Ethiopia - ለጠቅላዩ ከአሜሪካ ተደወለላቸው፣ የፓርላማው ፍልሚያ ሊጀመር ነው፣ የኪሚሴው ተኩስ፣ ህወሓት እመን ተባለ፣ ሾልኮ የወጣው የህወሓት ግምገማ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 дек 2024

Комментарии • 122

  • @bonny2852
    @bonny2852 Год назад +5

    Eritrea kortenbeshal ❤🇪🇷

  • @alem9044
    @alem9044 Год назад +14

    ምእሪባዊያና , እሜሪካኖች, ግብፅ, ሱዳኖች ... በኢትዮጵያውያን እና በኤርትራዊያን : መሽነፋቸውን: ይመኑ::
    Love & peace for all Ethiopian & Eritrean forever.
    We are in the hand of God. He is watching us from very near.

  • @الحمدللهعلىكلحال-م3د

    ባገራችን ኢትዮጵያ ዙሪያ ያፈጠጠን ያገጠጠን አላህ ያርቅልን ሰላም ለሃገሬ ሰላም ለወገኔ እሸአላህ

  • @rahwaghebre6426
    @rahwaghebre6426 Год назад +4

    Eritrea Frist 🇪🇷❤️

  • @nejatliben6293
    @nejatliben6293 Год назад +33

    ኤርትራን እኮ እንዴት እንደሚፈሮት ጀግና ህዝብ🇪🇷💪🇪🇷

    • @saronteshome5249
      @saronteshome5249 Год назад +8

      ኢሱ ከሚስደሰቱኝ አንድ ምርጥ አቅዎም አሜሪካ ምንም ብትደሰት የኤርትራ ቻይንኛ ቋንቋ አይገባት ጎረቤት ሀገር ኢትዮጲያ ለጀመረችው የሰላም ድርድር ከተሳካ እስቲ የሞክሩት እንቅፍት አልሆን ብላ ምርጥ ውሳኔ ወስና እንጂ የአሜሪካ ዛቻ ፈርታ አይደለም ውድ ወገን ኤርትራ በቅርብ ርቀት ፈጥና ወደምትደርስበት ቦታ መሆንዎ አያጠራጥርም ለእኛ ሲሉ ለተሰው ኤርትራዊያን ፈጣሪ በአፀደ ገነት ያኑራችሁ ለቃል ኪዳንዎ ምድር ተሰውታችሃልና።

    • @johnnyhussenyoussof3361
      @johnnyhussenyoussof3361 Год назад +1

      👍👍👍👍👍

    • @johnnyhussenyoussof3361
      @johnnyhussenyoussof3361 Год назад +2

      @@saronteshome5249
      ❤❤❤❤❤

    • @Tmg.GualeMengis
      @Tmg.GualeMengis Год назад +2

      Anant Ametawquchew Ahune New Bezich Achier Geze Sent Neger Aderegu Asibeiw Le ERITREA🇪🇷
      Hezbe 100 Amet Yehonal Deme Yaslqesune Kemetia Qegi. Gezat Ayehonu Azgabher Yeferdal🙏💟💞Gen Hulume Yetegray Tewlajohe
      Male Ayidelme Tiru Humanity Yalchewm Alu✌️🤞

    • @AaBb-wg7nt
      @AaBb-wg7nt Год назад +1

      !

  • @mekonenyeshewalul5699
    @mekonenyeshewalul5699 Год назад +12

    🇪🇷 ኤሪትራ የቁሪጥ ቀን አጋሪ

  • @yeneshmiss8996
    @yeneshmiss8996 Год назад

    ፋትህ ለአማራ እና ለአፋር ህዝቡ በጦርነቱ ለተጎዱ ትኩረት ያጡ

  • @yasinuser-mo2dw1nr6x
    @yasinuser-mo2dw1nr6x Год назад +8

    ሠላም ለኢትዮጵያ ሀገሬ ሰላሙን ይስጥሺ ያረብ

  • @stube3784
    @stube3784 Год назад +3

    ሰላም ፍቅር አንድነት 😭🇪🇹የሸዋ ተወላጂ የሆናችሁ አይዛችሁ ሰላም ነዉ መገድም ተከፍቶል ግን እስከመቼ😭😭

    • @ሶልያናየሸዋልጅ
      @ሶልያናየሸዋልጅ Год назад

      😢😢💚💛❤️ሸዋ ክፉዋን ከምሰማ ሞቴ ይቅደም የባለፈው ይውስጥ እሳት ሳይጠፋ ሌላ ህመም አንፈልግም አምሐራ በሀገርህ በህዝብህ አትወልዱ በቃቃቃቃቃ😢

