Ethiopia - ከሃላፊነት የሚነሱት ባለስልጣናት፣ በአዲስ አበባ የተያዙት ባለስልጣናት፣ ዲያስፖራዎች ለመንግስት የላኩት ማስጠንቀቂያ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 янв 2025

Комментарии • 130

  • @ኢትዩቢያየእምየእናታለምመ

    ማነው እደኔ የንፁሀን ሞት ያሳሰበው መገደል ይብቃ

  • @haymi410
    @haymi410 2 года назад +7

    ሜሲ በምክንያት ነው የምወድህ ጀግናችን እናመሰግናለን messi Thank you🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @yetwaleyihun8698
    @yetwaleyihun8698 2 года назад +6

    እውነት ብለሀል ወዳጄ ትክለኛ ሙስና እየበላች ፅንፈኛሰው አዳነች አቤቤናት ሁሉንምነገር እግዚአብሄር ያውቃል

  • @Tube-ph4hv
    @Tube-ph4hv 2 года назад +10

    ስላም ለምየ ኢቶቢያ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪

    • @saronteshome5249
      @saronteshome5249 2 года назад +2

      ፈታ ኑርልኝ ጥያቄውን መልስልኝ የራስህን አስተያየት ጥያቄው የህሆት ሰዎችን መሾም በአሁኑ ሰአት ለትግራይ መፍትሄ ይሆናል እነዚህ ተሾሚዎች በደም ተጠያቂነት የፀድ በትግራይ እየተንቀሳቀሱ ያሉ ፖርቲዎች ይደግፉና ያለውን ግርግር ያስቆማሉ ሹመት በህዝቡ መሃል ይሁኔታ ያገኛል ወይስ ለፖለቲካ ትኩሳት መፍትሄ ይሆናል ተብሎ ታምኖበት ነው ወይስ ለቁጥጥር ና ለእይታ ማሰጠጋት የተደረገ ምን ትላለህ?

  • @makiyabh7806
    @makiyabh7806 2 года назад +7

    የአላህ ሠላም እራህመት ለሀገራችን ይሁን

  • @yhhih3709
    @yhhih3709 2 года назад +4

    ዳሰፈራዉ፣፣፣፣እባካቺሁ፣፣፣፣፣የመንግሰትነገርዝምአትበሉ፣፣፣፣፣ወገንአለቀ፣፣፣፣በወለጋየነፅአንታረድ
    ዳሰፎራዉ፣፣፣፣እባካቺሁ፣፣፣ዪህንመንግሰት፣፣፣አነድበሉት

  • @endrisali9152
    @endrisali9152 2 года назад +7

    ሰላም ላገራችን ይሁን

  • @rahilzaro4548
    @rahilzaro4548 2 года назад +5

    ሰላም ለምየ ኢትዮጵያ

  • @ሀሊማነኝከወደወሎ
    @ሀሊማነኝከወደወሎ 2 года назад +26

    የታደለ አይነስውርን ይረዳል ያልታደለ አይን ያጠፋል 🇪🇹😥

    • @emebetzewde7492
      @emebetzewde7492 2 года назад +2

      ትክክል። እንደ ኦነግና እንደ ህውሀት ያሉ አይን ያጠፋሉ

    • @btrueeth
      @btrueeth 2 года назад

      የሜሲ ህዝብ እንድ ኢትዮጵያዊ ደብድበው ነበር።

  • @Fatima-fh5xs
    @Fatima-fh5xs 2 года назад +2

    ማሻአላህ ያኡምሬ ጀዛውን ይክፈለው በጣም ደስይላል የበለጠ አላህ የርዝቀው ለኛም ሰላምን ፍቅርን አንድነትን ነጻነትን አላህ ይወፍቀን ያረብ አንድነት ይለምልም ዘረኛ ይውደም እምዬ ሀገሬ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር አንድነትን 🇪🇹🇪🇹💫🇪🇹💫🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹☝🇪🇹🇪🇹☝🇪🇹🇪🇹

