Ethiopia - የሲኖዶሱ ጥብቅ ማስጠንቀቂያ፣ ሰልፍ ተጀምሯል፣ ‹‹ስብራቶች አሉብን›› ዶ/ር ዓብይ፣ ኦሮሚያ ክልል ለግድያው ምላሸ ሰጠ፣ኢትዮጵያ አዲስ ዘመቻ
HTML-код
- Опубликовано: 5 фев 2025
- Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #Ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda
እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ከልጂሽ አማልጂን😔
አሜን አሜን አሜን
የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያንና መንግስት የሚያዋክባቸውን አባቶች በመንፈስ ቅዱስ ቸርነት ችግሩን በአጭር ጊዜ መፍትሄ እንዲያገኙ ምዕመናን ተግተው እንዲፆሙና እንዲፀልዩ ይሁን።አሜን!
Yeagrachen alshababs
Ong Shene mendenwe
በርቱልን አባቶቻችን 🙏
ድሉ የእግዚአብሔር ነው 🙏
ለሀይማኖታችን አንገታችንን እንሰጣለን በሀይማኖታችን ቀልድ የለም
ማንም ይምጣ ማንም ይሂድ በተዋህዶ ሃይማኖታችን ድርድር አናቅም ✝️ እስከዛሬ በዘረኝነት ሲያባላን ኑሯል መግስት ተብየዉ ሲፈልገዉ ያሳርዳን ሲፈልገዉ ያቅጥላልል አሁን ግን በማይቻለዉ ነዉ ዘለዚህ እኛ የተዋህዶ ልጆች ካባቶቻችን ጎንነን የመጣዉን በጸጋ እንቀበላለን ወደኋላ አናቅም
በጣም
ድልአለበስምህ ተራራው ይናዳል አማኑኤል ስልህ
ድልአለ በቃልህ ባህር ይከፈላልመዳኒአለም ስልህ!
አባቶቻችን የእናንተን ቃል እየጠበቅን ነው እስከ መስዋእትነት ለመክፈል ዝግጁ ነን
ለምን አሁን አትሞችም።
@@aberabeyene4132 idiot
@@aberabeyene4132 እንዳንተ አይነቱን ከሃዲ አሰናብቶ ነው ዝም ብሎ የሚሰዋ ከእንግዲህ አይኖርም
@@aberabeyene4132 ፈልጌ አገኝሀለው መናፍቅ
@@aberabeyene4132vvbm
ሁሉም ባለ ማህተብ በእምነታችን ቀልድ አናውቅም ሁሌም ከአባቶቻችን ጎን ነን
ስለየትኞቹ አባቶች እንደምታወሩ አልገባኝም ? ስለነዚህ ማፈሪያ ዝቃጭ አተላ ተላላኪ አድርባይ አፈንዳጅ ሆዳም አሁን ስላሉት እበቶች ከሆነ ቶሎ ብላቹሁ ንሰሃ ገብታቹሁ ተዘጋጁ የማትቀረዋ የፍርድና የመከራዋ የጠረጋው ቀን እየመጣችላቹሁ ነው አልሰማሁም አላወኩም አላየሁም አልገባኝም አይሰራም ሁልሽም የዘራሺውን የምታጭጂበት የማይቀረው ቀን እየመጣልሽ ነው
በኢትዮጵያ አንድ ስኖዶስ እና አንድ መንግስት ብቻና ብቻ መሆን አለበት ትላልቅ የሀይማኖት አባቶች በርቱልን የውጪ ጠላትንም የምንመክተው አንድ ኢትዮጵያውያን ስንሆን ነው እግዚአብሔር ሀይል ነው 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ድል ለትክክለኛ አማኞች
ውድቀት ለዘረኞች
እንትናን አፈርሳለሁ እንትናን እገነባለሁ ብሎ ከመዘባረቅ ሕዝቡን እንደሁኔታው ይዞ በሰላም መምራት በጣም ቀላል መንገድ ነው:: እግዚአብሔር ለሁሉምመልካም ነው ::
ድል ለአባቶቻችን ይሁን
የምር አዝኛለሁ በጣም በክርስትያን ላይ የሚሰራው ስራ በጣም አሞኛል የምር አዝኛለሁ በጣም እኔ የኔ የሙስሊም ተከታይ ነኝ ግን ክርስቲያን ስነካ ያመኛል አብርን የኖርን ሰውች ነን ግን ለምን ይከፍፍሉናል ግን
🙏🙏🙏🙏🙏
Kefafelhe Gezawe newe negru
✞ለእግዚአብሔር መጀመሪያ በመንፈሳዊው መንገድ ፥ ቅዱስ ሲኖዶሱና መላው የኢ/ኦ/ተ/ቤ ምዕመናን ጋር በአንድነት በምህላ ፆም ፥ ፀሎት እግዚኦ ብላለች!!!
