Anchor Media የአማራ ፋኖ በጎጃም - እንደሚባለው ልዩነት የለም፥ ዛሬም ድል አለ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 фев 2025
  • Join this channel to get access to perks:
    / @mesaymekonnen5
    Mesay Mekonnen, Anchor Media, Anchor Ethiopia, Anchor, Ethiopia, BBC, DW Amharic, VOA Amharic, ESAT

Комментарии • 184

  • @Beferdu-q6r
    @Beferdu-q6r 5 часов назад +51

    እኔ ከጉራጌ ነኝ ፋኖዎቻችን የአማራ ብቻ ሳይሆን የመላው ኢትዮጵያዊ አለኝታዎች በመሆናችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ። ከጎናችሁ ነን። መሠሪዎችን አጽዱ ።
    እስክንድርና መሠሎቹ መሠሪዎች ናቸውና ለፍርድ መቅረብ አለባቸው።

    • @muluyezelalem8832
      @muluyezelalem8832 3 часа назад +1

      ከዚህ አገር ነኝ ብሎ መጥቀስ ለምን አስፈለገ?

    • @GuxFrom
      @GuxFrom Час назад

      አንተ ምን ታውቃለህ ስለስክንድር

    • @abiyadefris8473
      @abiyadefris8473 52 минуты назад +1

      ​@@GuxFrom እስክንድርን ለመተቸት እሱነቱን በላብራቶሪ መመርመር አያስፈልግም ስራው ማንነቱን ይገልፀዋል እስክንድር ለአማራ ትግል የተሰጠ መርገምት ነው የአማራን ታጋይ በገንዘብ እንዲጠለፍ እርስ በእርሱ እንዲለያይ ለጠላት አሳልፎ የሰጠ ግለሰብ ነው ይሄ የእሱ ተግባር ነው።

  • @wubalemadmassu8220
    @wubalemadmassu8220 6 часов назад +42

    ፋኖ በለጥ አብርሀም ትክክል ነህ ሁሉንል እራሱ ፋኖ ሰው እንደሙቪ ማየት የሚፈልገው ድሉን ያፍጥንላችሁ ጌታ ከናንት ጋር ነው🙏

  • @ABENEZERWUBALEM
    @ABENEZERWUBALEM 3 часа назад +9

    ድል ለአማራ ፋኖ 💪💪💚💛❤️

  • @fassil47
    @fassil47 19 минут назад +1

    Bravo Fano 🎉🎉🎉

  • @asterminwyelet9199
    @asterminwyelet9199 4 часа назад +9

    ድል ለአማራ ሕዝብ ድል ለፋኖ

  • @beletumolla9964
    @beletumolla9964 2 часа назад +6

    ፍትህ ለአማራ ህዝብ ይሁን ለተገፋው ህዝብ ፍትህ አስፈላጊ ነው ድል ለአማራ ህዝብ ድል ለአማራ ፋኖ ይሁን ።

  • @YirgaBezezewe-cs7hi
    @YirgaBezezewe-cs7hi 4 часа назад +11

    ድል ለአማራዉ ህዝብ ለደመላሹ ፋኖ አንጋፋው ጋዜጤኛ መሳይ መኮነን ክበርልን❤

  • @SolomonAbebe-j2m
    @SolomonAbebe-j2m 6 часов назад +14

    እዉነት ነዉ የጎጃም ፋኖ እኮ ሁሌም ነዉ ጦርነት ሁሉም እንደጎጃም ፋኖ ቢሆን ኑሮ እስከዛሬ አዲስ አበባ ነበር ድል ለአማራ ፋኖ

  • @MeseleMadu-c2g
    @MeseleMadu-c2g 6 часов назад +8

    መሳይ ኑርልን 👍👍👍👍🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @nik9283
    @nik9283 6 часов назад +22

    ኧረ መሳይ ፋኖዎቹ የሚሰሩትን ያውቃሉ ይልቁንም ተኝቶ እያንኮራፋ ያለው የአማራ ክልል ህዝብ እና መላው የአማራ ህዝብ ነው።
    ፋኖዎች ሞታችንን እየሞቱልን ነው።
    ድል ለአማራ ፋኖ!❤❤

    • @berkiebirhanu
      @berkiebirhanu 5 часов назад

      በትክክል

    • @Meesfin
      @Meesfin 5 часов назад +2

      ሀቁ ይኸው ነው። አብዛኛው ህዝብ በተለይ የዞንም የወረዳም ከተሞች ላይ የሚኖረው የአማራ ህዝብ ተኝቷል የገጠሩ ህዝብ በሚገርም ሁኔታ ጠላትን እየታገለም ፋኖዎችንም እየቀለበ ለታሪክ የሚቀመጥ ዋጋ እየከፈለ ነው።

