከይቅርታ በላይ ምን አለ በአለም ፊት ይቅርታ ካለችህ እራስህን አሳምነህ ወደቀደመው ተመለስ።

  • @ZeyibaHassen-l9l
    @ZeyibaHassen-l9l 11 часов назад

    አሁንስ አስጠላኝ ሀብታሙ ምነው ልለመን አልክ ሲቀጥል ገበና ማውጣት ምን አስፈለገ ዚባዚት

  • @ZeyibaHassen-l9l
    @ZeyibaHassen-l9l 11 часов назад

    አሁንስ አስጠላኝ ሀብታሙ ምነው ልለመን አልክ ሲቀጥል ገበና ማውጣት ምን አስፈለገ ዚባዚት

  • @ZeyibaHassen-l9l
    @ZeyibaHassen-l9l 11 часов назад

    አሁንስ አስጠላኝ ሀብታሙ ምነው ልለመን አልክ ሲቀጥል ገበና ማውጣት ምን አስፈለገ ዚባዚት

  • @ZeyibaHassen-l9l
    @ZeyibaHassen-l9l 11 часов назад

    Zeyiba hassen

  • @sebleasfaw5952
    @sebleasfaw5952 15 часов назад

    እነዳማረህ ይቅር

  • @sebleasfaw5952
    @sebleasfaw5952 15 часов назад

    እንኳን

  • @WEwe-e7v6r
    @WEwe-e7v6r 16 часов назад

    ውሀ ቢወቅጡ እቡጭ ልጁ ሌላ የተለየ ምክንያት የለውም ሽ ጊዜ የሚለው የኽን ነው ተውት በቃ

  • @AsratF-y7s
    @AsratF-y7s 17 часов назад

    እግዛብሄር ሰላሙን ያውርድላቹ

  • @MekdesGeberdin
    @MekdesGeberdin 17 часов назад

    እንግዲህ ስላረከዉ ደግነት ይሄሁሉ ሰዉ ጊዜዉን ሰዉቶ እባክህ እያለህ ነዉ ካደረከዉ ሁሉ የደረደርከዉ ምክንያት አላተለቅነዉም እራሱን አካሉን የሰጠ ሰዉ አሁን ወሳኝህ ማን ሆኖ ነዉ እንዲህ የጠነከርከዉ

  • @Heybawedaj
    @Heybawedaj 17 часов назад

    አዛው አታ ወራም ነበር

  • @welansatesfaye5384
    @welansatesfaye5384 18 часов назад

    Please please live them alone ሀበሻ ግን እንዴት ወሬ አናፋሽ እንደሆነ ስንት ስራ ኡለ እሚሰራ ብቻ በመነፅር እያያችሁ ወንበር ላይ ቁጭ ብላችሁ ገንዘብ እምታገኙበትን ብቻ ማራገብ ማራጉብ ማራገብ!!!! ለዚህ እኮ ነው እማታድጉት እማትለወጡት!!! በቃ አድንዋታል ተው ህይወቱን ይኑር ሀብታሙ እመነኝ ሶሻል ሚድያህን ዝጋው ማንም ጋ አትቅረብ ያሳብዱሀል እመነኝ!! ፖስተር ቸሬ ያለህን በደንብ ሰምተሀል??? በርህን ዘግተህ ፁልይ ለህይወትህ እነዚህ ገንዘብ ነው እሚሰሩብህ!!!

  • @abumaryem
    @abumaryem 18 часов назад

    Leba negere nw liju , weshetam

  • @welansatesfaye5384
    @welansatesfaye5384 18 часов назад

    Please please live them alone ሀበሻ ግን እንዴት ወሬ አናፋሽ እንደሆነ ስንት ስራ ኡለ እሚሰራ ብቻ በመነፅር እያያችሁ ወንበር ላይ ቁጭ ብላችሁ ገንዘብ እምታገኙበትን ብቻ ማራገብ ማራጉብ ማራገብ!!!! ለዚህ እኮ ነው እማታድጉት እማትለወጡት!!! በቃ አድንዋታል ተው ህይወቱን ይኑር ሀብታሙ እመነኝ ሶሻል ሚድያህን ዝጋው ማንም ጋ አትቅረብ ያሳብዱሀል እመነኝ!! ፖስተር ቸሬ ያለህን በደንብ ሰምተሀል??? በርህን ዘግተህ ፁልይ ለህይወትህ እነዚህ ገንዘብ ነው እሚሰሩብህ!!!

