Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
በቃ በአንድ ሚሊየን ካላችሑ እኛ ብዙ ነን በመሐበር መጥተን እንገዛለን ❤❤❤
We need full information about price . Thanks
Good Job yesufe
Thank bro
Kare besint birr new?
በጣም የሚገርመው ዋጋውን አይናገሩም.
How mach is it per square?
እኔ ሚገርመኝ ይህንን ሁሉ ለፍልፈህ የቤቶቹን ዋጋ አለመናገርህ የሚገርም ነው፣ስጠብቅ የነበረው ዋጋዎቹን ትናገራለህ ብዬ ነበር፣ ዋጋውን የማትናገርበት ለምን እንደሄነ አልገባኝም፣ሰው ደውሎ ሲመጣ በውድ ዋጋ ለመሸጥ ካልሆነ በስተቀር። ሌላው surveillance camera ተገጥሞለታል አልክ፣ ኢትዮጵያ ውስጥ surveillance camera ተገጠመ አልተገጠመ ምን ዋጋ አለው፣ ምክኒያቱም አንድ ሰው መጥቶ ዘርፎ ብሄድ በምን ልትይዘው ነው? መታወቂያ እንኳን በትክክል በሌለው ሕዝብ መካከል፣ፓሊስ እንኳን ተከታትሎ መያዝ የማይችልበት አገር 😂 ካሜራ አለው ከማለት በስተቀር፣ ይልቅ ጥሩ ዘበኛ መቅጠር ይሻል😅ሌላው ስጋቴ ደግሞ ሕንፃው ምን ያህል inspect ተደርጎ በትክክል ተረጋግጦ የተሰራ ነው? ምክኒያቱም ብዙ ግዜ በ corruption የሚሰሩ ወይም የሚፈቀዱ ሕፃዎች አሉ፣ ይህም መጨረሻው በድንገት ተንዶ ሕዝብ ይጭርሻል፣ ኢትዮጵያ ውስጥ እስካሁን ባንሰማም፣ ብዙ አገሮች ላይ ተንዶ አደጋ ደርሶሃል፣ ኢትዮጵያ ውስጥ ሕንፃ ወይም high rise apartment/ condominium ከተጀመረ በቅርብ ዓመታት ነው ፣ ስለዚህ የሕንፃውን መሰረት አሰራርና ጥራቱን እንዲሁም በትክክል inspection መደረጉን መግለፅ እጅግ አስፈላጊ ነው፣ አለዚያ ሰው ለመግዛት ድፍረት አይኖረውም።
ሌባ ሁላ ሌባ ሁላ .. ህጉና መግስቱ ሲቀየር እንገዛለን እስገዛ አስቅምበት ያው ነገ ለመንገድ መፍረሱ ስለማይቀር ስንቱን ባለሀብት እያስለቀሱ እንዴት ነው ሰው ይሄን መንግስት አምኖ ገዘብ የሚያወጣው ያው እስከሚወስዱት ለግዜው ልኑርበ ካላለ በቀር. አብዛኝው ህዝብ የሚበላ አቷል ባሁን ግዜ እንኳን ያንተን ቤት ሊገዛ ይቅናህ::
Zoro ekoo wede.10.000.000 belayii kifiyaw kezii villaa betii megizatii yishalalii
Villa የለም ከተማ ውስጥ መስከረም
@@Addisapartments- ok
Why you talk much without the main point
Beterka fekade yalew leba be Mobile brain wash lemadreg...
ያለቀ ስለሆነ ማየት ውሸት አይደለም habtsh
በቃ በአንድ ሚሊየን ካላችሑ እኛ ብዙ ነን በመሐበር መጥተን እንገዛለን ❤❤❤
We need full information about price . Thanks
Good Job yesufe
Thank bro
Kare besint birr new?
በጣም የሚገርመው ዋጋውን አይናገሩም.
How mach is it per square?
እኔ ሚገርመኝ ይህንን ሁሉ ለፍልፈህ የቤቶቹን ዋጋ አለመናገርህ የሚገርም ነው፣ስጠብቅ የነበረው ዋጋዎቹን ትናገራለህ ብዬ ነበር፣ ዋጋውን የማትናገርበት ለምን እንደሄነ አልገባኝም፣ሰው ደውሎ ሲመጣ በውድ ዋጋ ለመሸጥ ካልሆነ በስተቀር። ሌላው surveillance camera ተገጥሞለታል አልክ፣ ኢትዮጵያ ውስጥ surveillance camera ተገጠመ አልተገጠመ ምን ዋጋ አለው፣ ምክኒያቱም አንድ ሰው መጥቶ ዘርፎ ብሄድ በምን ልትይዘው ነው? መታወቂያ እንኳን በትክክል በሌለው ሕዝብ መካከል፣ፓሊስ እንኳን ተከታትሎ መያዝ የማይችልበት አገር 😂 ካሜራ አለው ከማለት በስተቀር፣ ይልቅ ጥሩ ዘበኛ መቅጠር ይሻል😅
ሌላው ስጋቴ ደግሞ ሕንፃው ምን ያህል inspect ተደርጎ በትክክል ተረጋግጦ የተሰራ ነው? ምክኒያቱም ብዙ ግዜ በ corruption የሚሰሩ ወይም የሚፈቀዱ ሕፃዎች አሉ፣ ይህም መጨረሻው በድንገት ተንዶ ሕዝብ ይጭርሻል፣ ኢትዮጵያ ውስጥ እስካሁን ባንሰማም፣ ብዙ አገሮች ላይ ተንዶ አደጋ ደርሶሃል፣ ኢትዮጵያ ውስጥ ሕንፃ ወይም high rise apartment/ condominium ከተጀመረ በቅርብ ዓመታት ነው ፣ ስለዚህ የሕንፃውን መሰረት አሰራርና ጥራቱን እንዲሁም በትክክል inspection መደረጉን መግለፅ እጅግ አስፈላጊ ነው፣ አለዚያ ሰው ለመግዛት ድፍረት አይኖረውም።