    • @zeyaraziyada
      @zeyaraziyada 5 часов назад

      በትትክክል❤❤❤❤❤❤❤❤❤ድልለፋኖ

    • @EwunetuGashaw-x5g
      @EwunetuGashaw-x5g 3 часа назад

      ዝብሎ ይጨቀጭቃቸዋል እንጅ መሳይ ምንም አያውቅም አሁንስ አበዛው ወደ አዲስ አበባ በአባይ ባስ የሚሄሄዱ መሰለው እንዴ?

    • @AnoodAlfayez-o1g
      @AnoodAlfayez-o1g 2 часа назад

      ትክክል

  • @MekidesMom
    @MekidesMom 2 часа назад +2

    ትክክል ብለሀል ድል ለናንተ

  • @Mesirat
    @Mesirat 4 часа назад +5

    ❤❤ድል ለፋኖ

  • @samsonTefera-i6y
    @samsonTefera-i6y 51 минуту назад

    ጀግናዉ❤❤❤መሳይ❤❤❤መኮንነ እዉነት ተናጋሪ በርታከጎንህ ነኝ

  • @Namilleworknh
    @Namilleworknh Час назад +4

    My Fano!!
    My freedom fighters!!
    We love you!!
    I pray for them!! 💚🥰♥️

  • @enanu7590
    @enanu7590 4 минуты назад

    ድል ለአማራ ፋኖኖኖ በርቱ ጀግኖቻችን 🥰🥰🥰💪💪💪

  • @ShimelashAlemu
    @ShimelashAlemu 4 часа назад +3

    ፋኖ በለጠ አብርሃም ቆንጆ ቃለምልልስ ነዉ ወንድማለም በርታ።

  • @שלום-פ4ג
    @שלום-פ4ג 3 часа назад +2

    በትክክል 🇬🇳🇬🇳🇬🇳🇬🇳🇬🇳🇬🇳🇬🇳🇬🇳🇬🇳🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱

  • @BirukBirukzakariyas
    @BirukBirukzakariyas 4 часа назад +3

    ድል ለአማራ

  • @Beferdu-q6r
    @Beferdu-q6r 5 часов назад +4

    በአሁኑ ሰዓት የህልውና ጥያቄው ትግሉ በብዛትም በስፋትም አማራው ላይ ይሁን እንጂ ሁሉም ኢትዮጵያዊ እንደ ዜጋም እንደሀገርም በህልውና ስጋት ከገቡ ቆይቷል። ሁሉም ይታገል።

  • @AnoodAlfayez-o1g
    @AnoodAlfayez-o1g 2 часа назад +1

    ድል ለአማራ ህዝብ ድል ለፋኖ

  • @mequanentantigegn2851
    @mequanentantigegn2851 2 часа назад +1

    ድል ለተገፋው የአማራ ህዝብ

  • @ShimelashAlemu
    @ShimelashAlemu 4 часа назад +3

    ጀግኖች በርቱልን የአማራ ፋኖ በጎጃም በጎንደር በወሎ በሸዋ ያሸንፋል ድል ለአማራ ሕዝብ

  • @AbaGYohanes
    @AbaGYohanes 5 часов назад +6

    እረ በስማም በደንብ አድርገህ ነው ያብራራኸው ወንድማለም ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ ያበርታህ

  • @likukebede8440
    @likukebede8440 5 часов назад +4

    ፋኖ አንድ መሆን ግድ ይላል አንድነት የሌለው ትግል ትርፉ መሞት ብቻ ኑው አንድ ሁኑ በቃ

  • @BirhanuAssefa-o2x
    @BirhanuAssefa-o2x 3 часа назад +3

    እናት አገሪ ኢትዮጵያ እየኖርኩብሽ ትናፍቂኛለሽ❤❤❤

  • @zerayimam
    @zerayimam 32 минуты назад

    ያረብዲልለአማራፋኖ

  • @dahabaraya4906
    @dahabaraya4906 6 часов назад +9

    መሳይ መከነን ከማድንቆው ምርጥ ኢትዮፕይዊ ጋዜጠኛ ነው እና በርታ መሳይ ዕድሜና ጤና እመኝላሀሎ🎉

  • @Myherozeme
    @Myherozeme 2 часа назад +1

    ጀግኖች በርቱ🥰💪💪💪💪

  • @samsonTefera-i6y
    @samsonTefera-i6y Час назад

    ድል❤❤❤ለጀግዉ❤❤❤ለተገፋዉ❤❤❤ለአማራ ፋኖ❤❤😂❤

  • @KemeruWorku-gt4ze
    @KemeruWorku-gt4ze 6 часов назад +9

    ድል ለጀግናው ለአማራ ፋኖ !!!