#ቀጥሎ ደግሞ በስጋዊ ጥበብና መንገድ እንጠይቃለን!!!እንታገላለን!!!
የዘንድሮ የተማሪወች ውጤት ለፖለቲካ እሚቀርብ አይደለም
ምክንያቱም አብዛሀኛው ተማሪ ግዜውም፣ አሳቡም በጦርነት ና በሀዘን ቢዚ ስለሆነው እንዲህም አጥንተው ተቀምጠው የተፈተኑ ሳይሆን ከጦርነት እየተነሱ ለፈተና የተቀመጡ ብዙ ስለነበሩነው
አምላኬ ተዋህዶን ሰላም አዉርድልን ተዋህዶ አይማኖተ የጥንትነሽ የናትና አባታ ትናረለች እስከለተሞታ
ሰማእቱ መርቆሪዎስ በምልጃህ የአጋንንቶቹን ሴራ አክሽፍልን።
Amen
አሜን ፫
አሜን፫።
የተዋህዶ አርበኞች አባቶቻችን የተዋህዶ እቁ በርቱሉን በአድ ድምፅ እንነሳ እስከእለተሞታችን እንጋዛለንበሃይማኖት ቀልድ የለምይህ ጋላ መግስት አደየ በዘር አደየ በሃይማኖት እያባላን ጨረሰን በሃይማኖት ግን ቀልድ የለም
አብይ አህመድ ሆይ ትቢትህ ከፈርኦንም እየባሰ መጥቷል ! ስለዚህ #እግዚአብሔር አምላካችን ያፈርስሃል ! ይሄ አይቀርም የተዋሕዶ ልጆች ሁላችሁም ልትነቁ ይገባል ኦርቶዶክሳዊያን ትግሬ ኦሮሞ አማራ ጎራጌ ሳንል ሁላችን አንድ ልንሆን ይገባል:: ምክኒያቱም በክርስቶስ ክርስቲያን የተባልን ሁላችን አንድ ነን እና ቋንቋ እና ዘር ሊነጣጥለን አይገባም! በተለይ በኦሮሚያ የምትገኙ ኦርቶዶክሳዊያን ለአንድነታችን ዘብ ልትቆሙ ይገባል በዘር ሊያፋጁን የፈለጉት ፖለቲከኞች ናቸው!! በዚሁ የዘር ነቀርሳ ተጠልፈው የወደቁ አባቶችን #እግዚአብሔር ልቦናን ይስጣቸው
አብይ አህመዲ የግራኝ አህመድ ዲቃላ ስለሆነ በዘር በሀይማኖት በጎጥነት አባልቶ ጨርሶል። እናምለአንደዜና ለመጨረሻ መታገል ነው።
@@jamaledasala8153 በእውነት ትክክል ነህ እሱ ለኢትዮጵያ ጥፋት ሆኗ ነው የተሾመው አሁን ግን እያለቀለት ነው መዋደቂያውን ካርድ ስቧል
Amen
👍👍👍👍👍
ቻይናዊ ሲሞት መግለጫ ሠጡ ሌሎች ሲሞቱ ግን የሉም አላህ ያንሳችሁ
በሀይማኖታችን አንድም ቀልድና ቸልተኝነት ሊኖር አይችልም ብጹአን አባቶቻችን ለቤተክርስቲያን አንድነት ሲባል ለምታቀርብልን ማንኛውም ጥያቄ ዝግጁ ነን ። መንግስት ስንመርጥ፣ስንደግፍህ በምክንያት ነው በሀይማኖታችን ግን ድርድር የለም ፍትሃዊ በመሆን ብታገለግል ይበጃል ።
እኛም ሙስሊሞች ድምፅ እንሆናለን እኛን ላይወክል ይችላል ግን ነገም በኛ እደሚረግ ዋስትና የለንም
@@hussemohammad6239 አሺቃ
ባጭ ነህ
አኛም እስላሞች ስለ ክርስቲያን ወንድሞቻችን እያንገበገበን ነው ከጎናችሁ ነን
@@hussemohammad6239 የ6 66 አጋንት ክረስናን ካጠፋ በሗላ ወደ አሰልምናችን እንደሚመጣብን እናቃለን ለራሳችንም ማሰብ አለብን
🇪🇹🇪🇹 ኢትዮጰያ ሀገራችን በሰላም ዉለሽ በሰላም እደሪ 🇪🇹🇪🇹
ለሁሉም ዝግጁ 💪💪💪💪💪💪💪