    • @stube3784
      @stube3784 Год назад

      እኮ😭😭😭

  • @mshadiya5535
    @mshadiya5535 Год назад

    ይመችህ ብሮ

  • @derejegirma4847
    @derejegirma4847 Год назад +1

    አሜሪካ ምን አገባት ሰይጣን ናት ገንጣይና ከፋፋይ ናት የሀገራችን መሪዎች ይህ አይነት ጣልቃ ገብነት ለምን እንደሚፈቅዱ አይገባኝም አሜሪካ ጭራቅ እና ጸረ ዲሞክራሲ ጸረ ሠላም ናት አሜሪካ ትውደም ኢትዮጵያ ትቅደም ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

  • @aemeromedia
    @aemeromedia Год назад

    fantastic post!
    💪

  • @destaergano3121
    @destaergano3121 Год назад +1

    ምዕራባውያን መሸነፋቸውን በአደባባይ ይናገሩ።

  • @yetwaleyihun8698
    @yetwaleyihun8698 Год назад +4

    ሰላም ለኢትዮጵያሰላም ለሀገሬሰው ይሁንልን

  • @zerithadgu832
    @zerithadgu832 Год назад +2

    America 🇺🇸 men ageba sle Eritrea 🇪🇷

    • @alem9044
      @alem9044 Год назад

      Sele meteferaet.

  • @ermiaseskindir381
    @ermiaseskindir381 Год назад +3

    እኔየምለው አሜሪካ የኤርትራ ጉዳይ እንዲህ ሲያስጨንቃት የሱዳን ድንበራችንን አልፋ መኖሯ ምንም አያሳስባትም(ሌላነገርአለ)

    • @alem9044
      @alem9044 Год назад

      America Eritrean setaseb yekemeat yeyezatael.

  • @juneydimohammed658
    @juneydimohammed658 Год назад

    ዋናው ተፈላጊው የሀገራችን ዕርቅ መስፈን ነው እከሌ አሸናፊ ነው ሌላው ተሸናፊ ነው ማለት ማነው አወዳድሩት ሀገር አቋራጭ ሩጫ አይደለም የሰው ህይወት እልቅት ማዳን ነውና ውጤቱ ዕርቅ ነው ወደር የሌለው ሰላም ኣግኝተን መኖር ነውና የነገርን ቁሥል መቆስቆስ አቁም ዜና አቅራቢው ልክ ነኝ።

  • @assefajudah8559
    @assefajudah8559 Год назад +4

    The poll,please do not be contaminated !!!, The Ethiopian people deserve respect and justice . The rule of law and justice are the the source of PEACE...

  • @picobello4514
    @picobello4514 Год назад +2

    💪💪💪💪🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷 by by melelit Rip

  • @mohamedwassie4149
    @mohamedwassie4149 Год назад +2

    የትግራይ ዲያስፖራን የገንዘብ ምንጭ ደርቆባቸዉ ኤርትራ አልወጣችም የሚሉት ሽንፈቱ እንቅልፍ አላስተኛ ብሏቸው ነው ገና አትተኙም የኢትዮጵያ እና ኤርትራ መንግሥት መፍረስ ሲጠብቁ እራሳቸው ፈርሰዉ ጠፋ

  • @netsereabmengifteab741
    @netsereabmengifteab741 Год назад +1

    🇪🇷🇪🇷🇪🇷 ጌም ኦቨር አሸንፈው አስሸንፈው ወጡ🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @yasinuser-mo2dw1nr6x
    @yasinuser-mo2dw1nr6x Год назад +3

    የመጀመሪያ ሰው ነኝ እንዴትነህ ፈታ

  • @samiasgelite9350
    @samiasgelite9350 Год назад

    በዓለም ካሉት ፓርላማዎች ምናልባት ብቸኛው አሳፋሪ ምክር ቤት የኢትዮጵያ ይመስለኛል፣ እድሜ ልክ የአንድ ፓርቲ ፍላጎት ብቻ የሚፈጸምበት ነው በእቅድ መሄድ የማይችል