  • @ረዳቴንአገኘሁት
    @ረዳቴንአገኘሁት 2 года назад +1

    አንባቢው ስወድልህ
    አመሰግናለሁ ።

  • @qal211
    @qal211 2 года назад +23

    እግዚአብሔርማ ገና በመቀሌና በወለጋ ትልቅ ቅጣት ያመጣል !!!!😥😥😥

    • @aass2629
      @aass2629 2 года назад +4

      ወላሂ ይዘገያልጅ ወለጋየሳት ምድርነዉየሚሆነዉ ምንምአያበቅልም የጀሀነምእሳት የመሰለ እሳተጋሞራየሚበቅልበትሀገርነዉ የሚሆነዉ የህፃናትየናቶችያባቶችዴም ተቀላቅሎ እሳተጋሞራነዉየሚሆን

  • @tsidutaye1285
    @tsidutaye1285 2 года назад +4

    God bless you more brother for sharing dilly news

  • @tigisbelay9579
    @tigisbelay9579 2 года назад +3

    መሲ በእትዮጲያ ሰም እናመሰግናለን

  • @NA-wx8ru
    @NA-wx8ru 2 года назад +1

    የማያውቀን ሰው አይነ ስውራንን ሊረዳ ሲፈቅድ እኛ ኢትዮጵያን ግን አይን እንጠፋፋለን አይ ውርደት!

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale 2 года назад +7

    ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ያስጀመረችዉን ሜሲ ቅን ልጅ ተከተለ እናመሰግናለን ኑሩልን

    • @rosaahmed
      @rosaahmed 2 года назад

      Weshta salchan,,

  • @احمدالحبشي-ر1غ
    @احمدالحبشي-ر1غ 2 года назад

    ሰላም የፈታ ተከታታዮች የአማራ ልጁችና ምርጥ ኢትዮጵያውያ የህ የሚደረገው ወጣውረድ አማራውን ለማታልል የተደረገ ነው አማራሆይ እራስህን እንዳትሸውድ አንድሁን ባለስልጣን ተሾመ ተሻረ ለአማራ የሚሰራ አይመጣም አማራን የሚያዳክም እንጅ ለግዜው የተወሰነው የአማራ ህዝብ ስለገባው ወደ አንድነት መሰባሰብ ስለጀመረነው የህን እስትራቴጅ የነደፉት የህን ካደረግን አማራውን አንድ እናዳይሆን እናታላዋል አማራ እየሞተም ኢትዮጵያ ስለሚል ወደዛው እንድመለስ ነው የነሱ ሀሳብ ባለስልጣን የሚሾሙት የሚሽሩት የአማራ ህዝብ መሪውን እራሱ መርጦ የክልሉን መንግስት እስካላስቀመጠ ድረስ ያማራናት ለቅሱ መቸም አይቆምም መንግስት አምጥቶ እዳህያ የሚያሸክመን ባለስልጣናት ለአማራ ክልል ሳይህን የሚሰሩት የምንግስት ተላላኪና በሪሞት እንደፈለገ ከፍዝቅ የሚያደርጋቸው ናቸው አማራውና የአማራ ህፍብ እራሱ የመረጠው አመራር መቀመጥ አለበት ይበቃናል እድሜ ዘመናችነን ተሸክመን አንኖርም ውድ የአማራ ህዝብሆይ እራስህን አንቃና አንድሁነህ እራስህን አስከብር አሸባሪ ተብሎ የተፈረጀን ድርጅት ለምኖ ታርቆ ቤተመንግስት ስልጣን ሊሰጥ ከፍዝቅ የሚለው መነግስት ተብየው ትግራይ ስለተዋጋውና የፖለቲካ የበላይነት ስለወሰደበት ነው እንግዳስ መታረቅ ካለበት የአማራና የአፋር ክልል ከትግራይ ህዝብጋ ነበር መታረቅ ያለበት ባለሰልጣኑ ከመታረቁ በፊት ግን ባለስልጣናቱ የአማራንና የአፋርን የትግራይን ህዝብ ሲጫረስ ኑሮ አሁን እነሱ ምንላድርግልህ እየተባባሉ በትግራይና በአፋር በአማራ ህዝብደም የገባበዙብናል የህዋት አመራሮችም ሆነ የብልፀገና አመራር ተብየወች ህዝብና ሀገርን ባይንቁማ በመጀመርያ የህን ለስንት አመታት ተዋልዶ ተጋብት ተዛምዱ የኖረን ህዝብ በነሱ የስልጣን ሽኩቻ ምክንያት የተጣላን ህዝብ ነበረ ማስታረቅ የነበረባቸው እነሱ ስልጣ ከመከፋፍል በፊት

