Ethiopia - የጠቅላዩ የአራት ኪሎ ዝግ ስብሰባ፣ ‹‹በጠቅላዩ እገዳ ይጣል›› ቤተክርስትያን፣ የሀይሌ ሽምግልና፣ በኦሮሚያ 3 ባለስልጣናት ተገደሉ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 дек 2024

Комментарии • 365

  • @godisgodallthetime1519
    @godisgodallthetime1519 Год назад +74

    የራሄልን እንባ የሰማ አምላክ የእኛ የኢትዮጵያዊያን እንባ ፅሎት ምህላችንን ስማን 🤲😭😭😭🖤💔🖤❗️❗️❗️

  • @mekonenyeshewalul5699
    @mekonenyeshewalul5699 Год назад +35

    እግዚሀብሄሪ አምላክ ሆይ ለሀገራችን ኢትዮጰያ ለህዝቦቿ ፊቅሪ እና ሰላምን ስጥልን

  • @tizezewfenta9552
    @tizezewfenta9552 Год назад +29

    እምየ ኦርቶዶክስ ፀንታ ለዘላለም ፀታ ትኑር

  • @absh4628
    @absh4628 Год назад +8

    እስላም ክርስቲያን ሳትል ኢትዮጲያዊነትህን አረጋግጥ። ሁሉም ነገር ለበጎ ነው የመዳን ቀን አሁን ነው ዛሬ። በዚህ ሰበብና ምክንያት ስቃይ እና ሞትህን እናኮለሽ እንንቃ አንድ እንሁን አንለያይ ስለኛ ስለሀገር ስለአለም የሚፀልዩልንን (አባቶች) ዘግናኝ እና አሰቃቂ ግፍ ተፈፅሞባቸው ዝም አንልም እንደ እናት አጥብታ ያሳደገችንን እናት ቤተክርስቲያንን እስከ ፍፃሜው እጠብቃለሁ

  • @mazaendale9312
    @mazaendale9312 Год назад +26

    ፈጣሪ ሆይ እንደ ሐጢያታችን ና
    እንደ ወንጀላችን ብዛት ሳይሆን
    አንተ እንደ ቼርነትህና እንደ ምህረትህ
    ማረን ማረን ማረን😭😭😭😭😭😭

  • @menilkayalew2025
    @menilkayalew2025 Год назад +7

    ​እንደቸርነትህ ስለ እናትህ ስለቅድስት ድንግል ማርያም ብለህ ማረን ይቅርም በለን!!! እግዚኦ ተሳሃለነጩኸታችን እግዚአብሔር ይስማን አሜን አሜን አሜን::

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ Год назад +18

    የእስራኤል ቅዱስ ምህረትን ላክልን የንፁሀን ደም በፊትህ ይጩህ ✝️🖤🖤🖤🖤

  • @egizbehezfikirnew9179
    @egizbehezfikirnew9179 Год назад +22

    ፍትህ ለእናት የኢትዮጵያ ተዋህዶ እምናቴ ተዋህዶ መፅናኛዬ 😭❤️🙏🙏🙏❤️🙏

  • @yasminchanal6264
    @yasminchanal6264 Год назад +7

    እግዚአብሔር ሀገራችን ይጠብቅ አቤቱ ገታሆይ ይቅር በለን💒💒💒💒💚💛❤🙏🙏🙏

  • @የተሰቀለውንትመስላለች

    ከልዑል እግዚአብሔር ጋር እናሸንፍለን☝

  • @Em.YouTube.
    @Em.YouTube. Год назад +20

    የራሄልን እንባ የሰማ አምላክ ያባቶቻችን የእናቶቻችን የሁሉንም እንባ ይቀበልልን አቤቱ የሆነብንን አስብ እግዚአብሔር እንደምህረትህ

