Ethiopia - ጠቅላዩ ስለሲኖዶሱ ዝምታቸውን ሰበሩ፣ ተገንጣዩ ቡድን ተደረገልኝ ያለው አቀባበል፣ አሜሪካ ለኢትዮ ኤርትራውያን አዲስ እድል ሰጠች

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 дек 2024

Комментарии • 276

  • @hermelasolomon8504
    @hermelasolomon8504 Год назад

    አሜሪካ ታግዘን ወደአገራችን ፈጣሪ ያስሀባን ከዚህ ክፍ ግዜ አላማው ሌላ ነው

  • @alem9044
    @alem9044 Год назад +1

    አሜሪካን: ስላም:ብትስጠን:መቼ: እንስደድ :ነበር???
    ሀገርዋ : ለሁለተኛ: ባርነት: ከምትስበስበን: ስላም:ስታን: ለምን: በአገራችን: ውስጥ: እርዳታ: አድርጋ: አታግዝም????

  • @ራቢሠይድነኝየባቦዋ

    ወይ ሀገሬ እንድህ ዝብርቅርቅ ትበይ አላህ ሆይ አንተ የሰላም ባለቤት ነህና እባክህ ሰላምን ስጠን ሰላምን አስፍንልን ያረብብብ

    • @ahmedmehamed8479
      @ahmedmehamed8479 Год назад

      እህቴ፡ ድሮ፡ የበላይነት የለመደ እኩልነት ጭቆና ይመስለዋል አሉ፡ ለዛነው የሚንጫጩት አሁን እየተስተካከለነው

    • @gezishmilkessa8699
      @gezishmilkessa8699 Год назад

      Minm ayagebahim sijemer

    • @ራቢሠይድነኝየባቦዋ
      @ራቢሠይድነኝየባቦዋ Год назад

      @@ahmedmehamed8479 ምኑ ነው የሚስተካከለው እናንተኮ መጅሊሱ ላይ ያለው ኦረሞ ስለሆነ እንጅ እደክርስቲያኖች ለኛም መጅልስ ይቋቋም ማለታችሁ አይቀርም ነበር እረ ወደራሳችን እንመለስ

    • @ahmedmehamed8479
      @ahmedmehamed8479 Год назад

      @@ራቢሠይድነኝየባቦዋ እህቴ ሙስሊም ከሆንሽ በዚህ አስተሳሰብሽ ወላሂ ወደራስሽ ተመለሽ ለኔ ምድርላይ ስኖር፡ ከእስልምናየ ውጭ ምንም የለኝም፡ ሙስሊም ሁሉ እንደኔ እንደሚያስብ ተስፋ፡አደርጋለሁ እንጅ አሁን እንደምትይው የሚያስብ ሰው ወላሂ ስላለ አህመድ አብደላ እርቢአ ፋጢማ ስለተባልን እራሳችንን ሙስሊም አርገን የምናይ ከሆነ፡ተሳስተናል እስልምና የሚለው ስለዘርኝነት የሚያስብ ዘርኛ የሆነ፡ ሙስሊም ነው ስለማይል ሙስሊም ሳይሆን ጥንብነው የሚለው ስለዚህ አይደለም ሙስሊም ካፊር፡ እንኳን አልልም ጥንብ ስለሚል ታላቁ፡ቅዱስ ቁርአናችን ስለዚህ ስለዘርኝነት የሚያወራና የሚያስብ ሰውጋር አንችም አታውሪ እኔም አላወራም ምክንያቱም፡ ከጥንብ ጋር እንዴት ማውራት ይቻላል፡ መጣልብቻነው

    • @ራቢሠይድነኝየባቦዋ
      @ራቢሠይድነኝየባቦዋ Год назад

      @@ahmedmehamed8479 አየህ ዘረኝነት አለብህ ማለት ነው እኔ ስለዘርም ስለ እምነትም አልተናገርኩም የሀገሬ ነገር አሳስቦኝ ደአዋ አድርጌ ወጣሁ ብዙ አወራህ

  • @ethiopia-africa6324
    @ethiopia-africa6324 Год назад +1

    መጀመሪያ እነዚያ 25 መጥፎ ሰዎች እራሳቸውን አጋለጡ አሁን ደግሞ ጠቅላዩ ራሳቸውን አጋለጡ አነደርግም ብዙ መሳሪያና ሰራዊት አለን ብለው እንደዚሁ የሚወድቁ አይመስላቸውም ነበር ወይ ከሌላው አለማር ይገርማል

  • @abubekerseid616
    @abubekerseid616 Год назад

    Long live for you Dr Abiy: you are the best

  • @ethiopiananderitreanbrothe7150
    @ethiopiananderitreanbrothe7150 Год назад +9

    Abiy is playing with fire 🔥.