  • @awelali3658
    @awelali3658 2 года назад +10

    ሽመለሥ አብዲሳ ቶሎይነሳ

    • @end2endx
      @end2endx 2 года назад

      እሺ

    • @hanhn7623
      @hanhn7623 2 года назад

      አይቀርም.ከስልጣን.ይነሳል.ሽመልስ.የደሃ.ደም.ይጮሃል

  • @emeemebtemebt9384
    @emeemebtemebt9384 2 года назад +3

    እኔ እናተን ሰብስክራብ አርጌ ጆሮ ዬን ማግማቴ ሱዳን ምንም ውለታ የላትም ጠላት ናት

  • @YalemGoshu
    @YalemGoshu 10 месяцев назад

    Egzbhier.Houy.Ebakhe.salam.Amhara❤❤❤

  • @misganalami3513
    @misganalami3513 2 года назад +2

    ተልባ ምላስ

  • @hanhn7623
    @hanhn7623 2 года назад

    ሜሲ.እናመሰግናለን

  • @mohamednurhasson1653
    @mohamednurhasson1653 2 года назад

    Thank you Messi

  • @aproudethiopian.
    @aproudethiopian. 2 года назад +8

    Thank you messi Ethiopia will always remember this...from a Ethiopia 🇪🇹🙏

    • @borumaeda5810
      @borumaeda5810 2 года назад

      First let him fight the racism in his country.

  • @محمدمحمد-ف9م8ق
    @محمدمحمد-ف9م8ق 2 года назад

    አይዘድሮ ሠላምያጣልን በቶሎ

  • @alhamdulilah9367
    @alhamdulilah9367 2 года назад

    የኢቶዮጵያ አክትቢስቶች ለሀብትና ለስልጣን ህዝብን ይጨፈልቃሉ በተቃራኒዉ የዉጭ ዜጋ ሚስኪኖችን አይነ ስዉሮችን እንርዳ ይላል

  • @aemeromedia
    @aemeromedia 2 года назад

    nice information!
    💪

  • @kedinnuri3143
    @kedinnuri3143 2 года назад +1

    leo thanks

  • @tayetekola8733
    @tayetekola8733 2 года назад

    Messi thanks Iike you

  • @hanhn7623
    @hanhn7623 2 года назад

    ሸኔ.እና.ህዋሃት.መንግስት.ባይፈርድባቸው.ፈጣሪ.ይፈርድባቸዋል

  • @workuyared3806
    @workuyared3806 2 года назад +2

    ጉድ የአሜሪካ እና የህ ወ ኃ ት የጠነከረ ጋብቻ ።

  • @DaniRoyal-c4fk
    @DaniRoyal-c4fk 2 года назад +4

    ሰላም ለሀገሬ ❤❤❤!!! #skynet_tube

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 2 года назад

    አዳነች አይደለም አብይም መነሣት አለበት ተነሥቶም ለወለጋ አማራን መጨፍጨፍ ተጠያቂ እሡና ሽመልሥ ከነ ግብራበራቸው ተጠያቂናቸው አማራ አማራ አብይን አንላቀቀውም

  • @dehinethager
    @dehinethager 2 года назад

    ትልቅ የብቃት ማነስ ያለበት እራሱ አብይ አሕመድ ስለሆነ ስልጣኑን ይልቀቅ።

  • @amarechbrehanebeyena349
    @amarechbrehanebeyena349 2 года назад

    ሙሰኛው መቼም አይነካም መናጆ የሚሆነው ሌላው ነው እንጂ የትኛው ነው ንጹህ ስንት ሠማን

  • @blackstone07
    @blackstone07 2 года назад +4

    አብዛኛዎቹ የብልፅግና ባለሥልጣኖች ለብሰው ማሸብረቅ መቦርቦርና መላስ ካልሆነ በስተቀር ዕውቀትና ብቃት -ዜሮ!

