መመኘት እራሱ ድፍረት ይጠይቃል | የሚገርም ቆይታ ከ ኪሩቤል ጋር

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 31 дек 2024

Комментарии • 186

  • @Ahadumedia
    @Ahadumedia Месяц назад +94

    thanks yoni for having me !!!

    • @abebalema4080
      @abebalema4080 Месяц назад +6

      Saltegeb new yalekew kirachen kemem eko new

    • @yonasmoh
      @yonasmoh  Месяц назад +14

      We had a really great time, thank you for coming Brother 🙌

    • @HiwotTefera-w5d
      @HiwotTefera-w5d Месяц назад +1

      Wow👍👍👍 minim Kal yelegnm

    • @Emacamera
      @Emacamera 20 дней назад +1

      I Subscribed to your channel I love your content keep them coming 🎉👏

    • @sitoahmed
      @sitoahmed 5 дней назад

      ኪራዬ አንተን ተከትዬ መጣሁ

  • @UnicornUnicorn1991
    @UnicornUnicorn1991 Месяц назад +43

    ሁለታችሁንም እንዴት እንደምወዳችሁ። እኔም ሴት ኢንጂነር ነኝ። እንደ ኪሩ አደገኛ ዉሳኔዎች ብዙ ጊዜ ወስኛለዉ ህይወቴን እየቀየርኩ ነዉ። 33 አመቴ ነዉ አሁንም እንደ አዲስ ሪስክ ልወስድ ነዉ። በህይወት እስካለሁ ድረስ መሞከር አላቆምም። ለኛ ኢንጂነሮች ቻሌንጅ ብርቅ አይደለም። አንድ ቀን ፖድካስትህ ላይ የምመጣ ስኬታማ ኢንጂነር እና የቢዝነስ ሴት እሆናለሁ። ይሄ ፖድካስት ኤነርጂ ጨምሮልኛል። አመሰግናለሁ ዮኒዬ የኛ የታናሽ መካሪ💖

    • @ChristianMussie-n1s
      @ChristianMussie-n1s Месяц назад +1

      Berchi ehitachin yasebshewin endemtagegni ergitegna negn berchi gobez🙏🏾

    • @UnicornUnicorn1991
      @UnicornUnicorn1991 Месяц назад

      @ChristianMussie-n1s thank you!!

  • @ያብየማርያም
    @ያብየማርያም Месяц назад +23

    እውነት ለመናገር እረጅም video ማይት ላይ ብዙም አልነበርኩም ግን እስከመጨረሻው ማለት ይቻላል ያየሁት 😍ቀላል የሚመሰል ግን በህይወታችን መሰረታውይ የሆነ ነገር ነው ❤

  • @meseretrefera2664
    @meseretrefera2664 Месяц назад +38

    ወጣትነታቻውን እዴት መጠቀም እዳለባቸው የገባቸው ወጣቶች❤ በርቱልኝ

  • @hewansolomon5570
    @hewansolomon5570 Месяц назад +5

    ሀገሬ በወጣቶች ተስፋ እንዳላት ከማይባቸው ሰዎች መካከል ስለሆናችሁ በጣም ደስ ይለኛል አሁን ላይ እየተሰማኝ ያለው ነገር Positive Energy ያለን ሰዎች ወደ Media መምጣትና ያለንን ሀሳብ Share ማድረግ እንዳለብን ነው

  • @adenyemebrhanwedaj5750
    @adenyemebrhanwedaj5750 9 дней назад

    በእውነት ሁሌ ሳዳምጣችኹ ትልቅ ትምህርት አዘል መልዕክት ነው ሼር የምታደርጉን እናመሰግናለን በርቱልን የኛ ምርጦች 💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖👍ደስስስስ ስትሉ ኮንፊደንሳችኹ ያስተምራል በጣም ጎበዞች