  • @togethertube9655-l5w
    @togethertube9655-l5w 19 часов назад

    ሀብታሙ ውጭ ሀገር የሚኖሩ አሮጊቶች ናቸው ዉጪ እንወስድሃለን እያሉ ነው ይቅርታዋን ያልተቀበላት ! ወንድሜ እውነት እንዳይመስልህ ውጪ ሀገር አይደለም በአንድ እንኩላሊት በሁለትም መከራ ነው ይቅርታዋን ተቀብለህ ፈንድ መስብስብህን አቁመህ ሂወትህን ምራ

  • @esatebesfat
    @esatebesfat 19 часов назад

    ሲመስለኝ አንተ ትልቁን ነገር ኩላሊት ስለሰጠህ ህዝብ ከጎንህ መሆኑን አየህና መመጻደቅ ጀመርክ እና ደግሞ ህይወቱን ስትኖሩ ግን ምቾት የነሳት ነገር የምታደርገው አንተ ትመስለኛለህ ሰይፋ ሾው ጋ ቅረብ ስትባል እንቢ ብለህ በማግስቱ ገመና ማውጣት በድጋሜ አሁንም ቀርባችሁ ከይቅርታ በኋላ ገመና ማውጣት ምንድነው እንዴ ማናችንም ሰው እንጂ መላእክት አይደለንም ተዋት እንጂ የሚዲያው ሽፋን እኮ ህይወት አይሆንም ጥሩ እየሰራህ አይደለም ብሮ

  • @SebleAlemu-f3z
    @SebleAlemu-f3z 20 часов назад

    ምነው በዛ ምንድን ነው የፈለከው። ሮሃማ ናት መጀመሪያ በሚዲያ ወጥታ ስላንተ መልካም ነገር የተናገረች።አንተ ግን እየደጋገምክ በየቦታው እየዞርክ ስሟን ታጠፍለህ።ሀብታሙ አንተ እራስህ በሚዲያ ልመና ለምደሃል ሚስትህ ትሻልሃለች ወደ ራስህ ተመልከት ፤ባለሙያዎች በሰይፉ ፕሮግራም የመከሩህን አድርግ ልመና አትውደድ ሃጢያት ነው።እሷን ለማስጠላት ምስኪን አትምሰል እንዴት እንዲ እንደ እንዲያ አትበል የባለሙያ እርዳታ አድርግ አታድክመን

  • @TigistTigabu-p2w
    @TigistTigabu-p2w 20 часов назад

    Ahuness abezahewu .min kaderegehew ayibelt.new eyeshekelh new,?

  • @wisdom9189
    @wisdom9189 20 часов назад

    በጣም አጭበርባሪ ነህ አንቴም። በጣም። አንተ ለጓደኛዋ ወስደህ እንዳሳየህ ነገርክ መጀምርያ፣ ከዛም መረጃዉን አለህ ስባል፣ እሷ ወስዳ ለጓዳኛዋ ሁሉን ነገር አሳይታለች አልካጥ እሄ ምን ማለት ነዉ??

  • @Alfabet-1
    @Alfabet-1 21 час назад

    Gin teyskiwechu min aynet tiyake new yemititeyukut. Temu yemitibal Denez yemititeyikew Ega keminawkew wuchi abro yenayanor min nuro new abren aninorim yalkat bileh yemititeyikew. Min aynet dedeb bithon new? Sijemer min agebah? Alfeligim malet atchilim Ende? Huletegna degmo lijitua Titaw hedalech eko kezam adega sidersbet rasih tewetaw yalesh aremene ekonat. Min agbituachihu new betiyake uemitadekmut. Midre Denez. Ante tenatadergewn ekonew aznolat kulalitun yesetat. Sijemer mazen Ina Fikir yileyayal. Kulalitunim setito tegus abreh nur Ina leka Organihin ticherisew new yemitilut. Denez.

