የጠጅ አጣጣል |How to make Teji| Ethio lal

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 20 янв 2025

Комментарии • 95

  • @ethiolal2148
    @ethiolal2148  3 года назад +8

    🌼🌼ለእንቁጣጣሽ እሚደርስ ቀላልና ፈጣን🌼 🌼
    📌ሰላም እንኳን በሰላም መጣችሁ🙏ለምትሰጡኝ ፍቅርና አክብሮት ከልብ አመሰግናለሁ🙏🥰ከወደዳችሁት ላይ እንድታደርጉ በትህትና አሳስባችሗለሁ ለቻናሌ አዲስ የሆናችሁ ሰብስክራይብ እያደረጋችሁ ቤተሰብ ሁኑ👨‍👩‍👦‍👦 🥰ሁሌም ላይክ ኮሜንት ሼር እያደረጋችሁ ስለምታበረታቱኝ ከልብ አመሰግናለሁ🙏🥰አሁንም ይህን ስራ ከወደዳችሁት ላይ ሼር እንድታደርጉ በትህትና አሳስባችሗለሁ አመሰግናለሁ🙏❤️🟩🟨🟥

  • @EthioTastyFood
    @EthioTastyFood 3 года назад +2

    አሜን በሰላም ያድርሰን በጣም አመሰግናለው ምሣዬ እጆችሽ ይባረኩ ሼር 😍👌😋❤️👍

  • @weynikitchen
    @weynikitchen 3 года назад +1

    በጣም ቆንጆ የጠጅ አጠማመቅ ነው እጆችሽ ይባረኩ ምሳዬ የኔ ቆንጆ ላይክ ሼር 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @yemiten
    @yemiten 3 года назад +2

    ምሳዬዬ አሜን በሰላም ያድርሰን ዋዉ በጣም ቆንጆ የጠጅ አጣጣል ነው የወይራ ሽታዉ መጣብኝ 😍እርሾ አለመደረጉ አሪፍ ነው እስከ ለ 2 ወር መቼም በጣም ሀይለኛ ነው የሚሆነዉ እጅሽ ይባረክ ሼር 😍💯👍

    • @ethiolal2148
      @ethiolal2148  3 года назад +1

      እውነት ነው የሚዬ የወይራን ሽታ እሚያውቅ ያውቀዋል እስከ 2 ወር ሀይለኛ ጠጅ ነው እሚሆነው ለመምጣት ተዘጋጅ ይህን የመሰለ ጠጅማ ብቻዬን አልጠጣውም አመሰግናለሁ እምወድሽዋ🙏🥰💕❤️

    • @yemiten
      @yemiten 3 года назад

      ምሳዬዬዬ የኔ ዉድ ማን ያዉቃል አንድ ቀን እመጣ ይሆናል ። ባለሙያ እኮ ነሽ ቀድመሽ በመዘጋጀትሽ አደንቅሻለሁ የኔ ባለሙያ 😍😍😍💯💯👍👍👌👌ምሳዬዋ የተሰባበረ ጌሾ ካገኘሁ እሞክራለሁ 💯

    • @ethiolal2148
      @ethiolal2148  3 года назад

      @@yemiten የሚዬ እንገናኛለን እኛ ደህና በጣም አመሰግናለሁ እምወድሽዋ 🥰🥰💕በዓላቶቻችን በጣም እወዳለሁ ልጆቼም በጣም ነው በዓል እሚወዱት ቀድሜ ነው እማዘጋጀው 👌 ሀበሻ ሱቅ ታገኛለሽ ሞክሪው የኔ ውድ🥰💕❤️

  • @bettwascorner
    @bettwascorner 3 года назад

    ምሳዬ በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው በቀላሉ ጥሩ አርገሽ ነው ሰርተሽ ያሳየሽን እናመሰግናለን 👌👍ሼር❤🙏

  • @chefselamkitchen5026
    @chefselamkitchen5026 3 года назад

    ዋው ምሳዬ በጣም ቆንጆ እና ጤናማ ጠጅ ነው የጣልሽው ልዩ ነው በጣም ነው የወደድኩት እናመሰግናለን ስላካፈልሽን እህቴ እጅሽ ይባረክ ላይክ ሼር👍👍❤👌