    • @rosaahmed
      @rosaahmed 2 года назад +1

      Tekekel menem ewkat amarara aychlum,,,,

  • @xjttube5875
    @xjttube5875 2 года назад

    ባዳው የማያውቀን ይረዳናል ሜሲ! በለስልጣን ኢትዮጵያን ይግጣል! ዶርማንት!

  • @hanhn7623
    @hanhn7623 2 года назад

    የደሃ.ደም.ይፋረዳቸዋል.ህዋሃትን

  • @asfawtilaye871
    @asfawtilaye871 2 года назад +1

    የሱዳንና ኢትዮጵያ ግንኙነት እንዴት ያለ ግኑኝነት( መሻሻል) ነው ? የወረሩን መሬት ሳይመልስ?

  • @assefajudah8559
    @assefajudah8559 2 года назад

    The poll, we thank you King of Football ⚽, for considering Ethiopia , hope to see you in Ethiopia !!!

  • @siedmahmed7240
    @siedmahmed7240 2 года назад +1

    💘💘💘🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @mulualemtenaw4571
    @mulualemtenaw4571 2 года назад

    ምነዉ የብልፅግናው መሪ በድክመት የማይሠናበቱ ?

  • @LeykunTamene
    @LeykunTamene 10 месяцев назад

    የኢትዮጵያ አምላክ ገና ፍርድን ያሳያል አይ ወያኔ !!!

  • @kitawtadesse2679
    @kitawtadesse2679 2 года назад +2

    በሙሥና ከሆነ ከስልጣን የሚያስወግድው በሰረቀው ልክ ከሆነ ሚስቲና ኦነጉ አብይ አህመድ በስቅላት መቀጣት አለባነው።

  • @abrahamkidane1771
    @abrahamkidane1771 2 года назад

    Who is messi pls trust in God,lord is our light to our life,it is not big issue,ማንም ሰው ለአግዜብሄር ብሎ የስራ ለድሃ ገንዘብ ሲትረዳ ግራ አጂህ ማየት የለባትም ፡ማንኛው ሰው የግዛብሄት ፈጥረት ነጭ ጥቁር extra ኣየን አኩል ነው፡፡አግዜብሄር ኢትዪኦጵያን ካዋቀታ ብጣም በጣም it is blessing & great,thanks lord you protect etthio& Eritray Amen

  • @habshisalha5749
    @habshisalha5749 2 года назад

    የአብይ መንግስት አይ ፈታዎች እጅግ ፅንፈኛ ናችሁ መረጃችሁ እንክኳን ጋዜጠኝነት የመንገድ ላይ ዱርዬ የምትመስሉት ትናት ጦርነት ስትሰብኩ ዛሬ ደሞ የሰላም አባሳደር ትመስላላችሁ

  • @saraadene6920
    @saraadene6920 2 года назад

    We will fight until our innocent civilians of Amhara's blood shading in Wollega Oromo's region gets justice ⚖️ Shimles Abidas and Adenach Abebe must pay the price of all those innocent civilians lives in Wollega and Addis Ababa Ethiopia 🇪🇹