  • @senaitgetahun4736
    @senaitgetahun4736 Месяц назад +8

    በነገራችን ላይ ስለ copy ያወራችሁትን አንድ ጊዜ አባ ገብረ ኪዳን ሲያስተምሩ ማንም ሰው አሁን ያወቀውን ነገር ያላወቀበት ጊዜ ነበር እና ሄዶ ሄዶ መጨረሻ ላይ እኛ የሌለን ነገር ፈጣሪ ጋር አለ ከፈጣሪ የተገኘ ነው ብለው ያስተማሩትን አሳታውሳለው አሪፍ ሀሳብ ነው።

  • @emutamiru2471
    @emutamiru2471 Месяц назад +23

    ከዚህ በሗላ መጥፎ ኮሜንት አልፅፍም ❤

    • @wubshetAschalew
      @wubshetAschalew Месяц назад +1

      እግዚአብሔር ይርዳህ 🙏

  • @hailemariamalehubel6103
    @hailemariamalehubel6103 Месяц назад +6

    Yoni በርታልን ። ያለህን ነገር ግልፅ ምታረግበት መንገድ ሰው እንዲደግፍህ ምክንያት ይሆናልና ቀጥል። ፅና በእምነትህ

  • @amiamina-b3d
    @amiamina-b3d Месяц назад +24

    የኔ ዊዶች በርቱልኝ አንድ ቀን አብርያችሁ እንደማወራ ተስፋ አደርጋለሁ

  • @Abiykorma
    @Abiykorma Месяц назад +1

    proud of you all of you guys keep going
    Yoni -ኢትዮጵያዊው ኢሉን መስክ
    Kira - ኢትዮጵያዊው አሊ ባባ
    both of you are smart
    ለዚን ዘመን ወጣት ምርጥ አርያ ናቹ በርቱ
    እና ደሞ ሁሌ እናተን በተከታተልኩ ቁጥር ምንም እንደማላውቅ ነው የገባኝ ብዙ ነገር የማውቅ ይመስለኝ ነበር

  • @EmuGetu-w8r
    @EmuGetu-w8r 9 дней назад

    Swdachu eko endnant arif position lay endmhon altratrm❤❤❤

  • @dawitzewde9068
    @dawitzewde9068 Месяц назад +4

    የዚ podcast መጥፎ ነገሩ ቶሎ ማለቁ ነው።❤❤❤❤

  • @BettyBetty-ts6di
    @BettyBetty-ts6di Месяц назад +2

    ድንቅ ትምህር በዚህ ዘመን ላለን ወጣቶቺ እናመሰግናለን

  • @SariMulugeta
    @SariMulugeta Месяц назад +1

    ወጣትነት እውቀት መልካም ስብእና በጣም ነው የማከብራችሁ❤

  • @AfomiyaGashuMulu
    @AfomiyaGashuMulu Месяц назад +8

    I don't know what to say you are the best 💗 enem podcast wedefit endinoreg efelegalew and I am sure I will make my dream true. ❤❤❤

  • @MassiveMimo-rn3we
    @MassiveMimo-rn3we Месяц назад +1

    I really happy for your so incredible thoughts and heartwarming conversation.

  • @mrwemesh01
    @mrwemesh01 Месяц назад +1

    Subscribed because of this podcast! Seeing young Ethiopian thinkers makes me really happy. Yes, nothing is original on this earth, but do the BEST than what others did before. All in all, context matters, move along!

  • @fikeryemataw6179
    @fikeryemataw6179 Месяц назад

    ሁለት የምወዳቸው ሰዎች ጥሩ ቆይታ !it was best and aznagn 2ሰዓቴ ዋጋ እንዲኖረው ስላረጋችሁ አመሰግናለሁ keep it up yoni👍

  • @birukfekede3817
    @birukfekede3817 Месяц назад +13

    አንድ መምህር ሲያስተምረን ሰፈርህ ላይ 10 ሽሮ ቤቶች ቢኖሩ 11ኛ ለመክፈት አትፍራ ግን 1 ከረሜላ በነፃ ስጥ ይለን ነበር:: ስለ ኮፒ ባወራቹት ነው ሁሉም ሰው ማስተር ፒስ ነው ብዬ አምናለሁ ዮናስም ይሁን ኪሩቤል የየራሳቸው ከለር አላቸው ሀበሻ በትቢቱ ብቻ ባዶ ሆዱን ያድራል ኮፒ አድርገንም በተሳካልን ::

  • @Ethiodigitals13
    @Ethiodigitals13 Месяц назад +2

    Thank you for this incredible podcast! yoni. The topics you discuss are so important and truly resonate with young people. I appreciate the valuable insights and perspectives you're sharing-keep up the amazing work!

