Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ወሏህ የሄ ባህላችን ኣንበርዝ በዝህ ብንሄድ ጥሩ ነው ባይ ነኝ
የሄ ህዝብ ነው ጦርነት የታወጀው በማያውቀው ነገር እህታቹ ነኝ ከትግራይ ሰላሙን ያውርድልን
ዉበት ሲለካ እራያነዉ ለካ እኔስ በእራያልጅ አያሰማኝክፉ እንኳን በልጆቹ አይቆረጥ ዛፉ በርቱ ዉዶች በጣምደስየሚል ስራነዉ
ይህንን ኮሜንት የምታነቡ ሁላ እመብርሀን ያሠባችሁትን ታሣካላችሁ
አሜን🙏
አሜን
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን ለሁላችንም
ውይ ትዝታ ደስ ስትሉ ጌታ ሆይ በስደት ያለነው ለሀገራችን አብቃን
አሜን አሜን አሜን😢😢😢
ፍትህ ፍትህ ፍትህ በሳውዲ አረቢያ እስር ቤት ለሚሰቃዩ እህት ወንድሞቻችን ድምጽ እንሁናቸው
እህትየ ዜድ ደምሪኝ
ራያ ባህላችን እኮ የተለየ ነው ውይ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
ራያዬ ክፉሽ አያሰማን በርቱ በጣም ደስ ይላል
ደስስስ ትላላችሁ የሀገሬ ልጆች በርቱ ጎበዞች የቢኒያም አባት የጠፋው ሰውየ ልጅ ቢሆን ውይ የምራል
ዋው ውዶችዬ በርቱልን የመዳም ቅመሞቸ ገባ ገባ በሉ እያየን እንፅናና💘💘💘💘❤️❤️❤️❤️
ደስ ትላላችሁ ዉዶችየ በርቱ በእኛዉ ልጆች የእኛዉ ባህል ሲታይ እንዴት እንደሚያምር
ቢኒየ ቻለው ሽማግሌወቹ ተቀብለዋን ዋናው የሷ ፍላጎት ነው ግን የሰው ሀገር ሰው መሆን ኪላ ኪላ ይበዛን ግን አሪፍ መልእክት አለው በተለይ ለኛ ባህሉን ጠብቆ በጣም ታምራላችሁ በርቱ 💚💛❤👌👌👌😍😍😍😍
አቤት ውበትናባህል ከቃልበላይነው በርቱልን እራያወች።
አባቶቻችን እድሜ ይሰጣቸው አይ ሸማግሌ ሲላክ መሸኮረመም ነው 🤣🤣🤣🤣🤣🤣አሰረዝሙት
😂😂😂😂
ጎበዞች በርቱ ቀጣይ ክፍል በጉጉት እንጠብቅ አለን እንደው ግን ይህ መገዳደል እሚባል ነገር ያጥፋልን
ውዴ የሀገሬ ሰወች ፈጣሪ ዬጠብቃችሁ አራዱሞች💯💯💯😍😍😍😍
ወይ ደስ ሲልኮ ባህላችን በርቱ
ኣልሚ ራያ ከመይ ድሓና ዶ
ዋው ራያየ ትዝታ ብቻ ካሜራው አንደኛ ነው
መሻላ ተባረክ አላህ ደስ ሲል
በርቱልኝ የሀገሬ ልጆች በጣም ምርጥ ስራ ነው እስክትመጡ ትናፍቁኛላችሁ
ማሻአላህ የሀገራችን በዓል በጣም ደስ ይላል
እዝጎ ስታምሩ ወግና ባህሉ ዋውውውው ክፉአይካችሁ
እልልትየደምርኝውዴቤተሠብእንሁን
@@ZAMZAM-dz6dr እሽ
በጣም ያምራል ቀጥሉበት በርቱ በርቱ በጣም ቆንጆ ነው
እህትደምርኝቤተሠብእንሁን
አቤት ባህላችን ሢያምር
