የህንድ አማልክት ሙሉ ታሪክ | GODS OF INDIA (HINDUISM)

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024

Комментарии • 55

  • @firehiwotmisganaw376
    @firehiwotmisganaw376 5 месяцев назад +6

    እዴት እደማመሰግንህ አላቅም የእውነት ማወቅ የምፈልገዉ ነገር ነበር ሁሉንም እምነት ያላቸዉን አስተምሮ ማወቅ እፈልጋለዉ ብዛት video ግን በእንግሊዝ ቋንቋ ስለሚሰራ በደንብ አይገባም

  • @korerimagraphics
    @korerimagraphics 11 месяцев назад +23

    ከምንም ነገር ገለልተኛ እና የሁሉንም እምነት ሳያዳላ ታሪካቸውን የሚያካፍል ምርጥ ቻናል በርታ... ከ ኮረሪማ ግራፊክስ ለ ከታሪክ ማህተም

  • @ccvcf7964
    @ccvcf7964 11 месяцев назад +21

    ኣምላኬ ና መድሃንቴ እየሱስ ክርስቶስ ብቻህን ክበረ ለምታቀርብልን ትምርት ኣመሰግናለው ማወቅ ጥሩ ነው በርታልን

  • @BesufikedZed
    @BesufikedZed 11 месяцев назад +5

    wow i like

  • @betelhemmulugeta5827
    @betelhemmulugeta5827 11 месяцев назад +11

    😂😂😂 ቀልድ ነው የሚመስለው የሚገርመው ደሞ ይህንን ቀልድ የሚመስል እምነት በቢልየን የሚቆጠር የአለም ህዝብ ማመኑ ነው። እየሱስ ያድናል።

  • @yoniyoyo6393
    @yoniyoyo6393 11 месяцев назад +8

    ስራዎችህን በጠቅላላ በፍቅር ነዉ የምከታተላቸዉ…በርታልን💯

  • @user-me6nd8pv4y
    @user-me6nd8pv4y 11 месяцев назад +4

    ወድማችን እናመሰግናለን ያበርታህ 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @genetfsha7554
    @genetfsha7554 11 месяцев назад +9

    ግነ እኮ አያድኑም 👈ካለእግዚብሔር አዳኝ የለም👈

  • @user-ew9yx8fc9i
    @user-ew9yx8fc9i 11 месяцев назад +4

    የሚገርም ነው

  • @tarikhistory
    @tarikhistory 11 месяцев назад +7

    በሂንዱይዝም ዙርያ የተሰራ የመጀመርያ አማርኛ ቪድዮ ይመስለኛል

  • @TsegaHabte-ud9yw
    @TsegaHabte-ud9yw 11 месяцев назад +6

    ለረዥም ጊዜ እየጠበኩት ነበር _❤❤❤

  • @breyhabeshawit8280
    @breyhabeshawit8280 8 месяцев назад +2

    ወይኔ ዛራ እና ቻንድራ በነሱ መንፈሳዊ ፊልም ነዋ ደጋግሜ ሳየው ነበር እየሰበኩን ነበር ሳናውቅ ምንድነው ፆሎት ባአል ይላሉ ፊልም አይደለዴ እል ነበር ይገርማ እናመሰግናለን ወንድማችን ታሪካቸው ለማወቅ እፈልግ ነበር

  • @admediaet
    @admediaet 11 месяцев назад +1

    👌👌👌 ቪዲዮውን አይቼ ጨረስኩ ምርጥ ታሪክ ነው እንደዚህ አይነት ታሪኮችን ማወቅ አስፈላጊ ነው plz ቀጣዩ ቪዲዮ እንዳይዘገይ

  • @bereket864
    @bereket864 11 месяцев назад +2

    የምትሰራቸው ቪዲዮ ታሪኮች እና አቀራረብህ በጣም ደስ የሚል ነው በዚሁ ቀጥልበት በጣም ትመቸኛለህ ቶሎ ቶሎ ቪዲዎ ብትሰራ ደሞ ምኞቴ ነው