  • @Habibahabiba1990.
    @Habibahabiba1990. 3 года назад

    በጣም ቆንጆ የጠጅ አጣጣል ነው ያሳየሽን እጅሽ ይባረክ @ሼር

  • @AyniA1
    @AyniA1 3 года назад +1

    Wow ምሳዬ በጣም ቆንጆ አሰራር እሞክረዋለሁ❤️🙏🏼

  • @EthioGeneral
    @EthioGeneral 3 года назад

    በጣም ቆንጆ ጠጅ ነው
    እጅሽ ይባረክ ፡ በርቺልን እናመሰግንሻለን
    ሼር 🙏❤️

  • @amentube6496
    @amentube6496 3 года назад +1

    ምሳየዋ በጣም የሚያምር ጠጅ አጣጣል ነው እስራዋለሁ ለአዲስ አመት እናመሰግናለን በጣም ቀላል አስራር ነው

  • @LuliLemma
    @LuliLemma 3 года назад +1

    ምሳዬ ዋው ስታምሬ እንቁጣጣሽን መስለሻል ቆንጆ ጠጅ ወቅቱን የጠበቀ ነው ያሳየሽን እጆችሽ ይባረኩ ሼር😍👌

  • @JerryHabeshaTube
    @JerryHabeshaTube 3 года назад

    ዎው ምሳየ በጣም የሚያምር ቆንጆ ኣሰራር ቆንጆ ጠጅ ባከሙያ ከወዲሁ ለእንቁጣጣሽ እንድንዘጋጅ ጥሩ ግዜ ነው የመረጥሽው ቀለል ባለ ኣሰራርና ኣገላለጽ ኣስተምረሽናል እሞክረዋሎህ ስላካፈልሽን እናመሰግናለን ላይክ ሼር ❤️😍🙏

  • @yemiten
    @yemiten 3 года назад +1

    Watching misayeee

  • @WowEthiopianfood2018
    @WowEthiopianfood2018 3 года назад +1

    Thank you for sharing mesaye እኔ ጠላ ባልጠጣም ለሚጠጡ ቆንጆ አዘገጃጀት ነው እጅሽ ይባረክ👍👍😍

  • @lulitlula4290
    @lulitlula4290 3 года назад

    ምሳይዬ በጣም ቆንጆ የጠጅ አጣጣል ነው ያካፈልሽኝ ጥሩ ፈልቶልሻል ካለ እርሾ እጅሽ ይባረክ ላይክ ሼር🙏🙏❤️❤️

  • @milkanatube4685
    @milkanatube4685 3 года назад

    አሜን አሜን ምሳይዬ የኔ ባለሞያ ጥቆንጆ ዝግጅት ነው በጣም ሀይለኛ ጠጅ ነው የሚሆነው ያስታውቃል ለእንቁጣጣሽ በሰላመሰ ያድረሰን

  • @EthioTastyFood
    @EthioTastyFood 3 года назад +1

    Watching 👌❤️

  • @tseddyethiopiawit1171
    @tseddyethiopiawit1171 3 года назад

    ምሳዬ ማር ልዩየጠጅ አጣጣል የማሩ ከለር ደግሞ ጠጁንነው የሚመስለው እግዚአብሔር በሰላም ያድርሰን የኔ ውድ ተባረኪ@share🥰🥰🥰👌👌👌