  • @abrahamkahsai3692
    @abrahamkahsai3692 Год назад +4

    Any self respecting independent sovereign country should not be dictated by any country to choose its alies and who to invite to be on its side during its very trying time. Eritrean forces were in Ethiopia based on the existing agreement between the two countries. It was told that their mission was to support ensuring the integrity, unity, stability and peace of Ethiopia and the Horn Region. Thus, "Congratulations" or any other comment potentially aiming at creating rift between the sisterly countries of Eritrea and Ethiopia is not acceptable by any intelligent people.

    • @Tkkj73
      @Tkkj73 Год назад

      I couldn’t have said it better myself. Ethiopia as a sovereign nation has the ultimate rights to invite anyone it sees fit into her territory without asking anyone’s permission. It is none of my neighbors business to dictate to me which guest to invite, how long to keep with me or when to let them go. If an other country with its allies can travel over many thousands of miles to enter some country without that country’s permission to start war and stayed there for many years without anyone telling them to leave, then why the double standard when it comes to African countries. Then how come they don’t put into perspective what is good for them is also as good for Ethiopia and Eritrea. We extend our utmost appreciation and admiration for the government of Eritrea, for being a friend of Ethiopia in time of her needs. God bless both nations, and wish them peace, love, prosperity, and tranquility for many years ahead.

  • @bestoromo1957
    @bestoromo1957 Год назад +1

    Wow 5ne

  • @btrueeth
    @btrueeth Год назад +2

    እኛን ይመጥናል ያላችሁትን ዜና? እንዴት አወቃችሁ?

  • @peacelove6150
    @peacelove6150 Год назад

    እንዳለፈው አመት #NoMore ብለን እንሰለፋለን ደሞ 🤔

  • @الحمدالله-ش6غ3ض
    @الحمدالله-ش6غ3ض Год назад +3

    የአላህ ከሜሴ ውስጥ ድሮ ጀምሮ ሸኔ አለ በክልላችን ደግሞ አላስኖር ሊሉን ነው አላህ ያጥፋችሁ ያረብ

    • @mekonnenmohemmed4204
      @mekonnenmohemmed4204 Год назад

      ሸኔ የለም ፖለቲካ ነዉ ወሎየወች አላህን ፍሩ እኛ የምንጋደለዉ ለድናችን መሆኑን እወቁ

    • @الحمدالله-ش6غ3ض
      @الحمدالله-ش6غ3ض Год назад

      @@mekonnenmohemmed4204 ወለጋ የሚታረዱት ሙስሊሞች መስለውኝ ሸኔ ጭራቅ ነው ወደድክም ጠላህ

  • @abduYimamdibe
    @abduYimamdibe 8 месяцев назад

  • @salmanabdo1079
    @salmanabdo1079 Год назад +1

    የአማራው ወይስ ከኦሮሞው ሸኔ ነው ቶክሱን የከፈተው ?

    • @alem9044
      @alem9044 Год назад

      Mean tekeam aleaw ??
      Be zear mekefafeal yestemaerewen Hewaten teyekeaw.

  • @alemtesfamariam1277
    @alemtesfamariam1277 Год назад +1

    ምን ማለት ነው ከኢትዮጵያ ና ከትግራይ የኤርትራ ወታደሮች ወጡ ? ትግራይም እንዳገር ተቆጠረች?

  • @bacaa7136
    @bacaa7136 Год назад

    good

  • @Healthtal
    @Healthtal Год назад

    ሰላም ለኩልክሙ.