  • @squatmt
    @squatmt Год назад +124

    ፍትህ ለ ኦርቶዶክስ ጥሩዉን ቀን ይመጣልን 😭😭😭

    • @saronteshome5249
      @saronteshome5249 Год назад +1

      ውድ አዘጋጅ አከብረሃለሁ ሰለሞያህ አሁን አትጠራጠር ይህን ያህል መሳሪያ እነእንቶኒ የሚባል ሀሰተኛ አሸባሪ ተዘጋገጅቶ በመንግስት መገናኛ ብዙሃን ይቀርብለሃል ።አትጠራጠር እንዳይመለሱ የማታ ማታ ከፍተኛ ማስጠንቀቂያ ሰጪ አለ እኔ ይህ የሞተ ፖለቲካ ደብሮኛል በግድ ከበለፀጉ ሀገራት ብር ለማግኘት የኒው ጀነረሽን ለሚል በምዕራብ አለም በሶዶማዊነት አልፍረድ የዘለአለም ሞት መንግስታቶቻቸው የሰጡትን የሞት ሞት ይህ በመለስ ተጀምሮ መለስ ብልጠት ያለፈውን በውሰጠ ታዋቂ ለመፍቀድ በግድ ይህች ቤተክርስቲያን ማፍረስ ወንጀለኛ ካህንን አደራጅተህ መሟገት አረ ተው የዛሬ ስልጣን ከሰአታት በህዋላ የሚሆነው በማይታወቅበት አለም ሁሌ እኔ አንደኛ ከተደላደልክ በህዎላ የደበከውን ማሊያ ማውጣት ያሳዝናል እኔ ሹማምንቱ ከዚህ በላይ የሚፈትናቸው ምን ይምጣ የሚቀረው ደምወዝ ለእምነቱ በሞተ ሰው ዛሬ ትኖራለህ ነገስ ተገድጄ ይህ አይሆንም መለየት አሁን ነው ወይ የቤተክርስቲያንን ጥሪ መቀላቀል አሊያ ለደምወዝ ለሹመት ኢየሱስ ክርስቶስን አስተምህሮት የምትሰጠውን 3000አመት ታሪክ ያላትን የእግዛብሄር ቤት ማፍረስ ነገስ ከዛስ ይሁን።

    • @መሲወሎየዋ-ጠ4ዸ
      @መሲወሎየዋ-ጠ4ዸ Год назад +3

      አወ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለተዋህዶ

    • @ayacell5823
      @ayacell5823 Год назад +3

      አሜን

    • @እኔስየማርያምነኝ-ዠ5ጨ
      @እኔስየማርያምነኝ-ዠ5ጨ Год назад +2

      አሜን አሜን አሜን

    • @mebtuabebe8428
      @mebtuabebe8428 Год назад

      ዲያቆን ዘመድኩን፦ በለው፥ ፍለጠው፥ ግደለው ፥ ግንባር ግንባሩን በለው እያለ ለኦርቶዶክስ ጥሩ ቀን መመኘት ይቻላል ግን ፍትህ ለኦርቶዶክስ ማለት የተገላቢጦሽ ይሆናላ!

  • @sishaia6875
    @sishaia6875 Год назад

    ጌታችን መድሐኒታችን እየሱስ ክርስቶስ እባክህ ስለእባትህ ብለህ ማረን ይቅር በለን የራማው ልኡል ቅዱስ ገብርኤል ፈጥነህ ድረስለን ፍትህ ለተዋህዶ

  • @fghuiuhhu9115
    @fghuiuhhu9115 Год назад

    እግዚአብሔር ይመሰገን ሰለሁሉም ነገረ አቤቱ ማረን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @mahelettadele7515
    @mahelettadele7515 Год назад +15

    ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር🙏♥

  • @tigilove613
    @tigilove613 Год назад +1

    እግዚአብሔር ሆይ ቅድስት ቤትክርስትያንን ጠብቅ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭😭😭🙏😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏

