ፍቅር ራያ p1 ተለቀቀ። በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው ፍቅር ራያ ተከታታይ ድራማ ተጀመረ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 28 дек 2024

Комментарии • 228

  • @ስደትመህምሬነዉ
    @ስደትመህምሬነዉ 2 года назад +38

    አምላኬ ይችን የመሰለች ሀገር እያለን በሰዉ ሀገር ሁለየ ተሳቀን ስደት በቃ በለን ሞታችን ደስታችን በሀገራችን ያርግልን አሜን አሜን አሜን

  • @gggsgsgsgh7441
    @gggsgsgsgh7441 2 года назад +25

    ወይኔ ያክስቴ ልጅ አዳነ ይማም ስላየሁህ ደስ ብሎኛን ኪሚናየም ስላየሁሽ ደስ ብሎኛን የውነት አገራችን አምሮባታል በርቱ 😍😍😍

    • @semira7103
      @semira7103 2 года назад +3

      የት ሀገር ነዉ ውዴ

  • @lulumobile9103
    @lulumobile9103 2 года назад +8

    ዋውውው ደስ ሲል የወሎ ውቦች. የወሎ ገጠር የኢትዮጵያ ልጂ በመሆኔ ኩራት ይሰማኛል. ኢትዮጲያየ ከህዝቦችሽ ጋራ ሰላምሽ ይብዛልኝ. በርቱ እንቁዎች ናችሁ

  • @genetadise1643
    @genetadise1643 2 года назад +1

    ዋው ራያየ ሰላምሽ ይብዛልኝ ስታምሩ በርቱ👏❤️🥰🥰🥰🥰😘

  • @selamselamina898
    @selamselamina898 2 года назад +5

    በጣም አሪፍ ነው በርቱ በተለይ ቀረፃው በጣም አሪፍ ነው በጉጉት ቀጣይ ክፍል እንጠብቃለን 👍👍

  • @GiasBd-zi7fv
    @GiasBd-zi7fv 2 года назад +2

    ዋው በጣምነው ደሥ እምለው ይልመድባችሁ በርቱልኝ ወድሞቸ

  • @የገጠርልጂነኝ-ቸ9ሠ
    @የገጠርልጂነኝ-ቸ9ሠ 2 года назад +13

    ደስ ሲል ወላሂ አይ የገጠርልጂ በመሆኔ ኩራት ተሠማኝ❤❤❤❤ ደሱየ በርቱ ምርጥስራነው

    • @kamilawollo7528
      @kamilawollo7528 2 года назад

      እሕትአለምየደምሪኝማሬ

    • @lubamanetopia8616
      @lubamanetopia8616 2 года назад

      ደሰ ሲልወላሂአይ የገጠር ልጀ በመሆኔ ኩራት ተሠማኘ ደሱየ በርቱምሮጥሰሪ ነው

  • @ዜድነኝየራያዋ-ከ9ፀ
    @ዜድነኝየራያዋ-ከ9ፀ 2 года назад +1

    ወየዉ ጉዴ ለካ ይችን አተህ ነዉ ፈዘህ የቆምህዉ አላለም ከተሜዉ ጉድህ ፍላ ምሀል ሚዳ ላይ ቆጭ በርቱ ሀሪፍ ነዉ

  • @african8846
    @african8846 2 года назад +8

    አይ ትዝታ ንግግራቸው ሁሉ ቆቦ ያለሁ መሠለኝ
    ምርጥ የአማሮች ሀገር ማለት እራያቆቦ(ጥንታዊት አንጎት) ነው ።ምንም እንኳ የዛው ዞን ተወላጅ ብሆንም ቆቦን ለመጀመሪያ ጊዜ ያየኋት በ15አመቴ ጠፍቼ ነው ።ለአንድ ወር በእረኝነት 2 ወር አጂፕ በከተማ ያሣለፍኩት ጣፋጭ የልጂነት ጊዜ አይረሣኝም