  • @michaelsuper6087
    @michaelsuper6087 6 часов назад +8

    ኤርትራ የ ፍኖ ብቻ አይደለችም የምትወዶ አማራ ህዝብ ንወዳችው አለን❤❤❤❤ አብይ ዘሮ ነው አይዞሸ

  • @sibhatwondimu900
    @sibhatwondimu900 6 часов назад +12

    ፋኖ በራሱ ሎጀስቲክ የሚዋጋ የዘመናችን Hero💯%👌 ሁሉም ድጋፍ ለፋኖዬዬ ብቻ👌👌

    • @yayatube6774
      @yayatube6774 6 часов назад

      ሌባ ሁላ ህዝቡን እየዘረፈ በሉ እንጅ

  • @eteneshgetnet6300
    @eteneshgetnet6300 Час назад

    ሰላም መሳያችን❤❤ ድል ለፋኖ❤❤❤❤❤❤ ፋኖ ያሸንፋል

  • @TesfayeSisay-m2o
    @TesfayeSisay-m2o 4 часа назад +1

    በለጠ ከሁሉም ይበልጣል ጀግና ነህ በርታ

  • @YaerdTesfaye
    @YaerdTesfaye 6 часов назад +7

    ፋኖዎች ጀግናናችሁ አይዟችሁ በርቱ ይሔን ገዳይ አስመሳይ የዓለም the worest የተሰኘን መሪ አፈር አድርጉት ፈጣሪ ከእናንተ ጋር ነው።

  • @mahariayenew7395
    @mahariayenew7395 5 часов назад +2

    በርታ መሳይ ምርጥ ኢትዮጵያዊ

  • @AlexAbel-mw8oi
    @AlexAbel-mw8oi 2 часа назад +1

    Messy blessed

  • @SisayDinku-y4g
    @SisayDinku-y4g 3 часа назад +1

    አማራ ይለያል።

  • @Zemachu1296
    @Zemachu1296 6 часов назад +6

    አብሮ ጤና ይስጠን ጋሽ መሳይ።

  • @AdamuAdane-f1u
    @AdamuAdane-f1u 6 часов назад +7

    ድል ለአማራ ህዝብ ድል ለፋኖ❤

  • @mariamenate21
    @mariamenate21 6 часов назад +6

    የአማራ ፋኖ በጎጃም ልዩነት እንዳይኖር መሰዋት ከፍሎ አንድነተን ያሳየ ጀግኖች ብሄርተኛ ወጣቶች የሚመሩት ተቋም ነው

  • @habtamumesele
    @habtamumesele 3 часа назад +1

    በጣም ጥሩ ነው አንዳንድ ኮመንት ምታደርጉ ሰዎች ግን ማመስገንም ይልመድባችሁ እንጅ ጋዜጠኛውንም የፋኖ መሪዎችንም እናመስግናቸው ሚደክሙት ለአማራ ችግርና ሞት ነውና ሌላውማ ማን ዞር ብሎ አየህ በኦሮምያ ተሰቅሎ ሲገደል ማን ሰማ ማን በጅምላ ሲቀበር ማን ጮኸልህ እና አመስግን ከፋኖ ጎን መሆንና ሚድያዎችንም ማበረታታት ይገባል፡፡

  • @Ashenafikassaw-f4v
    @Ashenafikassaw-f4v 5 часов назад +3

    wow, በሳል ተንታኝ!

