ቀላል በቤት ዉስጥ የሚዘጋጅ የዶናት አሰራር || Soft and Fluffy Homemade Donut Recipe || ዶናት አሰራር || ቦንቦሊኖ አሰራር

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 9 фев 2025
  • Donut Recipe || Homemade Donut Recipe
    Ingredients
    All purpose flour - 250g
    Sugar - 35g
    Instant Yeast - 4g
    Milk - 120ml (½ cup)
    Butter - 30g (2 tbsp)
    Egg - 1 (room temperature)
    Salt - 3g
    ይሄንን ዶናት ለማዘጋጀት የሚያስፈልጉን ነገሮች
    2 ኩባያ ፉርኖ ዱቄት
    3 የሾርባ ማንኪያ ስኳር
    2 የሾርባ ማንኪያ የገበታ ቅቤ
    ½ ኩባያ ወተት
    1 እንቁላል
    1½ የሻይ ማንኪያ እርሾ
    ½ የሻይ ማንኪያ ጨዉ ነዉ

Комментарии • 57