  • @yenenewuzinabuaaa8349
    @yenenewuzinabuaaa8349 2 года назад +1

    ማርያምን ስታምሩ ዋው አደኛ ነው በተለይ አዷን ባገባት

  • @atsedeahcenef5438
    @atsedeahcenef5438 2 года назад +5

    ጎበዞች በርቱልን ደስ ሲል ቀጣይ እንጠብቅ አለን

  • @GhgGg-j3l
    @GhgGg-j3l 4 месяца назад

    ወይኔ አጎቴዋ ስላየሁህ ደስብሎኛል በርየ አተንም❤❤❤

  • @suzilove1580
    @suzilove1580 2 года назад +2

    በጣም ታምራላቹህ በርቱ ሃገራችነንም በደብ አስተዋውቋት በርቱ በርቱ ሁሉም ከዝህ እየተነሳ ነው ከፍ ከፍ የሚሉት

  • @አታስቁኝyoutube
    @አታስቁኝyoutube 2 года назад +15

    በርቱልን ሸጋዉ የገጠር ባህላችንን አለም ይወቀዉ
    "አራሹን ፣ተኳሹን፣ ቀዳሹን፣ አጉራሹን
    ደጉን ያገሬን ሰዉ ጨዋታ ወዳዱን
    ይታይ ባደባባባይ ያሳያቸዉ ፍቅሩን::"

  • @hanaaabera364
    @hanaaabera364 2 года назад

    ጎበዞች በርቱ ጥሩ ነው ደስዬ አከለ ጎበዝ የኔ ውድ ወንድም በርታልኝ ደግሞ ስትችልበት

  • @pphh2634
    @pphh2634 2 года назад +2

    በርቱልን ወድሞቸ እግዛብሔር ይጠብቃችሁ ባላችሁበት ያው ቀጣይን በጉጉት አንብቃለን ወ

  • @Werkye-s3g
    @Werkye-s3g Год назад

    አባ አለሙ ስትል አባቴ መሠለኝ ይምር በጣም ያምራል ሀገሬ እራየያ❤❤❤❤❤

  • @adisedegu1214
    @adisedegu1214 2 года назад +1

    I am vary Happy for your progress keep it up berewa Nice Nice

  • @አይንዬየራያዋ
    @አይንዬየራያዋ 2 года назад +2

    የኔዉዶች በጣም ያምራል በርቱ ጠንክሩ በጉጉትእጠብቃለን ቀጣይ

  • @ሳምሪመለሰ-ጀ8ኸ
    @ሳምሪመለሰ-ጀ8ኸ 2 года назад +2

    ደሱየ ምርጥነው በርቱ

  • @elduersumo3938
    @elduersumo3938 Год назад +1

    ልረፍ አላለም ጎበዝ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣በርቱ በጣም ደስ ይላል 😍😍😍🤣🤣🤣

  • @የሰማዕታትዘርነኝ
    @የሰማዕታትዘርነኝ 2 года назад +1

    ዋውውውውውውውውውውውውውውው እስይ እስይ እስይ እልልልል እስይ በርቱልን በርታልን ይሄነብ የልቤ ናፍቃት ስርታችሁ ስላየሁችሁ ደስ ይለኛል በቃ ይሄንን ነበር አጎሎት ማቅረብ ልቤ የሚያስበው ከሚባለው በላይ ቃላት የለኝም የምግልፅበት በርቱልን ውቦቼ

  • @የራያዋልጅ
    @የራያዋልጅ 2 года назад +1

    በርቱልኝ ወንድሞቼ አገሬ እራያየ ይችናት

  • @ብርቱካንሸጋው-ኈ9ፐ
    @ብርቱካንሸጋው-ኈ9ፐ 2 года назад +4

    አንደኛ ነኝ አይቼ እኮምታለሁ

  • @dfggffty5910
    @dfggffty5910 2 года назад +1

    በርቱ አለን ከጎናችሁ በኮሜንት🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @አሜንስደተኛዋ
    @አሜንስደተኛዋ 7 месяцев назад