  • @godisgood3876
    @godisgood3876 5 часов назад +2

    Mesay blessed ❤❤❤

  • @Tigisthailu-iv7zg
    @Tigisthailu-iv7zg 5 часов назад +5

    ድል ለአማራ ፋኖ❤❤

  • @TesfaneshTiku-o5c
    @TesfaneshTiku-o5c 4 часа назад

    እግዚአብሔር ይርዳችሁ 🙏 ጎጃም 💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @MahmmudmdYesuf
    @MahmmudmdYesuf 6 часов назад +2

    የኢትዮጵያ ህዝብ አንድ ቀን ውለታህን ይከፍልሃል :: እውነት ነው ::

  • @The20angel10
    @The20angel10 4 часа назад

    ለድል ብስራት የሚያበቃው አንድ አማራ ብቻ ነው። ስለዚህ አንድነት ግድ ይላል።

  • @DddFddf-h7s
    @DddFddf-h7s 25 минут назад

    አላህዋየፉኖንነገር❤❤❤❤❤❤❤❤😢🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Ethiopia-xr8zb
    @Ethiopia-xr8zb 4 часа назад +1

    ፋኖዎች ሙያ በልብ ነው እያላችሁ አንድ በመሆን በአላማችሁ ፅኑ ።

  • @abelmesfin6617
    @abelmesfin6617 Час назад

    Victory for FANO ❤❤❤

  • @samkuk420
    @samkuk420 6 часов назад +5

    መሴ ጀግና ድል ለመላው አማራ ፋኖ ❤❤❤❤

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 5 часов назад +4

    ፋኖዎች ስለ እግዚአብሔር ብላቹ አንድ ሁኑ 🙏🙏🙏 አንድ ከሆንን አንወድቅም 💚💛❤️ 💪💪💪 ድል ለፋኖ

  • @santayehusantalayehu
    @santayehusantalayehu 4 часа назад

    ዋናው ነገር አንድ ሁኑና ሀይላችሁን አጠናክሩ ለአንድነታችሁ ጠላት የሆነባቸውንም እንቅፋት ያስወግዱ የሕዝብ ደምና እንባ ፈሶ አይቀርም እግዚአብሔር ይፈርዳል ሰላም ለኢትዮጵያ

  • @YonasDebebe-c8h
    @YonasDebebe-c8h 5 часов назад +3

    መሳይ አንበሳው ምርጥ ዘጋቢያችን አንዱን ከአንዱ ሳታበላልጥ ሚዛናዊ ስራ የምትሰራ ምርጥ ጋዜጠኛ በርታልን።

  • @TsigeAdal
    @TsigeAdal Час назад

    Victory to Ethipian people

  • @ፋኖደግአረገ-ኀ7ጐ
    @ፋኖደግአረገ-ኀ7ጐ 6 часов назад +3

    በርታልን መሣይ ጎበዞ እግዚአብሔር ያግዝክ።

  • @nmrnbzethiopiaabyssinia7602
    @nmrnbzethiopiaabyssinia7602 6 часов назад +3

    Fano 💚💛❤️💪💪💪

  • @negeseyirsaw5353
    @negeseyirsaw5353 6 часов назад +4

    ጀግና ነህህህ❤❤❤❤

  • @TamiratFikadu-z1r
    @TamiratFikadu-z1r 3 часа назад +2

    Fano king

  • @febanlove2876
    @febanlove2876 5 часов назад +2

    ድል ለህዝብ ልጅ ፍኖ

  • @dmulugeta
    @dmulugeta 5 часов назад +1

    በትክክል !

  • @AdissSibhat
    @AdissSibhat 6 часов назад +2

    ሲጣፍጥ በናትህ

  • @GaffateGondera
    @GaffateGondera 6 часов назад +3

    ድል ለፍኖ😊😊😊😊😊

  • @Rahawa91
    @Rahawa91 3 часа назад +1

    FANO my blood ..!

  • @AbereTewlgn
    @AbereTewlgn 4 часа назад

    መሳይ እናመሰግናለን በለጠ አብራሀም ጠፍቷል

  • @godisgood3876
    @godisgood3876 5 часов назад +1

    Fanooo pawer

  • @abebebelay1584
    @abebebelay1584 5 часов назад +2

    ምርጥ ትንተና ነው በዚህሁ ቀጥሉ በተለይ
    የአማራ ባለሰልጣን ባንዳን ግን እያፈኑ ወደሚመለከተው ማሰገባት ነው።

  • @שלום-פ4ג
    @שלום-פ4ג 3 часа назад

    💪💪💪💪💪💕💕💕💕💕

  • @mulugetataffa7150
    @mulugetataffa7150 3 часа назад +1

    የፋኖ ተብዬው ትግል ደስ የሚለው በየቀኑ 4ኪሎ በሕልሙ ገብቶ ማደሩ ነው። Never & ever such dream will be achieved in 100years.

  • @MullerNibret
    @MullerNibret 5 часов назад +1

    ድል ለጀግኖቻችን ፋኖ !እናሸንፋለን !