  • @ruttendale8488
    @ruttendale8488 3 года назад +1

    ቀለል ባለ መልክ ነው ያሳየሽን እናመሠግናለን በርቺ

  • @Hara-tube12
    @Hara-tube12 3 года назад

    ዋው ምሳዬ ቀደም ብለን እንድንዘጋጅ አንቅተሺናል ሰላም ያድርሰን እናመሰግናለን

  • @bettwascorner
    @bettwascorner 3 года назад

    Watching ምሳዬ

  • @ElsiGojo
    @ElsiGojo 3 года назад

    ምሳየዋ እንቁጣጣሽ አስመስልሽው🌻 አሜን በሰላም ያድርሰን በጣም ቆንጆ ጠጅ ነው የጣልሽው እጅሽ ይባረክ ውዴ ሼር👌🥰

  • @ፍቅርተሥላሴ-ዸ9ቘ
    @ፍቅርተሥላሴ-ዸ9ቘ 3 года назад

    ዋው ምሳዬ እሞክረዋለሁ አመሠግናለሁ

  • @jerytubeEthiopianfood
    @jerytubeEthiopianfood 3 года назад

    በጣም ባለሙያ ዋው👌❤👏👍ሼር

  • @MesrakandDestiny
    @MesrakandDestiny 3 года назад

    ምሳዬ ስታምሪ የኔ ቆንጆ በዛላይ ባለሙያ ተባረኪ የኔ እህት 🙏🏽♥️💯👌🏾👍🏾

  • @ethiotubeyebahlgebeta6936
    @ethiotubeyebahlgebeta6936 3 года назад

    ምሳዬ ባለሙያ እጅሽ ይባረክ ውዴ ሼር😍👌👏

  • @titisekitchen7013
    @titisekitchen7013 3 года назад

    Misaye betam enameseginalen leyet yale aserar new ejish yibarek like 👍♥

  • @keludishow
    @keludishow 3 года назад

    ምሳዬ ውዴ በጣም የወደድኩት ቪዲዮ ብዙ ሠዎችን ይጠቅማል በጣም ምርጥ የሆነ ጠጅ ነው የሠራሽው በቻናልሽ ሁሌም የምትለቂው ሀገራዊነት ያላቸው ሞያዎች እጅግ በጣም ጠቃሚ ናቸው በርቺልኝ እጅሽ ይባረክ👌👌👍

  • @yemsrachwoldemariam6984
    @yemsrachwoldemariam6984 3 года назад

    ጎበዝ ነሽ እናመሰግናለን በርቺ ጠፍተሻል

  • @-hibsttube9779
    @-hibsttube9779 3 года назад

    ዋዉ! ምሳዬ በጣም ቆንጆ ጠጅ ነው የጣልሽዉ። እናመሰግናለን የእኔ ባለሙያ🙏 እጅሽ ይባረክ👏 በርቺልኝ!

  • @misrakkidane6528
    @misrakkidane6528 3 года назад +1

    የኔ ባለሙያ ባህልሽን ያለቀቅሽ ኢትዮጵያዊት ነሽ!!

  • @mahiethiopia
    @mahiethiopia 3 года назад

    ውይ ጌሾ ቢኖረኝ ብዬ ተመኘሁ😍 በጣም ቆንጆ ጠጅ ነው👌👍

  • @weynikitchen
    @weynikitchen 3 года назад +1

    Watching 👍❤️

  • @menitube-3685
    @menitube-3685 3 года назад

    አሜን ሰላም ያድርሰን ዋው አንደኛዬ😍😍

  • @WowEthiopianfood2018
    @WowEthiopianfood2018 3 года назад +1

    Watching mesaye 😍

  • @MekdiTube
    @MekdiTube 3 года назад

    እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን

  • @የተዋህዶልጅየተዋህዶልጅ

    በጣም አሪፋ አሰራርነው በአድነገር ያልገባበት ወድጀዋለው እርሻ እርድምናምን ሲጨምሩበት በጣም ያስጠላል

  • @nabechannel1921
    @nabechannel1921 3 года назад +1


    ስታምሪ ምሳዬ ሞያሽ መቸም ወደር የለዉም የሚገርም ነዉእንዴት እንደሚጣፍጥ ታዬኝ በሰላላም ያድርሰን ወድጄዋለሁ ሼር ዉድድድድድድ በርቺልኝ

  • @frehiwotchannel4494
    @frehiwotchannel4494 3 года назад

    Selam amen amen baslam btna yadrsn egeshe yebark

  • @senaitkifle1759
    @senaitkifle1759 3 года назад

    Wey yene konjo setamri. Kenseshal. Ay set ay tej yemiyasebel nw. Thank you

  • @ExodusRiseandShineEleniAdera
    @ExodusRiseandShineEleniAdera 3 года назад

    Lyu new! Ejesh yebarek!

