ኪንታሮትን በቀላሉ ማከም /Treat warts effective remedies

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 21 окт 2024

Комментарии • 51

  • @TilaneshTigabu
    @TilaneshTigabu 12 дней назад

    በጣም ነዉ የማመሰግናዉሰግነዉ❤

  • @prhaneprhane3340
    @prhaneprhane3340 Год назад +4

    እኔ የምሀፀን ኪንታሮት ነበረብኝ ያወቅኩት እሪጉዝ ሁኘ ነበር ባህላው ሀኪም ሥሄዲ ተወልዲ በሃላ አሉኝ ሥወልዲ ጠፍ እኔም ዲጋሜ አልተመረመሪኩም አሁንሥ እንደት ማወቅ እችላለሁ

    • @meseretbelhu5177
      @meseretbelhu5177 7 месяцев назад

      እንዴ ባል ካለሽ በግንኙነት ጊዜ ህመም አይሰማሽም?

  • @soofiyasoofiya576
    @soofiyasoofiya576 Год назад +1

    ሰላም ሰላም ታሜ እንኳን ሰላም መጣህ ወንድሜ

  • @Rqpaya
    @Rqpaya Год назад +1

    እናመሰግናለን ዶክተር

  • @wubitji3349
    @wubitji3349 Год назад +2

    የልጄ እጇ ላይ ነበር በነጭ ሽንኩርት ነዉ የጠፋው እናመሰግናለን ዶክተር ❤

    • @Rqpaya
      @Rqpaya Год назад

      እዴት ጠፋልሽ እህቴ እኔአልጠፋብሎኛል

    • @JamilaJamila-wh1bd
      @JamilaJamila-wh1bd Год назад

      @@Rqpaya እኔሽቶ አጠፍልኝ

    • @wubitji3349
      @wubitji3349 Год назад +2

      @@Rqpaya ነጭ ሽንኩርት ጨፍልቄ ኪንታሮቱ ላይ ቀብቼ አሰርኩት ሳትሰለቺ አድርጊው ይጠፋል የልጄ በጣም ትልቅ ነበር

    • @Rqpaya
      @Rqpaya Год назад

      @@wubitji3349 እሺ ማማየ አመሰግናለሁ

    • @mesikonjo6387
      @mesikonjo6387 9 месяцев назад

      Enamsgnaln doctor ena blood type o negative nagn please how to lose weight after birth please help me what can I do thanks

  • @gfdgfd3841
    @gfdgfd3841 Год назад +1

    ሰላም ወድማችን እንኳን በሰላም መጣክ

  • @MartaMarta-qh4tj
    @MartaMarta-qh4tj Год назад +1

    እሺ ብዙ ልጆችን እያስቸገረ ያለ ነገር ነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ

  • @ማህሌትወለተማርያም-ሸ7ኸ
    @ማህሌትወለተማርያም-ሸ7ኸ 8 месяцев назад

    አናመስግናልን ዶክተር❤❤❤

  • @nuniguebrehiwot7
    @nuniguebrehiwot7 Год назад +1

    ታሜ 🌻 🌻 ☀️☀️🙏🙏🙏

  • @Betty-e3y
    @Betty-e3y Месяц назад

    ተባረክ

  • @nuniguebrehiwot7
    @nuniguebrehiwot7 Год назад +1

    ሠላም ሠላም ሠላም ☀️ ☀️ ❤❤ የኔ ልጅ 🙏🙏🙏

  • @Asya-td9cq
    @Asya-td9cq Год назад

    Inamesegnalen tame

  • @SofiAbdu-fz9uu
    @SofiAbdu-fz9uu 2 месяца назад

    እኔ ነጭ ሽንኩርት እና በወይሬ ዘይት እያረኩ ለ10ቀን እሰጋለሁ በጣም ለውጥ አለው ግን ጨርሶ አልጠፋም ምን ላርግ?

  • @mesikonjo6387
    @mesikonjo6387 9 месяцев назад

    Enamsegnaln doctor my blood type is o negative and how to lose weight after birth please help me thanks

  • @naneamen4825
    @naneamen4825 Год назад

    ሰላም ሰላም አፌ በግራ ጉንጬ በውስጥ በኩል እንደ ቁስል ጥጥር ብሎ ወቶብኛል እና በየጊዜው ምግብ ስበላ እነክሰዋለው ህመም ግን የለውም መፍትሄ ካለህ እባክህ ወንድሜ ?

  • @SalkebirUbi-bq6iq
    @SalkebirUbi-bq6iq 10 месяцев назад

    እኔ ብሽሽቴ አካባቢ ወጥቶብኛል ስነቅለው ይራባል ሃኪም ጋ ሳልሄድ በፊት በቤት ውስጥ ግብኣት ማከም ከተቻለ እባክህ ንገረኝ?

