ሄርኩለስ እና 12ቱ ገድሎች: Story of Hercules
HTML-код
- Опубликовано: 7 сен 2024
- #ሄርኩለስ #ትረካ #ታሪክ #አፈታሪክ
"Step into the world of Greek mythology as we unravel the captivating story of Hercules and his legendary 12 labors.
Join us on a mesmerizing journey filled with incredible feats, daunting challenges, and heroic triumphs.
From slaying the Nemean Lion to capturing the Golden Hind, experience the awe-inspiring adventures of the mighty demigod Hercules.
Don't miss out on this thrilling exploration of ancient myths and heroism.
Like, subscribe, and embark on this epic quest with us!"
የሄርኩለስ አጭር ትረካ!
የሄርኩለስ ታሪክ በአማርኛ
አዳዲስ ቪዲዮዎች እንዳያመልጥዎት በቴሌግራም ቻናላችን ይከተሉን 👉 t.me/ketarik_m...
@ketarik_mahitem
🔘 ይህ ቻናል አለማችን አይታ ካሳለፈቻቸው ተቆጥረው ከማያልቁ መንፈሳዊ, አፈታሪካዊ እና እውነተኛ ታሪኮች ምርጥ ምርጡን ጥራት ባለው እና ስታንዳርዱ በጠበቀ ሁኔታ የሚቀርብበት ቦታ ነው።
እንደምትዝናኑበት እና አዲስ ነገር እንደምትጨብጡበት በማመን እንዲሠራላችሁ የምትፈልጉት ታሪክ ካለ ወይም ላላችሁ ማንኛውም አስተያየት 👇 ከታች ኮመንት አድርጉ።
መልካም ቆይታ!!
Thanks ❤
ምርጥ ታሪክ ነው ብሮ። ቀጣዪ ይፍጠንልን።
+የቡድሀን ሙሉ ታሪክ ስራልን
Best video we love you.If you like this comment , I will see the video again.
Next 🙏
Amazing tarik new
ስራዎችክ በጣም ይመቹኛል ቶሎ ቶሎ ልቀቅ በርታ🎉
🙏
@@ketarik_mahitem የምትሰራቸው ታሪኮች በሙሉ እንከን የለሽ ናቸው 👏👏👏 ቀጣይ ስለ አሪዎስ ታሪክ ብትሰራልን ብዙ ቦታ ብፈልግም አላገኘሁም።
አንተ ግን የንደነዚ አይነት ፕሮግራሞች ''ሄርኩለስ'' ነህ ብሮ ...በርታልኝ
ቀጣይ ቶሎ ቶሎ ልቀቅ በጣም ደስየሚል ታሪክ ነው የምታቀርበው በርታልን
❤❤❤❤❤
የዮዲትን ታርክ እባክህ ስለምለቅልን እናመስግናለን❤❤❤❤❤❤
ዋው ሠላም
Brooo❤❤❤❤❤betam thanks 🙏 I enjoyed your content as always
የምትሰራቸው ታሪኮች በሙሉ እንከን የለሽ ናቸው 👏👏👏 ቀጣይ ስለ አሪዎስ ታሪክ ብትሰራልን ብዙ ቦታ ብፈልግም አላገኘሁም።
ይመችህ ወንድሜ❤❤❤
tru nw ketlbet 🙏🙏kechalk yengus Solomon.n btsera ✌️
#part2 ylekek 🙏Please
Wow ትችላለሕ በርታ
በፊልም በደንብ አይቼዋለሁ ግን ያንተ አቀራረብ ምትሀታዊ ነዉ ተረጋግተህ የምታወራው ነገር ይበልጥ በቦታዉ የሆንኩ ያህል ይሰማኛል ብሮ
Ye filmun eres ebakhe??
Hercules
❤❤❤
እስቲ ስለ CODEX GIGAS ንገረን
It's Amazing .
I hope you will make the next video soon
Wow, keep it up man!
stebkew neber wowww mrt new bro bertaln
Thanks jo
@@ketarik_mahitem engdi ketayun eyetebekn new
🎉🎉🎉🎉
This is my favourti channel i really apriciate your works they are so perfect can you pleas do Archilis 🙏🔥🔥
He is on my list, I'll do it soon
the intro
welcom bro 🙏❤
🙏
Pls next
pls teach us video editing
Next pls viking
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
sle spartacus sraln wendmachn
ስለ achilles ይሰራ
Doreyaw konjo new nav ava bertalge zeryaya
ይህ ቪድዮ ክማየቴ በፊት ሄርኩለስ የሚባል ነገር ሰምቸ አላውቅም በምንድነው
የግሪክ ጀግና ነው።
ተረት ነው ወይስ ምንድነው እስከዛሬ ሰምቼ አላውቅም
Its mythology
የህንድ ፊልም ነው ወይስ እዉነተኛ ታሪክ ?
የጥንታዊ ግሪክ ሰዎች አፈታሪክ ነው።
@@ketarik_mahitem ብሮ ዩቲዩብ ሁሌ ቪዲዮህን ሪኮመንድ ያደርጋል ግን አላይም ነበር። አትጥፋ አሁን ተከታይህ ነኝ። ደግሞ ታራሪቃለህ!
ምን ድነው የፊልም ትርጓመሜ ነው
የፊልም ትርጓሜ አይደለም። በአለም ብዙ ከተነገረላቸው የጥንታዊ ግሪክ ታሪኮች መሀል አንዱ ነው።
@@ketarik_mahitem እሺ አመሰግናለሁ
መጽሐፋዊ ታሪክ ነው ይሄ ታሪክ?
ፊልም ተሰርቶለታል እንዴ ካለ ንገረን
watchseries.pe/movie/watch-hercules-full-online-19123
Betam des yemil tarik newu, kechalk ye persian empire and king cyrus the great aqrblin❤❤❤❤
ስለ መልኣከ ሱራፌኤል እና ኩሩቤል ስራልን ❤❤❤
ስለ መልኣከ ሱራፌኤል እና ኩሩቤል ስራልን ❤❤❤