ፍቅር ራያ ቁ 4

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 дек 2024

Комментарии •

  • @አቡአህናፊኑሩ
    @አቡአህናፊኑሩ Год назад +2

    የድምፅ ጥራት ያንሰዋል ንፋሰ በዛበት በተረፈ ቆንጆ ነው የውብ አገር

  • @w.g.b.7123
    @w.g.b.7123 2 года назад +1

    አምላክ የስሜን ወሎ ምድርዋን ሳያስርግጠኝ እይግደለኝ

  • @ማሬፍቅርዩቱብ
    @ማሬፍቅርዩቱብ 2 года назад +3

    የራያ ሀገራችንን ባህል እና ወግ ስለምታሳዩን እጂግ በጣም እናመስግን አለን በጣም ደስ ትላላችሁ ምርጦችዩ ራያ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር እና እርጎዬእና ቢኒ ሰላምታችሁን አይስተካክሉ የራያን ባህል አይወክልም የናተ አሰላለም ወንድና ወንድ ሲገናኝ ወይም ትልልቅ ሰወች ሲገናኙ የሚጠቀሙት ነው ወጣቶች በመተቃቀፍ ወይም በራሳችሁ በትካሻችሁ ወዘተ

  • @ዳዊትዝናቤ
    @ዳዊትዝናቤ 2 года назад +3

    በመጀመሪያ ህዝበ ክርስቲያኑ እንኩዋን ለታላቁ ጾም ጾመ ኢየሱስ /ዐብይ ጾም/ጾመ ሁዳዴ/ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን በጾማችን እምንጠቀምበት እምንድንበት አገራችን እና ስዱዳን ተፈትተውልን አገር ገብተውልን ሰላም እምናገኝበት ይሆን ዘንድ ቸሩ አምላክ ይርዳን አሜን!!!
    በርቱ መጨረሻላይ ያለው የወንዶቹ 1ኛ ያምራል በጣም
    ድባ ያላደረገችው ልጅም ንግግሯን ትንሽ ተውኔቱን ወደ ራሷ ለማምጣት ለማስመሰ ሞክራለች ጎበዝ
    2ቱ እጮኛሟቹ። ጥሩ ነው ግን እንዴት ነው የፍቅር እይታዎች ማማለል ማሽኮርመምም መሽኮርመምም እሚባሉት የለም ንግግር በትግል ነው የሆነብኝ
    ሞላ እና ጓደኛውም ጥሩ ንግግር አድርገዋል
    አባቴ ይሙት አዳላሽ አትበሉኝ እንጅ ደስዬ የራያ ልጅ ቀጥታ አምጥቶታን በቃ ገብቶታን ለሚያደርገው እና ለሚናገረው ተውሶ ሳይሆን ባለቤትነቱን አስመስክሯል ብል ማጋነንም አይሆንብኝም ።


  • @mesisisay409
    @mesisisay409 2 года назад +4

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን የራያ ልጅ በመሆኔ እኮራለሁ በጣም ልዬ ነን የኔ ጀግኖች በርቱልኝ እንደዚህ በሃገራችን ብሃል ደስ ይላል💚💛❤

  • @ኪያyoutube-p7z
    @ኪያyoutube-p7z 2 года назад +3

    አቤት መታደል ፍቅር በራያልጂ ሲያምር የትም ተወለድ ብቻ እራያዉስጥ እደግ

  • @ያያቴናፋቂ
    @ያያቴናፋቂ 2 года назад +13

    የኔ ምርጥ ሁላ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ ያገሬልጆች

    • @Dryahyashow
      @Dryahyashow 2 года назад

      ደምሪኝ ውደ አድ ቪደወ እይና

  • @የእግዚአብሔርባሪያ
    @የእግዚአብሔርባሪያ 2 года назад +1

    ያኢሥ ስናምርኮ አየ ውበት ሲለካ ራያ ነው ለካ እህ ደስ ሲል

  • @belayneshakele4628
    @belayneshakele4628 2 года назад +7

    ሀገራችንን ቤበሰቦቻችን ሰላም አድርጎልን በስደት ያለንም በሰላም ለሀገር ዘመድ አዝማድ አብቅቶን ቀሪዉን ዘመናችንን በሀገራችን ደስ ብሎን የምናሳልፍ ያድርገን የኔዎቹ ደሞቸ ያምራል በርቱ እንኳንም ኢትዮጵያዊት የራያ ቆቦ ልጅ ሆንኩ ግን በትዝታ መንገድ ብዙ እየተጓዝኩ ........ታምራላችሁ እሽ ባህላችንን በራሳችን በእኛ ልጆች ማየቴ በጣም ነዉ ደስ ያለኝ!!!!