  • @mesiabushe8498
    @mesiabushe8498 11 месяцев назад +2

    እግዚኦ ማሀርነ ክርስቶስ ምን ጉድ ነው በጌታ እና አሁንም ይሄንን ነገር ያመልኩታል 😢😢

  • @ቃል-ወ8ተ
    @ቃል-ወ8ተ 10 месяцев назад +2

    በርታ ❤❤

  • @BarenabasAshebir-bx1xy
    @BarenabasAshebir-bx1xy 8 месяцев назад +1

    Amezing

  • @user-uu1zt2bs4j
    @user-uu1zt2bs4j 8 месяцев назад +2

    ሆይ ምን ጉድ ናቸው

  • @destistories767
    @destistories767 11 месяцев назад +3

    "የአሕዛብ አማልክት ሁሉ አጋንንት ናቸውና እግዚአብሔር ግን ሰማያትን ሠራ።" መዝ. ዳዊት 96:5/
    Thank you ማወቅ መልካም ነው::
    እኔን የገረመኝ ሴቶቹ አማልክቶች የህንድ ሳሪ ነው የሚለብሱት ያሰላም😅😂

  • @user-yi5sz2vw9m
    @user-yi5sz2vw9m 4 месяца назад +2

    On the power On El Shaddai Elohim Adonai Achad Shema Israel
    On the power On St Michael
    On the power On St Gabriel
    On the power On St Mary
    On the power On St Paul
    On the power On St Peter
    On the power On St Matthew
    On the power On St Marcus
    On the power On St Betrelemus
    On the power On St Tadiyos
    On the power On St Barbara
    On the power On St Arsema
    All the ufo illuminate will be in the middle in volcano forever Amen

  • @tesfamichael5653
    @tesfamichael5653 11 месяцев назад +4

    ሚገርም ነው 😮

  • @user-ux1ye6qt3n
    @user-ux1ye6qt3n 11 месяцев назад +1

    Yenasu yishalal iko yegna imnat iko politica.inji imnat adelm.gobaz imnatun politica argotal yegna

  • @TSabdulhaq
    @TSabdulhaq 11 месяцев назад +4

    የህንድ አማልክት በመጽሀፈ ሄኖክ እና በክርስትና የወደቁ መላዕክት ወይም ምድርን ለመጠበቅ እግዚአብሄር ልኳቸዋል ከሚባሉት መላዕክት ውስጥ እንደሆኑ ይነገራል። እስኪ አንተም በዚህ አንድ ቪድዮ ስራልን

  • @SHIVA-cx1zd
    @SHIVA-cx1zd 9 месяцев назад +1

    Amazing 🎉🎉🎉

  • @ZahraZahra-fb9te
    @ZahraZahra-fb9te 11 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤ ጎበዝ ወንድማችን ይገርማል በጣም

  • @izackc4152
    @izackc4152 11 месяцев назад +1

    Betam harif nw bro pls sela viking sralin

  • @AGoggleUser
    @AGoggleUser 11 месяцев назад

    😮wow thanks very much

  • @user-ue8ky7be9j
    @user-ue8ky7be9j 2 месяца назад +2

    Anta sew kiberlin,yatske sew,yahagera sew.menghu sew,manim yanchi sew endayawkihh tetnkek biyans eske 2040

  • @user-wt6td6gp6m
    @user-wt6td6gp6m 11 месяцев назад +1

    Betam setebekeh nebre abate beretalge 😊😊

  • @ketarik_mahitem
    @ketarik_mahitem  7 месяцев назад +2

    መፅሐፈ ሄኖክ ሙሉ የድርሳኑ ቅጂ በቴሌግራም ቻናላችን ተለቋል። ከታች 👇ምታዩትን ሰማያዊ ሊንክ በመጫን እንድታነቡት ተጋብዛችኋል።
    t.me/ketarik_mahtem/150
    ቴሌግራም ቻናላችንን በመቀላቀል ቤተሰብ ይሁኑ