  • @rewinateklay4730
    @rewinateklay4730 21 час назад

    beka amletwatal Hiwet yemsele neger ke fetari ketlo setwat betam yemetasazen set nat, beka kalfelge mebtu new Egzahber lesu ladreglet neger sele melkamentu ye Ejus bezegyem bemelkam neger yekeswal!!! Habtyeeeee Tebark

  • @ZiadZ-j7s
    @ZiadZ-j7s 21 час назад

    ልጅቷ ስታወራ ሰምቻለው ብዙም አልበሰለችም ጨቅላ ነች ከሷ የባሰ ደሞ አንተ ከይቅርታ በዋላ ስለሷ ወጥተህ መቀባጠር ምን ይባላል????????? የሰው ፍፁም ሙሉ የለም ከእነ ምናምናቹ ተጋቡና ኑሩ

  • @yisihakf5585
    @yisihakf5585 21 час назад

    ሀብታሙ የፓስተር ቸሬን ምክር ተግባራዊ አድርግ " በየሚዲያው አትቅረብ "❗❗❗❗

  • @SerkiSerki-u2r
    @SerkiSerki-u2r 21 час назад

    አሰጠላ ብህ ደነዝ ነህዴ ለምን ውለታብስ ትሁናለን ምንም ጡሩ አልሰራህምጡሩ ስራህን አጠፍህ😏😏😏

  • @tesayeadmassu9797
    @tesayeadmassu9797 21 час назад

    ተሙ ቅን ሰው

  • @እማማኢትዮጵያ-ኘ6ቀ
    @እማማኢትዮጵያ-ኘ6ቀ 21 час назад

    በቃ ተውን ስንት ችግር ያለበት ህዝብ ነው አታደንቁሩን::

  • @tekalgndita
    @tekalgndita 21 час назад

    እየሱስ ነፍሱን ስላተ እደሰጠ ብታዉቅ ሀብትሽ ደስ ይለኛል አዉን አዉን ሰጪ እኔ ብቻ ነኝ እያልክ ስለመሰለኝ ነዉ ስለ ፍቅር ከመጽሐፍ ቅዱስ 1ኛ ቆሮንቶስ 13 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁴ ፍቅር ይታገሣል፥ ቸርነትንም ያደርጋል፤ ፍቅር አይቀናም፤ ፍቅር አይመካም፥ አይታበይም፤ ⁵ የማይገባውን አያደርግም፥ የራሱንም አይፈልግም፥ አይበሳጭም፥ በደልን አይቆጥርም፤ ⁶ ከእውነት ጋር ደስ ይለዋል እንጂ ስለ ዓመፃ ደስ አይለውም፤ ⁷ ሁሉን ይታገሣል፥ ሁሉን ያምናል፥ ሁሉን ተስፋ ያደርጋል፥ በሁሉ ይጸናል።

  • @randomuser4693
    @randomuser4693 22 часа назад

    Leave him alone guys you talk too much don't bring him on the media give him space

  • @AlemneshSaid-k5x
    @AlemneshSaid-k5x 22 часа назад

    Wer yam tultula

  • @sabamegerssa4919
    @sabamegerssa4919 23 часа назад

    እንዳንዴ ንግግርም ሲበዛ ጥሩ አይደለም ለምን የራሳቸውን የዝምታ ግዜ አይወስዱም

  • @HaniTerefe
    @HaniTerefe 23 часа назад

    Leju yemiwash aymeslegnem lejetua gen setewash agua lay yastaweksbatal selezih betekerbet teru yekere edmewen bedesta yenur fetari yetebarekechiwen yestew