  • @ፋክት123
    @ፋክት123 Год назад

    ሰላም ለሀገራችን ለኢትዮጵያ ሰላም ለህዝቦቻቺን ፈታዬ እምወድህ❤💙💚❤

  • @tigenehmengesha3311
    @tigenehmengesha3311 Год назад +1

    Nechoch be Afrika Salamin ayefeligum tornet indhon yefelgalu

  • @ethiomerejatoday9967
    @ethiomerejatoday9967 Год назад

    ከሰላም ፊርማ በኋላም ሚዲያህ ተቀዛቅዞብሀል

  • @jimlee7642
    @jimlee7642 Год назад +2

    By invitation, US has 50k troops in Japan&30k in S.Korea,w/out contiguous border. If N Korea should attack South/Japan w/missiles (as the TPLF did #Eritrea which is in #Ethiopia by invitation), will US tolerate it? Ethiopia&Eritrea have every right to create military alliance! Eritrea Troops Leave Historic Tigray City As US Hails 'Withdrawal' Three residents of Shire said they had seen large convoys of soldiers start leaving the town on Friday in buses and trucks, some carrying banners declaring "GAME OVER"

  • @Dani_Tikur
    @Dani_Tikur Год назад +1

    You are telling that TPLF is more democrat than PP

  • @LeykunTamene
    @LeykunTamene 8 месяцев назад

    ሕዉአት ከመለስ ጋር ተቀብሯል

  • @awelwollotube6068
    @awelwollotube6068 Год назад

    ሠላማችሁይብዛ አድሥጀማሪነኝአበረታቱኝ

  • @taibataiba4363
    @taibataiba4363 Год назад

    👍👍👍👍👍👍👍

  • @makiyabh7806
    @makiyabh7806 Год назад

    የአላህ ሠላም ለሀገራችን ይሁን

  • @melkamumekonen4698
    @melkamumekonen4698 9 месяцев назад

    ሀሀሀ ገዳይም ድርጅትም ኦህደድም ብልፅግናም ተገንጣይም ኦሮሞንም ሚድያም ጥንቃቅየንም አድርግዉ ስላማራም መቀባጠርም ማዉራትም በህዝባችንም ላይም ተግባራችሁም ጭፍጨፋም ችሁንም ስላላቆማችሁንም ግድያችዉ ከፓርቱያችዉንም ኦህደድንም ብልፅግናም ኦሮሞንም ተግባራችሁ ጥላቻም ለህዝብንም አማራም ምትሰርዉት ድራማንም ታርጊትም አማራም ላይም ብታቆሙንም ጽርዉንም ነዉ እራቅዉልንም ነዉም ምንለዉ ህዝብንም አማራም።

  • @shermarkeusman5408
    @shermarkeusman5408 Год назад +2

    እኔኮ እሚገርመኚ ያንተሌብነት

  • @mubamnurer5502
    @mubamnurer5502 Год назад +5

    ፍትህ በጉራጌ ዞን በጉቸሬ ወረዳ ሂጃብ ለብሳቹ አትማሩም ለተባሉ እህቶቻችን ፍትህ ፍትህ

    • @nejatliben6293
      @nejatliben6293 Год назад +1

      ፍትህ ለህቶቻችን

    • @user-yv8dm6lz1c
      @user-yv8dm6lz1c Год назад

      አንተ በጣም እከታተል ነበር ለምን ትዋሻለህ ምክንያቱም shinee እያልክ የወሎ ኦሮሞን ለማስጨረስ ነው እቅድ ልዩ ሀይል እና የወሎ ኦሮሞ znawu የተኮሱት ጀማሪውም ልዩ ኃይል ነው ሁለት ሰዎችን በመግደል

    • @user-yv8dm6lz1c
      @user-yv8dm6lz1c Год назад

      አንተ በጣም እከታተል ነበር ለምን ትዋሻለህ ምክንያቱም shinee እያልክ የወሎ ኦሮሞን ለማስጨረስ ነው እቅድ ልዩ ሀይል እና የወሎ ኦሮሞ znawu የተኮሱት ጀማሪውም ልዩ ኃይል ነው ሁለት ሰዎችን በመግደል

    • @user-yv8dm6lz1c
      @user-yv8dm6lz1c Год назад

      አንተ በጣም እከታተል ነበር ለምን ትዋሻለህ ምክንያቱም shinee እያልክ የወሎ ኦሮሞን ለማስጨረስ ነው እቅድ ልዩ ሀይል እና የወሎ ኦሮሞ znawu የተኮሱት ጀማሪውም ልዩ ኃይል ነው ሁለት ሰዎችን በመግደል

    • @alem9044
      @alem9044 Год назад

      @@user-yv8dm6lz1c Juntaew alemotekeam ??