  • @Zemen-w7i
    @Zemen-w7i 6 часов назад +3

    ❤❤❤ጀግኞች በርቱልኝ❤❤❤

  • @GetachewHmariyam
    @GetachewHmariyam 4 часа назад

    Berta messay

  • @biniyamgetu257
    @biniyamgetu257 5 часов назад +1

    በርታ መሳይ

  • @AdissSibhat
    @AdissSibhat 6 часов назад

    እኛም ናፍቆናል

  • @aderaaddis8902
    @aderaaddis8902 4 часа назад +2

    ራስህ ጥይት ነህ አቡርሃም

  • @Fre-r9n
    @Fre-r9n 2 часа назад

    አርበኛና ጋዜጠኛ መሳይ አርበኛ በለጠ አብረሃምን ስላቀረብክልን በጣም ደስተኞች ነን:: የሚያቀርባቸው መረጃዎች ከመሬት ጠብ የማይሉ ናቸው:: ሳይናበቡ ተሯሩጦ ህብረት ፈጥረናል ድርጅት መስርተናል ማለት የእውር ድምብር ጉዞ እንደመጏዝ ይሆናልና የረጋ ወተት ቅቤ ይወጣዋል እንደሚባለው ጊዜ ሰጥቶ የተናበበ ትግል ውጤቱ ዘላቂነት አለውና ተጣምረው: ተረጋግተው ቀስ በቀስ አገዛዙን ቢገረስሱት አገርም ከመፍረስ ትድናለች:: ሁሌም የጎረቤት ሱማሊያን: ሱዳንን: የመንንና ሊቢያን ማስታወስ አስፈላጊ ነው:: ተሸናፊ አገዛዝ አገር ቢፈርስ ደንታ የለውምና::

  • @מטוקומולה
    @מטוקומולה 5 часов назад

    🔥🔥👍

  • @Horizons12345
    @Horizons12345 Час назад +1

    አንተ ሃሳብ ነው የሚጋጨው እንጂ ግለሰቦች አይደሉም ያልከው ነገር በጣም ጥሩ ነው። ግን የናንተ በርካታ ጭፍን ደጋፊዎችና እንዲያውም በተለይ ምክትላችሁ በዚሁ ሚዲያ ላይ እስክንድር ነጋን ያጣጣለበት መንገድ ሲታይ ሃሳቡን ብቻ ሳይሆን ራሱን እስክንድርን ቢያገኘው ነፃ እርምጃ ለመውሰድ የማይመለስ መሆኑን በደንብ ያሳያል። በጣም የሚያሳዝን ነው። በተረፈ ሃሳብህ ጥሩ ነው።

    • @GebruBasieAsires
      @GebruBasieAsires 18 минут назад

      አብይ ከእስክንድር በጣም ይሻላል

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 5 часов назад +1

    እንቅልፍ የለሹ ፋኖ መሳይ ወጥር 💪💪💪 💚💛❤️

  • @TeshomeGetachewAlemayehu
    @TeshomeGetachewAlemayehu 4 часа назад

    ብልፅግና :- በተግባር ያልቻለውን ፋኖ በወሬ ሊያሸንፉ ይሞክራሉ ህዝብን ያጭበረብራሉ ።

  • @tt-lk3jc
    @tt-lk3jc 5 часов назад

    አሳይልኝ ይህን አረንጓዴ ቢጫ ቀይ ያልቅሱ እነእንትና

  • @birhanafework9450
    @birhanafework9450 5 часов назад

    Dil le amhara Fano ayzovhhu enashenfalen 1 Hunu wendm Mesay jegnachn

  • @mekonnenfeleke147
    @mekonnenfeleke147 6 часов назад +3

    መልቀም ያለባቸው ይለቀማሉ

  • @MeseleMadu-c2g
    @MeseleMadu-c2g 6 часов назад

    👍👍👍

  • @ZainZain-k1c
    @ZainZain-k1c 5 часов назад

    ✅✅✅✅✅✅

  • @yitagesteferi3800
    @yitagesteferi3800 5 часов назад +3

    VICTORY To The AMAHARA FANNO 😁❤️💪💪💪👍👍!!!!!

  • @aderaaddis8902
    @aderaaddis8902 4 часа назад

    ምን ሆነሃል መሣይ ትግሉ ጥሩ ደረጃ ላይ ነው

  • @TakeleAsegedech
    @TakeleAsegedech 5 часов назад +1

    የፋኖ መሪ ነኝ ባዬች በትግሉ ተስፋ ሊያስቆርጡን መስገብገብ መንገብገብ ጀምረዋል ሥልጣን ብቻ አይመስለኝም ዶላርም አለበት። እነሱም እንደ ብልፅግና በአጋንንት ሊሸዉዱን ነው?!!!