    • @Dryahyashow
      @Dryahyashow 2 года назад +2

      በላይየ ደምሪኝ አድ ቪደወ እይና

  • @MmM-mr1nq
    @MmM-mr1nq Год назад

    አየ ሰደት የስራህን ይስጥህ በሰውቤት መከራያየን እስከመቸ🥺🥺🥺🥺🥺🥺😢😢😢❤️❤️❤️❤️❤️

  • @shalushalu8859
    @shalushalu8859 2 года назад +3

    በርቱ በህል ወግ ሁሉ የተሙላበት ስራ ነው
    አለሙየ ስወድህ 🙄

  • @saydaatube3815
    @saydaatube3815 2 года назад

    ሀገሬ ባህሉ ወጉ ማረጉ ደሥ ሢል
    ወደሗላ ተመልሸ ያለፉ ታሪኮቸን ቃኘኋቸዉ አይ ትዝታ ናፍቆት ሥደት ተደራረበ

  • @hdhrnfhfh6024
    @hdhrnfhfh6024 2 года назад +10

    ውበት ሲለካ በራዮች ነው ለካ አቤት ስታምሩ❤❤❤❤

  • @ahmedeskoo197
    @ahmedeskoo197 2 года назад

    በጣም ታምራላቹህ በርቱ ደግሞ ይች ትንሽ ልጅ ተመቸችኝ በእውነት

  • @apsa603
    @apsa603 Год назад

    በጣም ደስ የሚል ፊልም ቀጥሉበት እኔም የራያ ብሆን ደስ ይለኝነበር

  • @EyddrEyyy7
    @EyddrEyyy7 Год назад +1

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ስወዳችሁ ❤❤❤ፍቅራቸውን ያብዛላቸው አይለያችሁ ❤❤❤

  • @saradisar5862
    @saradisar5862 2 года назад +4

    ዋው ስታምሩ እግዚሀብሄር ይጠብቃችሁ

  • @ቃልየነኝ
    @ቃልየነኝ 2 года назад +1

    አየ ልጅት እነዚህ ነበረ የምሸከረመመዉ አቤት የወሬ ጥማት ጎደኞቾ

  • @seidali5521
    @seidali5521 2 года назад +1

    ዋዉ ምርጥ ነዉ በርቱ በዚሁ ቀጥሉ ቶሎቶሎ ልቀቂልን

  • @HxJnc
    @HxJnc 11 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ሰታምሩ ኣለሙየ መልካም ሰው ❤❤❤❤❤