  • @Tmg.GualeMengis
    @Tmg.GualeMengis Год назад

    Yehe Desta Sent Qen Yeqoyal 3 Qen Bale Mola Eritrea Aendatin‼️ Wa USA🤞👍👌

  • @namanekemti8556
    @namanekemti8556 Год назад +1

    አገር ለማጥፋ እኩይ ዓላማ ሲባል፤ አንድ ሚሊዮን የሚጠጋ የትግሬ ወጣት ህይወቱን ካጣው በተጨማሪ፤ እጅ ወይም እግር የሌለው፤ በአዕምሮ፤ በዓይንና ጆሮ ወዘተ.. አካለ ጎደሎ የሆነ የትግሬ ወጣት ከመቶ ሽ በላይ እንደሆነ ይነገራል። አሁን ሀፍረትና ፀፀት የማይሰማቸው ህወሀቶች ለስልጣን እርስ በርሳቸው ይባላሉ።

  • @aregahailu2487
    @aregahailu2487 Год назад +1

    Failed gvt failed country.

  • @ሐዘሠሐዘሠ
    @ሐዘሠሐዘሠ Год назад

    👍👍👍👍👍

  • @abrahamkidane1771
    @abrahamkidane1771 Год назад

    ወሓሃት ወያነ የሪትራይ ሰራዊት ሙሉ ካልወጡ ኣግራቸው ትግራይ ያለፈው ግዜ ሲገቡ በለሊት ስለነበር ግማሹ ሰራዊት መውጫው መንገንድ ወደሪትርይ ጠፍታቸው አንዳይሆን ልክ መርክካቶ ገብተህ ለንግዳ መውጫ አንደሚጠፍእ፡፡ "ስለዝህ ወያኔዎች መውጫው ማስየት አስከድንበር ኣለባቸው አንግዳ ሁሉ ግዜ አንግዳ ነው የገባበትማውጫው የደናገራል።

  • @dawitboru9027
    @dawitboru9027 Год назад +3

    ስልኩን ያነሳሕው አንተነሕ እንዴ

  • @tsegaygebru
    @tsegaygebru Год назад

    ፈታዴሊ ብዙ አጠያያቂ ነገሮችን እየለቀክ ነው። ምን ለማለት ፈልገክ ነው የኤርትራ ሰራዊት "ከትግራይና ከኢትዮጵያ ወጣች"??? እንዴ ሁለት ሃገራት አደረግካቸው እንዴ?

  • @marthaghebre502
    @marthaghebre502 Год назад +1

    ሸኔ የዳቦ ስም ነው መንግሥት ሸኔ ነዉ ሰላም ሊመጣ የሸኔ ስም እና ስራ መጥፋት አለበት

  • @gedionfeleke9287
    @gedionfeleke9287 Год назад

    Too late.

  • @samiasgelite9350
    @samiasgelite9350 Год назад

    ህወሓት እንዴት ይህንን መገምገምና ውሳኔ ሰጪነት መብት ሊኖረው ይችላል? ህገወጥ ቡድን(ፓርቲ) መሆኑ በመንግሥት እየታወቀ?

  • @yeagerlij4540
    @yeagerlij4540 Год назад

    ነቀርሳው ህወሓት የኤርትራ ጦር በእልማቸው ሁሉ ሳይመጣባቸው አይቀርም

  • @seidtubee
    @seidtubee Год назад +1

    ሠላምለሀገራችን ሠላም ለኢትዮጵያ ሠላምለህዝቦቾ በላይክ በሠብስክራይብ አሳዩኝ👌

  • @zytunadawwod9003
    @zytunadawwod9003 Год назад

    ኢትዮጵያ ን ለማበረታታት ከመቼ ጀምሮ ነው ፕሌንከን እንዲህ የተጨነቀልን ምን ነበረ የትግራይ ህፃናት በሞት ሲቀጠፉ ይህንን ለማስቆም ህወሓትን ባይደግፍ ኖሮ ከሞት አዛውንቱን በታደገ ኖሮ
    የኤርትራ ሰራዊት ወጣ ማለትኮ ሀገሩን ለቆ ኮበለለ ማለት አይደለም እኮ በየትኛውም ሰአት ና ግዜ ቢጠራ በአፋጣኝ መልስ የሚሰጥ የጀግናው ሰራዊት መሆኑን አትዘንጋው በለው እባክህን አቶ ብሊንከንን

