ጳጳሳቱ ድሬደዋ ሲገቡ ምን የገጠማቸው6 ሰዎች በግ*ፍ ተገደ*ሉአቡነ ማትያስ ለመንግሥት የሰጡት ምላሽ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 26 дек 2024

Комментарии • 16

  • @ዲንአፈወርቅወርቁ
    @ዲንአፈወርቅወርቁ 3 часа назад

    ይበል ነው

  • @የባቢእናት
    @የባቢእናት 3 часа назад

    ክቡር ከንቲባ ክብር ከፈጣሪ ነውና እግዜር ክብር ይስጥህ እኔ አንተን ሳይ ደስታ ይሰማኛል

  • @fieshatesfamariam4882
    @fieshatesfamariam4882 12 часов назад +2

    አቶ ከድር ልዩ ክብር በመስጠትዎ ትልቅ ክብር ይገባዎታል

  • @HiwotMamo-e8k
    @HiwotMamo-e8k 15 часов назад +2

    ምርጡ ጀዋር ከድር የድሬደዋ ከንቲባ ዘረኛ ያልሆነ ሠዉ ሠዉነወ በቃ በጣም ነዉ እምናከብርህ የዘረሃዉን ፈጣሪ ያሳጭድህ ደግሠዉ ነህ

  • @tsigenigatu3922
    @tsigenigatu3922 9 часов назад +3

    background ሙዚቃ ይረብሻል ለምን አስፈለገ ዜና እንጂ ዶክመንተሪ አይደለም። ለወደፊት ይታረም ሙዚቃውን ወይስ ዜናውን እንስማ?😡😡😡

  • @milionkurabachewu2866
    @milionkurabachewu2866 7 часов назад +1

    አንብበሽ ሞተሻል መጀመሪያ አሳዛኝና አስደሳቹን ለይ አትቀላቅይ

  • @BelayneshNegash-j8v
    @BelayneshNegash-j8v 11 часов назад +1

    መስቀል የሚያስረግጥናየሚዘቀዝቅ ዩኒቨርስቲ ምን ይሰራል ። እግዚአብሔር ይገስፃችሁ

  • @tarikuahayilmariam3343
    @tarikuahayilmariam3343 11 часов назад +2

    እንድትደመጡ ዘዴ ይሆን?ጳጳሳቱ ምንገጠማቸውን ከስድስቱ ወገኖቻችን ሞት ዜናጋ ያያዛችሁት?ምን ገጠማቸው?የሚለውም እንኳን ያስደነግጣል አይ የ ዩቱብ ቢዝነስ...

  • @woinshetdejene918
    @woinshetdejene918 5 часов назад

    እንዴት 18 አመት ብቻ ያንሰዋል ምን አይነት ህግ ነው ያለው ፍትህ ለጫማው

  • @fieshatesfamariam4882
    @fieshatesfamariam4882 12 часов назад +1

    አንባቢዋ ስታነቢ ተረጋግተሽ ሁሉንም ዜና መለየት አልቻልሽም አራት ነጥብ እየጠበቅሽ

  • @Getnet-c5f
    @Getnet-c5f 4 часа назад

    ልኦካን ማለት ምንማለት ነው

  • @gezashignmekonnen7738
    @gezashignmekonnen7738 20 часов назад

    እናመሰግናለን አቶ ከደር አላህ ይባርኮት ❤ በሱርማ ለተገደሉት እና ባሏ ለተገደለችው ነፍስ ይማር

  • @ከራድዮን-ጨ5ጨ
    @ከራድዮን-ጨ5ጨ 8 часов назад +1

    አነባበብሽን አስተካክዬ ዘጊ

  • @kaleabyimenu305
    @kaleabyimenu305 9 часов назад

    ረጋ በለሽ አንብቢ ስልጠና መውሰድ አለብሽ. ፡፡ ጠብቀሽ አንብቢ አታጣድፊው..

  • @tsegayedegu4653
    @tsegayedegu4653 9 часов назад

    የመሥቀሉን ጉዳይ በሚገባ ግልፅ አርጉልን የለም ውሸት ነው የሚባልም ከሆነ በማሥረጃ የተደገፈ መረጃ ሥጡን የምንማዘናጋት ነው ፡አባቶች መግለጫ ይሥጡበት ፡ አንች ደግሞ ጭማ ጫማ ቸያለሽ እንዴ እሡ መች ቸገረን የጠፋውሠው እራሡ ይወጣዋል ፡ የቸገረንን የመሥቀሉ ጉዳይ ግልፅ ተደርጎ ይፋ ይደረግልን በሥላሤዎች በአባትችን ሥም እንለምናችሗለን