  • @sishaia6875
    @sishaia6875 Год назад

    በእውነት የድግል ማርያም ልጅ ፍርዱከአተ እንጠብቃለን እመቤቴዋየ ከአዱልጅሽ ጋር አቺውድረሽልን
    አብይ ከመጣ ጀምሮ አገራችን እደሶርያ አረጋት አደየ በሃይማኖት አደየበዘር እያባላን ጨረሸን ምነው አድቁርባ ባፈነው ትንብሎት በሞተ ይህጋላ

  • @Ethiopia1612
    @Ethiopia1612 Год назад

    የራሳቸውን ድምፅ ብታሰማ ጥሩ ነው የትግራይ ጉዳይ በተጽዕኖ የተፈፀመ መሆኑ የታወቀ ነው፡ ከዚህ ጋር ምን አገናኘው ፡ ጌታ ይፍረድ

  • @batimelaku5313
    @batimelaku5313 Год назад +3

    ኃጢአተኞች እንደ ሣር ሲበቅሉ ዓመፃ የሚያደርጉ ሁሉ ሲለመልሙ፥ ለዘላለም ዓለም እንዲጠፋ ነው።
    መዝሙረ ዳዊት 92 : 7
    Quenih kerebe teklayu!

  • @wintahabtom9894
    @wintahabtom9894 Год назад +2

    ቆልዑት ተጋሩ አብ ከብዲ አዲኦም እንከለዉ ንህዝቢ ኢትዮጵያ ክጸልእ ብፍላይ ካአ ን ሙስሊምንን ንአምሐራን። ወያነ ንመንእሰያት ሶማል አብ መሬቶም አብ ዓዶም ከይዳ ብአልማማ አጽኒታቶም። ከምኡ’ውን ንህዝቢ ብንሻንጉል ካብ መሬቱም ገፊፋ ናብ በረኻ ጉሒፋቶም ክሳብ ሕጂ ብህዝቢ ብንሻንጉል ጽንተት (ethnic- cleansing/ genocide) ፍጹም ዋላ ሐደ ሰብ ዝዛረብ ወይ ውን ዝሐትት የለን 😭😭😭😭

    • @sensha4562
      @sensha4562 Год назад

      ኝኝኝኝኝ ኣይትበል ናይ ባዕልትኻ ግበር ባርያ

  • @nahommimi9882
    @nahommimi9882 Год назад +15

    ዝምታቸውን ሰበሩ ሳይሆን እቅዳቸውን አብራሩ ነው የሚባለው¡¡¡

  • @ሰብለወንጌልYouTube-s4l
    @ሰብለወንጌልYouTube-s4l Год назад +15

    እግዚአብሔር አምላክ አገራችንን እና እህዝቦቿን ይጠብቅልን ይህ ይህ ኮሜት የምታነቡ ሁሉ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ መልካም ቀን

  • @ክርሥቲያንነኚየተዋህዶፍሬ

    የተዋህዶልጆቺ የኢቢኤሥን ዋልታን እዲሁም መሠሎቹን ሠብሥክራይባቺሁን አሡ እነሡ መናፍቅ ናቸው

  • @elsashume9747
    @elsashume9747 Год назад +3

    ጠቅላዩ ጥሩነው ፈጣሪ ፍርድ አለ ምድሩን አክልዳማ አረጋቹት ሠው አሁን ምን የቀረው ይመስልሃል

  • @genetbitew2088
    @genetbitew2088 Год назад +5

    እግዚያብሔር ሆይመቼ ነዉ ከዚህ እስስት የምትገላግለን?

  • @elsashume9747
    @elsashume9747 Год назад +1

    ፈጣሪ ይፍረድ አይዘገይም

  • @anbesiedessale9105
    @anbesiedessale9105 Год назад +7

    ኦርቶዶክስን የነካ መጨረሻው አያምርም! ቢያርፍ ይሻለዋል፡፡

    • @abebemegersa4712
      @abebemegersa4712 Год назад

      አሁንኮ ነገራቹ ሁሉ ግብቶናል ለእምነቱ ሳይሆን እሄ ሁሉ ጩወት ለጥቅማቹ መሆን ገብቶናል ምድረ ጥቅምኛ ሁሉ፤በቃ ህዝቡ በራሱ ቋንቋ ይገልገል ልቀቁት በቃ እኛ የኦሮሚያን ቤተክህነት እንደግፋሌን ህዝቡን ልቀቁት፡፡

    • @hiwetethiopia7973
      @hiwetethiopia7973 Год назад

      @@abebemegersa4712 ለዘመናት የዘረጉት መረብ መበጣጠስ ስለጀመረ ደም እንባ እያለቀሱ ነው

    • @sewkefuegezabehermelkam7878
      @sewkefuegezabehermelkam7878 Год назад

      @@abebemegersa4712 ቆሻሻ እኔም ኦሮሞ ነኝ እግዚያብሄርን ዘር ብሄር ላይ አታስገባ እኛ በስደት ከኢንድያ ሩሲያ አረብ ሌሎች ጋር አንድ ቤተ ክርስቲያን እየተጋራን ነው አደብ አርግ

    • @sewkefuegezabehermelkam7878
      @sewkefuegezabehermelkam7878 Год назад

      @@hiwetethiopia7973 ምንድነው መረብ? ለምን ሪስሽን አግለሽ ታያለሽ? ደሞ ስምሽ ሌላ ምግባርሽ ሌላ ጼንጤ መናፍቅ የክህደት ልጅ ነሽ ከኛ ውጬ

  • @mekonenyeshewalul5699
    @mekonenyeshewalul5699 Год назад +3

    እግዚሀብሄሪ አምላክ ሆይ ለሀገራችን ኢትዮጰያ ለህዝባችን ፊቅሪን ሰላምን ስጥልን

  • @asfaw8154
    @asfaw8154 Год назад +1

    ቤተክርስቲያንን የጋሀነብ ደጆች አይችሏት!!!