    ምርጥ ስራ ነው በርቱ ❤እራያዬ🥰

  • @የተዋህዶልጅየተዋህዶልጅ

    በጣምደስይላል ምግቡን ባርከውሲበሉ ደስ ሲሉ

  • @gmaaserver7595
    @gmaaserver7595 3 месяца назад

    የኔ ዉዶች የአገሬ ልጆች ፈጣሪ ይጠብቃችሁ🥰🥰🥰🥰💕💕💕🥰

  • @beltashimelashi8030
    @beltashimelashi8030 2 года назад +1

    ወላሂ በጣም ደስ ስትሉ አላህ ይጠብቃችሁ 🥰🥰

  • @sarah-kp8uu
    @sarah-kp8uu 2 года назад +5

    አራዱሞየ እንዲት ላድርግሽ የአምራቾች የባላባት አገር እኮናት 😘😘❤️❣️❣️❣️❣️

    • @የአሳምነውልጅከወሎ
      @የአሳምነውልጅከወሎ 2 года назад +1

      ቀረፃው የአሁን ነው ወይስ የቆዬ ራዮች እወዳችኋለሁ እኔ የሀይቅ ልጅ ነኝ

    • @sarah-kp8uu
      @sarah-kp8uu 2 года назад +1

      @@የአሳምነውልጅከወሎ የአህኑ ነው እማ እኛም እንወዳችሆ አለን 😘😘😘

  • @Tube-nv2jg
    @Tube-nv2jg 2 года назад +6

    ፈታዬ ወዴ ሸጋው ሰው ቆያባህ አሁን እደማታዋቁ አልጋ አለ አላልከም😃😃😃ምስኪን

    • @ቃልየነኝ
      @ቃልየነኝ 2 года назад +3

      ወይኔ በሳቅ እደኔ ደሱ የተመቸዉ

    • @Tube-nv2jg
      @Tube-nv2jg 2 года назад +1

      @@ቃልየነኝ እኮ😂

  • @mulugetaayalew1580
    @mulugetaayalew1580 Год назад

    በርቱ በጣም አሪፍ ነው

  • @SamsungaA-ow1gv
    @SamsungaA-ow1gv Год назад

    ደሱ ግን ትወና በጣም ነው የምችል👌👌👌👌😍😍😍😍

  • @ስደትመህምሬነዉ
    @ስደትመህምሬነዉ 2 года назад +1

    ባለሽርጡ አባቴን ይመስላል የኔ አባት እግዚአብሔር ይጠብህ

  • @ቤቲየተዋህዶልጅ
    @ቤቲየተዋህዶልጅ 2 года назад

    ወይኔ ሀገሬ እደታባቷ ነው እምታምር እራያየ❤️❤️ትችላላቹሁ በርቱ👍👍💚💛❤️

  • @ethiopiatub9303
    @ethiopiatub9303 2 года назад +1

    እውነት እንደዚህ video ደስ ብሎኝ ያየሁት የለም ልጅነቴን ነው።ያስታወስኝ የገጠር ልጅ መሆን መታደል።ነው ♥♥♥♥

  • @genetyetwahdolij2494
    @genetyetwahdolij2494 2 года назад

    ራያየ ለምለሟ ሐገሬ ሰላምሽ ይመለስልኝ ደስ እሚል ድራማ ነው በርቱ

  • @ፋኖበነጣእንርዳ
    @ፋኖበነጣእንርዳ 2 года назад +1

    ማሻ አላህ ደስ ስትሉ አላህ ሀገራችን ሠላም ያድርግልን

  • @jamila5537