  • @FebenFeba-u3i
    @FebenFeba-u3i Месяц назад +1

    ልከን አንዳውቅ ስላደረክ በጣም አመሰግናለሁ ብዙ አስተምራችውኛል 🙏🙏

  • @haregayinadid5109
    @haregayinadid5109 Месяц назад

    በህይወቴ እንዴዚህ ጓጉቼ አፌን ከፍቼ ሙሉ ቪድዎ እያየሁ አዳምጨ አላቅም
    በጣም ወድጀዋለሁ እና ከእናንተ ብዙ እንጠብቃለን
    የእውነት ሁለታችሁንም እናመሰግናለን
    ዮኒየ በርታ ❤

  • @fikirteamante
    @fikirteamante Месяц назад +3

    keep it up yoniya❤

  • @helensolomon-lg1ny
    @helensolomon-lg1ny 27 дней назад

    yes we are young we are looking great thing Thank you so much for sharing

  • @Ethiolion2024
    @Ethiolion2024 Месяц назад +2

    Keep growing guys!!!!!

  • @ኤልሳቤጥ
    @ኤልሳቤጥ Месяц назад

    በእውነት አዳምጨ ጨረስኩ ትልቅ ት ት አጊንቸበታለሁ በእውነት እግዚአብሔር ይስጣችሁ. ይህንን ትት የትም ላገኘው አልችልም ነበር

  • @MaryMary-xp2lb
    @MaryMary-xp2lb Месяц назад +3

    እናንተ ወጣቶች ትልቅ ስራ እየሰራችሁ ነው ። በርቱ

  • @asterwarga14
    @asterwarga14 Месяц назад +1

    Thank you both of you guys 🤗💕

  • @mykonjo6847
    @mykonjo6847 Месяц назад

    It takes me 3 days to finish in busy time I'm listening when I'm driving really amazing topic you guys I wish you was there in my young age but still I can teach my kids Thank you for your time. Most your topic was in my life😊

  • @እማየእወድሻለሁሰደተኛዋል

    የዚህ ወጣት ንግግር የተለየነው እናመሠግናለን

  • @etaferahugetahun3080
    @etaferahugetahun3080 Месяц назад

    Atfered kira Enam endez nberk 2 Amte alkesha lemjawalhu Miracle yasotahal ❤😭🙏 Ahun laye Egzyabhare yemsgen hulunm lbgo newe Egzyabhare lala yekftal 🏃🏻‍♀️

  • @chimdesanugusa1915
    @chimdesanugusa1915 Месяц назад

    Very interesting speech I love

  • @WoynshetBogale
    @WoynshetBogale Месяц назад

    Betam new mwodachihu yoni kira betam new yemwodachihu thakiw❤

  • @dhhhgfhu27
    @dhhhgfhu27 Месяц назад

    እናመሰግናለን👏 የጠቀመኝን ወስጃለሁ።

  • @akliloualam9452
    @akliloualam9452 27 дней назад

    ዋውውው አቤ ዘመንህ ይባረክ ስወድህ

  • @ፍቅርይበልጣል-ኈ7ሐ
    @ፍቅርይበልጣል-ኈ7ሐ Месяц назад +1

    Yo ina kira bertu kenant bizu temiriyalew ke idmiyachu belay nachu......❤❤

  • @dawitdebo9945
    @dawitdebo9945 Месяц назад +4

    THe podcast is amazing !! #but, video edit sidereg megbiya akebabi tedegagmo yaltekorete part ale. Check argut

  • @Emacamera
    @Emacamera 20 дней назад

    I Subscribed to your channel I love your content keep them coming 🎉👏

  • @aprime9998
    @aprime9998 Месяц назад +2

    ኪራን አይቸ ነው የመጣሁት በእሡ ሥም ሠብ አዴረኩክ ❤❤❤

  • @tsionaboneh2269
    @tsionaboneh2269 Месяц назад

    ❤❤❤❤
    Yoni please teach us about saving

  • @efulavibe
    @efulavibe 22 дня назад

    1:18:27 well said

  • @tewodrostilahun3801
    @tewodrostilahun3801 Месяц назад +2

    Such insightful and fascinating , love your content guys with Much Respect !