ለግድያ መልስ ሳይሆን ግድያን ማስቆም ነው።
ተዋህዶ ሀይማኖቴ
በሃይማኖታችን ቀልድ የለም
ያ ረብ አንተ ሰላም አዉርድልን 🤲🤲🤲
ብርሃኑ ነጋ ማሰብ አቃተው ሰው ነው ሰው ሳይማር እንዴት ይፈተናል
አይ ኦሮሞወች ሁሌ የበታችነት ስቃይ የሚይለቃችሁ ለምን ይሆን የኛ ነው ብላችሁ የማታስቡት ሁሌ መገንጠልን ሁሌ ልዩነትን ከምትመኙ መቸ ነው ከዚህ ስሜት የምትወጡት ኡፍ ሀገራችንን ሠላም ነሳችሁን የምር ወያኔን ተሳስተን ነው ያወረዲነው የናተ መዳኒት እነሡ ነበሩ ተጨማለቃችሁ በጣም በጣም ህዝብ ተማረረባችሁ
ይህን በክት ስሙን አታንሳ።ህሴታችንን ካበላሸ በኋላ ስለ ህሴት የመናገር ሞራል የለውም
አምላክ ሆይ አቤቱ ህዝብህን አድን !!!!!ሴረኞችንን እና አፈ ቀላጤወችን እደ የሎስ ከምድሪቱ አንሳቸዉ::
እኔም የቤተክርስቲያን ወታደር ነኝ
"ፍየል ወዲህ ቅዝምዝም ወዲህ። " አሉ። የሐገሪቱ የእድሜ ልክ ችግሮች በቤክ/ን መከፈል እንዴት ይፈታሉ ? አንድ ችግር እገፈጠሩ በሌላ ችግር መግለጫ መሸፈን የተለመደ ነው ÷ አያዋጣም ።
ድል ለክርስቶስ ልጆች ለኦርቶዶክስ ተዋህዶ አባቶች
ድል እውነትን ለያዘ
ዘንድሮ በማስጠንቀቂያና በማሣሰቢያ አለቅን
እኔ ኦሮሞ ነኝ አባቴ አዳማ ስራ ነበረው የኢሀዴግ መንግስት አላሰራ ብሎት ሲያማርር ትዝ ይለኛል ትግሬዎች ኦሮሞ አዮዱም አያከብሩንም ነበረ ዛሬ ኦነግን አብሮ ሀገር ለማጥፋት እገዛ ሲፈልጉ ኦሮሞን ይደግፋሉ😁😁😁😁 ኢትዮጵያን ኦርቶዶክስን የማንደራደርባቸው ናቸው የኛዎቹ አንዳንድ ከብቶችም አትታለሉ በደናው ቀን አያቁንም ነበረ
መዳኒያለም ከላይ እስከታች ሰብሮ ይጣላው ።
አሜንንን👍👍👍👍
ዶ/ርአብይ ሆይ አንተ ለዚች ሃገር ተንኮል አትሰራም አልሰራህምም ጫጫታና ማስፈራሪያም ከወትሮው አይብስም በርታናጠንክረህ ቀጥል ፈጣሪ ካንቴ ጋር ይሁን።
በሃይማኖት ቀልድ የለም 💒💒💒💒
ሰላምህ ይብዛ ፈታየ እግዚአብሔር አለነ አንፈራም አንሰጋም
ሠላም ለኢትዮጵያ ይሁን አገራችን ሠላም ያርግልን አብይ አህመዲ የመጨረሻ ሰአት ነው ።
ሁላችን ከቅዱስ አባቶቻችን ጎን እቁም ሀይማኖት አንዲት ናት።
አብይ አህመዲ እየሳቀነው አገሩን ለማባላት :በየአቅጣጫው እየዘመተ ነው።
👍👍👍👍👍
ፈጣሪ.ይድፋቸው..ሀይማኖትን.ሚበጠብጡ
ኸረ በቃን በቃችሁ ይበለን
እግዛአብሔር እርዳን ሀይማኖትን አገርን የሚበጠብጡ ቱን ፍረድልን
ሼኔን ሣያሸንፍ ወደ አልሸባብ ክክ
😂
መብታቸውን እየተገፈፉ ያሉት እኮ አብረን አንሰራም ራሳችንን ችለን እንወጣለን ያሉ ናቸው። እኛ ብቻ እንግዛ እንምራ ማለት አግባብ አይዶለም። እምነትና ሃይማኖት በፈቃደኝነት ላይ የተመሠረተ ነው ።
True
we all are ready to die for our church!!!