    @jamila5537 2 года назад

    ዋው የሚያምር ነው ቀጥሉበት አትጥፋ

  • @fatimahussain6287
    @fatimahussain6287 Год назад

    ገጠር ተወልዶ ማደግ መታደልነው በእውነት❤❤❤❤

  • @ሁሴንነኝየሐራው
    @ሁሴንነኝየሐራው 2 года назад

    ማሻ አላህ በሬወቹ ሳምሩ አይአገሬ ወሎ እራያ💚💚💚💛💛💛💗💗💗💪💪💪💪💪💪👍👍👍👍👍👌👌👌👌👆👆👆👆🙏🙏🙏🙏

  • @mekonenig1331
    @mekonenig1331 2 года назад +1

    በጣም ነው ደስ የሚለው ገበሬውን ገረፍ አድርገው
    እና ደሞ ማረሻ እዱይወጋው

  • @fikirteshome8891
    @fikirteshome8891 2 года назад +1

    እውይ ውበት የኔ ራያ በርቱልኝ ❤❤🤗

  • @Amen_tube
    @Amen_tube 2 года назад +6

    ምርጥ ስራ ነው ቀጣዩን እንጠብቃለን

  • @QeAd-y3c
    @QeAd-y3c Месяц назад

    እራያንማየትእፈልጋለሁባህላቸውበጣምይመቸኛል❤❤❤❤

  • @brtukansweet8618
    @brtukansweet8618 2 года назад +1

    ራያየ በርቱ ውዶቼ ጨርሶ ሰላሟ ይመለስልን

  • @yonietube1897
    @yonietube1897 2 года назад

    በርቱ ወንድሞቸ አምሮባቺሁዋል ቀጥሉበት ትቺላላቺሁ

  • @Afrohabeshamedia
    @Afrohabeshamedia 2 года назад +5

    መስተካከል ያለበት ነገር ቢኖርም ደስ ይላል ጅማሬው በርቱ

  • @እሙሀያት-ቘ3ዘ
    @እሙሀያት-ቘ3ዘ 2 года назад +1

    ባርሽርጡ ማሻ አላህ በርታ

  • @workiwobu4711
    @workiwobu4711 2 года назад +1

    ጥሩስራ ነው በርቱ

  • @Tube-nv2jg
    @Tube-nv2jg 2 года назад +1

    በርቱ በርዬ አሪፍ ስራ ነው

  • @ወይኒየእናናልጀ
    @ወይኒየእናናልጀ 2 года назад +5

    ወይኔ እራያወች ደሞቸ. ክፉ አይንካችሁ

  • @gsjhsh6181
    @gsjhsh6181 2 года назад +4

    ራያ ባልወለድ ይቆጨኝ
    ነበር😻😻😻♥

  • @tigstadisu1844
    @tigstadisu1844 Год назад

    በጣም ታምራላችህ

  • @ብርቱካንሸጋው-ኈ9ፐ
    @ብርቱካንሸጋው-ኈ9ፐ 2 года назад +1

    በጣም ሀሪፍ ነው በርቱልኝ

  • @mohmadahmad6083
    @mohmadahmad6083 2 года назад +3

    ወይኔ ደስስስስ ሲል ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን በጣም ነው ደስ እሚለው 💚💛❤️