  • @rediatfetene4281
    @rediatfetene4281 4 месяца назад

    tnx doc

  • @ymegnushalworku741
    @ymegnushalworku741 Год назад +3

    ሰላም ወንደም እኔ እዉስጥ እግሬላይ አለብኝ እክምና እጀነበር በታአቀምኩት በአንድ ወር ነው ተመልሱ የወጥአዉ

    • @FreihaYaissn
      @FreihaYaissn 5 месяцев назад

      የኔም ከውስት እግሬ ላይ አስቸገረኝ

    • @wqwsew6021
      @wqwsew6021 3 месяца назад

      የኔም ተመልሶ ወጣብኝ😢😢

  • @aab9148
    @aab9148 Год назад

    እባክህን እዳታልፈኝ እድሜው ገፋ ያለሰውስ በመፀዳጃ የሚወጣ ኪታሮት አባቴ አስቃየው

  • @SalkebirUbi-bq6iq
    @SalkebirUbi-bq6iq 10 месяцев назад

    ሙሉውን ስሰማህ አግኝቼዋለሁ አመሰግናለሁ። እጠቀሠዋለሁ🙏🙏

  • @alemAlem-k5b
    @alemAlem-k5b 5 месяцев назад

    Shukren❤

  • @rcgtghh7505
    @rcgtghh7505 Год назад

    ❤ enmsgnalan Tamay wandem

  • @mekonenhabtemariam1158
    @mekonenhabtemariam1158 4 месяца назад +1

    ምልኽቶችን ፎቶ ብትለቅ ምን ይጎልብሀል?

  • @yetatwork6137
    @yetatwork6137 Год назад

    Egziyabhir yekiber yemasegani aneteni selasexeni

  • @bizualememiru7017
    @bizualememiru7017 Год назад

    Enamesgnal tame

  • @fatumaseid288
    @fatumaseid288 5 месяцев назад

    እኔ እፊቴላይ አለብኝ እያድር አየብዛ ነው የሚሄደው ምን ማድረግ አለብኝ ዴክትር???

  • @DagnachewAbebe-gh4uf
    @DagnachewAbebe-gh4uf 6 месяцев назад

    Photo ansch lelakil betam aschgrognal

  • @Hነኝየማሜአፍቃሪሀላሌሳይ
    @Hነኝየማሜአፍቃሪሀላሌሳይ 7 месяцев назад +2

    እግሬላይ ተረከዜላይ አለ 2አመት ሆነኝ ስደትነው ያለሁት ሳኡድ መፍትሄካለ ተባበሩኝ

    • @FatumaSeid-bh7dr
      @FatumaSeid-bh7dr 6 месяцев назад

      እኔም እዳችው አግኝተሽ ከሆነ ንገሪኝ

    • @Hነኝየማሜአፍቃሪሀላሌሳይ
      @Hነኝየማሜአፍቃሪሀላሌሳይ 6 месяцев назад

      @@FatumaSeid-bh7dr አላገኘሁም እህቴ 😥ግን መዳኒትአለ ሚለቀለቅ ያላሉ አልሞከርኩትም ሳስበውያን ማስታገሻ እጅ አያወጣውም

    • @Belaynishyimer
      @Belaynishyimer 4 месяца назад

      አረ እኔ በጣም እያመመኝ ነው እግሬ ላይ ሳኡዲ ነኝ

    • @Haym65
      @Haym65 2 месяца назад

      እስኪ የዳናቹ ካላችሁ ትባብሩኝ እግሬ ስር ከተርከዜ ተቀጥዬ ልሞት ነው ተባብሩኝ

  • @redietwendesn9739
    @redietwendesn9739 Месяц назад

    እግሬ ላይ ወጣብኝ ምን ላድርግ

  • @seadaali-pn4nv
    @seadaali-pn4nv 2 месяца назад

    እኔ የህን ሰሞን መቀመጫ የላይ የሆነ እብጠት ውስጡ የጠጠረ እብጠትወጣብኝ ምን እንደሁ አላውቅም ብቻፂ።መራመድ እራሱ ከለከለኝ ኡፍ አምስደት

    • @mametube1613
      @mametube1613 2 месяца назад +1

      ዪሄንን ካደረግሽ ዪጠፋል ውሀ አፍልተሽ ጨው በደንብ ጨምረሽ አንድ ላይ አፍልተሽ በማቃጥልሽ መልኩ አርገሽ ውሀው ለይ ተዘፍዘፊበት ቦታው ላይ

  • @fasshsehmufjde3599
    @fasshsehmufjde3599 2 месяца назад

    Esi emokrwalhu

  • @Habeeba-oz7rp
    @Habeeba-oz7rp 3 месяца назад

    ❤❤❤❤enmsgnlne. Doktarye

  • @TilaneshTigabu
    @TilaneshTigabu 12 дней назад

    እኔ እግሬን ተጨገርጉ😢

  • @dimateayte7153
    @dimateayte7153 5 месяцев назад

    🤲🤲🤲🤲😭😭😭😭

  • @LeslieT-lv1fz
    @LeslieT-lv1fz 7 месяцев назад

    Indeed, watching them melt away within 48 hours felt so good, and yes, I used what I mentioned the other day. It actually took a bit more to make them totally disappear, I just go’ogled Melissa Thanderski and the pain unexpectedly disappeared so quickly.