  • @ziyadahassen5876
    @ziyadahassen5876 Год назад +4

    ሰላም መላው ኢትዮጵያዊያን እዴት አመሻቹ አላህዬ አገራችን ሰላም አምጣልን ፈታ ሰላምህ ይብዛ

  • @haregatanaw886
    @haregatanaw886 Год назад +7

    ኦርቶዶክስ ለዘለዓለም ትኑር 🙏🙏🙏
    ማቅ ያለበሱን ማቅ ይለብሳሉ ሊያፈርሱን ያሰበው ይፈርሳል ።

  • @seifegebraelalemu901
    @seifegebraelalemu901 Год назад +3

    ጠቅላይ ሚኒስትሩ እራሳቸው ለፍርድ ይቅረቡ

  • @hamiddino7826
    @hamiddino7826 Год назад +9

    ፈትህ በወለጋ ለሚሰቃዮ ወገኖቻችን😭😭😭

  • @aschalchadane7618
    @aschalchadane7618 Год назад +4

    እግዚአብሔር ሆይ ማረን አንድ አድርገን
    እመብርሀን ለምኝልን 🤲😭😭😭

  • @ስላምሰላም
    @ስላምሰላም Год назад +6

    ፍትህ ለተውህዶ
    ጌታ ሆይ ቅድስት ቤተክርስቲያንን ጠብቅልን

  • @meazeiyoutube7928
    @meazeiyoutube7928 Год назад +2

    ፍትህ ለተዋህዶ ልጆች ፍትህ ፍትህ ልብ ቤተክርስቲያን ፍትህ😭😭

  • @ايهااايهه
    @ايهااايهه Год назад +4

    አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ የሆነብነን አስብ🙏🙏🙏😢😢😢💔💔💔

  • @melkamutarekegne9500
    @melkamutarekegne9500 Год назад +9

    ሽምግልና ውስጥ እኔም መኖር እፈልጋለሁ። ሀገራችን ብልህ እና ታጋሽ ፣ታታሪ ትልቅ ስብዕትና ያላቸው ሰወች አሏት፣ እኔም ስልካቸውን ባገኝ ልረዳቸው እችላለሁ።

    • @አላግኝሽካገኘውሽአለቀልሽ
      @አላግኝሽካገኘውሽአለቀልሽ Год назад

      Shemglna yseflgl belk temnlk,?atftinal belwel, yekrta tykw, Nesha bigbu, shemgilnm ayshem ena minflgaw enziyn wonbdey lhige l fet mikreblne naw menflge, fet naw minflgw

    • @asenakubelete51
      @asenakubelete51 Год назад +3

      ስለ ትብብርህ እናመሰግናለን ምንም የማያቁት ንፁሃን ዲያቆናት አባቶች ምእመናን ደም ነው የፈሰሰው የነሱ ደም እግዚአብሔር ፊት ይጮሃል የገዳይ ደም ግን እንደ ኤልዛቤል ደም ውሻ ነው የሚልሰው ፍትህ ለወገኖቼ ፍትህ ለኦርቶዶክስ

    • @እየሩስዘኢትዮጵያ-የ9በ
      @እየሩስዘኢትዮጵያ-የ9በ Год назад +1

      አዱሱ ሲኖዳስ አይመለስም ሰጣን ፍቅር አያቅም እነሱ ን ማመን የለብንም

    • @elizabethhailesellasie1946
      @elizabethhailesellasie1946 Год назад +1

      💚💛❤️
      ⚫ Shemegelena metekem, lekelal gudayoch new! *Hulunem be Shemegelena *adebabso, Wenjelegnochin halafinet endaywesdu maderg, *ayfekedem! It is depriving Justice! *Not acceptable!! Wenjelegnoch, be Heg *meketat alebachew! Ye ahunu ye PM.Abiy Mengest, *yemifelgewun neger hulunem be Shemegelena malf yefegal! *Yemayfelgewun be Heg yeketal!! Very *Selective here!! PM. Abiy, operates by "the Text Book" of *Conflict Resolution! A Win/Win Situation! It is a *Western Perspective!! Life is not a "Text Book!" Ethiopia is a very *Old, Complex Country! Law and Order should be applied in this type of cases!! Shemegelena *lekelal/Simple negeroch new! Yhe *kebad Wenjel, Ager leyafers yetensa "Mistrawi Dark Buden" new!
      🧶Ahunem Achberbariwochu, "Pastor" non bayochu, Tesadabiw *Yonatan ena " Karate Kid" *Eyu Chufa, beye Adarashachew, ye *Zer/Racism ena Orthodox Telacha/ *Religious Discrimination, *Black Propaganda eyerechu new!! Ye *Hymanot Tornet bemefter, Ethiopian lemafres new alamachew!! Enesu, be *Heg teyzew, eskaltaseru weyem, Hezbu be *gulbet Dirty, Seytanawi Affachewun *eskalazegachew dress, Shemegelena manem aykebelem!! *Attacking/ abusing the Holy Orthodox Church, is not something that we take lightly! Period!!🖤✊🔥

  • @ሊሊጓልራያአላማጣ
    @ሊሊጓልራያአላማጣ Год назад +4

    አቤቱ ይቅር በለን የሄ ሁሉ ስቃይና መከራ በኔ ሃጥያት ነዉ ዉድ የተዋሕዶ ልጄች ፈጣሪ ለዝህ ሁሉ ነገር የመጣዉ ለበጎ ነዉና አይዛን እንበርታ 😭💒✝️🙏 ሰላም ፍቅር ለሰዉ ልጅ ሁሉ 🙏