  • @በላይነሽኢትዮጵያ
    @በላይነሽኢትዮጵያ 2 года назад

    በጣም ደስ ይላል

  • @aamare8549
    @aamare8549 2 года назад +2

    ወይኔ ደስ ስትሉ በርቱልን በእውነት በጣም ያምራል

  • @malaka387
    @malaka387 2 года назад +1

    ደሱየ አንደኛ ነህ ትወና በርቱልኝ❤

  • @abcajc9647
    @abcajc9647 2 года назад

    በሳቅየሚርሰውልጂራያወችዴሞቸ💚💛❤️👊♥️♥️♥️

  • @የራማዋንግስትጠብቂኝ
    @የራማዋንግስትጠብቂኝ 2 года назад +1

    ዋው ዋው ብለናል ስታምሩ ውይይይይ በጣም ደስ ትላላችሁ በርቱ

  • @gashawmareya2124
    @gashawmareya2124 2 года назад +2

    በጣም ደስ ይላን መጨረሻውን ያሳምረው

  • @kassasemaw6204
    @kassasemaw6204 2 года назад +9

    ፍቅር ራያዎች መጀመሪያ እኛጋ ታድራለህ ብሎ ይዞህ ወደ ቤቱ እንደገባ ቤተሠቦቹን አስተዋውቆህ ምግብ ቀርቦ እየተመገባቹህ ስላገሪቱ እንግዳ አቀባበል ባህል ብታወሩ እና ብትጨዋወቱ ጡሩ ነበር
    ሁለተኛው ዘላቹህ ወደ እርሻ ማረስ ከምትገቡ ስለሞፈር ፣ ወስኮ ፣ ማረሻ ፣ የማሽላ እርሻ ፣የጤፍ እርሻ ወዘተ ስንት ጊዜ መታረስ እንዳለበት መቸ መዘጋጀት እንዳለበት ገለፃ ቢሠጥህ ጡሩ ነበር
    ሌላኛው ልጁ ሳር እያጨደ የሚያወራህ ላይ እንደዛ ቁጭ ከምትሉ ጎን ለጎን ሆናችሁ እሱ እያጨደ አንተ እንደመልመድ እየሞከርህ ብታጭዱ ጡሩ ነበር
    አንተ ያሰብከው ሀሳብ አንተ ማስተላለፍ እንደፈለከው እስከሆነ ድረስ ጡሩ ነው ከፎቶዎችህ በተጨማሪ በዚህ መምጣትህ ደስ ይላል ስራ ሲሰራ ነው ስተት እየተስተካከለ ወደ ጡሩ ደረጃ እሚደሠረው እና ብዙ ነገር እጠብቅብሀለው በርታ !!!

    • @desutube5417
      @desutube5417 2 года назад +3

      በጣም በጣም ድንቅ ሃሳብ ነው እናመሰግናለን ወንድማችን ቀጣይ ያሉትን ነገሮች ከናንተጋ ሁነን እናስተካክላለን በምንችለው አቅም ክበርልኝ