  • @marsilastewodros3599
    @marsilastewodros3599 Год назад +4

    ድሮስ ሀገር ለማፍረስ የነገሰ ሀገር አያድንም

    • @abebemegersa4712
      @abebemegersa4712 Год назад

      አሁንኮ ነገራቹ ሁሉ ግብቶናል ለእምነቱ ሳይሆን እሄ ሁሉ ጩወት ለጥቅማቹ መሆን ገብቶናል ምድረ ጥቅምኛ ሁሉ፤በቃ ህዝቡ በራሱ ቋንቋ ይገልገል ልቀቁት በቃ እኛ የኦሮሚያን ቤተክህነት እንደግፋሌን ህዝቡን ልቀቁት፡፡

    • @bayabeltes69
      @bayabeltes69 Год назад

      @@abebemegersa4712 Ante botiam gala hager silememrat yet abak tawkaleh

  • @Heaven_priests
    @Heaven_priests Год назад +1

    Mizanawi hun enji feta daily

  • @Adi-p7b
    @Adi-p7b Год назад +1

    የኦሮሞ ጵጵስና ስልጣን ጠያቂ በወያኔ ጊዜ የት ነበሩ ቅቅቅቅቅ🙏ጴንጤው ኣብይ ኣመድ ተስፋ ቆርጧል በቅርቡ ይሞታል

  • @etabmestwate9195
    @etabmestwate9195 Год назад +1

    እግዚያብሄር ሆይ የፍርድ ቀን ቅርብ ይሁን ሌላ ምን ይባላል

  • @Eyerusalembini
    @Eyerusalembini Год назад +3

    ምናባቱ ያውቃልና ነው ስለሲኖዶስ ስለ ቀኖና ከሱ መልስ የምንጠብቀው ከአህዛብ ቤተሰብ አሁን ደሞ መናፍቅ የሆነን መንግስት መልካም ነገር የምትጠብቁ ኦርቶዶክሶች ንቁ ቤተክርስቲያንን የሚያጠቃው እራሱ መንግስትነው እሱ ከመጣ ወዲህ ቤተክርስቲያን ያልደረሰባት ግፍ ምን አለ?

  • @ፋክት123
    @ፋክት123 Год назад +2

    እም ወዲህ በጉጉት ነው እምጠብቅህ ሀገራቺንንን ሰላም ያድርግልን ፈጣሪ ዋናው እሱ ነው

  • @direlove5621
    @direlove5621 Год назад +1

    ያሳዝናል

  • @hangma8983
    @hangma8983 Год назад +1

    ምንም አነጋጋሪ አይደለም ጠቅላይ ሚኒስትሩ ትክክል አወሩ ነው የሚባለው

  • @haragharag3474
    @haragharag3474 Год назад +1

    ሁለቱም አካል የሚለው መግስት ኦርቶዶክስን ከዚ ከማይጠቅሙ 30 ከማይሙሉ ለሀገር የምጠቅመውን ከሁሉም በላይ የመግስትን ግብር ባግባብ የምትክፍል ቤትክርስቲያን እንዴት ከ3 እና 10 ከማይሙሉ ሰወች ጋር ተስማሙ ይላል በጣም ያሳፍራል

  • @Sewtube12
    @Sewtube12 Год назад +1

    አገሩ መስሎት ይሆን ቻይና ምንጠፍቶበት ይሆን እዛ አገር ሄዶ የተተኮሰበት ነብስ ይማር

  • @mekibibtgutema9912
    @mekibibtgutema9912 Год назад +1

    የጠቅላዮ አስተያየት ሁለት ነገሮችን የተናገሩት ይጣረሳል አንደኛው ሐይማኖት በብሔር የመጣ እንዳልሆነ ገልፀዋል እሽ ግን ቤሔርን ተገን ተከትሎ ሀገር ሊከፍል ሲመጣ ዝም እንበል ይሉናል በዚህ መልኩ አይበል እና በየ ቢሔር ጠቅላይ እንመስርት ቢባል ምን መልስ ይኖራቸው ይሆን አንዳንዴ አንድን ጉዳይ ጫፍ ጫፊን ብቻ አስተያየት መስጠቱ አዋጪ አይደለም

  • @assefadesta102
    @assefadesta102 Год назад +6

    ፓትርያርኩ በጣም ጠንካራ አባት ናቸው በውሸት ሽንገላ አይሞኙም!!አባታችን ፈጣሪ ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ጎን ይቁም!! 🙏🙏