  • @rahelasmerinabelalifestyle5566
    @rahelasmerinabelalifestyle5566 3 года назад

    ቆንጆ ነው 👍

  • @ethioabytube-3602
    @ethioabytube-3602 3 года назад

    Wow yene wudi betam neminmeseginsh

  • @amentube6496
    @amentube6496 3 года назад

    Watching ምሳየ

  • @birhanewetere8578
    @birhanewetere8578 3 года назад

    እጅሽ ይባረክ ያገሬ ልጅ እንደ አንቺ እኔም እሰራለሁ እናመሰግንሻለን😍

  • @onto767
    @onto767 3 года назад

    ሁል ጊዜ እንጀራ በጋገርኩ ቁጥር እንደመረኩሽ ነው ምሳዬ .... ለብዙ ጊዜ እየተበላሸብኝ ነበር እድሜ ላንቺ ስለእንጀራ የሰራሽውን ቪዲዬ ካየሁ በኃላ አንድ ቀን ተበላሽቶብኝ አያውቅም ! ብዙ ሰው recommend አድሪጌእለሁ ቪዲዎሽን እየገቡ እንዲያዪት..... በድጋሚ በጣም በጣም አመሰግናለሁ ምሳዬ🙏

    • @ethiolal2148
      @ethiolal2148  3 года назад

      አሜን ከልብ አመሰግናለሁ የኔ ውድ 🙏💕💕💕💕

  • @tigistyetayew8485
    @tigistyetayew8485 3 года назад

    አሜን እናመሰግናለን

  • @JerryHabeshaTube
    @JerryHabeshaTube 3 года назад

    Watching 😍

  • @tinsaevlog6646
    @tinsaevlog6646 3 года назад

    ዋውውውውበጣም ነው ያደነኩሽ ገራሚ ነው ቨድዬ እምወደውን ነገር ነው ያየሁ እጄሽ ይባረክ 😍🙏

    • @ethiolal2148
      @ethiolal2148  3 года назад

      በጣም አመሰግናለሁ ትንሱዬ🙏🥰

  • @milkanatube4685
    @milkanatube4685 3 года назад

    ምሳይዬ ስታምሪ😍😍

  • @lovehelinarecipe9932
    @lovehelinarecipe9932 3 года назад

    Watching😍

  • @hanaretta9428
    @hanaretta9428 3 года назад

    It looks so good 😊 Thank you for sharing ahead Mesye! 👍🏼❤️

  • @kebebushtube9618
    @kebebushtube9618 3 года назад +1

    ምሣየ የኔ ባለሙያ ዋው በጣም ግሩም ነው በይ አንዶን ወደኔ በያት😂😘😘😘

    • @ethiolal2148
      @ethiolal2148  3 года назад

      ከብየዋ ምን ችግር አለ እልክልሻለሁ አመሰግናለሁ እምወድሽዋ🙏🥰

  • @chefselamkitchen5026
    @chefselamkitchen5026 3 года назад

    Watching ምሳዬ❤

  • @AyniA1
    @AyniA1 3 года назад

    Watching ❤️

  • @aschelaabebawr
    @aschelaabebawr Месяц назад

    Sewofer bemin makitan enchelalen kongo nawe አናመሰግናለን selamelikamenatish

  • @hirutgtekleyesus
    @hirutgtekleyesus 3 года назад

    for color can we add some erde???
    when are we going to add
    I mean which step.
    please let me know
    Thanks 😊 🙏 😊 🙏