ዋው ሀሪፍ ነው ቀጣዩን በጉጉት ነው የምጠበቀው ግን ስመስለኝ ቢኒ የአለሙ ያጎት ልጂ ነው መሠል ወይ😂👍👍👍
ያገሬ ልጆችዋ አብሮአደገወቸዋ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
በጣም ደስስስስ ትላላችሁ ቀጥሉበት🥰
በጣም። ያጓጓል። ቶቴለ ልቀቁት እህእህእህስወዳችሁ
አይ ያገሬ ሰው በውጭም በውስጥም መከራ በዛ ግን ምናለ ቆምብለን ብናስብ በቃ ጨዋታችን ሌላሆነ😭😭☝
ሙሉ ራያ
ክፍሉ እስከ ስንት ነው እየወደድኩት ነው
ዋው በጣም ያምራል ጠንክሩ ውዶቸ
ወይኔ የሀገሬ ሰወችን ስላየሁ ደስ ብሎኛን በርቱ❤
እኳን አራዱም ተወለዱኩኝ ❤❤❤❤ በሪሁንቢሰጥ ጠክር
ጎሊናነውአይደል፣ወይሥሆርማት
ጎሊና ነዉ
በጣም ያምራል በርቱ ቢኒ ደግሞ አይዞህ ነገሮች ይቀየራሉ ያም ሆነ ይህ አለሙ የቢኒ አጉቱ ቢሆን ያምራል
ልጅቱን ሳይሰጡ ቁጭ ይባላል እዴ
ዛሬ አንደኛ ነኝ
እራያ ራዩማ ሀገሪ😍😍😍😍😍ልዩ ኮ ነው በሀሎ እግዚአብሔር ይጠበቃቹ ዉዶቸዠ
ዉድ የሀገሬ ልጆች እንኳን ደህና መጣችሁ
ወይኔ የናቴ ወሬ አየ የኔ ሸጋ እደው ደስ ስትሉ❤❤👏
👍👍👍
ታምራላችሁ ሀገሬ ናፈቀኝ አይስደት
👍🌷🌹
ባአባታችሁ ለእኔም ባል ፈልጉልኝ እራያ ቆቦ ከጀግኖቹ አገር. እኔ የላስታ ላሊበላ ልጅ ነኝ
ነይልነ እንድርሻለን አማራ ከሆሽ
❤❤❤❤❤❤
ቢኒ ይዘክ ጥፋ ግን አጭር ልታደርጉት ነው መሰል
አሪፋ ነው በርቱ 💚💛🧡🙏🙏🙏
ባህሌ አሏህየ ሀገራችንን ሰላም አድርግል ያረብ
ውይ የመጀመሪያየን ባሌን አየሁት ልበል ❗😢😢😢😓😓😓😢😢ወይ ትዝታ ልቤ ደነገጠ😢
ክክክክክ
አገሬ ወግ ብሀሉ ቢያስደስተኝም ግን ባለነበቱ ሁኔታ መከራ በውጭም በእስርቤት በሀገር በምድራቸው ባደጉበት ሀገር ቀን በቀን እየታረዱ ሳይ ልቤ ከተሰበረ አለመለሰ አለኝ🤦🏾♀️😭😭😭☝
እራያ መወለድ መታደል ነወ አማራ መሆን መመረጥ ነው ስላቹህ
❤❤❤
ሞላን አፈቀርኩት መሰለኝ😍😌😜😁😁
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
አህለን👍👍
ገነትየደምርኝውዴ
እሸ ችግር የለውም
ወዙ ደስሲል😍
እንኳን ደና መጣቹህ ገና አላየሁትም. ውዶቸ
ዋው ዝራም አንደኛ ነኘ😍😍😍😍😘😘😘❤️❤️🥀🥀❤️😘🥀❤️❤️😘🥰🥰🥰🥰😂💋💋💋😘😘😍❤️❤️❤️😍😘😘❤️😍😍
መቅድዬ የኔ ልዕልት 1ኛ ነሽ
በሩቱልን የኔ ዉዶች በደስተ ነው የማይቹሁ
@@Mariam-qb4we መቅድየደምርኝውዴቤተሠብእንሁት
እሺ
በሳምንት 4የ አርጉት በጣምነዉ የሚያምረዉ
ግን እኮ እናት ልጇ ምንም ብታጠፋ ለአባቷ አትነግርባትም
❤❤❤❤🎉🎉
ዋው በጣም ደሰይላል በርቱ❤❤❤💖💖💖