    • @Semiraa0001
      @Semiraa0001 Год назад

      How he himself Come to Power??? Short memory

  • @ጀጀው
    @ጀጀው Год назад +2

    ጥያቄው እኮ የቦታ አይደለም ምን ይቀልዱብናል የእስከዛሬው ቀልድ ነበረ አሁን ግን በቤተ-ክርስትያን መንግስት ጦሩን ሰብቆ ነው የመጣው

  • @selambelete7500
    @selambelete7500 Год назад +5

    አብይ ነው የኢትዮጵያ ጥላት እና የኦርቶዶክስ ጥለት ግራኝ አብይ ነው

  • @nebatube3260
    @nebatube3260 Год назад +29

    የድንግል ማርያም ልጅ ፍርዱን አንተ ስጠን 🙏🙏🙏

    • @shimelsgebre
      @shimelsgebre Год назад +1

      ፍርዱን ከላይ የምንጠብቀው ቀኑን እንዲያሳጥርልን የሚያሻግረንን ሰው ከመሀከላችን ቶሎ እንዲያስነሳልን እንጂ ትግሉ የራሳችን ነው ። ቁጭ ብለን ከሰማይ የሚወረወር ቀስት የምንጠብቅ እንዳንሆን መጠንቀቅ ያስፈልጋል ። መዘንጋትን እንዳይፈጥር ማለቴ ነው ።

    • @ahmedmehamed8479
      @ahmedmehamed8479 Год назад

      አንተ፡ እሱለራሱ ሙቶየለ ለነገሩ፡ እየሱስ፡ ዛሬላይ ቢሞት ኖሮ ኦነግ ገደለው ማለታችሁ አይቀርም ነበር

    • @mubamnurer5502
      @mubamnurer5502 Год назад +1

      የድግል ማርያም ልጅ ሰው ነው እኮ ምንም አቅም የለውም

    • @ahmedmehamed8479
      @ahmedmehamed8479 Год назад

      @@mubamnurer5502 ሞቶል፡ብለውየለ የሞተው ምንያርጋቸው

    • @tamirtasfahun3013
      @tamirtasfahun3013 Год назад

      Christian left Jewish religious and now time to move on other religious 😊

  • @jamaledasala8153
    @jamaledasala8153 Год назад +5

    ሠላም ለኢትዮጵያ ይሁን አገራችን ጠብቅልን ይህን አስመሳይ ሰውየ ፈጣሪ ያሳልን እየሳቀ ገደለን ሜካብ እየተቀባ ህዝቡን ጨረሰው ሰይጣን👹👹

  • @tewodrosgetahun6151
    @tewodrosgetahun6151 Год назад +2

    መለስ ዜነዊ ማረን

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ጰ7ፐ

    እግዚኣብሔር ልቦና ይስጣቸው

  • @abebaabeba1272
    @abebaabeba1272 Год назад +4

    በፍፁም መምራት እማይችሉሰወች ናችው አገሪቱን እየመሮት ያሉት::

  • @hermelasolomon8504
    @hermelasolomon8504 Год назад +1

    አጥንቱን ይስበረው ምን ዝምታውን ይሰብራል ፈጣሪ ይሰብረውዋ በለጌ እድሜ ልካቸውን ቤተክህነቱን ሲጠብቁ የነበሩትን መንግስት አይደለም ያነሳው ምኑን ነው እጁ የሌለበት ፈጣሪ ዋጋውን ይስጠው ሌባ ሌባ ሌባ ሌባ ነው አቶ አብይ አስመሳይ ይህ ሰውዬ ከተመረጠ ጀምሮ እንደጠላሁት አለሁ አሁንም እጠላዋለሁ።

  • @heratobest3271
    @heratobest3271 Год назад +1

    ሰኖድ መሰደዳችን ሚቀር አይመስልም አሜርካ እናማሳግነለን

  • @ruhamabarkot4802
    @ruhamabarkot4802 Год назад +3

    እግዜአብሄር ይፍርዲ ፍርዱ ከላይ ነው😥😥🙏

  • @جميلةجميله-خ2ن
    @جميلةجميله-خ2ن Год назад +7

    አወ እጁ ስላለበት እኮነው የዘመኑ ጲላጣስ በደም በወንጀል ጠጨማልቆ ከደሙ ነፃ ነኝ ማለት ልክ እደጲላጣስ ነው

    • @dawitboru9027
      @dawitboru9027 Год назад

      የአሳ ግማቱ ወደጭንቅላቱ ቱሉቱላ

    • @dawitboru9027
      @dawitboru9027 Год назад

      ደደብና አህያ በስድብና በዱላ ነው ሚያምነው ዶማ ምንግዜም ዶማ ነው ከመቆፈር ውጪ ተግባር የለውም ኪኪኪኪ እኔ ምርጥ ኢትዮጵያዊ አማርዬ ነኝ እንደእናንተ ዘር ሳቦካ አልገኝም ተስፋና አላማ የሌለው መንደሬ ከቡና ወሬ የዘለለ ታሪክ የለውም ወይ እውቀት የለው ወይ አላማ የለው የበሬ ኑሮ ተወለደ አደገ አገባ ወለደ ሞተ ኪኪኪኪኪኪካ

  • @yeneshmiss8996
    @yeneshmiss8996 Год назад +2

    የኦሮሞ ቡልፀግና አሀገር አሀገር ምራት አይችሉም የምንለዉ በምክኔያት ነዉ

  • @Lavender-rosie56
    @Lavender-rosie56 Год назад +1

    ንግግርክ በጣም ደረቅ ነው ትንሽ የጋዜጠኛ ኣነጋገር መማር ያስፈልገሃል

  • @titki
    @titki Год назад +1

    ፈታ ዴል ለሚን እስፖርት ዜና አትቀርብም?