    • @yonasmoh
      @yonasmoh  Месяц назад +2

      Thank you Brother

  • @mintesnotdemelash2976
    @mintesnotdemelash2976 Месяц назад

    amazing podcast keep it up. really advanceable

  • @selamawitDereje
    @selamawitDereje Месяц назад

    Best podcast 👏 yoni
    Keep it up 🎉🎉🎉

  • @yonasmoh
    @yonasmoh  11 дней назад

    የህይወት ትልቁ ጥያቄ… ከየት ልጀምር? a free online webinar scheduled from December 25 - 30, Registration has already started, reserve your spot today!
    To Register► 6monthschallange.khilx.academy/

  • @FatumaFatum-r9k
    @FatumaFatum-r9k Месяц назад

    Huletachihunm Betam ewedachihualehu kelb ameseginalehu lemtsetut tmhrt ejig betam tewodaji video new❤❤❤❤

  • @AminaMohammed-i2c
    @AminaMohammed-i2c Месяц назад

    ኪሩ በጣም ነው የማከብርህ የኔ ልዩ መካሪ

  • @AzebLema-k8w
    @AzebLema-k8w Месяц назад

    ዋው ለመጀመሪያ ጊዜ አይቼው ወድጄዋለው በርቱ

  • @NiMona-TECHNOLOGIES
    @NiMona-TECHNOLOGIES Месяц назад

    Amazing conversation

  • @leulalex27
    @leulalex27 Месяц назад

    እናመሰግናለን እባክህ ቀጣይ Solomon diraddis ጋብዝልን

  • @fikerworkneh7159
    @fikerworkneh7159 28 дней назад

    Tesfa mekurt west honge enanten say ebrtalhu ❤

  • @ELhamMiftah-sr7im
    @ELhamMiftah-sr7im Месяц назад

    be 3 Ken Adamto Ende Ene Yecherese Gn konjo Vedio nw Ke Libe sile Servicachhu Amesegnalew Gn At The End Gn Wede Islamic Concept Nw Conclude yaregachut specially on relationship so enenm endastawsew ena i have to back endl argachughal
    Guys Allah Bemaskotat meseret Yetetalebet Ye Tidar Hiwot Bewhala Bifers
    Aygermm any ways 10q very much😊😊😊😊😊😊😊😊😊