Bro.Instead of saying we are ready to die ,it is better to say we are going to pray for our country.
@@aberabeyene4132 Good point 🙏
@@aberabeyene4132 Prayer need faith and action. Only saying prayer is called Mazenagat you must be PP cadre
@@bayabeltes69 I think so!
በ2000 ዓመት የቤተክርስትያኗ ታሪክ ይህ የብሄር ሃይማኖት ሲፈጠር የመጀመሪዉ ነዉ፡፡
ለአብይ አሕመድ ኢትዮጵያ ለዕርሱ ብቻ የተሰጠች አርስት አደረጋት ኦርቶዶክሶች 80/90 ሚሊዮን ሕዝብ ነን ። እሱንና መሰሎቹን ጠራርገን ማስወገድ አለብን መንግሥት ማለት ሕዝብ ነው መንግስት ሕዝብን ይለምናል እንጂ ሕዝብ መንግሥትን አይለምንም።
መጀመሪያ አልሸባብን ሳይሆን የራሱን ሸኔ ይዋጋ
በናትህ ፈታ ጠቅላዩ አትበል ቀንድ ያለው ሰይጣን እያል አቅረብ የዚህን ጋጣ ወጥ መንግስት ነኝ ባዩ እኔ አላምንበትም ይጠብቅ አፈረ ይግጣል
ለሀይማኖቴ እስከመሰዋት እደርሳለዉ አብይ እሚሰራዉ ስራ እየተገለፀ ነዉ እንበርታ
ለቻይና ሰጡያሁሉአማራሲሞትዝምብለው,አቤት😂
ጠ/ሚሩ መጀመሪያ የራሳቸውን ባለስልጣናት ይፈትኑ 29%አይደለም 5%ቱ አያልፉም.....
ለኛ ለኦርቶዶክሶች ንብረትም ሆነ ቤተሰብ ከእምነታችን በታች ናቸው ሁሉም ምድራዊ ነገር ከእምነታችን በላይ አይደለም ምክንያቱም እርስታችን በሰማይ ስለሆነ ቤተክርስቲያናችን ደግሞ ወደ ክርስቶስ መንጠላጠያ የገነት መሰላላችን ነች የትኛውም መድራዊ ሃይል እሷን ለመሰባበር የሚሮጥ መጀመሪያ እኛን ሰባብሮ መጨረስ አለበት እኛ አያለን መቸም አታስቡት አትሞክሩት
በተሐህዶ ሀይማኖታችን ድርድር የለም እሚዋጣችሁን እደቡ
ሠላም ለኢትዩችን
የኦርቶዶክስ ክርስቲያኖች የምር ጀግና ናችሁ።
ንቁ መጀመሪያ ኢትዮጵያን ከኦርቶዶክስና ከሙስሊም የፀዳ ሀገር ለመፍጠርና የኘሮቴስታንት ሀገር ብቻ ለማድረግ ነው የሚፈለገው!!! ይሄ የመጀመሪያው ፌዝ ነው በቀጣይ
በእርግጠኝነት ነገ ሙስሊሙን በአንድነት በአረብኛ እንዳይቀራ በቋንቋው ከፋፍለው ያባሉታል!!!
ከዛ እነሱ የሚፈልጉትን የገዳ ስርአትና የዋቄፈታ እምነትን ህዝቡ ላይ መጫን ነው የሚፈልጉት ንቁ !!!!!!!!!!!
ይሄ ለኦርቶዶክስም ለሙስሊምም ለፕሮቴስታንትም አይጠቅምም!!!!!!