  • @derejemekonnen1006
    @derejemekonnen1006 Год назад +1

    በሰላም ንግግር ሽፉነው በጉልበት ያለ ስርአት የተሾሙትን ደግፈው ያደረጉት ንግግር ይመስላል ስለዙህ ኦርቶዶክስ እያጠቁ መሆኑን ሰለ እስርና ሰለ እገታ አለመጥቀሳቸው በግልፅ ያሳያል :: እግዚአብሔር ልቦናቸውን ይግለጥ ! አሜን ::

  • @Amina-bm8py
    @Amina-bm8py Год назад +1

    ጌታ ሆይ አተ ምህረትህን ላክልን

  • @kuesf9903
    @kuesf9903 Год назад +1

    ወታደሩ የመንግስት አይደለም?

  • @idriskochaalaseriy9433
    @idriskochaalaseriy9433 Год назад +4

    dr abiy mrt meri best pm

  • @kiyyanafyad9201
    @kiyyanafyad9201 Год назад +1

    ሽኩቻው የቤተ ክርስቲያን ክፍፍል ወይስ የስልጣንና ጥቅማ ጥቅም ክፍፍል ጥያቄ ነው? ስለዚህ አባት ተብዬዎች ህዝብን አታወናብዱ። ችግራችሁ የስልጣንና ገንዘብ ክፍፍል ይደረግ አይደረግ ክርክር ነው። ህዝበ ክርስቲያን ጋር ክፍፍል የለም የገንዘብ ፖለቲካችሁን ወደ ህዝቡ አታምጡት!

  • @Mዩቱብ-i1l
    @Mዩቱብ-i1l Год назад +3

    በሉ ሌላ አታጣቅሱ👈 ሀሣብ ለማሥቀየር
    ሠላም ይመለስልን ያዱ ሰላም ለሁሉም ሰላምን ያመጣልና

  • @tinamol9752
    @tinamol9752 Год назад

    ጠቅላዩን እግ/ር ይባርክህ

  • @aklilemedihin7337
    @aklilemedihin7337 Год назад +3

    ቆይ መንግስት ጣልቃ ካልገባ ቤተክርስታያን አቅሟ ብቻዋን ምን ድነው

    • @tigisthabte9541
      @tigisthabte9541 Год назад

      የቤተክርስቲያን አቅም እግዚአብሔር። ነው።

  • @abebemegersa4712
    @abebemegersa4712 Год назад +2

    አሁንኮ ነገራቹ ሁሉ ግብቶናል ለእምነቱ ሳይሆን እሄ ሁሉ ጩወት ለጥቅማቹ መሆን ገብቶናል ምድረ ጥቅምኛ ሁሉ፤በቃ ህዝቡ በራሱ ቋንቋ ይገልገል ልቀቁት በቃ እኛ የኦሮሚያን ቤተክህነት እንደግፋሌን ህዝቡን ልቀቁት፡፡

  • @hewan676
    @hewan676 Год назад +2

    ለአማራመድበናልብለዋል አማራክልልቢመጡ አንቀበልም

  • @yeshiworkalemu7932
    @yeshiworkalemu7932 Год назад +2

    አሁንም ይህ አስመሳይ ዘንዶ የሚሰማ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዮች ካለ እርሱ ከንቱ ነው

  • @ሀናየናቴናፋቂ
    @ሀናየናቴናፋቂ Год назад +3

    እስከ ዛሬ መንግስትን በመደገፍ ሀገራችን ሰላም እድትሁን ሰርቼ የበኩሌን ባልወጣ እንኳን ሀገርንና ሔሄርን ላለ መባላት እግዚአብሔር ቢሚያውቀው አድም ቃል ተናግሬ አላውቅም አውርተን ለውጥ ካላመጣን ዝም በማለት እቅፋት ላለ መሆን በማሰብ
    መንግስትን በተመለከተ ከዛሬ ጀምሮ ዜና እራሱ አልሰማም ለምን ባፍጢሙ አይደፋም ከእምነት ምንም ነገር አይበልጥም ምንም