  • @Bhethtem.tgne.
    @Bhethtem.tgne. 11 месяцев назад +1

    😢thanks my.borther❤❤❤❤❤

  • @TsedniyaTsedi-lk6db
    @TsedniyaTsedi-lk6db 11 месяцев назад +1

    Betammm enamesgnalen berta❤❤❤❤

  • @Jimmy_from_Mercy
    @Jimmy_from_Mercy 11 месяцев назад +1

    በቀጣይ ስለ ሲድራታ ጉተማ ቡድሃ ስራልን🙏

  • @AGoggleUser
    @AGoggleUser 11 месяцев назад +5

    ግን አፈታሪክ ነው ወይስ......

    • @ketarik_mahitem
      @ketarik_mahitem  11 месяцев назад +2

      አሁንም ያለ የህንዳውያን እምነት ነው።

  • @YeneYene-v3x
    @YeneYene-v3x 8 дней назад +1

    ለምንድነው ቶሎ ቶሎ የማትለቅልን

  • @fevenjissape7629
    @fevenjissape7629 11 месяцев назад

    ለጠቅላላ እዉቀት ጥሩ ነወ tnx

  • @Muzmurr
    @Muzmurr 11 месяцев назад +3

    ሰው ይህን ተራ ተረት ሃይማኖት ብሎ ሲይዝ በጣም ያሳዝናል በጣም።

  • @ethiozena3826
    @ethiozena3826 11 месяцев назад +1

    shiva the destroyer, i like his dance of creation

  • @user-xv3do3fl5h
    @user-xv3do3fl5h 10 месяцев назад +1

    Bertalin wendime inam bee zirzir ye qerutinim bitii leqilin desii yilegnaal bezawum ye zeus' nim

    • @ketarik_mahitem
      @ketarik_mahitem  10 месяцев назад

      ruclips.net/video/3RAwwZ9E7A8/видео.html

  • @user-kp2dk7vm5h
    @user-kp2dk7vm5h 10 месяцев назад

    waw 🎉 berta wendm 💯🖤

  • @hailemariamtsegaye4684
    @hailemariamtsegaye4684 8 месяцев назад +3

    አሁን ይሄን አይቼ እንዴት ነዉ ህንዳዊዉን ፕሮፌሰሬን ሚያስተምረኝን እዉነት ነዉ ብዬ መቀበል ምችለዉ

  • @temimatemima3730
    @temimatemima3730 9 месяцев назад +1

    ምን ጉድ ነዉ ይሄም ሃይማኖት ተብሎ ብቻ ማወቅ አይከፋም

  • @SintayewSeberAbdisa
    @SintayewSeberAbdisa Месяц назад

    ማወቅ እፈልግ ነበር

  • @user-cz7jx7zu9c
    @user-cz7jx7zu9c 17 дней назад +1

    ሴጣን ክፋ ነዉ ብዙ አይነት ሰዎችን ማሳሳቻ መንገድ አለዉ እነዛህ ሁሉ ጣኦት ናቸዉ

  • @admediaet
    @admediaet 11 месяцев назад +1

    ብዙ ጊዜያት አለፉ ቢሆንም ቪዲዮው ጊዤ ይገባዋል!

  • @rasteferi219
    @rasteferi219 11 месяцев назад +2

    GALATTOOMI

  • @user-me1rd7qm8z
    @user-me1rd7qm8z 11 месяцев назад +2

    እስቲ Shani ስለ ምባለው አማልክት❤

  • @hanah9895
    @hanah9895 11 месяцев назад +1

    😢😢😢😢

  • @user-oi8kh8lo5p
    @user-oi8kh8lo5p 11 месяцев назад

    Chines metrology