ፈታ በሲኖዶሱ የተወገዙት አባቶች ቤተክርስቲያን የሰጠቻቸው ቤቶችንም ያሸገችባቸው ሲሆን እነዚህ ህገወጥ ግን በማንአለብኝነት የታሸገውን እየሰሩ ነውየገቡት እንጅ አንተ እንደዘገብከው ህጋዊ ሆነው ተረክበው እንደሚሰሩ አታስመስል።
Dr Abiy alebet
በቤተክርስቲያናችን አንደራደርም
እመኑኝ "በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ስልታዊና ልዩ ድጋፍ" የሚደረግለት ራሱን "የኦሮሞ ነፃነት ግምባር" የሚጠራው ቡድን ለጊዜው አማራን እያደነ ቢያሳድድም፤ ቡድኑ ሁሉንም ኢትዮጵያዊም ሆነ የውጭ ዜጋ ሁሉ ለማጥፋት የተመሰረተ የመንግስት ወንበዴ እንደሆነ መታወቅ አለበት።
ለምድን ነው የተወገዙትን photo እና video የምትቀላቅሉት
ሠውየው ትቢቱ በጣም በዝቷል የት እንደሚያደርሠው እናያለን ይሄ ገዳይ
ሰላም ለገረችን
እሄ ሰበበኛ መንግስት ሀገር ለመበጥበጥ የማይፈነቅለው ገደል የለም
የተጠየቅከው ሌላ የሚመልሰው ሌላ
የራሷ ሲያርባት የሌላን ታገላብጣለች ይላሉ አበው፡፡ ከአማራ ክልል አዲስ አበባ መግባት አቅቶን አልሽባብን መዋጋት….
እኛ አይመለከተንም ይሄ እምነት ነው
አብይ ከመጣ ጀምሮ አማራ፣ኦርቶዶክስ ሰላም የላቸውም።
ابشرو الله معنا❤🕌⛪❤
💚💛❤🕌⛪
ፈታ ደይሊ እባክህ ፍትህ ጠይቅልን፣ለወለጋ ባኮና አኖ ከተሞች ወነግ ተኩስ ከፍቶባቸዋል
መንግስት አገር መምራት ሲያቅተው አገር አተራምሶ ሊወድቅ ነው የዚህ መንግስት እድሜ በቅርቡ ማጠሩ የማይቀር ነው
አብይን እዲት እንደምወደው ነበር አሁን ሞቱን ነው የተመኘሁለት ሴወራ እንኳን ሳስቺ ነበር ማየው እግዚአብሔር የዉገኖቺ ደም ይፍረድብኋ በተለይ ማይነካው ኦርቶዶክስን ነክተኋብናል ደጓ እናቴ እመብርሃን ፍቆራ ቢገባቹኋ አደለም ማፉርስ ታበዙን ነበር እመቤት ማርያም ለስጋዬ ምልጃዋን ጠይቂ አፍሪ አላቀም የናተን መጨረሻ ታሳየኝ ሰው እዲሞት ከልጅሽ ለምኝልኝ ብላት አይሆንም ምክንያቱም እሩሩህ ደግ እናት ስለሆነች ።እኔ ግን እደሰዉ ለአብይ ሞት ነዉ ምመኝለት መጨረሻኸ አይመር የናቶች እነንባ ይፍረድብኸ
ሀገሪቷን የሚመራ መንግስት ነው እንጅ ኦርቶዶክስ አይደለም ስለዚህ ማስፈራራት አያስፈልግም እኛም መንግስትን ደግፈን ሰልፍ እንወጣለን ከአብቹ ጎን ነን ችግር የለም አንፈራም
ይሔ ሰውዬ እኮ ለኢትዮጵያ ሕዝብ መልእክት ብሎ ሲሰጥና አሑን ሲከፍት ለመዋለ ሕፃናት መልእክቱን የሚሰጥ ነው የሚመሥለው። ይሔ ደንቆሮ የሖነ ሰውዬ የሠራውን ወንጀልና አየተሠራ ያለውን ወንጀል አውቆ ለማለፍ የወሰነ መሑኑ ግልፅ ነው። በጣም ድንቁርናው መፍትሔውን ለመፈለግ ችግር ፈጣሪዎችን ለመገሰፅ ሳይሞክር ጭራሹም ሥርአተ አልበኝነትን በማበረታታት አልፎ ሰላማዊ ሰዎችን ጥፋተኛ ጭምር አድርጎ ይወነጅላል። ይሔ በደብተራ ከሐዲ ዳንኤል ክብረት የተዘተተ ፅሑፍን መቀመጫውን ቢጠርግበት ይሻለዋል። የሚያሥቀው ዋናው ብሔረተኛ እራሱ ሖኖና ብሔረተኞችን አየመራ ሲያሥመሥል ማየቱ በራሡ አስተዛዛቢ ሖንዋል። ዝተት ዘብዝቦ አንድ ፌሬ ነገር የሌለው ተረት አውርዶ እራስን ማዋረድም አይሰለቸውም ይሔ ቁሻሻ ሰውዬ። ተስፋ ሰንቀን እንነሳ? እንዴት ውሸታምና ከሐዲና የለመደ አይን አውጣ መሖኑን በዚሕ የፋሽስቱ ፁሑፍ ማወቅ ይቻላል። ጌታ ሖይ ኢትዮጵያን ከዚሕ Lucifer አውጣትም አድናትም።