  • @kweesweet8802
    @kweesweet8802 Год назад +7

    ጌታ ሆይ ፍረድልን በሆነብን ነገር ሁሉ አንተ ጣልቃ ግባልን 🙏👐

  • @rozaroza744
    @rozaroza744 Год назад +2

    ያሁኑሰ ብሶን እግዚአብሔር ሆይ በነገሮቹ ሁሉ ጣልቃ ግባ😢😭

  • @yaredyared3305
    @yaredyared3305 Год назад +3

    የዚህን የበሰበሰ መንግሰት መጨረሻ ያፍጥንልን አገር በሕፃናት እጅ ወድቃ መጫወቻ ሁነናል

  • @alemayehushiferaw407
    @alemayehushiferaw407 Год назад +23

    ለሁሉም ቀን አለው ፣ይህም አልፎ ሌላ ብሩህ ነጸብራቅ የምናይበት ቀን ይመጣል ፣ መቼም ቢሆን ኢትዮጵያ ትቀጥላለች

  • @senaitabat601
    @senaitabat601 Год назад +1

    ሰላም ለሃገራችን አውርድልን ፈጣሪ ሆይ አንተ በቃችሁ በለን

  • @buzyu-m4b
    @buzyu-m4b Год назад +4

    አቤቱ የሆነብን አስብ🙏💔😭

  • @tesfaun7888
    @tesfaun7888 Год назад +13

    ሰላማችን መልስልን ኦርቶዶክስ ለዘላለም ፀንታ ትኖራለች 🙏🙏🙏

  • @አባይስደተኛዋ
    @አባይስደተኛዋ Год назад

    አቤቱ ማረን ይቅር በለን😭😭😭 አቤቱ ማረን ይቅር በለን 😭😭😭 አቤቱ ማረን ይቅር በለን አምላኬ በኔ ሐፂያት አገሬን አታጥፋት ስለቅዱሳን ስለ ሰመአታት ስለ ንፁሀን ብለህ ኢትዮጵያን ማራት ማራት አገሬን. ደግነትህ አያልቅምና የእስራኤል አምላክ ኢትዮጵያ በምህረትህ አስባት 😭😭😭ፍትህ ለኦርቶዶክስ

  • @amharafano20
    @amharafano20 Год назад +16

    ይሄ ገዳይ ሰዉየ መጨረሻዉ ያሳየኝ ብቻ😭😭👌👌👌👌👌

    • @unitityisstrenght6578
      @unitityisstrenght6578 Год назад +3

      ያንተን መጨረሻ ያያል !!!!ድሮም አበሻ ችግርያለበት ሕዝብ ስንት ውለታ አገሪቷን ከመከራ በአሸናፊነት ያወጣ በአንድ ምክንያት መጨረሻውን ያሳየኝ እያሉ መፈተል ያሳዝናል.....

    • @alemdemise1242
      @alemdemise1242 Год назад

      አፈረግቡ

    • @amharafano20
      @amharafano20 Год назад +3

      @@unitityisstrenght6578 ተረጋጋ አባቴ እንኳንስ የ4 አመቱ የ 27 አመቱም ተንፍሷል አንተ ሰዉ ከሆን በ4 አመት የደረሰበን ሰቆቋ ሊያምህ ይገባ ነበር ግን ፍርፋሪ ለቃቃሚ ወይም ተከፋይ ካድሬ ትሆናለህ 👎👎👎👎

    • @solomonberega644
      @solomonberega644 Год назад

      @@unitityisstrenght6578 satawuk atawura

  • @sebleabebe1795
    @sebleabebe1795 Год назад +11

    ሀይል የእግዚአብሔር ነዉ

  • @yeshimebetgorfu2015
    @yeshimebetgorfu2015 Год назад +3

    እግዚአብሔር ሆይ የህዝብህን እንባ አብስ

  • @mazaendale9312
    @mazaendale9312 Год назад +7

    ተዋህዶ እምነቴ እኔ ሐጢያተኛዋና ወንጀለኘዋ ልጅሽ አይደለም ጥቅር ልብስ
    አፈር ልልበስልሽ
    በእኔ ሐጢያትና ወንጀለኘዋ ልጅሽ በደል ነው ማቅ የለበሽብኝ
    እናቴ በሒወትም እያለሁ ስሞትም አንች ነሽ ከነ ወንጀሌ የምትሰበስቢኝ😭😭😭😭😭😭😭