  • @ሚጣ-የ7ሸ
    @ሚጣ-የ7ሸ Месяц назад +1

    ምርጦቼ🌟🌟🥳

  • @BetehlemAkililu
    @BetehlemAkililu Месяц назад

    አሪፍ እና አስተማሪ podcast ነው ግን የመረረን የቴሌቪዥን ማስታወቂያ ቢቀር እንደግሌ ደስ ይለኛል

  • @techale19
    @techale19 Месяц назад +87

    ለገና በአል አክሊል ይቅረብ የምትሉ በlike

    • @suadik-gw7oy
      @suadik-gw7oy Месяц назад

      አክሊል እብዱ ነው

    • @techale19
      @techale19 Месяц назад +1

      @@suadik-gw7oy men agebah

    • @betyzmelos4657
      @betyzmelos4657 Месяц назад

      አይ እብድማ አንተ ነህ ጤነኛውን ነው​@@suadik-gw7oy

    • @Yaredo162
      @Yaredo162 Месяц назад

      ከ ቃሌ ዲቤት ቡሀላ አኬ ልክ አይደለም ብሮ🥰

    • @SeliNaa502
      @SeliNaa502 Месяц назад

      Er atasikegn 😂😂😂😂😂😂🤸‍♂️🤸‍♂️🤸‍♂️​@@Yaredo162

  • @martaniguse1129
    @martaniguse1129 Месяц назад

    they have both of good potential 👏👏👏

  • @AfomiyaGashuMulu
    @AfomiyaGashuMulu Месяц назад

    I'm good on academical education and I will work on it ❤

  • @BETEMENGISTU
    @BETEMENGISTU Месяц назад

    guys you'r amazing i know i will meet you one day this year yo, your doing great

  • @fasshsehmufjde3599
    @fasshsehmufjde3599 Месяц назад

    Yes ebiy malet yaskbral

  • @Hayus-life
    @Hayus-life Месяц назад

    The way Yoni said "Jesus Lord" when Kira says I was in relationship for 11 years 😂. You made my day guys. Keep it up.

  • @kestedemena280
    @kestedemena280 Месяц назад +3

    ዮኒ አንተ እኮ ትለያለህ ! ኪሩሩሩሩ!

  • @fiker84
    @fiker84 Месяц назад

    Am happy to see u guys together much love both of u

  • @efulavibe
    @efulavibe 22 дня назад

    47:34 እኔ ሆሌም ለራሴ የምለዉ ሰዎች እነሱ ያላሳኩትን ስታሳካ ይከፋቸዋል ብቻ የእኔን ነዉ የተናገርክልኝ 49:15

  • @ribkamelky6225
    @ribkamelky6225 Месяц назад +3

    የሁለታችሁም ተከታይ በርቱ❤

  • @FatumaMahmmud-z6k
    @FatumaMahmmud-z6k Месяц назад

    Yoni thank you 🙏 kiraye ❤🙏

  • @Microsoft-SPSS
    @Microsoft-SPSS Месяц назад +2

    የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ በሙሉ 1K አስገቡኝ ስወዳችሁ❤ አንድ አመት ሙሉ ለመንኳቸ
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @alemesoratube9648
    @alemesoratube9648 Месяц назад

    hulatachuneme baxame new yamewadachu yamekatatalachu egzabeher kaze yabalaxa eweqatune camero yesexachu wademochachen❤❤

  • @ethiopiahagere7625
    @ethiopiahagere7625 Месяц назад +1

    ሁለት ምርጦች ስወዳችሁ እኮ❤❤

  • @Nano-jo9ro
    @Nano-jo9ro Месяц назад

    what can I say!! worth my time👏👏

  • @BereketGirma-l1j
    @BereketGirma-l1j Месяц назад

    kiran mejemerya yawekut yonin podcasth lay yaqarabkew gize nwnna yann qen ahunm astawisewalew bxm asxelli mud wusx yeneberkubet time nw enna zare ehen video say yalehubet astesaseb mnmn sayew ayigenagnm mkniyatum yanne nbr ka kiram ka yonim content gar yataganagnehut ena huletachunm bxm ameseginachuwalew you guys just changed my mind in a good way ena badigami thank you.kifu ayinkachu kef belulgn endene bzu gira yegebaw bzu sew alena contentachu endayquarexbn

  • @samrawitmekonnen
    @samrawitmekonnen Месяц назад

    It was fantastic 👏👍

  • @adanechmelese4824
    @adanechmelese4824 Месяц назад +1

    "" የሚገርም ፖድካስት ""👍👍🤝🤝👌👌 ከዳዊት ድሪምስ፣ከአብርሃም ፋንታውንና ከማናዘዋል እሸቱ ውጪ ከ2 ሰዓት በላይ በትዕግሥትና ያለመሰልቸት ያየሁትና !!ለመጀመሪያ!! ጊዜ ሙሉውን ያዳመጥኩትና ግልፅነታችሁ ደስ ብሎኝ subscribe ያደረኩት ፖድካስት ነው ። 🤝👍 በርቱልን 🙏

  • @Beki-i9d
    @Beki-i9d Месяц назад +3

    Yoni and Kira on the spot thanks

  • @Woldieenetew
    @Woldieenetew Месяц назад +1

    Let me continue about solider who sweats more in training bleeds less in war

    • @Ahadumedia
      @Ahadumedia Месяц назад

      Thanks

    • @UnicornUnicorn1991
      @UnicornUnicorn1991 Месяц назад +1

      i saw this quote on the book titled "the 5am club"…i think this was the motivation the spartan warriors used to use.