Be haymanot kelid yelem. Sinodosun lemekeyer yemokerew teklayu erasu likeyer new. Tewahido lezelalem tinur amen
መረጃ ቨዲዬ የለህም ሰልፉን ማሳየት ነበረብሆህ
አታራግቡ።የሕወሐት ነገር ፍለጋ ነውና ጠርጥር።
¶ህዋሃት መቼ እውነት ተናግሮ ያውቃል ¶
ኢትዮጵያ የራስዋን አልሸባብ ለማን ትታ የጎረቤት አልሸባብ ለይ ትዘምታለች።የራሷ እያረረባት የሰው ታማስላለች ይሏል ይህ ነው።
ወላሂ እመኑኝ የኢትዮጵያ ከርስቲያኖችን አከርካሪ ለመስበር ተዘጋጂተዋል እመኑኝ።
አንድ ኦሮሞ ጳጳስ ወለጋ ቤተክርስቲያን ቢረከብ ምንድን ነው ክፋቱ አማራ ጳጳሳት በድፍን ኢትዮጵያዊ ይሾሙ የለም ስላልገባን አስረዱን
መቸገና ወይታባታችው አድ መኪና ወደትግራይ አያልፍም
Thanks
በእምነት ላይ መንግስት እያደረገው ያለውን ወከባ ቢያቆም መልካም ይመስለኛል
ተመሳሳይ ነገር የዛሬ ሁለት አመት ትግራይ ላይ ተደርኅ የለም እንዴ ያሁኑ ለምንድነው ህዝብ ያጨረጨረው ።
👍👍👍❤️❤️
የራሷ ያራል የሰው ተማስላለች
የመንግሥት እየዋለ እያደረገ እያሳየ ያለዉ በጉልበት አገር የማስተዳደር እና በሰፊዉ የማፈን እና የማስፈራራት እርምጃ የዉድቀቱ መጀመሪያ ምልክት ነዉ.
እነ ቀሲስ በላይ ከቤተክርስቲያን ይውጡ።
መጀመሪያ አገሩን ሰላም ባረገ
አብይ የጀህን ታገኛለህ ሀይማኖት ዉስ ጥ ዘዉ ብለህ ገብተህ የምትበጠዉ ፈጣሪ እሳቱን ያወርድብሀል ምድሪቷን አኪልዳማ አደረካት
Egziabher yagzen
አልሸባን እዋጋለው ይላል አገራችን ኦነግነ ከልሸባብ ያለነሰ ግፍ እየሰራ በመጀመሪያ አገርህን ሰላም ስጣት
ፍትህ ለወለጋ አማራ ባኮ ከተማና አኖ ከተማ ተኩስ ተከፍቶባቸዋል እረ እባካችሁ ድረሱላቸው መከላከያው አልታዘዝኩም እያለ ሰውን በየቤቱ ጨረሱት ወነጎች ህዝቡን
ኪኪኪ፡፡፡፡ኢትዮጵያ አልሽባብን ለማጋት? ኢትዮጵያ ያለውን አልሽባብ አብይ የሚመራውን ማን እንደሚዋጋ ቸግሮናል እኛ።
ጠቅላይ ቤተ ክህነት ማለት ቀረጥ ሰብሳቢ ነው:: በተለያዩ ክልሎች ለሚገኙ ቤተ ክርስቲያኖች ምንም የሚያደርገው ነገር የለም:: ነገር ግን እነዛ ቤተክርስቲያኖች ከመህመናኑ በስለትም ሆነ በስጦታ የሚያገኙትን ገንዘብ በሙሉ ይወስዳል:: ቤተ ክህነት እጅግ በጣም ብዙ ቢሊዮን ብር ባንክ እያለው በርካታ ቤተክርስቲያኖች አሁንም ለጧፍና ለሻማ መግዣ ሳይቀር ይለምናሉ:: ሁሉም ቤተክርስቲያኖች ከመህመናኑ የሚያገኙትን ገንዘብ ለራሳቸው ማስቀረት አለባቸው::
አንተን ምን አገባህ፤ የቤተክርስቲያን ሕግ አዉጭ ነሀ?