  • @ugcfhx5863
    @ugcfhx5863 2 года назад +2

    💐💐💐

  • @ideaahmad5949
    @ideaahmad5949 2 года назад

    አገራቸውን ክዶ በአሜሪካን የሚኖሩ ዲያስፖራአይደለምንደ እያባሉን ያሉ ? ህገመንግሥቱን የሚገዛበት ኢትዮጵያዊያን እንጂ እነሱ አይደሉም ህገ መንግስቱ ይቀየርልን ብሎ የመጠየቅ መብት ያለው ኢትዮጵያዊያን ብቻ ነው ዳያስቦራውማ በአሜሪካን ህገ መንግስት እየተገዛ ነው ስለዚህ የኛን ጉዳይ አያገባዎም

  • @በረከትእንድሪስ
    @በረከትእንድሪስ 2 года назад +1

    አገር መምራት እንደ መመራት ቀላል አልሆነም

  • @adgddfdsaa4479
    @adgddfdsaa4479 2 года назад +1

    ኦሮሞች ቢነሱ ይቆያቸዋል አማራው ቢነሳ ኦሮሞች የተኩበታል አሁንም ሴራ ነው

    • @maberomenze2392
      @maberomenze2392 2 года назад

      ጠባብ ሌባ ከሁሉም ዘር ነው ያለው ሰለዚህ ብቃት እና ዝርፊያ ላይ የተሠማሩ ሁሉ መወገድ አለባቸዉ ።

  • @emebetzewde7492
    @emebetzewde7492 2 года назад

    እንደው በጫት የሚመጣስ ንግድ ገቢ ይቅርብን ስውን አደንዝዞ የሀይማኖት አገር። በስልምናውም። በክርስትናውም ከተወገዘ ማደንዘዣ እፅ ገቢ ባፍንጫችን ይውጣ እንደውም መንግስት እንዳይመረት ቢያደርግ ይህ ሁሉ ወጣት ከመደንዘዝ ይድናል

  • @end2endx
    @end2endx 2 года назад +2

    ሜሴ ሀገሩ ላይ የተደበደበውን ኢትዮጵያዊ ጋር በተያያዘ ይሆን እርዳታው?

    • @Lionhearted777
      @Lionhearted777 2 года назад +1

      Indeza new iyetebale new. Liju chikilatun betam debdbew slakoselut aymrow betam tegodtoal iyetebale new. Ine Messin betam yemwedew ena yemadenkew athlete new gin yersu ye erdata miknyatu yhe kohone gin wa.

    • @zedyednglij3314
      @zedyednglij3314 2 года назад

      Kkkkkkkk hhhhhhh

    • @end2endx
      @end2endx 2 года назад

      @@Lionhearted777 ጠርጥር ከገንፎም አይጠፋም ስንጥር ነው። ግን ለማንኛውም ደማችንም እንዲሁ ፈሶ ከሚቀር ይሻላል። ፈጣሪ ወንድማችንንም ይማርልን፣ ሁላችንንም ወደ ሀገራችን ይሰብስበን፣ የሚከራከርልን መንግሥት ይስጠን

  • @እውነትበጊዜዋውብናት

    ማህሌት የምትባል ደንደሳም ወደፈረንሳይ መምጣቷ ፈረንሳ ለሚኖር ጥሩ ዜና አደለም
    ሴትየዋ ስርአት የሚባል የሌላት ፈረስ ነገር ናት ብዙ የሲዊዝ ነዋሪዎች የተማረሩባት ንግግር የማትችል ስርአት የሚባል የሌላት የቀበሌ ሰራተኛ ነገር ነች

  • @ኡስማንሙፋ
    @ኡስማንሙፋ 2 года назад +25

    ዋናዋ ሙሰኛ አደነች አበቤ ናት

    • @yewolowayemenzewa8752
      @yewolowayemenzewa8752 2 года назад

      💯

    • @እሙአኗርYOUTUbe-m8j
      @እሙአኗርYOUTUbe-m8j 2 года назад +1

      100አላህ ከአለም እድያነሳትነውየኔ ዱአየ ስቱን አስለቀሰችውየስቱን ልብ ሰበረቸ ጥብነች የአበቤ አህያ

    • @እሙአኗርYOUTUbe-m8j
      @እሙአኗርYOUTUbe-m8j 2 года назад +1

      ዘረኛ ማለት ጥብ እሷናት

    • @btrueeth
      @btrueeth 2 года назад +1

      ስንት ሚሊየን ብር ባንክ አካውንቷ ውስጥ ተገኝቶ ነበር እንዴት እንደገባ አላውቅም ብላ ነበር።

  • @yewolowayemenzewa8752
    @yewolowayemenzewa8752 2 года назад +5

    Ke Sudan yemimeta sedetegna yelem Junta enje !!!