  • @alemabay3956
    @alemabay3956 Год назад

    አልወጣም

  • @selambiruk5028
    @selambiruk5028 Год назад

    ደበኛ የፋኖ ደጋፉ ነህ ፈታህ

  • @muhameds1781
    @muhameds1781 Год назад

    ምነደነዉ እምትቸልሰዉ እማታስጮሆዉየለሀ አሁን ደሙ ፉዉት እምለዉ ምንድነዉ መቺም አትሰማም አቁምልን

  • @KAlkidanFikru
    @KAlkidanFikru Год назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤ckafnafcvncucy❤

  • @birhanbirhan7444
    @birhanbirhan7444 Год назад

    መንግስትም ሆነ TPLF ብዙ ቢያወሩ ወሸት እና ፓለቲካዊ ይዞታ ያለው መሆኑ ግፅ ነው የተበደለው ፥የሞተው የአማራው ህዝብ ብቻ ነው ።

  • @ሳንችኢብሮ
    @ሳንችኢብሮ Год назад

    አልሞትኩም እየለ እስከመቼ ራሱን ያታልላል። ወያኔ ሆይ ሞተሀል ማለት አፈራችሁ

  • @ሶልያናየሸዋልጅ
    @ሶልያናየሸዋልጅ Год назад

    ኤርትራ በሀገሯ በህዝቧ አትደራደርም ኢትዮጵያዊያን መሪዎቻትን ለመን በሀገር እና በህዝብ ለመን ትቀልዳላችሁ ቀልድ አላቅም በሉ ብላችሁ የጁን ሰተህ አመልሱም አምሐራ ዘንድሮ ተቀበረ ሞትን ሞተ በኦሮሞ😢😢🖤🖤 እንደፈነጫችሁ አቀረም

    • @alem9044
      @alem9044 Год назад

      Eritrean be behear mekefafeal ayanenuem. Issu yelefuten ametaet andeneten asetemerohewal.
      Ye Ethiopia Mery be behear yetebetaten hezeab neaw ke Hewaet yeterekebeaw.
      Anteam andu beherteja honkebej.

  • @alemisegedbirihenu6877
    @alemisegedbirihenu6877 Год назад

    ትዉልድን ሁሉ የበላዉ ህዋት አገራችንን በታትኖ መልኩን ቀይሮ ዛሬም በአንጥንቱ እዬገዛ ነዉ አቢይም ሸመልስም ደመቀም ኦህዲድም ሆነ ባእዴን ወይም ብልፅግና በሀሳቡ የደነቆሮ እረእዪ መግደል እቅዱ ከርሱን መሙላት ብቻናብቻ የሆነ የድንጋይ ዘመኑ እንሰሳዉ የከረፋዉ ወያኔ ነዉ ፓርላማዉ አቢይ ሲፈሳ የሚያጨበጭብ አላም ከርሱ የሆነ እዉቀቱም ችሎታወም እንዲሁም ወዬኔዉ እቂጡ ዉስጥ የገባ የተመረጠበትን የህዝብ አደራ በልቶ ለቤቱ ለደሞዙ ለመኪናዉ ህሊናዉን የሸጠ የአቢይ ማህተም ነወ ህገመንግሰቱም ከተፃፈበት ወረቀት ዋጋ ያነሰ ትዉልድን ያባላ ያናከሰ የጎጥ ተረትተረት የለቂሎች መፅሀፍ ነዉ እሱም የህዋት ነዉ እነዚህ ጥቂት የዲያብሎስ ነገረፈጆች የትግረይን ጨቅላ ህፃናት አገር ተረካቢዉን ትዉልድ ለዘር እንዳይተርፍ በልተዉ በሸንታሙ አቢይ አህመድ ዳግመኛ ስልጣን ሊሰጣቼዉ ተንኮል ሲወጠን እዉነት ኢትዮጵያ ለነፃነቷ ለሰላሟ ላንድነቷ ለክብሯ የሚሚሞትላት ልጆች አሏት ወገኖቼ ከወያኔ አብሮ የሰራ የቀመሰ የተነካካ የጎመጄ ተላላኪዉ ሆዳሙ እዉሩ ከሀዲዉ ተንበርካኪዉ ገዳዩ ሰብቀኛዉ ከኢትዮጵያ ምድር ልቅም ብሎ መቃብር ካለገባ ኢትዮጵያ አንድ ሆና ነፃነቷ ተጠብቆ የመኖሯ ጉዳይ ዘበት ነዉ ወገኔ ባርነት እርዛት እርሀብ መጠማት ሰላምንና ነፃነተሰን ማጣት አይበቃም አትነሳም ማን ሞቶ ነፃ እንደመያወጣህ ትፈልጋለህ