  • @abushgetachew8458
    @abushgetachew8458 Год назад +1

    የአግዚሐቤሔር ልጆች የምላክ ፍርድደርሣል

  • @ኡመተልኢቅራእyoutube
    @ኡመተልኢቅራእyoutube Год назад +2

    አላህ ለሀገራችን ሠላም ያውርድልን በሶሪያ እና ቱርክ የደረሰው አደጋ እባችንን አብሰን ሳጨርስ ዳግም ሌላ ችግር እናት ሀገር ላይ አስቸጋሪ ግዜ
    ላይ ነው ያለንውና እናት ሀገራችንን ይጠብቅልን
    ነገሩን እርገብ አድርጋችሁ ሀሳባችሁን ለሚመለከተው አካል አቅርቡ 2004 ላይ በሙስሊሙ ህብረተሠብ ላይ ሲደርስ የነበረው ጭፍጨፋ እዳይደገም ጥንቃቄ አድርጋችሁ ተቀሳቀሡ
    እናት ሀገር ሁሌም ሠላሟ ከፍ ይበልልን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @fitirgyohanes4609
    @fitirgyohanes4609 Год назад +4

    የኢትዮጵያ ትንሳኤሽ ናፈቀን 🥰🥰🥰 አሜን በሉ ይህንን ኮሜንት የምታነቡ

  • @hanafenta5809
    @hanafenta5809 Год назад

    ድል ለምዬ ድል ላሳደገኝች ቤተክርስቲያኔ

  • @abebaabeba1272
    @abebaabeba1272 Год назад +2

    እግዚእርብሔር በቃበለን!!!!

  • @ermiyasetegene1404
    @ermiyasetegene1404 Год назад +1

    ✝️የኢትዮጵያን ተንሳይን እናያለን 💪💪💪✝️

  • @zufannigtue7124
    @zufannigtue7124 Год назад

    የራሔል እባ ያበሰ አምላክ የሰማ አምላክ የኛንም እዝነትና እባ ፅሎታችንን ይስማ ዋ ለነሱ ይብላኝ ለገዳይ ተዋሕዶ መቼም አጠፋም

  • @ቤቲየእሸትእህት
    @ቤቲየእሸትእህት Год назад +14

    ኢትዮጵያዬ ትንሳኤሽ ቅርብ ነው 💪💪💪💚💛❤☝☝☝👊👊👊 ሰላም ለኢትዮጵያ አማራ ይግዛን

    • @Maranata8855
      @Maranata8855 Год назад +1

      አዎ እኛ አማራዉች ከጠነከርን እንኳን ኢ/ያ ሌላም እንመራለን

    • @hamzaaymen8859
      @hamzaaymen8859 Год назад

      መጀመሪያ ክልሉን ይምራ

    • @ቤቲየእሸትእህት
      @ቤቲየእሸትእህት Год назад

      @@hamzaaymen8859 ንፍጣም አንተ እያስተዳደርክለይት ነው

    • @solomonberega644
      @solomonberega644 Год назад

      @@hamzaaymen8859 galaa

    • @solomonberega644
      @solomonberega644 Год назад

      Awo ayikerim amara yimeranal 100%

  • @gabekassa3626
    @gabekassa3626 Год назад

    ኢትዮጵያ ስላም የምታገኝው ይህ ቁማርተኛ መንግሥት ተብዯ ጠራርጏ ማውረድ ነው ህዝባችን ምንም ችግር የለበትም ሽብርተኛ መንግሥት ነው

  • @ሄራንየነፍጠኞቹየፋኖዘርየ

    አቤቱ ድረስልን አቤቱ አድነን ሀገሬ ሰላምሽ ይመለስ ቤተክርስቲያን ውስጥ ፍተሻ አጀብ

  • @menberetessema6314
    @menberetessema6314 Год назад +2

    መቼም ቤተክርስቲያን የደህንነት ዋሰትና ትስጠን እንዳይሉ ቤተክርሰቲያን የጳጳሳቱን፣ የካህናቷን፣ የምእመናኗንና የእራሰዋንም ደህንነት እንኳን የማሰጠበቅ አቅም እንደሌላት ይታወቃል።

  • @assefajudah8559
    @assefajudah8559 Год назад +4

    The poll, the safety request, the answer is let them talk to their motivators, supporters, followers, the confusing leaders and administrator, so .. God help Ethiopia and it's people. The Ethiopian people deserve respect and justice!!!