  • @emebetzewde7492
    @emebetzewde7492 2 года назад

    ጉልቻ ቢቀየር ወጥ አያጣፍጥም መጀመሪያ መጀመሪያ። የወያኔን የዘረኝነት ህገ መንግስት ቀይር ከዚያ ሁሉ ይስተካከላል

  • @btrueeth
    @btrueeth 2 года назад

    አንድ ቆናጭ ሌላውን ቆናጭ ገደለውና ህወሀቶች እየተጋደሉ ነው ብሎ ዜና መስራት ምን የሚሉት ነገር ነው?
    ሜሲ በነካ እጁ የሀገሩ ሰዎች የደበደቡትን ኢትዮጵያዊ ቢጎበኛው እና የህክምና ወጪውን ቢሸፍን መልካም ነው።
    ኢትዮጵያ የጫትን ንግድ ትታ ሌላ ነገር ላይ ብታተኩር ጥሩ ነው። አላህም አይወድም ጫት።

  • @ዘይነብሱልጣን
    @ዘይነብሱልጣን 2 года назад

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🥰🥰🥰🥰

  • @noorMohammad-fz4hj
    @noorMohammad-fz4hj 2 года назад +2

    ጨት ይጥፈ

  • @teddyafro1061
    @teddyafro1061 2 года назад

    በህዋሓት የሚደገፉ የነበሩ ኤርትራኖች ከህዋሓት የሚሰጣቸው ገንዘብ ስለ።ተቆረጠባቸው ሽግር ውስጥ ገብተዋል።

  • @deselengabebe1851
    @deselengabebe1851 2 года назад

    👍

  • @sunnytrue6736
    @sunnytrue6736 2 года назад

    No investment in Addis Ababa or Oromo regions

  • @hassenawel7761
    @hassenawel7761 2 года назад +1

    አንድም ቀን እውነት ተናገረህ አተወቃም

  • @akalukassahun502
    @akalukassahun502 2 года назад

    you are one of them.

  • @woyay2095
    @woyay2095 2 года назад +2

    ፍትህ ለሀድያ ሙስሊሞች እስካሁን የክሰርስትና ሀይማኖት ተከታዬች ቢሞቱ ቢገደሉ ቤተ ክርስቲያን ቢነካ ኖሮ አካኪ ዘራፍ ትሉ ነበረሰ ለእዉነት ቀቁሙ አላህ በዳዬችን አዋቂ ነዉ በርግጥም ፍትህ ከአላህ ብቻ ነዉ እናንተ ዝም ብትሉ ሁሉን ተመልካች የሆነዉ አላህ አለን አላህን የያዘ አያፍርም አይዋረድም አልሀምዱሊላህ አለ ነኢመተል ኢስላም ኢስላም ሰላም ነዉ ።

    • @yewolowayemenzewa8752
      @yewolowayemenzewa8752 2 года назад +1

      Tadya antew akaki zeraf bela! Ya hulu betekerestian sekatel kahnat sechefechefu weteh chohehal??

  • @etaferahuamare3408
    @etaferahuamare3408 2 года назад

    ሰላም እንዴት ነህ?