  • @ሂዊየአሳምነውልጅ
    @ሂዊየአሳምነውልጅ 2 года назад +3

    ፈነዳሁ በትዝታ ራያዬ💔💔😭😭

  • @ራያራዩማየተዋህዶልጅነኝ

    ማርያምን በጣም ደስ ይላል በሬቱ እንዳታቆርጡ

  • @ladaladababy2317
    @ladaladababy2317 2 года назад +3

    በርቱልን ሀገሬ እና ባህላችን ናፍቆኝ ነበር ኡፍፍፍ አሁን ደስ አለኝ ከሀገሬ ያለሁ ያህል ነው የሚሰማኝ 💞😗😍

  • @mdalotaibi6590
    @mdalotaibi6590 2 года назад +1

    የኔ ምርጥ ወዲም ዘፈንም ትችላለህ

  • @destasibhat2651
    @destasibhat2651 2 года назад +7

    ጎሌና ን አሳዩኝ b b

  • @zebenmulawgizaw2720
    @zebenmulawgizaw2720 2 года назад +27

    ቆይ የኔ መሽኮርመም ምን ይሉታን እጅግ በጣም ታምራላችሁ 👌👌👌👌👌😍😍😍😍😍

  • @የራያዋልጅ
    @የራያዋልጅ 2 года назад

    የዉነት አገሬ ያለሑ መሰለኝ ስታምሩ

  • @Alemitu654
    @Alemitu654 2 года назад +1

    ወየው ስታምሮ ሀገሩ ውበት❣️❣️❣️

  • @rvfghbgbh2100
    @rvfghbgbh2100 2 года назад +1

    በርቱ ምርጦቸ ደሱየ የኔ ምርጥ እደው እኮ ስወድህ እኳን የኔ ወንድም ሆንክ

  • @sitinaseid7437
    @sitinaseid7437 2 года назад

    በጣም ደስትላላችሁ ሠው አክባሪ እናም ባህላችሁን አክባሪ ጀግናናችሁ

  • @አልሚራያ
    @አልሚራያ 2 года назад

    ሀሪፍ ነዉ ግን እንደሚቀርፁ የሚያሳዮትን አስተያየት ቢያስተካክሉ የበለጠ ቆጆ ነዉ በርቱ

  • @ኡስማኢል
    @ኡስማኢል 2 года назад +1

    የራያ ልጅ ያስታውቃሉ❤👌

  • @rvfghbgbh2100
    @rvfghbgbh2100 2 года назад +1

    የኔ ምርጦይ አብር ስንማር ታስታውሻለሽ እየሩሴ አይዞአችሁ የኔ ውዶይ

  • @ሀያዕለሴትልጅአስፈላጊነው

    እረሥወዳችሁ፣ምርጥየሀገሬልጆች፣ሠላማችሁን
    ያብዛላችሁ፣ጎሊናን፣አሣዩን፣ድቢን፣ናፍቄአለሁ🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹😭

  • @HdHd-li1ou
    @HdHd-li1ou 2 года назад +1

    በጣም ታምራላችሁ እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ

  • @Bነኝየራያዋ
    @Bነኝየራያዋ 2 года назад

    በእውነት በጣም ያምራል ግን ደቂቃ ብጨምሩልን አሪፍ ነቀር በተረፈ በርቱ

  • @hayatdemle4388
    @hayatdemle4388 2 года назад +1

    ባህላችን ደሥሢልኮ Myራያ💙🇪🇹🤘

  • @መስቲየድግልማርያምልጅ

    እንኳን ደህና መጣችሁ አሪፍ ነዉ ቀርቱ🥰

  • @እግዚአብሔርእረኛየነ-ዀ3ወ

    ዋው በጣም ታምራላችሁ በርቱ ባህሉን ወጉን የጠበቀ ድራማነው

  • @jonejone8503
    @jonejone8503 2 года назад

    ዋውውውውው በርቱ ደስስስስስ ይላል ያገሬ ልጆች

  • @zaharaza3316
    @zaharaza3316 2 года назад

    በጣም ነው የሚያምሩ እነዚህ ሁለት ፍቅርኛሞች

  • @Tube-nv2jg
    @Tube-nv2jg 2 года назад

    ዋው ነው ያምራል በጣም በርቱ ያገሬ ልጆች

  • @mekdes5825
    @mekdes5825 2 года назад

    ወሎ ራያ ቆቦውች ሰላማችሁ ብዝት ይበል ❤❤❤❤ አይ ውበት

    • @fydg9164
      @fydg9164 2 года назад

      አሚን ውደ

  • @abebaadane8798
    @abebaadane8798 2 года назад +2

    ውይ ደስ ሲሉ የኔን መፍዘዝ ምን ይሉታል🤔 😂😂😂😍😍😍 ቲንሽ እረዘም ቢልልን እየናፈቃችሁን ነው 💘💘💘

  • @raaneneb2809
    @raaneneb2809 2 года назад

    Wubet sileka wollo new leka!!😙😘😚

  • @ገብርኤልየድንግልአብሳሪ

    አየ ትዝታየየየየ

  • @saifahmed4184
    @saifahmed4184 2 года назад

    ዋውሥታምሩአላህይጠብቃችሁ

  • @አሊሰይድ-ከ5ቘ
    @አሊሰይድ-ከ5ቘ 2 года назад +1

    በጣም ምርጥነው ቀጣይ እንጠብቃለን የሀገሬልጆች

  • @meryemhasen2667
    @meryemhasen2667 2 года назад

    ያሠላም ማነው እንደኔ ገፀር የሚወድ እቡቡው አሥተምረኝ አታውቅም አለችኝ አላለም

  • @s3daesesda481
    @s3daesesda481 2 года назад +1

    አቤት እዴት ደስ እደምትሉ

  • @AleBachew-q5h
    @AleBachew-q5h 4 месяца назад

    ምርጥ ነው

  • @ራያራዩማየተዋህዶልጅነኝ

    ንፋሱን በጣም ይረብሻል ግን ምስሉም ሁሉም ነገር ያምራል

  • @ለምለምአየነ
    @ለምለምአየነ 2 года назад

    ወይ ደስ ስትሉ

  • @sfssygrgd7221
    @sfssygrgd7221 2 года назад

    ዋው እንኳን ደህና መጣችሁ

  • @destasibhat2651
    @destasibhat2651 2 года назад +1

    ያምራል በጣምም እቡቡዉንም በስለምድዉ

  • @lubabahussein9045
    @lubabahussein9045 2 года назад

    ዋውዋውበጣምታምራላችሁ❤❤❤❤❤👌👌👍👍❤❤❤

  • @ወርቅየአስማረ
    @ወርቅየአስማረ 2 года назад +1

    ዋው ስታምሩ እነሸጋ 🥰🥰🥰🥰

  • @Em.YouTube.
    @Em.YouTube. 2 года назад +1

    ዋው አገሬ ራያ ቆቦ ለምለሚቱ ቤተሰብ አርጉኝ እህት ወንድሞቸ

  • @ዜድነኝየራያዋ-ከ9ፀ
    @ዜድነኝየራያዋ-ከ9ፀ 2 года назад

    በናትህ ይህን ነገር አስለምደኝ ምኑን አቡቡዉን መገ እራያ ስታምሩ አጠረ ደቂቃዉ

  • @ymerymer7184
    @ymerymer7184 2 года назад

    እንኳንስ ራያ ሆንኩ

  • @zamilazamila3243
    @zamilazamila3243 Год назад

    ወይኔ ስታምሩ 😥😥😥😥😥😥😥😥

  • @Mariam-qb4we
    @Mariam-qb4we 2 года назад

    😍❤️🥀አደኛ ነኘ የኔ ዉዶች የምወዳቸሁ 🥀

  • @SalamSalam-fe7qs
    @SalamSalam-fe7qs 2 месяца назад

    ዋዉ❤❤❤❤👌👌👌👌👌

  • @mekditub8749
    @mekditub8749 2 года назад +1

    ምርጥ ነዉ ቀጥሉበት😍😍😍😍😍😘

  • @rvfghbgbh2100
    @rvfghbgbh2100 2 года назад

    የኔ ውዶይ ውድድድ

  • @احمدمحمد-غ6ح2م
    @احمدمحمد-غ6ح2م Год назад

    ማሪያምንስታምሩ

  • @zdchanal3739
    @zdchanal3739 2 года назад

    ያገሬ ልጆቺ በረቱ

  • @ساره12-ت2ت
    @ساره12-ت2ت 9 месяцев назад

    አድ የምውደው 😢ልጅ 😢ነበረኝ😢 ከብት አግደን እዚህ ነበር ❤🎉የምንጫውተው አየ ስደት 🥰🥰💖አይ ልጅነት 💝💝💖 ስቱን አሳለፍነው 🎉❤🎉❤🎉❤

  • @ranarr6788
    @ranarr6788 2 года назад +1

    በጣም ታምራላችሁ በርቱ

  • @mmkk5612
    @mmkk5612 2 года назад +2

    ይሱንኳ ተወው የምትባለው ቃል በዚህም አለችደ የኔ መልስ ይችው ናን😁😁😁😁😁

  • @njatandabdu2472
    @njatandabdu2472 2 года назад

    አቤት ውበት የወሎ ቆጆወች

  • @سعادةمحمد-س1ل
    @سعادةمحمد-س1ل 2 года назад +1

    ወይኔ 💔😥😥ትዝታ 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @almazmengesha3104
    @almazmengesha3104 2 года назад