  • @bilenmenbere5717
    @bilenmenbere5717 Год назад

    በርቱልን 😍

  • @እሙሀያት-ቘ3ዘ
    @እሙሀያት-ቘ3ዘ 2 года назад +1

    እርጎየ ላላ አርገሽ ነው እምታወሪ በደንብ ጠበቅ አርገሽ ልክ እንደራስሺ ማውራት አለብሺ በተርፈ በርቱ

  • @jawsawtube
    @jawsawtube 2 года назад +1

    በርቱ

  • @ደርቤጫኔራያራዩማ
    @ደርቤጫኔራያራዩማ 2 года назад

    ቀጥሉበት ራዩማ

  • @geninegntesfegnawa6090
    @geninegntesfegnawa6090 2 года назад +2

    በጌታ ደስ ስትሉ😍😍

  • @ሀብታምእራያ
    @ሀብታምእራያ 8 месяцев назад

    ትልቁየ ሸጋቢሠጥቀጣይ❤

  • @እናቴየመኖሬተስፍናት

    ያምራልጠክሩ

  • @mdalotaibi6590
    @mdalotaibi6590 2 года назад +1

    የኔ ውዲ ወዲም እንኳን ለዚህ አበቃህ ደሱዋ

  • @temesgenarega7791
    @temesgenarega7791 2 года назад +2

    ምርጥ ስራ ነው በርቱ

  • @fardostube8682
    @fardostube8682 2 года назад +9

    ውይ ያገሬ ልጆች ታምራላችሁ ቀጣዩን በጉጉት እጠብቃለን

    • @kamilawollo7528
      @kamilawollo7528 2 года назад +1

      እሕትአለምየደምሪኝማሬ

  • @bayesh12345
    @bayesh12345 2 года назад

    ሀገሬ ነፈቀኝ የራያ ልጅ ነኝ ባየሽ ፈንቴ ባህላችንን ስላሳያችሁን እናመሰግናለን ቀጥሉበት

  • @destanigus153
    @destanigus153 2 года назад +1

    በርቱ😘😘😘

  • @rahima-d1x
    @rahima-d1x 2 года назад +2

    ደስ ይላል ገበያዉ እራሱ ደስሲል

    • @iejejedj3427
      @iejejedj3427 2 года назад

      ዋውውውው. ደስ ትላላችሁ ቀጥሉ ደሱ ዋውውው አምሮብሀ

  • @hdhrnfhfh6024
    @hdhrnfhfh6024 2 года назад

    ኸረ በርየ የኔ ምርጥ ሰው በርታልን😍💘💘

  • @KadraKadra-pb7ox
    @KadraKadra-pb7ox 4 месяца назад

    አባቴ ትዝ አለኝ❤❤

  • @ማንችስተርዮናይትድCR7MyGoa

    ራያየ እንኳንም ራያ ሆንኩኝ 💪💪❤️❤️❤️❤️

  • @mulu5
    @mulu5 2 года назад +2

    ዋዉ ዉድ የሀገሬ ልጆች እንኳን ደህና መጣችሁ በርቱ

  • @اسام-ح2ت
    @اسام-ح2ت 2 года назад

    በርታ❤️❤️

  • @dejenraya1490
    @dejenraya1490 2 года назад +1

    በርቱ ደስ ይላን

  • @abebaadane8798
    @abebaadane8798 2 года назад +1

    ወይኔ ቢኒየ ቀለጥክ 😂😂😂 እግዲህ አይዞህ ብቻ እዳታስኮበልላት

  • @ኤዱነኝየደሙፍሬ
    @ኤዱነኝየደሙፍሬ 2 года назад

    ደስ ሲል ❤😢በረቱ ቀጥሉበት

  • @ቃልየነኝ
    @ቃልየነኝ 2 года назад +4

    ወይኔ በሳቅ ደሰ ትላላችሁ ።ወይ ደሱ ግን አሰተጣጠቅህ ዋዉዉ ነዉ

  • @መክሊትየማሪያምልጅ-የ5ከ

    ብናም 😂😂 ደስዬ አከለ ትወናህ ተመችቶኛል

  • @rahel2834
    @rahel2834 2 года назад

    በጣም ያምራን👏

  • @JemilaNigus
    @JemilaNigus 3 месяца назад

    ውቢቱ ሀገራችን ❤❤❤❤❤

  • @zhrahz7024
    @zhrahz7024 2 года назад

    አሪፋነዉ በርቱ ግን የመጀመሪያዉ ሠዉየ ሲያሣይ እረብዉን አስቀምጦ ባሳየዉ አረፍነበር ግብርናን ለማሣየት ካልሆነ 😍😍😍😍

  • @እመቤትዩቱብ
    @እመቤትዩቱብ 2 года назад +2

    ዋው ታምራላችሁ

  • @shalushalu8859
    @shalushalu8859 2 года назад +2

    የጂራፉ አወራወርስ 😁😂😂😂🙈

  • @getachewmarew2087
    @getachewmarew2087 2 года назад

    በጣም ተመቺትቴኝን

  • @ድግልማርያምእናቴ-ጐ3ፈ
    @ድግልማርያምእናቴ-ጐ3ፈ 2 года назад +1

    ቆጆነው በተስፋ እንጠብቃለን

  • @ገንዘብወሎየዋ
    @ገንዘብወሎየዋ 2 года назад +1

    ምሳ ባገልግል ማቀበል ናፈቀኚ

  • @ልእልትሀበሻዊት
    @ልእልትሀበሻዊት 2 года назад +2

    ዋውውውውው እሚገርምነው እራያየ 😍😍😍💚💛❤💋

    • @hdee2146
      @hdee2146 2 года назад

      💞💓💖💞

  • @እማእወድሻለሁመኖርሽያኖረ

    የአላህ ሀገራችንን ሰላም አድርግልን እራያ አቤት ውበት በርቱ

  • @mulumengistu415
    @mulumengistu415 Год назад

    የትዝታ ነገረ ሊደፍኚ ነዉ አፍፍ😢😢❤❤❤❤❤❤

  • @Arsobelemedia21
    @Arsobelemedia21 2 года назад +2

    ዋው ገራሚ ነው በርቱ ውዶች

  • @እናቴለኔህይወቴ-ለ5ጐ
    @እናቴለኔህይወቴ-ለ5ጐ 2 месяца назад

    ያገሬልጆቺይመቻቹህ

  • @احمداحمد-س3ص5ك
    @احمداحمد-س3ص5ك 2 года назад

    ደስ ይላል