  • @Wolde-1
    @Wolde-1 2 года назад +1

    2-3 ደቂቃውን በመግቢያና በማስታቂያ መጨርሳችሁን አስተካክሉ

  • @ربيعهالعائله
    @ربيعهالعائله 2 года назад

    🌹🌹💚💜❤️👍👍👍👍👍👍

  • @greateview.4366
    @greateview.4366 2 года назад +1

    አአ ላይ አዲስ አበቤ ቆጥቦ አብይ የበላውስ መሬትና ኮንዶሚኒየሙስ ???🤔🤔

  • @ቢላልአወል-ዐ9መ
    @ቢላልአወል-ዐ9መ 2 года назад +5

    አረ እባካቺሁ አሁንም በዋና ከተማ በካርቱም የሚኖሩ አበሻ እህትና ወንድሞቻቺን ለእስር እየታፈሱ ነው ካለህ የሱዳን 3መቶ ሺብር ትከፍላለህ ከሌለህ እዛው ትታሰራለህ ብሩንም ከከፈልክ ቦሀላ ይለቁሀል ግን መልሰው ካገኙህ አሁንም ያስከፍሉሀል ግን በእስር ቤት ያለው አበሳ መግለፅ ይከብደኛል እንኳን ሴት ወንድ ይደፍራሉ ኢንባሲውን ጆሮ ዳባ ልበስ ብሏል

  • @astechtube
    @astechtube 2 года назад +1

    Awnet new

  • @ረዳቴንአገኘሁት
    @ረዳቴንአገኘሁት 2 года назад

    Go Abba byakoo

  • @muluembetgorfu5996
    @muluembetgorfu5996 2 года назад

    እሺ ሱዳን ደግ ሆነች ማለት ነው?
    ሱዳን ከኢትዮጲያ የወሰደችው የአልፋሽጋ
    መሬት ጉዳይ ምን ላይ ደረሰ?

  • @aberameberatu3297
    @aberameberatu3297 2 года назад

    home price? sunshine /Minimum and Maximum/

  • @sintayehutadesse9041
    @sintayehutadesse9041 2 года назад

    እዛው እርስ በርሳቸው ይባሉ

  • @lailadani5955
    @lailadani5955 2 года назад

    Mejemeria shimeles and abebe kentibawa get them out first.

  • @zeharaademshiferaw6308
    @zeharaademshiferaw6308 2 года назад

    First Abey need move second adanech abeba three shemeles need move we do need I don't like three people inshallah one day move

  • @igayehewue7eu843
    @igayehewue7eu843 2 года назад

    እሱ እራሱ ይነሳእሱ ሀገረ እያውደሚ አይደል

  • @green-yellow-red2252
    @green-yellow-red2252 2 года назад

    President mustafe should arrest those bunfitrs when they will return from kenya

  • @workaworkaketema591
    @workaworkaketema591 2 года назад

    እደነች አበቤ😂😂😂😂😂😂

  • @hudatyub7116
    @hudatyub7116 2 года назад +2

    ሰላም ነው እኛን ጫት ጎጅ ነው እያላችሁ ራሳችሁን ትሼጣላችሁ 😁😁😁😁😁ጫት ካካ ነው እሽ

  • @toybhmohmmed2132
    @toybhmohmmed2132 2 года назад +1

    ወላሂለአዚምጭትከምድርገፃአላህያጥፋዉየምወደዉንየማፈቅረዉንባሌንየልጀንአባትየተለየሁትበጭትምክናያትነዉእኔናአላህብቻነንየምናዉቀዉ😭😭😭🤲

  • @fatimadiramaamallatiyienew7238
    @fatimadiramaamallatiyienew7238 2 года назад

    Yinesuu

  • @mekonenyeshewalul5699
    @mekonenyeshewalul5699 2 года назад

    ጉልቻ ቢለዋወጥ ወጥ አያጣፊጥም

  • @1Whywouldicare
    @1Whywouldicare 2 года назад

    Feta Daily, ነግ በኔ, ምን አይነት አማረኛ ነው ነግ ነቤ?....በሺ የሚቆጠር ህዝብ የሚከታተለው ሚዲአ ላይ ነግ በኔ ብሎ መናገር ስንፍና ነው ወይስ የቃላት እጥረት?