  • @schoolofabnet9635
    @schoolofabnet9635 Год назад +1

    ሲኖዶሱ ሳይዘገይ ቡራኬ ይስጠን ይህንን መንግስት እንድናወርድ

  • @chuchubanjaw3312
    @chuchubanjaw3312 Год назад

    ONE SINODOSE ONE PATRIARIK ONE CHURCH AND ONE ETHIOPIA 💚 💛 ❤️

  • @semerbintbabasusu8220
    @semerbintbabasusu8220 Год назад +4

    ፍትህ በወለጋ በግፍ ለሚገደሉት ወገኖቻችን

  • @sewkefuegezabehermelkam7878
    @sewkefuegezabehermelkam7878 Год назад

    ኢትዮጵያ እጆቻን ወደ እግዚያብሄር ትዘረጋለች ⛪⛪✝️✝️🙏⛪✝️⛪

  • @almazasmare7048
    @almazasmare7048 Год назад +2

    ፍትህ ለተዋሕዶ ሀይማኖት የራሄልን አባ የሠማ የኛንም ይስማን አምላክ እስራይል

  • @ክርሥቲያንነኚየተዋህዶፍሬ

    መቸም መቸም አረሣው ይንን ግፍ ለልጂ ልጄ እነግራቸዋለሁ 😭😭 ይቺን ጭቅቀን ፅፌ እይዛታለሁ ወድሞቸ የሞታቺሁት ሠማእታት መቸም አረሣቺሁም አመብርሀንን ካይምሮየ አወጡም አባቴ ቆባቸውን ቀምተው ሺትበት ጥለው ሶዶማዊ ነገር አደርጋለሁ ብለው ያሥለቀሧቸውን ሥቃያቸውን አረሣውም ያባቶቸን እባና ሥቃይ አረሣውም የምእመናኑን እባና ሥቃይ አረሣውም መቸም ቤተክርሥቲያኔ ጥቁር ማቅ በመልበሧ መቸም አረሣው 😭😭😭

    • @sishaia6875
      @sishaia6875 Год назад +1

      አዎ ማርያምን 2015 ጥር 14የተጀመረበት ጥቁር ቀን አልነው እናደሞ ጥር 27የሻሸመኔ የሞቱት ወድሞቻችን አልረሳውም

  • @ሱሱወሎየዋ-ቘ1ለ
    @ሱሱወሎየዋ-ቘ1ለ Год назад +5

    ሰላም የኦርቶዶክስ ለሀገር አባቶች ሰላም ለኢትዮጵያ

  • @elaybright8884
    @elaybright8884 Год назад +1

    እስከ መቼ ነው የአለማችን መሳለቂያ ከመሆን የምንላቀቀው በማንም ደደብ አቅመ ቢስ ፓለቲከኞች ምክንያት ሁልጊዜ መገዳደል አለም ሰለቸን በስንቱ ይርዱን የማንም ጥራዝ ነጠቅ መሀይም ጥርቅም ብልጽግና ሁሉንም ነገር አዋቂ ነን ባዮች ግን ራሱንም የማያውቅ ነው።።።

  • @sishaia6875
    @sishaia6875 Год назад

    ፍትህ ለተዋህዶ ፍትህ ለተዋህዶ ፍትህ ለተዋህዶ
    አብይ እጅህን ከኦርቶዶክስ ተዋህዶቤቴክርስቲያን አንሳ

  • @tinahailu748
    @tinahailu748 Год назад

    Medhanialem Kirstos Ethiopian Orthodox Tewahido Kinelijocha Tebekilin Barkilin!Praying for Ethiopia, EOTC, Love, Peace, Justice, Accountability, Responsibility and Security 👏 🙏 🤲 God is great all the time 🙌 🙏 Keep praying 🙌 🙏 👏 🤲 Stay Safe 🙌 🙏 👏 🤲

  • @maskibogale7317
    @maskibogale7317 Год назад

    ኣብይ ስለልጆችህ አግዚኣብሄርን ካልፈራህ አናቶች ኣባቶች ኣሰቃቂ ለቅሶ ኣያሳዝንህም ባሰ ኦርቶዶክስ ብንራብ ብንኸፋ ብንታመም ለአኛ መሸሻችን ናት ለደሃ መፅናኛ ናት ሰሩልን ኣድብተው ምን መንግስት ኣለ ገዳዩም ኣስገዳዩም መንግስት ነው ይባስ ብሎ ህገውጥ ን አየደገፈ ነው

  • @binyamtadele9130
    @binyamtadele9130 Год назад +1

    አንዴ ጣሊያን አንዴ ፈረንሳይ አንዴ ሸገር አትበል ዝም ብለህ ስልጣንክን ለኢትዮጵያ ህዝብ አስረክብ

  • @tsientertainment5107
    @tsientertainment5107 Год назад +2

    ጌታ ሆይ እርዳን 🙌 🙌 🙌
    💓🫶🏼በቃላት ሰውን ማቀፍ :ሰውን መደገፍ:ሰውን መርዳት ሰውን ማበረታት :ሰውን ማዝናናት ...ይቻላል::
    እስቲ ጎራ በሉ 🫶🏼💓

  • @tegestherrmann4029
    @tegestherrmann4029 Год назад +2

    May God bless the young generation to stand up against the government.