መቸ ነው የምመጡት
ጥሩ ስራነው በርቱልኝ
ምርጥ ድራማነውየምሰሩት😂😂
ቀጣይ እኔ ልሞትነዉየትነዉ እማገኘሁ
የጓዳኝ አለባበስ እዲሕ አደለም
ግን ዉሀዉ የት አገር ነዉ ሲአምር
ጎሊናነውሀገራችን
ጎሊና ነው የተውልድንበት🎉🎉🎉🎉❤❤❤
ፍትህ በሳዉዱ ለሚሠቃዮዮዮዮ ወገኖቻቻችንንንንንንንን 😢😢😢😢😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔
ደምሪኝ እህትየ
የዉናነትነዉዴ ወይስ ድራማ ድራማነዉ እዳልል ትልልቅ ሰወቺናቸዉ
ደራማነው
ዋዉዉዉ ባህላችን ሲያምር♥♥♥♥♥
Wow wow erya kobo wedd💓💓💗💗💋💋💋
🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉
በጣም ያመራል በርቱ❤❤
ሴትየዋ እየተመረረይ አበላሸይው
እኔ ባለክላሹን አፈቀረኩት እሸ ይለኝ ይሆን
ተቀዲመሻልክክክክክ
@@zamzammuhammed5829 ዛምዘም
የምር አሪፍ ነው ግን ሰአት ጨምሩበት
ደስይላንበርቱ😍😍😘😘😘
እንኳን ደህና መጣችሁ
👍👍👍👍👍👍👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👍
Bertu zara lemejemerya giza gebicha say
💚💛❤️💚💛❤️
ስታምሩ በጎግት ስጠብቅ ነበር አታሳጥሩብን
መአዚደምርኝውዴቤተሠብእንሁን
መቸም ቢኒ እና ሞላ መጣላታቸው አይቀርም ልጅቷም ቢኒን ነው የምፈልገው
ስጀምር ባህላችን እንደዚህ አያደለም ምክንያቱም በመጀመሪያ ሁለት ሰው ነው የምጠይቀው ከዚያ ቡሀላ ነው ቤተሰብ ጋ ተማክረው ነው የምሰጣው እናተ ግን በጣም አቸኮላቹሁት
መልክተኛ ናችው እዴ ሁለት ሁነው እሚሄዱት አንድ ወይም ሶስት ነው መሆን ያለበት
ውዶቸ አሏህ ይጠብቃቹሁ
😍😍😍😍
ውዴደምርኝበቅንነትቤተሠብእንሁን
🥰🥰🥰🥰🥰
በስልኩ አላላይም እናቴ እምትለኝነገርስ😂😂😂😂😂
የኔ ሸጋዎች የኔ ወለላዎች ምንአባቴ ልሁንላችሁ 😭😭😭 እናንተን ዛሬ በዚህ ክፉዜና መስማቴና ማየቴ ውስጤን ያቀጣጥለዋል
ለምን ? አልገባኝም ምን ሁነዋል 💔
ምድነው ነገሩ
ሀገሬ፣ደሥሥሥሥሥሥትይኛለሽ
እረ የምር የምር መሰለኝ ወየው ክክክክክክክክ
💖💕💓💗💔💗💓💕💖💞
ምርጦችየ በርቱ
ዋዉ የሀገሬ ልጆች በርቱልን በጣም ያምራል ባይሆን ደቂቃዉን ጨመር አድርጉልን ቶሎ ቶሎም ልቀቁልን ቪዲየዉን በጉጉት እየጠበቅነ ነዉ 😍😍😍😍😍😍🙏🙏🙏
አደኛ ናችሁ
አቤት ባህል አለባበስ መገን ወሎ
ዋው ደሱን ሜስት አለው ወይ መልስ እጠብቃለሁ
ደሞቼ በጣም ምርት ስራ ነው ታምራላቹ ስላወኳቹ ደስስ ብሎኛል
አለሙየ❤️❤️❤️❤️
ስወድህ