  • @abexdagnachew1901
    @abexdagnachew1901 23 часа назад

    ይሄ ልጅ ሁለት ነው እንዴ? ሰይፉ ላይ ፊቱን ዘፍዝፎ ነበር። ቲክቶክ ላይ ደግሞ ሌላ ሰው ነው።

    • @MeazaZewide
      @MeazaZewide 4 часа назад

      በርግጠኝነት ይወዳታል ግን እንዳትታረቅ የሚሉት ሰዎች አሉ።

  • @MesseleAbrha-j7n
    @MesseleAbrha-j7n 23 часа назад

    አሁን እንኳን ወረድክብኝ bro... ሚድያ ባትቀርብስ

  • @thionlema7724
    @thionlema7724 23 часа назад

    ❤❤❤❤ሃብታሙዬ በቃ የቲክቶክ ልጅ ልትሆን ነው እንዳትበላሽ ፈራሁ በቃ አይፋቱህም

  • @henokbela
    @henokbela 23 часа назад

    እግዚሐብሄር ያግዛቹ እንደ ማህበረሠብ የንፉግነት መንፈስ ስላለብን መስጠትን እንደትልቅ ችሎታ ይታያል መስጠት እኮ ፀጋ ነው! ብዙ የውጭ ዜጎች በቅጡ ለማያቁት ሠው ምንም ምላሽ ሳይጠብቁ ሲያደርጉት አይተናል ሠምተናል ይህ ማለት የልጁን ደግነት ለማሳነስ አይደለም ነገር ግን የልጅቷም ህይወት ያሳዝናል አንድ ነገር አልገባኝም ልጁ ኩላሊት ባይሠጣት ኖሮ የዚህ አይነት ስሜት ይሠማው ነበር? በርግጠኝነት አይመስለኝም ልጅቱስ በተቀበለችሁ ስጦታ ሲባል በማይመች ህይወት ትጠመድ? ከልብ ስጦታ ምላሽ አይጠብቅም ,ደግሞ በዚህ ምድር ተቀብሎ የማያቅ የለም::ሠዎች ስንባል ግብዝ ስለሆንን እኛ ያደረግነው ጎልቶ ይታየናል ሁዙዎቻችን ብዙ ቸርነት ላደረጉልን ሠዎች ምላሽ ሳንሠጥ ቀርተን እናውቃለን ,በትንሽ ስህተት ብዙ ውለታቸውን ንቀን እናውቃለን ተበዳይም በድሎ ያውቃል ,በዳይም የሆነ ቀን ተበድሎ ያውቃል በዚህ ምድር ማንም ንፁህ የለም ልጅቱንም በፀፀት አትጉዷት, የልጁንም ጉዳት አታጋኑት ደግማቹ አትጉዱት ገና ወጣቶች ናቸው ልጁም አኳሉን እንደሠጣት እሷም ህይወቷን ሴትነቷን እንደሠጠችው አይዘነጋም እጅግ ብሩህ ወደፊት አላቸው እግዚሐብሄር ደግሞ ይረዳቸዋል ሁለቱም ወጣቶች መንፈሳዊ እገዛ ይፈልጋሉ ራስን ማጥፋት መሞከር አጋነታዊ ጥቃት መሆኑ አይዘንጋ በነዚህ ልጆች ስብራት ,ጥላቻ ,ፍቺ ሚደሰተው ሰይጣን ብቻ ነው ንቁበት ወንድሞቼ እርቅን ሠላምን አምጥታቹ እግዚሐብሄርን አስደስቱት ,ውድቀታችሁን የሚፈልግ እልል አይበልባቹ ንቁ ቤተሠቦቼ❤

  • @najatnajat3775
    @najatnajat3775 23 часа назад

    Esu erasu warega naw safu lay karebo lamen alweram

  • @MikuEphrem
    @MikuEphrem 23 часа назад

    እረ በቃችሁ ስራ የላችሁም እንዴ ይደብራል በቃ እርዱት ልጅቷን ተፋቷት

  • @seidhassen395
    @seidhassen395 23 часа назад

    ምናገባህ አንተ አርፈፈህ ተቀመጥ ተሙ

  • @mestigetu9929
    @mestigetu9929 23 часа назад

    በጣም ሰበብ እየፈለክ ነው ሀብታሙ አንተ ራስህ ከጀርባህ የሆነ ነገር ሳይኖር አይቀርም ይቅርታ ጠይቃሀለች ይቅር ብያለሁ ብለሀል ማንም በግድ አብረሀት ሁን ብሎ አያስገድድህም ያንን ትልቅ ነገር አድርገህ እንዲ አይነት ማንነት እንዴት ኖረህ እንዴት እንዴትም ሆኖ ፍቅሬን ላድን ማለት አልቻልክም ጭራሽ ሰው አንተ እንድትመለስ በጣረ መጠን ትርኪ ሚርኪ ወሬ እያወራህ ያለኸው የሚዲያዎች ሆይ ሆይታ ላንተ ህይወትም ፍቅርም አይሆንህም የጀመርከውን ህይወት ይቅር ለእግዚአብሔር ብለህ በአባቶች አስባርከህ ብትኖር ይሻልሀል በኋላ ይቆጭሀል ካልሆነ ይበቃሀል ዝም ብለህ ኑር!!!