  • @kasalemalemu2770
    @kasalemalemu2770 3 года назад

    አንችም ማር ነሽ እህትየ የእኔ ባለሙያ በሁሉም ነገር አንደኛ እንኩዋንም እህቴ ሆንሽ

  • @genetteferi9552
    @genetteferi9552 3 года назад

    ሞያሽን፣ስላካፈልሽን፣በጣም፣ እናመሰግናለን

  • @LoveAndPeace2424
    @LoveAndPeace2424 3 года назад +1

    ምሳዬ እህቴ ዛሬ July 25,2021 አንቺ ባሳየሽን መሠረት የጤፍ እንጀራዬ ምን ልበልሽ የማር እንጀራ መስሎ ወጣልኝ በጣም ደስ ብሎኛል። የምን አምቦሀ፣ የምን ቤኪንግ ፖውደር ምናምን በቃ exactly አንቺ ባሳየሽን መሠረት አቦካሁ፣ አብሲቱንም እንደዛው ሁሉን ከቀላቀልኩ በኋላ ፍሪጅ ውስጥ overnight አሳድሬ ጥዋት ጋገርኩት። እኔጃ እንዴት አድርጌ እንደማመሰግንሽ አላውቅም እግዚአብሔር አንቺንም ቤተሰብሽንም ይባርካችሁ። ሚሊዮን ላይክና ሰብስክራይብ ማድረግ ቢቻል ባደረኩልሽ you deserve more❤❤❤❤❤❤👌👌👌👌👌

  • @lovehelinarecipe9932
    @lovehelinarecipe9932 3 года назад

    ምሳዬ በጣም ቀላል በሆነ መንገድ ነው ያሳየሽን ምርጥጠጅ እስኪ አንድ ብርጭቆል ላኪልኝ ጠጅ ስወድ🥰🥰🥰

    • @ethiolal2148
      @ethiolal2148  3 года назад

      ህልዬ እልክልሻለሁ ምን ችግር 3 ብርሌ ይበቃሻል?🤣🤣🤣🤣

    • @lovehelinarecipe9932
      @lovehelinarecipe9932 3 года назад

      @@ethiolal2148 ምሳዬ ሶስት ብርሌማ ሰከርኩ 🤣🤣🤣

    • @ethiolal2148
      @ethiolal2148  3 года назад

      @@lovehelinarecipe9932 🤣🤣🤣🤣🤣 እንቅልፍ ነው እሚሆንሽ ህልዬ 🤣🤣🤣

  • @-hibsttube9779
    @-hibsttube9779 3 года назад

    watching❤

  • @berhanu2368
    @berhanu2368 3 года назад

    የምትጠቀሚው ማር እውነተኛ ማር እይደለም ሥለዚህ የማር እንጀራውን ገዝቶ መጠቀም በጣም የተሻለ እማራጭ ነው:: ብዙ ዓይነት ማር በገበያ ላይ ይሸጣል እና ብዙ ማጣራት ያሥፈክጋል:: watch out there are lots of fake honey on the market. በተረፈ በርቺ እግዚአብሔር ካንችጋር ይሁን መልካም ቀን.

  • @hirutgtekleyesus
    @hirutgtekleyesus 3 года назад

    by the way, Addis Ababa also we know
    weyera maten,
    how ever it depends on ende yebetu
    but wyera is very common in Addis Ababa.
    you are doing good in America way.
    good job
    thanks

    • @ethiolal2148
      @ethiolal2148  3 года назад

      በጣም አመሰግናለሁ 🙏🥰 ምናልባት እማያውቁት ካሉ ብዬ ነው የኔ ውድ አመሰግናለሁ💕❤️

    • @hirutgtekleyesus
      @hirutgtekleyesus 3 года назад

      @@ethiolal2148
      I love all your posts my sister ,
      Thanks

  • @senaitkifle1759
    @senaitkifle1759 3 года назад

    Gesho tefetowal.

  • @da5039
    @da5039 Год назад

    አይቀቀልምደ የጌሾው እንጨት

  • @elviraperrucci9462
    @elviraperrucci9462 Год назад

    ወይራን የከተማ ልጆችም እናውቀዋለን

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 3 года назад

    ባለሙያ ምሳዬ እጅሽ ይባረክ በጣም ቆንጆ ጠጅ ነው እድሜ ከጤና ሰጥቶ ለዛ ቀን ያድርሰን አሜን 🙏
    ምሳዬዋ ለ 2 ወር የሚቆይ ከሆነ ከነ ጌሾው ነው የሚቀመጥ ወይስ እናጠለዋለን?
    አመሰግናለሁ👏