    • @abiyadefris8473
      @abiyadefris8473 44 минуты назад

      ትክክል ነህ ነገር ግን እየደገፍን ልንሞግታቸው ከመስመር የወጡ ወደመስመር እንዲገቡ የማድረግ ስራ ና ሃላፊነት የአማራ ህዝብ ሃላፊነት ነው በፋኖ ትግል ውስጥ አንድም የአማራ ህዝብ የሚፈራው መሬ መኖር የለበት ህዝቡ ነው መከበርም መፈራትም ያለበት ይሄ ከአሁኑ መዳበር አለበት ከአሁኑ ይሄ መለመድ አለበት ከልሆነ ግን ነገም ከአብይ አህመድ የማያንሱ ሆዳሞች ላለመውጣታቸው ዋስትና የለንም።

  • @tadessediress2029
    @tadessediress2029 4 часа назад

    የፋኖን ትግል እጅግ የፈተኑት እስክንድርና ሀብታሙ አያሌው ናቸው።ተከታዮቻቸውም የዋዛ አይደሉም።

  • @Kalkdanmanamew
    @Kalkdanmanamew 6 часов назад +1

    ኧረ መሣይ ይህ የአገው ሸንጎ የሚባል የአብይ ተላላኪ ክልሉን ውስጥ ለውስጥ እየተንቀሳቀሰ ነው የክልልነት ጥያቄም እያቀረበ ነው ስለዚህ ለእነዚህ አካላት የፋኖስ ምላሽ ምኖድነው ጠይቅልነ

  • @ethiopiatikdem1970
    @ethiopiatikdem1970 2 часа назад

    እንደሚባለው ልዩነት የለም ብሎ መዘገብ ምን ማለት ነው? አለ ግን እንደሚወራው አይደለም ማለት ነው እኮ። ርእስህን አስተካክል።

  • @ashenafigebregiorgis7635
    @ashenafigebregiorgis7635 6 часов назад

    ፍትህ፡ ለጋዜጠኛና፡ ፋኖ፡ ወግደረስ፡ ጤናው!!! የጎጃም፡ ፋኖ፡ አለቆች፦ ይሰማችኋል? ታጋይ፡ ማሰርና፡ ማሰቃየት፡ ብታቆሙ፡ ይሻላል።

    • @EwunetuGashaw-x5g
      @EwunetuGashaw-x5g 4 часа назад

      የደንቆሮ ልጅ ወግደረስኮ ስራ ላይ ነው

    • @Myherozeme
      @Myherozeme 2 часа назад

      አልቃሻ😂😂😂

  • @birhanuhailu4185
    @birhanuhailu4185 6 часов назад +1

    Better organized, keep it up

  • @GenetAbate-ed7gh
    @GenetAbate-ed7gh 5 часов назад +1

    መሳይ እባክህ ፋኖዎች አንድ እዲሆኖ በደብ ንገርልን ያሉን ትልቅ ተሰፋዎች እነሱ ናቸዉ አለበለዚያ አለቀልን.🙏🏾

  • @G7-oy4lu
    @G7-oy4lu 6 часов назад

    Hello 👋 hello 👋

  • @aries-vc5qv
    @aries-vc5qv 3 часа назад +1

    Please Like, Share, Subscribe and support Anchor Media through Super sticker, Chat and thanks. With a few monthly payments you can be a member of Anchor's family, thanks 🙏👍

    • @Rahawa91
      @Rahawa91 3 часа назад +1

      💚💛♥️👏🏼

    • @aries-vc5qv
      @aries-vc5qv 3 часа назад +1

      @Rahawa91 Thanks as always my dear sister.

  • @Gar-m3s
    @Gar-m3s 5 часов назад

    " Rejim gize sangenagn ", Dedebu ebabu gallaw Messay
    ++++++

  • @The20angel10
    @The20angel10 4 часа назад

    ጎጃም + ጎንደር + ወሎ + ሸዋ = አንድ አማራ።
    E=Mc^2. E= Fano, M= Amara. If Amara united Fano will be very powerful.

  • @kirubeltemesgen7656
    @kirubeltemesgen7656 2 минуты назад

    ዳግማዊ አስረሰ