  • @jomomamo9464
    @jomomamo9464 Год назад +4

    ኦሮሙማ😈😈ስራቸው ሁላ የ ህፃን ነው አይ ኦሮሙማ😂😂😂

  • @zenebuabebe7114
    @zenebuabebe7114 Год назад +1

    ወይ እምዬ ኢትዬጲያ ሐይማኖተኛውና ፖለቲከኛው አንድ ዓይነት ሆነብሽኮ! 😭😭😭😭

  • @askalemariyam8253
    @askalemariyam8253 Год назад +1

    Ande ken ale EGZEABEHEIR yeferdal🤲⛪🤲😭😭

  • @berkneshgebrmeskil5915
    @berkneshgebrmeskil5915 Год назад +17

    የራሱ ስራ መሆኑን በግልጥ ነገራችሁ ተስፍ ቁረጡ

    • @dawitboru9027
      @dawitboru9027 Год назад

      ኮተታም

    • @semanhassen5435
      @semanhassen5435 Год назад

      yane ba males zamen ba ande kisu shigut ba ande kisu maskel yezo mimara papas yanebere gize tinfish satilu plus ya tigray sinodos siganatel manim altanagarem ahun oromo naki nager sihon yasakikachuhal aydele chalut engide ekuwlinet chikona yemaslachuhal aydele

    • @TTeshager
      @TTeshager Год назад

      @@semanhassen5435 zim bel matakewun atkebatir!!!

    • @semanhassen5435
      @semanhassen5435 Год назад

      @@TTeshager enante bicha naw mitawkut aydele

  • @Israelforever1949
    @Israelforever1949 Год назад +1

    ኧረ በናትህ አማርኛ አስተካክል ጠቅላዩ " ...ሀሰተኛ መሆኑን አስተባብለዋል !" ያልከው ሁለት ተቃርኖንን እንዴት ታከታትላለህ ይልቅስ " ሀሰተኛ ነው ብለው አስተባብለዋል" ነው እሚባለው እነ አደ ወሬ !

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 Год назад +1

    Thank you Feta God bless you

  • @Anatolean4801
    @Anatolean4801 Год назад

    የ4 ኪሎ ሲኖዶስ አማራን እንጂ ማንንም አይወክልም

    • @jomomamo9464
      @jomomamo9464 Год назад +1

      ኦሮሙማ ማነው የሚወክለው😂😂😂😂

  • @mekdesjaky871
    @mekdesjaky871 Год назад +9

    አረብ አገር እሱ አልሰጠንም ከፈለገም ለጋላ ይስጥ

    • @semanhassen5435
      @semanhassen5435 Год назад

      Gala yebdash yamashata bet lij yadero sereat nafaki hula

    • @ahmedmehamed8479
      @ahmedmehamed8479 Год назад

      አራም፡ምንም አታመጣም ቁንጣለባሽ ፉከራብቻ አለ፡ ጀግናው መለስ የናንተ መዳኒት ነበር

    • @ahmedmehamed8479
      @ahmedmehamed8479 Год назад

      @@semanhassen5435 ይች ምድር አራም፡ ተዋት ፉከራና፡ ቁምጥና፡ለዚች ሀገር ያስተላለፉት

    • @mekdesjaky871
      @mekdesjaky871 Год назад

      @@ahmedmehamed8479 አንተ ቀሚስ ለባሽ ግም ከብት የቱ እውቀታቸው አናቃቹም እንዴ የሞት ሚኒሊክ የታለ የምትሉ ከብቶች ናቸው እኮ ሰው መሳይ አዉሬ ዝም በለ

    • @mekdesjaky871
      @mekdesjaky871 Год назад

      @@ahmedmehamed8479 አንተ ሰገጤ መለስ እኮ ነው አይን እያየ ገደል የከተተ እግርን የሚቆርጠው አናቃቹም ለጋላ ስልጣን መሰጠት ማለት ለህፃናት በብርጭቆ ውሀ እንደመስጠት ነው ያለው ለነገሩ እኔ ነኝ ከትንሽ ጋር ወርጄ የምመለሰው🤮

  • @adamia3883
    @adamia3883 Год назад +2

    Frdun kagezabher 🙏

  • @LittleStar-dh2mn
    @LittleStar-dh2mn Год назад +1

    አባቶች ሆይ ፖለቲከኞች እና ዘረኞችን ከመሃላችሁ አስወጡ

  • @hayatali4353
    @hayatali4353 Год назад +5

    ወለጋየደምመሬት

  • @dabetejah51
    @dabetejah51 Год назад +8

    ምድረ ዩቱበር በሙሉ ለካ ዲያቆን ነው

  • @ጀጀው
    @ጀጀው Год назад +2

    ቋንቋን ማን ከለከለ ጠቅላይ ሚንስትሩ ዘንቀዋልኝ

  • @edentilahun2408
    @edentilahun2408 Год назад

    መአት ይገንጥላቹ አሁን ከናንተ ሰው ምን ይማራል ሰው መመለስ ሲገባቹ መስማማት አቃታቹ አቤት የፈጣሪ ያለህ

  • @nasdon4834
    @nasdon4834 Год назад +4

    ከወንበዴዎች ጋር ነኝ ብሎ አፍጥጦ ተናግሯል

    • @abebemegersa4712
      @abebemegersa4712 Год назад

      አሁንኮ ነገራቹ ሁሉ ግብቶናል ለእምነቱ ሳይሆን እሄ ሁሉ ጩወት ለጥቅማቹ መሆን ገብቶናል ምድረ ጥቅምኛ ሁሉ፤በቃ ህዝቡ በራሱ ቋንቋ ይገልገል ልቀቁት በቃ እኛ የኦሮሚያን ቤተክህነት እንደግፋሌን ህዝቡን ልቀቁት፡፡