  • @ቃልየስደተኛዋ
    @ቃልየስደተኛዋ Год назад

    እረ ፍትህ ለቤተክርስቲያናችን እግዚኦ ጌታሆይ አድነን

  • @burtkanshowtube
    @burtkanshowtube Год назад +1

    እግዚአብሔር መልስ አለው እኛ ብቻ አንድ እንሁን

  • @geremewmaik304
    @geremewmaik304 Год назад +1

    ኦርቶዶክስ: ሙስሊም:ጴንጤ: አሁን: እጅ: ለእጅ: ተያያዙ: ነጮች: ሰዶማዊያንን: ለማስፋፋት:ሐይማኖትን: ከፋፍለው: ከመንግስት: ጋር: እየሰሩ:ነው: ንቁ:ንቁ👍👍👍👍👍👍👍

  • @abdumuhye5569
    @abdumuhye5569 Год назад

    ይመችህ ትክክለኛ መረጃ ታስተላልፈለህ አላህ ይጨምርልህ በርታ ጎበዝ

  • @abebashambayesharjah7854
    @abebashambayesharjah7854 Год назад

    Emyee orthodox tewahido lezelalem xanta tinur 🖤🖤🖤🙏🙏🙏🙏🙏😭😭✝️✝️✝️💒💒💒💒💔

  • @Mimi-ny3lh
    @Mimi-ny3lh Год назад +9

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ኦርቶዶክስ 😭😭😭😭

  • @berhanugebrie662
    @berhanugebrie662 Год назад

    ምንም የዋስትና መብት ይሰጠን ብሎ ነገር የለም ። ከብልፅግና እስከ ከሃዲው ሁሉም የእጁን ያገኛል ። የምን ልምምጥ ነው #ተዋሕዶ የመኖራችን ሚስጥር ።

  • @asenakubelete51
    @asenakubelete51 Год назад +3

    ፍትህ ለኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሃይማኖት ፍትህ በግፍ ለተገደሉት ምእመናን ዲያቆናት አባቶች ፍትህ ዝም ብሎ ሽምግልና የለም የጠፋው የንፁሃን ነፍስ ነው አነ ሳውሪዎስ ( እነ አርዮስ ) መመለስ ይህን ለባቸውም እዛ እንደወጡ ይቅሩልን ቢመለሱም ሰላም ይዘው አይመለሱም ይሄ ሁሉ ሰው ጨርሰው ነው ሚመለሱት አይሆንም

  • @الحمدالله-ش6غ3ض
    @الحمدالله-ش6غ3ض Год назад +7

    በግርግር የወለጋ ንፀሃን አለቀ አላህ ይይላችሁ መሪ ነን ብላችሁ የተቀመጣችሁ

    • @birhanab315
      @birhanab315 Год назад

      አይዞን በዘር አጨፋጭፎ አሁን ሀይማኖት ላይ ጥሎታል ፈጣሪ ይንቀልልን 4 አመት ሞላን በዘራችን ስንጨፈጨፍ😭😭😭

  • @tigilove613
    @tigilove613 Год назад +6

    ፍትህ ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ 😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @debele6478
    @debele6478 Год назад +1

    ሀገር ውስጥ ፍትህ የለም በአለም አቀፍ ደረጃ ክስ መመስረት ነው ሚሻለው

  • @amdemichalkifle13
    @amdemichalkifle13 Год назад +2

    ፍትህ ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ የኦሮሚያ ባለስልጣናት ለፍትሕ ይቅረብ

  • @fasileyasu3281
    @fasileyasu3281 Год назад +1

    ኦርቶዶክስ ተነስ የመጨረሻው ሰአት አሁን ነው የአባቶቻችን አምነት ለ ሳይጣን አምላኪ አሳልፍን እንዳንስጥ ለቅድስ ጦርነት እንዘጋጂ ::