  • @siedmahmed7240
    @siedmahmed7240 2 года назад

    Salme
    Eeeeee

  • @derejemussie1936
    @derejemussie1936 2 года назад

    mnm adis neger ataworam yesemanewn nw digami yemtnegren

  • @እሙአኗርYOUTUbe-m8j
    @እሙአኗርYOUTUbe-m8j 2 года назад

    ውሸት ይጨልማ እውነት ሀቅግን ዘግይቶምቢሆን ይበራል ጨለማይነጋ ፀሀይይመጣልይፈራረቃል ኢትዮጵያ እደዚህነበረች ነገርግን አሁን ትበራለች በአላህእራህመትና እዝነት ኢሻአላህ ተበዳይሲያለቅስ በዳይ ይስቅይደሰትምነበር ሀቁ ግን የተበዳይንደስታ ማየትነው ሁለየምተበዳይ ጥሩነው ኢትዮጵያ ተወልደው ክደውቢወጓትም ዛሬ ዙረውይናፍቃሉ ኢትዮጵያ ተወርዋራ ድንቅ ልጆችንም እደነመስኡድ የማታ ሁሉም የማዳምቅመሞች እየገባን እንውረድ ተቸግረን ተጠምን በመልካም እናሳድግ ኢትዮጵያ ሁለየም ከፍታዋ ይጨምራል

  • @umuzuber8289
    @umuzuber8289 2 года назад +1

    ለካ ቅጠል ዋጋ አለው 😁

  • @Tekulaw
    @Tekulaw 2 года назад +1

    Fesam tegere Gena erese be erasu yibelalale ayi tegaru agaziyan😜😜😜😜😜😜

  • @hgft3178
    @hgft3178 2 года назад

    አተኬሻቱልቱላ

  • @yinurbishaw1197
    @yinurbishaw1197 2 года назад

    የአሣ ግማቱ ከጭንቅላቱ ዋናው ሙሰኛ ማን ሆኖ ሙሰኞች ሙሠኞች ሙሠኞች የምትሉት የሌባ ልጅ ሌባ መሆኑ በታሪክ የታየ ሥለሆነ ወደ አነዱ ጣት ከማትኮር ወደ ሦሥቱ ጣት ቢተኮር ትክክለኛ አካሄድ ነው ።

  • @ethiopia7387
    @ethiopia7387 2 года назад

    The a toy pre minister should go away himself

  • @kirubealbekele4955
    @kirubealbekele4955 2 года назад +1

    ruclips.net/video/36jR7BhSMwQ/видео.html
    እረ ጎራው ፣ እረ ደኑ ! አረ ወንዱ ወንዱ !!
    ******************************
    አንተ ጥቁር ሰማይ ወይ ፍረድ ፣ ወይ ውረድ፣
    ደም እየፈሰሰ ፣ እንደ ልጃገረድ።
    እንኳን ነካክተውን፣ ነክተውን በነገር፣
    ድሮም ተባይ በልቶን ፣ አልተኛንም ነበር።
    ዝቅ ዝቅ እያሉ ፣ እያደሩ ማነስ ፣
    ሌት ያነጠፉትን ፣ ቀን አንስቶ መልበሰ።
    እረ ፈሪ ሞኙ ፣ እረ ፈሪ ጅሉ ፣ ወንድም የለኝ ይላል እየጨነቀው ፣
    ክላሽም ወንድም ነው ፣ መንገዱን ላወቀው።

  • @jemberutarekegn7978
    @jemberutarekegn7978 2 года назад +1

    አዳነች ዘረኛ ነች

  • @ShitayeBiru
    @ShitayeBiru 2 года назад

    tibk masasaba alachu? ye Ethiopia mangist maninim endamayisama alawukum laka. ye ethiopia mangist befalage na bemasalew yemihed mangist kehone koyetoal kurtachun awukachu nuru

  • @kemalkemal3916
    @kemalkemal3916 2 года назад

    ሁለም ውሻት

  • @Healthtal
    @Healthtal 2 года назад +2

    ሰላም ለሀገራችን
    ውድ ቤተሰቦች ስብስክራይብ አርጉልኝ