    • @yaredyared3305
      @yaredyared3305 Год назад +1

      @@abebemegersa4712 እናተ ናቹ እንጂ ጥቅም የፈለጋችሁት መኪና ገንዘብ የምትሉት ጥቅም ፍለጋ አደለም እንዴ የኦሮሞ ሲሞዶስ እንዲኖራቹ ከፈለጋቹ መጀመሪያ ከኢትዮጵያ ተገንጠሉ

  • @derejegashaw724
    @derejegashaw724 Год назад +2

    ሳጥናኤል አብይ በግልጽ ሃገር የማፍረሱን እንቅስቃሴ በግልጽ አድርጎታል

  • @yasinseid9899
    @yasinseid9899 Год назад +1

    አውቆ የተኛን ቢቀሰቅሱት አይሰማም........ማን ሆነና ሀይማኖቱን የሚከፋፍለው

  • @gashawbelay9406
    @gashawbelay9406 Год назад +4

    ብቻ ነገሪየው ገብቶናል።

  • @YA2O23
    @YA2O23 Год назад +1

    VIVA OROMO WIN ANJATE ARESE!! WRASE

  • @ethiovoice21
    @ethiovoice21 Год назад +2

    #ሰላም ለእምዬ ሀገሬ !!!

  • @ጀጀው
    @ጀጀው Год назад +2

    ያፈነገጠ ሃይል እንዴት ከህጋዊ አካል ጋራ እኩል ይታያል

    • @robelgebremaryan215
      @robelgebremaryan215 Год назад

      Enantes Man new higawi yaregachu 😂

    • @ጀጀው
      @ጀጀው Год назад

      @@robelgebremaryan215 ቅማላም ትግሬ ያንተ ዘመዶች አይደለ የሾሟቸውስ አሁን ያሉትን

    • @bayabeltes69
      @bayabeltes69 Год назад

      @@robelgebremaryan215 Ante ye leba zer ergum tigre ashebari ye ebab zer tigre

  • @gosaalemu
    @gosaalemu Год назад +2

    dr Abiy fetari yibarekew

  • @esayas3823
    @esayas3823 Год назад +3

    እናንተ ፈታዎቻ አታሽቃብጡ ይሄን ልቡሰ ሥጋ ጋኔል ጠቅላዩ እያላቹ አታሽለጥልጡ

  • @romantaddesse5532
    @romantaddesse5532 Год назад +1

    Amelake hoye bekatue belgne 🙏

  • @wintahabtom9894
    @wintahabtom9894 Год назад +2

    እዞም ዓልየታዊያን ፋሽሽት ተጋሩ ነዚ መስኪን ለዋህ አማኒ ፋቃር ህዝቢ ኢትዮጵያ ሙስሊም ክርስቲያን ሐደ ዝፈጣሪኡ ሐደ ዝአምላኹ ሐደ ህዝቢ ብሸርሕን ብስልትን ከናቁቱዎ ነንሕድሕዱ ካባሌልዑዎ ዘይፈተንዎ መላን ተንኮልን ሸርሕን አይነበረን አብ ዝሐለፈ 30። ህዝቢ ኢትዮጵያ ሙስሊም ይኹን ክርስቲያን ብሐደ አብ መሬቱ ይነብር ይሰግድ ይጽሊ ይጸውም ነሩ ን1500 ወያነ ግን አብዘይ ተጸበይዎ ጎንጺ አእቲዩዎም። ሕጂ ግን ተመስገን ፈጣሪ ህዝቢ ኢትዮጵያ ብስላም አብ መሬቱ ክነብር ኢዩ ሳላ መንግስቲ ብልጽግና

  • @desalegnmelese5231
    @desalegnmelese5231 Год назад +2

    አብይአህመድ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን እየተዳፈረ ነው ።ፈጣሪ በቃህ ይበለው።ዘመኑን ለኦርቶዶክስ ሲልያሳጥረው።

  • @mulugetaabebe428
    @mulugetaabebe428 Год назад +1

    Ant erash kebad sew nek lemn mizanawi yehone Zena atatelalfm yegid Ethiopian lemehon Amhara Ena orthodox mehon yelebnm bro astekakl

  • @samirabe5614
    @samirabe5614 Год назад +2

    ለማነኛውም መውደቅያህን እያዘጋጀህ

  • @feleketafesse556
    @feleketafesse556 Год назад +5

    የመንግስት ዉሸት አንገፈገፈን እኮ !!!!

  • @fitsumol5662
    @fitsumol5662 Год назад +4

    I really appreciate the advice and outlook of our beloved Prime Minister. Religious sects should be careful of the Sri politics, corruption and ethnicity. Please, focus on the advice he forwarded

  • @markonbini9187
    @markonbini9187 Год назад +7

    አብይ እድሜህ ይጠር

    • @sewkefuegezabehermelkam7878
      @sewkefuegezabehermelkam7878 Год назад +1

      አሜን

    • @a.tsegaye7272
      @a.tsegaye7272 Год назад

      ያንተ ይጠር ድንጋይ!!!!