  • @sosenaassefa9508
    @sosenaassefa9508 Год назад

    ጠቅላዩ እሰር ቤት ይግባ

  • @user-vo7rx5id2w
    @user-vo7rx5id2w Год назад +5

    ሰላም ለሀገራችን

  • @ኢትዮዽያዬ
    @ኢትዮዽያዬ Год назад

    Thank you feta being voice for Jimma debre mewi medhanealm church ❤❤❤❤

  • @ዉለተመድህንየተዋህዶልጂ

    ሰላም ለኦርቶዶክሶች እህት ወንድሞቼ 💒💒💒💒💒💒😭☝️

  • @samueladal3847
    @samueladal3847 Год назад +1

    የደፈረሰውን አጥርቶ መሄድ እንጅይ ሽምግልና እና ልመና ሃይማኖትን አያስከብርም

  • @lemelemyakob8546
    @lemelemyakob8546 Год назад +1

    እንደው የኢትዮጵያ ፍርድ ቤት ቀጠሮ ይወዳል

  • @u8ghhoh562
    @u8ghhoh562 Год назад

    ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑር

  • @junisab6929
    @junisab6929 Год назад

    በፍጥነት ሳይሆን ስራቸውን ጨርሰው ነው የተመለሱት ርዕሱ የጥላቻ ግነት አለው

  • @GOBEZZZentertainment
    @GOBEZZZentertainment Год назад

    ሾርት ሚሞሪያም አለመሆናችንን የምናሳይበት ጊዜ መጥቷል፡፡ ሙስሊም ወንድሞቻችን ከጎናችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን እነ እንተና እማ እኛ እያለቀስን ከጎናችን እስከሌሊት ጨፈሩ... እንተናም አማራ ብቻ የሚጎዳ መስልሎአቸው ነጭ ለበሱ።

  • @yeneshmiss8996
    @yeneshmiss8996 Год назад +1

    ዳዉን ዳዉን ቡልፀግና

  • @ጎዶሊያስ-ኀ5ጘ
    @ጎዶሊያስ-ኀ5ጘ Год назад +2

    እምዬ ኦርቶዶክስ ሰላምሽ ይመለስ

  • @solomongoshe1733
    @solomongoshe1733 Год назад

    ፍትህ ለቤተክርሰቲያን

  • @yordanoskulali3908
    @yordanoskulali3908 Год назад

    ፈጣሬ ሆይ አብይን ግደልልን

  • @bitsietbitsiet958
    @bitsietbitsiet958 Год назад +2

    የኢትዮጵያ ትንሳኤ ቅርብ ነው ንጉሡ እየመጣ ነው

  • @fantaneshtsegaye9262
    @fantaneshtsegaye9262 Год назад +2

    ቤተክርስቲያን ታሸነፋለች ቀኖናዋ ስርዓቷም ይከበራል

  • @godisgood4053
    @godisgood4053 Год назад +1

    ጠቅላይ ሚኒስተር የተሾሙት በመላው በኢትዮጵያ ሕዝብ ስለሆነ አንድ ቡድን ተነስቶ ይታገድልኝ ልል አይችልም ቁርጡን እውቁ በኦሮሚያ ጳጳሳት ጋር የጀመራችሁት ጭቅጭቅ
    በዚያው ጨርሱት ስለ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ግን
    ምንም አያገባችሁም!

  • @bizuayehujeffrey7434
    @bizuayehujeffrey7434 Год назад +1

    አምለክክ ይቅር ይበለን። ኢትዮጵያ እኮ ሽማግሌ ንጉስ አፍና የገደለች አገር አሁን የዛን ዋጋ እየከፈልን ሳይሆን አይቀርም።

  • @mebtuabebe8428
    @mebtuabebe8428 Год назад +1

    ለምንድን ነው በአውሮፓና በአሜሪካ ሰልፍ የሚደረገው? ለምን በኬንያና በናይጄሪያ አይደረግም? ሆሌም የነጭ አሽከር። ኬንያና ደቡብ አፍሪካ ላይ ያገኘነውን ድል ነጮች ጋር ሄዳችሁ የምታስመልሱ ይመስላችኋል?

  • @hehhheheh771
    @hehhheheh771 Год назад +1

    ጎበዝ ንቅ 💪💪💪

  • @binyamtadele9130
    @binyamtadele9130 Год назад +2

    የኢትዮጵያ ችግር የብልጽግና ካቢኒ ነው ጠቅላዩን ጨምሯ

  • @geremewggiorgistiba9994
    @geremewggiorgistiba9994 Год назад

    ፍትህ ለኦቶዶክስ ቤተክርስቲያን!

  • @danetsehaye5516
    @danetsehaye5516 Год назад +3

    ዘንዶ አብይ ዘረኛው 👹👹👹 እድሜው አጭር ነው ግዜ ለኩሉ የሚነካውን ነክ ኦርቶዶክስ ተወህዶ የነካ የለውም በረካ

  • @askalemariyam8253
    @askalemariyam8253 Год назад

    Feth le tewahido emnatechn🤲💒🤲😭😭😭