  • @HemaYeshitila
    @HemaYeshitila Месяц назад

    ኪሩቤል መማር ትችላለህ በቤተክርስቲያንም የፆታ ትምህርት አለ እንዲሁም የተለያዩ መፀሐፎችም አሉ በደንብ ስለ ትዳር relationship የሚያወሩ

  • @kirubelzenebe9723
    @kirubelzenebe9723 Месяц назад

    Wow beyalew yoni..👍

  • @SemiraAdisababa
    @SemiraAdisababa Месяц назад

    ዋው ኢትሆጵያ የሚገባት ወጣት ይሄ ነው

  • @aki3572
    @aki3572 Месяц назад

    best podcast tanx yai ❤

  • @ኣደዋይይፈትወኪእየH
    @ኣደዋይይፈትወኪእየH Месяц назад

    ደስ ስትሉ ኪራየ yo❤

  • @FelekeFerhiwot
    @FelekeFerhiwot Месяц назад +1

    እኔ እኮ እኩያው አይደለሁም የምፈራ ሰውም አይደለሁም አንዴ ይመጣል አንዴ ይሔዳል የሰራው ስራውን ስለሚያቅ ነው

  • @RobanMergia
    @RobanMergia Месяц назад +2

    Don't touch the mic wisely the sound is boring when you touch it
    That's my comment

  • @FanaGk
    @FanaGk Месяц назад

    Yoniye betam new mwedk❤

  • @Crimsonwill_k
    @Crimsonwill_k Месяц назад +2

    thanks yoni🤎🤎🤎

  • @DasalegnLammi
    @DasalegnLammi Месяц назад +4

    Yoni❤❤❤

  • @hadaseabera6808
    @hadaseabera6808 Месяц назад

    ዝገርም👍👍👍👍👍

  • @FelekeFerhiwot
    @FelekeFerhiwot Месяц назад +2

    አንዴ ስራ እንደማልሰራ ያረገኝን ሁሉ እኔ ነኝ የማውቀው ምንድን ነው የሚፈልገው ቲክቶሮቹን እዛው ያሰራ ፌስቡኬን ለቅቄለታለሁ ወደፊት ግን የማረገውን አቃለሁ

  • @Ethiodigitals13
    @Ethiodigitals13 Месяц назад

    what an important podcast!

  • @abebalema4080
    @abebalema4080 Месяц назад

    Migerm episode new thanks kira and yoni

  • @TofikAd-w6z
    @TofikAd-w6z Месяц назад +1

    በአሁን ሰአት የማዳምጣቸው 2 ጀግኖች

  • @Teddyshow20503
    @Teddyshow20503 Месяц назад

    ኣርፍ ጅማሮ ነዉ ግን የሆነ የድምፅ ችግር ኣለ በእንግዳዉ በኩል ጭጭ የምል ነገር ይሰማኛል❤

  • @DgdyDhdy-g1h
    @DgdyDhdy-g1h Месяц назад

    Wow❤

  • @Alsha-tube
    @Alsha-tube 23 дня назад

    Tha`s a point decipline

  • @ruthymeglas
    @ruthymeglas Месяц назад

    U r one of a kind, that's the person I wanted to date and marry👌

  • @suzaniyoutube-p7m
    @suzaniyoutube-p7m Месяц назад

    ገራሚ ወጣቶች❤❤❤❤❤ግን ፕሮግራሙ አጠረብኝ

  • @KingmanPutin
    @KingmanPutin Месяц назад

    Bor tnx

  • @EmanHasen-u5q
    @EmanHasen-u5q 16 дней назад

    my sweet heart☺️

  • @AshuEnglish
    @AshuEnglish Месяц назад

    Arif podcast new yemer ewntga jorny new

  • @ObseTajeba
    @ObseTajeba Месяц назад

    ❤❤❤🎉🎉🎉 amazing 👏 🤩 😍

  • @TseNani-d3m
    @TseNani-d3m 22 дня назад

    Wow❤❤❤🎉🎉🎉