    • @ethiolal2148
      @ethiolal2148  3 года назад

      አሜን አሜን አሜን ሐንዬ በጣም አመሰግናለሁ 🙏💕 ለ 2 ወር ከነጌሾው ነው እማቆየው እምወድሽዋ🥰🥰❤️❤️

    • @ሐናሐና-ቘ3ከ
      @ሐናሐና-ቘ3ከ 3 года назад

      @@ethiolal2148
      አመሰግናለሁ ምሳዬ እግዚአብሔር ያክብርልኝ ❤👏

  • @noilkiyas98
    @noilkiyas98 Год назад

    2 ወር? 🤔

  • @ethiotubeyebahlgebeta6936
    @ethiotubeyebahlgebeta6936 3 года назад

    😍👀

  • @naileyemeru7104
    @naileyemeru7104 3 года назад

    የጠጅሽን ማቅረብያ ትልቁን ብርሌ ከየት ገዛሽው።ብትነግሪኝ

  • @noilkiyas98
    @noilkiyas98 Год назад

    I thought we need to cook the Gesho like my mom used to do🤔

  • @militeteklemariam6504
    @militeteklemariam6504 3 года назад

    ምሳዬ በጣም ቆንጆ ጣልሽልን 👌🏾❤️እጅ ይባርክ መሞከርም ፈለኩ ግን እንጨቱን ሲቀቅሉት አይቻለሁበሁለቱም መንገድ ይሆናል ማለትነው ? ሞክሬው አላውቅምና ልዩነቱ ምንድነው please thank you for everything and you have a blessed day with your beautiful family

    • @ethiolal2148
      @ethiolal2148  3 года назад +1

      አመሰግናለሁ የኔ ውድ 🙏💕 አዎ ቀቅሎም እሚጥል አለ በሁለቱም ይቻላል ቀቅዬ ሞክሬዋለሁ ጠጁ ቆንጆ ነው ከለሩ እንጨቱ ሲቀቀል ውሃው የመጥቆር ነገር አለውና ከለሩ ከዚህም በላይ ይቀላል በሚመችሽ መንገድ ሞሪው ሁለቱም ቆንጆ ነው 🥰💕❤️

    • @militeteklemariam6504
      @militeteklemariam6504 3 года назад

      @@ethiolal2148
      በጣም አመሰግናለሁ ምሳዬ መልሱን ተሎ ስለሰጠሽኝ እህቴ በድጋሜ የተባረከ ቅዳሜና ሰንበት ይሁንላችሁ ነገ በተለመደው የሰንበት ቁርስ ያገናኘን 🙏🏾

  • @የፍቅርእናት-ኸ9ጘ
    @የፍቅርእናት-ኸ9ጘ 3 года назад

    ሰላም ምሳዬ በጣም ቀለል ባለአሰራር ነው የሰራሽው እሞክረዋለሁ የተወቀጠ የእንጨት ጌሾ ይሆናል?

    • @ethiolal2148
      @ethiolal2148  3 года назад

      በጣም የደቀቀ (ዱቄት) የሆነ ባይሆን ይመረጣል ሌላ ካጣሽ አድርጊው ምንም እሚሆን አይመስለኝም ስላልሞከርኩት ነው የኔ ውድ አመስግናለሁ🙏🥰

    • @የፍቅርእናት-ኸ9ጘ
      @የፍቅርእናት-ኸ9ጘ 3 года назад

      @@ethiolal2148 አመሰግናለሁ ምሳዬ የደቀቀ አይደለም ከአገርቤት ነው ያመጣሁት

    • @ethiolal2148
      @ethiolal2148  3 года назад

      @@የፍቅርእናት-ኸ9ጘ እሱማ ቆንጆ ነው ስራው ቀሎልሻል ዛሬ ነገ ሳትይ አዘጋጅው ለመስቀልም ጭምር ቆንጆ ይሆንልሻል ለአዲስ አመት ጠጥታችሁ የተረፈውን በሚሞላ እቃ አስቀምጠሽ ለመስቀልም ይሆንሻል የኔ ውድ💕❤️

    • @የፍቅርእናት-ኸ9ጘ
      @የፍቅርእናት-ኸ9ጘ 3 года назад

      @@ethiolal2148 የኔ እህት እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ

    • @tigatig457
      @tigatig457 3 года назад

      @@ethiolal2148 betame gerume muya nwe enamsgne alne beka teje geshwe Ena mare nwe mitalwe Lela ngre ayigbabteme💚💛❤️