    እነሸጋ በርቱልኝ ውዶቸ👌👌😍😍😍

  • @ዛሀራያቫቷ
    @ዛሀራያቫቷ 2 года назад

    ስታምሩ አይ ትዝታ 😥

  • @fikirteshome8891
    @fikirteshome8891 2 года назад

    በእመብርሀን ሚገርም ስራ ነው የኔወቹ ውበትስ አቦ የኔ ራያ🥰🥰❤️

  • @ፍቅርከራያልጂ
    @ፍቅርከራያልጂ 5 месяцев назад

    ፍቅር ሞላ የኔ❤❤❤❤❤❤❤ውድ አሁን እዚሁ መጥተሽ እኛኑ ተቀላቀልሽ😢

  • @yenenewuzinabuaaa8349
    @yenenewuzinabuaaa8349 2 года назад

    ዋው በጣም ነው የምታምሩት

  • @zerfitensae8850
    @zerfitensae8850 Год назад

    ❤❤❤❤❤ፍቅር ነው

  • @ahmedarebu9992
    @ahmedarebu9992 2 года назад

    በሪሁን ጀግና ጎበዝ በርቱ

  • @እሙሀያት-ቘ3ዘ
    @እሙሀያት-ቘ3ዘ 2 года назад

    የእውነት ስታምሩ

  • @tirifusgdy4776
    @tirifusgdy4776 2 года назад

    ያጎይታኮ ሃቢቢ ታምራላቹሁ ዋው❤❤❤

  • @suzilove1580
    @suzilove1580 2 года назад

    የኔ ልዩወች እጅግ በጣም ታምራላቹህ አቤት ውበት የቆንጆ መፍለቃ ራያ ራዩማ ፈጣሪ ይጠብቃቹህ ማሮቸ እፍፍፍፍፍፍ ስታምሩ አገሩ ጋ

  • @Beletuyetewahdolij
    @Beletuyetewahdolij 2 года назад +1

    የኔ ምርጦች ልዬ እኮናችሁ አለሞፈ😘😘😘😘

  • @ሀሁከመንደሬ
    @ሀሁከመንደሬ 2 года назад

    ሚዶው😍😍😍

  • @belayneshefenta2127
    @belayneshefenta2127 2 года назад

    በጣም ደስይላል በርቱ

  • @meseretmeseret6756
    @meseretmeseret6756 2 года назад

    ዋውውውውው በጣም ነው እምታምሩት በርቱ

  • @vshs7162
    @vshs7162 2 года назад +1

    ሸር ላይክ አድርጉ እናበርታታቸው

  • @ማንችስተርዮናይትድCR7MyGoa

    አለሙየ & ደሱየ ስወድህ ከምር 💘💘💘💘💘❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @suzilove1580
    @suzilove1580 2 года назад

    ማራኪወች ናቹህ

  • @Sወላዲትአምላክእናቴናት

    ውይ ውበት ያገሮቸ ልጆች በርቱ

  • @akakakk7167
    @akakakk7167 2 года назад +1

    ወላሂ ስወዳቺሁ የሀራ ልጂ ነኝ እራያወቺን ሙቸ ነው የምወዳቺሁ ራያ ባል ፈልጉልኝ 😂😂

  • @titimyre335
    @titimyre335 2 года назад

    ራያየ

  • @ብሩክታይትገብሬ
    @ብሩክታይትገብሬ 2 года назад +3

    የኔው ሺቅርቅር በርቱልኝ❤❤❤ እኔም ስመጣ እድትጨምሩኝ እሺ

  • @mdalotaibi6590
    @mdalotaibi6590 2 года назад

    በርቱ አይዞችሁ

  • @Tigየራያዋ
    @Tigየራያዋ 2 года назад

    ውድ ያሀገሬ ልጆች ስታምሩ የድንግል ጥበቃ አይለያችሁ 😘😘😘😘💖💖😍😍😍😍
    ትችላላችሁ 😘😘😘💖

  • @vshs7162
    @vshs7162 2 года назад +1

    ዋውውው ምርጦች

  • @NeymarJuniour-ik9vf
    @NeymarJuniour-ik9vf Год назад

    ኣቀናባሪ መኖር ኣለበት ለዚህማ

  • @ዜድነኝተስፋያደከመኝ
    @ዜድነኝተስፋያደከመኝ 2 года назад +2

    ይመቻችሁ

  • @zamzammuhammed5829
    @zamzammuhammed5829 2 года назад

    ወይትዝታብቻ

  • @sambaseydi4970
    @sambaseydi4970 2 года назад

    C'est un bon film 👌👌👌👌😍😍😍😍👍🏿