    • @terengoshiferaw6354
      @terengoshiferaw6354 Год назад +1

      አሜን ተኛቶ አይንቃ በዛው ያስቀረው ይህ ሳጥናኤል

    • @shimelsgebre
      @shimelsgebre Год назад

      ያጥራል ግድ ነው ሁሉም ነገር መጨረሻ አለው ። በሰይጣን እየተመራ የሚኖር ሀገር የለም ። ከእነ ሳዳም ከእነ ጋዳፊ እንዳሚን ዳዳ መማር በቂ ነበር ። አብይ ከመሪዎች ሁሉ ተወዳጅ ሙሉ ድጋፍ የነበረው ነበረ ። አሁን ደግሞ ከእሱ በላይ የተጠላ መሪ የለም ። ኢትዮጵያ ግራኝ መሀመድ ዮዲት ጉዲት መለስ ዜናዊን መሪ ነበራት ከሁሉም ግን የሚከፋው የአብይ መንግስት ነው ። ተወዳጅ ሆኖ የወደደውን ህዝብ ያስጨፈጨፈ ብቸኛ መሪ ይመስለኛል ። ጥቂት በጥቅማጥቅም የተደለሉ አጨብጫቢዎች ድጋፍ የመቆየት እድል የለውም ።

    • @md9831
      @md9831 Год назад

      You will be first.

  • @nejatali7088
    @nejatali7088 Год назад +3

    We should know government doesn't want any strong relationship between people so it is not language problem it is concur division.

  • @Rahael21-r5h
    @Rahael21-r5h Год назад +3

    አፌ ቅቤ ልበ ጩቤ አብይ የሚባል ከእሱ እውቅና ውጪ ምንም የሚደረግ ነገር የለም ።😡

  • @lucymekonnen7375
    @lucymekonnen7375 Год назад +2

    አሁንስ እኔም ዝምታዬን ልስበር መሰለኝ🙄

    • @shimelsgebre
      @shimelsgebre Год назад +1

      ዝምታ ለበግም አልበጃት ።

  • @mulugetamesfin9844
    @mulugetamesfin9844 Год назад +1

    Sewye elemmm yale wushetam nw...Egziabhare yiferdal

  • @hiwetethiopia7973
    @hiwetethiopia7973 Год назад +2

    ያም ሆነ ይህ ኦሮሞዎች መብታቸውን ማንም መገደብ አይችልም ህዝቡ ወዶ እና ፈቅዶ አባቶቹን እየተቀበለ ነዉ

  • @alem9044
    @alem9044 Год назад

    ምንአልባት: ለኦርቶዶክስ: አረብ: አገር: የተሰጡት: ቦታዎች: ለነኝህ: ተገንጣዮቹ: የሲኖደሱ: አባላት: ለነበሩት: ነው ????

  • @najat7211
    @najat7211 Год назад

    እረ ዛሬስ የመንግስት ውሸት አገሸገሸኝ እፍፍፍ ጌታ ሆይ መፍትሄው ካተ ነው ሰላም አምጣ ልን😢😢😢😢😢

  • @zewduabay3075
    @zewduabay3075 Год назад

    የዶክተር አብይ ማብራርያ የሚንስትሮችን አቅም የናቀ ወይንም የሾሟቸውን ሚንስትሮች እንድንታዘብ አድርጎኛል

  • @adm6182
    @adm6182 Год назад +1

    Abiy sewun btatalil Egzieabihern aychilm yiferdal.

  • @metiliulseged1783
    @metiliulseged1783 Год назад +2

    ke esu kezi belay yilal biye altebekum . egnam ke Egziabhe nw firdn yemntebkew

  • @yosephfiseha3351
    @yosephfiseha3351 Год назад +1

    it is not a matter of language. it is politics . people are using in their language.

  • @hadraabas8178
    @hadraabas8178 Год назад +1

    #ሠላም_ለአደም_ልጅ_ሑሉ💐💐💐💐 የፈታ የዘወትር ታዳሚያን መሓከል አንዱ ነኝ ለዛውም 1አመት ከመፈቅ🤘 በጣም በጉጉትና የመረጃ ጥሜ የምቆርጥበት የመረጃ ቻናል ፈታ አንዱ ነው። ደሞም ኢሻአላህ እቀጥላለሁ። በዚ አጋጣሚ አሁን ላይ ለተፈጠረው ችግር አላህ በሰላም እንዲቋጨው የዘወትር ዱአዬ ነው። በመጨረሻ አንድ ጥያቄ ብጠይቅ ደሥይለኛል፣ ከፈታ ጀምሮ ብዙዎቹ ቻናሎች የሚጠቀሙት አንድ አማርኛ ሊገባኝ አልቻለም፥ እሱም፦ የሌላ እምነት ተከታይ ምትለዋ⁉ በቃ አካፋ አካፋ ነው!! ስለዚ ያ የሌላ እምነት ስሙን ጥሩት እኛም እንቃወመው---⁉🙏