    • @romanmergia4948
      @romanmergia4948 20 часов назад

      mawerate weyeme aseteyayete mesetete enakebetalen ememune biyamen noro endate endamenehone enakalene sijemere asemesay sew enewdalen

  • @tenayimer5596
    @tenayimer5596 День назад

    ሀብታሙን ለምንድነው የምታስችግሩት ? በቃ በቃ ነው ! ቸሬ እከሌ እያላችሁ ይህች ባለጌ አለባበሷ እንኳን ያስታውቃልና ሸርሙጣ ጋር ኑር የምትሉት አስታረቅን ለማለት እንጅ መኖር አልችልም ሲል የባሰ ነገር ቢኖር ነውና ብላችሁ ለምን አትተውትም ! በላዩ ላይ ድሬዳዋ ምናምን እያለች ባልጋበታለች( ብርሌ ከነቃ አይሆንም ውብ እቃ እንደሚባለው አትሆነውም!) ሽማግሌ ፊት እናገራለሁ ያለችውም ሌላ ወንድ ጋር መልከስከሷን ነውና ቢታረቁም አትሆነውም፣አትሆነውም የቀጣፊ እንባ ዱባ ዱባ ነውና ልጁ ህይወቱን ይኑርበት !! የሰራው ነገር ቀላል አይደለምና እግዚአብሔር አምላክ ለወደፊቱ የታመነችና ፈሪሃ እግዚአብሔር ያላትን ፣የሚያፈቅራትን መርጦ ያገናኘዋልና Leave him alone !!! ቢቻል ሰብአዊነቱን የሷን ህይወት እንደለወጠ የሱንም ኑሮ በሰላም እንዲኖር ለመለወጥ መተባበርና ተባብረን መርዳት አለብን። እንዲሁም የቤተክርስቲያን ልጅ የሆነች ጋር መቄዶንያ ውስጥ ደግሰን መዳር አለብን። ሀብታሙም እሷ ጋር ያለህን ፍችህን ቶሎ ቅደድ !!! ከዛ በኋላ ማንኛውም ሚዲያ ሰይፉ ሆነ ፓስተሩ የራሳቸውን እየኖሩ ለእውቅና ስለሚሰሩ ማንም ችግሩን ሊፈታ አይችልም ሁሉም አንተን ለባለጌዋ አጋፍጠው ዘወር ነውና አንተ ብቻ ነህ የምትሰራውን የምታውቀውና ፊትህን ወደሷ እንዳትመልስ ኑሮህን ቀጥል አንተ ሳትሆን ራሷን ያዋረደችው ራሷ ናትና የቻልከውን ሃይማኖታዊ ይቅርታ ብለሃታልና ከሷ መራቅ አለብህ።

  • @abebawteferatefera9290
    @abebawteferatefera9290 День назад

    አሁን በየ መድረኩ እየወጣህ ምንም አትበል ብዙ ነገር አድርገሃል ሂወት እሚባል ነገር በአንተ ምክንያት ከፈጣሪ ቀጥሎ ቆሟል ስለዚህ እባክህ በቃ አዳዲስ ወሬ እያመጣህ እራስህን አጀዳ አታድርግ ሌላውሁሉ መልካምነትህ ቀጥልበት

  • @ethio993
    @ethio993 День назад

    ልጅቱ አጥቻለው አንተን ማጣት አልፈልግም አለች ለምን ሌላ እድል አልሰጣትም ? ኩላሊቱን የሰጣት ስለሚያፈቅራት እንጂ ፍቅረኛው ስለነበረች አልነበረም በውለታ ነው ያሰራት እንጂ አፍቅራው ባይሆንስ ? ፍቅር ከሌለ እንኳን ኩላሊት ነብስህን ብትሰጥ ፍቅር አይፀናም

  • @habvito
    @habvito День назад

    ስሙኝማ፡ የሆነች የጎረቤት ችክ "1 ኩላሊት ስንት ሂውማን ሄር ይገዛል" እያለችኝ ነው?

  • @samuelalelegn534
    @samuelalelegn534 День назад

    ጥሩ ስራህን በወሬ ብዛት አታደብዝዘዉ

  • @WesenGirma-p9q
    @WesenGirma-p9q День назад

    ስሟን ማጥት ጥሩ አይደለም አትዝረክረክ