  • @jklmnk9596
    @jklmnk9596 Год назад +1

    Game over weyanen menaded sayhon gemed angetwa endetageba adregwatal..
    Telkekwan tigray setemegn
    Mekelle tekeba kerech..
    Weyane KEBLE YEZA KERECH!!@

  • @hannaredda3061
    @hannaredda3061 Год назад

    Your headline makes it look like Ethiopia was waiting for a phone call from America; what is that all about? Ethiopia is doing her own thing in her own time, who cares if America is happy or not? America is happy tplf members are still alive nothing else, please remember we're not one of the American states,

  • @adanemekonen9731
    @adanemekonen9731 Год назад

    የአብይ ወታደሮች ሼኔ ነዉ

    • @alem9044
      @alem9044 Год назад

      Ye Abiyen toes yezeh gedeal geba.

  • @ከበደበላይ
    @ከበደበላይ Год назад

    በውጭ አገር ያለህ የኢትዮጵያ ህዝብ ገዘብህን እዳትበላ በቪድዮ የሚወረት ደላሎች ናቸው ንቃ ደም እዳታለቅስ

  • @ebrahimkindye4982
    @ebrahimkindye4982 Год назад

    Lebdah

  • @emu9121
    @emu9121 Год назад

    አሁን አበዛችሁት ሸኔ ሸኔ አብይ አህመድ አትሉም በመንግስት እየተደገፈ ነው እኮ ሀገር የሚያምሠው

    • @alem9044
      @alem9044 Год назад

      Abiyho Ethiopiawe neaew.

  • @iamfano7866
    @iamfano7866 Год назад +1

    RIP 🙏 innocent Amharan special force members!
    Killed by Ambushed oromian 2nd Army called oromo shene!!

    • @letusbehuman5542
      @letusbehuman5542 Год назад

      Innocent special force

    • @iamfano7866
      @iamfano7866 Год назад

      @@letusbehuman5542 so what ? Do you mean they dont deserve to be called innocent because of they are Amharan forces?
      They didnt die on the battlefield they killed by coward oromo hiden army that's why they are innocent!!

  • @atinafuayele1015
    @atinafuayele1015 Год назад

    P

  • @marthaghebre502
    @marthaghebre502 Год назад

    ቤት ዉሸታሞች በማስታወቅያ ሌላ በተግባር ሌላ በአካል ተገኘተን አነጋግናችሁ ተግባራችሁ የሰማይ የምድር

  • @Mudesir-e2o
    @Mudesir-e2o Год назад

    Tera Kailash yetateqe lyu Hayl Shonen mekelakl ayichilm lyu haylun ataschersu bedishiqa bereqet eyetechefechefu new
    Yihe dekama yeklil mengisit lelyu haylu enkuan gid yelelew

  • @nebba1498
    @nebba1498 Год назад

    Tplfn saladenk alalefem beye kenu le 7 ken yezena eresachu selehone yehen yahel tenkara mehonachew yegermal belsegena enkuan endezhe aleteweraletem 😂

  • @Jemalmohamed-iw2xs
    @Jemalmohamed-iw2xs Год назад

    ፈታወች አቋም የላችሁም ውሸታሞች

  • @SOFYe-TIKUYE
    @SOFYe-TIKUYE Год назад +3

    ሀገራችን ሰላምይሁንንን🎧🛑ዉድ የኢሥላም ልጆች እህቶቸ ኑ ቃለሏህ ቃለረሱል እንማማር የኪታብ ተፍሲሮችን ታገኛላቹ ወደቻናሌ ተቀላቀሉ ፕሩፋይሌን በመጫን 📚